Тёмный

ፍቅር ራያ ክፍል 9 

ጥርቅ ራያ Tirek raya
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 277   
@user-ql2gk2rf7t
@user-ql2gk2rf7t 2 года назад
ደቂቃ ጨምሩልን ሲቀጥል ቶሎ ቶሎ ልቀቁት በጣም ጥሩ ስራ ነው My Love ራያ❤❤❤🥰
@workiwobu4711
@workiwobu4711 2 года назад
በጣም ደስ ይላን ያገር ልጆች (ቢኒዬ)ድሮም አገር ወዳድነህ በርታ በርቱልን ያገር ልጆች
@user-bi4sr9rv4v
@user-bi4sr9rv4v 2 года назад
አህለን የኔዉድች
@user-kh1dw9lq8b
@user-kh1dw9lq8b 2 года назад
በርቱልንየኛልዩወቸ
@mohahm1570
@mohahm1570 2 года назад
😂እናቶችንኮ በግድ ነው የሚተውኑት የኔ የዋሆች 🥰🥰🥰
@Tube-kf5pb
@Tube-kf5pb 2 года назад
አወ ማርያምን😂😂😂 ግን ደስ ይላሉ😍😍
@eimumuradyoutube9756
@eimumuradyoutube9756 2 года назад
ክክክ
@user-ob8tg2bv3l
@user-ob8tg2bv3l 2 года назад
አወ ማርያምን ይለይባቸዋን ወይኔ ግን ደስ ሲሉ
@gsjhsh6181
@gsjhsh6181 2 года назад
አወ ማሪያም ን😁😁😋😋❤❤🙏
@user-tt8eg7mp1b
@user-tt8eg7mp1b 2 года назад
አወ
@wedzalabesa
@wedzalabesa 2 года назад
ደቂቃው ይጨመር ሳናስበው እያለቀብንነው ፍትህ ለደቂቃው ውዶቸ
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 2 года назад
አባ አለሙ ግን ደገጥ ማለት,, መገረም ነበረባቸው ሲፈልግ የነበረው ልጅ ስለተገኜ👏
@bmm72
@bmm72 2 года назад
ደስ ትላላችሁ ጎበዞች እናቶቹ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰
@user-jj2nx2jv2b
@user-jj2nx2jv2b 2 года назад
ጥርቆችየ መጣችሁልን በጉጉት ስጠብቃችሁነበር ምርጦቸ በርቱ😍😍😍😍
@user-kc9ep2nt2u
@user-kc9ep2nt2u Год назад
እንዳው ሰንት ሸጋ ወንድ አለ ያይኔ ነገር ።ኑሩልኝ እራያወቺ ደሞቼ
@Meserttube893
@Meserttube893 2 года назад
የኔ እናት ሲያወሩ ካሜራ እያዩ ነው የሚያወሩት 🤣🤣🤣🤣💋💋💋💋
@user-vf5pz4jg5q
@user-vf5pz4jg5q 2 года назад
እናቶቹ ሲያወሩ በጣምነው የሚያስነቁት ክክክክ ይስቃሉ
@user-xu3fi4uq5x
@user-xu3fi4uq5x 2 года назад
💚💛♥🇪🇹ገጠር እስትፋሴ ነው የገጠር ልጅ መሆን መታዴል ነው የወልድያ ልጅ ነኝ እራያዎች ውስጤ ናችሁ💋💚💛♥❤በርቱልን
@MoMo-bn8mj
@MoMo-bn8mj 2 года назад
❤💗👍👍
@Alemitu654
@Alemitu654 2 года назад
ክክክክ የለለ አውሩ አያላችሁ አታስቸግሯቸው አየ እነናነይ ሲያወሩ ኮ እያስነቁነው🤣💔🥰
@user-xu3fi4uq5x
@user-xu3fi4uq5x 2 года назад
😁😁😁እኔም በሳቅ የለሁም ግማሽ ሳቅ ግማሽ ለቅሶ እናቶቼን ሳይ ናፍቆት ባይኖር ምናለ😢😢❤🇪🇹
@user-pc2zg6uo4x
@user-pc2zg6uo4x 2 года назад
ልክ ብለሃ ትልቁዬ እውነት የናቶቻችን ከልጆቹ ትወና የነሱ ይለያል💓💓💓💓😍😍😍😍
@ssaa2575
@ssaa2575 2 года назад
ዋውውውውው ደስ ይላል እነማዘር ግን አትሳቁ በሚያቋጣው ቆጣ እያላችሁ
@user-ig1zo8qf9i
@user-ig1zo8qf9i 2 года назад
ኧረ መቸ ነው ቅዳሜ የሚደርሰው ኡኡኡኡ አቤት ህይወት አጋጣሚዋ ብዙ ነው በተረፈ ይመቻችሁ ውዶችዬ በርቱልን
@mmTube-7
@mmTube-7 2 года назад
ሀገሬ ናፍቆቴ ለምለምሚቱ ሀገሬ እዴት እደናፈቀኝ ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭 በርቱልን ደስ ይላን የሀገሬ ልጆች
