Тёмный
No video :(

ፋላፍል ወይም ጣሚያ በመባል የሚታወቀዉን የምግብ አሰራር ኢዤላቹ በቅ ብያለዉ ሀገር ለመግበት የሰባቹ ኢሂቶቼ መጨረሻ ድረስ ኢዮት መልክት አለዉ 

ሹሹ ስደተኛዋ ShuShu
Подписаться 3,1 тыс.
Просмотров 738
50% 1

فالافل ፈላፍል አሰራር

Опубликовано:

 

20 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@user-br3is7xw1v
@user-br3is7xw1v 2 года назад
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ቆንጆ አሰራር ክብር በይ
@-achawach5782
@-achawach5782 2 года назад
ይችን ነገርማ ሳልሞክራት አልቀርም፣ ሲያዩት ራሱ በጣም ያምራል፣ እናመሰግናለን እህታችን።
@melkamgonderewatube7655
@melkamgonderewatube7655 2 года назад
ሰላም ብያለዉ,ሰላምሽ ይብዛ የኔ ባለሙያ በጣም ምርጥና ,ጠቃሚ ነገር ስላቀረብሽልን አናመሰግናለን ቀጥይበት ላይክ@ ሽርር
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 2 года назад
አሰሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣም ደስ የሚል ፈላፈል ነው ከነ አቀራረቡ ማሽ አላህ እናመሰግናለን
@user-br3is7xw1v
@user-br3is7xw1v 2 года назад
ዓኢሻرض علية ٠አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡ “በኅብረት የሚሰገድ ሶላት (አንድ ሰው) በቤቱ ወይም በሱቁ ከሚሰግደው በሃያ አምስት ደረጃ ይበልጣል። አንደኛችሁ “ወዱእ” በሚገባ አድርጐ መሰጊድ ሶላትን ብቻ ለመስገድ አስቦ ሲሄድ በእያንዳንዱ እርምጃ አላህ ደረጃውን ከፍ ያደርግለታል። ወንጀሉንም ያብስለታል መስጊድ እስኪገባ ድረስ። መስጊድ በገባ ጊዜም በሶላት ውስጥ እንዳለ ይቆጠርለታል። ሶላት (በኅብረት ለመስገድ) እስከተጠባበቀ ድረሰም መላእክት የአላህን ምሕረት ይጠይቁለታል - በሚሰግድበት ቦታ ላይ ቆይታ እስካደረገ ድረስ። እንዲህ በማለት፡ “አላሀ ሆይ ማረው! አላህ ሆይ እዘንለት!” በቦታው “ወዱእ እስካልፈታ ድረስ።
@alemtube7319
@alemtube7319 2 года назад
ሰላም ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ የምወደው ምግብ ፈላፍል Woww it's so delicious and healthy yummy yummy and taste good bales to you my sister Tanks for sharing with us like and Share 🙏 👌 🤤 😋 😍 💐 💐 🌺🇪🇹❤️👈
@hanikitchen8109
@hanikitchen8109 2 года назад
አሰላም አለይኩም።ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻላህ ተባረከላህ አሪፍ አሰራር ነው እጅሽን ይባርክ
@hanatube5802
@hanatube5802 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ የምወደው ፈላፍል ነው የኔ ውድ ዋውውው በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ስላሳየሽን እጅግ እናመሰግናለን ላይክ ሸር
@SitaTube
@SitaTube 2 года назад
Masha Allah Masha Allah betam arif asrar new barchi yawakutn masawak malkamnat new ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለን
@Azzistyle
@Azzistyle 2 года назад
ሰላም እህቴ ፈላፈል በጣም የሚወደድ ነው ምርጥ አርገሸ ነው የሰራሸው በርቺ
@user-ek2vs5tp9t
@user-ek2vs5tp9t 2 года назад
ማሸአለህ በለ ሞያ
@saratesfom2571
@saratesfom2571 2 года назад
ሰለም ለዚ ቤት ሰለም ለሀገራችን ይሁን ውድ እህቴ እጅሸ ይበረክ በጠም ደስ የምል አሰራር ነው እኔም እሞክራለሁ ወወወወወወወ ተብየለሁ
@hayutitube12
@hayutitube12 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረኮትሁ ማሻ አላህ እጅሽን ይባረክ የኔ ባለሙያ የኔ ፈላፍል ሰውድ ፈላፍል የምር 😍😍ሼር ላይከ
@tensutube
