Тёмный
No video :(

ፍቅር ከ እናቴ ጋር በአልን አሳለፈች . እናቴ በ እኛ ደስተኛ ናት 😘😘❤ 

AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Подписаться 238 тыс.
Просмотров 100 тыс.
50% 1

#yetenbitube #abtube

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 412   
@amlakiayelegn4896
@amlakiayelegn4896 Год назад
መጅመረያው በጣም ደስ ይላል መጨረሻ ላይ ደሞ የአባትየው ቁጣ ተመችቶኛል መክያቱም ነገ ደሞ የሱ ታናሻች እሱን ነው ሚክተሉ ይህ ባህላችን አይደለም ካጠፈው ይቅረታ
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Год назад
👍👍
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
አላጠፋሽም ትክክል ነሽ
@user-hm3zl1wp6b
@user-hm3zl1wp6b Год назад
አባታቸው እኮ ፔራክ አድርጓቸው ነው
@abest4396
@abest4396 Год назад
❤❤
@T-xq2hp
@T-xq2hp 7 месяцев назад
ይዘህልኝ ውጣ አይባልም ምንም ቢሆን እንግዳ ይከበራል ስትሄድ ማውራት ይችሉ ነበር ምን ያህል ያሳቅቃል
@tablusht3048
@tablusht3048 Год назад
ብራክ ነዉ የምር ልጂ ቆይ መጣሁ ብሎ ዉቶ ነዉ ላባትየዉ የነገራችዉ የመዳም ቅመሙች አደግጡ ፓራክ የዉ የምትሎ 👍👍👍
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 Год назад
እኮ ፕራክ ባይሆን አያስገቡም እቪድወው ላይ ይቆርጡት ነበር እኛን ለማጓጓት የተደረገች ሙድ ነች😅😅😅😅😅
@hayatomar8066
@hayatomar8066 Год назад
ተመቸሽኝ እውነትሽነው😅
@user-yv5sw4th5p
@user-yv5sw4th5p Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sameera151
@sameera151 Год назад
ሳህ👍👍👍
@user-eb3bp3dc9m
@user-eb3bp3dc9m Год назад
ወላሂ ፕራክ ተሆነ ይድፋቸው ቱ ደግጫለሁ የኔ አባት እንደዚህ እንደሰውየ ስለሆነ
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Год назад
እረጅም እድሜ ለናታችን ተመኛው
@HanaHana-bj9ul
@HanaHana-bj9ul Год назад
እንደት እንደሆነ ቀጣይ ይለቀቅልን ዉዶች
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Год назад
ባፈጣሪ እናታችሁ ግን አብ መልካም እናት ናቸው እግዳ አቀባበላቸው የኔ የዋህ እረጅም. እድሜ ይስጦት
@user-ne8wm4jm7g
@user-ne8wm4jm7g Год назад
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እረጅም እድሜ ለእናቶች ዋይ እውነት እናት እናት ናት ❤❤❤❤❤❤
@hayatmko9818
@hayatmko9818 Год назад
ደስ ብሎኝ ነበር ግን መጨረሻ ላይ አዘንኩ😢😢😢እስኪ እደት እደሆናችሁ ቶሎ ልቀቁልን😢😢😢😢😢
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
ውነት ከሆነ እኔም ደነገጥኩ ወላሂ እናትኮ ትለያለች ለልጃ ስትል😥😥
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Год назад
ፕራንክ ነው
@neimasalah1179
@neimasalah1179 Год назад
ዋው ስታምሩ እናትህ ደሞ ማሻ አለህ 🥳 ስታስቀኑ ምን አለ እኔም ለኢድ ከቤተሰቦች ተሰክቶልኝ በሠልፍ ስደት 💔💔😢😢
@user-tl4ez9so7r
@user-tl4ez9so7r Год назад
ኣብርሽየ ፍቅርየ ልባቹ የፈቀደላቹ ብቻ ኣድርጉ ልባቹ ኣዳምጣቹ ተጓዙ የፍቅር ኣምላክ ፍቅሩንም ያብዛላቹ ፍቅር ፈተና የበዛባት ናት ግን ፍቅር ያሸፋል😢❤