@dessalefenta1464
@dessalefenta1464 2 года назад
አሪፍ ነው በርቱ ምርጥ ሥራ ነው በእውነት እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ
@user-xu3fi4uq5x
@user-xu3fi4uq5x 2 года назад
ኡፍፍፍ እማዬ ሳያችሁ ባይኔ ውሀ ሞላ የናቶቼ ናፍቆት አዙሮ ሊዴፋኝ ነው ላይሞላ ስዴት😢😢😢😢❤❤❤❤❤🇪🇹💋
@saidoro6707
@saidoro6707 2 года назад
እኔም እማየ እወድሽ ኣለሁ
@user-xu3fi4uq5x
@user-xu3fi4uq5x 2 года назад
@ሰዋሰው Entertainment 🙏❤
@saifisaudi62
@saifisaudi62 2 года назад
ዋው ባገር። ነው ማማሩ ሰው ያላ ገሩ
@mekdiyebarchehit247
@mekdiyebarchehit247 2 года назад
እነሸጋዋ በርቱ ደሱየ የኔ ፀባይ ሰናይ😍😍😍
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 2 года назад
መሻአላህ ተባረክ አላህ ደስ ትላላቹህ አላህ ይጨምርላቹህ
@user-uu3xj5fp2z
@user-uu3xj5fp2z 2 года назад
ጥርቆችየ ደምቀቶቸ ብርቱልን ቢኒያምየ የኔ የዋህ ትግሰትህን ሰወደዉ አለሙ ጥቅሹየ አተንም ዉድድድድ ምና ወየቀን በቀን በትለቁት ራያየ💚💛❤🌾🌽😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@kingeraya2953
@kingeraya2953 2 года назад
ገና አይቸ ሳልጨርሰዉ ከሜት ልስጥ ብየ ነዉ እናም ብርትት በሉልኝ ሰላማቹህም ብዝዝት ይበልልኝ
@endutube5696
@endutube5696 2 года назад
በርቱ በጣም ትችላላችሁ ወደፊት ብዙ ይጠበቅባችሃል
@SsSss-pu1nl
@SsSss-pu1nl 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነበር ግን ቶሎቶሎ አይለቀቅም ብዛላ በጣም አጭር ነው ሞት እኮ በጉጉት 😜የምር ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ❤
@hdhgg7420
@hdhgg7420 2 года назад
እነ ሸጋ እኳን ደህና መጣችሁ ስታምሩኝ እኮ ባይሆን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@tube-gh3he
@tube-gh3he 2 года назад
ፈጣሪ የሀገራችን ሰላም ያድርግልን እናንተ ዉድ የሆናችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በርቱ
@kingeraya2953
@kingeraya2953 2 года назад
የመጨረሻዉ ከሜት በጣም ተመስጨ እያለ አጠረብኝ ግን ደሞ ልጅቱ የቢኔም መሆን አለባት
@Tube-zb6by
@Tube-zb6by 2 года назад
በጣም ነው ደስ የምትሉት የገጠር ልጅ በመሆኔ ኮራሁ 💚💛❤️👍👍👍👍👍
@user-hy3ij3kz8x
@user-hy3ij3kz8x 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ስታምሩ 😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍
@yenenewuzinabuaaa8349
@yenenewuzinabuaaa8349 2 года назад
ዋው ይመቻችሁ ጠንክሩ ማሮቸ
@user-zy9xn7pk8k
@user-zy9xn7pk8k 2 года назад
ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የራያ ልጆች
@neimamu4680
@neimamu4680 2 года назад
በጣም ተመችቶኛል 👌
@user-tp5wk4wx2w
@user-tp5wk4wx2w 2 года назад
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው ግን ትንሽ እረዘም ብታረጉት ሀሪፍ ነው ሌላው ካድ ቦታ ላይ መስተካከል የነበረበት ቦታ አለ አስተውሉ ሌላው ሀሪፍ ነው
@user-pe4yt2ej1l
@user-pe4yt2ej1l Год назад