@tensutube 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ነሽልኝ ውዴ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ እኔም እሰራለው ጎበዝ
@-swtube5575
@-swtube5575 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሹሹዬ ማሻአላህ ደስ የሚል ነው ያሳየሽን እናመሰግናለንንንን
@amimametube
@amimametube 2 года назад
አሰላሙአሌኩም ወራመቱላ ወበረካቱ ማሻአላ በጣም ምርጥ አሰራር ነወ የኔ ባለሞያ
@fafimedia1
@fafimedia1 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ሹሹየ ውደ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ምርጥ ባለሙያ ነሽ በርችልኝ
@senaityoutube9381
@senaityoutube9381 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልንይ ሹሹዬ የምወድሽ ዋዉ ስራዉ በጣም አድካሚ ቢሆንም ደስስ የሚል አዘገጃጀት ነዉ በጣም ትቺያለሽ እጅሽ ይባረክ እህቴ እናመሰግናለን 😍🙏
@Umo-Amer
@Umo-Amer 2 года назад
አሰለም አሌኩም ወርህመቱለሂ ወባርከቱ ሹሹዬ የኔ በለ ሞያ አርፍ ትምርት የኔ ጎባዝ ሰለም ፍቅር ለሀገርችን
@rahmamohemmed
@rahmamohemmed 2 года назад
አስላምአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ የምውድሽ ዋው የኔ ባለሙያ
@user-vn9sg5ju4h
@user-vn9sg5ju4h 2 года назад
ስላም ስላም ስላምሽ ይብዛ እህቴዋው በጣም ይምራል አሪፍ ክፍፍል ነው
@birhanentertainment
@birhanentertainment 2 года назад
shushuye yene wud selamsh yibeza yemtakerbiln yemgb aserar hulu betam new mimechegn i like it so much tanks my sister
@Hdya-chanel
@Hdya-chanel 2 года назад
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ ተባረክእርህማን ጀዛኪላህ ኸይረን አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አላሆመአሚንንንንን
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም ውዴ እንኩዋን ደና መጣሽ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን በእስር ሚሰቃዩ ፈጣሪ ፈረጃውን ቅርብ ይርግላቸው ዋው ውዴ አረፍ አርሀሽ ሰርተሽዋል ውዴ እኔም ፈላፍል በጣም በብዙ እሰራለው ሰርቼ በረዶ ውስጥ አስቀምጣለው በውልናነት ኩራት እጨምርበታለው ማሻላህ ምግብ አሰራር ስታሳይን አገላለፅሽ በጣም ይገባል ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን በጣም እናመሰግናለን
@mancing257
@mancing257 2 года назад
Assalamualaikum warahmatullahi wabarakutu 🌹🌹🌹 shushu membuat makanan apa nih ,,,sukses selalu untukmu shushu
@yetnebershtube5525
@yetnebershtube5525 2 года назад
It's awesome recipe.ፈላና
@saratube8487
@saratube8487 2 года назад
ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ቦታ የኔውድ የኔውዶች ፆም እዴት ነው ጠክሩልኝ የምወድሽ የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው. የኔውድ
@Bahr-yutube
@Bahr-yutube 2 года назад
አሰለሙ አለይኩም ወረሂመቱላህ ወበረከቱሁ ሹሹ እህቴ እንዴት ነሽ የኔ በለሙያ በርችልን
@user-wc2nt8yi9s
@user-wc2nt8yi9s 2 года назад
ሹሹ የኔ ቅመም ዋው በጣም ያምራል የእዉነት ጎበዝ እንሞክራለን ማማዬ የኔ መካሪ
@MimiTube442
@MimiTube442 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን ሹሹዬ ዋው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም የምወደው ምግብ ነው
@wollohaiktube
