Тёмный
No video :(

ፍቅረኛሽ አስካሁን አግቢኝ ካላለሽ ይሄን ማድረግ አለብሽ! 

Wintana Yilma
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 177   
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 2 года назад
የዘመኑ ወንዶች እርር ቅጥል ካለ ማድረግ ሌላ ምን ያውቃሉ ፈጣሪ ለእኔ ያለውን በዝምታ ለመጠበቅ ወስኛለሁ ለአዲሱ ዓመት እንዱ እቅዴ ነው ስራዬ ላይ ማተኮር በቃ😘😘😘😘
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 года назад
አሜን ትክክል ነሸ ጥርግ ይበል
@hailelove1
@hailelove1 2 года назад
@@bazawitkassahun3184hulunim meferej aychalim
@hailelove1
@hailelove1 2 года назад
hulunim endaza maseb aycchalim
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 года назад
@@hailelove1 እረ ሁሉም አይደለም ጥሩም አለ ምጥፎም አለ እሸ ወንድሜ
@shiwaataye328
@shiwaataye328 2 года назад
Ewunetshin new Ehtey
@danielworku3962
@danielworku3962 2 года назад
አንዲት ፍቅረኛቺን ከመጀመሪያው ከተተዋወቅን ቀን ጀምሮ ከተከራየሁበት ቤት በመጣች ግዜ የሴትነቷን የሚጠበቅባትን ማየት እፈልጋለን እገምታታለን ያም ምድነው ካላቺሁ?እኛ ወንዶች ከፍቅረኛቺን የምጠብቀው:1ኛ ብቻቺን ሰንሆን ቡና ላፍላ ብላ ቡና አፍልታ ማየት እፈልጋለን።2ኛው ከአንተ ሌላ አልፈልግም!የምትለነ ሴት በተግባር እጠብቃለን።3ኛ እኔን ለማየት ሰትመጣ እደመጣች ተሎ ብላ ወደክሸና ገብታ ምሳ በልተሃል?እሰኪ የሆነ ነገር ልሰራልህ?ብላ በጣም የትዳር የፍቅር ሴት መሆንዋን እንገነዘባለን ላንነግራት እንችላለን ከዛ የእኔ ውድ እንጋባ?እንላታለን እንጅ አንቺ እደምትይው አይነት የምታደርግ ከሆነ ሁኔታውን ገና ከንግግርዋ ካየነ እንኳን ምንጋባት ብዙ በፍቅር መቆየትም አንችልም።አንቺ እደምትይው በራሷ ተማምና እደመጣች ከሶፋው ላይ ተቀምጣልኝ ከእኔ ምግብ እዳበሰል የምጠብቀውን አይነት ብለሸ እዳይሆን!እደነሱ ያሉ ሴቶች ፈሚኒሰት ይባላሉ የነሱ ፀባይ የተፈጥሮን ባልናሚሰት አይነት የሚፃረር ነው ለምሳሌ ባሌ ሰርቶ ክሸና ገብቶ ወጥ ይሰራ የሚለውን ያጠቃልላል በራሰሸ ተማመኚ ማለት ይህ ነው።እደነዚህ ካሉ ሴቶች ከተጋባችሁ ወንዶች ሁልግዜ የጥያቄ ማት ነው የምታወርድባችሁ ።የእውነት ሴት ከሆነች ግን ባሌ ክሸና ከገባ ባል አይደለም ሴትሙሲ ነው የምለው ይላሉ።