Тёмный

" ፋኖ ትጥቅ ትግል የጀመረበትን ዓመታዊ አከባበሮች እና ልዩ ልዩ ጉዳዮች " 

MAMMA MEDIA (ማማ ሚዲያ)
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 3,7 тыс.
50% 1

ማማ ሚዲያ ( Mamma media )
እሱባለው ጫኔ
" ፋኖ ትጥቅ ትግል የጀመረበትን ዓመታዊ አከባበሮች እና ልዩ ልዩ ጉዳዮች "
ማማ ሚዲያ ( Mamma media ) 00447591124741.
mammamedia2020@gmail.com
/ @mammamedia2802
/ mammamhara
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@user-bd3ir2yn5z
@user-bd3ir2yn5z Месяц назад
እነ ሀብታሙን ምላሳቸውን ማዘጋት አለብን
@user-fy4om6yv3b
@user-fy4om6yv3b Месяц назад
Thank you Amhara Fano Shewa! We are with you!
@Amhara.A.Mohamed
@Amhara.A.Mohamed Месяц назад
አማራውን በአውራጃ በዞን በጎጥ ሊከፋፍሉን እየሰሩ ያሉ ኢትዮጵያኒስቶችን እንጠንቀቅ!. ታው ታው ይሄ መከፋፈል ሁላችንንም ይዞን ነው ገደል የሚገባው ታው!
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 Месяц назад
360 ሚዲያን በስም በመጥቀስ ልናውግዘው ይገባል ማንም መሽኮርመም አያስፈልግም
@mulugetaejigu8003
@mulugetaejigu8003 Месяц назад
360ሚድያ መጀመሪያ ዪወገዝ
@Mmmm-oi9cu
@Mmmm-oi9cu Месяц назад
👌👍☝️💪💪🥰😘
@getachewmoges636
@getachewmoges636 Месяц назад
EGR Yestelen Enamesegenalen
@AmereMolalegm
@AmereMolalegm Месяц назад
ንገረልኝማ ይህን ቆዳ
@user-fy4om6yv3b
@user-fy4om6yv3b Месяц назад
Thank you for your dedicated service to the Amhara cause Ato Esubalew and Mamma Medai!
@user-em5ky9hi9r
@user-em5ky9hi9r Месяц назад
enwedachwalen
@user-ys7le9xd6c
@user-ys7le9xd6c 29 дней назад
እረ እንድናወርደው አድርጉት።
@user-fs8vd2ew4s
@user-fs8vd2ew4s Месяц назад
360.,በራሡ..አድሠው..ታላቅ..በማለት..የስክድር..አሸከር..ናቸው..
@TfGr-ob2ui
@TfGr-ob2ui Месяц назад
እስክድርዬትግራይተወላጅነዉፋኖንበዶራልእዬገዛእኔንምረጡእያለአማራንለባርነትእስክድርርዬሚባለዉበክትሌባለምንአስርጋችሁአታስገድሉትም😭😭
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h Месяц назад
አይ ባንዳው የሚዲያ ተከፍይ ብልፅግናው ያልቻለውን አማራ ወንድሙን አይችልም ፈሶ
@user-hq6hi5bb4z
@user-hq6hi5bb4z Месяц назад
hhhhhh❤❤❤❤❤❤❤
@user-tp7um1hb1n
@user-tp7um1hb1n 5 дней назад
360. ❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️
@user-hq6hi5bb4z
@user-hq6hi5bb4z Месяц назад
