Тёмный

ፍረሽ ሬት ለማታገኙ ምርጥ የሬት ጄል ለፀጉርና ለሰውነት// this is the best Aloe vera gel for hair and skin 

Meski Tube
Подписаться 570 тыс.
Просмотров 161 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 499   
@meskitube16
@meskitube16 3 года назад
በፀሎት እንበርታ!!!💙💙💙 ከአማዞን ለምትገዙ የገዛሁበት ሊንክ ይሄ ነው!! amzn.to/3r5olqp
@habibansro6059
@habibansro6059 3 года назад
እኔ ሙዝእና እንቁላል ቅባት ብቻ ነበር የምጠቀመው ወላሂ በጣም ለውጥ አለው ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад
Meski Tube የኔ ፀባይ ሰናይ እኔ ፀጉሬ አጭረ ነበረ አንቺ ከተከታተልኩ በኋላ በጣም ተለቀልኝ ፀጉር መሰረ አልችልም ሰሰሪ አይቼ መሰራት ጀመረኩኝ ምንም አታቆረጭብን አንች በፀሎ አሰብኝ በየሀገሩ የሚሰመሁ ያሰፈራል ለሀገራች እሰከሚያበቀ ደረሰ🙏
@ፋፊነኝእናቴንናፋቂ
መስኪየ የኔልእልት እደትኘሽልኝ ገናዛሬ ኮሜት ስጽፍ Likeአድርጌነው የምወጣው የኔውድ ጥያቄልጠይቅሽነበር ከቻልሽ በውስጥ ላውራሽ አለዛ ልጻፍልሽና መልሽልኝ ውዴ
@yecoliahaddis6352
@yecoliahaddis6352 3 года назад
Yane Mar naylan samelegn eshii awo tselot lay eneberta ewedeshalehu hulachenm beze geze entegagez hulachewem balachehubet selam tena na fiker yestachehu
@ፋፊነኝእናቴንናፋቂ
መስኪየ ጥያቄየ እደምት መልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ እናም የ7አመትልጅ አለኝ እና እራሱን እሳ ት ፍጅቶት እራሱ ትንሽየ ተመለጠች እናበ 1አመቱ ነበር ያቃጠለው አሁን ሰባት አመት ሆነው እናም አላበቅል አለኝ ምን ይሳለኛል ውዴ😭😭😭😭😭😢
@selamawitambasel7147
@selamawitambasel7147 3 года назад
መስኪዬ ድንግል ማርያም ምስክሬ ነች እንደት እንደምወድሽ ብታይ የኔ መልካም የኔ ፀባየ ሰናይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንደኔ መስኪን የምትወዷት like በሉኝ😥
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 года назад
Setan kalhone beker Echin tetari ye wustawim ye wuchawim wubet yalaten yemetala sew ale Enda?? 😍😍😍😍
@fvv1680
@fvv1680 2 года назад
በጣም የምትወደድ ናት መስ መልካ ልጅ ናት
@የድንግልማርያምልጅነ-ፈ5ወ
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪየ የኛ ምርጥ አሁን ደሞ የፊት ቻሌንጅ ብንጀምር ምን ይመስላቹሀን እንጀምር እምትሉ ላይክ አድርጉ
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад
የፀጉሩ ሳያልቅ😂😂
@MaryMary-wq9iy
@MaryMary-wq9iy 3 года назад
Amen Amen Amen Amen
@elsakende670
@elsakende670 3 года назад
መስኪዬ ሬት እኛ ሰፈር ብዙ አለ ያውም በቅናሽ ደሞ በጣም ነው ምወድሽ ናይላን ሳሚልኝ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@yetemworkgirma6519
@yetemworkgirma6519 3 года назад
አሜን አሜን የኔ አስተዋይ ። እኔም ለብቻዬ ጀምሬዋለሁ። ለውጤን እነግርሻለሁ። በሌላ በኩል እኔ የምቸገረው የፊት ፀጉሬ በቶሎ ቶሎ። የሽበት ይወጣብኛል ተፈጥሯዊ መፍትሔ የለሽም
