Тёмный

"ፋኖ ለድርድር ተስማምቷል፣ መሪዎቹን አናግረናል" ካውንስሉ! | በጎንደር 34 አውደ ውጊያዎች ተደረጉ!የሲኖዶሱ መግለጫ! 

Roha
Подписаться 238 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
rohamedia202...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Опубликовано:

 

12 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 138   
@TiaTery
@TiaTery 26 дней назад
አናቱ ይበተን እና ፋኖ የአስታጥቄን ልጆች እደበግ የሚነዳቸው ቡበታተን ነው እዴ ድል ለፋኖ❤❤❤
@nattyfetene
@nattyfetene 26 дней назад
እውነት ነው ሁሌም አማራ አሽናፊ ነው ። ድል ለአማራዉ ህዝባዊ ሠራዊት ፍኖ ።
@dj97610
@dj97610 26 дней назад
ፋኖ ለድርድር ተስማምታል እያላቹ በእርሳቹህ ህዝብን ኣታደናግር
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 26 дней назад
ባክሽ የብልፅግና ካድሬነዉ በዉሸት የሚነዘዉ የፋኖን አላማ የማታዉቁ ሠወች ዝም በሉ እሽ
@user-gy9nv5jc7n
@user-gy9nv5jc7n 26 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖች ድልልልል❤❤❤
@EbabuHabtemariem-tm3vf
@EbabuHabtemariem-tm3vf 26 дней назад
ምኞት አይከለከልም አጭበርባሪው ብልጽግና ከአራዊቱ አብይ አህመድ ጋር ምንም አይነት ድርድር የለም ድል ለአማራው ፋኖ
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 26 дней назад
ድል ለአይበገሬዉ ነበልባሉ ፋኖኖኖኖኖኖ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@bbhh211
@bbhh211 26 дней назад
የጨነቀለት አለ ዳኘ ዋለ ብልፅቅና ተጨነቀ ድል ለፋኖ የአማራ ህዝብ ልጅ
@TesfawuMikru-zx5on
@TesfawuMikru-zx5on 26 дней назад
ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ💪💪💪
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 26 дней назад
ድል ለፋኖ!!! የፋኖ ትግል ለስር ነቀል ለውጥ ነው እውነት ያሸንፋል!!! ፋኖ ወደፊት!!! ፋኖን የሚያቆም ምንም ምድራዊ ሀይል የለም!!!💪💪💪🐯🐯🐯🔥🔥🔥
@Jonie-uo4wj
@Jonie-uo4wj 26 дней назад
አማራ እና እንዲሁም ነፃነት ናፋቂዎች በሙሉ ፋኖ እንደሚያሸንፍ አትጠራጠር ግን ይህን ድርድር የሚባለውን መንግስት እንደደከመና እንደተሸነፈ የሚያሳይ እንደሆነ ማወቅ አለባቹህ
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 26 дней назад
የአማራ ህዝብ ፋኖ ትግል ስርነቀል ነው
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 26 дней назад
መአዚ ❤❤❤ እባክሸ ጋዜጠኞች ምከሪ የፋኖ ድርድር ብለው ማናፈሰ ምን ይባላል ??
@alem7785
@alem7785 26 дней назад
ሲኖዴሱን በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው ፀሎት ምህላ ወደ እግዚአብሔር እናድርግ እግዚአብሔር ይችላል ፋኖ ያሸንፋል ❤
@esrialetelahiune1579
@esrialetelahiune1579 26 дней назад
ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል
@mhrt4063
@mhrt4063 26 дней назад
ዲል ለአማራ ፋኖ❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 26 дней назад
Victory to Fanos is Victory to Ethiopia
@adbe5876
@adbe5876 26 дней назад
ይሄን የብልግና ገረድ ፋኖን ሳያናግር አናግራለሁ የሚልን አናቱን በመምታት በርቅሱት
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 26 дней назад
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mamush2245
@mamush2245 26 дней назад
ድርድር የሚኖረው የአሁኑ ክልል ተብዬው ድራሹ ጠፍቶ ትክክለኛው አፉን ተለግሞ አንገቱን ደፍቶ የሚኖረው ህዝቡን የሚወክለው ወደ ፊት መጥቶ ኢትዮጵያውያን እንዴት አብረው ወደፊት የሚያስኬደውን መንግስት ለመምረጥና ወንጀለኞችን ለህግ አቅርበው ህዝቡ በልቶ የሚያድርበትን ብቻ ለመነጋገር ብቻ ነው ሌላ ማንም ድርድር, ኮሚቴ, እስከትላንት ለሚገደለው ድምፅ አልነበሩም ዝም ብለው አበሉን ይብሉ ድንጋይ ይብሉና
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia 26 дней назад
Exacrly
@user-zo9cg6wf3m
@user-zo9cg6wf3m 25 дней назад
ፋኖ❤ፋኖ❤❤❤❤
@orchidwubshet9768
@orchidwubshet9768 26 дней назад
ፍትህ ከወዴት ነሽ!!!!
