Тёмный
No video :(

ፋኖ “ሽኩቻችንን ትተን ዋናው ጠላት ላይ እናተኩር!”ዐቢይ ታከለ ኡማን ለምን በድጋሜ ሾሙ? ህዝቡ የዘረፈው መሳሪያና ብልጽግና! 

Roha
Подписаться 246 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 96   
@TesfawuMikru-zx5on
@TesfawuMikru-zx5on Месяц назад
ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ💪💪💪
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 Месяц назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@NuruJabreli
@NuruJabreli Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b Месяц назад
አማራ ሁላ ማወቅ ያለብን ማንንም ማመን የለብንም ማመን ያለብን የአማራን ጥያቄ ነው። አማራ ፍትህ ነው ሚፈልገው፣ አማራ ከዚች ነቀርሳ ኢትዮጵያ መላቀቅ ወይም እንዳንገደል እንዳንሰደድ ምታረግ መሆን አለብን። አማራ የሆንን ሁላ ጥያቄዎቻችንን ማወቅ ነው ያለብን። ድል ለተገፋው አማራ ድል ለታረዱ አማራ ድል ለተሳደደው አማራ
@Omar-b7m
@Omar-b7m Месяц назад
ክብር ለምሬ ወዳጆ ዋጋ እየከፈሉእዚህ ላደርሱን ተጎናቸው ነን
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x Месяц назад
ተይእጅ ምነዉ ምሬብቻነዉዴ ዋጋይየከፈለ ያለዉ አችከቱ ጎጠኛ ምሀይም ከባዳ በሥተቀር ሁሉም ፋኖ አድነዉ
@adbe5876
@adbe5876 Месяц назад
ፋኖዬ የእናት ሀገር ኢትዮጵያ የሰው ዘር ሁሉ ነጻ የምታወጡ የቀደም አባቶቻችንን ታላቅ ሀገር ኢትዮጵያን ክብር የምትመልሱ ድንቅ የሀገር ባለዉለታ ናቹሁና ምስጋናዬ ይድረሳቹሁ
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Месяц назад
መጀመሪያ እርስ በእርሳቸው በተስማሙ😏
@SialfWaza
@SialfWaza Месяц назад
እስክንድርና በዳያስፖራ ያሉ ግብረ አበሮቹ ፋኖዎቻችን አንድ እንዳይሆኑ እየበጠበጡ ነው !! ፋኖ በተዋጊና አዋጊ ጀግኖቹና መሪወቹ ብቻ ይወከል !! ፋኖ ከጠለፋና ሴራ ተጠንቀቁ !!
@daniell1272
@daniell1272 Месяц назад
Gedele geba ensesa engedehe tanekena mute Eskinder temerete . Reha zemedekune ante andelay hununa lekeso tekemetu. Morale besoch.
