Тёмный

ፍቅር እና ፉፉን በጥያቄ አፋጠጠቻቸው 😱ፍቅር ያልተጠበቀ መልስ ሰጠች😱❤️ 

fikr Tube ፍቅር
Подписаться 104 тыс.
Просмотров 170 тыс.
50% 1

🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3 тыс.   
@RUta1660leyuh
@RUta1660leyuh 3 месяца назад
ፉሀደ ምን አይናተ ሙአደበ ናው አንደ ናጋር አልተጋርመ አብተ ትግስት
@ሳምሪየእናቷናፉቂ
@ሳምሪየእናቷናፉቂ 3 месяца назад
ሀይማኖታቸው የተለያየ ነው እኮ 😳
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy 3 месяца назад
ከዛስ​@@ሳምሪየእናቷናፉቂ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 3 месяца назад
ፍቅር ብቸኛ ጀግና ነች የሚል እስኪ የፍቅር ወዳጆች እኔንም መቶሺ አስገቡኘ
@manayeralzabi6085
@manayeralzabi6085 3 месяца назад
ከ ሀይሚጋ ስሩልን እና ምቶ ሸ ትገባልህ😂😂
@Sarajaldo
@Sarajaldo 3 месяца назад
​@@manayeralzabi6085እኩ
@Sarajaldo
@Sarajaldo 3 месяца назад
💐💐💐✅✅✅
@EKRAMFEREJA-p7o
@EKRAMFEREJA-p7o 3 месяца назад
ከሀይሚ ጋ ስሩልን መቶሺ እናስገባቹዋለን ብራ😂😂😂
@merdihussen
@merdihussen 3 месяца назад
ቡራ አደለምኮ ያበናት ሃሃሃሃ
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek 3 месяца назад
የይክራምም ስጦታ ይሰጣት የምትሉ እናተን እዳስደሰተቻችሁ እሷንም አስደስቱልን ❤
@HanaHah21
@HanaHah21 3 месяца назад
ፍቅርን እናፉፉን የምትወዱ በላይአሳዩኝ👍
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq 3 месяца назад
ፍቅር ጀግናናት የምትሉ በላይክ አሣዩኝ 😊 ፉፉዬ ምርጥ ሠው ነክ እንወድሀለን❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 3 месяца назад
የኔ መሪ ደምሪኝ❤
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 3 месяца назад
የጀግና ጀግና ነቻ ለዛዉም❤❤❤
@TamratTube67
@TamratTube67 3 месяца назад
ደምሩኝ ማሬ
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 3 месяца назад
Jegina bicha aygeltsatim ❤❤❤the habesha
@Ggg-p7p6x
@Ggg-p7p6x 3 месяца назад
ዴምሪኚ
@Teyvdfv
@Teyvdfv 3 месяца назад
ፍቅርን የወለደች እናት ሺ ጊዜ ትዉለድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 3 месяца назад
ውዴደምሪኝ❤
@Ggg-p7p6x
@Ggg-p7p6x 3 месяца назад
❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 месяца назад
ፉፉና ፍቅር እህትና ወንድም የሚመሥለዉ ማለት ሁለቱም የቀይ ቆንጆ ብይ ነዉ❤❤❤
@moamna9019
@moamna9019 3 месяца назад
ወላሂ ሲል ሰማሁት ልበል😮
@EkramEndtis
@EkramEndtis 3 месяца назад
ሙሰሊምኮነው❤​@@moamna9019
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 3 месяца назад
አወ ሙስሊም ነው​@@moamna9019
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 3 месяца назад
ሙሥሊምነው ፉአድነው ሥሙኮ​@@moamna9019
@merdihussen
@merdihussen 3 месяца назад
አወ ሙስሊም ነው አብሮ አደግ ጓደኛዋ ነው​@@moamna9019
@merdihussen
@merdihussen 3 месяца назад
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የዋለው እነዚህን ልዩዎች ጉዞ ወደ 1️⃣0️⃣0️⃣K 👍👍👍
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ 3:10
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 3 месяца назад
መማዬ በቅንነት ደምሪኝ❤
