Тёмный

ፍቅርን ከ እናቴ ጋር አስተዋወኳት እናቴ ደስተኛ ሆነች 🥰❤ 

AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Подписаться 281 тыс.
Просмотров 166 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 743   
@ddesiy6325
@ddesiy6325 Год назад
የኔ እናት የኔ ልዩ እፍፍፍፍፍ ሺ አመት ያኑርሽ እናት
@hanikhan5647
@hanikhan5647 Год назад
ደስ ይላል ያኔ ባል እየናፋር ነው አስተዋወቀኝ ስለው አቢ በሉ አሁን ሽማግሌዎች ልካ ቀለበት አርገልኝ በድንገት እኔ አላወቀም ነበር ጥሩ ባል የሰጣችሁ የማዳም ቅመሞች
@hanikhan5647
@hanikhan5647 Год назад
@@ሠአድነኝወለየዋ እግዚአብሔር እንደ የርጋችሁ❤🙏
@ሠአድነኝወለየዋ
@@hanikhan5647 አሚን እህቴ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@ሠአድነኝወለየዋ ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛየኔውዴ
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Год назад
ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ከክፈ ይጠብቃቹ ለቤተሰብ ደሰታ ሁኑ እናትህን አለ ረጅም እድሜ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Год назад
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@gddfds520
@gddfds520 Год назад
እናቴ ብሎ የሚጠራ ልጅ ደስ ይላል እናት የቤት ብርሀን ነች ሞቅ አረገቻችሁ
@Gurage4
@Gurage4 Год назад
እውነተኛ አፍቃሪ እዲነው በከቤተሰብ ያሰተዋውቃል😍😍 ያዝልቅላቹ ፍረቅራቹ
@Gurage4
@Gurage4 Год назад
@@Bezie605 ጆሮው ይዘሸ ሂጂ😂😂 አትፍሪ ማለቴነው
@Bezie605
@Bezie605 Год назад
@@Gurage4 እረ ከባድ ነው በጣም በተለይ በሁለት ቃል ሚጠራው አንቱ ማለት አልች በጉራጌ ደሞ የንጣቢ ይጣብኝ ሚባል ነገር እኔ እሱን አልችል
@Gurage4
@Gurage4 Год назад
@@Bezie605 😂😂😂😂 አሰተምርሻለው😋
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@Bezie605 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@Bezie605 ደምሪኛ
@wedetwedet705
@wedetwedet705 Год назад
እናታችን ደስ ሲሉ ፍቅር የሆኑ እናት ዬምጣብኝ ግቢ አለች እኮ እናት ካለች ሁሉም ነገር ደስታ ነው አብሪሽ ለእናትህ ሰላምናጤና ይመኝልሀለው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋውው
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Год назад
ማማ በቅንነት ደመርኝ ጀመርኩሸ ወዴ
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Год назад
የኔ ዉድ የኛ ባህል ኩቡር ነዉ ባዶ እጅህን አይኬድም 😂 ደስ እንድላቸዉ አንድነግር አስይዘህ መግባት ነበር የኔ ዉድ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹😊
@mohmmed702
@mohmmed702 Год назад
እሷም ልጅ ሆነች ክክክ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@mohmmed702 ደምሪኛ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
ትንሾች አይደሉ😂
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
እወናትኛ አፍቀር መለት አንቴ ነህ ከቤተሰብ የስተወቃል ጀግና ነህ
@sdfhjwtyug9437
@sdfhjwtyug9437 Год назад
ማዘርዋ እንዴት ደስ እንደምትል ❤️❤️❤️ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልክ የኔ ድንቡሽቡሽ 😘😘😘🥰🥰🥰
