Тёмный

ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹 

Dagi Tube
Подписаться 73 тыс.
Просмотров 204 тыс.
50% 1

#nahitube #helutube #ethiopia

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,8 тыс.   
@NahiTube1
@NahiTube1 3 месяца назад
አንተ የተመታህ ልጅ ሰራህልን ኡኡኡኡኡኡኡ🤣🤣🤣🤣🤣
@DagiTube123
@DagiTube123 3 месяца назад
ገና ምን አይተ😂😂😂
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 3 месяца назад
አይ ወንድ ሙየው ሰራልህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ውብየ ግን ተመቸችኝ የገባት አራዳ ❤❤❤
@HalwyaTube
@HalwyaTube 3 месяца назад
አስለቅሰህዉ ገና ምን አይተህ ናሂ😂
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 3 месяца назад
ብዲር በምዲር ቻሉት
@emoydseta2899
@emoydseta2899 3 месяца назад
🤣😂😍🥰😉
@EfremTube21
@EfremTube21 3 месяца назад
ጉድ ጉድ 🤣🤣🙆🏼‍♂️🙆🏼‍♂️
@DagiTube123
@DagiTube123 3 месяца назад
😂😂
@Makiyah-lz3hh
@Makiyah-lz3hh 3 месяца назад
ኤፍ አታም ወሠድከት የኤፈወን😂😂
@WazmWazm-p8j
@WazmWazm-p8j 3 месяца назад
🤣🤣🤣🤣
@Adanech-z8y
@Adanech-z8y 3 месяца назад
Efa😂😂😂
@burtaburta5763
@burtaburta5763 3 месяца назад
🤣🤣🤣
@ሠላምወለየዋ
@ሠላምወለየዋ 3 месяца назад
ዳጊ በዚህ አይበቃ እኳን አንተ እኛም አልቅሠናል ይድገማቸው የምትሉ በላይክ አሣዩኝ
@kdeoj1075
@kdeoj1075 3 месяца назад
😂😂😂ኤየ ወላህ
@MASRT.
@MASRT. 3 месяца назад
ቀጣይ ቤተሰቦችንና ሄሉንPRCE አርጋቸው
@ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
@ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 3 месяца назад
ደስታውን በንዴት ነዉ ሚገልፀው አላለም አይ ዳጊ ፈታ ነዉ ያረጋቹን😂 የልጅቷ ትወና ደሞ ዋው👌🎉❤
@BataBata-ef8iq
@BataBata-ef8iq 3 месяца назад
ግን ናሂ እና ውብየ ምንም ምንም ይሁን እንግዳ ክብር ነው እግዳ አክብሩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 2 месяца назад
Akeberiko min alu😂😂😂😂😂😂
@ageryeblayeageryeblaye
@ageryeblayeageryeblaye 2 месяца назад
ክክክክክ ደንግጠው ነው 😂😂😂😂😂
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 2 месяца назад
ልጅቱ ስነስርኣትኮ የላትም አንተ ትበልጣለህ ከወንድምህ ምናምን አይባልም ርጋታም የላትም አድስ ቤተሰብ ስንተዋወቅ ኣንገት መድፋት አለብን
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 3 месяца назад
ብድሩን እማመልስ ልጅ አይወለድ ብቻ በቀልህን መልስ ዳጊ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HaymiTube138
@HaymiTube138 3 месяца назад
ማነዉ የዳጊ ደስታ ያስደሰታችሁ😂
@RakiBell
@RakiBell 2 месяца назад
TEMEKAKREW NEW YESERUT CAMERA MAN ABRO EYEZORE EYEKERETSE NEW ENDE DRAMA
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 месяца назад
