Тёмный

ፊልም አይደለም! ብዙ ቀናት ምግብ አልበላሁም.ያልታየው የጥንዶቹ ህይወት @ gizachewashagrie 

Maraki Weg
Подписаться 310 тыс.
Просмотров 407 тыс.
50% 1

ጥንዶቹ የመጡበት መንገድ ያስደንቃል

Опубликовано:

 

22 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 794   
@marakiweg2023
@marakiweg2023 4 месяца назад
የጥንዶቹን ዩቲዩብ ይቀላቀሉ! youtube.com/@Kiruandbetty?si=0v-mV53MqqqYNpwn
@Kiruandbetty
@Kiruandbetty 4 месяца назад
Thank you so much we really had a great time. Egziabher yakbrln ❤
@nitsuhmoges2269
@nitsuhmoges2269 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያበረታችሁ በበለጠው
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 4 месяца назад
አኔ ፌስቡክ ላይ አይቻቸው እህት እና ወንድም ነበር የመሰሉኝ😂😂
@Ruta688
@Ruta688 4 месяца назад
በጠምነወ ሚያምሩት ሰብስክርያበ አደረኳቸወ
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 4 месяца назад
​@nafisaah🤣🤣med8519
@atm5614
@atm5614 4 месяца назад
WOW ልባምን ሴት ማን ያገኛታል ይላል ቅዱስ ቃሉ ❤ ምን አይነት ብልህ ጠንካራ እርጋታሽ ንግግርሽ ምን እንደምልሽ አላውቅም ከእድሜሽ በላይ በጣም በሳሳሳል አይስተዋይ ሴት ነሽ!!! ንግግሮችሽ እጄን አፌ ላይ ነው ያስጫንሽኝ ❗ በእንቺ ውስጥ ቤተሰቦችሽን ማየት ይቻላል ጨዋ ያሳደገሽ እንደሆንሽ ማወቅ አይከብድም❤ አንተ ጎበዝ ነህ!!! በእውነቱ ወንድሜ ታድለሀል እንደ ንግስት ተንከባከባት❗🙏 የአብርሐምን ቤት የባረከ አምላክ የእናንተንም ይባርከው ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 4 месяца назад
ይሄ ሁሉ አድናቆት ምንድን ነው ብዬ ነበር፣ ግን ያንሳታል
@elsabekele8124
@elsabekele8124 4 месяца назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ አስተዋይ ልጆች ናችሁ ❤🙏
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 4 месяца назад
❤❤❤
@kalebbalaw6354
@kalebbalaw6354 4 месяца назад
ልባምን ሴት ነው ሚለው
@messydds735
@messydds735 4 месяца назад
ትክክል እሱም የገባው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@takyos8190
@takyos8190 3 месяца назад
የ25 ዓመት የትዳር ህይወት ማዳምጥ ነው የመሠለኝ ፣ ነገ ለልጆቻቾሁ ትልቅ ማስታወሻ ነው። በርቱ ፥ ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል። እግዚአብሔር አምላክ እናንተንም ቀሪ ዘመናቹንም ይባርክ። አሜን። ❤❤❤
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 Месяц назад
ምትገርሙ ጥንዶች ናቹ❤❤ አንተ የወንድ ወርቅ እሷ ደሞ የሴት ዳይመንድ አገጣጠማቹ በዚህ ዘመን እንደ እናንተ አይነት ምርጥ ወጣት መገኘቱ እግዚአብሔርን እጅግ አመሰገንኩ
@AlmazAyana-hi9gi
@AlmazAyana-hi9gi 4 месяца назад
ምንም አይነት Social Media ላይ comment ሰጥቼ አላውቅም እነዚህን ጥንዶች ግን አይቼ ማለፍ አልቻኩም at the very young age እንዲህ አይነት ብስለት wow it just made me speechless , they are very matured couples! እግዚአብሔር አይለያችሁ በልጅ ይባርካችሁ ሁሌም ደስ ብሏቹህ ኑሩ አቦ
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 4 месяца назад
ወይኔ እነዚህ የልጅ ጣፋጮች ስወዳቸዉ ህይወት እነሱ ጋ በጣም ገራሚ ህይወት በዚህ እድሜ በጣም የሚያስቀኑ ባለትዳሮች ❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 4 месяца назад
ኑ ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር እንቀበላችኋለን ❤❤
@almazkiros7734
@almazkiros7734 4 месяца назад
ልብ በ40 ቀን የሚባለው እንደዚህ ነው !!!በጸሎት በርቱ!!ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ ባለቤቷን አለማድነቅ ንፋግነት ነው የልጅ አዋቂ!!!
