Тёмный

ፍቅረኛሞች ልክ እንደ ጫማዎች ናቸው! 

Wintana Yilma
Подписаться 162 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

ፍቅረኛ መያዝ በህይወታችን ላይ ምን ለውጥ እንደሚያመጣ ካልገባን በአግባቡ አንይዘውም እኛና በህይወታችን የሚገባው ሰው የምንፈጥረው ግንኙነት እስከ ትዳር አብሮ እስከማርጀት የሚደርሰው በጥበብ ስንመራው ብቻ ነው፡፡
በቴሌግራም በዚህ ሊንክ ሀሳባችሁን ላኩልኝ ;- t.me/Witwity

Опубликовано:

 

16 сен 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 81   
@hailelove1
@hailelove1 2 года назад
ፈገግታሽ ትምህርትሽ በጣም አስተማሪን ነው።
@user-df9gq4jc9h
@user-df9gq4jc9h 2 года назад
ከፍትፊቱ ፊቱ እንደ ምባል ከትምርቱ በላይ ፈገግታሽ ያስደስተኛል
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 года назад
Yeah
@salamawithundibeko6499
@salamawithundibeko6499 2 года назад
ትክክል😁😁
@fayisadidi
@fayisadidi 2 года назад
ዋው ዊንታ! አቀራረብሽ ፈገግታሽ ለምታቀርቢው ስራ ምን ያህል ዋጋ እንደምትሰጪ አለባበስሽና እስታይልሽ 👌🔥🔥 በዚው ቀጥይበት አንዳንዴም እንግዶችንም ብታቀርቢ. የማቀርባቸውን ቪዲዮዎች ለማየት ቻናሌን በመቀላቀል አበረታቱኝ🙏
@affectionethiopiaethiopia
@affectionethiopiaethiopia 2 года назад
ይህን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ አምላክ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ የጎደለባችሁ ይሙላ
@eliyabgashaw1117
@eliyabgashaw1117 2 года назад
ዋው በጣም ድንቅ መልክት ነው ዊን በርቺ
@user-le2no9qd4n
@user-le2no9qd4n 2 года назад
የኔ ማር
@user-rw5pp3cg3w
@user-rw5pp3cg3w 2 года назад
ማር ነሽ እኮ ኑርልኝ ዉዴ
@azebkasaun7571
@azebkasaun7571 2 года назад
አንቺ ምርጥ ሠዉ የቤተሠብ አባል ነኝ🌹🌹🌹❤❤❤❤
@hagoswoldegebriel1137
@hagoswoldegebriel1137 2 года назад
ገራሚ ምክሮች ናቸው፡፡ በርችልን ተወዷጇ!!
@sabatesfalidet9141
@sabatesfalidet9141 2 года назад
የኔ ፍልቅልቅ
@alhamdulilaa
@alhamdulilaa 2 года назад
ብርች በጠም ጥሩ ትምርት ነው እኝም አእምሮችን ውስጥ አላህ ያድርግልን አንችን ፍድኦ ሰይ ነው ፈግግ ያምላው
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 2 года назад
እናመሰግናለን ዊንታየ
@user-vy2hq8xv3y
@user-vy2hq8xv3y 2 года назад
tebarki And sew Agegnehu 😍
@user-qp2ne8bc2y
@user-qp2ne8bc2y 2 года назад
እዳራስ መኖር አልሽኚ የኔ 😋ጣፋጭ እሱ ምክርሽ ተመችቶኛን 😍😍
@dawitamsalu-asfaw1144
@dawitamsalu-asfaw1144 2 года назад
Hi wintana, good to know . Keep doing your work.
@dawitamsalu-asfaw1144
@dawitamsalu-asfaw1144 2 года назад
Keep doing your good work.
@wintanayilma
@wintanayilma 2 года назад
Thank you
@abrehamteklu6982
@abrehamteklu6982 2 года назад
afiqro beteleyayu miknyatoch sleteleyayu seowch awr.......beterefe keep it up.
@wintanayilma
@wintanayilma 2 года назад
ሀሳብህ ግልጽ አልሆነልኝም እንዴት መርሳት እንደሚችሉ ነው?
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 2 года назад
ዊንታ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነዉ። ከዛ ዉብ ፈገግታሽ ጋር ተደምሮ
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 2 года назад
Interesting !
@bekeleabebe7564
@bekeleabebe7564 2 года назад
ዊንታና ተፈጥሮ ጥሩ የማስተማር በቃት ከጥሩ ትህትና ጋር ለግሶሻል፤ አንድ ሀሳብ ላቅርብ፣ በትምህርትም፣ በገቢ ምንጭም እንዲሁም በመልከመልካምነት እኩል የሆኑ ሴትና ወንድ በገጠመኝ ተዋውቀው ሳለ ለአንድ ዓመት ያህል እየተገናኙ እየተጫወቱ ከቆዩ በኋላ ግንኙነት ለማድረግ ነገ ዛሬ እያለች ከቆየች በኋላ ባልጠበቀው ሁኔታ ሌላ ወንድ ኖሯት ነበርና የሠርግ የጥሪ ደብዳቤ ሰጠችው፤ ሰውዬው በጣም shock አረገ፤ ስህተቱ የማነው ትያለሽ።
@adanechmelese2707
@adanechmelese2707 2 года назад
እናመሰግናለን
@mamushiolamo3308
@mamushiolamo3308 2 года назад
Thanks