እርፍፍፍ 18 አመት ሞላክ በቃ አሁን ደሞ እነ ናሂን አቃጥል ዳጊሻ😂😂 ከማዘር ተሻገርህ ከሄሉ ውረስ ማቃጠልን😅😂😂❤
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂 ውርስ ኧረ በሳቅ
@fatumawase
@fatumawase 3 месяца назад
​@@እሙአማር-ፐ7ለደምረኛ
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 3 месяца назад
@@fatumawase እሽ
@Mahi-u2h
@Mahi-u2h 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@SaadahSaeed-zc8rv
@SaadahSaeed-zc8rv 3 месяца назад
ቅመሞችየ አትበሉ እነሱ እየተመካከሩነው የምሰሩት ልብሳቸው እኳን ይናገራል😅
@Userxyz123-g7f
@Userxyz123-g7f 3 месяца назад
ኩቻ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በጣም ነው ያሳከኝ እጅግ በጣም የሚመስጥ ፐራንክ ነው ዛሬ ናሂን እና ውቤን አስነቀልካቸው
@PariteSaid
@PariteSaid 3 месяца назад
ልጅቷ ግን ቆንጅዬ ናት የምር
@አያንቱ
@አያንቱ 3 месяца назад
አዋ
@ፋጦኑርየ
@ፋጦኑርየ 3 месяца назад
ወላሂ ሥታምር❤❤
@ethiotg8213
@ethiotg8213 3 месяца назад
ዘና አደረጋችሁኝ የምር😂😂😂 ደግሞ ልጅትዋ ቆንጅዬ ናት
@sead-w6s
@sead-w6s 3 месяца назад
መዳም መኖሯን እረስቶ ማነው እደኔ እየጮኸ የገለፈጠው ምን ያስገለፍጥሻል እስክትለኝ ድረስ😂😂😂😂😂😂
@FiriyotGirma
@FiriyotGirma 3 месяца назад
Inem 😂😂😂😂
@Aaaa-of9fv
@Aaaa-of9fv 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@mulumulu6762
@mulumulu6762 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@SeenaaKiyyaa-bf2df
@SeenaaKiyyaa-bf2df 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@አሚናቢትይማምአልሐበ-ዠ5ጀ
ሲጀመር ያውቃሉኮ ፕራክ መሆኑን ምድረ ዶማ
@misganabere6115
@misganabere6115 2 месяца назад
leymesel legna new tikkle
@taybahals3951
@taybahals3951 2 месяца назад
😂😂
@RakiBell
@RakiBell 2 месяца назад
TEMEKAKREW NEW YESERUT CAMERA MAN ABRO EYEZORE EYEKERETSE NEW ENDE DRAMA
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 3 месяца назад
ስታምር ደግሞ ልጂቷ😂😂😂 እሰይ ደግ አደረጎ ቲምሹየ ናሒ ግን እዉነትም ቢሆን ልጅቷ ስቴድ ነዉ እሱን የሆነ ነገር ማለት ያለብህ😮 ካለችበት ይደብራል
@sofi8983
@sofi8983 3 месяца назад
እውነትስ ቢሆን እንግዳ አይከበረም እንደ ውየና ናሂ ሰው ወደቤት ስመጣ ምነም ይሁን ምን መከበር ነበረበት ❤🎉❤🎉ደሞ ደምሩኝ
@foziy-d1s
@foziy-d1s 3 месяца назад
😂😂😂እዴት ያስተናጉዳቸው እየተቁላሉ ገርሟቸዋል😂😂😂😂😂
@sofi8983
@sofi8983 3 месяца назад
@@foziy-d1s ክክክክክክ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 3 месяца назад
ትክክል
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 3 месяца назад
ሣህ ሀቢቢ🎉🎉🎉🎉
@taibah5903
@taibah5903 3 месяца назад
ትክክክል
@buski7405
@buski7405 3 месяца назад
ታላቅ ወንድምኮ 2 አባት ነው 😢❤dagi እንወድሃለን❤❤
@salamsalam5718