@samritube9007
@samritube9007 4 месяца назад
ሺሮ ገነፈለልሽ የሚሉት ወንዶች ቅስማችው ይስበር ከዚህ ልጂ ተማሩ❤
@Sintayehu912
@Sintayehu912 4 месяца назад
😂😂😂
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 4 месяца назад
ወይኔ በሳቅ😂😂😂
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw 4 месяца назад
የተጣደ ነገር እንዳለ እያወቁ ምንድነው ያረረው አንች የሚሉትስ ነገር
@ethiolove2286
@ethiolove2286 4 месяца назад
🤣🤣🤣🤣
@getshtube8058
@getshtube8058 4 месяца назад
am one of those 😂😂😂
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 4 месяца назад
የኔ ባል በአሜሪካን ሀገር በሰለጠነዉ ሀገር ቁጭ ብሎ ወንድ ልጅ መሶብ አይከፍትም ብሎ አፉን ከፍቶ ይጠብቀኛል። እናንተ ብሩክ የሆናችሁ ያዉም ኢትዮጵያ ዉስጥ ሆነህ የኔ ወንድም ጎበዝ ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም። ትዳር የሚጣፍጠው እንዲህ ሲተሳሰብ ነዉ። አንቺም ባልሽን አክብረሽ አመስግነሽ መያዝሽ ብልህ ነሽ ወንዶች አክብሩን ይላሉ ያለ ምንም እርዳታ ሴቷን እያሰቃዩ ሌላ ምንም እርዳታ ሁሉንም ስራ ሰርታ የበሉበትን ሰሀን አያነሱ ከባድ ነዉ ብቻ ትዳር ምንም ትሪክ አያስፈልገውም ሀብት ቢኖር ባይኖር መፋቀር እና መተሳሰብ ብቻ።
@betitube12
@betitube12 4 месяца назад
😂😂😂 አይዞሽ አስተዳደግ ተጽኖ ይመስለኛል ::የስለጠነ ሀገር ቢንኖርም አዓምሯችን ካልስለጠነ ምንም ትርጉም የለውም የአሁን ዘመን እንደሆነ ሁሉ ነገር ፍጣን ነው
@yemaleda
@yemaleda 2 месяца назад
ሚስቶቶች ሁሌም ልክ ናቸዉ😂😂😂 ደስ ሲል ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ልባም ሴት ነሽ ቤቲዬ አደነኩሽ 😊😊😊
@user-kw4nj8bi8b
@user-kw4nj8bi8b 26 дней назад
😂😂😂
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 3 месяца назад
ስርአታቸው ደስ ሲል በጌታ ቅመሞችዬ እኛንም እንደዚህ እሚረዳን ባል ያድለን🥰🥰
@mintamir4333
@mintamir4333 4 месяца назад
ግዜ እስካሁን ካቀረብሀቸው ፕሮግራም የነዚህ ዋውውው ነዉ
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 Месяц назад
የሴትን ልጅ ማንሳት ተረድተህ እንዲህ እንዳከከበርከን የሰማይ አምላክ የክብርህ። የልጂ አዋቂዎች ናችሁ ትዳራቹሁ ዘመናቹሁ ይባረክ ። አንቺ ደግሞ የኔ ፍልቅልቅ ንግስት ሆነሽ ለዘላለም ቅሪ በጣም ነው የምወዳቹህ ተባረኩ።
@saramolla542
@saramolla542 Месяц назад
በጣም ቆንጆ አስተዋይ ልጅ ነሽ:: ቡናውን መጀመሪያ ለባለቤትሽ መስጠትሽ ጎበዝ:: አደነኩሽ::
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Месяц назад
ወጣቱ ከእነዚህ ልጆች ትልቅ ትምህርት መዉሰድ አለበት :: እግዚአብሔርዘመናችሁን ይባረክ ❤❤❤