ምርጥ ነው በርቱ 👏👏
@Tube-kf5pb
@Tube-kf5pb 2 года назад
ሀሪፍ ነው በርቱ😍😍😍😍
@user-uz5hz9gu9c
@user-uz5hz9gu9c 2 года назад
ሀሪፍ ነዉ በርቱ ደስ የሚል ድራማ ነዉ። እናቶችን በደንብ ስለካላክተሩ አስተምሯቸዉ ፈገግታ ይበዛል።
@yimamyimam5509
@yimamyimam5509 2 года назад
ፊጥማው ራሴን አሳመመኝ ቀንሱት በተረፈ 👌👌👌👌👌
@genetberihun5635
@genetberihun5635 2 года назад
ዋውው ውድቺየ
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x 2 года назад
በርቱ ደሞቸዋ እርጎንም አጦት
@user-is2wj2hk1s
@user-is2wj2hk1s 2 года назад
በርቱ ደስስስስ ነዉ የምትሉት 💚💛❤
@ryguygjfgy2525
@ryguygjfgy2525 2 года назад
ማሻአላህ በርቱ ደሣትላላቺሁ ያገራትዛታ
@user-gx7go4jk1y
@user-gx7go4jk1y 2 года назад
ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላን በርቱ 🥰🥰🥰
@user-vr7py1ng5g
@user-vr7py1ng5g 2 года назад
በርቱ ጎበዞች
@ksaaksaa9002
@ksaaksaa9002 2 года назад
በርቱ ውዶቸ ራያዬ🌾🌽
@user-zu2ik2xs7r
@user-zu2ik2xs7r 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን በርቱ❤❤❤
@user-fj2bx6zx9d
@user-fj2bx6zx9d 2 года назад
በርየ የኔ መልካም ሠው
@asdrhr7273
@asdrhr7273 2 года назад
ዋውው በርቱ
@user-iz3ck6wl8j
@user-iz3ck6wl8j 2 года назад
Good job 👏 keep it up!!! My Raya🥰❤️
@user-ru6gl7mo7l
@user-ru6gl7mo7l 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ስታምሩ🥰🥰🥰🥰
@user-fc9wq8hd6y
@user-fc9wq8hd6y 2 года назад
ዋውውውው ደስ ሲል
@zaharaza3316
@zaharaza3316 2 года назад
ጾም ነው አለቻት 4 እያለ አይደል የኔ ምስኪን እናቶች የዋህ እኮናቸው በእውነት አገራችነን እግዚአብሔር አምላክ ስላሟን ይመልስልን
@cghxggdgh6735
@cghxggdgh6735 2 года назад
ዉድ ቱ ሀገሪ ለምለሜ እልሺለሁ ራያየ ያገር ወርቅ እዳው ፈጣሪ ሆይ ባዳን አጥፈቶልሺ ሰላምሺ ይብዛልሺ ከንፁሀን ህዝብሺ ከደጉ ገበሪሺ
@hawaibrahim2954
@hawaibrahim2954 2 года назад
ማሻአላህ ስታምሩ የኔወች
@ArmanMalik-db1ey
@ArmanMalik-db1ey 5 месяцев назад
በርቱልን ሀገሬየ
@ergobeyene420
@ergobeyene420 2 года назад
Bertu tiru new
@kingeraya2953
@kingeraya2953 2 года назад
እረ እኔስ እስኪመጣ በናፍቆት ሆነ የምጠብቀዉ
@aassa4415
@aassa4415 2 года назад
የኔ ውዶችጎረቤቶቼ ደስትላላችሁ በርቱ
@user-sj4rt8cj8g
@user-sj4rt8cj8g 2 года назад
እግዜብሔር ይጠብቃቺሁ. እነሸጋ
@azmiamanu97
@azmiamanu97 2 года назад
በርቱልን👏❤
@shewayealemu9633
@shewayealemu9633 2 года назад
በርቱ ቀጥሉበት 😍😍😍😍😍😍😍
@user-is2wj2hk1s
@user-is2wj2hk1s 2 года назад
የመወዳቸዉ ደሞቸ የሀገሬ ልጆች እንኳን በሰላም መጣችሁ
@user-jj1lm1tq5n
@user-jj1lm1tq5n 2 года назад
ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወድ የሀገሬ ሰወች🙏🙏🙏🙏🙏
@auabxkvxwhat5942
@auabxkvxwhat5942 Год назад
በጣም ኢጅ