@salamsalam5718 3 месяца назад
የመልሰ ምት አግተህልኛል ፈታ ነው ያረከኝ😂😂😂😂
@11Secho
@11Secho 2 месяца назад
ቃስ ብለህ እደግ ያምትሉ ሳወች የጤናቹ ናገር ያሳስበኛል ፕራክ ከለወቃቹ ፀጥ በሉ😂😁😁😁😁😁😁
@samira6268
@samira6268 2 месяца назад
አንተ አለምህ መቸ አየህና አለሜ እምትላት በሳቅ ሞትኩ😂😂
@AshuLidutube
@AshuLidutube 3 месяца назад
ዳጊ 😂😂ሰራላቸው😊😊
@DagiTube123
@DagiTube123 3 месяца назад
Enasa😂
@AshuLidutube
@AshuLidutube 3 месяца назад
Wey gud iko new 😂😂
@fatumawase
@fatumawase 3 месяца назад
​@@AshuLidutubeደምረኛ
@LamaTasi-ub3vq
@LamaTasi-ub3vq 3 месяца назад
😂😂😂😂
@TsigePastera
@TsigePastera 3 месяца назад
Hi​@@DagiTube123
@shegabesta909
@shegabesta909 3 месяца назад
በጊ ትችላለህ የውብዬ ሪአክሽን በጣም ነው ያሳቀኝ ደስ ብሎኛል የው ብዬ አክሽን ግን በጣም ፈገግታን የሚጨምሮ 😂😂😂😂
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq 3 месяца назад
አረ እኩቻን 100k እናስገባው😊😂😂😂
@mekdlawitayele1101
@mekdlawitayele1101 3 месяца назад
ዉሸት እንደሆነ በጣም ነዉ እሚያስታውቀው እነናሂ አዉቀዉ ለማስመሰል እየሞከሩ ነዉ እንጂ ምንም ደስ አይልም ተጃጃሉ እንደዉም ልጅቱ በጣም ጎበዝ ናት ሰርታዋለች ዳጊ ግን እየፈጠነ ምንም አልቻለበትም አንዳንዴ ከመፍጠኑ የተነሳ እሚያወራዉን አያቅም
@nuhaminted1427
@nuhaminted1427 3 месяца назад
Camera yet new😂
@KedirAlemu-fp8lw
@KedirAlemu-fp8lw 2 месяца назад
ሲከመርኮ የናሂና የውብየ ፕራንክ እወቀው ነው የሚሰሩት
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ3ፐ
እኮ
@MominaSet-mu4rr
@MominaSet-mu4rr 2 месяца назад
ሲጀመር ማንኛውስ ይቱበር ፓራክ መደረጋቸው እያወቁ ነው ጥሩ ጥሩ የሚያጫውታቸው ሁሉም ይቱበር ምን እነዝህ ብቻ
@Uicg-n2p
@Uicg-n2p 2 месяца назад
እዉነት ለመናገር እግዲ ማክበር ጥሩ ነገር ነው እዴህ መቀበል የለባችሁም ከምር እዉነት ቢሆንም ባይሆንም በክብር ተቀበሉ😊😊
@فوزيةاا-د1م
@فوزيةاا-د1م 3 месяца назад
ልጂቱ ስታምር የደስደስ አላት ማሻአላህ
@ሉባባነኝያላህባራ
@ሉባባነኝያላህባራ 3 месяца назад
ትወናዋ
@aminamohammad6812
@aminamohammad6812 3 месяца назад
ማሻ አላህ ማላት ምን ማላት ነው የአክራ እሂቴ?????🤔😭
@فوزيةاا-د1م
@فوزيةاا-د1م 3 месяца назад
@@aminamohammad6812 ማሻአላህ ማለት አንድ የሚያምር ነገር ስታይ ማለቴ አንችን የሚያምርሽን ነገር ስታይ ሲያምር ስታምር ወይንም ዋው ማለት ሳይሆን ማለት ያለብን ማሻአላህ ነው ማሻአላህ ስንል ያንን ነገር አላህ ከኛ አይን ይጠብቀዋል
@ከቱእድሊ
@ከቱእድሊ 3 месяца назад
ሄድን ቆሰለ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Sara-w8l8l
@Sara-w8l8l 3 месяца назад
ፍቅር ፍቅር ትባባላላችሁ አለ ናሂ ቀላል😂😂😂😂😂😂😂😂እሱን እያስለቀሳችሁ እሱማ እሚያዝናና ነው ይዞ የመጣው ዳጊ ምርጥ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 3 месяца назад
😂😂😂😂
@እሙየገብርኤል
@እሙየገብርኤል 3 месяца назад
የምር እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም😅😅😅😅😅😅😅 ናሂ ውብዬ የኔ የዋሁች❤❤❤