@tizitatades8985
@tizitatades8985 Год назад
እናትህ የኔ ደርባባ❤ወይኔ አባትህ ተቆጡ ግን እኮ እንደ ባህላችን ፍቅር በጣም አይን አወጣች ለምን ረጋ አትልም
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Год назад
ፌጣሆነች እኮ ሰከን ያሥፈልጋል እደባኸላችንከሆነ
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Год назад
ያለ ባህላችን እየጎተተ ሲሄዲ ምን ያዲርጎ ሲጀመር ሴት ልጂ ካባቷ ደጃፍ ሽማግሌ ሳይሄዲ እደት ዘው ብላ ትሄዳለች አማት ቤት ዲፍረቷ🤔🤔🤔🤔
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Год назад
​@@Tube-lv7sb kkk
@user-eo1uk1xp8s
@user-eo1uk1xp8s Год назад
​@@Tube-lv7sb ሳህ ወላ ኤጭ የኢትኦ በሀይሉን አበላሹ ከሜዳ እየተወለዱ አባታቸውን የማያቁ ድቃላ 😏😏ናት መሠል
@user-mf4lj5ux7m
@user-mf4lj5ux7m Год назад
አይዞችሁ አባትህ ትንሽ ስሜታውይ ሆኖነው ስለዚህ አትፍሩ እናተ ብቻ ልባችሁ አንድ ይሁን በርቱ ❤
@SalamAddis-ou2cx
@SalamAddis-ou2cx 5 месяцев назад
Tikikl🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hiwetdesta9048
@hiwetdesta9048 Год назад
ወይነ መጨረሻ ግን 😢 ግን እኮ መጀመርያ አባት ኦና እናት አስፈቅደህ ነበር ዪዛሀት ልትሄድ ነበር❤❤❤
@zouditasama3211
@zouditasama3211 Год назад
ግን አባትክ ተለምለም አባት ትትና ይማር ለምን ልጂቱን አገት አሥደፍሀት ውጭ እሥከሚል ድረሥ በሥማም ውሻ እካን ክብር አለው😢😢😢😢😢
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r Год назад
አባቱ ሲቆጣ ማነው እደኔ የደነገጠ ፕራክ ይሆን እውነት ይሆን??
@user-eo1uk1xp8s
@user-eo1uk1xp8s Год назад
ዴግ አረጋት ካለወጉ 😏😏
@zouditasama3211
@zouditasama3211 Год назад
@@user-eo1uk1xp8s አይ እሦኮ እቢ ብላው ነፂ አሥታርቀቸው ከዛ ጉደኛ ከሆኑ ቆይተዋል መሠል እኔ ለመጀመሪያ ሥተዋወቃቸው አማቴ ብና አፍልተው ወዱ ደሞ ጋቤቸውን ለብሠው እቤት ቁጭ ብለው መጣይ ቀረይ እያሉ በር በር ሢዩ ነው የገባሁት በጣም እወዳቸዋለሁ ለኔ ያላቸው ክብር ደሥ ይለኛል ማሪያምን ሁለት አመቴ ከተዋወኩቸው አሁን ሥደት ለይ ሁኘ ሠላምታቸው ሆደን ሙልት ነው የሚደርገኝ ተመሥገን ተፍትፍቱ ፊቱ ይባላል 😁😁😁
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Год назад
ደግ አርጉት እደነዚ ፈልፈላዎች ናቸው ባህል ምያበላሹ በጉራጌ ነውር ነው
@hawatubehawa
@hawatubehawa Год назад
አባትናእናትን ሀድላይአርገው ማማከር ነበረ ባቸው ልጅቱን ከመጣት በፊት. ብራክ ከሆነእጅ
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q Год назад
ጎበዝ ነህ ለቤተሰብህ ማስተዋወቅህን በጣም ነው የወደደኩት
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
ምጥ እናት አለችህ 100000000000000000000 ሽአመት ትኑርልህ 💚💚♥♥🕊🕊🕊🙏🌹🌹🙏♥♥
@mrssa1405
@mrssa1405 Год назад
ደስ ሲሉ ማሻአላህ❤❤ግን ፍዘር ለምን ተቆጡ😢😢
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Год назад
ያለ ባህላችን እየተጓተቱ ስለሄዱ ይሆናል
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Год назад