@mekdeszewdie5609
@mekdeszewdie5609 3 года назад
መስኪዬ ተበረኪልኝ የማታ ሹሩባ እየሰራሁ ነው ያየሁሽ አመሰግናለሁ በፌት ቢሆን እንደተያዘ ለሽ ነበር የምለው ለውጥማ አለ 👏👏😘😘❤️❤️❤️❤️
@yemiten
@yemiten 3 года назад
መስክዬዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ ዉድድ 😍😍😍💯💯💯💯👌👌👍👍👍👍
@ayineshetteshome908
@ayineshetteshome908 3 года назад
መስኪዬ አመሰግናለሁ አሁን ደግሞ የፊት ጀምሪልን ከደቡብ አፍሪካ ነኝ
@helunnmom4361
@helunnmom4361 3 года назад
አሜን መስኪዬ አቦ !እኔ ፀጉሬን አላኩልሽም እንጂ አሸነፉ ነበርኩ ከነአላ ቀጥሎ እኔ ነበርኩ አሸነፊ መስኪዬ 2ተኛ እሆን ነበር በጣም ነዉ የተቀየርዉ ፀጉሬ በጣም ነዉ ማመሰግነዉ
@almazmogose1337
@almazmogose1337 3 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ዉዴ የሀገሬ ልጆች መስ የኔ ዉድ እዉነትሽን ነዉ እኔ ገዝቻለሁ አንድ ወር ሆኖአል ለፍቴ ብጉር በአንድ ወር ብዙ ለወጥ አይቻለሁ ተባረክ ዉዴ ለፀጉሬ ፈርቼ ብዙ አልሞከርኩም አሁን እሞክራለሁ ፈጣሪ ስለምን ያብዘልሽ
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 3 года назад
ተባረኪ እህቴ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
@tube668
@tube668 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን መስኪዬ የምር እኔ ቅጠሉን ማግኝት ስለማልችል አማራጭ ንገሪኝ ስልሽ ነበር አጋጣሚ አላነበብሽው ይሆናል እና አጠቃቀሙ ከሻወር ቡኃላ መቀባት ይቻላል ወይ ሰውነቴ ድርቅ ያለ ነው እስኪ የሰውነት ማስክ ማለስለሻ ብትነግሪን
@rewdatube9676
@rewdatube9676 3 года назад
ሀዊ ደምሪኝ
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 3 года назад
በጣም ነው የምናመስግነው የእውነት ትክክል ንሽ ከልብ ከታሰበብት የማይሁን ነገር የለም የኔም ፀጉር ልወጥሽዋን ባይለወጥ እንኳን ያንችን ሳይ እነሳሳለሁ ለማሳድግ እንድ እግዚአብሔር ፍቃድ እስከዛሬ ሁለት አመት ድረስ ያንችን ያክልልኛን ብየ ተስፋለኝ ለሁሉም ግን በጣም ነው የምናመስግነው ባለሽበት ከልጀሽጋ ከበተሰቡችሺጋ ወላድት አምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቅሺ
@newethiopia1025
@newethiopia1025 3 года назад
መስኪየ ሰላምሽ ብዝት ይበል የቦርጭ ማጥፉያውን ስሪልን የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤️
@tegestamaya1845
@tegestamaya1845 3 года назад
ሎሚ በሙቅ ወሀ ጠጭ ካሮት ዝንጂቢል ካንድላይ ፈጭተሺ ጁሱን በየቀኑ ጠጭ ድራሺ ነወ የሚጠፋወ እኔ የተጠቀምሁበት ነወ
@sosnaromay15
@sosnaromay15 3 года назад
ሰላም
@selamdese8301
@selamdese8301 3 года назад
መስኪ ተባረኪልኝ የምትሰሪያቸው ነገሮች በጣም ነው የተስማሙኝ ግን ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ምክንያቱም ከወለድኩ 5 ወር ሆኖኛል ቁመቱም ብዛቱም በጣም አሪፍ ነው አሁን እያሳሰበኝ ነው ምን ትመክሪኛለሽ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 года назад
መስኪዬ ቆንጆ እምሮብሻል ጥሩ ነገሮችን ነው ያካፈልሽን እሞክረዋለው 😍😍
@yodittilahun3345
@yodittilahun3345 2 года назад