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 3 месяца назад
Guaguaw Yemerr
@TamratTube67
@TamratTube67 3 месяца назад
ደምሩኝ ውዶችየ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 месяца назад
❤❤
@gxydyxyyx3629
@gxydyxyyx3629 3 месяца назад
በናታችሁ ቪድዮዋን ላይክ አርጉላት እናበረታታት ቤተሰቧን ያከበረች ጀግና ሴት ናት አላህ ያግዝሽ ቻናልሽ አድጎ ከፍ ብለሽ ታይ
@HirutDamese
@HirutDamese 3 месяца назад
ሂክምዬ አንቺን ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ጓደኛ ነሽ ይህ ኮሚንት ላንቺ ነው ዛሬማ ሁለቴ ኮሚንት ፃፍኩላቹ❤❤❤❤❤❤
@ghghghh217
@ghghghh217 3 месяца назад
ፍቅር ለፉአድ ዩቱዮብ ከፍተሽ ሰርፕራይዝ አድርጊዉ የምትሉ❤❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 3 месяца назад
ደምሪኝ
@TYy-xc7bu
@TYy-xc7bu 3 месяца назад
አወ ይከፈትለት❤❤❤
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 3 месяца назад
እሷ ማን ጋር ትሰራለይ
@DadaTube225
@DadaTube225 3 месяца назад
ውዴደምሪኝ❤
@rweftt1940
@rweftt1940 3 месяца назад
አብረው ከሱም ከሷም ቤት ይሰራሉ​@@ZeinabaSaid
@ASde-y4m
@ASde-y4m 3 месяца назад
100k ከገባቺ ቅመሞ ለፋፊ ይቶብ ክፈቺለት ❤❤ አብራቹሁ እደጉ ይገባዋል መልካም ሰው ነው ከጎንሺ ስለሆን ደስ ብሎኚል
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 3 месяца назад
ፍቅር 50ሺ ሰለገባች ደሰ ያላችሁ👍👈 ሰጦታው ያምራል
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
እኔ እንደእርጉዝ እኮ ነው የምጣብቃት በራስ ምትታማን ሴት እወዳለዉ
@meditube147
@meditube147 3 месяца назад
ሩታዬ አብርሽና ፍቅር በማስታረቅዋ ደስ ያላቹ እስኪ👍 እግዚአብሔር ታላቅ ነው ከጥላቻ ፍቅር ይበልጣል ቲክቶክ ላይ ያላቹ ደሞ ታረቁ በማጣላት ሳይሆን የነሱ ቪድዮ ሸር ላይክ ሃሳብ በመስጠት አግዝያቸው እናንተ ጎራ ስትይዙ ተመልካች ነው ምያጡት እንጂ አትጠቅማቸውም ፍቅር ያሸንፋል💕💎❤️ ፍቅርም 100ሺ እናስገባት
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад
ደሚርኝማ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 месяца назад
ትክክል ፍቅር ይበልጣል ከምንም በላይ
@fekerlove6881
@fekerlove6881 3 месяца назад
እኔ እዴት ደስ እዳለኝ ስለታረቁ ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@teje7615
@teje7615 3 месяца назад
እኔ በጣም ደስ ለኝ
@Jhgutfhjj
@Jhgutfhjj 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@HfufDyyf
@HfufDyyf 3 месяца назад
ፍቅር ኣንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ጠንካራ ሴት ደሞ ራሷ ታስከብራለች በርቺ ❤❤❤❤❤❤
@Fereju-w4g
@Fereju-w4g 3 месяца назад
ጀግኒተ‍እበጉጉትኮ ነው የምጠብቅሽ በርች
@RozeMuhammad
@RozeMuhammad 3 месяца назад
ሂክማ ና ፉአድ ትለያላችሁ የፍቅር ን ደስታ መለሳችሁላት ❤❤❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 3 месяца назад
ሮዚዬ ደምሪኝ❤
@WiaTube770
@WiaTube770 3 месяца назад
ፍቅር 100k መግባት አለባት የሚል እስኪ👍👍
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
ትጋባል በቅርቡ❤❤❤
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 3 месяца назад
Geta mikere newo mata hilimi Laye 100 gabita ayeche 50k eyetbekini 100 gabache eyalkuge nebere kaza sineqa roce segeba mafii😂yemere newo gine be kereni tigebalechi
