Тёмный
No video :(

ፊት የሚያጠራ የአጥሚት አዘገጃጀት - Ethiopian - How to make Atmit 

Meni Tube - መኒ ቱዩብ
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 85 тыс.
50% 1

#የአጥሚት/Atmit
#ethiopian
#የፊት
ወገብ ጥግን የሚያደርግ አጥሚት ቪዲዮ😍👇
• የአጥሚት አዘገጃጀት - የሙቅ አዘገ...
የአጥሚት እህል አዘገጃጀት👇
• የአጥሚት እህል አዘገጃጀት/Yeatm...
የፊት እንክብካቤ ቪዲዮዎች👇
• የፊት እንክብካቤ

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 129   
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
ውድ የመኒ ቱዩብ ቤሰቦች ላይክ ሼር ማድረግ አይርሱ😘🙏 ወገብ ጥግን የሚያደርግ የአጥሚት አሰራር ቪዲዮዬን👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TSeyyQeibuM.html የአጥሚት እህል አዘገጃጀት👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-eEXbzSMDHT4.html
@danielgebremichael6497
@danielgebremichael6497 Год назад
​@Yetmwork Ayel
@user-yj9od4qu1u
@user-yj9od4qu1u Год назад
ኡት ምንድነው
@menitube-3685
@menitube-3685 Год назад
አጃ
@user-yj9od4qu1u
@user-yj9od4qu1u Год назад
አሁን ልሰራው ነው ክክክ
@fajerfajer4524
@fajerfajer4524 Год назад
በአብሽ ፋንታ ምን ልጨምር ተልባ ብጨምርስ አይሆንም??
@emebet1238
@emebet1238 Год назад
ዝግጅትሽ ጥሩ ነው ከአንቺ ባላውቅም ማር ከበሰለ በኋላ በሚጠጣበት እቃ ላይ ቢደረግ ጥሩ ይመስለኛል ንጥረነገሩን እንድናገኝ ሌላው ቴርሙስ ውስጥ ሲቆይ ሽር የማለት ነገር ስላለው ያንንም ይከላከላል።
@menitube-3685
@menitube-3685 Год назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@glowingworld156
@glowingworld156 7 месяцев назад
ትክክል
@user-ce5xl9xt1m
@user-ce5xl9xt1m 7 месяцев назад
ትክክል ብለሻል
@saidasaid467
@saidasaid467 11 дней назад
ትክክል የሰው ልጂ ጥሩ ነገር ካልበላ ይጎዳል እኔ ስራ ቦታየ ምግብ የለም ልጂ አዚዛኝ ትወጣለይ መውጣት አልቺልም ልጁ ደሞ አይተኛም ገዝቸ ለመስራትኳ እናም በጣም ይረበኛል ሳልበላ የምውልበት አለ አሁን በጣም ከስቻለሁ ዲጋሜ ሰውነቴን መመለስ አልቻልኩም እህቶቸ ቅዲሜ ለራሳቸሁ ጠፍታቸሁ የምሰሩ
@Solzna
@Solzna 2 года назад
ሰላም መኒዬ,በጣም ምርጥና ለየት ያለ አጥሚት ነዉ የሰራሽዉ.አሁን ብርድም እየመጣ ስለሆነ በጣም አስፈላጊ ነዉ.እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን ዉዴ share 😘👏🏼👏🏼🤤
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Maziye😘😘🙏
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 года назад
መኒዬ በጣም ቆንጆ አጥሚት ነው ብሌንድ ማድረጉን ወድጄዋለው እጆችሽ ይባረኩ እሞክረዋለው ላይክ ሼር!!