መስኪ በጣም ነው የምወድሽ ያንቺን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ለፀጉሬ ለውጥ አለው እኔ የምጠቀመው እሬት ግን እንዳቼ አይሆንም ውሀ ነው ምን ላድርግ
@ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
@ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላቺ ይሁን መስኪዬ እናመሰግናለን❤💋🌹
@Yabseratube
@Yabseratube 3 года назад
እሪት ለሁሉም ነገር አሪፍ ነዉ መስኪዬዬዬዬ እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤❤
@biniboss5911
@biniboss5911 3 года назад
መስኪ ቅን ልጅ ነሽ በጣም ነው ምወድሽ እግዝአብሄር ይባርክሽ አስቴር ከሀዋሳ
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
Welcome Meski sweet Thank YOU sister💚💛❤ናይላ ጣፋጭ እድግ በይልን😘
@ndnb913
@ndnb913 2 года назад
እሽ መሲየ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ጥሩ ናቸው ውህዶችሽ በተለይ የሙዙ ለውጥ አይቻለሁ እናመስግን አለን በርች አድጥያቄ አለኝ እሬቱ ለፊትም ይሆናል ወይስ ለፁጉር ብቻነው
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
የኔ ውድ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እናመሰግናለን ማማዬ አሊቬራ ኢማራት ዱባይ ለምትኖሩ በማንኛውም ሱፐርማርኬት ከ10ድርሀም በታች ስለሆነ ግዙት ምርጥ ነው እኔም እሱ ነው የምጠቀመው ❤️❤️❤️❤️❤️
@munaamunaa526
@munaamunaa526 3 года назад
1=)+)7+
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 года назад
ዋውውው. አዎ ልክ ነሽ እኔ እጠቀማዋለሁ ይህንጄን ለፊቴ በጣም አሪፍ ነው
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 года назад
ደስ ይበልሽ አድርጌሻለሁ እኔንም እንዳረሺ
@seblmlk3238
@seblmlk3238 3 года назад
Meski konjoo keminim belay sile selam yematireshi nesh tebareki meski tiyake aleng placenta yetsegur arif new yibalal anchi min tiyalesh
@ጣፋጭነኝኢተቂላህልቤ
መሲ ቆንጆ ምርጥ ሴት ነሽ እናመሰግናለን
@workbeneshwerkuwerkua6602
@workbeneshwerkuwerkua6602 3 года назад
ሰላ ሰላም
@rediwollotube4008
@rediwollotube4008 3 года назад
እናመሰግናለን መስኪዬ የኔ መልካም ተባረኪ
@hyme7165
@hyme7165 3 года назад
የኔ ዉድ ነገር መሥኪየ ለፊቴ መላ በይኝ አፍጨያለይ ማዳት እና ፊቴ በሙሉ ጥቋቁር ነጠብጣብ ወጣብኝ ምን ላርግ በማርያም መሥኪ
@ህልምአለኝ-ፐ1የ
@ህልምአለኝ-ፐ1የ 3 года назад
መስኪየ እደት ነሽልኝ ናይላ በጣም ናፍቃኛለች ጭቀት ላይ ነበርኩ ሳኡድ በተነሳው አፈሳ አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ነኝ በጣም ብዙ አለፈኝ ወደኃላ እየገባሁ አየዋለሁጅ የጀመርኩትን ቻሌጅ አቋርጨ ፀጉሬ ተከሰከሰ በጣም ትቸው ነበር መስኪየ ፀሎት አድርጊልን
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 года назад
ይህን ነገር አጠቃቀሙን ማወቅ እፈልግ ነበር እናመሰግናለን
@hargeyegeterwa66
@hargeyegeterwa66 3 года назад
ፋሲካ ደምሪኝ
@ዘማሪትምህረትይርጋ
እንደቅባት መጠቀም ይቻላል መስኪ ?