@tamramohamed563
@tamramohamed563 3 месяца назад
ናሂ ስቆ እግዳይዘህ መጣህ ብሎ 😂😂😂ፍቅረኛየ ናትሲለው እደነብርተቀየረበት 😂😂ግንእግዳ ሁና ተመጣች ስትሄድ ተናገሩት እዳይደገማችሁ😢
@BirukDigifa
@BirukDigifa 2 месяца назад
የምህር የአመቱሁ ምርጥ ፖራንክ ነው
@amirthalangara6166
@amirthalangara6166 3 месяца назад
ጉድ ጉድ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ማርያምን እንዴ ዛሬ ሰቄ አላወቀም 😂😂😂 ናሂ ዉብዬ ሰራላቹህ አሰን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሩፍታልበይእኽማርያመይ
ወይኔ ኩቻ ብድር በብድር ልጅቶዋ ግን ሰታምር በማርያም😂❤❤
@Workinesh-v4t
@Workinesh-v4t 3 месяца назад
W💞🍒🤣👌
@Amzee-q2m
@Amzee-q2m 3 месяца назад
Wllh nan kolfe 😅 gurbaaniif inattalli wal biraa bareedu waliif jera haa dhiisu😘♥️🫶 akkuma jerri si boossisan baga boossifteen 😅
@SaraSara-lu8pm
@SaraSara-lu8pm 3 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣dhugaa jete waqaa 🤣🤣🤣
@rahma2299A
@rahma2299A 3 месяца назад
በጣም ይቅርታ ክፍሌ መላኩ ጓደኛየ ነው ደሴ ሲመጣ በኔ ስልክ ተጠቅሞ ሎግ አውት ሳይል ስለነበረ እየተምታታ ነው
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
ውብዬ ማሿአላህ ተወለዴችወድህ ውበት አና ውፍረት ጨመረች🌹🌹🌹 ለኝም ተስዴትመልስ ሶሊሁባልይወፍቀን እና ውበት ውፍረት አሚን በሉሼቃሎችዬ
@AlemtsehayDeribe-py6fi
@AlemtsehayDeribe-py6fi 3 месяца назад
ከሄሉ ጋር አይደል የምትውለው ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትመጣለች ነው አባባሉ
@አያንቱ
@አያንቱ 3 месяца назад
😂😂
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂❤
@mabatube677
@mabatube677 3 месяца назад
😂😂😂
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@Mohammed2023-s1y
@Mohammed2023-s1y 3 месяца назад
😂😂😂😂
@እህተሚካኤል-ጸ2ሠ
@እህተሚካኤል-ጸ2ሠ 3 месяца назад
ተላላጡበት አይ 😂😂 ብዙ ፍሪክ አይቻለሁ ግን እደዛሬ ስቄ አላቅም ናሁም እና ዉብዬ ተገኝተዋል የምትሉ 👍👍😂😂
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
እንደዛሬ 😂😂በሳቅ ምትክ 😂😂😂
@enaneagebremariam4034
@enaneagebremariam4034 3 месяца назад
👍 ኩቻ ናሂ እነደዚያ አሰደንግጦክ እኛንም እንደዚያ አናዶን እናኳን ሰራክለት from America✝️ 🇺🇸
@meseret9632
@meseret9632 3 месяца назад
ወይኔ ዳጊዬ በጣም ጀግና ነህ ግን ወንድምህ በጣም ይወድሀል
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl 3 месяца назад
ዉይ ዳጊየ አስለቅሰኸኝ ነበር አሁን ደግሞ አስቀኸኛል ሁሌም ሳቅ ይመችህ❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 месяца назад
ውብዬ ስታስቅ ሁኔታዋ አፍራለች😂😂😂😂😂ወይ ናሂ ሰራላቹ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 3 месяца назад
ክክክክክክክማን ነው ውብየ እንጀራ በሽሮ ስጠብቅ ሻይ ይዛ ብቅ ስትል የገረመኝ አረ ሸም ነው ለሱስ ሻይ ለምን አልተሰጠውም