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
እናት ለዘላለም ትኑር ዋው ታምራላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ቤተስብእናሁን
@ሰአሊለነማርያምእምነ
እናቴ ከኔ ቀንሶ ላንቺ እድሜውን ያብዛልኝ ኑሪልኝ እረዥም እድሜ ለእናቶች
@loulasaeed5656
@loulasaeed5656 Год назад
ማሻአላህ በጣም ነው ደስ የሚሉት እናትህንም አላህ ይጠብቅልህ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
እዴት እደምታምሩ አላህ ፍቅሩን ያብዛላቹ አይ እማ ላንቺ ቃላት አጣሁልሽ የኔ እስፍስፍ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልህ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Год назад
አኡዙቢላ ይፈቅዳል እንዴ ማሻአላህ የምትይው አጂብነው እኛ ሙስሊሞች ማሽቃበጥ በየሄድንበት
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@@hshhehsge7113 አንተ ወይም አንቺ መጀመርያ ስለራስሽ እወቂ እወቅ ለሰው ልጅ ጥሩ መመኘት ሀጥያት አይደለም እዚ እየመጣቹ አቀባጥሩ አንተ ወይም አንቺ ትሆኛለሽ አሽቃባጭ እኔ ሲያልፍም አይነካካኝ ማሽቃበጥ
@AaAa-nt4yq
@AaAa-nt4yq Год назад
​@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ሸርሙጣ አች መጀመሪያ እወቂ ለባለትዳር እጅ ፍቅረኛ ብሎ በዝሙት ለሚኖሩ መሻአላ አይባልም ሸሌ ጃሂል
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@@AaAa-nt4yq እሺ የኛ ተሳዳቢ ሌላስ የለም እንተዋወቃለን እንዴ ለባዶ ጭቅላት መልስ የለኝም መጀመርያ ስለራሳቹ እወቁ ስሌላው አይመለከታችሁም
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Год назад
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር እኔ ያልኩት ባልተገባመንገድ ማሻአላህ አይባልም በመሰረቱ ፍቅረኛ ማለት ያው የትዳር አጋር አይደለም ቢጋቡ ህጋዊ ጋብቻቢኖራቸው ሳህ ግን ይህላግጣነው በሸሪአው ፍቅረኛምናምን የለም ስለዚህ እኛ ሙስሊሞች ማበረታታት የለብንም ምክንያቱም መንገዱ ከጋብቻ ያፈነገጠነው በሀይማኖታቸውም ትዳር አለ ይህግን አይደለም
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Год назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍ እናት ሸ አመት ተኑር ስታምሩ ❤❤🥀🥀😍
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር❤ እሷ በሕይወት ካለች ሁሉነገር ሙሉነው
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Год назад
ጋደኛክ በጣምምም ወደድኩዋ አይን አፋርርር የቤተስብ ልጅ ናት አደራ ተከባከባት❤❤❤
@نجاةالإدريسي-ت5ش
በዚ አይነት የኔም ልጅ ደርሶልኛል ማለት ነው ማአሻላህ እኔም የልጄ ጓደኛ ማየት እፈልጋለሁ👫
@كونيتقيالله
@كونيتقيالله Год назад
ዉዴ ጓደኛ ብለሽ አታስተምሪም የማወዳትልጅ ካለች በደሀላልን እንዲገቡ መምከርነው
@asqw6481
@asqw6481 Год назад
ልጅሽን በሀራም አታበረታቺ ከቻልሽ ኒካህ እሰሪላቸዉ
@نجاةالإدريسي-ت5ش
ገና ትንሽ ነው 😂
@asqw6481
@asqw6481 Год назад
@@نجاةالإدريسي-ت5ش ካሁኑ አስተምሪዉ ዲኑን እህት ካጠፋሁ አዉፍ በይኝ አላህ የበለጠ ያዉቃል
@نجاةالإدريسي-ت5ش
ኢሻአላህ
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 Год назад
ወለሂ እነቶቻችን ሺ አመት ይኑሩ 🍓😍😍😍❤❤❤❤አይለየቹሁ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን እጅግ በጣም ያስፈራል። ልጆች ምንም አይነት ሰው እቤት ይዘን ስንሄድ እናቶች እቅፍ አድርገው ይስማሉ እሰይ ልጆቸ ይላሉ ከዛን ማታ በግል ምን ልትሰራ ለምንስ መጣች ይላሉ። ያንተ ማዘር ግን ስሬር ናቸው እጅግ ፈራሁ። መልካሙን ህይወት ተመኘሁላችሁ ።