@wollohaiktube 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ሹሹየ መሸአላ እሚምር የፈላፍል አሰራር ነው እኔ ደም እስከሚጠበስ እየጠበኩ ቀጠሮ ይዘሽ ላሽ ትገርሚ አለሽሽሽግን ይሻሂ👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍📚
@nemutube9198
@nemutube9198 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሹሹዩ አሚን አላሁማሚን ያረብ👍👍
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 2 года назад
ስላም ለዚህ ቤት ዋዉዉ ሹሹዬ ባለሙያ ላይክ ሼር
@tubefa1049
@tubefa1049 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ውዴ ማሻአላህ ዴስየሚልቆይታ ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን የምር ሰርቼም አላቅምገና አየሁሽ😂
@emantube2011
@emantube2011 2 года назад
አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱህ መሸአላህሀሪፋ ነው እኔ ሰሪቸው አላውቅም ነበር ግን አሁን እሰራዎለሁነገ ኢሸአላህ
@zakutuyb3229
@zakutuyb3229 2 года назад
አሰለሙ አለይኩም ወራማቱለህ ወበራከቱ አሕሌን ሹሹዬ ማሻ አለህ ታበራክ አለህ♻️🌺🌸♻️👏🌸🌺♻️
@emushewatube
@emushewatube 2 года назад
ዋዉ ሸሹ በጣም ያምሬል ባለሙያ ነሽ በጣም እምወደዉ ምግብ ነዉ
@user-sg6xz5zs4i
@user-sg6xz5zs4i 2 года назад
እናመሰግናለን
@Eminetn
@Eminetn 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ሹሹየ ዋው መዳምን እኮ ልታመሰግኗት ይገባችኋል ምክንያቱም ከእናት ከአቫት ቤት እያለን የፈሰሰ ውሀ ማናነሳ የነበረው አሁን ሸር ብለሽ እየሰራችሁ ነው 😘😘
@amina3062
@amina3062 2 года назад
አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረክቱሁ የኔ ውድ ነገር አህለን እንኳን ደህነ መጠሽ ልዩ እዴት ነሽ ፅም እዴት ይዞሻአል ማሚ ማሻ አላህ ተበረክላ አላህ ይጨምርልሽ ጀዘከለ ሀይር ቀጢበት ቡዙ እንጠብቃለን በቺ
@hayemiethiotube3564
@hayemiethiotube3564 2 года назад
ሹሹዬ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ባለሞያ ላይክ ሼር
@gebetaizer2568
@gebetaizer2568 2 года назад
Nice
@aseyatube
@aseyatube 2 года назад
አሰለም ወአለኩም ወራመቱለህ ወበራከቱ አህለን አሽዬ አህለን ማሸ አላህ ረመደን እንዴት ነው አሚንንን የረቢ
@kasutube8310
@kasutube8310 2 года назад
ሹሹዬ የኔ ባለሞዬ እኮ ነሺ እናመሰግናለን እማ እጆችሺ ይባረኩ ዉዴ እሰረዋለዉ እንኳን አሳየሺኝ 🙏❤😘
@ZuzuYouTube
@ZuzuYouTube 5 месяцев назад
አሰላም አሌይኩመ ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ውሳህለን እር ሁሌ እይገዛሁ ነው ዛሬማ መሰራት አለብኝ
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 2 года назад
betam balemuya neche enem kanechi ayechi eseralew yemere enamesegenalene 🙏💗💗💗💗💗💗💗💗
@sitinatube8915
@sitinatube8915 2 года назад
አሠላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ውድ የኔ ባለሙያ👍
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212 2 года назад
የዘለቀ እህት🤠
@r234official5
@r234official5 2 года назад
Assalamualaikum warohmatulohiwabarokatuh
@Tube-zk1oq
@Tube-zk1oq 2 года назад
አሰላምአለይኩም ወራህመታላሂ ወበረካቱሁ አሄን ሹሹያም የምወድሽ ስስስቴ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ የኔ ብትሆኝ ይቆጨኝ ነበር ግን የኔ ነሽ
@selamJAG1
@selamJAG1 2 года назад
ሹሹዬ እንዴት ነሽልኝ የኔ ባለሞያ እስኪ ለልጆቼ እሰራላቸዋለሁ ሼር ስላደረግሺኝ አመሠግናለሁ የኔ ልዩ።
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 года назад