@Tshaye-o9r
@Tshaye-o9r 3 месяца назад
ከዛም በላይ
@Sarajaldo
@Sarajaldo 3 месяца назад
🎉🎉🎉👍👍👍✅✅✅✅
@SameeraAriga
@SameeraAriga 3 месяца назад
እናበረታታት
@lailayoutube-v9p
@lailayoutube-v9p 3 месяца назад
እሰኪ ፍቅርንዬን ፉፉን የምትወዱ በለይክ አሣዩኝ❤❤❤❤❤👍👍
@DadaTube225
@DadaTube225 3 месяца назад
እሕቴደምሪኝ በቅንነት❤
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 3 месяца назад
ፍቅራችሁን ያብዛው የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ 🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tigstzmani7499
@tigstzmani7499 3 месяца назад
ስታምሩ.እኛ የሩታ.እና የአብረሽ አድናቂዎች ፈቅረና ፉፉ እንወዳቹዋለን በቅርቡ 70k እናስገባቹዋለን❤❤❤❤
@Abititube21
@Abititube21 3 месяца назад
ፍቅርየ የኔ ጀግና የሴት በላይ ፉፉየ ታምራላችሁ የጓደኝነት ጥግ ነህ👍ደምሩኛ 1000አስገቡኝ❤
@WiaTube770
@WiaTube770 3 месяца назад
የፍቅርን ጀግንነት የሚያደንቅ ብቻ❤
@Shune-s5j
@Shune-s5j 3 месяца назад
ፍቅር እና ፋፋን ይመችኛል ስወዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉 ፍቅር ጠንካር ሴትናት ይገባታል❤❤❤🎉🎉
@sayedahmada736
@sayedahmada736 3 месяца назад
ማነዉ እደኔ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ በአላህ እፍፍፍ የኔ ዉዶች ፍቅርዬ ሁላችሁንም ዉድድድድ❤❤❤🎉🎉🎉
@ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
ትክክለኛ ሴት በእውነት በጣም ነው ደስ የምትል የልጅ ትልቅ በዛ ላይ ልበ ንፁህ ፍቅርየ ስንዎድሽ በምክንያት ነው፡ፎአድ ሁሌም አጠገብዋ ስላለህ እንዎድሃለን እናከብርሃለን ፡አንተም በጣም ቀና አስተዋይነትህን አስመስክርሃል ፡ተባረክ እንዎዳችሆለን! ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 3 месяца назад
❤❤❤❤
@AhAko-i7j
@AhAko-i7j 3 месяца назад
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ የጓደኝነት ጥግ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ አብሽሩ ጠንክሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@semutasew2244
@semutasew2244 3 месяца назад
ፍቅር ግን ድጋሜ እዳትጎጅ ጥንቃቄ አድርጊ የሀይማኖት ልዩነት በፍቅር መሀል ከባድነው ውዴ በተረፈ በርቺ ❤
@DadaTube225
@DadaTube225 3 месяца назад
ሱሱዬ ደምሪኞ
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Месяц назад
ማን ያውቃል ተስማምተው ሊኖሩ ይችላሉ♥♥♥
@ekramseid9552
@ekramseid9552 3 месяца назад
ፍቅር ግን በጣም ቆንጅየ ነገር ነሽ ቤተሠቦቿን አክባሪ ለሀቅ የቆመች❤❤❤
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
ክብር እኮ የምጀመረዉ ከቤተሳብ ነው በተለይ ለሴት ልጅ❤❤ ፍቅር ጀግና ሴት
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад
ደሚሩኝማ
@hirut457
@hirut457 3 месяца назад
ይችን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤ፍቅር የ ጀግና
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 3 месяца назад
ውበት ከልጅነት መልክ ጋር እነዚህ ልጆች ጋ ሞልቶ ፈሰሰ ❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 месяца назад
ፍቅርዬ ያኔ ጣፋጭ 😊ፉፉዬ ያኔ ወድም ፉፉዬ ፍቅር 50 K ከጋበች መሚን አመጣላቹሀላው በላህናል እኮ 😢😢ትምጣልን ያምትሉ ለይክ 😢😊❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 3 месяца назад