ሰላምህ ብዝት ይበል አብርሽዬ እንኳን አደረሳችሁ 🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷ማዘር ሙድ የገባቸው ናቸው ሳምልኝ🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹አስርሺ ላይክ ጋይስ👍👍👍
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs Год назад
እሚወድት ጋር እሚወደን ጋር መኖር ያስደስት ነበር ግን😢
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
እውነት ነው ግን አይሆንም
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በሀገርም ከሀገርም ውጪ ያላችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ የኔ ልዩዎች እንዴት እደምታምሩ ማማራቹ ውዶቼ
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s Год назад
ከፍቅር የበለጠችዉን ቆንጆ አምጥተህ አሳየኸን ዛሬ እስከዛሬ የት ደብቀሀት ነዉ እህትህን ስታምር ደሞ❤
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
ታምራላችሁ ውዶች ቁም ነገር ያድረሳችሁ😘😘
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
ፕራክ ነው አትሸወዱ ልጁ ወቱ ነው የነገረው እውነት ቢሆንማ ቆራጥ ነው እሚለቀው😂😂😂
@user-xo2bv5wv6t
@user-xo2bv5wv6t Год назад
አባትዮ ተመችሁኝ ልክ እንደኔ አባት ነው
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Год назад
ወላሂ በሞትም አልሄደም ነበር በጣም እፈራ ነበር እናት ሺ አመት ትኑር የሁሉም እናት👍👍🌰☕️☕️❤😍😘በመጨረሻ ገን ለምን ተቆጡ ፋዘር
@tube8934
@tube8934 Год назад
የኛነ የነሱ አዱ አደለም የው ጊዜነውስ
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
መጨረሸዉን ሳይ እኔም በጣም ተሰማኛ አዉነት አባትየዉ ምን ፈልገዉ ነዉ ምን ቹግር አለዉ እነሱ ከተዋደዱ 😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🤔🤔🤔🤔
@weynshtdares3443
@weynshtdares3443 Год назад
ይሂ ቤተሰብ ምኑም አይገባኝም ለሚ እና ብሩክ ማርቆስ ነፂ እህት እና ወንድም አይደሉም እንዴ አልገባኝም አብራሉሉኝ ምታውቁ ሰወች ከምር ግራ ገባኝ
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ምርጦች መልካም በዓል❤❤❤❤❤❤❤
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d Год назад
እንኳን አደረስችሁ አደረስን የዓመቱ ስው ይብለን 🤲🤲🤲እናት ማለት የሕይወት ቱርጉም ነት ከፈጣሪ በታች እማ ኑሪልኝ ሽ ዓመት
@ashrakatyub383
@ashrakatyub383 Год назад
ወላሂ፣እናት፣እኮ፣ትለያለች፣ስታምሩ
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Год назад
ማሻአላህእናት መተኬያዬላት እድሜይሥጥህ የኔውድ❤❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 месяца назад
እድሜና ጤና ለናቶቻችን ይስጥል ያረብ❤❤❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 Год назад
ይሔን ፈርቼ እኮ ነዉ ፍቅረኛዬ ቤተሰቦቼ ጋር ልዉሰድሽ ሲለኝ የማልሔደዉ እህህህህህ
@Yogu-zx7zo
@Yogu-zx7zo 4 месяца назад
ምንም አይነት ሀርካት ብትሰራም እሩታ ወላህ አስተዉሉት ድምቀትም የሆነነገር ዞሮ አለዉ የምር የፍቅር ይለያል ምስልስል እኮነዉ ያሉት❤❤❤
@ziyada4224
@ziyada4224 Год назад
ኧረ ስለ ትምርታቹ ንገሩኝ ሁላቹም ወደቃቹወይስ ለምን አልሄዳቹም
@user-po7kt1pu5r
@user-po7kt1pu5r Год назад