@AT-rg4el
@AT-rg4el 4 месяца назад
ልጅቷ በጣም አስተዋይ ብልህ ልባም ነች፤ ልጁም እንደዛው። ፈጣሪ ይባርካችሁ
@zemen5850
@zemen5850 Месяц назад
የልጅቷ ጥሩነት እንዳለ ሆነ ልጁ በጥም ጥሩ ስለሆነ ነው
@FasileTeffera
@FasileTeffera 15 дней назад
ፍቅር ማለት ይሄ ነው ። ❤❤❤❤
@SenaitTilahun-vi3hz
@SenaitTilahun-vi3hz 3 месяца назад
ወይ ባልየው እንዳአንተ አይነቱን ባል ያብዛልን አችም ጎበዝ ነሽ ተባረኩ
@user-mt5yu8vh7n
@user-mt5yu8vh7n Месяц назад
አፏ ሲጣፍጥ ቅመም ነች አስተዋይ
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 14 дней назад
ጨዋ ያሳደገህነህ በእውነት በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ወንድ ልጅ መኖሩ ይገርማል
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 4 месяца назад
ለእንድ ሀገር ትልቁ መሰረት የትውልድ መባረክና በትዳር ፀንቶ ኖሮ ጥሩ ዜጋ ማፍራትነው !! ለዚህም እናንተ ወጣቶች እርእያ ናችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🏾❤️ ማራኪ ሚዲያ እናመስግናለን💕
@AddisFamily23
@AddisFamily23 4 месяца назад
ኑ ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር እንቀበላችኋለን ❤❤
@user-dv8fg3bg5j
@user-dv8fg3bg5j 4 месяца назад
አስተዋይ ሴት ለባሏ ዘውድ ናት😘የኔ ቆንጆ እዴት እንደወደድኳት❤የድንግል ልጅ ትዳራችሁን ይባርክላቹ👐
@user-wl8dd9ob8i
@user-wl8dd9ob8i 2 месяца назад
እሚገርም ታሪክ ተደምሜ ሳዳምጠዉ አለቀ ዋዉ ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ ከፍፍፍፍፍፍ ያርጋችሁ በሁሉ ነገር ሺ አመት ኑሩልን ❤❤❤
@user-wr5vf2ih6m
@user-wr5vf2ih6m 3 месяца назад
ይቺ ሚስት ብቻ አይደለችም የእግዜር ስጦታ ናት ::
@user-gw3ym2yp7t
@user-gw3ym2yp7t 4 месяца назад
የምትገርሙ ልጆች ናችሁ እንደ መጽሐፍ ቁጭ ብዬ በሌለኝ ሰአት ትረካውን ሰምቻለሁ ብዙ ነገር ተጠቅሜያለሁ የገነመኝ የምግቡ እንደዚህም አለ እስክል ገርሞያል ወልዳችሁ አድጋችሁ ተለውጣችሁ ያሳየኝ
@zedetho2423
@zedetho2423 2 месяца назад
እስካሁን ካቀረብካቸዉ ጥንዶች እነዚህ ደረጃ1 ዋዉ ናቸዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እኛም ከናንተ እየተማርን ነዉ❤❤
@user-mt5yu8vh7n
@user-mt5yu8vh7n Месяц назад
እንደአንተ የሠለጠነ ወንድ ያብዛልን የተማረ ምን ይበለኝ ይባላል ከነ ተረቱ ምርጥ ጥንዶች
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 4 месяца назад
እውይይ ደስ ስትሉ ልጄቼ ጎበዞች ደሞ "ሴቶች ልክ ናቸው“ መፈክሯን ወደድኳት 😂😂😂….