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n Месяц назад
❌❌❌❌❌❌👎👎👎👎👎👹👹👹👹👹👹👹👎👎
@user-gy9nv5jc7n
@user-gy9nv5jc7n Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖኖ ድልልል
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 Месяц назад
ድል ለፋኖ ሰላም ለተገፋው የአማራ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጲያ ውርደት ለከርሳም ብልፅግናዎች
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x Месяц назад
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Месяц назад
የአማራ ጋዜጤኛ፣ ፖለቲከኛ፣ አክትቢስት ኢትዮጵያ እያሉ መጃጃል ዕውቀት ይመስላቹሃል። ከውያኔ ከሻብያ ተማሩ? ህዝባችሁን አስተምሩ? የአማራ ጠላት ብዙ ነው። ሳያጠፉን እናጥፋቸው።።።
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frezermekonnen2172
@frezermekonnen2172 Месяц назад
Amara yashenfal because of fano 💪💪💪💯
@user-mn8rr4bn9n
@user-mn8rr4bn9n Месяц назад
እናመሰግናለን ሮሐ ሜድያ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Месяц назад
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Месяц назад
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew Месяц назад
አማራ ለይጨርስ አይጀምርም ድሉ አይቀርም!!!😊😊😊❤❤❤
@user-xs3bs1tc8t
@user-xs3bs1tc8t Месяц назад
እንዳንቺ ያሉ በጥባጭ እያለ እንዴት ንፁህ ውሃ ይጠጣል።እንኳን ደስ ያለሽ።ሀሳባቹህ ተሳክቶ ፋኖን ከፋፍላችሁታል።የአንድነት ፀር የአማራ ጠላቶች።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Месяц назад
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውርደት ውድቀት ድሕነት ባርነት ነው
@werdukuae2466
@werdukuae2466 Месяц назад
💚💛❤️❤️❤️❤️💪💪💪
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe Месяц назад
እጅግ በጣም ጥንቃቄ መደረግ አለበት እናንተ እርስ በርሳችሁ ስትነታረኩ እንደዚህ በፊቱ አማራ በሞተበትና በተሰዋበት ለሌሎች ተረኞች ትግሉን እንዳታስነጥቂት። ድል ለብርቱው ጀግናውና አስጨናቂው አማራ ፋኖ🎉💪🎉💪🎉💪🎉💪🎉💪🎉💪🎉💪🎉💪🎉💪🎉💪🎉
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Месяц назад
የኦሮሞ ሁሉም ፖለቲከኞች የስልጣን እንጅ ከኦሮሞ ብልጽግና ምንም ልዩነት የላቸውም። እባካችሁን ሐቁን ተናገሩ?
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
Welcome Jegnit
@henokabebe885
@henokabebe885 Месяц назад
እንደዚህ ያለ ቁርጥ ያለና ጥንካሬ ያለው ትግል ነው አማራ የሚፈልገው ግፋ ፋኖ
@solomon3431
@solomon3431 Месяц назад
“ 🙏🙏የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።” 🙏🙏 ዘዳግም 1፥11 _____ “እኛ የአማራ ሕዝብ አንድ ሕዝብ ነን🙏 እኛ ኢትዮጵያውያን ነን🙏 “ 🙏አንድ ክልል አለን🙏 “ 🙏በአንድነት በአንድነት 🙏🙏በአንድነት ሆነን🙏 🙏 በአንድነት እንቁም🙏 ____ “ 🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።” መዝሙር 68፥5 🙏 _____