@wasetube7653
@wasetube7653 Год назад
Ewunat masilochu new Adel Ayi
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋዋ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@wasetube7653 ደምሪኘዋ
@ensratube
@ensratube Год назад
በጣም ባህልኛ እያበላሸህሙን ማርያምን በኛ በጉራጌ ባህል አንድ ሴት ልጅ ታጭታ እራሱ ከአማቶቿ ጋር አትተያይም ነበር እኳን ፍቅረኛ ምናምን እያላቹ ቤተሰብ ሳይጠየቅ አምላኬ ሆይ ባህላችን በጣም እያበላሻቹ ነው ጎበዝ ኧረ በህግ 😢
@ftducgigyd2835
@ftducgigyd2835 Год назад
ትክክል የዛሬ ማቲ ቆጣሪያቸዉ ጨምሯል😂😂😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@ftducgigyd2835 ደምሪኛ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Год назад
Be hulum akababi New ehta ahun zemn befte betam newre nbre ahue gen noremal hone eshi ahune endaywm ershe tewawkshe kalhone enda fara New yemyayute
@almazkede9183
@almazkede9183 Год назад
ትክክል
@አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
በጣም ወይኔ የኛም ባህል አበላሻችሁት በእውነት ሼም ነው ጭራሽ በኛ በስላሴ ድር ነውር ነው በማርያም እንዳ ይህንን ዩትዩብና ቲክቶክ ያላመጣብን በሽታ የለም እናቴ እዳልካት በክብር ነበር ይዘህ ዘው እንደ ዝብ
@haregmak1519
@haregmak1519 Год назад
ፍቅርዬ የኔ አይናፉር❤❤❤❤ስወድሽ ፈራሽ አደል ስለሚወድሽ ነው ያስተዋወቀሽ ።አይለያቹ አቦ እናትክ ፈገግታቸው ይበቃል እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልክ።
@useruserTUbe
@useruserTUbe Год назад
እናት አለምዋ ሽመት ኑሪ ኑሩልን እናቶቻችን በሙሉ እድሜ ጤና ይይስጥልን
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@useruserTUbe
@useruserTUbe Год назад
@@ቤተናቲዩብ እሽ ደመርኩሽ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@useruserTUbe ደምሪኛ
@مكيه_محمد-ع9ف
@مكيه_محمد-ع9ف Год назад
ወይጉድ ብሞት ወድ ተከትየ አልሄድም የምር ተጋብታችሁ የምናያችሁ ያርገን
@ቤዛሙሉ
@ቤዛሙሉ Год назад
ጥሩነው ፍቅር ደስይላል ግን ከአላማ ጋር ነው ጎበዝ
@gelasefaw
@gelasefaw Год назад
ዕልልልልልል ተመስገን ምንም አለለትም እናቴየ 🙏🙏🙏💝💝💝
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Год назад
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤ ግን ከእናት ጋ ፍቅረኛ ማስታዋወቅ ባህላችን አይደለም ግን ወይኔ ባህላችን እየጠፋ ነው😢😢
@Kdisttube
@Kdisttube Год назад
ወይኔ ደስ ስትሉ ሁሎም በፍቅር ያኑራቹህ
@fathiyanasser2496
@fathiyanasser2496 Год назад
ፈቅርእሥከጀነት
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
እሰይ እንዴት እደምታምሩ አብ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶቼ የመዳም ቅመሞችዬ መልካም ፍቅረኛ ብሎም መልካም ትዳር ይስጠን
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋዋ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Год назад
ኖርማን ነዉ ስታምሩ ግን የኔማሮች እናትነት ረጂም እዲሜ ለእናቶቻችን❤❤❤