@AddisFamily23
@AddisFamily23 4 месяца назад
ኑ ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር እንቀበላችኋለን ❤❤
@elizadavid7336
@elizadavid7336 4 месяца назад
ማራኪ ወግ እናመሠግናለን። በዚህ ክፉ ጊዜ እናንተን ምርጥ ምሳሌ የምትሆኑ ትውልዶች፤ ምርጥ ጥንዶች ከመልካም ስብዕናቸው ጋር፣ ምርጥ የፍቅር ታሪክ፤ ምርጥ ኑሮ። እዚህ ትዳር ውስጥ የእግዚአብሔር አብሮነት እንዳለበት ይታያል። በተለይ ቤቲ የፍቅር ሴት፤ የተባረክሽ አስተዋይ፤ በሳል ጣፋጭ ቅመም ነገር ነሽ። ኪሩም ምርጥ ጀግና ደግ ባል ነህ፤ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር አንዳችሁን ለአንዳችሁ በመስጠት ባረካችሁ። ትሁቶች ናችሁ፤ ዘራችሁ ያፍራ። 1ኛ ዮሐንስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ወዳጆች ሆይ፥ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ። ⁸ ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።
@MHdgdk
@MHdgdk 20 дней назад
ዋው ሴት ልጅ ለትዳሯ ጠንካራ ናት ብዙ ጊዜ ወንድ ልጅ ግን ከትዳር በፊት ወደድኩሽ ሞትኩልሽ ነው ከትዳር በሗላ ግን ሲሽለጠለጥ ነው የሚገኘው አንተ ግን የወንዶች አራያ ጀግና በተግባር ያሳየህ ጎበዝ ነህ
@tigih.7181
@tigih.7181 4 месяца назад
ምን አይነት የልጅ አዋቂዎች እንደሆናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክ
@marakiweg2023
@marakiweg2023 4 месяца назад
ሰብስክራይብ አድርገዋል? እናመሰግናለን!
@user-bv8yc8kq5l
@user-bv8yc8kq5l 4 месяца назад
ግዛቸው ሰላም ነህ ስልክህ ላይ መልእክት ልኬልህ ነበር ዝም አልከኝ
@SevenApp21
@SevenApp21 4 месяца назад
ግዞ በርታ ሚገርም አቀራረብ እና ምታቀርባቸዉ ሰዎች ሚግርሙ ናቸዉ ቀጥልበት ብዙ ሰዎች ይማሩበታል እንደ ሀሳብ በሳምንት አንድ ቀን ብታቀርብ
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i 4 месяца назад
ስወዳቸዉ እነዚህን ጥንዶች ወልዳችሁ ሳሙ በፍቅር አርጁ❤
@emebetargaw5716
@emebetargaw5716 4 месяца назад
በጣም ደስ እምትሉ ናችሁ የልጅ አዋቂዎች፣ይሕ የአስተዳደጋችሁ ውጢት ነው ተባረኩ ።የማራኪ ወግ እከታተለዋለሁ ለእኔ እስካሁን ካቀረበው እናንተ አንደኞ ናችሁ፣ነገ የቤታችሁ፣የቤተሰባችሁ፣የሃገራችሁ ተስፋ ናችሁ።ወድኳችሁ የእኔ ልጆች።
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 4 месяца назад
እምትገርሙ ትሁት ናችሁ ትላልቆቹ ልጅ ሲሆኑ እናተ ደግሞ አዋቂ ናችሁ ሕይወት ማለት እንዲህ ነው ተፍጨርጭራችሁ ያገኛችሁት ስትሮሩት ደስ ይላል እግዚአብሔር በልጅም ይባርካችሁ
@fekerteh974
@fekerteh974 4 месяца назад
ማራኪ መቹም የምታሰማን በጣም የሚያገርምብነው እነኝ ልጆ ትልቅ ቦታ ይደርሳ እግዛብሔር ትዳራቸውን ይባርክላቸው
@matilove3643
@matilove3643 4 месяца назад
እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ ።
@AddisFamily23
@AddisFamily23 4 месяца назад
ኑ ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር እንቀበላችኋለን ❤❤
@GuxFrom
@GuxFrom 4 месяца назад
ቀጣይ እናንተጋ ይምጣ​@@AddisFamily23
@sofiyayimer9487
@sofiyayimer9487 4 месяца назад
ፅናትና መታመን እደናተ ነው የሰመረ ያርግላችሁ!!!