@tezi7282
@tezi7282 26 дней назад
አማራ ያሽንፋል ጀግኖቹ ፋኖዎች አማራንም ኢትዩጵያን ነፃ ያውጣል ።የብልፅግና እና የህዋት ሴጣኖች አልቆላችሁዋል አማራ አሽናፌ ነው❤
@user-hp9fw8mf5u
@user-hp9fw8mf5u 26 дней назад
❤❤❤❤ፍኖየ❤❤❤❤❤❤❤
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 26 дней назад
ድርድሩ የኦነጉ ብልጽግና ካደራጀዉ ከአማራ ሸኔ ከሚባለዉ ጋር ይሆን ይሁን¿¿ወሬን ለወሬኞችና ተከታዮቻቸዉ !!ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 26 дней назад
Amen amen peace for Ethiopia
@user-cp4xf3lk8t
@user-cp4xf3lk8t 26 дней назад
ምን አይነት ቀዳዳ ነው በዚእድሜ😂😂😂 ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ💪💪💪💪💪💪💪
@BeneberuTadesse
@BeneberuTadesse 26 дней назад
የሂሊና እስረኞቹ ጀግኖች,ናቸው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 26 дней назад
Thank you Jegnit God bless you. Berchi
@Ghion-fl6fv
@Ghion-fl6fv 26 дней назад
ጋዜጠኛ ዳዊት ሁሉም እንዳልከው ይሆናል ቅርብ ነው የአማራ ትንሳኤ 💪
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 26 дней назад
Welcome Jegnit
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 26 дней назад
እነዚህ ሰዎች መፍጀት ነው ድርድር ብሎ የሚመጣውን
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 26 дней назад
Time will tell
@anteneh1995
@anteneh1995 26 дней назад
የሚገርም ነው። ሰውየው ያስተላለፈውና ጋዜጠኛዋ ስለ ፋኖ ያስተላለፈችው አይገናኝም። ስለምን እንደምታወራ አላወቀችም። የኛ ሀገር ጋዜጠኞች እንግዲህ እንዲህ ናቸው ጭቃዎች። አንዳንድ በስልክም ያገኘናቸው…ያለውን ሁሉንም ፋኖዎች እንዳለ አድርጎ ማቅረብ አሁን ምን አይነት አድማጭን መናቅ ነው?
@yosephtegene7167
@yosephtegene7167 26 дней назад
እንዲህም የዘቀጠም አለ!!!!
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 26 дней назад
መደራደር😭😭😭 ለመከፋፈል የሚደረግ የብልፅግና ወሬ ነው ❤❤❤
@henokbiksegn6537
@henokbiksegn6537 26 дней назад
ፋኖማ መቼም አይደራደርም ጡሩምባችሁን አትንፉ።
@Ethiopi1219
@Ethiopi1219 26 дней назад
ጃውሳ ጽንፈኛ 😂😂😂😂 ቀረ እና ወንድሞች ሆኑ አይ ባንዳ ሆዱ እንጂ ክብሩን የማያውቅ ወራዳ😂ድል ለፋኖ❤
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 26 дней назад
እረ ተባለዴ 🙄🙄 ደነዝ ሁሉ ፋኖ ከገዳይ አስገዳይ ጋር አይደራደርም መቼም ❌❌ እንግዲህ ከኛ በላይ አታቁ🧐 ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁👈💚💛❤️✊✊✊እናሸንፋለን 4 ነጥብ
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 26 дней назад
የማየመሰል ነገር ምዕላማ በገዳም እያደረሱ እናተማ ተሾሾሞ ለእውነት የቆሞት አውግዞ
@mitkusilesh
@mitkusilesh 26 дней назад
ከፅንፈኛው ወደ ፋኖ ወንድሞቻችን 😂😂😂 ገና አንበርክኮ ይነዳሃል ፋኖ ያሸንፋል ። ❤❤❤
@NMa2427
@NMa2427 26 дней назад
Fano king off king 🤴 አብይ አህመድ ጫቅላው በቅርብ አንገቱን ይዘን ለፍርድ እናቀርበው አለን!