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Год назад
የኔ እናት ሺ ዓመት ይኑሩ እናቶች እድሜ ጤና ይስጣቸው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋዋ
@hdbnokjul
@hdbnokjul Год назад
አሚን እናትስ በጤና ትኑር
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Год назад
አሜንንንንን
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 9 месяцев назад
አሚን ያረብ❤❤
@حليمهحسن-ر7ث
@حليمهحسن-ر7ث Год назад
ግን ግን ፍቅራችሁን ያሳምርላችሁ ባለፈው አምስት አመታችን ፍቅረኛሞች ነን ስትሉ ነበር ማለቴ ይህ ሁሉ አመት ቤተሠብ ሳያውቅ ጎበዝ ናችሁ በርቱ
@asddgg2327
@asddgg2327 Год назад
እናት ሺ አመትኑሩልን እናቶቺ ኩፉ አይካቺሁ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋው
@hayathayat-bq5lm
@hayathayat-bq5lm Год назад
ወላሂ የልጂቱ ውበት በጣም የምወዳት የአክስቴን ልጅ ነው ምትመስለው ስታምር የኔ ቆንጆ አይለያችሁ 😍😍😍😍😍
@hayath5146
@hayath5146 Год назад
ወይኔ አታፈርም በእናትህ ፊት ወዬ ልጅትዋም አታፈርም ያረቢ ወላሂ እኔ የወንድሞቼ ጓደኛ ሲገቡ ቡና አፈልቼ እራሡ እናቴ ትቀዳዉ ነበር አደለም እዲ ልሸኮረምረም
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
ፈጣሪ ይጠብቅልህ እናትህን የእውነት አከበርኳቸው በጣም ታምራላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው ፈጣሪ
@Bariwwonde
@Bariwwonde Год назад
ግን እንደ እኔ እሄ ባህላችን አይደለም መጀመሪያ ትዳር ይቀድማል
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
እናትየዋ ዋዉ ደስ ስትል💚💛💛♥♥🕊🌹አይ እናት
@zenashab4209
@zenashab4209 Год назад
ወይኔ በጣም ነው ደስ ሚለው እኔም የጎዴግኛዬ ያገኞቸው ቀን እንደዚ ነው የሆንኩት በጣም ታምራላችሁ ❤️🥰🥰እናት ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ 😍😍😍
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
ጅማሬ ሢይሆን ፍፃሜውን ያሳምረው ፈጣሪ❤🙏
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
Alishewna mare
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@zeynebdamte1506 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋው
@razahsan9168
@razahsan9168 Год назад
ወየነሺ ነይ መጨረሻዉን እይ
@mosabbahnoon3466
@mosabbahnoon3466 9 месяцев назад
​@@razahsan9168የለችም መሠል መጨረሻዉን ሣታይ ቀረይ
@zinazina853
@zinazina853 Год назад
ኡፍፍፍ ታስቀናላችሁ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤የእውነት አፍቃሪ ማለት እንዲ ነው
@ayoutube5045
@ayoutube5045 Год назад
ረጅም እድሜ ይወፍቅልን ለእናቶቻችን እናት መቼም ወደር የላትም በርቱ እኛንም አበረታቱን
@misslolicha3686
@misslolicha3686 Год назад
👍👍👍♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Год назад
ክስቶ በርታ እናትን ማክበር መከበር ነው ባጠቃላይ ወላጅን ማክበር 🌸🌸🌸🌸
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋዋ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Год назад
የኔ ዉድ ልጃቷ ደስ ስትል በአላህ እድሜና ጤና ለእናቶች
@amyamy5313