ጠፈጭ'ደምሪኝ❤
@yagileasefa6470
@yagileasefa6470 3 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zone8505
@zone8505 3 месяца назад
ከነገ ወዲየ ይመጠሉ 😊
@AppKsa-xb1cy
@AppKsa-xb1cy 3 месяца назад
ፈቅራ100k እሲኪ እናስገበት የምትሉ❤❤❤❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 3 месяца назад
በቅንነት ደምሪኝ❤🎉
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@የድግልእናቴ
@የድግልእናቴ 3 месяца назад
ፍቅር ለቤተሰቧ ያላትን ክብር የምትወድላት ብቻ
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 3 месяца назад
ሂክሙየ ምርጥ ጎደኛ አላህ ይጨምርልሽ እስኪ ዩቱብ ክፈቱላት ለሷም
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад
ደሚርኝማ
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 3 месяца назад
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ እሺ ደምሬሻለሁ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 месяца назад
ፍቅርዬ ቪድዬ አታሣጥሩት አሥረዝሙልን ሣንጠግባቹ ያልቃል❤❤❤
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 3 месяца назад
ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የዋለው እነዚህ ልዩዎች❤❤❤
@erozi217derege3
@erozi217derege3 3 месяца назад
ኢክማ ግን ለማጣመር ፈልጋለይ ይጣመሩ የምትሉ ዋይ ሀይማኖታቸው አድ ቢሆን ኖሮ ❤❤
@አያፋ
@አያፋ 3 месяца назад
ፍቅርዬ ጀግና ሴት ናት የምትሉ👍👍👍
@kal3501
@kal3501 3 месяца назад
Awo yemar 🥰🥰🥰🥰
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 3 месяца назад
ቆንጆ ደምሪኝ❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 3 месяца назад
​@kal3501ውድ ደምሪኝ❤
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 3 месяца назад
ከታረቁ በዋሀላ ጀግና ማለት፡ጀመራቹ ተመስገን ይሄም፡ከአወቃቹ😂😂😂😂😂
@MilkooBaharuu
@MilkooBaharuu 3 месяца назад
😅😅😅😅😅😅
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 месяца назад
ውይ ትለያለሽ ይክሩዋ እህት አለም ፍቅራችሁን ፈጣሪ አምላክ ብዝት ብዝትዝት ያድርግላችሁ ከልብ ጎደኛ ሀቢብቲ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 3 месяца назад
ፍቅርዬ ስስቴ &ፉፉ&ሂክሙ የኔዉዶች አይለያያችሁ❤❤❤ ኮሜንቶች እንደት ደስስ እንደምንል አይለያዬን ❤❤❤
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 3 месяца назад
ፍቅረዬ ዛሬ ስላወራሽኝ በጣም ደስ ብሎኛል የኔኔኔኔኔኔኔ❤❤❤❤❤
@HaderaMuhada
@HaderaMuhada 3 месяца назад
ግን ማነው እደኔ ደጋግሙ የሚያቸው❤ፍቅርየ እካንደፋሽብን አላለችም😂 የጓደኝነትጥግ አላህ ያስደስትሽ. 🥰🥰
@fekerlove6881
@fekerlove6881 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@fekerlove6881
@fekerlove6881 3 месяца назад
እኔም ሳቄ ነው የመጣው እንዲ ስትል አይ ፍቅርዬዬ እኔንታስቀኛለች ❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@fekerlove6881
@fekerlove6881 3 месяца назад
አሜን እውነት ሂክማዬ በጣም ነው ደስ የምትለው ❤❤❤❤❤❤❤
@DghjFhjj-c1b
@DghjFhjj-c1b 3 месяца назад
የኔቀበጦች ሰወዳቸሁ እግዚአብሔር ከፍያርጋችሁ ፍቅርዬ50k ስለገባችሁ በጣም ደስብሎኛል የኔማሮች እኖዳችሗለን❤❤❤🎉🎉🎉
@medinaalimedina
@medinaalimedina 3 месяца назад
60ገባችእኮ❤❤❤❤
@MunaMuna-uz7pn
@MunaMuna-uz7pn 3 месяца назад