አንዳአንድ ሴቶች እደፈረጅ ምድጃ ክሸና እየገባ እዲልሳቸው የሚፈልጉ ጋጠወጥ ባህል አፍራሸ የአባቷን የናቷን ባህል የከዳች ካህዲ ሀይማኖትዋን ባህልዋን ክብርዋን ወንድ ልጅ በእግዚአብሔር አካል አምሳል የተፈጠረ ነው እኔም በሄዋን አካል በእግዚአብሔር አካል አምሳል የተፈጠርኩ ነኝ ሴት ከወንድ የተገኘች ሰለሆነች ባልዋን አክብራ እሱም ከጉኔ ክፋይ ነሸ ብሎ ተከባብሮ መኖር ደሰ ይላል።የዘመናዊው ፈረጆች ባህላቺን ለማጥፋት የምቾት አሰመሰለው የሰይጣን ራሰ መተማመን ብለው ሲሰብኳችሁ ባላችሁን ምግብ ሰርቶ ማብላት እደውርዴት ነው ይመሰላችኋል ሰተት ነው።ሰው በእግዚአብሔር መተማመን አለበትጅ በራሰሸ ተማመኚ ሰትያት በሌላ አነጋገር ሴትነትሸን አትመኝ ለባልሸም ወጥና ክሸና ገብተሸ አትሰሪ ገረድ ማለት ነሸ እያላችሁ ሰለምትሰብኩ እኛም በእውነት ሴት የሆነችውን እፈልጋለን የእውነት ሴት እውነት ናት ገና ሰናያት እናውቃታለን ተሎ ብለን የጋብቻ ጥያቄም እናቀርባለን።የምንጠራጠራትን ሴት ግን ብዙ ግዜ እንጠብቃታለን ከዛም የመናደድ ከሌላ ሰው ጋር ሀብቱንም ሁለተናውን በማወዳደር ጥያቄ ታቀርባለች ገና ፍቅረኛ እያለነ ሰለዚህ ይህን ሁላ ሰለምንሰማ ወደጋብቻማ ሰገባ አደገኛ ትሆናለች ብለን ግዜውን አሰረዝመንባት ያም በዛው ተቀጠለች እተዋታለን።ሰለዚህ ምን እያልኳቺሁ ነው እናንተ ፈሚኒሰት የተባላችሁ ሴቶች ተፈጥሮን ብትከተሉ ባል በአንድ ቀን እደምታገኙ አትጠራጠሩ።ምገዳችሁን ሰታችሁ በአዲሰ ነገር ሰለታወራቺሁ ብላችሁም እኛን ወንዶችን ክብር አውርዳችሁ እግዚአብሔር ንም ያቃለልነ መሰሎ ሰለሚሰማችሁ ከናንተ በራሰ መተማመን ከሚባሉ ሴቶች ምንም አይገኝም ከዝብ ማር አጠብቁ ማለት ነው።ያቺን መልካም ሴት ማን ያገኛታን?የተባለላት ሴት የተፈጥሮን የምጠብቅ ሴት ናት።ቸር ይግጠመን የእውነት ሴት ተሆናችሁ እርግጠኛ ነኝ ሁሉ ነገር ያማረ ይሆናል የምንወልዳቸው ልጆችም የተፈጥሮን እያሰተማርነ ባልናሚሰቶችም አርቴፍሻል አሰተሳሰብ አይገባብነም ።የመወዳደር መፈሰ ሳይሆን እኔ ሴት ነኝ እሱ ደሞ ወንድ ነው ባሌም ነው እኔም ሴት ነኝ ሚሰቱም ነኝ በራሰ መተማመን ማለት አልፈልግም ሰይጣን ነው ሁለታቺንም በእግዚአብሔር እንተማመናለን እኝ በራሳቺን አንተማመንም ማለት አለብን።እኔ አሁን 26አመት እየሆነኝ ነው ለማግባት የምጠብቃት ሴት በዚህ ባልኳችሁ አይነት የማታምን ከሆነ አላገባትም ።ሰራና ፀሎት የምትወድ ሰትሆን ደሞ የበለጠ እወዳታለሁ የምንወልዳቸው ልጆችም በእመብርሃን ድግል ማሪያም በረከት እያገኙ በተፈጥሮ ብቻ ደሰ ይላቸዋል!ሰላም ሁኑልኝ ።
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 года назад
አታሰቀኝ ወንዶቸ ድጋይ እራሰ ናቸዉ ሲጀምር የናተ ተዛዝ አያለቀም እኮ እኔ እደዚህ አይነት ባል አላገባም ?