@amyamy5313 Год назад
ዋው ፈጣሪ ፍቅረችሁን ያዝልቀው ለእናትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ
@LiLyLiLyኩሉንምርኣይምቅናይ
ወይ.ጉድ ወግ ወጕ ቀረ እንዲያውም የወንድ በተስብ ለሴት በተስብ ሳይታዋወቁ ዘው ብለሽ ትገብያለሽ በጣም ይገርማል አረ ባህላችንን አታጥፉ በተረፈ ፊቅራቹህ ይጨምርላቹ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Год назад
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ ማማትዬ ደሞ በፍርሀት አለቅሽ የእኔ አይናፋር ውድድድድድድድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ የማዳም ቅመም ነኝ
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Год назад
እናቴ ሲል ደስ ሲል🥰🥰🥰🥰
@derartoasefa2915
@derartoasefa2915 Год назад
Uuuuuufff yene Enat Fatari Rejim Edime Nurulin Yene Enat 💔💔💔💔😭😭💖💖🙏
@samerahsemir48
@samerahsemir48 Год назад
ማዘርዋ. የኔደርባባ አላህ እድሜሽን እረጅም ያድርገዎት
@kadooo7143
@kadooo7143 Год назад
ዋዉ ስታምሩ በጌታ ፍቅራችሁ ይብዛ እግዚአብሔር በድሜና በጤና ይጠብቃት እማዬ💋💋💋 አብርሽ ፈገግታህ በጣም ደምህ ይስባል ማርያምን አብርሽ አዎ ማታማ በደብ ብና ቀርቦ ማናት ምናምን ብዙ ጥያቄ አለ😂😂😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋዋ
@የአርበኛውዘሜአድናቂ-ኸ2አ
እኮ😁😂😂
@ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ
ታድለህ ደስ ይላል ፈጣሪ ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Год назад
ብረሀን ማማ በቅንነት ደመርኝ ጀመርኩሸ ወደሰ
@tyebeti7363
@tyebeti7363 Год назад
እናት ትኑር ምንም አይንካት❤❤❤
@hawaseid3477
@hawaseid3477 Год назад
ማሻአላህ ረጅምእድሜና ጤና ለማዘር የኔእናት እደትእዳሥደሱኝ በፈ ገ ግታ ስትቀበላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@umufewzan9146
@umufewzan9146 5 месяцев назад
ፍቅርዬ የኔ አበባዬ🥰🥰አንቺማ በክብር እቤት ድረስ ወስዶ ነው የስታወዋቃሽ የኔ እናት❤❤❤
@ademtube4544
@ademtube4544 Год назад
ያፍቅር ኢህት ከለት አስተዋዉቀኝ
@kalkal146
@kalkal146 Год назад
ጩጬ ናቹ እኮ ወይ ዘንድሮ
@mekyamekya
@mekyamekya Год назад
የእናት ዋጋዋ ከባድ ነው ግን የነ የትቢቢቢቢ እናት ትለያለችችችችችች ወየውውውውዎዎዎዎ የተለየች ናት ውይ አደ ጎደኛ ወላሂሃሂሂሂሂሂሂ
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Год назад
እሷ ቤተሰብ አላት ነው ዋናው ነገሩ ይገርማል ዘንድሮ አሳድጎ ወልዶ ቤተሰብ የማይገባበት ትዳር ጥሩ አይደለም ቀስ በሉ አይለያችሁ ለማንኛውም
@tigist9632
@tigist9632 Год назад
ኧረ ተዉ አታስቁኝ 😆ወቼዉ ጉድ🤔🤭🤭
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
ሆ😂😂 ፍጥጥ ሲያስታጥባት ብትነሳ ያስከብራት ነበረ 😢 ይገርማል እናቴ❤❤ እናቴ❤❤ እናቴ❤❤ እናቴ❤❤ እናቴ ❤❤ እማ ❤❤❤❤😢😢😢
@saada5858
@saada5858 Год назад
የኔማሮች አይለያችሁ የደስታ ሂወት ከደስታጋ ተመኝቻለሁ አላህ አይለያችሁ
@zahrahi12UAE-st6qf
@zahrahi12UAE-st6qf 9 месяцев назад
ወድኔ ስታምሩ ያሁኖኮ ዝምብላ ናት ወላ ፍቅር በጣም ደስ ትላለች
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
ምላስሽን አታውጭ እኔግን እናትህን ሞቼነው የምወዳቸው❤❤❤ ልጅቷ እድለኛ ናት እደዚህ አይነት አማት