@a.1985
@a.1985 3 года назад
መስኪዬ በጣም በጣም እናመሰግናለን አረፍ ነበር
@Sarasara-ub3xz
@Sarasara-ub3xz 3 года назад
እናመሰግናለን መልካምዋ እህታችን አሜን እትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት
@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ
ምድነዉ ስሙ በፈጠረሽ ንገሪኝ በአረበኛ አሰሪዎቸን እዳስገዛ
@የአንድአምላክልጅነኝ-ፈ1ጘ
Eshi Masikiyee Tabaraki እናመሰግናለን 😘😘😘😘
@selam21558
@selam21558 3 года назад
መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 3 года назад
ውዴ በጣም ነው ማመሰግነው እኔ ኦርጅናል መስሎኝ የገዛሁት የአንቺን ሳይ የእኔ ኦርጅናል አይደለም እንዳልሽው ክዳኑን ስትከፍቺ ሌላም ክዳን አለው አንዳይነት ነው ግን ክዳኑ ላይ ያለው ማርክ እና ውሃ የሚመስል ነጠብጣብ እሱ ነው የሚለየው ኦርጅናሉ ነው ያለው ያ ግን ፒክቸሩ አለ ውሃ ነጠብጣብ የሚመስል የለውም።
@حيريحسن
@حيريحسن 3 года назад
ስናበጥር ከተቀበነው በንታጠበው ችግር የለም? መልሽልኝ
@ቢስቲማከነማ
@ቢስቲማከነማ 3 года назад
እኔ ከአንድ አመት በላይ ሆነኝ የምከታተልሽ ኮሜንት ባልሰጥም ግን የፀጉሬ ሠበቡ አንች ነሽ እወገቤ ተኝቷል አልሀምዱሊላህ
@hapypaahmad4073
@hapypaahmad4073 3 года назад
ዋው
@hapypaahmad4073
@hapypaahmad4073 3 года назад
እሧን እየተከተልሺነው የተለወጠው
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 3 года назад
በእውነት ታድለሽ የኔ በጣም ብዙ ነበር አሁን ለመያዝ እራሱ አቅቷል ከመብዛቱ እኔ ቁመት ነበር የምፈልገው ተስፋ አለኝ ማለት ነው
@እሙሀያት-ጘ7ቸ
@እሙሀያት-ጘ7ቸ 3 года назад
ማሻአላህ
@እሙሀያት-ጘ7ቸ
@እሙሀያት-ጘ7ቸ 3 года назад
የኔም ብዙ ለውጥ አለው
@tigist19
@tigist19 3 года назад
ልጠይቅሽ ነበር ፍሪሹን እሬት አላገኝም ነበር አመሰግናለሁ 💕☺🙏☝
@ዙዚዩቱብመልካምእንስራ
Selam please aytachu endatalefugn coconut oil ለምግብ የተገዛው ለፀጉራ ብጠቀመው ችግር አለው ወይ ?