የረመዷን ፆም አንዱ የኢስላም ምሶሶ ነው። ይህን በተመለከተ የአሏህ መልዕክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) ኢስላም የተመሰረተው(የተገነባው) በአምስት ምሶሶዎች ላይ ነው ብለዋል። እነሱም፦ بني الإسلام على خمس: شهادة أن لا إله إلا الله وأن محمدا رسول الله وإقام الصلاة وإيتاء الزكاة وحج البيت وصوم رمضان. متفق عليه 1- ከአሏህ ውጭ አምላክ አለመኖሩንና ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የአሏህ መልዕክተኛ መሆናቸውን
@user-yz2sv1zo1e
@user-yz2sv1zo1e 2 года назад
በርቺ ሰብ ለይከ አርፍ ነዉ😘
@Seada.Alitube
@Seada.Alitube 2 года назад
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱህማሻአላህ
@fatumawollo
@fatumawollo 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም እድት ናችሁ የአላህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን ኑ ወደኔ ቤት ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ በተሰብ እንሁን
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 2 года назад
S kichn ይህን ምግብ ስወደው እንዴት እንኮን እንደሚስራ አላቅም ነበር እንኮን አሳየሽኝ ክበሪልኝ🙏
@user-cp1gg6hv7y
@user-cp1gg6hv7y 2 года назад
💜آلَلَهّمً صّلَ💚 وٌسِلَمً وٌبًآرکْ 💚عٌلَﮯ سِيَدٍنِآ مًحًمًدٍ💜 صّلَآةّ تٌأتٌيَنِا مًنِ آلَلَهّ بًرزٍقُٱ وٌعٌآفُيَةّ وٌفُرجّ💜 وٌتٌرفُعٌ عٌنِا آلَضيَقُ وٌآلَمًقُتٌ وٌآلَحًرجّ💜 بًحًقُ مًنِ صّلَ أمًآمًآ 💚بًأنِبًيَآئکْ ثًمً عٌرجّ💜 صّلَآةّ مًآ صّلَآهّآ مًهّمًوٌمًآ وٌلَآ مًکْروٌبًآ آلَأ أنِفُرجّ💜اللهم صل 💚وسلم وبارك على سيدناﷺ💚ونبيناﷺ💜 وحبيبنا ﷺ💜 وقائدنا ﷺ💜 وشفيعناﷺ. 💚عدد خلقكﷺ💜ورضانفسك💚وزنة عرشكﷺ💜 ومداد كلماتكﷺ 💚كلما ذكرك الذاكرونﷺ💜وغفل عن ذكرك الغافلون ﷺ،،،،💚،اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه اجمعين 💚عليه أفضل الصلاة ﷺولا حول ولا قوة الا بالله💚 العلي العظيم 💚 أستغفر الله💚 الذي لا إله إلا هو الحي💚 القيوم💚 و أتوب منه اليه💚اللهم 💚امين يارب العالمين لي ولوالدي وللمؤمنين والمؤمنات والمسلمين والمسلمات الاحياء منهم وارحم الاموات اللهم امين
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 года назад
አሚን በርች ላይክ ሰብ አደረኩሽ ሰአት ጠብቀሽ ደምሪኝ እማ ስትመጭ በኮመንት አሳዉቂኝ
@ye_abam
@ye_abam 2 года назад
የኔ ሹሹ ለካስ ሞያ አለሽ በቃ ለባሌ እድርሻለው እ ምን ትያለሽ የኔ ባለሞያ 🌹🌹🌹እጀና አፈር
@zahiriddinzarupov1976
@zahiriddinzarupov1976 2 года назад
Salam alaykum🌹🌹🌹🌹💞
@user-pn4si7oj4k
@user-pn4si7oj4k 2 года назад
አስላምአለይኩም
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212 2 года назад
🌹🥀🌺🌸🌷💐🌭🍔🌶🥬ማሸአለህ ማሸአለህ💐🌷🌺🥀💐🌭🍔🌶🥬ማሸአለህ💐🥀🌷ማሸአለህ🌷🥀💐🌶ማሰአለህ ማሸአለህ 🥀💐ማሸአለህ ማሸአለህ ማሸአለህ💐 ማሸአለህ ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ ሞያ አንደኛ💐💐💐😘😘😘🥀 ማሸአለህ ማሸአለህ 🌷🥀💐ማሸአለህ ማሸአለህ ማሸአለህ 🥬🌷ማሸአለህ ማሸአለህ ማሸአለህ ማሸአለህ💐🥀 ማሸአለህ🥬🌷 ማሸአለህ🥀🌷😘😘ሸር ለይከ
Далее
Курск - врата Рая / Новости / Шпак
1:14:35
በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት
36:16