@teddywoyessa2441
@teddywoyessa2441 2 года назад
Abo selamshn yabzaw mertwa ❤️🥰😘💕
@maryalem1890
@maryalem1890 2 года назад
Enmsagenalen yene konjo 🙏
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 2 года назад
Good learing👌
@yonasalemu9209
@yonasalemu9209 2 года назад
እስኪ ስለ እረቅት ፍቅር የሆነ ነገር በይኝ
@natiyo9438
@natiyo9438 2 года назад
Wow anegageresh selmimechegn becha nw kefeche mayewu videoshen sagegn
@biniking7789
@biniking7789 2 года назад
Gobez Brillante Nesh
@bemnitafaith6395
@bemnitafaith6395 2 года назад
አቦ በቃ ዝም ብዬ ነው የምወድሽ😁
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 года назад
Tewedaj nesh um😍😘😘
@aminajemaltub5507
@aminajemaltub5507 Год назад
Selam new betm mewdesh gobeze berche
@amenaworku1586
@amenaworku1586 2 года назад
Betam temechegnaleshi welahi berche
@meremerhmet8345
@meremerhmet8345 2 года назад
ከፈገግታጋር የኔቆንጆ❤️❤️
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 года назад
Yene Mar siwedish Be iwunet yanchi timirt Ina ye fkregnaye mikir betam fkre astemirognal
@floridaefrim3558
@floridaefrim3558 2 года назад
😍😍👌
@lemlemabraham2150
@lemlemabraham2150 2 года назад
Hi my love I like the way you dancers
@wintanayilma
@wintanayilma 2 года назад
thank you my love
@kassagech6866
@kassagech6866 2 года назад
😍😍😍
@janiamobile4128
@janiamobile4128 2 года назад
እህት ለምክርሽ አመስግናለሁ ደስትያለሽ
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 года назад
Fegegtash erasu selam ysetal 😁😍😍
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 2 года назад
😍😘
@user-xx4rj6qn9o
@user-xx4rj6qn9o 2 года назад
በጣም ኣሪፍ ኣስተማሪ የሆኑ ነገር ነው ምታ ቀርቢው ቆይግን ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እንየ ሳዝን ምን ሆነሽ ነው ያዘንሽው ብሎኝ ኣያውቅም እኔ ግን ትንሽ ችግር ኣጋጥሞኛል ሲለኝ ግዜም ኣካፍለዋለው በርግጥ እሱም ግው ያካፍለኛል ዋናው ችግሩ ምን መሰለሽ ኣድ ቦታ ኣይደለንም የምንንኖሮው ለዛነው እየራቀኝ ነው ወይ ብየ ኣሰብኩኝ ኣችስ ምን ይመስልሻል ዊንየ
@wintanayilma
@wintanayilma 2 года назад
የቦታ እርቀት ፍቅርን አይወስንም ግን ምናልባት የማይመቸው ከሆነ ይህን ማስተዋል ይኖርብሻል ግን የሚወድሽ ከሆነ እሩቅም ቢሆን ላንቺ ጊዜ መስጠት አለበት ይህንን በግልጽ ልታዋሪው ይገባል
@ekramhelper6358
@ekramhelper6358 2 года назад
@@wintanayilma salame laneche yhone ehth ena melishe batadagagame baweshatame ena bateke falage wodoche tagodawe yh hulume alafa yemaseganawe ande sawene wodadekute esume enadamewodachena endameyafakerache endatagodabeche yenagarache nabara ena aberane batedare endenenore tayakute esume tedare fara eshe bya baerawe kataliuku batame bakafacheme sate bamamache sate alitaradacheme katagabame hono yamefaligawene alitayakacheme zara laye yameyasenanache yameyafekerache ne agebechalawe gene sasatache mene tyechalashe mekereshene efaligalawe salameshe yebezh chakochali
@rahwakidane6267
@rahwakidane6267 2 года назад
ቆንጆ የ ፈስቡክ ላክለይ ራውራሽ ፈልገ ኤርትራዊት ነይ
@wintanayilma
@wintanayilma 2 года назад
t.me/witwity this is my telegram address
@edelawitmelkam5176
@edelawitmelkam5176 2 года назад
ውይ የኔ ውድ ዛሬ በጣም ውሳኔ ባጣሁ ግዜ አዳመጥኩሽ የሰባት አመት ፍቅረኛየ ዛሬ ጎደኛ እንዳለው ነገረኝ አራሱ አኔ ሁለት አመት ሀ ሆኖኛል ወደ ውጭ ከወጣሁ ግን አወራሩም ምኑም ሁሉ ነገሩ ሲቀየርብኝ በድፍረት ምንድነው ስታወራኝ የምታሳጥረው ስለው ይህን መለሰልኝ ማመን አቅቶኝ ይሄው እንደእንጨት ደርቄ ቀረሁ በናትሽ ዊንትየ መላ በይኝ መፍትሄ አፈልጋለሁ