@kiduish21
@kiduish21 26 дней назад
ሀገራችን ሰላም የሆነች ጊዜ እናንተ ግንቦቴዎች ምን ሠርታችሁ ትበሉ ይሆን
@rabiashekur4903
@rabiashekur4903 26 дней назад
የማንነህምቸት
@btfpl
@btfpl 26 дней назад
Never make a deal with a devil
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 26 дней назад
ልጁ ቀመኛ አባቱ ዳኛ ለማነዉ በጣም ያሳዝናል ዳኛ ምን አለበት ህግ ከማንም በላይ ነበር በኢትዮጵያ ዉስጥ ያለ ዳኛ ህሌና የለዉም
@user-ls7qy6vw4w
@user-ls7qy6vw4w 26 дней назад
ዛሬ ጥሩ ዜና ሰርተሻል
@SamiTefera-mc1fg
@SamiTefera-mc1fg 26 дней назад
ድል ለፋኖ የምን ድርድር ነው አረ
@AfddAdse
@AfddAdse 26 дней назад
ጭራሽ አንድ የፋኖ አባል ሳያናግር አናግሬ ይላል እረ ያልታወቁ ሀይሎች መላ በሉት
@guchim123
@guchim123 26 дней назад
በዚህ እድሜው እንዴት አንደበቱንና ልቡን አያጸዳም? "አይነጋ መስሏት በቋት አራች" አሉ።
@daniletesema7198
@daniletesema7198 26 дней назад
ይሄንን እስከ 7ዘር ማዘሩ ነው ዋጋውን መስጠት አሽክር
@mggg8841
@mggg8841 26 дней назад
Yanin ketafi banda aderadralhu bayun fano yezot hizb fit sigerfut mayet yetemegne >>>>>>>>>>>
@meazahailu4710
@meazahailu4710 26 дней назад
Ere ebakachu eresune asetekaky endekfet belshe yelale negre ay dergme meaze check adergey. Menme ayegenagme.
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 26 дней назад
እነዚህ ባንዳዎች በፍጹም እንዳትምሯቸው የዚህን ያህል ለሆድ ማደር
@werkemelese7492
@werkemelese7492 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 25 дней назад
ወይጉድ። ፋኖን አንድ አድርገነዋል ብሎመ የሚለው። እንጨት መሰብሰብ መሰለው። ሰውየው የተደገነበት ይመስላል። ቀጥቃጣ ባንዳ ፣ ይንቀጠቀጣል። አማራ አገር ወገን ሻጭ አይደለም። ፋኖ ያሸንፋል። ባንዳይደመሰሳል።።።።
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 26 дней назад
Ene yemilewe ihey dirdi yemibalewe endet ykefal dill lefano
@etetudejong8756
@etetudejong8756 26 дней назад
Besew lay be Haset mefered Hatiat newe yasazenal yasazenal Yasaferalem ye Hege balemuya Honeh le Hezeb sayehon le balesltan metazeze asafari akumu Akumu Beka Beka No More!!!!!!!!
@learntulearn848
@learntulearn848 26 дней назад
MEJEMRYA GEDLEW KEZZA SELEDERDER SELE SELAM ENAWRRA YELUNAL - ENNE #NEFSEGEDAY FASCIST #ABIY #AHMED ❌
@amdebeyene9484
@amdebeyene9484 26 дней назад
Fano beahunu seat and mehon yelebetm miknyatum tigiku besltan mikinyat yikolashal bye amnalehu wabi asegidna mejetaw yemidergut drgit.