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 4 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ሽምግልና ከላካችሁ ስርግ ቅንጦት ነው ድል አድርገው ፍቅር በሌለበት በአመቱ ይፋታሉ የእናንተ ዱስ ይላል በርቱ ይልቅ ቦታ ትዱርሳላችሁ ፈጣሪ ይረዳችሆል
@AlganeshBihon-dg9xg
@AlganeshBihon-dg9xg 4 месяца назад
እሥካሁን ካየኋቸው ጥንዶች ሁሉ ትለያላችሁ እውነት የሆነ የፍቅር ህይወት ይታየኛል በርቱ❤❤❤❤
@smms6004
@smms6004 2 месяца назад
የከተሜ ሰው ሲመገቡ ጡሩ ነው ሳህኑ ባዶ ሲሆን እኔ ተሳቀኩ. ምርጥ ጥንዶች ልዑል እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 9 дней назад
እመቤቴ ማርያም ትዳራችሁን ትጠብቅላችሁ በጣም ብልህ ሴት ነሽ ኪሩዬ ጥሩ ባል ነህ የመጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አሜን Happy wife Happy life.❤❤
@ahmedyesuf2925
@ahmedyesuf2925 4 месяца назад
በምድርም በሰማይም ያሳምርላችሁ ያረብ እደት ነው ደስ የሚሉት ሁለት ወፎች
@yetemworkejigu7864
@yetemworkejigu7864 4 месяца назад
የነዚህ ልጆች ብስለት በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው አይለያችሁ ሌላው የገረመኝ በተሰጡት አስተያየቶች የሃገሬ ልጆች እማይሆን ነገር ሲያዩ ነው እንጂ የሚቃወሙት እንደዚህ ጥሩ ተሞክሮ ሲያዩ እውነተኛ ሃሳብ ነው የሚሰጡት አስተያየቶቹን በሙሉ ብታዩ አንድ እንኳን መጥፎ ቃል የፃፈ የለም ስለዚህ አንዳንድ ቪዲዬዎች ላይ ቅሬታ ተቃውሞ ብታዩ ልክ ያልሆነ መልእክት አለ ማለት ነው ሰው ዝም ብሎ ክፉ ቃል አይናገርም ለዚህ የነዚህ ልጆች ቪዲዬ ጥሩ ማሳያ ነው።
@yeshiworkyirdaw8476
@yeshiworkyirdaw8476 4 месяца назад
ኑሮችሁ የተባረከ ይሁን አብራችሁ አርጁ
@WenshellBebe
@WenshellBebe Месяц назад
ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰🥰
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 4 месяца назад
ደስየምትሉ ጥዶች የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ ድንግልማረያም ፍቅራችሁን ታብዛለችሁ ❤❤ ድስቱ አረረ እምትሉ ሽሮ ገነፈለ እምትሉ ወዶችኑተማሩ
@AddisFamily23
@AddisFamily23 4 месяца назад
ኑ ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር እንቀበላችኋለን ❤❤
@tsehaysebsibe4239
@tsehaysebsibe4239 4 месяца назад
ቅመም ናችሁ እመብርሀን ጥላ ትሁናችሁ፡፡ግዜ እናመሰግናለን
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 4 месяца назад
የልጅ አዋቂ የሆኑ ልጆች እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤
@elsaabebe5229
@elsaabebe5229 4 месяца назад