እህትህ ውብ ነች እማዬ ኑሪልን የኔ ናት❤❤❤
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Год назад
እናትየዋ🙏🙏🙏🌷🌷❤❤❤❤❤የኔ እናት
@samirakayre3296
@samirakayre3296 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eb3bp3dc9m
@user-eb3bp3dc9m Год назад
ወይኔ አባትየው በፈጣሪ😳😳መጀመሪያ መናገር ነበርብህ ኧረ ቀጣይ ይለቀቅ😢
@mesi2112
@mesi2112 Год назад
መልካም አመት ባል ዋውውውው ምን ያክል ደስ ይላል ከቤተሰብ በሀል ማሳለፍ❤❤
@kelemm8046
@kelemm8046 Год назад
እናትህ ደስ ስትል እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@Haymitube605
@Haymitube605 Год назад
እኔም በ5አመቴ ወደ ሀገር ልገባ ነው ፍቅረኛዬ አባቱም እናቱም ስትመጣ ቤት ትምጣ ይላሉ እኔ ግን በፍፁም አልሄድም ብዬ አለው አሁን ይባስ ፕራንክ ቢሆንም የናንተ አልሄድም እኔም ፎ😂😂😂
@mesrt8441
@mesrt8441 Год назад
አባትህ አልወደዳትም ???? ውጡልኝ አላለም ምስጠ ለምን ታባክናለህ ለምንስ ለቀቅከው
@f8863-z7k
@f8863-z7k Год назад
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለላመትም በሰላም ያድርሰን 🎉❤
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Год назад
አሜን
@tyebeti7363
@tyebeti7363 Год назад
ምርጥ እናት አላህ ይጠብቅሽ የኔውድ እናቴን መሰልሽኝ❤❤
@hdfhdf2592
@hdfhdf2592 Год назад
መጨረሸው ፕረንክ ነው በለኝ 😢😢😢😢 እኔ በጣም ናው የደናገጥኩት ይዘሃት ውጣ ስሉ ልቤ ስጥቅ ናው ያለህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አብርሽ ያላሁን ናጋር ቶሎ አስታውቃኝ እሽ😢😢😢😢
@tube8934
@tube8934 Год назад
ዮነል ኡነት ብሆን ይቆርጠው ነበረ ሙሉ አይለቀውሙ ነበረ
@benaben776
@benaben776 Год назад
እንኳን አደረሳቹ ማዘርህን በጣምነው የምወዳት የምር ምርጥ እናት ነው ያለክ ፈጣሪ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣት እናተንም ፈጣሪ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹ በጣም ደስ ትላላቹ ፋዘር ግን ቲኒሺ ተናደዋል አይዞክ ያው የነሱ ግዜ እደዚ አይነት አነበረም ለዛ ይሁናል አሁን ደሞ ግዜው ተሻሺላል ፍቅርን እዳይከፋት ወጣአርገህ አዝናናት
@Zebu918
@Zebu918 Год назад
የመጨረሻው ግን 😢😢😢 ፕራክ አድርጋቹዋት ነው
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Год назад
ዊይ ደነገጥሁ ጀግና አባት እድህ ነዉ ግን የድሮ ሰዉ ስለሆነ ነዉጂ ልጂቱን ከሸኘ ቡሃላ ልጀዉን ይገለምጡ ነበር አየ😢😢
@hayatnagusu9445
@hayatnagusu9445 Год назад
❤❤❤❤😢😢😢አሣዘነችኝ በመጨረሻ ኡፍ ቶሎ ልቀቅልን
@user-ri3kc5ll8o
@user-ri3kc5ll8o Год назад
ምኑነው ሚለቁት
@zouditasama3211
@zouditasama3211 Год назад
​@@user-ri3kc5ll8o አባቱ መቶ ውጡ ከቤቴ ብሎ ጨህባቸው
@user-ri3kc5ll8o
@user-ri3kc5ll8o Год назад
@@zouditasama3211 አው በዃላ አየሁት ሣልጨርስ ነው የፃፍኩት የወሬ ጥማት😂😂😀
@ameenaame5269
@ameenaame5269 Год назад
እንኳን አደረሳቹ አብዬ እጅሽን ናፈቀኝ መችይሑን ምንገናኘው ናፈቃቹኝ ምርጥ ጎረቤቶቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemra3523
@lemra3523 Год назад