@SadrulDss-ve6yf
@SadrulDss-ve6yf 26 дней назад
🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉
@medna1571
@medna1571 26 дней назад
እርእሳችሁ ግን ተመልካችለመስብብላችሁ😢
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 26 дней назад
ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለእረኛዉ አብይ
@frezermekonnen2172
@frezermekonnen2172 26 дней назад
Kkkkk keldachew aytegebm midre hodam Banda hoaadh yfenda fano 💪 bante aysebasebm megezez fit😅
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 26 дней назад
የብልፅግና ካድሬ ነዉ
@beleteyemam3164
@beleteyemam3164 26 дней назад
ይህን:ሰውዬ:እገባበት:ገብቶ:መግደል:ነው!!
@teddy7551
@teddy7551 26 дней назад
Amara people deserve their own country out of the genocidal regime of Abiy Olf because there s no Ethiopia on the ground!
@wosenyeleshassefa5917
@wosenyeleshassefa5917 26 дней назад
ዬህ ሰውዬ 2 ፀጉር አውቶ እንዴት ይዋሻል ዘድሮ ትልቅ ሰው አጣን እኮ ጃል
@user-gf9zz1be1e
@user-gf9zz1be1e 26 дней назад
ቀዳዳ መጀመሪያ የሰው ደም ለምን አነደሚፈሱ የነተነ ጌታወች ጠየቅ ፋኖ የሚደረደረው ሀገርን በትክክል የሚመራ ሲመጣ ነው
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 26 дней назад
የጣሊያ ፉሺት የፈፀመውን ኦረሞማ በዜጎቹ በአማራው ላይ የፈፀም ይበልጣል
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 26 дней назад
You mean #PM/OSF & his #OROMO leaders & supporters. #FULLY #ARMED #TPLF'S/#TDF'S have been #GENOCIDEING #unarmed #AMHARA'S past more than >#50 years in #AMHARA'S #REGIONS. Still #TDF'S have been #REPEATING their #CRUELTIES on #UNARMED #AMHARA'S👪#FAMILIES NOW again for the #4TH time in #AMHARA'S #REGIONS: B/C #TPLF'S want to help #US, #EU...#CONTROL #HOA & to keep #TPLF'S in #POWER. The #FACT'S #TPLF'S #NEVER #CARED for the #LIVES of #POOR 🇪🇹NS in the #AREA. MORE>2 #MILLIONS #KILLED more #DISPLACED #STARVING...⚖️😭. INSTEAD of #BUILDING #TRUST for #LASTING #PEACE in the AREAS. While #PM is #Genocideing #unarmed #AMHARA'S👪Families by #DRONES... in Amhara's regions. #TDF'S again recently #DISPLACED>#50,000 #Thousands #AMHARA'S👪families from #Amhara's ancestral #REGIONS #INVADING by #ARMED former #IDENTIFIED as #GENOCIDERS #Tigrays...in Amhara's #REGIONS: #WOLLO/#RAYA, #ALAMATA...surrounding areas. And in #N.GONDER: #TELMT... part of #WELKAIT-TEGDE and the surrounding areas.It is clear now they're trying to #ERADICATE AMHARA'S from #Amhara's regions to #INVADE #SHARE #Amhara's #regions. #There are more than evidences for #ICCJ⚖️. #NO JUSTICES in 🇪🇹ETHIOPIA⚖️. #AMHARA'S/# FANOES are #DEFENDING #unarmed #AMHARA'S👪Families #DENIED to #SURVIVE in their #OWN #AMHARA'S #regions & #Welega🇪🇹.🗽DEMOCRACY🗽 for ALL🇪🇹NS. 🤝🇪🇹🤝UNITY🤝💪🔋🤝⚖️🗽🤝✌️ 🤝💪🔋🤝✌️🤝
@MesfinTesfaye-uo8df
@MesfinTesfaye-uo8df 26 дней назад
ከሽማግሌ አፍ የዚህ አይነት መቀደድ ውነትም ያየወን ያስረዳል ሆዳም
@gedionchemeda4509
@gedionchemeda4509 26 дней назад
ሮሃ ሚድያ እባካችሁ ሁሌም የማይገባኝ ነገር የእገታና ገንዘብ ተቀብሎ መልቀቅ ጉዳይ ነው ገንዘቡ የሚሰጣቸው በባንክ ከሆነ ገንዘቡ የተላለፈለትን ሰው በመያዝ ማወቅ ይቻላል በካሽ ከሆነም ሲቀበሉ በመከታተል መያዝ ይቻላል ለምንድነው ማንም የማይጠይቀው በግድ ለምንድነው መንግስት እንዲገልፅ የማትጠይቁትእባካችሁ የምታውቁ ከሆነ ግለፁልን ካላወቃችሁም ጠይቃችሁ ንገሩን እጅግ በጣም የሚገርመኝ በዚህ ላይ አይነገርም ታገቱ በመቶ ሺዎችና ሚሊዮን ተቀብለው ለቀቁ ብቻ ነው ለህዝቡ ማብራርያ ስሙን
@user-dq6pc9jt8l
@user-dq6pc9jt8l 26 дней назад
ሰው በሰተርጅና ይዋሻል ይሄ ዘረ ቢሰ ግም ሸማግሌ ሲያሰጠላ😢😢😢😢😢
@solsh6467
@solsh6467 26 дней назад
Please be wise in what you quote as a title...magnifying their lie....