@genetfsha7554
@genetfsha7554 Год назад
አሸናቶች ደስስሉ❤❤❤❤
@user-wd7vx8fj8h
@user-wd7vx8fj8h 2 года назад
በጣምያምራን ወንድሞቼ ቶለቶለ ልቀቁት❤❤❤
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 2 года назад
የኔ ውዶች እናቶቼ😘😘 ደስ ሲሉ❤❤
@sharjahsharjah254
@sharjahsharjah254 2 года назад
ፈጣሪ ክናተጋር ይሁን በጣም ያምራል
@cghxggdgh6735
@cghxggdgh6735 2 года назад
በርቱ ልን ውድ ያገሪ ልጆች
@kalyoutube8786
@kalyoutube8786 2 года назад
ምርጦችየ ስወዳችሁ❤😍😘💕
@fikirteshome8891
@fikirteshome8891 2 года назад
አቤት ውበት🥰 ዛሬም ርጎዋን ሳላያት
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 2 года назад
ምርጦችዬ
@user-tn2mc1dy9n
@user-tn2mc1dy9n 2 года назад
ኧረ በናታችሁ ደቂቃ ትንሽ ጨምሩበት
@user-bi4sr9rv4v
@user-bi4sr9rv4v 2 года назад
ቢኔም የኔ ከርታታ🌹🌹🌹🌹🌹 አለሙ ቀጥሉበት
@user-pz9ol8vj2m
@user-pz9ol8vj2m 2 года назад
ፍቅር ራያ ስወዳችሁኮ ያገሬ ልጆች❤️🥰በርቱልን❤️
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 2 года назад
አባ አለሙ በወጣትነቱ ያየው ሰው አንደኛ ነው ከኔ አያልፍም ነበር ክክክክክ እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን
@hikou2150
@hikou2150 2 года назад
Kkkkkkk
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 9 месяцев назад
እኔ አቀዋለሁ ሸበላ ነው ❤
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 Год назад
እንኳን ደህና መጣቹህ
@SaraSara-lb1sy
@SaraSara-lb1sy 2 года назад
የኔ ውድ እናቶች ደስ ሲሉ
@amnihathwby6900
@amnihathwby6900 2 года назад
በርቱ ያገሬ ሠዉች ዉድድድድድድድ💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋
@user-iu4mp1jg4z
@user-iu4mp1jg4z 2 месяца назад
ደቂቃ ጨምሩ በጣም ደስይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 2 года назад
ያገሬ ልጆች 😍
@medina6899
@medina6899 2 года назад
ቢኒየ እንኳን ቤተሠቦችህጋ ተደበለክ 🥰 ተሸንፈህ እንዳላይ 💪💪ይሔ ሞላ የሚባል ልጅ ግን👊ነበር ማለት ደሞ ዘራፍ እንዳትሉ እኔ ካራክተሩን ነው🤣🤣
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 2 года назад
ዲልለቢኒያም
@semiramehamed2824
@semiramehamed2824 Год назад
ዋውውው
@user-ot6cv7tq6t
@user-ot6cv7tq6t 2 года назад
ቢኒያም እኳን ደስ አለህ ሞላ ተብየዉ ይህን ያህል ጎራ እርጎየ የት ገብትሽ ነዉ
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 года назад
ሰተመሩ እና ሸጋ አገሮችን ሰላም አደረገለን ፈጣሪ አምላክ
@user-uq9bl3yj1z
@user-uq9bl3yj1z 2 года назад
እረ ይለቀቅልን my love እራዬ🥀🥀🥀♥️♥️♥️
@shalushalu8859
@shalushalu8859 2 года назад
እደው ስታጓጉ እኮ❤❤❤🌹🌹
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 года назад
ፊልም አልወድም ግን ገጠር አይቸ አያስችለኝም በሚያስዴነግጠው ድንግጥ በሚያስዴስተው ድስት በሚያስቆጣው ቁጥት እያላችሁ ነውጅ ዝብላችሁ አዴለም ኧሯ እዴወሬ ነውጅ የምታወሩትኮ አታስመስሉትም