የኔም አባት እንደዚ ነበር የሚጮህብኝ አልሃምዱሊላህ ተገላገልኩ😍😍😍😍
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o Год назад
ውይ አባባ ተቆጡ እህትና ወንድሞችህ በጣም ነው እሚምሩት ዋው
@user-st8ls4rc5m
@user-st8ls4rc5m Год назад
በጣም። አምሮበችሀል❤❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 Год назад
ወይይይይ እናትህ ሃቂቃ እደኔ እናት የዉሃ ናት ሲበዛ❤❤❤እናቶቻችን ረጂም እዴሜ አላህ ይሰጣቸዉፍቅር ግን ሯ ሳትጋባ ከሱ ቤት ሰትሄድ ሳፈራ ቤተሰቡን አወይ አባትየዉ ግን 😢 አሰደነገጠኝ እደኔ አባት ያያ ሆ ሸክ ለክ ትረዉ የለም ቆጠብ ብላቹሁ እደጉ ነዉ ሚል
@user-bo8zj1rb5b
@user-bo8zj1rb5b Год назад
ኑሮ ተወዶወል አለ አበትዮ 😢😢😢😢ምነሌ ቦሀለ ቢወራ ምንአልበት ሰክሮ ይሆነል😮😮
@elhamelham4917
@elhamelham4917 Год назад
😅😅😅😅እኮ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
ወይኔ አባትየው የሚቆጣ መሰለኝ በቀጣይ አላህ ይርዳችሁ
@neymaneyma8957
@neymaneyma8957 Год назад
ከፍቅረኛዬጋ እቤቱ ሄጄ ከቤተሰቦቹጋ ምግብ ልባላ ኧረ አላደርገውም በፍርሀት ሌቤ በአፌ ነው ምትወጣው ጊዜው ግን የልጅትዋ ድፍረት አይን አውጣ 🤔🤔
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 Год назад
እንኳን አደረሳቹ በጣም ታምራላቹ❤❤❤❤❤
@madi2644
@madi2644 Год назад
መቁረጥነበረባችሁመጨረሻላይያለውጥሩአይደለም
@shmm9922
@shmm9922 Год назад
አይ ዘመን ሳይጋቡ ወደቤት
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Год назад
ሁሉም በኛ ግዜ ቀረ😂😂😂
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i Год назад
ወይኔ የኔ ቆንጆ ፍቅር እዬ አትደንግጪ አይዞሽ እኔም በጣም ፈሪ ነኝ በአንቺ ቦታ ሆኜ ሳስበው 🙈
@rosaroza5555
@rosaroza5555 Год назад
ፕራክ ነው እዴ ባይስማሙ እንኳን በዚ ልክ መውረድ ምን አስፈለገ😢😢
@mesi2112
@mesi2112 Год назад
እፍፍፍፍ የኔ አባት የድሮ ህግ ለምን ይደርሳል ነው የሚሉት ግን እኮ ልክ ናችው
@user-wn4ms2tt5u
@user-wn4ms2tt5u 20 дней назад
አብርሺ ከድሮም ጀምሮነው እጁየሚያወራው ይገርማል
@solofficial7339
@solofficial7339 Год назад
አባታችን ተቆጥተው ነው እንዴ? ገና ልጆች ናቹ ብለው ነው የኔ ማር አይዞሽ እዳትደነግጪ❤ እወዳችዋለው
@user-bb6oh9bk6c
@user-bb6oh9bk6c Год назад
❤❤❤❤ መጨረሽው ላይ አዘንሁ አበታ ለምን ተቀጣ በጀመራ አሰፈቀደህ በታስታውዉቀት ይሽል ነበር ወንድሜ ገን በጠም ደስ ታላችሁ 😢😢
@user-ks3zd3vk4p
@user-ks3zd3vk4p Год назад
ፋዘር ነቀሉ😮😮😮
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Год назад
ኧረ ትንሳኤ በአል ነው ወይም ፋሲካ ዳግማትንሳኤ አላላቹም😂😂😂መልካም በአል አይለያቹ❤❤❤❤
@maryammaryam7694
@maryammaryam7694 Год назад
አባትዩውፕራክነውካልሆነግንአጥፍቶልእሰውፍትእድህአይባልም እህትህደሞ ስታምር ከናተቤትየወጣችአመስልም ውብብብብብናት
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 Год назад
የፈለገ ሀይለኛ ቢሆን ክብር እሚባል ነገር አለ እንደዚህ ሊሆን አይችልም ፕራንክ ነው አኪድ
@Zxz07881
@Zxz07881 Год назад