@teddyteddy9850
@teddyteddy9850 2 года назад
😂 ke hodeh lela atasebm malet nawe
@user-vq7nb5ob5v
@user-vq7nb5ob5v 2 года назад
አንተ የዘረዘርከው በሙሉ ያልሰለጠኑ ኢትዮጵያን ወንዶች ፍላጎት ነው የትም አለም ላይ የለም፡፡
@danielworku3962
@danielworku3962 2 года назад
@@user-vq7nb5ob5v ሲጀመር መሰልጠን ማለት መሰይጠን ሰለሆነ ነውጅ ትክክለኛው ምንገድ ሴት በሴትነቷ ሰታምን ወንዱም በወንድነቱ ቢያምኑ ይህ ሁላ የፈሚኒዝም አሰተሳሰብ አይዋረሰባችሁም ነበር።ማለትም ሴቷ እደናቷ ሴት ለመሆን ታፍራች ያ ያሰተማርዋት ትምህርት ለባልዋ ምግብ ካበሰለች መብትዋ የተጣሰ አሰመሰለው ሲነግሯት ያን ሰትማር አድጋ ከዛም ገና በ12 አመቷ ከወንድ ጋር እድትላመድ እድትወጣ ያሰተምሯቸዋል ያደፋፍሯቸዋል ከዛ አገትዋን አቅፎ ሆቴል ለሆቴል ሲያዞራት ታድጋለች ከዛ ከመጨረሻው ባል ከሚሆን ሰትደርሰ የውጩ ምግብ ብቻ ሰለሚታያት አታበሰልም ብታበሰልደሞ የምትዋረድ ይመሰላታል።ታዲያ ከዚህ ላይ ነው ችግሩ የሚመጣው ሴት መሆንዋንም ትጠራጠራለች ።የነዚህ አይነት ሴቶች ሰላሉ በጋደኝነት ሰሞን ይገመገማሉ ማለት ነው አረም ከሆነች ከለጋዋ መፋታት ያሰፈልጋል።ዋናውኮ የዓለምን ባህል እዳንቀበል ብየ አይደለምን የምለፈልፈው!የዓለምን ባህል ከያዝነ የእውነት ሰላልሆነ አርቴፍሻል ነው ማንነታቺን ይሻላል በማለት ነው።
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t 2 года назад
😂😂😂😂አወይ አቃቄር ማውጣት 😂
@seadibint9112
@seadibint9112 2 года назад
በርቺ ዊንታዬ ብዙ ትምህርት ካንቺ አግኝቻለሁ
@emebettemsgenuo1989
@emebettemsgenuo1989 2 года назад
ልክ ልኬን ነው የነገርሽኝ የኔ ውድ የኔን ታሪክ የምታወሪ ይመስለኛል
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 года назад
የእኔ ነው ግን ተለያይተናል
@mube8885
@mube8885 2 года назад
@@enatalemwondimu3858 so sorry sis
@mirefayagabirel4118
@mirefayagabirel4118 2 года назад
Eha gude yanenew
@sisaykassa5266
@sisaykassa5266 2 года назад
@@enatalemwondimu3858t
@fre5837
@fre5837 Год назад
እኔ መግባት ፈልገለሁ እሱ ኑሮ ኑሮ እየለኘ 5 አመት ጠበኩ ዬሱ እድሜ 28 የኔ 32 ነው የገበኘ ይሆን በስልክ ብቸ ነው የመጀመሪያ ስለሆነ ሰው ቤት ቁጭ ብዬ እየጠበኩ ነው ከዝ ቦሀለ የገበኘ ይሆን እህቴ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t 2 года назад
ሂዊዬ በመሀል ምታስገቢያት የቻናልሽን ማስታወቂያ ወድጃታለሁ😂
@user-vd3xz6ve8p
@user-vd3xz6ve8p 2 года назад
😂😂😂እኔ
@meseshimm2124
@meseshimm2124 2 года назад
እውነቱን አውርተሻል የኔ ቆንጅ ውድድድድ ነው ማረግሽ አትጠገቢም
@dawitamsalu-asfaw1144
@dawitamsalu-asfaw1144 2 года назад
Hi wintana, you are our blessing! Keep doing your good work. Stay blessed.