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
መስክዬ በባለፈው ያሳየሽን የፊት ክሬም ጥቆቁር ያጠፋል ያልሽው ለደረቅ ፊት ይሆናል እባክሽንንገሪኝ ነገ ላስመጣ ስለፈለኩኝ ነው
@meskitube16
@meskitube16 3 года назад
አዎ ለደረቅ ይሆናል
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
ተባረኪልኝ በጣም ነው የማመስግንሽ ❤️ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@halimatube7816
@halimatube7816 3 года назад
@@meskitube16 መሥኪየ ልታጠብስልነወይ የምቀባው ገዝቸዋለሁ ይሄን እሬት እና ፊቴ ወዛምነው ምን ልጠቀምለት ሠሙና
@meskitube16
@meskitube16 3 года назад
@@halimatube7816 ማንኛውም ሽታ የሌለው ሳሙና ርኔ Olay ሳሙና ነው ምጠቀመው
@kassafamily432
@kassafamily432 3 года назад
መስኪ ፀጉሬ እረጅም ነው ግን ይነቃቀላል በዛ ላይ ፊት ለፊቱ በጣም እየሳሳ ሽበት ሲወጣብኝ ፊትለፊቱን ብቻ ቀለም እየቀባሁት በጣም ሳሳ ምን ትመክሪኛለሽ?
@meronmeron9834
@meronmeron9834 2 года назад
የኔም ችግር ነው
@ትግስትአበባዉ
@ትግስትአበባዉ 3 года назад
እናመሰግናለን መስክዬ የኔም በጣም ለዉጥ አለዉ
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 3 года назад
መስኪዬ የኔ ውድ እኔ እየመራው ነው በቻሌንጂ ሲቀጥል በአስራምስት ቀን አድቀን የቻሌንጁን ውህድ እጠቀመዋለሁ አላቆመውም ሲቀጥል ውዴ የጥቁር አዝሙድ እና የሚስማሩን ቅባት ሰርቸ ቀላቀልኩት ሁለቱንም ገና አልሞከርኩትም ለሁሉም ነገር ግን አመሰግናለው
@በትዝታህ
@በትዝታህ 2 года назад
ቆይ ግን አልገባኝም እደቅባት ነወ ወይሰ ሻቦነገር ነወ??
@edukayyageta5746
@edukayyageta5746 3 года назад
የኔ ውድ ተባረኪ ቀላል ለውጥ አለ እንዴ እኔማ ልስላሴው እድገቱ ብቻ አመሠግናለሁ እኔማ እቀጥላለሁ
@zeyinbemehamd1880
@zeyinbemehamd1880 3 года назад
ያሳድጋል ውዴ ወይስ ለምንነው ጥቅሙ
@saratube1623
@saratube1623 3 года назад
egzabern enm zare xowat now yee gazawuti thank you maskiyee❤❤❤❤❤
@asagedechshewafera4578
@asagedechshewafera4578 3 года назад
enamsegenaln wedi ebakeshi ena tseguri btam eytnkel alk men ladergew ebakeshi
@selamselam5038
@selamselam5038 3 года назад
ሰላም እህቴ ከታጠብን ብውሃላ ነው ወይስ ሳንታጠብ ነው ምንጠቀመው
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад
እውነት ነው እኔግን አንቺ ሰታቋርጭ እኔ አለቋረጥኩም ሰላም መሲኪዬ የኔቆንጆ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በለሸበት ባታ ትጠብቅሸ 🙏በጣም ዛሬ ወብ መሰልሻል👌ናይላን ሳሚልኝ❤ እሸ እሞክራለሁ
@lubabah2024
@lubabah2024 2 года назад