@seidadem-qc3sp
@seidadem-qc3sp Месяц назад
ድል ለአምሐራ ፋኖ
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut Месяц назад
ድልፍኖኖኖኖኖኖ❤❤❤🎉🎉🎉
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Месяц назад
አግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n Месяц назад
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ ድል ለታረደው ለአማራ ህዝብ ድል በማንነቱ ለሚገደለው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል 💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Месяц назад
ትክክል ነዉ
@Dani-Harer
@Dani-Harer Месяц назад
የአማራ ሕዝብ መገንዘብ ያለበት ነገር ቢሆን ሁለት ቡድኖች ይሄን ትግል ወደፊት እንዳይረማድ ጠፍረው የያዙ ብድኖች እንዳሉ ነው እነሱም ጎጃም ላይ ያሉት በጎጥ ተሰብስበው የአባታቸውን የብአዴን ቦታ ለመያዣ የሚቋምጡት በዘመኔ ካሴ የምዘወሩት ሲሆኑ ሁለተኛው ደግሞ ሸዋ ላይ የሚያውደለድለው አንደኛው የአሰግድ ቡድን ነው!!😡
@feedelband205
@feedelband205 Месяц назад
እንኳን ደስ አለን የአማራው እና የፋኖ ትግል ብዙ እንቅፋቶችን አልፎ መሪውን ጀግናውን እስክንድር ነጋን ለመምረጥ መብቃቱ ከምንም ነገር በላይ ለትግሉ ህይወታቸውን ለሰጡን ሰማእታት ትልቅ ክብር ነው :: ለነ አበደች እባቤ ና የግሞች ሰባት እለቅላቂዎች ለነ ብር አንጡ ነጋም ሙሾ የሚያወርዱበት ቀን ስለሆነ ሶፍት አቀብሏቸው::
@kiduish21
@kiduish21 Месяц назад
እስክንድር ይቦሽትህ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Месяц назад
ድል ለአማራ ፍኖ ጀግኖቻችን 💪💪💪👏👏👏👏👏
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg Месяц назад
Dele la amhara fano❤❤❤🎉🎉🎉
@GenetGochel
@GenetGochel Месяц назад
❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Месяц назад
That’s good they believed there is recrimination each other you can’t hide everybody is running after money and power
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x Месяц назад
ምትላለችይች ባክሽ የፋኖን ዜና አሥቀድሚ
@beleteyemam3164
@beleteyemam3164 Месяц назад
አማራ:አንድ:ሆነህ:ህልውናህን:አስከብር: ከዚህ:ውጭ:እርስ በርስ:ከተባላህ:በሄድክበት:በጥፊ:እየተመታህ:ተበታትነህ:ድራሽህ:ይጠፋል:ብዙ: ህዝብ:አይጠፋም:አይምሰልህ:ትጠፋለህ!!!!
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Месяц назад
አይ ፋኖ አማራ እያለቀ አንተ ተከፋፈላለህ??? ያሳዝናል ይህን መስማት😏
@mmgh7393
@mmgh7393 Месяц назад
ነገ እርስበርስ ተታኩሰው ሁሉም ያልቃሉ ያሳዝናል ከባድ ትግል ከፊታችን ተደቅኖ ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም ሆነ