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 3 месяца назад
ባለፍው እዳስለቀሱክ ስታለቅስ እኛም አልቅሰን ነበር ዛሬ ደሞ እኛን እያሳክክ እነሱን አቃጠልካቸው ደግአደርክ
@elsakassa1088
@elsakassa1088 3 месяца назад
ተማሪ አስተማሪውን በለጠ ይሉሀል ይህ ልጅ ነው ድርቅናው በሳቅ ገደለኝ
@yerosan19
@yerosan19 2 месяца назад
Camera manu menfs new prank khon eytktelk???😮😮
@AdeyAbebaw-s3f
@AdeyAbebaw-s3f 3 месяца назад
ልጂቱዋ ስታምር
@Enegniyebafkari
@Enegniyebafkari 3 месяца назад
ካሜራዉን ሲያዩ አይነቁም😢😅😅😅😅
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад
😂😂😂😂 አልቅሸም አልቀረሁም እሰይ ከመሸ ነዉ የመጣሁት ስራ በዝቶብኝ 😢😢 እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ በሉኝ የመዳም ቅመሞች ❤❤❤ እምወዳችሁ❤❤❤❤💒💒💒❤❤❤
@Hayme659
@Hayme659 3 месяца назад
አብሺር ዉዴ ሁሉም ያልፋል 🥰🥰🥰🥺
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад
@@Hayme659 ❤
@TitiTiti-f2n
@TitiTiti-f2n 2 месяца назад
እግዚአብሔርን ናሆሜ ጋዳ ሲገባ ዱላ ልአመጣ መስሎኝ ነበር ደንግጨ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 2 месяца назад
እንዴ ትንሹ ልጅ ግግም ይላል እንዴ በሰው ፍቅረኛ ላይ ቪድዬም አልቆ የሱ የሱ መሰለችው ጔደኛም በል ተረጋጋ 😂😂😂😂😂😂😂
@ትግራይ
@ትግራይ 3 месяца назад
ፍቅር ትባላላቹ ኣላለም ናሂ😂ትችላለህ ዳጊዬ ትላቲ ራስየ እስከማመኝ ነው ያለቀስኩ የምር😥
@ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ
ብድር በምድር😂😂😂😂😂ናሂና ውብየ😂😂😂😂😂
@dir204
@dir204 3 месяца назад
ዋውውው ዳጊ በሳቅ ነው የገደልከን❤ይመችህ
@tube-dr6ur
@tube-dr6ur 3 месяца назад
ሆደቆሠለ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ 3 месяца назад
ክክክክክ እፊቱላይ እየተነበበ እሱበተለይ በጣምወዶሻል አላለም የናሂፊት 😂😂😂 እጥፍ ነዉ የመለስክላቸዉ አስለቅሰዉህ አልቀረህም
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 3 месяца назад
አይ ዳጊ ትችላለህ እኔ የገረመኝ የውብዬና የናሂ ራክሽኝ ያሳቀኝ😂😂 ያበደ ፕራክ ነው በርታ ዳጊ👍🥰🥰🥰
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
እግዳ አቀባበል በቃ ነዉ በሳሂ ቱ የእናተሠ ከፋ ሱሊ 😂😂😂ዳጊ ማዘረን አምጣልነ ❤❤
@zainabme708
@zainabme708 3 месяца назад
አይ ናሂ ጭረሽ ፍቅር ትበባላላችሁ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂♥️
@Wubealem-k9v
@Wubealem-k9v 3 месяца назад
😂😂😂
@MymasMymas
@MymasMymas 3 месяца назад
ናሒን አስቀምጠው ስለልጃቸውየሚያዎሩት ነገር ኧረወየው ዛሬስ ሞትኩኝ ሴት ወድ እኛሴት ነው የምንዎልደው አላሉም ወየው ናሒና ውብየ 😂😂😂😂😂😂እደዛሬስቄ አላቅም😂ውብየ ካቺ ግን አበልጥም አላለምውይዛሬስ 😂😂😂😂😂
@HaissamCell-jq4df
@HaissamCell-jq4df 3 месяца назад
የተመካከራችሁት ይመስላል ግን ካሜራ ማኑን እያዩት አደልደ😂😂😂😂😂😂
@Seruye
@Seruye 3 месяца назад
እንደ ዛሬ ስቀም አላውቅም ዳጊ ጦሲ ኦይቾ ኔና😂😂😂😂ናሂ ዶይ ዋኒ ስሚዶና ኡ ኡኡኡ😂😂😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 3 месяца назад
እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@msarthatewu3844
@msarthatewu3844 3 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 месяца назад
ዳጊ ይችልጅ ቪድዮ ብሰራ ካተጋ ጥሩ አቃጣይ ናት ቀጣይም ካተጋ ትስራ😂😂😂😂❤❤❤
@Ahlamይቱብ
@Ahlamይቱብ 3 месяца назад
ኧረልጂቷ ስታምር ደሞሰችል😂😂
@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 3 месяца назад
እኮ ትስረ ከሱገር😂😂😂😂😂😂
@EmugasheDora
@EmugasheDora 3 месяца назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰😍😍ዉድድድድድድድ 🥰🥰😍😍😊
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 3 месяца назад
ውይ በእውነት ናሒ እና ውብዬ አፈርኩባቹ እንግዳ አቀባበል ላይ በጣም ይቀራቸዋል በተለይ ውብዬ ተይ እንደዚህ አይደረገም ይሔ ፕራንክ ነው ነገር ግን የእውነት ቢሆንስ ምንም እንኳ ታሪኩ ፕራንክ ቢሆንም ግን ክብር የሚባል ነገር አለ ለወንድምህም ለልጅቷም አሀን በኔ ሞት ለነሱ የሚሆን ነገር ጠፍቶ ሣይሆን ግን አሸማቀቃችዋቸው እሽ ነገ ከነገ ወዲያ የእውነት ፍቅረኛ ይዞ ቢመጣስ 😢😢😢😢ልክ እንደዚህ ውረደት😢😢😢 በእውነት ከዚህ በላይ ምንም አልልም ።ሳቀጥል ዳጊ ደግሞ የሚቀርህ ነገር የባል ወይም የፍቅረኛ ምልክት ይኑርህ ማለት የግሩፕ ውይይት ነው ያረከው ዳጊዬ ይሔን አስተካክል እሱ ምንድነው የልጁን ጓደኛ ለፕራንክ ብለህ ማሣቀቅህ አንተም መሣቀቅህ ተገቢ አይደለም ሲጀመር ምንም ፍቅረኛ አትመሥሉም ቀስ በሉ እሽ ዳጊ እሷም ቀስ ትበል 😢😢😢😢😢 አምላክ እውነተኛ የራስህን የትዳር አጋር ይስጥህ ከፕራንክ ውጭ የሆነውን የእውነት ሴት ይስጥህ ምንም የቀልድ ቢሆንም ግን ልቤ የእውነት ነው የተሠበረ 😢😢😢ወገኖቼ ይሔ ለሁሉም ትምህርት አለው ለማንኛውም ሰው ክብር ሊኖረን ይገባል በተለይ መልካም ፈገግታ የእውነት ደስታ ከፊታችን ማንም ሊነጥቀን አይገባም አይከፈልበት
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 2 месяца назад
Ewnet new sew yanqwashishalu enesu tefaqerew Ayedel yetegabut Yakabidalu
@ዮወርድ
@ዮወርድ 2 месяца назад
እምዋ አይደክምሽምደ ይሄን ሁሉ ፀሁፋ😂 ለማበብ ደገመኝ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 2 месяца назад
@@ዮወርድ ሆን ብዬ ጊዜ ወስጄ ነው የፃፍኩት ምን አልባት የቃላት ጉድለት ካለው አስተካክሉልኝ ከይቅርታ ጋር
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂እኔን ዴከመኝ😊
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 месяца назад
አዲገፅሙሉ😂😂😂
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 3 месяца назад
በጣም ነው የምታዝናኑት ውይ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ ዎው ተዎቷል👍😆😆😆
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 3 месяца назад
😂😂አጨለላቸው ፈለው ደረሠ በል ቀጣይ የውነት እንዳይዝህ
@CchhTty
@CchhTty 3 месяца назад
ትናትና አልቅሼ ነበር ይመችህ😂😂😂😂😂😂
@LalaaAli-l9b
@LalaaAli-l9b 3 месяца назад
ግን ተማክራቹ ነው የምትሠሩት😅😅😅😅
@gadisageleta4220
@gadisageleta4220 3 месяца назад
ፕራንክ ከሆነ እንዴት ነው ግን የሚቀረጸው ተደብቆ ነው ወይስ መልሱን እፈልጋለው????