አስተዋዬች ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸው እኔ ይመቹኛል እነዚ ጥንዶች❤❤❤🎉🎉🎉
@Lulu-he4nf3fg9h
@Lulu-he4nf3fg9h 9 дней назад
Yemre Betam ytemarkubet tedare new fetariy tedarachehun yebareklachehu ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tdmmessa4074
@tdmmessa4074 4 месяца назад
ምርጥ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር በዚሁ ፍቅራቹንና አርቆ ማስተዋሉን አብዝቶ ይስጣችሁ።
@AddisFamily23
@AddisFamily23 4 месяца назад
ኑ ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር እንቀበላችኋለን ❤❤
@user-lj3zf9df1l
@user-lj3zf9df1l 4 месяца назад
ዋዉ ለመጀመሪያ ጊዜ አስተዋይ ወጣቶች የኔና የባሌ ህይወት ነዉ❤❤❤
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on 4 месяца назад
ወይ ከእርጋታ ጋ ደስ ሲሉ❤❤እኔ ደክሞኝ እኮ አየኋችሁ ደስ ትላላችሁ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ❤❤
@meronabayneh3114
@meronabayneh3114 4 месяца назад
ከናንተማ ገና ብዙ እንማራለን በዚህ ግዜ እንዲህ አይነት ተተኪ ትውልድም አለ?? እግዚአብሔር ያበርታችሁ ብዙ እንጠብቃለን ዛሬውኑ ቤተሰብ ሆኛለሁ❤❤❤ እንደ ማራኪ ወግ በቁም ነገር የተሞላችሁ ናችሁ ብለን እናምናለን
@sebli5024
@sebli5024 4 месяца назад
በጣም የምወዳቸዉ ጥንዶች ዉለዱ ክበዱ ❤❤❤
@hirut758
@hirut758 4 месяца назад
ደስ የምትሉ የልጅ አዋቂዎች ስወዳችሁኮ አብራችሁ አርጁ🥰🥰🥰🥰
@user-bz3zj2wf4o
@user-bz3zj2wf4o 4 месяца назад
በቃ ጣፋጭ የሆኑ ልጆች አይደለም ወጣቶችን ለትልኮችም ብዙ አንድናገናዝብ ያደርጋል አኔ አረብ አገር ነኝ ግን ምንም የለኝ አገር አንዴት ልግባ ገዘብ የለኝም አያልኩ 20ዓመት አስቆተርኩ ግን የነዚህን ጣፋጭ የሆኑ ልጆች ሳይ ቆም ብዬ አንዳስብ አደረገኝ ፈጣሪ ዘመናቸው ይባረክ ካሰቡት ደርሰው ለማየት ያብቃን ❤❤❤🥰🥰🥰
@WoinshetTilahun
@WoinshetTilahun 3 месяца назад
አይዞሽ ግቢ እግዚአብሔር የራስሽን ይሰጥ ሻ ል 🙏🙏❤️
@queenzuzu710
@queenzuzu710 4 месяца назад
በጣም የሚገርሙ ባልና ሚስት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
@user-bv8yc8kq5l
@user-bv8yc8kq5l 4 месяца назад
ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳላቹ ጎበዝ በተለይ ሴቷ እሷ ቤተሰቧ እዚህ በሌለበት ቀና ልጅ ነሽ
@user-Weynua
@user-Weynua Месяц назад
ቅመም የሆኑ የልጅ አዋቂዎች❤
@getasewmesfin9658
@getasewmesfin9658 4 месяца назад
Wow የሚገርም ታሪክ ነዉ። በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ፍቅር!!!