ሰላምሰላም መሲየ የኔመልካም በጣምነውየማደንቅሺውደ ጠቃሚነገርስለምታቀርቢ ባለሺበትሰላምሺይብዛልኝ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ 3 года назад
ይገርማል እኔ የገዛሁት ፊኩን ነው ኦርጅናል አይደለም የፊት ማስክ መስሎኝ ተጠቅሜው ለውጥ የለውም
@asrat7146
@asrat7146 3 года назад
ክክክክክ
@efratameserst8247
@efratameserst8247 2 года назад
መስኪዬ በጣም ነው የምወድሽ በርቺልኝ 🥰🥰🥰
@ሀዩነኝየማየብቻ
@ሀዩነኝየማየብቻ 3 года назад
መሲየ ሰላም ላች ይሁን እህቴ ጥያቄ አለኝ ፀጉሬ ስስ ነው ግን እረጅም ነው እንድበዛ እያልኩ እምጠቀመው ሁሉ ያስረዝመዋል እንጅ አላበዛልኝም ምን ይሻለኛል አይተሽ እንዳታልፊኝ 😥
@semirayimer2021
@semirayimer2021 3 года назад
እንኳን በሰላም በጣሽ ሜስኪየ ለሀገራችን በሰላም ይመልሰን በነፃ እናገኘዋለን አሁንኳ የማይታሰብ ነው
@sintyasintya1708
@sintyasintya1708 3 года назад
መስኪ የኔ ምንም ባደረገዉ አላድግ አለኝ ያልሞከረኩት የለም በራሱ ይነቃቀላል
@alidanayaze6211
@alidanayaze6211 3 года назад
መስኪዬ በማርያም ልለምንሽ የፊቴን ፀጉር በመላጫ ላጭቸው በጣም በዝቶ ወጣብኝ እና እባክሽ ውለታ ዋይልኝ አንች ከአማዞን ግዝልኝ ሎኬሽኑን ነግሬሽ ቦታውን ሁሉንም ልገርሽና የአንችን አይነት ግዥልኝ። ዱባይ ነው ያለሁት
@betiyohannes587
@betiyohannes587 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መስኪዬ የኔ መልካም ሰው እናመሰግናለን
@banchb18
@banchb18 2 года назад
የኔ እናት ከራስሽ አስበልጠሽ ለእኛ የምትጨነቂ በጣም ነው የምወድሽ You tub የምገባው አንችን ብየ ነው ውድድድድድድድድ loveeeeee
@avdasy830
@avdasy830 3 года назад
አጠቃቀሙሰ እንድትነወ ማልት እንድቅባት ነወ ወይሰ ልንታጠብሰልን ነወ የምንጠቀመው ተጠቅመን ሰትድቂቃ ቆይትነወ የምንታጠብውሰ ?????
@ጓልዓጋመፍታዊትኣብራሃምገ
ለፊት ይሆናል ወይ
@rossethiotube
@rossethiotube 3 года назад
thanks inem itekemewalehu minm ayelm
@ሰሚራኢብራሂም-በ3ዀ
@ሰሚራኢብራሂም-በ3ዀ 3 года назад
እናመሰግን አለህ መሲኪ ፀጉሬ በጣም ተቀይሮልኛል አንችን መከታተል ከጀመርኩ ወደዚህ ግን አንድ ፀባይ አምጥቶብኛል ሳበጥረው ጥጥጥ ድምፅ ያመጣል ግን አይበጣጠስም ድምፅ ብቻ ነው ግራ ገብቶኛል
@fanano836
@fanano836 3 года назад
እናመሰግናለን መስኪ
@አህመድጎጃምዮቱብ
@አህመድጎጃምዮቱብ 3 года назад
ዋው መዳሜ ገዝታ ሰጥታኝ እንዴት ልጠቀመው እያልኩኝ ነበር አይገርምም ለኔ ነው ዛሬ የመጣሽልኝ
@tewahdotube300
@tewahdotube300 3 года назад
የኔ ውድ ይህ አንቺ የያዝሽው አይነት ለፌቴ ነው እምጠቀመው ለፀጉር ይሆናል እንዴ ልሞክረው ብዬ ፀጉሬ ላይ ፈራሁ እሥኪ መልሽልኝ
@meskitube16
@meskitube16 3 года назад
ይሆናል
@Tube-kv9pb
@Tube-kv9pb 3 года назад
ለብቻዉ መጠቀም አይቻልም ወይ ስት ደቂቃ እናቆየዋለን ፀጉራችን ላይ