ፍቅርና ፉፉ ፍቅር እስልምና ተቀብላ ይጣመሩ ምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤❤❤ፍቅርዬ የኔ ቀዳማይ አብሽር በርቺ
@سميرهحبشي-ر9ع
@سميرهحبشي-ر9ع 3 месяца назад
😏😏😏
@GodadaGeza
@GodadaGeza 3 месяца назад
😂😂😂🤑🤑🥱🥱👎👎👎
@ከስደትመልሽኝእመብረሐን
ከቱ
@EtuNigane
@EtuNigane 3 месяца назад
😢
@TGgf-vr1ly
@TGgf-vr1ly 3 месяца назад
በስምአብ አይባልም ጓደኛሞች መሆን ግድን ማገባት አይደለም🙏🥺
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs 3 месяца назад
ፍቅርዬ በርች እንወድሻለን❤❤❤❤
@Fkre-n7j
@Fkre-n7j 3 месяца назад
ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ❤❤
@Helin-oy6jy
@Helin-oy6jy 3 месяца назад
Yegbachwal ❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад
ደሚሩኝማ
@Seble1122
@Seble1122 3 месяца назад
ፍቅር ፣ኪክማ ፣ፉፉ ስተምሩ ሁላችሁንም ውድድድድ❤
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 3 месяца назад
ፍቅርዬ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን ስትስቂ ስታወሪ ደስ ስትይ የኔ ማር ደስታሽን ያብዛው ውድድድ❤❤❤
@Tadese-td9vs
@Tadese-td9vs 3 месяца назад
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ አድርጉ😮😮😮😮😮😮
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 3 месяца назад
ቴዲዬ ደምሪኝ❤🎉
@Eሉነኝወሎየዋ
@Eሉነኝወሎየዋ 3 месяца назад
ሠብምአረኩሕመልስ
@MeremHassen-jv8zu
@MeremHassen-jv8zu 3 месяца назад
ሂክሙ ትልቅደረጃ አሏህ ያድርስሽ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
ፍቅረየ የእኔ ጀግና ፋፊ ምረጥ ልበ ንፁህ ነህ ተባረኩ❤❤
@TigistAsrat-kk9qx
@TigistAsrat-kk9qx 3 месяца назад
ፊቅርዬ ቭዴሆአቹን ዛሬ ነው ያየውት እንዳየዋቹ በጣም ነው የወደድኳቹ ታምራላቹ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 3 месяца назад
❤❤❤❤
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 3 месяца назад
ፍቅር የኔ ጀግና ካንቺ የተማርኩትን ጥንካሬ መቼም ቢሆን አልረሳዉም የኔ ጀግና የኔ አስተዋይ❤❤❤💪💪💪❤❤❤❤😘😘😘
@yagileasefa6470
@yagileasefa6470 3 месяца назад
Yes💪💪💪💪💪
@Tug-sm2in
@Tug-sm2in 3 месяца назад
ለፉፉ ኢቱብይከፈትለት የሚል ላይክ❤❤❤
@manayeralzabi6085
@manayeralzabi6085 3 месяца назад
የከፍትለት ለፉፉ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
ፉፉ የፍቅርን እድገት ነው አሚፈልግ ምክንያቱም ተናግሯል
@ደሴዩቱብyoutube
@ደሴዩቱብyoutube 3 месяца назад
መሸአላህ ደስ የሚትል ጓደኛ አላህያዝልቅላችሁ ፈቅርየ ፈቅርንና ፉፊን መቶ እናድርሳቸው
@الحمدلله-ل5ع3س
@الحمدلله-ل5ع3س 3 месяца назад
የፍቅርየ መጋኛ ሳይመታኝ አይቀርም😂 በህልሜ ክፍት ብሏት ነበር ያየሆት ዛሬ😢 የኔቅመሞች ጭንቅ ብየነዉ የምወድሽ ፍቅርየ😢ሁሌም ፍክት በሉልኝ❤ሂክማየ ፉአድየ ❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад
ደሚርኝማ
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 3 месяца назад
ፍቅርየ ምርጥልጅነሺ ጓደኞችሺም ምርጦች ናቸው ደሥ ሥትሉ ❤❤❤❤
@عايشهاثيوبيا-ز2ذ
@عايشهاثيوبيا-ز2ذ 3 месяца назад
አቤት ማማራችሁ የኔ ድምቀቶች ሱስ እኮ ነዉ የሆናችሁብኝ ቀኑን ሙሉ አፍጥጨ ዋልሁ ስጠብቃችሁ ዉድድ የኔ ማሮች ፍቅርዬ አችን የምገልፅበት ቃል የለኝም ብቻ በጣም እወድሻለሁ ከምንም በላይ❤❤❤❤❤
@FaAb-cp8it
@FaAb-cp8it 3 месяца назад
