Тёмный
No video :(

#ፍቅር 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

በዚህ ፕሮግራም በቅናት ጉዳይ ያጋጠመንን ተሞክሮ እኔ እና ሰኒ እናወራለን።
*****
በፍቅር ግንኙነት እና በትዳር ጉዳይ ምክር ለምትፈልጉ፣ ቀጠሮ አስይዛችሁ መምጣት ይቻላል።
አድራሻ - መገናኛ ግሬስ ሲቲ ሞል(3ኛ ፎቅ)
ፍቅር ይበልጣል
የፍቅር ግንኙነት እና የትዳር አማካሪ

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@user-jt3ts5yr7y
@user-jt3ts5yr7y 2 года назад
የኔ ቆንጆ የኔ ማር የኔ ፍቅር የልቤን ንው የነገርሺው ኣንድ ቀናተኛ ጋደኛ ኣልኝ ኢቭን በቃ ያኘኩት ማስቲካ ሳይቀር ያስቀንዋል እና የኔ ላቭ ነሽ. ...........የልብ ኣዋቂ ንሽ
@dawitshiworkie6674
@dawitshiworkie6674 Год назад
Thank you Fkr and Seni. i’m so excited for you sharing
@Michael-tt9cm
@Michael-tt9cm 2 года назад
I love this new girl 🌹🌹🌹Seniye love your voice and everything 🌹🌹🌹
@SaliySaliy-ox2rp
@SaliySaliy-ox2rp 2 года назад
ውዶች፣በትክክክል፣ታምራላችሁ፣ቀጥሉበት፣ፍቅር፣በጣምነው፣እምከታተልሽ፣ትምርህት፣ወስጄበታለሁ፣እወድሻለሁ
@etu5892
@etu5892 Год назад
የኔ ውድ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርችልን
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Год назад
Wow ,so True!!!!
@user-nb4vn3gi9r
@user-nb4vn3gi9r Год назад
እውነት ነው ይህ ቅናት የሚባለው እንኳን ትልቅ በሽታ ነው እውነት በጣም ነው የምጠላው
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 2 года назад
Feqer yene konjo berchi betam nw mewdesh makebersh tebarki❤️
@asmsasma9396
@asmsasma9396 Год назад
ትክክል የደረሰበት ያቀዋል
@bekivlog
@bekivlog 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ዉድ❤
@bekivlog
@bekivlog 2 года назад
ዋዉ በርቺ የኔ አንደኛ ❤
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 2 года назад
wow you guys took the best thing 👏 some peoples very bad I feel sorry for them the navy changes poor minds but I love myself I don't care about jles
@birhanjommy
@birhanjommy Год назад
ጓደኛች በዚህ ክሊፕ ታምተዋል። መቼም ቂም የሚይዙባቸው አይጠፉም
@Zetsion
@Zetsion 2 года назад
ፍቅር እናመሰግናለን
@mekidesgetachew3693
@mekidesgetachew3693 2 года назад
ፍቅር እስቲ መልሽልኝ ለትልቅ ፕሮግራም እየተዘጋጀሽ ጓደኞችሽ ያደረግሽውን ሁላ ቢያጣጥሉብሽ ምን ትያለሽ? እስስት እስቲ በዚ ኑሮ የገዛዥውን ልብስ እይ አያምርም ሌላ ግዥ ውይ ተከራይ ቢሉሽ፥ሰዐትሽን ገንዘብሽን አውጥተሽ ያደረግሽውን ቀይሪው ማለት እኔ የምር ግራ ግብት ብሎኝ ነው ብትችሉ መልሱልኝ።
@marnixmeurice1979
@marnixmeurice1979 Год назад
ሲጀመር ሲያምርብሽ ነው ያስጠላል የሚሉት ስለዚህ ወንዶችን ጎደኛ መጠየቅ አልእዚያ ከአለሽበት ቦታ እራቅ ብለሽ መጠየቅ ምክንያቱም ምቀኛ ከአጠገብሽ ነው ያሉት
@AmenLem
@AmenLem Год назад
@@marnixmeurice1979 è
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 Год назад
ግን እንዲው በደፈናው መፈረጅ ይከብዳል ከመልካምም ተነስቶ የሚናገሩ አሉና
@ma9546
@ma9546 2 года назад
well come fiker
@eleniabebe9566
@eleniabebe9566 2 года назад
Yene konjo berchi
@mekidesgetachew3693
@mekidesgetachew3693 2 года назад
Fikr mar metash
@salamsalam-kn2hg
@salamsalam-kn2hg 2 года назад
የኔ አስተዋይ 🩸
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 года назад
❤🙏
@elsamamo4041
@elsamamo4041 Год назад
Qenate sickness new.
@desta7589
@desta7589 2 года назад
ፍቅር ማህተብሽን ሳጣው . . . ከፋኝ . . . በማርያም
Далее
"ቅርብ ወራጅ" ፍቅር/ትዳር
17:26
Просмотров 3,8 тыс.
🛑самое грустное видео
00:10
Просмотров 164 тыс.
የታማኝ ሰዎች መገለጫ ባህርያት
12:47
🛑самое грустное видео
00:10
Просмотров 164 тыс.