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 3 года назад
መስኪዬ እናመሰግናለን
@hayuaman4344
@hayuaman4344 3 года назад
masii konjo gin ehee alovera sixaqamaw naberaa betam yaderqal sagurin endaa cream ayidelm wedaw mixixi bilo yideriqal ehee lafitim laxagurim binixaqamaw minm chigir yelawum ????lela demo laa filafitii ginibari lay weda wuhala lamihedii saguriin min lixaqam ??? xaguree kaa filafituu betam yibexaxesal pls malisilinyii wedee 💝💝💓💓💔
@zenetaregaarega7488
@zenetaregaarega7488 2 года назад
እናመስግናለን ምስኪየ
@workeaferhubirke8015
@workeaferhubirke8015 3 года назад
መስኪዬ ቆንጆ ሠላም ነሽ መስኪ ፀጉሬ ቆንጆ የሚባል ነው ግን አሁን ተበላሽቷል ከስሩ ይነቀላል ብዛቱም ቁመቱም አንሷል አሁን አንቺን በመከታታል ለውጥ አይቼበታለሁ 2 ወር ሆኖኛል ማታ ማታ የሩዝ ውሃውን እየተጠቀምኩ በሳምንት 1 ቀን ውህድን መጠቀም ይቻላል ስለ (Hair lotion) ሰትናገሪ ሰምቼ አላውቅም ፡፡ በአብዛኛው ጊዜ ጠዋት ጠዋት ፀበል እፀበላለሁ (የሴቶች ሞራል ነሽ እወድሻለሁ ) ከአፋር ክልል
@ferihadelil8002
@ferihadelil8002 3 года назад
መስኪ ውዴ እንዴት ነሽልኝ ናይላዬስ? Shea butter ሽታ አለው በጣም እንዴት ነው አጠቃቀሙ?
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 3 года назад
ዉዴ1 ደቂቀ ነይ ቁራንን አብራን እንቅራ
@ye_abam
@ye_abam 2 года назад
የመስኪ የሬት ኮንድሽነር አሰራር ንገሪኝ
@umiahidayoutube1850
@umiahidayoutube1850 3 года назад
አናመሠግናለን አሚን ውዴ ልጅሽን አላህ ያሣድግልሽ
@zegeyemeseret8990
@zegeyemeseret8990 3 года назад
መስክ ሠላም ይብዛልሽ እኛጋ እሬት በሰፊው ይገኛል ነገር ግን አይዝለገለግም ምንድነው ችግሩ
@gmesayhareru5818
@gmesayhareru5818 3 года назад
የኔ ጥሩሰውከልብ እናመሰግናለን
@faridanassir1055
@faridanassir1055 3 года назад
Meski yane mare yafite ፀጉር የምየጠፈ ምንድናው
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ 3 года назад
መስኪዬ ለፊትስ ይሆናል
@zedethio9090
@zedethio9090 3 года назад
እደርስባቹዋለው መስኪዬ ግን ካሁኑ ለውጥ አለው አመሰግናለው ለቅን እርዳታሽ
@judiwegayehu8247
@judiwegayehu8247 3 года назад
መስኪ ፀጉሬ ረዘም ያለ እና በጣም ብዙ ነበር። ቀለም ጀመርኩኝና በጣም damage አደረገው። አሁን ያንችን video እያየሁ treat እያደረኩት ቁመቱ በፍጥነት ጨምሯል። አሁን የቸገረኝ የበፊት ብዛቱን መመለስ ነው። በዚህላይ ከግማሽ በታች ያለው ቀጥኗል። መላ ካለሽ please 🙏 say somthing.