@zubida7683
@zubida7683 Год назад
ምክሮች ሁሉ ደስ ይላሉ በርቺ
@yohannesdesalegn2713
@yohannesdesalegn2713 2 года назад
ሰለም ሰላም አንድ ሰው ፍቅረኛ ሲይዝ ወደፊት ለመጋባት አስቦ እንጂ ለሌላ አይደለም ፣እንጂ ገና ለገና አግቢኝ የሚል ጥያቄ አልጠየቀኝም ተብሎ መጠበቅ ሞኝነት ነው ከወንዱ ግዴታ ወይም ከሱ መምጣት አለበት ተብሎ መታሰብ የለበት አላማው ለመጋባት እስከሆነ ድረስ እንደምትይው ከሆነ ፍቅረኛሞች ሳይሆኑ ጓደኛሞች ብቻ ቢባሉ መልካም ይመስለኛል፡፡ ሲጀመር ገና ችግሩ፡፡ ምዕራብያኑ ወይም ሌሎች ጥያቄ ሲጠይቁ ታየና እኛም ካላደረግን እንላለን ይሄ ትክክል አይመስለኝም በእጮይነት ጊዜ ምን ይወዳል ምን ይጠላል ጠባዩ እንዴት ነው አላማውስ የሚሉትን በዚህ ጊዜ ማውቅ ነው ከመጋባት በፊት እሱም እንደዚሁ መውቅ አለበት ማንም ሰው ፍጹም አይደለም ደካማና ጠንካራ ጎን አለው ዝለዚህ ይሀንን ተዋውቆ ወደፊት ህይወት መቀጠል ነው፡፡
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 года назад
ትክክል ይሄ ሀሳብልብብሎላነበበው ልብስርስሮይገባል
@user-ph2zm1xs8u
@user-ph2zm1xs8u 2 года назад
ማርያምን ምክርሽን ለኔ ጠቃሚ ነው ውዴ ኣመሰግናለ
@eimanlove
@eimanlove Год назад
ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤ እኳንአችን ሌላዉም ሰብስክራይብ ይደርጋል
@samrialemayhu5479
@samrialemayhu5479 2 года назад
ዊንታናዬ ይሄን ቪዲዮማ ለኔ ነው የሰራሽው
@ethiopiawinegh6422
@ethiopiawinegh6422 Год назад
ዊንታዬ በጣም ነው ማደንቅሽ ምወድሽ እና እባክሽ ለኔ ምላሽሽን ብሰጭኝ ከጓደኛዬ ጋር 2 አመት ሆኖናል ግን እስከዛሬ ምንም አይነት የትዳርም ሆነ አብሮ የመኖር ጥያቄ አንስቶ አውርቶኝ አያውቅም እና እስቲ እኔ ምን ማረግ እንዳለብኝ ንገሪኝ
@mekdilakew7468
@mekdilakew7468 2 года назад
ዊታ በጣም ደስ የምትይኝ ነፃ ሆንሽ ነው የምታወሪን ስትስቂ እኔ እስቃለሁ ሳላስበው
@kalkidanshimels6072
@kalkidanshimels6072 2 года назад
Hi Wintaye ebakishi lanagirishi efelgalehu yaleshibetin bota weyinim silikishin Please
@kamarnasser7167
@kamarnasser7167 2 года назад
ምንው ያንቺን አይነት 10ቢኖር ፍቺ ባልበዛ ከልብ እናመስግናልን
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 2 года назад
እውነት ነው ወንድ አህያ ነው ጃስ ካላልሽው አይወስንም ክክክ
@user-bi9cs7xj5n
@user-bi9cs7xj5n 2 года назад
😀😀😀😀😀 እዉነት ነዉ አባባልህ ዉ ያሳቀኝ
@user-qp2ne8bc2y
@user-qp2ne8bc2y 2 года назад
🤣🤣ልክ በለሻን እነዚህ ስዳደግ😂
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting 2 года назад
አይባልም አባትሽ ወንድ ነው እኮ
@netsigebre7406
@netsigebre7406 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sadaesleman7281
@sadaesleman7281 2 года назад
Kkkkjkjk
@rose7595
@rose7595 2 года назад
Everything u said is on point 👌
@rimamari9057
@rimamari9057 2 года назад
ተባርኪ
@user-yu9mb4uo9u
@user-yu9mb4uo9u 2 года назад
አመሰግናለሁ ዊንታየ የኔ ፍልቅልቅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@lucybelay1414
