Тёмный

ፍቅር X ፓየርድ የለውም♥70♥ ተወዳጅ የመርከዝ የህይወት ታሪክ 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 97 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

የጮለዳማ መስጅድ ታሪክ
• ጮለዳማ ሃሪማ መስጅድ /የዋሻው ጀግ...
• ጮለዳማ ሃሪማ መስጅድ /የዋሻው ጀግ...
09 93 64 28 81
1000 17 15 68 572
አብዱልባሲጥ ሙሀመድ
ንግድ ባንክ
የዋትስዓፕ ግሩፑን ለመቀላቀል
chat.whatsapp....

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 196   
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 2 года назад
የጮለዳማ መስጅድን ታሪክ ይመልከቱ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-XDmkqi3jxHc.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-XDmkqi3jxHc.html 1000 17 15 68 572 አብዱልባሲጥ ሙሀመድ ንግድ ባንክ የዋትስዓፕ ግሩፑን ለመቀላቀል chat.whatsapp.com/Ke6PTWB5j3FCfXKJ1nAkyo chat.whatsapp.com/Ke6PTWB5j3FCfXKJ1nAkyo 09 93 64 28 81 ዶክተር ዘይኔ
@رحمةحصانه
@رحمةحصانه 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💛🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌼🌺🌼🌺🌹🌼😭😭😭💙💛💖💗
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
😍😍😍👍👍👍👍👍
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 года назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 2 года назад
ዶክተር ግን ወላሂ በጣም አዘገየህብን
@Rነኝየሑረልዓይንተማሪ
እኮ እኔ ራሁ በጉጉት እየጠበኪ ነበር
@zinetadem1813
@zinetadem1813 2 года назад
ኢ ወላሂ እኔ እየረሳሁት ነው
@bintbilal6033
@bintbilal6033 2 года назад
ወላሂ እንደው እንደእይታው ቢሆን ያቆመው ነበር አንዳንዴ የሰውንም ሀሳብ ተረዱ እስቲ ቲክ ቶክ ምትጠቀሙ ሼር አርጉ እይታው እንዲበዛ 🥰
@እሙሐያት
@እሙሐያት 2 года назад
ደሥ የሚል ቆይታ በእርግጥም ከችግር ብሀላ ምቾት አለና ከሦብረኞቹ ከጠካራዋቹ ያድርገን
@hayattube5888
@hayattube5888 2 года назад
ሀቅ ጥቀጥናለች ርንጂ አትበጠስም ኽሊል ሁሌም ከስሜቱ አላህን የሚያስቀድም ጀግና ነው አላህ ይበቃዋል
@hemdiya5102
@hemdiya5102 2 года назад
በጣም ደሞም ሀቢ የሀሊል ናት ኢንሻአሏህ
@zaedomohammed9436
@zaedomohammed9436 2 года назад
ተው ተው ቢያስ በሳምት ልቀቅልን ያኢላሂ ወላሂ አተም ይታይለሀል ቶቶሎ ሰለማለቅ ቪውእራሱ ቀነሰ ስፈልግ እራሱ እየተደበቀብነው
@ytbabeawedtube1752
@ytbabeawedtube1752 2 года назад
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
@aselefiya
@aselefiya 2 года назад
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እሽ ሁባ መጣን
@seadaali2905
@seadaali2905 2 года назад
የአላህ ተአምር ይገርማል ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህ ሙስሊም ላደረገኝ አብዱል ሀይ ጠንካራ አስተዋይልጂ ነው ሁሉም ሰው የሰራውን ያጭዳል የሱዛናን እናትና ቄሱን አላህ አዋረዳቸው ከመጥፎ ነገር በሙሉ አላህ ይጠብቀን ዶ/ር ዘይኔ ወላሂ በጣም ዘገየ ብትችል በየቀኑ ብትለቅልን ደስ ይለናል በተረፈ አላህ ያግዝህ
@hawaha6567
@hawaha6567 2 года назад
አላሁ አክበር አብዱል ሃይ አላህን የያዘ አይወድቅም ደሞ ሂባና ከሊልን አላህ ያገናኛቸዉ ኡስማን በገዘብ ነዉ የበለጠዉ ከሊል ለሂባ ይባታል ኢሻአላህ
@saswtadf1708
@saswtadf1708 2 года назад
የአብዱልሀይ ድል ደስ ይላል አላሁ አክበር ግን ኡስማን በጣም ነው ያናደደኝ
@makih9375
@makih9375 2 года назад
ጀዛከላኸይር ዶክተር ዘይኔ ቆጆትምህርት አለው
@saada5882
@saada5882 Год назад
ምርጥ ትምህርት ወላሂ አንደኛ ነዉ ዛሬ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ
@sadamhmad3075
@sadamhmad3075 2 года назад