@naatytube
@naatytube 3 месяца назад
ልጅቷ ደስ ትላለች ስስቅ😂😂😂 ቅመሞችዬ አበረታቱኝ❤
@zedtamamzedtamam9069
@zedtamamzedtamam9069 2 месяца назад
Nattye selam nek ante RNA helu endet honachu adiley betihon des yilenal
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 3 месяца назад
ናቲና ውብዬ ግን ለሰው ክብር ይኑራችሑ የውነት ፍቅረኛው ብትሆንስ በርግጥ እድሜው ለንደዚ ነገር አልደረሰም ሰውን ግን በስርአት ለመቀበል ሞክሩ ቢያንስ በርጋታ ቁጭብሎ መነጋገር ይቻላል ወይም ልጅቷ ከሔደች በኃላ በርጋታ መወያየት ይቻላል እናተ በፈጣጣው ያሳፍራል ትንሹ ግን ደግ አረክ አሳበድካቸው
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ 3 месяца назад
ሳህ
@sameraassen3690
@sameraassen3690 3 месяца назад
ሳህ አካበዱት
@ሰሚረሀምዘ
@ሰሚረሀምዘ 3 месяца назад
እንዴት ይቀበሏት እየተቅሏሉ መጀመረ እግደ እዘህ መጠህ ሲለው ፍቅረኘዬ ነት ብሎ አስደነገጠው
@MdMd-fy2rn
@MdMd-fy2rn 3 месяца назад
ያናህ ጮጋረ ይማርማሪ አሰዎቁን ቅጥል ብሎዋል😢😢😢😢
@Sofiya-i2e
@Sofiya-i2e 2 месяца назад
ወላሂ እንግዳ ስትቀበሉ አፈርኩባችሁ እንደዚህ አይደረግም
@ዝምታወስጤነውYouTube
@ዝምታወስጤነውYouTube 2 месяца назад
ደራማመሆኑ ወላሂያሰያሰነቃልበደብ አልቻላችሁበትም
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 3 месяца назад
ኮቻ ጌታን አንተ ጀጌና ነህ ውቡዬ ናሆም ከልቤ እወዳችኋለሁ ውብዬዬ የናሆም ዞር ብላ እያየች ትሥቃለች
@aminatseyd8464
@aminatseyd8464 3 месяца назад
አይ ዳጊ የተመታህ ብድር ናሂ ደነገጠ የምር ፍቅር የፍቅር ጓደኛነኚ ኦኬ
@SabboontuuHintalaaWallaaga
@SabboontuuHintalaaWallaaga 3 месяца назад
Malii Abboo Kabaajaa Namaa Hin Qabaani Osumaa Dhugaa Ta'eeyyuuu Boodaa Ittiin Himaani Mucaattii
@samirahl6026
@samirahl6026 3 месяца назад
ሀይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 3 месяца назад
አንተ ማች አለምን አይና ነው አልሜ ነው ትላለህ 🤣🤣🤣
@Hana-3838
@Hana-3838 3 месяца назад
ኡኡኡኡ ውብዬን ተመልከቱ አሥተያየቷን ክክክክክ ሰራልሽ
@MdethopaRahat-dx4wj
@MdethopaRahat-dx4wj 3 месяца назад
ውብዬ እኮ ተሳቀቀች😂😂😂
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 3 месяца назад
ናሂ ትግስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@volumecare9918
@volumecare9918 3 месяца назад