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ😘
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 года назад
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 👍👍👍👍🙏
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
አናፍዬ😘
@TAS27483
@TAS27483 2 года назад
ወቅቱን የጠበቀ በዚህ ክረምት አስፈላጊ ነገር ነው አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ መናዬ
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏😍
@tutukedahegn8621
@tutukedahegn8621 9 месяцев назад
ዋው ምርጥ ሙያ ነው አሁን ልሰራው ነው ተባረኪ
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 года назад
አቤት አቤት በመጨረሻም ሚስጥሩን አወጣሽው 🤣🤣🤣 እናመስግናለን መኒዬ ይሄ ለሁሉም ነገር መልካም ነው ተባረኪልኝ እህቴ 👍🏾👌🏾💯💝
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
የኔ ውድ 😂😂😂😂 አስታወቀብኝ አይደል ሚስጥሩ እንደሆነ😂😂 አንቺና ሪታ ናቹ ያወቃቹብኝ😂😂😂😘
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 года назад
መኒዬ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርችልኝ 🙏👍👌
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
ዮርዲ😘
@umukhalidwoldia
@umukhalidwoldia 2 года назад
በጣም አሪፍ የአጥሚት አስራር ነው ያሳየሺን እናመስግናለን
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ😘😘
@sofiaasfaw7234
@sofiaasfaw7234 Год назад
Good job sis thank you so much 😍
@netsanetyabero8745
@netsanetyabero8745 2 года назад
lemiyaxebu inatoch bexam arifi naw abishina oat yexut wotete yabezal thank meniye🙏🙏🙏
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Netsiye😘🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
ቆንጆ ሙቅ ነው በጣም እናመሰግናለን ስላሳየሽን
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
ፅግዬ የኔ ወርቅ ከልብ አመሰግናለሁ😘🙏
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 года назад
የኔ ባለሞያ የሚገርም እኮ ነዉ ይሄማ ለዚህ ክረምት አዉቀሽበታል ፊትሽ ደግሞ እንደ መስታወት ነዉ የሚያበራዉ በይ እቺን አጥሚት ለኔ ላክ አድርጊያት ብቻ ማማር ጥሩ አይደለም የኔ ዉድ❤️👌👍🙏 ሼር
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
የኔ ውድ ዛሬ የፊቴ ሚስጥር ተጋለጠ😂 ፖስታ ቤት ፔርሙዝ ካገኘው አይቀርም መላኬ😂😂😂😘 አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘😘😘🙏
@theprecious4238
@theprecious4238 2 года назад
Wow lezi keremet letenachenem betam asfelagi new thank you yene konjo ☺
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 года назад
መንዬ የእኔ ዉድ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!! በጣም ገራሚ የሆነ አጥሚት ነው የሰራሽዉ። በጣም ነው የወደድኩት😋😋 ይህማ ለዚህ ክረምት አስፈላጊ ነገር ነው እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሙያ ይህን የመሰለ አጥሚት ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍👌😘
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
ህብስትዬ የኔ መልካም😍🙏
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 года назад
ዋው ዋው በጣም የሚያስጎመጅ ነው እስቲ እሞክረዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ👍👍👍
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘🙏
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 года назад
መኒዬ welcome ውዴ ትክክል በጣም ጥሩ ማብራሪያ መልክ ከሆድ ይወጣል ትክክለኛ አባባል የኔባለሞያ በጣም የወደድኩት አጥሚት አሠራር ነው ኦትስ በጣም የምወደው ጤናማ የእህል ዘር ነው ቅርንፉል ማረግሽ አብሽም ምርጥ ነው የጨመርሻቸው ውህዶች አንደኛ ልዩ ናቸው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ሼር ላይክ😍😍😍💕💕👌🙏
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Keludye yene mirt betam amesegnalehu😘😘😘😘🙏
@habtam1782
@habtam1782 Год назад
Honey( maru) atimitu ke esat keweta behuwala bihon yimeretal. nitire negeru (nutrients) liata silemichl.
@EskediStyle
@EskediStyle 2 года назад
መኒዬ አሪፍ አጥሚት ነው የሠራሽው ፡ ጎበዝ የኔ ባለሙያ 💜💜💜💜
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Eskiye thank you😘😘
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
መኒዬ ይሄ ለዚህ ብርድ ወቅቱን የጠበቀ ነው👌👌🥰🥰
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
ምሳይዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ በጣም😘🙏
@mimitube270
@mimitube270 2 года назад
መኒሻዬ ምርጥ አጥሚት ጎበዝ በርቺልን 👍👍👍thank you so much 😘
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Mimishaye😘😘
@healthy-yummy7532
@healthy-yummy7532 2 года назад
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሺው መንየ... መካ ፉዋ ማለት ነው 👌👌ሼር
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ😘🙏
@pesefor8707
@pesefor8707 Год назад
Thank you amuazezishiw......