@lucybelay1414 2 года назад
wow desyemil timhrt new thank you wintana
@ganetyegetalijduffogh3135
@ganetyegetalijduffogh3135 2 года назад
Yene Konjo Taberiki
@user-ki5br9hb8g
@user-ki5br9hb8g 2 года назад
እዳበሻ ምቀኛ የለም ሚያየዉ በጣም ብዙ ነዉ ግን ላይክ አታደርጉም
@rahwaasghedom176
@rahwaasghedom176 Год назад
Thank you, Winti 🥰💌
@danielhailu7189
@danielhailu7189 2 года назад
ዊንቲ ሲበዛ ቁም ነገረኛ ነሽ ለሴቶች የምትጠቅሚ ነሽ ካንቺ ካንቺ መልእክት አብዛኞቹ አዳምጫለው ቀጥይበት በርቺ በነገራችን ላይ ራሄል እባላለው ላንቺ ኮሜንት ስልክልሽ ስሙ የሚወጣው ዳንኤል ሃይሉ ብሎ ነው ሚወጣው የወንድሜ ነው ግን እኔ ራሄል ነኝ የምልክልሽ ግር እንዳይልሽ ያንቺ አድናቂሽ ነኝ የኔ ማር
@tigestalemu2425
@tigestalemu2425 2 года назад
እናመሰግናለን
@user-lm1we1qh8e
@user-lm1we1qh8e 2 года назад
ጎሽ ዊንትዬ አሁን ገና vedyo ሰራሽ ለኔ ሆሆሆሆ አነደደኝኮ 😣😣😣
@rbeq
@rbeq 2 года назад
የኔ ቆንጆ አመሠግናለሁ ሰለሰጠሽኝ አሰተያዪት የኔ አንደበተ ጣፋጭ ተባረኪልኝ ውድድ ነው የማደርግሽ
@mami.haytie
@mami.haytie Год назад
Wawww thank you for share 😍😍😍
@rbeq
@rbeq 2 года назад
እናመሠግናለን ግን ምን ዋጋአለው ወንዶች የሚወዳቸውን አይወዲም
@wintanayilma
@wintanayilma 2 года назад
ሁሉም አይደሉም መልካም ወንዶች አሉ ልብሽን አትዝጊው
@user-pt9gp2sg7t
@user-pt9gp2sg7t 2 года назад
እናመሰግናለን ፍልቅህቅ 💋🌹
@mimidessalegn851
@mimidessalegn851 2 года назад
Tnxs dear🙏
@edelawitmelkam5176
@edelawitmelkam5176 2 года назад
ምንዋጋ አለው የኔ ውድ የሰባት አመት ፍቅረኛየ ዛሬ ሌላ ጎደኛ እንደያዘ ነገረኝ እኔ ወደውጭ ከወጣሁ ሁለት አመቴ ነው ግን ልመጣነው ስለው ይህን ጉድ ነገረኝ ጓደኞቸ ምን ትሉኝ አለችሁ ልሂድ ወይስ ልቅር መፍትሄ ከእናተ እስኪ ልስማ እንደ እነጨት ደርቄ ቀረሉ ምክርሽን ዊንታየ
@user-lm1we1qh8e
@user-lm1we1qh8e 2 года назад
ሂጂ እማ እንዳትቀሪ እሱም ሂወቱን ይቀጥል አንቺም ፈጣሪ ያለልሽ አታጪም እማ እዚሁ ከተዘፈዘፍሽማ ምኑን እንደሱ ሆንሽ አንቺም መኖር እንደምትቺ አሳይው
@rahilrahil3326
@rahilrahil3326 2 года назад
አትሂጂ ወዶ የሄደን ለምነሺ መመለስ አትችይም አንችም ሌላ መውደድ ልመጂ የሄደን አትከት ትርፉ እራስ ምታት እና ልብ መፋቅ ነው
@fujfuj9027
@fujfuj9027 2 года назад
እህቴ ወደ ሀገርሽ ሂጂ ምክንያቱም ለአንችህ ያልተፍጠረ ስለሆነ ነው ለላ ጓዴኛ የያዘው ስጀመር ከልቡ የምወድሽ ሰው ለላ ለመያዝ አይቾኪልም እግዚአብሔር ከወጥመድ ይሆናል ያስመለጠሽ እግዚአብሔር ለአንች ያዘጋጀው የከበረ ትዳር ይኖርሻል እርግጠኛ ሁኚ ስተጂ ብቻልሽ እሱን ባታገኘ በጣም መልካም ነው ምክንያቱም አንች እንቁ እና ውድ ሴት እንደ ሆንሽ ልረዳው ይገባል ጥሎሽ የሄደው አይጠቅምሽ ልብሽን አጠክር ወንድ እንጂ እግዚአብሔር አልጣለሽም ሰው ሰው ነው በቃ የሆነ ነገር በሕይወታችን ስፈጠር በጣም ጠንካራ የማንሼነፍ ሰዎች ልኖን ይገባል የኔ ምክር ወደ ሀገርሽ መሄድ እንዳትቀር ሂጂ
@eexx2456
@eexx2456 2 года назад
በሰላም ነው ሰባት አመታት በፍቅር ❗❗❗❗❗አረ ተዛዛ ለዛ ይሆናል ገለል ያለው