ፍቅርየ ፉፉየ ስወዳችሁ ሂክማየ ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 3 месяца назад
ፉፉ ፍቅር ሙቼ ነዉ የምወዳችሁ የኔ ጀግኖች ምናለ እምነታችሁ አንድ ቢሆንና ብትጋቡ ስታምሩ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад
ደሚሩኝማ
@munisaTube
@munisaTube 3 месяца назад
ሁልሽም ተቀድሜሻል ላይክ አርጉኝ😂
@mezamera
@mezamera 3 месяца назад
ሀይማኑታቸዉ ንዉ እጃ እዲት አደሚምሩ❤❤❤❤❤
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ 3 месяца назад
ሂክሙ በጣምነው እምወድሽ አሠላሙአለይኩም ብለሽ ስትጀምሪደስትያለሽ ❤❤❤❤❤
@Rራህማወሎየዋ
@Rራህማወሎየዋ 3 месяца назад
እኔም🎉🎉🎉😢
@teje7615
@teje7615 3 месяца назад
እክማዬ በወጣ ይተካ ፍቅርዬ ፉፉን ኘራክ ብድረሽን መልሽ እክማዬ የጠቀቹን ጥያቄ ኘራክ አድርግ❤❤❤
@ኪያወሎየዋያዉምየፋኖዘር
ሂክሙየ የጎደኚነት ጥግ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሺ❤❤❤❤🥰🥰🥰
@sadaa-i8v
@sadaa-i8v 3 месяца назад
በጣምውድድድነውእማደረግሽ ፍቅርዩ🌹🌹🌹የኔጀግና የኔጠካራሴት
@መቅዲYouTube-x4y
@መቅዲYouTube-x4y 3 месяца назад
አደኛ ነኝ ፍቅርዬ የኔ ንግስት ስወድሺ
@SaneyitTube
@SaneyitTube 3 месяца назад
ፍቅረዬ ሰጥብቁ ገበረ የኔ ዉድቻ አግዚብሔረ ይጥብቂቻሁ የኔም አባረቱተኛ አሰክ😢❤sher adelgulet❤❤❤❤❤❤
@መቅዲYouTube-x4y
@መቅዲYouTube-x4y 3 месяца назад
የኔ ውድ በርች አይዞሺ እራስ በራሳችን እንደግ ውዴ
@hanankeder4586
@hanankeder4586 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@GENEBYIMERዪቲብ
@GENEBYIMERዪቲብ 3 месяца назад
ፍቅርየ የኔጀግና .ጎዞ100k🎉🎉🎉🎉
@ter2065
@ter2065 3 месяца назад
ሂኩሙየ ፉሀድየ ፍቅርየ በርቱ ጠክሩ መቸም እጅ እዳሠጡ
@Ferenjur3y
@Ferenjur3y 3 месяца назад
ፍቅር የምቶዱ ላይክ ግጩኝ❤
@DadaTube225
@DadaTube225 3 месяца назад
ውዴደምሪኝ❤
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy 3 месяца назад
ይኸው ገጨውሽ😂
@DiveLove-xb7gk
@DiveLove-xb7gk 3 месяца назад
ሰወዳችሁ ተጣመሩ ፍፍ እና ፍቅር የምትሉ ፍቅርየ እኮ ጠንካራ ሴት ናት ❤ በጣም ያሳቃችሁኝ 😂😂😂😂😂
@አያፋ
@አያፋ 3 месяца назад
ፍቅር እና ፉፉ የምትውዱ👍👍👍👍
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi 3 месяца назад
ፍቅርዬ ስሞትልሽ ይቅርታ አርግልኝ😢❤❤❤❤❤❤❤❤ግን እኮ አቺን አልሰደብኩሽም😊አድናቂዎችን ብቻ ነው ግን ባቺ ስበብ ስለሆነ ይቅርታ አድናቂዎችም ይቅርታ ከዚ በሃላ ከሁለታቹም ጎን ለመቆም ዝጉጁ ነኝ😢😢😢😢ውስጤ ስላም እድያገኝልኝ በፈጠራቹ😢በርችልኝ አለን ጉዞ 100k የደስታ ለብዙ ሰው ሼር አርጌልሻለው ጠክሪ አትስበሪ😢❤❤❤
@fekerlove6881
@fekerlove6881 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@fekerlove6881
@fekerlove6881 3 месяца назад
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው
@HahaBabba
@HahaBabba 3 месяца назад
❤❤😢😢❤
@uaeteam6287
@uaeteam6287 3 месяца назад
❤🎉👍
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm 3 месяца назад
Hulumi.nani.rutami.yiqreta.tayiqetalo.ayizoahi
@MarymA-hw4tq
@MarymA-hw4tq 3 месяца назад
ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሂክማዬ ፍቅር ና ፉፉ🌹🌹🌹
@ፎዚነኝጥቅሿ
@ፎዚነኝጥቅሿ 3 месяца назад
እናተ ልጆቺ የእውነት ፍቅር እዳይዛቹሁ የሀይማኖታቺሁ ነገር
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 3 месяца назад