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 Месяц назад
ፋኖ ያሸንፋል።
@belayabbagartew3254
@belayabbagartew3254 Месяц назад
ተረጋጉ ኯስ በመሬት ፋኖ ኣንድ መሪ መረጠ የሚለው ሳይሆን ኣዋጭ ፋኖ ኣንድ ድርጅት ሆነ የሚለው ነው ምን ኣይነት ኣንድነት ነው የተመሰረተው ስንት ኣባላት ኣሉት መዋቅሩ ምን ይመስላል ምን ተቋም ነው ቸክ ና ባላንስ ያለው ድርጅት ነው ወንስ ዋን ማን ሾ ነው እንደ ኣብይ ዶር ብርሀኑ ቀለጠ ሞላ የ ኣማራ ህዝብ ተስፋውን ኣንድ ሰው ላይ ጥሎ የሚቀመጥበት ጊዜ ኣብቋቷል ስለተመረጠው መሪ ማጋጋል ሳይሆን ሂደቱ ምን ይመስላል? ስንቱ ተስማሙበት? ዘላቂ ነው ወንስ ግንባር የዲያስፖራ ኣንድነት ህዝባዊ ፋኖ ወዘተ የተባሉት እንደቧይ ካብ የተናዱት እስክንደር ያቋቋማቸው የመራቸው ኣይነት ድርጅት ነው? ይህ ሀቅ ነው እነ ሽለቃ ዳዊት የት ኣሉ? የለም በግርግር ሂደቱን ሳይጠበቅ በችኮላ ተመርጦ በነኑ በ ኣጭር ጊዜ:: አቶ እስክንድር ስለሚታረደው የ ኣማራ ህዝብ ብለህ ይብቃህ ተረጋጋ ስልጣኑን ታገኘዋለህ ከፈለከው ኣትጣደፍ መጀመሪያ ሁሉንም ኣሳምን መጀመሪያ ኣንድነት ፍጠር በቡድን መምራትን ተማር ሰብሰብ ብሎ መምራትን ተማር የታል ቡድኑ የታል ኮሚቴው? ተረጋጉ ተረጋጉ:: መጀመሪያ የድርጅቱን ማንፌስቶ: መዋቅር: ኣስራር ሰብሰብ ብላች ሁ ስሩት:: ሐሳብ ሰብስቡ ህዝቡን ኣሳትፉ ባላሞያዎችን ኣማክሩ ዋናው ተቋሙ ነው:: መሪው ኣይደለም ::ተቋም መፍጠር ነው:: ዶር ብርሐኑ ታግሏል ታስሯል ግን ሁልጊዜ ለመጠቅለል ይሮጣል መጨረሻ ውጤቱ ድርጅት ማክሰም ነው::
@user-cz5sr8nh3c
@user-cz5sr8nh3c Месяц назад
"የብልፅግና የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ናደው ክፍለጦር " ????? እንዴ ለምን በትክክል ማንበብ ካልቻልሽ ለሚያነብ አሰጭም??? ስንቴ ነው ስህተት የማይታክታችሁ?? ባይደንን አስናቃችሁ እኮ 🫢🙆‍♀️
@YibeltalWondimagegn
@YibeltalWondimagegn Месяц назад
Be eskender fiker yabde diaspora
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 Месяц назад
ፋኖ ሽኩቻ የለበትም። የሚበጠብጠው እስስንድር ነው። እስክንድርን ነጥሎ ላለመተቸት "የፋኖ ሽኩቻ" ብሎ ማቅረብ እና ማጃመል ነውር ነው። Roha acting irresponsible!!!
@desalegnjote9315
@desalegnjote9315 Месяц назад
የገዢው ፓርቲ የሚጠቀምባቸውን የሴራ ፖለቲካ ቋንቋው እንኳን ሳይቀየር ፋኖዎቹ ሰጠቀሙ በመስማቴ በጣም አዘንኩ። በዚህ ይቀጥላሉ?ጊዜ የሚያሳየን ጉዳይ ይሆናል!!!
@ermiaszewdie1413
@ermiaszewdie1413 Месяц назад
Eskender nega telalaki
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 Месяц назад
"....ሽኩቻችንን ትተን..." ተዉት!ተዉት!ተዉት! እና ጠላቶቻችሁ ላይ አተኩሩ,.. “እየመጡ ነው!" አለ ተመካባችሁ; "እየመጣን ነው!" አላችሁ; እጁን ዘርግቶ ጠበቃችሁ; ጠላት እጁን ቢቆርጠው, ዱሹንም 'ዘረጋላችሁ; ለካስ ኖሯል ሽኩቻ እየጎተታችሁ::
@user-xh9pi2ht6o
@user-xh9pi2ht6o Месяц назад
ፋኖ ሆይ, ሁሉም ታጋይ ሥልጣን አይዝም እኮ! ለሥልጣንና ለጥቅም ለምን ትሮጣላችሁ? ሥልጣን ለተወሠነ ሰው ብቻ የሚሰጥ መሆኑን እወቁ! ምክንያቱም የሥልጣን ቦታ ውስን ሥለሆነ። እንጂ አሁን እኮ 80% ኢትዮጵያዊ ሁሉ ፋኖ ነው!