@sadaoumaer1306
@sadaoumaer1306 2 года назад
አራስሽን አየጠበቅሽ ዝንጥ አያልሽ ፈታ ብለሽ መኖር የሄደው ያንቺ አደለም ላንቺ ያለው ይመጣል
@Mekides_vlog
@Mekides_vlog 2 года назад
አንዳንዴ ብቻችንን ያላደረግነውን አብረን እናደርገዋለን ብላቹ አስቡ እና አግቡ በእንድ እጅ አይጨጨበጨብም
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 2 года назад
ትክክል
@fre5837
@fre5837 Год назад
Thanks ❤❤❤
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 2 года назад
Thank you👌
@semiraawol2744
@semiraawol2744 Год назад
Wintay btm nw miwedsh ahun anchi yalshiwn ngr adrge nbr ena yihen amet tebkign hunetawechin eskamechach alegn yihen endet taywalesh ewnetun yihon weys? eneja gra gebtognal
@kamarnasser7167
@kamarnasser7167 2 года назад
አስታውሺ ተወዳጅ ነሽ፣🥰🥰💯♥️♥️
@user-jk6ts5py9v
@user-jk6ts5py9v 2 года назад
የኔ ፍቅረኛ እንጋባለን እያለ ውሬ ብቻ ተግባር ዜሮ ፍቅራችን ሚስጢር እንሆን ነው ሚፈልግ ቤተሰብ ጓደኞቹ አያቁም እንዲያውቁ አይፈልግም እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ ይላል በዛ ላይ ከማንም ሴት ጋ ይጀናጀናል ምን ትመክሩኛላችሁ እኔ ደሞ በጣም ነው ምወደው ማፈቅረው ለምን ከሴቶች ጋ ትጀናጀናለህ ስለው ወሬ ብቻ ነው እንጅ ካንች ምን አትቸ ይላል
@abc12452
@abc12452 2 года назад
ኸረ እናቴ እየተጀናጀነ ካንቺ ምን አጥቼ ይላል ታዲያ ካንቺ ምንም ካላጣ ለምን ይጀናጀናል?በዛ ላይ ጓደኞቹ እንኳን አያዉቁም አልሽ ኢሄ ምንድነዉ?ከሁሉም ሰዉ እየደበቀሽ እኮ ነዉ።የወደፊት ሚስትቱ ማድረግ የፈለገ ወንድ እንኳን ከጓጀኛ ከቤተሰብ አይደብቅም!!በአፍ ብቻ አፈቅርሻለሁ ማለት ትርጉም የለዉም አስቢበት!!ስለምትወጂዉ ብቻ ጊዜሽን የማይሆን ሰዉ ላይ አታቃጥይ አንቺ ሴት እኮነሽ እሱ ቢያረጅም በፈለገ ሰዓት ማግባትም ሆነ መዉለድ ይችላል።አስቢበት
@user-jk6ts5py9v
@user-jk6ts5py9v 2 года назад
@@abc12452 አወ ሰው እንዲያቅበት አይፈልግም ሴቶችንም ሲጀናጀን ፍቅረኛ እንደለለው አርጎ ነው ሚያወራቸው😢እኔማ መወሰን አቃተኝ እንጅ ዘለቄታ እንደሌለው አቃለሁ💔
@gafat
@gafat 2 года назад
ከእንዲህ አይነት የፍቅር ግንኙነት ላጤነት በስንት ጣእሙ ይበልጣል መሰለሽ ማማየ ሊያገባሽ ካልፈለገ በዃላ ጊዜሽን እድሜሽን አባክነሽ ከምትፀፀች ሳይቃጠል በቅጠል ይሻልሻል
@user-jk6ts5py9v
@user-jk6ts5py9v 2 года назад
@@gafat እሽ ማር
@melipetros2579
@melipetros2579 2 года назад
እዴት ከጓደኞቹ ይደብቅሻል? እደቀላል አትይዉ ብዙ ጊዜ እዲህ የሚያደርጉ ወንዶች እዉነተኞች አይደሉም እባክሽ አስተዉይ እዉነተኛ ሠዉ አይደለም እራስሽን አዘጋጅቸሽ አዲስ ህይወት ጀምሪ አለም ላይ ያለዉ ወንድ እሡ ብቻ አይደለም እኮ
@messisharjah3540
@messisharjah3540 2 года назад
Thank you
@heymanotteshgar2419
@heymanotteshgar2419 2 года назад
ትክክል የኔ ውድ ስወድሽ እኮ
@hailelove1
@hailelove1 2 года назад
betam enwedshalen
@muradteha9732
@muradteha9732 Год назад
ይወደኛል አግቢኝ ብሎኛል በቤተሰብም አስጠይቆኛል ግን ስራ አቆመ በኑሮ ይማረራል......ታዲያ መጠበቅ አለብኝ?