@samuelasefa2839
@samuelasefa2839 2 года назад
ሰላም ሠላም ዊንታና እንደነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ በውነት የምሠጭ ትምህርት በጣም አስተማሪ ነው ግን ዊንታና በጣም እማወራሽ አለኝ ብየሽ ነበር እና ባክሽ መልሱን ንገሪኝ
@wintanayilma
@wintanayilma 2 года назад
t.me/witwity this is my telegram address write me
@ekramhelper6358
@ekramhelper6358 2 года назад
@@wintanayilma salame lanech yhon ename laworashe efaligalawe
@tsigeroamnspark6352
@tsigeroamnspark6352 2 года назад
😘😘😘
@user-gu1ty2qn2u
@user-gu1ty2qn2u 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ ወኔ የኔንን ታሩክ አናበብሽው ባክሽ በቃ መለየት ናው አማራጩ
@hailelove1
@hailelove1 2 года назад
ምክር ለማግኘት እንዴት ነው ልናገኝሽ የምንችለው?
@wintanayilma
@wintanayilma 2 года назад
ዲስክሪፕሽን ላይ የቴሌግራም ሊኒክ አለ በዚያ ጻፉልኝ
@sitishamilmidea7745
@sitishamilmidea7745 2 года назад
@@wintanayilma የለም የኔ ቆንጆ እኔም ፈልጌሽ ነበር
@wintanayilma
@wintanayilma 2 года назад
t.me/witwity this is my telegram address write me
@wintanayilma
@wintanayilma 2 года назад
t.me/witwity this is my telegram address write me
@hannakifluharegeweyn302
@hannakifluharegeweyn302 2 года назад
ከጀርባሽ ያለው በክር የተሰራው በተለያዬ ቀለማት ትርጉም አለው ወይ?
@wintanayilma
@wintanayilma 2 года назад
ሁሉ ሰው በተለያየ መንገድ ይተረጉመወዋል እኔ ግን ማሳየት የምፈልገው ህብረትን ውበትን ተፈጥሮን ነው
@gggfddffggtff8316
@gggfddffggtff8316 2 года назад
አወ እዚ መቶ ፐሪስት እዉነት ቡለሽል ዊኒታይ ግን እኒደት ቡለን ነው ይተፈጠሪነው ኣላም ሚኒዉቀው
@wintanayilma
@wintanayilma 2 года назад
የተፈጠርንበት አላማ ማለት በልባችን ከባድ ሆኖ ከሁሉ ነገር በላይ የሚሰማን ማድረግ የምንፈለገው ከስራም ከሁሉ ነገራችን በላይ ማድረግ የምንፈለገው ነገር ነው ይሄን ማወቅ ካቃተን ደግሞ ከፈጣሪያችን ጋር ብናወራ የኛን ትክክለኛ መንገድ ይመራናል
@kassagech6866
@kassagech6866 2 года назад
Wintaye sewdesh eko
@sari9925
@sari9925 2 года назад
Hello beautiful 😻
@sifaanabee4849
@sifaanabee4849 2 года назад
😘😘😘😘😘😘😘
@tsegayemikellelij7857
@tsegayemikellelij7857 2 года назад
😚☺☺☺☺☺☺☺😘🥰
@xafiyoxig9781
@xafiyoxig9781 2 года назад
ባሕል ልዩ ልሆን ይችላል ወይ የእነንቴ ባህል መነጋገር ቢፈቀደ የእነሱ ባህል ግን ልጅታ ከባላዋ መነገጋር ፎቃደኝ ባትሆን ሰዉ አገደድም
@wintanayilma
@wintanayilma 2 года назад
ሁሉ ነገር በጊዜ ይቀየራል ሰው የዋለውን ውሎ ይመስላል ስለዚህ መልካሙን ነገር ማለማመድ ይቻላል
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 года назад
@@wintanayilma tikkl wintaye
@mdvip8961
@mdvip8961 2 года назад
የኔ ፈዳሻ
@maryembintumer8371
@maryembintumer8371 2 года назад
ፈገግታሽ ብቻ ለራሱ ሳይወዱ በግድ subscribe እንዲያደርጉ ይገፋፋል😁የኔ ልእልት😘ur so smart and sweet 🍡 ithink you have phd in psychology of love and life😁😁😂💪🤗
@merem-xi9oo
@merem-xi9oo 2 года назад
እናመሠግናለን ውስጤ ብየሻለሁ
@sittinakadir2532
@sittinakadir2532 2 года назад
If every one teach about love u guy's think.our maind is empty to think about love ayy saw just for money u are tired sister
@tigestalemu2425
@tigestalemu2425 2 года назад
ውብ
@hawwiitube207
@hawwiitube207 2 года назад
Thanks
@aminajemaltub5507
@aminajemaltub5507 Год назад
Selam new betm mewdesh gobeze berche
@Sl-ws1cg
@Sl-ws1cg 2 года назад
😍😍😍
@zedlove6610
@zedlove6610 2 года назад
😘😘😘
Далее
mood всех бабушек
0:11
Просмотров 396 тыс.