አይጊዜመበላሸቱ እኔ ትምህርትቤታችን እሰፈራችንነበርና አንድልጅ በጣምእረበሸኝ ካላዋራሁሽብሎ ተደብቄ ልሰማዉ ቁሜ እናቴን አየኋት ደንግጨ ትቸዉ ግንማታ የተገረፍኩት ግርፍ አሁን ድረስ ጠባሳዉአለ እማየ የኔዉድ አመሰግናለሁ በሰአቱ ቢከፋኝም አመሰግንሻለሁ
@salamaaa905
@salamaaa905 4 месяца назад
ፍቅርየ የኔ ማር❤😢
@user-gh4or9yu1b
@user-gh4or9yu1b Год назад
መጨረሻው ጨነቀኝ 😢😢 ወይኔ አባቴመጣብኝ የኔምአባት በዚህቀልድአያቅም 😮 ሥለትዳር እኳን በኛፊት አይወራም ካየይቆጣል ልጅ አታበላሹ ይላል ፍቅር ማማዬ እኔን ልደግጥልሽ አብሽሪ ያጋጥማል 🤕በሁላችንም ቤት ያለነው 😢
@medinaabdu8550
@medinaabdu8550 Год назад
ወይኔ አባትየው ኢናሊላህ😒ምናለ ዝም ቢል ይሞታል እንደ 😂
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
በሆላ ቢናግርውስ ይደብራል
@Kedija6466
@Kedija6466 Год назад
እናት እናት እናት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@edlawitbelie
@edlawitbelie Год назад
ውሸት ነው ለምን ወንድሙ ነግሮታል ወጦ የኢትዮጵያ ሰው እንደዚህ አያደርግም ስትሄድ ግን ሊቆጣው ይችላል 😂
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Год назад
እኔም እሱን ነው የጠረጠርኩት ሱቅ ደርሼ ልምጣ ብሎ ወቶ ነበረ ይመስለኛል ፕራክ እያረጓት መሰለኝ ፈጣሪ ነው ሚያውቀው
@adaaada6327
@adaaada6327 Год назад
አብርሽ የፈለገ ብመጠ በናት ፍቅርን አትተዋት አበትህም ይረገገል አብሽሩ በጠምናው ምዋደቹ በኡናት😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@amlakiayelegn4896
@amlakiayelegn4896 Год назад
እንኳን. አደረሳችሁ የመነፀሩ ነገረስ😂
@ziyada4224
@ziyada4224 Год назад
😂😂😂😂
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Год назад
😂😂😂
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Год назад
አይኖን እያመማት ይሆናል
@Rabia-Hussen
@Rabia-Hussen 2 месяца назад
ሩታ ባገባ ይታረቁ ነበር.
@bnnhjalleged4141
@bnnhjalleged4141 Год назад
መጨረሻያየን አሳምርዉ የሚባለዉ ለዚህነዉ የመጨረሻዉ ያደነግጣን🤔🤔🤔🤔🤔
@AminaAdem-jr8dz
@AminaAdem-jr8dz Год назад
እናትኳ ትለያለች እምንለው በምክናየትነው ልጅቶ ልቦ ነግራታል መጀመሪያም ደግጣለች ምንም አይደል ፈቅር ያሸንፋል አትደናገጡ
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ስታምሩ ❤❤❤❤
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Год назад
ለናትህ ምን ይዘህ ሄደሃል ግን ስጦታ አይወሰድም ጎረቤት ሃገሬ ነዉርነው እኛ ብኤርትራ ባህል ባዶ እጅ አይሄድም ደሮ ወይም ኬክ መሰኣይ ወይም አረቄ😂❤🎉
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Год назад
እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsanetlayew8517
@netsanetlayew8517 Год назад
እስይ እድሜህ ይርዘም አባታችን እንደዝህ ነው አባት ዝም ብሎ ሴት እያስከተሉ ወደ ቤት መውሰድ ምን ይሉታል
@betehftamu6567
@betehftamu6567 Год назад
.በጣም ነው የምውዳቹ እንኳን አደርሳቹ
@susutube3387
@susutube3387 Год назад
አብርሽ እናትህ የናቴን ድምፁ ቁጭ ነው
@najesthalu2883
@najesthalu2883 Год назад
ፋዘር ግን ምን ነው?ፕራንክ ነው? እውነት ከሆነ ብያንስ ለልጅትዋ ሞራል ሲሉ ከሄደች በኃላ ኣይናገሩትም?