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m 2 месяца назад
ኧረ ዘንድሮ የጥንዶች ፍቅር አሯሩጦ ሊደፋኝ ነው እደት ሰው ባሉን አስቀምጦ የሰው ተመልካች ይሆናል ያረብ በሰላም አገናኘን የኔ ውድ😢
@user-hr7pm1xb2r
@user-hr7pm1xb2r Месяц назад
የኔ ቢጤ😢
@Biduf-ji5rj
@Biduf-ji5rj 10 дней назад
ደምሪኝ
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600 4 месяца назад
የተማረ ሰው በጣም አሰተዋይ አእምሮችሁን ትምርት የገነባችሁ መልካም ጥዶች ትዳራችሁን በልጅ ይባርክላችሁ አብሽሩ ዋናው ነገር ፍቅር ነው እውነተኛ ፍቅር ሁሌም እውነት ነው
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma Месяц назад
እነዚህን ልጆች ለሱስተኛ ጊዜ ዛያቸዉ በጣም አስተማሬ ካፕል ናቸዉ ዉለዱ ክበዱ የእናንተ ታሬከ በጥቂቱ አሳልፊዋለሆ አልዘለቀም እጂ
@wy2392
@wy2392 4 месяца назад
ቅመማቅመም የሆነች ሚስት Please protect each other at all costs. እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።
@meseret44
@meseret44 4 месяца назад
አብራቹህ ጃጁ ,ብልህ ሴት🥰👏
@galzamgal7940
@galzamgal7940 4 месяца назад
አቤት ጥንካሬ ጀግኖቺ ስታምሩ የምታምኑት አምላክ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤
@alinalin6408
@alinalin6408 4 месяца назад
ቅመም ህይወት የሚጣፍጠው አንዱ ለአንዱ ድካሙን ሲሸፍን ነው❤❤
@ahmedyesuf2925
@ahmedyesuf2925 4 месяца назад
ትክክል ናት ሚስቶች ሁሊም ልክ ናቸው
@user-wc1uq4il2y
@user-wc1uq4il2y 2 месяца назад
ጥሩ
@hopemaryam6968
@hopemaryam6968 4 месяца назад
ልብ ያለው ከእናንተ ይማራል ሁሉም ያልፍል እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 4 месяца назад
WOW ሁለታችሁም በጣም የምትገርሙ በሳልና አስተዋዮች ናችሁ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 4 месяца назад
❤❤❤የኔ ሴት ❤❤❤❤ስወዳቸው የልጅ አዋቂ ናቸው ይታደሉታልጅ አይታገሉትም ትዳርንም ፍቅርንም
@RadetAyalew
@RadetAyalew 4 месяца назад
ተባረኩልኝ ክርስቲያን እህትና ወንድሞቸ እወዳችኻለሁ ፀልዩ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ አፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን 😊😊😊😊
@KallKalkida
@KallKalkida 2 месяца назад
የምር ለኔ መፅሐፍ ነዉ የሆናችሁብኝ👌 ትዳራችሁ ይባረክ🙏
@bitybity4949
@bitybity4949 4 месяца назад
ውይ በጣም ነው የምወዳቸው የወጣት አስተዋዮች እንኳን ደና መጣህልን ገዝሽ ❤❤❤❤❤
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 3 месяца назад
የልጅ አዋቂወች የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ ወደፊት ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ አልጠራጠርም ይታደሉታን እንጅ አይታገሉትም ጅግኖች አስተዋይ የሚለው ቃል ያንሳችኋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bestebeste9913
@bestebeste9913 4 месяца назад
በጣም ደስ ሲሉ በዚህ እድሜያቸው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-ml3om9ng9p
@user-ml3om9ng9p 27 дней назад
ልጂቱ አስተዋይና ብልጥናት ልጁም 😘😘😘ምረጥ ጥዶች
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 4 месяца назад
ውነትም እድለኛ ነሽ ❤❤❤
@saruyenatuwa3247
@saruyenatuwa3247 4 месяца назад