@fasikaabera973
@fasikaabera973 Месяц назад
ስለዚህ የአማራ ፋኖ በውስጡ አቅፎ የያዛቸው ሌላ ጣሂርና በለጠ ሞላ አሉ ማለት ነው አማራን ነፃ ማውጣት ሳይሆን ስልጣን ፈላጊዎች እንደዛ ከሆነ አብይስ መች ከለከለ ጉተታ ብቻ ማፈርያ
@user-sl8yj8ck7f
@user-sl8yj8ck7f Месяц назад
አታዘብዘቡ ሠለቼኚ አማራዉ አማራዉ እየገዴለዉ ነዉ ጥላታቺን ፖሊሥ አርባ ብተና ሚኒሻ የተባለ ግለሠብ አፈር ቃም ከነቤተሠብህ እህትህ እየተዴፈረቺ አንተ ሆዳም ከርሣም ፍኖ አሁንም ጥፋት አለብህ መከላከያ ተብየዉን እየቀለብክ ቆለጡን ቀርጠህ ለህዝብ አቅርብ ተማሪ እዴት ይዴፈር ድፍት ያርጋቺሁ መከላከያ ሣኮን እርኩሥ ነህ
@meseretww
@meseretww Месяц назад
ድሮም ለትምህርት ላከው እንጂ አላባረረውም 😂😂😂እነሱ አንድ ናቸው እንኳን ታከለ ኡማን ለማ መገርሳም ጋር ፀብ የላቸውም👎🏽😡😡መቼ ነው የሚገባችሁ😮😮😮😮
@alemualehegn2620
@alemualehegn2620 Месяц назад
30,000000(ሰላሳ ሚልየን ) እየተራበና አገሩ በሙሉ በጦርነት እየታመሰ አዲሳበባን ቢያብለጨልጩት ምን ያደርጋል ብለሽ ነው እኔ ሚያባስበኝ በልቶ ማደር እና መጠለያ ያጣው ህዝብ ነው የመንግስት ሰራተኛ ሆኖ ምሳ ሚበላበት አጥቶ ከቤተእምነቶች እየሄዱ ጊዜአቸውን በሚያሳልፉበት አገር ይሄ ምንም ለውጥ አያመጣም
@user-jm4ir3cc8s
@user-jm4ir3cc8s Месяц назад
ይህን ለተከታታይ አመታት በጨካኙና እጅ ሞት ስደት እስራት የተፈረደበት ህዝብ በጎጥ በሰፈር ተከፋፍላችሁ ለስልጣን እሽቅድድም ዉስጥ ገብታችሁ ጭራሽ ከባለፈዉ የበለጠ መከራ እየጫናችሁበት ነዉ በቃ ተዉት አትታገሉ ለምን ዛሬ ስለተካሔደዉ የፋኖ መግለጫ አላወራሽም ወይስ የስክድር ተካፋይ ነሽ አችም 😎😎😎😎
@user-hd3ne9lb6g
@user-hd3ne9lb6g Месяц назад
የሚበላ መረከብ ስላለ ታከለ መጣ!
@user-ud7bb6ud1e
@user-ud7bb6ud1e Месяц назад
የሁሉም አቋም አይደለም ስለዚህ ለሷ ሁሉም ወንድሞቿ ናቸዉ ዝም ይሻላል
@AaAa-gm3rb
@AaAa-gm3rb Месяц назад
አብይ አህመድ አንቱ ስትይ አታፍሪ ያለሺን አክብሮት እየገለፅሺለት ነው ካህድ ነሺ አፈር ብይ
@Addistube778
@Addistube778 Месяц назад
ጡዚ
@bestrong1237
@bestrong1237 Месяц назад
ጄነራል ተፈራን የሁላችሁም የበላይ አድርጋችሁ ብትገላግሉን ምናለ?
@chickennugget4854
@chickennugget4854 Месяц назад
አንቺ ከብት ዝም ብለሽ የምትነጂ ታከለ አልተባረረም በወንድሙ ወደ አርቫርድ ለትምህርት ወጥቶ ነው:: የማታውቂውም ወሬ ዝም ብለሽ አታስተጋብም::በቀቀን:: ኦሮሞ ኦሮሞን አያባርርም::
@MisaratElene
@MisaratElene Месяц назад
deleeee lafano
@user-to6tr5qw1q
@user-to6tr5qw1q Месяц назад
Ke fando fendado ashebari netsa yehonech Ethiopia be 2017
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Месяц назад
በጎጃም ጥቂት አምባገነኖች በአማራን የህልውና ትግል ለስልጣንና በጥቅም ለመለወጥ የሚጥሩ እንዳለ እኛ ብቻ ነን ታጋይ እኛ ብቻ ነን መንገስ ያለብን አይነት ተራ ወሬ እየተሰማ ነው። ለአማራ ህዝብ ነፃነት ለመታገል የወጡ የቁርጥ ቀን ልጆቹን አንገላለን እናጠፋለን ሁላችሁም ተዘጋጁ በሚል በወንድማማች መካከል ደም ለማፋሰስ ዝናቡ የሚባል ሰው ጥሪ ሲደረግ መስማት እጅግ ያሳፍራል ነውረኛ የእብሪት ንግግር ተደርጎ ነው የሚወሰደው እንጂ የአማራን የነፃነት ታጋይ ገሎ ተቀባይነት አገኛለሁ ብሎ ማሰብ ፍፁም ስህተት ነው የወሎ ፋኖ እነ ምሬ ከነዚህ አይነቶቹ መለየት አለበት።
@fohziafohzia5399
@fohziafohzia5399 Месяц назад
እስክደር ነጋ እያለ አማራ አያሸንፍም እመኑኝ 😭😭
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew Месяц назад
ምን ቤት ነህ እንከፍ አንተም ሰው ሆነህ እስኬው ላይ አፍህ ትከፍት!!