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋዋ
@najatbolo7755
@najatbolo7755 Год назад
ግን ከቤተሰብክ ስላስተዋወካት ደስ ይላል ግን በጉራጌ ባህል እደዚ አደለም እረ ማፈቅ ድረዉ ቀረ
@gelasefaw
@gelasefaw Год назад
ብጣም ደስስ በለኛል እንደ ኢንየ ደስ ያላቹ ላይክ አሩጉ🙏🙏💝
@akezaberhe6216
@akezaberhe6216 Год назад
ጓል አስፋው ሽከሪና
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 Год назад
ብርየ እስኪ ስልክሽን ኣስቀምጥልኝ በቲክቶክ ብዙ ግዜ ጠይቄሻለው ምነው ኣትመልሺም
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@merigalmarye7051 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@akezaberhe6216 ደምሪኛ
@gelasefaw
@gelasefaw Год назад
@@merigalmarye7051 ብፌስብክ ነዒ ክምዚ ጓል አስፋዉ እልኺ ማዓረይ
@hayattube8821
@hayattube8821 Год назад
ጠንካራ ሴት ስትሆኚ አንቺን ማንም ሊያሸንፍሽ አይችልም ተፈላጊ እንጂ ፈላጊ አትሆኚም ማንም ቢሄድ ማንም ቢመጣ አትጎጂም። በሰወች ቅንጣት ተስፋ ካላደረግሽ ሙሉ በሙሉ ተስፋሽ በአሏህ እስከሆነ ድረስ ሠው ቀረበሽ ራቀሽ ደንታ አይሰጥሽም ዋናው ተስፋ በአሏህ ማድረግና ጥንካሬ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እወቅት ያገኙበታል👈
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
አይ እናቴ ሥትል ደሥ አለኝ ወድሜ እኔ እመየ ብየ ሥጠራ ወድሜ እናቴ ሢል ደሥ ይለኛል 😍😍
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
እማዬ እድሜ ና ጤና ይስጥዎት የናት ቤት እኮ ደስስ ሲል 🥰🥰🥰🥰
@የማርያምፅየንልጅነኝኦርቶ
የኔ እናት የማን ልጅ ናት አላውቅትም እኮ አለች🤣❤👏❤❤❤
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ Год назад
ክክክክክክ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛ
@saraj4873
@saraj4873 Год назад
የእኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥሸ
@meseretdoranashanka2786
@meseretdoranashanka2786 Год назад
ልጅቱ ግን በጣም ደስ ትላለች ሰዉ አክብር ናት ❤❤❤❤
@sada8867
@sada8867 Год назад
እነዚህን ሳይ እምባየ ነው የመጣው ልክ እንደዚህ ነበር እምንዋደድው ብዙ አመት ነበር የቆየ ነው አሁን ግን ልንጋባ እኔም ሀገር ልገባ ነበር ግን በስተመጨርሻ በብሀር ሳያስበው መጥቶ ወቶ ቀር። እፍፍፍፍፍ ስንገናኝም ህልማችንም ውሽት ሁኖ ቀር
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Год назад
ጋሺዬ ልክ ብለዋል ቤተሰብ እምፍልገው መጀመሪያ እራሳቺ ን እንድንችል ሌላው ይደርሳል ጋሼ እድሜ ጤ ና ይስጥወት
@tgegisttgegist1238
@tgegisttgegist1238 Год назад
አር ቸኩላችሁ ወይኔ አለመፍራቷ አኔ መችም አልሂድም ሆ የሶ ቤተሰቦች በጣም ምር ሰዉ ናችዉ በዚህ እድሜዋ ወይ🤔🤔
@bortoukanborto194
@bortoukanborto194 Год назад
የኔ እናት ❤️❤️❤️እናት ላዛላላም ኑርልን 💞💞💞💞
@Geni810
@Geni810 Год назад
እናት ፍቅርናት ለዘላለም ትኑርልህ ወንድሜ እወዳችሗለሁ
@vrrgdheedd7914
@vrrgdheedd7914 Год назад
በጣም ደስስስ ትላላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🥰🥰🥰🥰
@hanadess1709
@hanadess1709 Год назад
እንደዚህ ነው እንዴ የምታስተዋውቃት ያለውን ግቅርኛዬ ናት ላስተዋውቅሽ ነው አትልም
@nhhhh9498
@nhhhh9498 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@berateealamu4229