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
እህትህ ታምራለች እናትህ የዋህ ምርጥ አማት አግታለች ሚስትህ
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Год назад
ክስቶ ፈቸ ምንኮምን እሚደ ቅሙ ና መልከም በአል
@Ali-pi8wg
@Ali-pi8wg Год назад
በበአሉካን ምናለ ዝም ቢሉ አባትየው እረ ነውረ ነው ውጡልኝ እረ ጉድ እጭ የማስቀይምና የማያስቀይም የማያቁ መቸነው ንን በተሰቦቻችን የሚሰለጥኑት 😏😏
@user-tn8hb6ce4v
@user-tn8hb6ce4v Год назад
በጣም ደስስ ትላላችሁ❤
@Neima-do1oy
@Neima-do1oy 7 месяцев назад
ፍቅር ግን ሚስኪን ልጅ ነች አብርሽ ግን አስብበት
@user-cc3tc7ck8e
@user-cc3tc7ck8e Год назад
የኔ እናት እናታችሁ እናት አለምየ❤❤
@SalamAddis-ou2cx
@SalamAddis-ou2cx 5 месяцев назад
Mama fikirye Abirhm Efirem hami hulachim wodalawu desi yelal iye kexelee desi yelale Ahun layi hiwoti bexami yekebidal fikiriye bexam tinishi nati Abiram Asib
@user-ho8nj4bo9h
@user-ho8nj4bo9h Год назад
መጨረሻ ላይ ያዬነው ነገር ግን አባባ ፕራንክ እያደረጓችሁ መሆን አለበት
@user-oc9oy3pi3s
@user-oc9oy3pi3s Год назад
የምን ፕራንክ እነሱ አይወዱምኮ 😂😂😂😂
@user-ho8nj4bo9h
@user-ho8nj4bo9h Год назад
@@user-oc9oy3pi3s የእውነት ከሆነ ግን ይደብራል የምር
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 Год назад
እረ በአላህ የመጨረሻው ፕራክ ነው ብሎኝ ለምን መጀመሪያ አላስፈቀድክም ግን
@tgegisttgegist1238
@tgegisttgegist1238 Год назад
የኔ ወድ አባት እደኔ አባት አይዞችሁ ኡፍ ልክ እደኔ አባት ወይ የድሮ ሰዉ እኮ ፍቅር አያቅም እና ጠክሩ እናት መችም ሁሉን ቻይ ናት 😢😢❤❤❤
@nejatSai88
@nejatSai88 Год назад
ፕራክ አድርጓቸው ነው ማማዬ የውነት አደለም ጓደኛው ፕራክ አሥደርጓቸው ነው
@nejatSai88
@nejatSai88 Год назад
በሌላ ቪድዮ አለ
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Год назад
አባታችን ምነው ተቆጡ ልጂቷን እየጎተተ ያለባህላችን እቤቱ ስለወሰደ ባቸው ይሆን
@user-qn7nt2pv4j
@user-qn7nt2pv4j Год назад
ደስ ትላላችሁ ግን ግን ጌታችሁ ቱሰቅሎ መከራውን ያየበትን ቀን በድልስታ ምርሳለፍ ይከብዳልልልል 💃🤔😌ወገኔ አስታውሉ የሰማይና የምዲርፈጣሪ የሞተበትቀንንየጉዲቀን አይምልሽም አለችአያት??🤣
@makdisassegbch5131
@makdisassegbch5131 Год назад
በፍቅር ነፍ አመት ኑሪልኝ የምወዳችሁ❤❤❤️
@user-xv4pf5ks8l
@user-xv4pf5ks8l Год назад
ውይይይ መጨረሻው ፕራክ መሆን አለበት
Далее
Yana bir yangi qo'shiq YORAM BIYO | Yaqin kunlarda
00:57
“Bernabéu… pressure… 90,000” 🔥🔥🔥
01:02
tiktok || እርጉዝ ነኝ ከማን እንዴት?
19:41