@debebetessema7649
@debebetessema7649 26 дней назад
አቃቤ ህግ ተብዬው ያለምንም ማስረጃ ለዘጠኝ ወር ታስረው ሲሰቃዩ ከርመው ህግ ሳይኖር የዳኛ መአት እየተንጋጋ ሲጫወትባቸው ከርሞአሁንስ ምን ሊል ይችላል? የግፍ ግፍ የተፈጸመቀበት የአማራ ህዝብ እውነትን ስለያዘብቻ ያሸንፋል!!!
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 26 дней назад
የዳኛ መአት ምን ማለት ነው ?
@Hailu918
@Hailu918 26 дней назад
Kkk...በሕሊና እስረኞች ክስ መታገድ በፋኖ ትግል ላይ የሚያመጣዉ ለዉጥ የለም. ፋኖ እስከመጨረሻው ይታገላል የአረመኔዉ መንግሥት እስከሚወድቅ ድረስ.
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 26 дней назад
ብአዴን ከራሱ ፋኖ ጋር ካልሆነ በስተቀር ፋኖ አብአዴን ጋር እደራደራለሁ አላለም መጀመሪያ በአንድ ላይ መጥቶ አመራር መምረጥ አለበት መዋሸት የማይሰለቸዉ ብአዴን አይታመንም
@dessiekelemu2864
@dessiekelemu2864 26 дней назад
ዳመግማዊ ሞላ አሰግዶም በድርድር ስም ሊደገም ነው
@AsefaKassa-iv5mj
@AsefaKassa-iv5mj 26 дней назад
መቼምአይደራደሩምአውሩማውራትይቻላል
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia 26 дней назад
ከፋፋይና አዉናባጅ ዞር በሉ! በስመ ፋኖ ያማራን ሕዝብ የሕልዉና ትግልን ለማደናቀፍ፣ በጠባብ መንደረኛነት የዘቀጠ አመለካካት፣ ያለብቃትና ችሎታ ለሥልጣን ስግብግብነት፣ የራሰን ስሕተትና ዉድቀት ከአብዬ ወደ እምዬ አላኮ ሰዉ መሳይ በሸንጎ ሆኖ መንበላጠጥና ቱሪናፋ መንዛት የትም አያደርስም። በኢትዮጵያ ምድር ያማራ ሕዝብ ፋኖን የሕልዉና ትግል ባላፈዉ ዓመት ግንቦት ወር ያቀጣጠለዉ ታላቁ እስክንድር ነጋ ያማራ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) ይፋ በመድረጉ ብቻ ነዉ። ሌሎቹማ ከነአቢይ አሕመድ ጋላ ብልጽጋና ጋራ ሲሞዳሞዱ የነበሩ ናቸው። ለምሳሌም ዘመነ ካሴ፡ ምሬ ወዳጆና ሌሎቹም ያቢይ አህመድ ጋላ ኦነግ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥን ለማዳን በተደረገዉ ጦርነት ከጋላዉ መከላከያ ሠራዊት ጋራ ተባብረዉ ተዋግተዋል። አረመኔዉ አጋሚዶ ትግሬ ወያኔ ደባቅ ከተመታ በሁዋላ አበይ አሕመድ ያማራ ፋኖን አዋርዶ፣ ሌባ ና ዘራፊ የቆሰለ መከላከያን ጥቁር ክላሽ ነጣቂ ነዉ ብሎ በይፋ ለፈፈ። ያማራ ልዩ ኃይልን አፈረስ፣ የታጠቁ ፋኖዎችን ትጥቅ ፍቱ ብሎ ማሳሰድና መግደል ጀመረ። በዚህም ጊዜ ነዉ እነ ዘመነ ካሴ ፣ ምሬ ወዳጆ ወዘተ. ትጥቅ አንፈታም ብለው የተነሱት። በጎጃም ዘመነ ካሴን ለመያዝ በተደረገዉ ጦርነት አያሌ ሰላማዊ ዐማሮች በአቢይ አሕመድ ምስለኔዎችና ፌደራል ተብዬ የጋላ ወራራ ሠራዊት ተጨፍጭፈዋል። ዘመነ ካሴም በሽማግሌ ተወናብዶ ይሁን