እኔ ምጋራምኝ ኖሃም ከአስራ ረስጣት አላለም መረክነው እንደ ወይኔ ዉብዬ ግን ሁሌታቹሁም በጣምነው የታመቸቹሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 месяца назад
ሲያስጠሉ ባልናሚስቱ ዝጋታም ቢሆንስ ከሄዴች ወዳ አይዴረስም
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 3 месяца назад
ቡድሩን. የማይመልስ ወንድ ልጂ አይወለድ. ዳግ ጎበዚ. አንደኛ ነህ. ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@misganatube23
@misganatube23 3 месяца назад
ካሜራ ፊት ለፊት አድርጎ ፕራንክ አይከብድም
@አናቴሂወቴ
@አናቴሂወቴ 2 месяца назад
የኔም ጥያቄ ነው😂😂😂
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 3 месяца назад
ናሂ ተናደደ ወንድ ልጅ ይወለድ 👍👍👍
@dceesaun7374
@dceesaun7374 2 месяца назад
ዳጊበደንብ ውብየና ናሂን ብድርህን ክፈልንእንባችንን አስፈስሰዋል እና አንድ ጨምርላቸው ፕራክ ውብዬና ናሂግን እንግዳ መቀበልን አትዘንጉ እንግዳ ክቡር ነው
@Devo-21m
@Devo-21m 2 месяца назад
አረ አታጃጅሉን ካሜራ ቁጭ አርጋችሁ እየተከታተለ እየቀረፅ አረ ምንሼ
@TegegnSolomon-g7r
@TegegnSolomon-g7r 3 месяца назад
አረ በሰቅ ነው የገደለቹኝ በጠም ተምረለችሁ አብረችሁ ስሩ ❤❤❤❤
@kidistdawit3114
@kidistdawit3114 3 месяца назад
ናሂ እና ዉብዬ ግራ ገባቸዉ እኮ😂😂😂 ዳግ ትችላለህ የምር ይመችክ😂❤❤
@Fikiet
@Fikiet 3 месяца назад
ዋው፡ማርያምን፡ደሥ፡ይላል፡ተመቹኝ፡ደሥ፡ሲል፡በሳቅ፡ሞትኩ
@Firata2721
@Firata2721 2 месяца назад
ምነው ስታስቡት ቂል መሰልናችሁ እንዴ ካሜራውን ይዛችሁ እየዞራችሁ በዛ ላይ አወራራችሁ እኮ ያስታውቃል እንደተመካከራችሁ እውነት እንዲህ ነው ፕራንክ 😂 ወዮዮዮዮ
@FdgygfGghgff
@FdgygfGghgff 2 месяца назад
ኢኢኢኢኢኢኢየሰዉያለህ😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤
@IberashIberash
@IberashIberash 3 месяца назад
የማልስ ምት ጎበዝ እንድናዉ ፕራንክ ካሬጉ አይቀር😂😂😂😂😂
@Haymi02
@Haymi02 3 месяца назад
ከሄሉ ጋር የዋለ እኮ ስራዉ ሰዉን ማጨለል ነው 😅
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 3 месяца назад
የውብዬ ማፈር ምስኪን በእውነት
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 2 месяца назад
😂😂😂😂😂 ብድር በምድር😂😂😂😂
@Azebsabawitg
@Azebsabawitg 2 месяца назад
ይካሜራ ነገርስ ወደ እናንተ እየመጣ እኮ በዉ 😂😂😂ኣልተደበቀም 😂
Далее
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16
Просмотров 3,1 млн
Шоколадная девочка
00:23
Просмотров 664 тыс.
በባዓሉ አባቴ አለቀሰ😭
21:19
Просмотров 49 тыс.