@user-me9qw5vg7c
@user-me9qw5vg7c 5 месяцев назад
Thanku
@helentefera2903
@helentefera2903 2 года назад
በጣም አሪፊ ነዉ እነመሰግነሌ እጂሽ ይበራክ እህቴ
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍🙏
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 года назад
መኒየ አስፈላጊ የሆነ የ አጃ አሰራር ነዉ ዋዉ 👌❤️🙏
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Frye yene wid betam ameseginalehu😘
@Tube-zuzu1iz
@Tube-zuzu1iz 2 года назад
@@menitube-3685 አረ እኔ ፌቴ ብጉር በብጉር ሆነ ሲጠፋ ደሞ ጥቁር ጠባሳ እያመጣብኝ መላ ካለሽ
@MeronSemere
@MeronSemere 2 года назад
Meniye betam meret ena leyu yehone aserare 😋👌
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ😘🙏
@hirutteshome9509
@hirutteshome9509 Год назад
ትችያለሽ ትለያለሽ የኔ ቆንጆ
@elliottfamilytv9075
@elliottfamilytv9075 2 года назад
Thanks for sharing with us well done
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Thank you dear😘
@saronabi1387
@saronabi1387 2 года назад
Thank u dear
@fitsumtamiru9054
@fitsumtamiru9054 2 года назад
Thank you for sharing this. it is very healthy
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
አመሰግናለሁ😍
@achutube1688
@achutube1688 2 года назад
በጣም ደስ ሚል አሰራር ነው በእውነት
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘
@SunTsehay-zm4iu
@SunTsehay-zm4iu 8 месяцев назад
Yeta Lij Nesh Betam Des Tiyalesh
@nambasha9172
@nambasha9172 2 года назад
Thak you this is the best
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 2 года назад
ሰላም ሰላም እህት ደስ ሲል እናመሰግናለን
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 года назад
የኔ፣መልካም፣እህት፣ከልብ፣እናመሰግናለን
@setnaabebaw4603
@setnaabebaw4603 Год назад
Betam Harif New Enamesegnalen
@hanawerku
@hanawerku 2 года назад
ዋወ በጣም ጠራሜ አጥሜት አሰራር ዋወወወወወ እሙክረዋለሁ ሙኒ የኔወድ
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 2 года назад
hi beautiful 💜በጣም ምርጥ አሰራር ነው።እኔ አልችልም መሥራት።ጓጓላ ይበዛዋል።ባለሞያ ነሸ ግን✅✅share✅
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
የኔ ምርጥ ሩትዬ😂😘 ማን እናቱ ሆድ ውስጥ አውቁዋል ብለሽ ነው እንደውም አንደኛ ነው ምትሆኝው 😘 አመሰግናለሁ ስለሁሉም😍🙏
@bettyktube9586
@bettyktube9586 2 года назад
Meniye yene gobez thank you for sharing 💕
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Betiye😘😘
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 года назад
መንዬ ዋው ለካ ይቺን እየኮመኮምሽ ነው ያማረብሽ በይ እኔ አሁኑኑ ነው የምሰራው🥰🥰🥰
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Hiluye yene wid thank you😘😘
@helenhibue1955
@helenhibue1955 8 месяцев назад
ሰላም. ለመወፈር ምን ልጠጣ
@munatubez8713
@munatubez8713 2 года назад
መኒ ውድ ዋው
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Monaye yemwedsh😘😘
@user-ld8kr1zc1h
@user-ld8kr1zc1h 10 месяцев назад
በጣም አሪፍ ❤❤❤❤❤😂
@helentarkue2425
@helentarkue2425 2 года назад
became arife temhert nawe yen wed wow nawe ena became nawe mewadawe atemet yehghiwe dagemu layer yela nawe kebarelghi
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 года назад
Watching ❤️
@hayatkedir4449
@hayatkedir4449 6 месяцев назад
ያወፍራል
@adeboababa785
@adeboababa785 2 года назад
betami mirt neger new yesereshu sis
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
አመሰግናለሁ ውድ😍
@ahedwoolo4874
@ahedwoolo4874 Год назад
ለውፍረት ይሆናል ወይ
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 2 года назад
Meniye fiker share ❤❤❤🍵
@aminaredi2764
@aminaredi2764 Год назад
ሰላም ውዴ ግን አብሿ እንዴት ነው ጠረን አታመጣም?? ሳልጨምር ብሰራውስ?? ኪሎ ለመጨመርስ ይሆናል?? በጣም ቀጭን ነኝ
@menitube-3685
@menitube-3685 Год назад
😂😂 ብቻውን ስላልሆነ ብዙም አይሸትም 😂
@user-qv4mg3sp2v
@user-qv4mg3sp2v 8 месяцев назад
ኦት በአረበኛ ኪወከር ነውደ?