ወዶ ባሕር ዳር የብአዴን ብልፅግና አሳማዎች መዲና ሂዶ ዘብጣያ ወርዷል። ምሬ ወዳጆም ከመከላከያ ተብዬዉ ጋራ ያደረገው ርቅ ፈርሶ ከተደረገበት ከበባ ለማምለጥ ችሏል። በሌላ በኩል እስክንድር ነጋ አዲስ አበቤን ከኦነግ አረመኔ ወራሪ ስልቀጣ፣ ያማራዉን ሕዝብ በያለብት የሚደርስበትን የዘር ፍጅትና ማፅዳት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲያስቆም በአካል ተገኝቶ ስለተማፀነ፣ በዚህም ምክንያት በአዲስ አበባ በኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አሕመድ ጦር ታዉጆበት መሥራት ባለመቻሉ ከትግል አጋሮቹ ጋራ ወደ ወላጆቹ ትዉልድ አገር ጎጃም ሄዶ ቆይቷል። ከሃዲ ባንዳዎች ለብልፅግና ያባይ አሕመድ ቅምጥ ምስለኔዎች ጠቁመዉበት ተይዞ ወደ አዲስ አበባ ሊወስዱት ሲሉ ነበር ጀግናው የጎጃም ሕዝብ ከደጀን እስከ ባሕር ዳር በነቂስ ውጥቶ እስክንድርና አብረዉት ያሉትን ቆራጥ ያማራ ልጆች ከአቢይ አሕመድ አረመኔ ጋላ ማጎሪያ ወህኒ ቤት መዳረግ የተረፉት። ከመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም መጨረሻ ስምንት ጀምሮ ያማራ ልዩ ኃይል ተለይቶ እንዲፈርስና ፋኖም ትጥቅ እንዲፈታ ኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አወጁ። መከላከያ ተብዬዉንም የጋላ ወራሪ ሠራዊት ባማራ ክልል ተብዬው አሰማሩ። በዚያዉ ዓመት ግንቦት ወር ታላቁ እስክንድር ያማራ ሕዝባዊ ግንባር/ዐሕግ/መመሥረትን ይፋ አደረገ። መነሻችን ዐማራ መዳረሻ ግባችን ኢትዮጵያ በሚል መርኅ ያማራዉ ሕዝብ የሕልዉና ትግል ተቀጣጠለ። ያማራ ሕዝብ ዋና ጠላቶች ተለይተዉ ደባቅ ተመቱ፣ እየተመቱም ነዉ። መጤ ወራሪ አረመኔ ጋላ ኦነጋዉዉያን እነ አቢይ አሕመድ፣ ሽመለስ አብዲስ፣ ብርሃኑ ጁለታ፣ ሌንጮ ለታ፣ በቀለ ገርባ፣ ሌንጮ ባቲ፣ ወዘተረፈ ያማራን ሕዝብ አጥፍተን የ "ኦሮሚያ ገዳ ሪፑብሊክ" በኢትዮጵያ መቃብር ላይ እንመሠርታለን ቅዥት አክትሟል። ዐማራ ርስቱን ከባሌ እስከ አክሱምና ተምቤን፣ ከደቡብ ሐመር፣ ዐማሮ፣ እናሪያ ፣ የም ከፋ ፣ ከምዕራብ፣ ዳሞት፣ ቢዛንሞ/ወለጋ፣ በምሥራቅ ዳዋሮ/ሐረርጌ/፣ ዘይላ ወዘተረፈ ያስመልሳል። መጤ አረመኔ ወራሪን ያባርራል።
@tesfayemengesha7387
@tesfayemengesha7387 26 дней назад
Wushetamoch yebeltsgna wushet Concept new 🤣🤣🤣🤣🤣
@GetachewMulatu-wo7gk
@GetachewMulatu-wo7gk 26 дней назад
ይህ ሚድያ አጭበርባሪ እና የብልፅግና ደጋፊ ነው::
@SamiTefera-mc1fg
@SamiTefera-mc1fg 26 дней назад
ፋኖ ከአብይ አህመድ ብልፅግና ጋረ ከተደረደረ እኔ አማራነቴን እክዳሃለሁ እንጅ
@enanu7590
@enanu7590 26 дней назад
😂😂😂😂😂
@Liz-ol1si
@Liz-ol1si 26 дней назад
ለምን ያልሆነ ነገር እየፃፋችሁ ሕዝብ ታደናግራላችሁ!