@lolyes328
@lolyes328 3 года назад
እደት ነዉ አጠቃቀሙ መስኪየ
@tzitab8961
@tzitab8961 Год назад
ለፊት ይሆናል
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 3 года назад
መሲኪዬ የኔ መልካም የኔም ሎጥ አለዉ ግን ይነቃቀልብኛል እሬት ግን እስካሁን አላገኘዉትም አለተጠቀመኩም እሽ አሁን እሞክራለሁ ግን በነገራችን ላይ እሬት ይጠጣልእንዴ አለሁኩም ነበር ስገረም
@helentefera2903
@helentefera2903 3 года назад
መስክዬ ሰለም እንዴት ነሽ በጣም አሪፊ ነዉ እነመሰግነሌን ዬኔ ቆንጆ
@hiwotsinna5496
@hiwotsinna5496 3 года назад
አሜን የእብርሐሙ ስላሴ በያልንበት ይጠብቀን ተባረኪልኝ ልጅሽን ያሳድግልሽ ሰላምሽ ይብዛልሽ አሜን
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад
መስኪ እኔ ፍሬሹን አግኝቼ ነበር ግን ምዝልግልግ ይላል ፀጉር ላይ ሳደርገው እራሱ ተለጥፎ አልዋሀድም አለኝ መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ በማሪያም መስኪዬ🙏🙏🙏🙏
@hanamulugeta6055
@hanamulugeta6055 3 года назад
የኔ ውድ ፍጪውና አጥልለሽ ተቀቢው
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад
@@hanamulugeta6055 ሞክሬዋለሁ እኮ ፈጭቼ ለምን እደሆነ አላውቅም እንደምን ልመልሽ ጉትት ነው የሚለው ግን በጣም አመሰግንሻለሁ የኔ መልካም🙏🙏🙏💖💖
@hanamulugeta6055
@hanamulugeta6055 3 года назад
@@ኤማንዳቲናRU-vid-s5y ምርጧዬ እሱማ እኮ በሃሪው ነው እማ ዝምብለሽ ተጠቀሚው
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад
@@hanamulugeta6055 እሺ እማ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏😘😘
@endris.tube58
@endris.tube58 3 года назад
እኔ በጣም ነው እምወድሽ መሥክየ ናይላየን ሳሚልኝ
@Zaza-zc5ry
@Zaza-zc5ry 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ መስኪ
@mylovek2171
@mylovek2171 3 года назад
መስኪየ ውዴ የሽኩርቱን ዘይት አሰራር አሳይን
@alemkonjo2540
@alemkonjo2540 3 года назад
አረ መስክ የኔ በጣም ለውጥ አግቻለው ግን በጣም ነው የሚመሰገንሽ ለምስጋናው እመጣለው 🙏
@hanahana4246
@hanahana4246 3 года назад
Men tetkmshi new sis
@yordanos9644
@yordanos9644 3 года назад
መስክዬ እንዴት ነው በቤት ውስጥ የሬት ጄል የምናዘጋጀው በእናትሽ ንገሪኝ🙏🙏
@መነናዊትባለማሕተቧ
መስኪ እሰኪ ለማድያት ማጥፊያ ስሪልን❤
@lubabelubabe5144
@lubabelubabe5144 3 года назад
መሲእሪቱን እምንቀባወ ልንታጠብሰንለነወ እምንቀባወ ወይሰኬፍ
@genetabeje1708
@genetabeje1708 3 года назад
በረች መስኪ አንችን ሳላይ መዋል አልችልም እየምከሪኩ ነው ፀጉሬን ጥሩ ለውጥ ነው የማየው እናመሰግናለን
@mimochamchoum1921
@mimochamchoum1921 2 года назад
መስክ በደንብ የለደገውን ከተጠቀምን ችግሪ አለው እንደ? ገነ ለገ ነው በደንብ አለደገም
@Mነኝየታው
@Mነኝየታው 3 года назад
መስኪዬ እኔ ፅጉሬን ልብ እምለው አችን ሳይ ነው
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 года назад
አመሰግናለሁ መስኪ ኑሪልን የኛ ደግ ሰው ናይላዬን ሳሚልኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነመላው ቤተሰቦች ስለሃገራችንም እንጸልይ
@dawitkebede4209
@dawitkebede4209 8 месяцев назад
አገር ውስጥ አለ ወይ
Далее
ТЕСЛА КИБЕРТРАК x WYLSACOM / РАЗГОН
1:40:47
Team Spiderman True Or False Mask,nono #Shorts
00:37