@rabeaahmed819
@rabeaahmed819 7 месяцев назад
አወ
@user-xs6mb6nb7l
@user-xs6mb6nb7l 6 месяцев назад
ኦት ምንድነው ?
@menitube-3685
@menitube-3685 5 месяцев назад
አጃ
@foodloverethio
@foodloverethio 2 года назад
አረ ብቻሸን አንዳትጠጪ አራሰ ነኝ ያምራል በርቺልን
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
የኔ ውድ አንጀቴን ተሰማኝ አራስ ነኝ ስትይ ምነው አንድ ሀገር በኖርንና😘😍
@foodloverethio
@foodloverethio 2 года назад
አናትዬ ሰቀልድ ነው አመሰግናለሁ የመጨነሻ ልጄ አምሰት ነች ያው ገና አይደለሁ እንዴ አጥሚቱ ሰላማረኝ ነው
@aishaahmed-rd2nb
@aishaahmed-rd2nb Год назад
Oats bay eski
@user-hu5nq9gc3r
@user-hu5nq9gc3r Год назад
ኡት ምንድነው
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 10 месяцев назад
አጃ
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 года назад
Watching 👀
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Bezi😘
@rumanayusuf5400
@rumanayusuf5400 Год назад
ኦት ያልሽው ምንድነው ከቅርንፍዱጋር የፈጨሽው ስምቴ አላቅም አት
@menitube-3685
@menitube-3685 Год назад
አጃ
@netsiskitchen6155
@netsiskitchen6155 2 года назад
ጎበዝ እህቴ በርቺ።ሁሉ አሞልቸ ደምሬሻለሁ።ቤቴን በቅንነት ጎራ በይ
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Netsiye😘 አመሰግናለሁ እሺ🙏
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 2 года назад
ውፍረት የሚቀንስ አጥሚት ካለ ስሪልን ይሄን ጠጥቼ ከተቀመጥኩበት መነሳት ያቅተኛል
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
እሺ😂😂
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 года назад
Watching 👀👈
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
😘😘😘
@user-qk7hj2of9b
@user-qk7hj2of9b Год назад
አጥሚቱን መቀባት ነዉ ወይስ ሀሀሀሀሀሀ
@user-gh5id8by1m
@user-gh5id8by1m Год назад
እባካችሁ የሚያወፍር ነገር ንገሩኝ
@menitube-3685
@menitube-3685 Год назад
😂😂😂😂 ተመስገን በይ😍
@user-gb1hf8pn1m
@user-gb1hf8pn1m 2 года назад
ነብሰጡር ሴት ይጠጣል ወይ አጥሚት
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
ሳይበዛ በቀን አንድ ኩባንያ እንዳይወፍር ህፃኑ😍😘
@user-ei7jd7qp3t
@user-ei7jd7qp3t 2 года назад
አጥሚቱ ስኮር ይጨመርበታል ወይ ወይስ ቅቤ
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
እንደፈለግሸ ሁለቱንም እኔ ማር ነው የተጠቀምኩት🙏
@melatshimelis5712
@melatshimelis5712 Год назад
ajaa abish qibe mar ird aja qurunfud
@user-bl2oy3xn9r
@user-bl2oy3xn9r 6 месяцев назад
Bot mendenew
@kassuboston
@kassuboston 2 года назад
መኒ እስኪ እሞክራለሁ ፊቴ እንዲጠራ ተዛመድኩ
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
መጠሁ እኔም አመሰግናለሁ😘
@keyalove4147
@keyalove4147 Год назад
ይቅርታና ስታወሪ ቶሎቶሎ አውሪ አትሳቢ
@menitube-3685
@menitube-3685 Год назад
😂😂😂 እያሰብኩ ስለማወራ ነው
@keyalove4147
@keyalove4147 Год назад
እሺ እናት ከስራጋር ስለማይመቺነው እሺ ይቅርታ🙏🙏🙏
@user-cy1kd6nz9g
@user-cy1kd6nz9g 9 месяцев назад
ሴት ልጅ ስታወራ እረጋ ስትል ነው እሚያምረው ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ መልካም በርችልን
Далее
Ethiopian Food// አራስ መጠየቂያ ክፍል-1
10:06