@mahdersewunet8847
@mahdersewunet8847 25 дней назад
ጨጓራህ ይበተን ትርፍ አንጀት ምን ይመስላል
@user-th8gn8sm2o
@user-th8gn8sm2o 26 дней назад
አብይ ለፍርድ ይቅረብ
@girmasitotaw2425
@girmasitotaw2425 26 дней назад
ኧረ ይሄንን ቀዳዳ የሚኖርበትን አካቢ ጠቁሙ እባካችሁ ቤተሰቡንም ጭምር
@hellenshibru9984
@hellenshibru9984 26 дней назад
እነዚህም ለ like ብለው የማደናገርያ ርእስ ጀመሩ🤔
@eskinderhailemariam3078
@eskinderhailemariam3078 26 дней назад
ይህ ሰው ባለ ብዙ እድሜ አይደል እንዴ? ለምን ከአዲስ አለም አለልኝ ጋር ይፎካከራል? ድርጊቱአፀያፊና አንድ ቢመስልም የአድሜ ልዩነቱ ብዙ ነው። ሠመረ ባርያውን ይዘዝቦት።
@eztg2758
@eztg2758 26 дней назад
ማኣዛ መሐመድ የመንደርተኞች አጨብጫቢ
@Pomi_wendm
@Pomi_wendm 26 дней назад
Unsubscribe eyaregachu
@user-th9tx7sw9o
@user-th9tx7sw9o 26 дней назад
አንባገነናዊነትን ያወለዱት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሸማቂ አባቶች😁😁
@mekdestilahun6795
@mekdestilahun6795 26 дней назад
ምንጮች ከምትሉ ኢትዩ ኒውስ ዘግቧል ብትል ምን ትጎዳላችሁ
@user-dt8jy3sw2y
@user-dt8jy3sw2y 26 дней назад
ይህ ከብት ሽማግሌ።
@tzm6910
@tzm6910 26 дней назад
አንቀን ሉፍርድ እንጂ የምን ድርድር ነው? መዋርተኛ አጋንንት ። አረጋ ከበደ የጦስ ደሮ ቀንድሽን ይዘን ለፍርድ እንቀርባለን ።
@beleteget6829
@beleteget6829 26 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 26 дней назад
እርስ በእርስ እንኳ ያልተግባቡ ምንድነው የሚያሸንፋት ምስኪኑን ህዝብ መከራውን ታበሉታላችሁ እንጂ
@tgtg7068
@tgtg7068 26 дней назад
ማነው የማይግባባው ተረኞች ተረጋጉ ከፋፋዮች የማያሴሩት ሴራ የለም በወሬ የሚፈታ ነገር የለም ሞት ለብልፅግና ድል ለፋኖ ድል ለአማራ
@MisrakDemissie
@MisrakDemissie 26 дней назад
አፍክ እራሱ ውሸት እደምታወራ የስታውቅብካል ባቃ ኢቶጲውስጥ ተልቅሰው ጠፋ
@user-uc5sq8pe3j
@user-uc5sq8pe3j 26 дней назад
ወሸት ሀሰት ነው ድርድር የለም
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 26 дней назад
አቶ ያየህ ቆሻሻ ሸማግሌ እግዚአብሔር ይበትንህ😭😭😭
@SadrulDss-ve6yf
@SadrulDss-ve6yf 26 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Далее
ТРУБОЧКА СКВОЗЬ НОС 😳
00:40
Просмотров 445 тыс.
ТРУБОЧКА СКВОЗЬ НОС 😳
00:40
Просмотров 445 тыс.