ሒክሙየ ምርጥ ጎደኛነሽ ፍቅርየ ምርሴት ጀግና ፋፋፋ ምርጥ ወድም ለፋፋፋ ይቱብ ይከፈትለት ይገባዋል ምርጥ ጎደኛ ለሒክሙም ይከፈትላት እኛ ሠብስክራይብ እናደርጋቸዋለን ቅመሞችየ አይከፈልበትም😢😢
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 3 месяца назад
የእኔ ጀግና ፍቅርዬ የእኔ ሳቂታ ሁሌም ሳቂልኝ ፉአድ የጓደኛ ጥዕግ ነህ አላህ ይጠብቃችሁ ሂከሙዬ የእኔ ደርባባ ዉድድድድድ❤❤❤🎉🎉🎉
@HbHj-zz4zw
@HbHj-zz4zw 3 месяца назад
እህቴ❤❤❤ልዩ❤❤
@عايشهاثيوبيا-ز2ذ
@عايشهاثيوبيا-ز2ذ 3 месяца назад
❤❤❤
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ 3 месяца назад
ትክክል ምርጥ ጉዋደኛ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад
ደሚሩኝ እስት
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr 3 месяца назад
ፍቅርዬ ፉአድ ነው ላንቺ የሚገባሽ ማች ታረጋላቹዉ ፈጣሪ አይለያቹዉ የልብሽን አይቶ ነዉ ይህን የመሰለ ሸበላ የሰጠሽ ❤❤❤❤❤
@burtikanmulu5958
@burtikanmulu5958 3 месяца назад
አረ በወድምነት ነው ተረጋጉ እምነታቸው አድ አይደለም
@SaeedImam-l5j
@SaeedImam-l5j 3 месяца назад
🤔🤔🤔🙄
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 3 месяца назад
ፍቅር ግን እምነትሺን ጠበቅ አድርጊ ሲጀመር የጓደኛም ልክ አለው ጭራሺ ከማይመስልሺ ሰው ጋር አብሮ ጓደኛ መሆን ጥሩ አይደለም ምክንያቱም እኔም በአንች ቦታ አልፊለሁ እሱ ነበር የሚያፈቅረኝ ግን እኔ ለሱ ምንም አይነት ስሜት የለኝም ግን በቃ ጊዜ ስጭኝ አለኝ እኔም እሽ አልኩት ግን ከቀን ወደቀን ነገሩ እየተቀየረ መጣ ሳላስበው ፍቅር ውስጥ እራሴን አገኘውት እናም እኔ ተሰደድኩ ወደ ዱባይ ሰውም ለትንሺ ወራት ያወራኝ ነበር ከሆነጊዜ በኋላ ግን ሌላ እዳፈቀረ ሰማሁ እኔም ተሰበርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስተኛነኝ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እጮኛ አለኝ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ፍቅር አስቢበት👏
@zd2543
@zd2543 3 месяца назад
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አሚን ሂክማየየ በወጣ ይተካሽ ትለያላችሁ❤❤❤
@NofTemu
@NofTemu 3 месяца назад
wa wr wb ኢክማን ሠላደንቃት አላልፍም ያኔ ውድ ሁላችሁንም እወደችወላው
@tigistayele3876
@tigistayele3876 3 месяца назад
የአብሪሽ በተሰቦች የዋሀ ናቸው ማርያምን የኛዎችም አብሪሽን 200K አስገቡት ትንሽ ነው የቀረው❤❤
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 3 месяца назад
❤❤❤❤የኔ ውድ😘😘😘
@መቅዲYouTube-x4y
@መቅዲYouTube-x4y 3 месяца назад
ትክክል እውነት
@tigstzmani7499
@tigstzmani7499 3 месяца назад
የኔ ውድ ልክ.ነሽ.እናስገባው❤❤❤
@susu-e4s4v
@susu-e4s4v 3 месяца назад
ትክክል
@MomnaUtupia
@MomnaUtupia 3 месяца назад
በጣም የምር 48ሽ ይዘዉ 60 ሽ አስገቦትክ
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 3 месяца назад
_ለአሏህ ብሎ የወደደ ለአሏህ ብሎ የጠላ ለአሏህ ብሎ የሰጠ ለአሏህ ብሎ የከለከለ❓ ኢማኑን በርግጥም ሟልቷል አሉ ነብዩ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም እኔ አዉቅ አይደለም ግን ሙስሊም ወንድሜ ነህ ደም ዘላ ላይ ከካፍር ሴት ጋራ ኧረ ተዉ ሙስሊሞች እምነትችን አናሰድብ ለአንተ ሀላል ካልሆነች ሴት ጋራ መላፋት መጨበጥ ያረብ ነገር አሏህ ፈት ትቆም መልስ ምን ይሆን ወላሂ ባለፈዉ አልሃምዱሊላህ ሰትል ነው ሙስሊም ነዉ እደ ብየ በጣም ደነገኩ ማለት የሚሰራዉ ሰራ አንድ ሙስሊም አይጠበቅም ያረብ አሏህ ሂዳ ይሰጠን ለሁላችንም_
@saudalmotirir-vg7xi
@saudalmotirir-vg7xi 3 месяца назад
ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም😢😢😢