@lindalina3745
@lindalina3745 2 года назад
Weye wentanya amsegnlh yena fker lke nse
@kidistmulugeta4633
@kidistmulugeta4633 2 года назад
Anchis agibiteshal ? Engidiyaws kalagebash ahununu sebskirib adirgi balishim hhaha tnx wintaye siwedish
@tarikumane6507
@tarikumane6507 Год назад
Winteye fikergaye hule tinshe tageshege yelgale hulme indemeyafekerge yingergale mine lhune
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 2 года назад
ትክክል
@user-hr8tl1tu1m
@user-hr8tl1tu1m 2 года назад
አመሳግናለው ውዴ ተመችቶኛል
@zelalemeliyas2802
@zelalemeliyas2802 2 года назад
yan wede btame new yemkbershe mara engaba selugn mekld yemslegnale
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Год назад
ሁለየ ናው የምከታተልሺ ቀጥይበት
@ninaneuneima7483
@ninaneuneima7483 2 года назад
wintaye begl lanagrsh felge nebere bemn laggnsh please
@fitbrfilwha7171
@fitbrfilwha7171 Год назад
If a man doesn’t ask his girlfriend to marry her he must have good reason, may be his girl friend has an affair or suspect her with another man or he caught her with another man
@meronyoseph609
@meronyoseph609 2 года назад
Yenw degmo 4 amet asetbikogn shmagly leko ker yehw zay neg ylale ahunm .......esti mekrugn men larg
@mearegnegalem4707
@mearegnegalem4707 2 года назад
ወስኚ እህቴ ላገባነው ብለሽ አስደንግጭው
@edelawitmelkam5176
@edelawitmelkam5176 2 года назад
እውነት ነው ፈጠን ማለት አለብሽ
@sosoali553
@sosoali553 Год назад
ይህን ሰሞን አችጋርነኝ ውድድ አርጌሻለሁ
@birhaneebirhanee4464
@birhaneebirhanee4464 2 года назад
የኔ ውብ እሽ እናመሰግናለን
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 года назад
የኔአስተዋይ ትክክልነሽየኔቆጀ ወደድኩህ ካልሽው ይመነቅራል
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 года назад
ያለንበት ከተራራቅንስምን ማረግ አለብን
@samrita4202
@samrita4202 2 года назад
አግቢኝ አኮ ይለኛል ግን ስልክ አይደውልልኝም እኔ ብቻ አንድፈልገው ነው የሚፈልገው
@tamarhattamarhat8573
@tamarhattamarhat8573 2 года назад
Selana emtweri mesalg amesgnalu endwesin argeshigal
@ayok4563
@ayok4563 2 года назад
በትክክል
@haniabebe0788
@haniabebe0788 Год назад
ስወድሽ
@susustars4384
@susustars4384 2 года назад
አግቢኝ ካለ አመታት አለፏት እኔ ገና አሁን ነው ማግባት እያሰብኩ ያለሁት
@haymihaymi5274
@haymihaymi5274 2 года назад
ውይንታና ወድሻለሁ❤️
@serenabayaa571
@serenabayaa571 Год назад
Thekiy
@luleytenafakit2705
@luleytenafakit2705 2 года назад
Ere wintiye anchin meketel mechem ayselechengim
@happyeri7015
@happyeri7015 2 года назад
Ere Hulu gizie new mayish wididddd new maregish konjiye
@AngelLopez-gq8re
@AngelLopez-gq8re 2 года назад
Bexam new des mtyw yene konjo
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b 2 года назад
የኔ መልካም
@mesimes3427
@mesimes3427 Год назад
Yene Qabex
@zenbech3273
@zenbech3273 2 года назад
ድሮቀረማሬሲጀመርመተማመንሲኖርነውመጀመሪያ
@mdvip8961
@mdvip8961 2 года назад
በርቺ
@wendemulove6176
@wendemulove6176 2 года назад
ዬሩቅ ፊቅራኛሞች ሁኔን በጣም ተወዴን እና ለመገባት እሱአ ካሌችበት ቦታእስካምት ጋባ እያጣበቁትነው ናጋርግን ታገናኝቴንም ባይሆን በሪቃት እዴት አድሪጌን አብሬእደሌን አድገ ሪጌን ስንገናኝ ዬምናደርጎን በስልክ ልናዳር እነችለልን?