360 esknder mektew boletika slemayak bedolar gestewtal
@alexmehari1983
@alexmehari1983 Месяц назад
Ethio 360 በአማራ ህዝብ ጎልምሰው አሁን ለአማራ ትወልቅ የጥላት ስራ የሚሰራ ባንዳ ነው ፡፡ በተለይ ሀብታሙ
@user-rz3ri6hn3t
@user-rz3ri6hn3t Месяц назад
እሱባለው ብዙ ልናገርህ አልፈልግም በአካል ስለምንተዋወቅ እኔንም በደንብ ታውቀኛለህ ነገር ግን ብዙውን ጊዜ ወደ ጎጥ ታዘነብላለህ ሁልጊዜ ጎጃም ብቻ ሆን ተብሎ እንደተጠቃ እንደ ተበደለ ስታወራ እሰማሃለሁ የምትሄድበት መንገድ ለአማራው ጥሩ አይደለም ትግሉን ይጎዳዋል ነቀርሳው እስክንድር ለይቶ ጎጃምን ብቻ አላጠቃም አማራ የሚባለውን ማህበረሰብ ነው እንደ አማራ እየጎዳው እየከፋፈለው ያለ የፋኖ መሪዎቻችን እያሳሰረ እያስገደለ ከትግሉ እያስወጣ ያለው ። ዝናቡ እና ማንችሎት የጎጃም ብቻ ሳይሆኑ የአማራ ጀግኖች እንቁዎቻችን ናቸው ። ደግሞ በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሉትን ጀግኖቻችን መርሳት የለብህም ጀግንነቱን ለጎጃም ብቻ መስጠት የለብህም ሚዛናዊ ለመሆን ሞክር ለአማራ ትግል የሚበጀውን መስራት ይሻላል። አንተና ቤቴልሄም ዳኛቸው ግን ከጎጥ ከመንደር ልትወጡ አልቻላችሁም ።
@user-xs3no6bd7h
@user-xs3no6bd7h Месяц назад
360ሚዳያ ባንዳ ናቸው
@AbebeAyalew-g3l
@AbebeAyalew-g3l Месяц назад
360 በንዳ
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h Месяц назад
ይህ ሚዲያ ደግሞ የማነው መቼም በአማራ ትግል ዘንድሮ ያልሸቀለ የለም
@user-tp7um1hb1n
@user-tp7um1hb1n 5 дней назад
የማ እደሆነማ በደብ ታቃለህ እነሆድ አደር የእስክድር ቅጥረኛ👎👎👎👎👎👈
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 4 дня назад
@@user-tp7um1hb1n I think you're crazy. go to the doctor
@emagag8161
@emagag8161 Месяц назад
የአንተ ንግግር ይዘት አሁን ሚዛናዊ ሆነህ ነው፣ አቶ ከፍ ያለው፦አንተ ራስህ የመጨረሻ መርዘኛ ሰው ነህ፣ እስክንድር ከነዘመነ በምን ያንሳል?እናንተ እስክንድርን እንደዚህ የጠላችሁት ለምንድር ነው??
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 Месяц назад
በአማራ ህዝብ እና በአማራ ፋኖ፣መሀል ያለው፣የተፈጥሮ፣ግንኙነት፣በባህር እና በአሳ ይመሰላል።ህዝቡ፣ባህሩ ሲሆን ፋኖ አሳ ነው።በዚህ የህልውና ትግል ውስጥ አንዱ ያለ ሌላው፣ሊኖሩ አይችልም። ከሁሉ በላይ አንድ መታወቅ ያለበት፣ጉዳይ፣የአማራ ህዝብ ፋኖን ደግፎ የያዘው፣ህልውናውን ስለሚታደገው ነው።አለዚያ፣የአማራ ህዝብ ጥያቄ የፖለቲካ ጥያቄ ብቻ ቢሆን፣በምንም አይንት በዚህ ደረጃ ህዝብ፣አገሩ፣ተቋሙ፣ቤተእምነቱ፣ቅርሱ እየወደመ፣ እናቶች፣እና ህፃናት እየተደፈሩ፣እንስሳት፣እየተገደሉ አዝመራው እየተቃጠለ፣ሀብት ንብረት በአብይ ወራሪ፣መንጋ እየተዘረፈ፣በዚህ ልክ አይደግፍም ነበር።ባንድ ቃል፣መላው አማራ፣ካለበት የኑሮ ደረጃ ወደ ኋላ ቀርነት በ70 እና በ80 አመታ እንዲኖር ተገዶ፣የሚታገለው ለህልውናው ነው። ****** ስልዚህ ፋኖ እና ህዝብ አንድ ነው ካልን፣ህዝብ፣በፋኖ ምርጫ ውስጥ የመሳተፍ 100% መብት አለው።