@user-kn7fn1rs3h
@user-kn7fn1rs3h 2 года назад
የደቂቃው ማጠር እያናደደኝነው ስለምወዳችሁ ነው ቶቶለኑ ደሞ
@geninegntesfegnawa6090
@geninegntesfegnawa6090 2 года назад
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን🥰
@mdalotaibi6590
@mdalotaibi6590 2 года назад
የኔ ገምሻራ ደሱዋየ ያባቴ ምትክ
@semiramehamed2824
@semiramehamed2824 Год назад
የት ሀገር ነው
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Год назад
@@semiramehamed2824 ራያ
@user-ey6wr1oh2w
@user-ey6wr1oh2w 2 года назад
😘😘😘😘😘አጎትየ የኔውድ😍
@mekdeshaylu378
@mekdeshaylu378 2 года назад
በርቱ ስወዳችሁ በጉጉት ነዉ እምጠብቃችሁ 💚💛❤️ ግን እርጎ የት ይሆን የጠፋችዉ ብየ ተመስጨ ሳስብ ላካ ከካሜራ ጅርባ አለች 🤣🤣
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 2 года назад
😁😁🤣🤣🤣
@aaaaaaaa1780
@aaaaaaaa1780 2 года назад
😂😂😂
@mekdeshaylu378
@mekdeshaylu378 2 года назад
@@user-eh4bp9pj2w 🥰
@user-xs2rw3nd1p
@user-xs2rw3nd1p 2 года назад
😂😂😂
@user-xs2rw3nd1p
@user-xs2rw3nd1p 2 года назад
እደዚ ኮሜት ያሳቀኝ የለም😂
@hayatmohmmed2711
@hayatmohmmed2711 2 года назад
መጣችሁልን ምርጦች
@Mariam-qb4we
@Mariam-qb4we 2 года назад
ሰባተኛ ተበላሁ የኔ ዉዶች 😍😍🥀🥀🥰🥰😘🥀🥰🥰
@tirekmedia2809
@tirekmedia2809 2 года назад
ምርጧዬ 1
@ssaa-ib3ob
@ssaa-ib3ob 2 года назад
ወይኔ ደስስትሉኝ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@abenitubekobo9014
@abenitubekobo9014 2 года назад
የምወዳችሁ ሁሌም እናንተን ባየሁኝ አሁንስ በየቀኑ በነበር
@user-qs4gj7do7r
@user-qs4gj7do7r 2 года назад
ወይኔ ይላየሁት መስሎኝ ተናድጅ ነበር ለካስ አይቸው አለሁ የኔ ዉዶች በሩቱልኝ እኔማ በሁለቱም ነው ሰብስክራይብ ይደረጉት ስወዳቹሁ
@shemsiaraya7560
@shemsiaraya7560 2 года назад
Betam des yelan enye enkon gena sament new ke Raya sudi Arebi yemtahut behunem Agern asnfekeg wellahi
@zelalemsisay3595
@zelalemsisay3595 2 года назад
ኸረ ቀጣይ 💔 ምነው ዘገየ🥰
@njk4127
@njk4127 2 года назад
❤️👌🏿
@hjcyruty7887
@hjcyruty7887 2 года назад
በርቱያገሬ ልጆች 💚💛❤💋💋🌹🌹🌹💚💛❤💋💋💋🌹🌹🌹💚💛❤💞💞💞
@shalushalu8859
@shalushalu8859 2 года назад
አለሙየ ❤❤❤
Далее
ፍቅር ራያ ክፍል 10 ተለቀቀ
22:30
Просмотров 73 тыс.
ፍቅር ራያ ቁጥር ስድስት
20:17
Просмотров 123 тыс.
КРАФЧУ NAMELESS СКИН!
1:53:35
Просмотров 455 тыс.
27 November 2021
5:11
Просмотров 97 тыс.
ፍቅር ራያ ቁ 5
20:43
Просмотров 90 тыс.
ድራማ ራያ ኮርማዳዳ
2:01
Просмотров 7 тыс.
ፍቅር ራያ ክፍል ሰባት
20:46
Просмотров 77 тыс.
ፍቅር ራያ ክፍል 11 ተለቀቀ
19:38
Просмотров 61 тыс.
#Gumaye raya rayuma # ጉማየ ራያ ራዩማ
5:53