@Yogu-zx7zo
@Yogu-zx7zo 3 месяца назад
የፍቅር ቁጅና ዛሬ ዱቄት ቢሆን አስባችሁታል የኔ ኬክ ስወዳችሁ❤❤❤❤😂😂
@SalmaRiy
@SalmaRiy 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 3 месяца назад
ፍቅርዬ የኔ ልዕልት በስስት የማይሽ ቃላት የማገልፀችሁ በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MBaba-xq5oi
@MBaba-xq5oi 3 месяца назад
ፍቅርየ የኔስስት የኔ አስተዋይ የኔውብ የኔ ሁለ ነገር ደግሞ ስታምሩ ሁሌም እንደዚክ ድምቅ ፍክት በሉልኝ የኔ ጠንካራ ሴት የኔ ጀግና ጉዞ ወደፊት እሽ እማ አንች ልዩ ሴት ነሽ እውነት ትለያለሽ ተሰጦሽ ሁሌም ያስገርመኛል የኔ አበባ የኔ ሁለ ነገር ስወድሽ ኖራለሁ አይዞሽ ጠንክሪ ሁሌም እወድሻለውውውውው
@Jhgutfhjj
@Jhgutfhjj 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadaseid9403
@seadaseid9403 3 месяца назад
ማሻአላህ የፍቅርዬ ጎደኛች ትለያላችሁ ሂክማዬ ባወጣሽው ይተካሽ የምር ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤
@GalaxyA23-k7v
@GalaxyA23-k7v 3 месяца назад
ለምድነዉ እኔአይለቀቅምዴ እያልኩ ሆዴን እዬቆረጠኝ ግን ሁሉም ሰዉ ካዬዉ ቡሀላ ነዉ ዬሚደርሰዉ ዬፍቅር ወዳጆች ንገሩኝ መፍትሄዉን 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዛሬግን በጣም ደስብብብብብብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 3 месяца назад
ሰብስክረይብ አድርገሽ All የምለውን ንክው
@HirutDamese
@HirutDamese 3 месяца назад
ውስጣቸው ፍቅር አለ ግን ለምን አይገላለፁም እምነት ከወነ በሂደት ይስተካክላል አይለያቹ❤❤❤❤❤❤
@LailaLaila-ms9zh
@LailaLaila-ms9zh 3 месяца назад
ጥሎብኝ ስወዳችሁ ሂክሙየ የጓድኝነት ጥግ እዉነት ትለያለሽ ፉ እና ፍቅር በርቱልን ❤❤
@Kiya962
@Kiya962 3 месяца назад
የኔ ማሮች ስጠብቅ ነበር መጣቹልኝ❤❤❤
@ሱሱነኝየናትዋ
@ሱሱነኝየናትዋ 3 месяца назад
ወዉ ወላሂ በጣም ነው ደስ የምትሉ ❤❤❤ሂክመዬ የኔ ልዩ ❤❤❤❤❤❤❤
@AaAa-v3f8l
@AaAa-v3f8l 3 месяца назад
እደኔ ፍቅር እና ዊና ቢጋቡ ማለቴ ቢፋቀሩ ደስ የሚለው ማነው😢😂😢😢😢😢
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 3 месяца назад
እኔም
@ghghghh217
@ghghghh217 3 месяца назад
ያምሩ ነበር ማርያምን ቢሆን❤😢
@HahaBabba
@HahaBabba 3 месяца назад
እኔም 😢🎉❤
@FhDyu
@FhDyu 3 месяца назад
😂😂 ከዊና ትክክል በሉ ዳይ ወደማጣመር 😂
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 3 месяца назад
😂
@aaaa1766
@aaaa1766 3 месяца назад
ፍቅርየ የኔፍልቅልቅ ደሰተላለችሁ ሂክማ ተልያለሸ ማሻአላህ በወጣ ይተካሸ
@ሀብልተሻመ
@ሀብልተሻመ 3 месяца назад
የፍቅር እና የፉፉ አድናቂ የት ናቹሁ ፍልቁሉቋየ ስወድሽ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ 9:18
@hellenhellen728
@hellenhellen728 3 месяца назад
ሲጀመር ወድና ሴት በጎደኝነት አይቀጥሉም በቃ ተጣማሩ❤❤❤❤❤
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy 3 месяца назад
Welcome mashallah wow አይለያያችሁ ያምርባቸዋል የኔ ጠፋጮች❤❤️‍🔥🕊️🕊️🕊️🕊️❤️❤️❤️❤️🫶🫶🫶🫶❤
@Hani-o6q
@Hani-o6q 3 месяца назад
ማነዉ እደኔ ፍቅርን ናፉፉን የሚወድ👍 ❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 3 месяца назад
ቆንጆ ደምሪኝ❤🎉
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад
ደሚሩኝማ
Далее
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Просмотров 17 млн
ሮዚን ጭቃ ደፋውባት😂
16:27
Просмотров 414 тыс.