ምክንያቱም፣በአማራ ህዝብ የህልውና ትግል እና፣በፋኖ መሀል፣የተነጣጠለ ህልውና የለም።የመኖር እና ያለመኖር እጣቸው፣በቋሚነት ፣የተሳሰረ ነው።አብረው፣ህልውናቸውን ያስከብራሉ፣አለያም፣አብረው ይጠፋሉ።ስለዚህ ህዝብ ያልተሳተፈበት፣የፋኖ አመራር፣ምርጫ በሴራ የታጨቀ፣ባለፈው፣የሴራ ፖለቲካ፣ውስጥ፣በተለያየ ቦታ፣ሲወጡ ሲገቡ፣የቆዩ ሰወች፣( ከውጭም ከውስጥም፣በጎጥ ተሳስበው፣ከጠላት ባዴን ጋር በህቡ ተጨባብጠው፣ገንዘብ መድበው) ህዝብ ሳይሳተፍበት በዲሜክራሲያዊ ሂደት፣ሳይሆን በምስጢር እና ሴራ፣ነው መሪ መረጥን ያሉት። አሁን ጥያቄው፣መሬት ላይ እየተገደለ ያለው፣ሰላማዊ የአማራ ህዝብ ነው።ታዲያ ይህ ህዝብ ልጁን፣ህይወቱን፣መላ ይዞታውን ሰጥቶ እየተዋደቀለት ያለውን ትግል፣በምን እሴት ነው፣ህዝብ የማያውቀው፣በህብረተሰቡ፣እምነት፣የማይጣልበት፣(ምክንያቱም፣ እንደ እኔ ጦር ሊመራ ቀርቶ፣መሳሪያ እንኳን ይዞ አይቸውም አላቅም) እንዴት ነው ታዲያ ይህ ሰው መሪ ነው የሚባለው? ያለፈውን የዘር ፖለቲካ፣እንዲቀጥል የሚሹ ሰወች፣ይህን፣አካሄድ በሴራ በማንሰላሰል፣በምስጢር ማቡካት፣ሊቀላቸው ይችል ይሆናል።ሆኖም ግን፣ከላይ በተዘረዘረው አይነት፣መሬት ላይ እየተከነወነ ባለ፣ተግባራዊ፣ድርጊት፣አካሄዳቸው ሲመዘን፣ከህዝብ ፍላጎት ጋር ባለው ታላቅ ተቃርኖ፣የመጨረሻ ውጤቱ ምን እንደሚሆን ግልፅ ነው። ***** ለነገሩ ይህን ላንተ መለስኩልህ እንጅ፣መሬት ላይ፣ህዝብ ፣ሙሉ በሙሉ ትኩረቱን ጠላትን መዋጋት ከሚለው ላይ ብቻ ነው።ወሬው እና ጫጫታው ያለው አየር ላይ ነው። ስልዚህ ለማጠቃለል፣የአንድ አማራ ማእከላዊ አመራር ከመምጣቱ በፊት፣ሸዋ፣በቅፅፈት፣ተቀምጠው፣አንድ እዝ፣ማውጣት፣ጎንደር፣እስካሁን ድረስ ማን ወደ ኋላ እንዲሄዱ ሲጎትታቸው እንደቆየ ተገንዝበው፣አንድ እዝ፣መመስረት። ወሎየወች፣አንድ ናቸው።ኮሎኔል ሞሀባው፣በግልፅ ብዙ ግዜ ተናግሮአል ለአማራ ህዝብ ህልውና እየታገለ እንደሆነ።ከዚህ በኋላ እያንዳንዱ እዝ ተወካዮቻቸውን፣ከመሀላቸው፣በመላክ፣ከአራቱ እዞች ውስጥ እንድ አጠቃላይ የአማራ ህዝብ ፋኖ፣ኮማንድ ይመረጣል።
@anbachewmekonnen7482
@anbachewmekonnen7482 Месяц назад
እስክንድር ባንዳ ነው፣
@user-tp7um1hb1n
@user-tp7um1hb1n 5 дней назад
እስክድር ነዉ የአማራ ጠላት ፀረ አማራ ነዉ እግዚአብሔር ያጥፋዉ ::
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Месяц назад
እናንተ ጎጠኞችና መንደርተኞች ወሎ ጎንደር ሸዋ ከእናንተ ጋር አይተባበርም ።
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 29 дней назад
ይህ ያንተ ቦታህ አይደለም፣ አንተ የአአራጁ አብይ ተከፋይ ካድሬ ነህ፤የጎንደርን፣ወሎን እና ሸዋን ህዝብ ለቀቅ አድርግ!
@user-tp7um1hb1n
@user-tp7um1hb1n 5 дней назад
የማነህ ቅጥረኛ ባዳ ገደል ግባ ደቆሮ
Далее
лучшая покупка в моей жизни
00:41
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 5 млн
Similarities Between Amharic and Assyrian Aramaic
11:59
እንታይ ከም ንጽበ
26:21
Просмотров 569
лучшая покупка в моей жизни
00:41