@alshamgetmoges5076
@alshamgetmoges5076 2 года назад
yen konjo mare eko neshe
@enenegn5719
@enenegn5719 2 года назад
ባክግራውንዱ ምንድነው
@charbelwin9756
@charbelwin9756 2 года назад
Ewnteshen new yene hiwet new
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 года назад
Wintaye konjo mirt hasab new❤
@Fathoom-bk5jy
@Fathoom-bk5jy 2 года назад
E
@newalrefik5168
@newalrefik5168 2 года назад
Ene tolo agbign blogn denegetkugn chekolebgn
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 года назад
Tikikil nesh wude
@haymimula9264
@haymimula9264 2 года назад
des yemil mkroch new yemtsechn berch
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 года назад
ፈጣሪያምጣውብቻ እኔምንምአላቅም
@aymenseid8134
@aymenseid8134 2 года назад
ሰወድሽ እኮ
@fatumafatumaseidibrahim5441
❤❤❤❤❤❤
@saraberhanu1266
@saraberhanu1266 2 года назад
Enamsgnaln tebarki
@comceil5762
@comceil5762 Год назад
🥰🥰🥰🥰
@wowwow5399
@wowwow5399 2 года назад
ካሁን ካሁን ስትይ በሳቅ እኔም እዴዛ ነኝ 😅😅😅😅😅
@suwerabdella4816
@suwerabdella4816 2 года назад
Wowww #1
@serenabayaa571
@serenabayaa571 Год назад
❤❤❤❤👍
@user-ms2ki7jj2q
@user-ms2ki7jj2q 2 года назад
የኔማር ዋዬ አረ ኢንዲት
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 года назад
ኘራንክ እያላቹ የሤት እድሜ በልታቹ ድራማ የምትጫወቱ ወንዶች አዳምጡ
@honeyhoney5215
@honeyhoney5215 2 года назад
Ewunet serashigni
@kadijaahmed4307
@kadijaahmed4307 2 года назад
Anchi lb aqlx yehonsh lij enamsginalan
@azaleyybsbd9762
@azaleyybsbd9762 2 года назад
Betikikili ehite siwodish
@taibasaeed3205
@taibasaeed3205 2 года назад
ዋውውውውየኡነትምረጥሰውነሺአጀቴንአሪሺው
@BasratBasrat
@BasratBasrat 2 года назад
የኔን ቀባጣ ።
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 года назад
❤️❤️❤️
@na3imanani37
@na3imanani37 2 года назад
🥰🥰
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 года назад
ስወድሽየኔቆጀ
@mihrettube5211
@mihrettube5211 2 года назад
ኧረ የኔውስ ካልተጋባን ብሎ ጨቅጭቆ ሊደፋኝ ነው
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 года назад
አግቢ ጊዜ አትፈጂ እኔሰ ተለይቸዋለሁ አህያ ነው አይወሰንም
@neimabenitbaba8336
@neimabenitbaba8336 2 года назад
@@enatalemwondimu3858 አይባል ምክንያቱም አብረሽው ኑረሽ ቢበዲልሽም አታውርበት ሸሸጊለት ማይ ሲስ
@godislove8937
@godislove8937 2 года назад
@@neimabenitbaba8336 smart 🙌
@embetkebede4624
@embetkebede4624 Год назад
ቃሽት
@taharayeshu9091
@taharayeshu9091 2 года назад
😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏
@lidialidia441
@lidialidia441 2 года назад
🥰❤❤❤
@comceil5762
@comceil5762 Год назад
😂😂😂😂
Далее
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20
Просмотров 4,8 млн
Ajdarlar...😅 QVZ 2024
00:39
Просмотров 534 тыс.
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20
Просмотров 4,8 млн