የልጅ አስተዋይ ትዳራችኹን እግዚአብሔር ይባርክላችኹ በልጅ ይባርካችኹ የእመቤታችን ስዕል አድኖ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 4 месяца назад
እግዚአብሔር. አምላክ. ትዳራችሁን. ይባርክላችሁ በእውነት የመቤቴ. ስዕለ አድኖዋን. ቦትውን እስተካክሉ. አደራ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 4 месяца назад
እስከዛሬ ድረስ ብዙ ቭዶ የሰዎችን ተሞክሮ ሰምቻለው አይቻለው ግን እደነዚህ ድንቅ ጠንካራ ስርያት ያላቸው ልጆች አላየውም እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ወገኖች
@newworldteshome1482
@newworldteshome1482 4 месяца назад
ዋውውውው ህይወታችሁ በትዳር ውስጥ ላሉና ለመግባት ላሰቡ ሁሉ የስነልቦና ትምህርት መስጫ ነው፤ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ።
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 4 месяца назад
አሰተዋይ ናችሁ እግዛብሄር በልጅ በበረከት ይሙላላችሁ ቤታችሁን
@AddisFamily23
@AddisFamily23 4 месяца назад
ኑ ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር እንቀበላችኋለን ❤❤
@meseretsitotaw3791
@meseretsitotaw3791 4 месяца назад
ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ፈጣሪ ቀሪ ሂወታቸውን ያስምርላቸው
@yeshiworkfirew3852
@yeshiworkfirew3852 4 месяца назад
ምርጥና ወጣት ባለትዳሮች ናችሁ፡፡ የአብርሃምና የሣራን ጋብቻ የባረከ አምላክ የእናንተንም ትዳር ይባርክላችሁ፡፡ አይለያችሁ በፀሎት በርቱ፡፡
@AddisFamily23
@AddisFamily23 4 месяца назад
ኑ ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር እንቀበላችኋለን ❤❤
@jemi7142
@jemi7142 4 месяца назад
ስታምሩ😍, ውለዱ ክበዱ.
@tsgeredabrilgoshim4655
@tsgeredabrilgoshim4655 4 месяца назад
ደስ ሲሉ በሳሎች ናቸው ፍቅሩን በረከቱን ያብዛላችሁ ፈጣሪ
@miztad1177
@miztad1177 4 месяца назад
ዘመናችሁ ይባረክ ከእድሜዋ በላይ ሆና ያገኘሆት ህልህ ጠንካራ ሚስት ክፉ አያችሁ:
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 4 месяца назад
በጣም ደሰ የሚሉ ልጆች ናችሁ። አንዳችሁ የኔ ልጅ ብትሆኑ ምንኛ ደሰ ባለኝ ነበር እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያደረሳችኋል ምንም አልጠራጠርም። ከሁሉ በላይ እመነታችሁ🙏በርቱ🙏🙏🙏 ማራኪ ዩቱብ እናመሰግናለን ደሰ የሚል መጨረሻው ያማረ የፍቅር ታሪክ ነው። የበለጠ ገና ያምርላቸዋል።
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 14 дней назад
በጣም ደስ የሚል የሚሳዝን ባል ነው የዋህ ነው
@hiwigetdem
@hiwigetdem 4 месяца назад
በጣም በጣም የተማርኩበት ቆይታ ነው እናመሰግናለን🙏
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@amalal3376
@amalal3376 4 месяца назад
ደስ ሲሉ ተባርኩ❤❤❤
@jemila5475
@jemila5475 4 месяца назад
የዚህን አይነት ሂወት እኔም አልፌዋለሁ ሲያልፍ ግን ደስ ይላል❤❤
@AmsaleAdal
@AmsaleAdal 4 месяца назад
በጣም አሰተማሪዎአች ናችው የምትውደድ ናችው በርቱ
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 23 дня назад
AMAZING!! What lovely and blessed Ethiopian generation are coming!!! God bless you along all your way❤❤❤❤
@samrimengesha2770
@samrimengesha2770 4 месяца назад
በፍቅር እስከዘላለም ያኑራችሁ ውለዱ ክበዱ ተባረኩ ደስ ሲሉ
Далее
Изменился? #ванядмитриенко
00:13