@user-qx8bg6tl8g
@user-qx8bg6tl8g Месяц назад
መአዛ 😂😂😂ዝተታም ነገር ነሽ 😂😂😂 ወሬኛ😂😂😂😂😂😂
@TewodrosBerhanu-b2q
@TewodrosBerhanu-b2q Месяц назад
ጀዝባ ነሽ እንዴ?ማዘናጋትሽ ነው? ተስማሙ እኮ አበቃ ምንም ሽኩቻ የለም
@daniell1272
@daniell1272 Месяц назад
Anchi 3 kene tasereku belesh endhe le Amharic kene belay setey zemenun hulu lehageru sile be Amharanetu waga yekefelew esu yehe yanesebetale kene sew hulem yashenefale .
@daniell1272
@daniell1272 Месяц назад
Eski Anbesaw yemetamelekew Amelakehe yeredahe
@user-fk7io9ob8m
@user-fk7io9ob8m Месяц назад
መአዛ አንች ሸርሙጣ ዶላር ሰብሳቢ እንኳን ደስ አለሽ ፋኖ በሰፈር እየተቧደነ እርስ በእርሱ እየተታኮሰ ነዉ።
@NewTechOfficial2321
@NewTechOfficial2321 Месяц назад
መአዛ መሀመድ እና አኪላ ጡረተኛውን አሰግድን መሪ ትሆናለህ በርታ እያላችሁ ከመከታው እንዳይግባባ ያረጋችሁት እናንተ ናቹህ ! ለዚህ ባንዳነታቹ ትጠየቁበታላቹ
@TewdirosDagnew
@TewdirosDagnew Месяц назад
አህያ 7 ብለህ አንተ ስላወራህ እርግጠኛ ያልሆነ መርጃ ስላልተናገረች ከፋፋይናት አይባልም ደደብ
@abebabeyene4229
@abebabeyene4229 Месяц назад
Unsubscribe not interested any more for this RU-vid thank you
@agdr895
@agdr895 Месяц назад
The most important person for the disagreement among Fano leaders are Meaza M, the so called fano Asegid himself minalachew and that too much talkative man.
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 Месяц назад
You spew pure hate!!!!
@AbduMohammed-tw2ro
@AbduMohammed-tw2ro Месяц назад
አቺ ትግሬ
@samera626
@samera626 Месяц назад
7አደረጃጀቶች መሪያቸውን መርጠዋል ለምን አልዘገብሽ ??አንቺ ከፋፋይ 😅😅😅😅😅እሥኬው ን መርጠዋል
@user-jm4ir3cc8s
@user-jm4ir3cc8s Месяц назад
እሷ እራሱ እጆ አለበት አሁንማ ተደባብቆ ማለፍ የለም በቃን 😏😏😏
@samera626
@samera626 Месяц назад
@@user-jm4ir3cc8s ሌላ አጀንዳ ተሸክመው ነው
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
Далее
I Built a WATERPARK In My House!
26:28
Просмотров 3,6 млн
🤪Школьники ОЦЕНЯТ🔥
00:30
Просмотров 140 тыс.