@berateealamu4229 Год назад
💝💝💝💝😘😘🍬🍫🍫🍫💐💐💐
@አማራነኝየጀግናዘር
የኔ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጠዎት ወይ አይ እናት ፍቅር እኮ ናት እናት እውነትም እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yu3pr3nl5r
@user-yu3pr3nl5r Год назад
እፉፉፉፉ ያኔ እነት ርጅም እድሜ ይስተቹሁ ያኔን እነት ትማስለላች
@fatumasiraji1677
@fatumasiraji1677 Год назад
ምርጥ እናት❤🙏
@sameera151
@sameera151 Год назад
ነፂ ያገናኘቻቸው ለት ቪዲዮውን ስንትዬ እንዳየሁት😭😭
@memekinde8677
@memekinde8677 Год назад
የኔ እናት እረጅም እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጥልን
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ
ማማየን ሣምልኝ💔💔💔💔💔በፈጠረህ💔💔💔💔💔🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭
@ትዕግሥትሰሎሞን
በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው
@تااااا-ك3ف
@تااااا-ك3ف Год назад
በጣም ደሥ ትላላችሁ ፍቅርራችሁ ብዝት ይበል ወድሜ ለእናትህ ረዥም እድሜ ይስጥልህ ፈጣሪ ይጠብቅልህ ምርጥ እናት አለችህ💙💙🥰
@نبنقن-ه8خ
@نبنقن-ه8خ Год назад
ስታምሩ ዉዶች ፈጣሪ ፍቅርችሁን ይጨምርላችህ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋዋ
@fozeyaahmde4078
@fozeyaahmde4078 Год назад
እኔ አፌ ይቆረጥ ኖርማነዉ አላለም ዉነት እናቴ
@jdufgdug7762
@jdufgdug7762 Год назад
የኔ እናት❤ ምርጥ ቤተሰብ🥰🥰🥰
@ገነቴሀገሬ
@ገነቴሀገሬ Год назад
አንቺም አስተዋውቂው ጎበዞች
@FeitretTilahun
@FeitretTilahun 8 месяцев назад
አቦ ስታምሩ አሁንም እንደታናሽ እህት እያት
@Agsgf-n5o
@Agsgf-n5o 8 месяцев назад
የኔናት የኔደባካ ❤❤❤❤አየፍቅር ይህም አልፏል የማያልፍ የለም😮😭😭😭😭😭
@samier1360
@samier1360 Год назад
አይለየቹ ወለህ ተምረለቹ ደሞ ምርጥ እነት አሉ ፈጠር አለህ ይጠብቅል እድሜ ጤነ የስጠቸዉ
@samira7639
@samira7639 Год назад
በጣም ነው ደስ የምትልኝ በእዉነት አተም ቅመም አንቺም ቅመም ፍቅራቸው ለዘላለም ይኑር 💝💞💞💞
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ለናታችን ደስ ሲል እውነትኛ ፍቅር እዴህ ነው ክቤትስብ ያስታዋውቃል ፍቅርቹ ደስ ይላል
@bitybity4949
@bitybity4949 Год назад
በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ Год назад
እናት ❤እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤️❤️❤️🙏🏽
@fudxhdy9719
@fudxhdy9719 Год назад
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወላ ስወዳችሁ😍😍
@መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር
ፈጣሪ እናትህንም ሚስትህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ💚💛❤
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛ
@ስናፍቅሽአዳነ
@ስናፍቅሽአዳነ Год назад
ዎው ደስ ይላአል ያገሬ ልጆች በርቱልኝ
Далее
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
Просмотров 14 млн
КВН Случай на физ-ре #shorts
00:31
Просмотров 22 тыс.
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
Просмотров 14 млн