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አብድልሀይ ተቅዋ ደስሲል በአለህ ለይ የለዉ ተከል ዶ\ር አለህ የበርተልን እበክህ ቶሎ ልቀቅልን ቀጠዩን ለከሊሉ ነገር አሰገኝ በተራዉ በፊጥነት ይለቀቅልን ምትሉ እጅ አዉጡ በለይክ
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሪፍ ድርሰት ነው በጣመረ ደስ ይላል ሁሉም ሰው እንደዚህ ድርሰት ቢሆን ሁላችንም በተስተካከልን ነበር ፍቅር x ፓየር የለውም ሲል መጀመሪያ ማዳመጥ አልፈለኩም ነበር ፍቅር የት አለ ብየ ስለማስብ ከዛሬ ነገ ብዙ ፕሮግራም አልፎኝ ነበር ዛሬ ደረስኩ ካቆምክበት ከምንም በላይ ለአላህ ያለኝ ፍቅር ጨምሯል የቁርአን ፍቅር ጨምሯል ትግዕስትን አስተምሮኛል አንዳንደም መዘግየት መቸኮልም ዋጋ እንደሚያስከፍል ተገንዝቤያለሁ የኡስማንና የሙኒራ ተግባር ያበሳጫል ሁሌም በህይወታችን አሉ መልካምነት ልናስተምራቸው ይገባል ጀዛከላህ ኸየር
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك 2 года назад
ጀዛከ አላህ ኸይር ዶክተር
@ፍትህበሳኡዲለሚሰቃዩት
*ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን የዛሬዉ ልዩ ነዉ ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ምንም ቃል የለኘም አላህ ሙስሊም ስላረገን ብቻ አልሀምዱሊላህ*
@tapehhussen3239
@tapehhussen3239 2 года назад
Masha allahh😍😍😍😍
@rehimahussen5805
@rehimahussen5805 2 года назад
ማሻ አላህ አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛ ከላሁ ኸይረን
@zeynebtube2969
@zeynebtube2969 2 года назад
አህለን ዶ/ር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ስሀለጎጎሁ ልሥማና ልምጣ
@ቲቲቢትባባ
@ቲቲቢትባባ 2 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይረን ወዲም አላሁ አክበር የአላህ ቃል ቁርአን ሁሌም የበላይ ነው አላሁ አክበር
@mlekaali
@mlekaali 2 года назад
ዋው ማሻ አላህ ተባረክ አረህማን ሱባህን አላህ የአላህ ታአምር በጣም ይገርማል ወድ አላህ የተጠጋ ምንም አይነካውም ለጊዜው ምን አልባት. ሊከብድ ይችላል ግን የሆነ ጊዜ ያሁሉ መሂዱን አይቀርም. እኔ አጎቴ ለዘመናት ታሞ ተሰቃይቶዋል እደ አብድል ሀይ ተደርጎበት. ግን አሁን በአላህ ሱባህንዉ ታአላ ፍቃድ በቁራን ድኖዋል እልህምዱሊላ. አላ ኒእመተል ኢስላም
@Sነኝባልዋንናፍቂ
@Sነኝባልዋንናፍቂ 2 года назад
ማሻ አላህ ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጉጉት የጠበኩህ ነበር
@MetekuHussan
@MetekuHussan 4 месяца назад
አሠላላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትህ ሹክረን ዶ/ር 🙏 ያረቢ ሱብሃነአላህ አላህ እውነተኛ አማኝ ያድርገን ባለንበት ትህግስ ይስጠን አንዴ ጥሩ አንዱ መጥፎ አንዱ ሲሳካ አንዱ ይጣመማል ያረቢ አላህ ያሰብነውን ያሳካልን ያረብ 🙏🙏🙏🙏❤❤🎉
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
ውይ ይህ ነገር ዛሬም አለደ እደው ክንፍ ብየ ነበር እም ጠብቀው አሁን ግን እየረሳሁት መጣሁ በጣም ስለምትቆይ ግን ግዜህን እያመቻቸህ ቶቶለ ብትለቅልን ጡሩ ነው ዶክተርየ በተረፈ በርታ
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 2 года назад
ጀዛከላህ ዶክተርዘይኒ አይኡስማን አላህ ሂዳያ ይስጥህ
@اميجنتي-ش3ر4ه
@اميجنتي-ش3ر4ه 7 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ አለ ነእመተል ኢስላም ያረብ
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك 2 года назад
አላህየ ምርጥ ያአተ ባሪያህ አድርገኝ ያከሪም
@Rነኝየሑረልዓይንተማሪ
ሽኩራን ዶክተር በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር ጀዛር አላህ ኸይር
@zedtube9517
@zedtube9517 2 года назад
አሏህ አክበር አብዱል ሃይ አላህ ይጨምርልህ
@ሶፊየወግዲዋ
@ሶፊየወግዲዋ 2 года назад
ዶክተር ዘይኔ ግን ወይ ፈፅመዉ ለምን ታጓጓናለህ ብዙወች እንጠባበቃለንኮ ቀጉጉት
@sikosilo3389
@sikosilo3389 2 года назад
ማሻአለህየእናትድእንደትደስይላል አላህይውፍቀን
@Alhamdulelahi
@Alhamdulelahi 2 года назад
ጀዛክአላህ ኸይረን ዶ ዘይኔ
@HaHa-mm6eq
@HaHa-mm6eq 2 года назад
ሰሊም ቲዮብ ነኝ በጓደኛየ ስልክ ነው የተከታተልኩት ሽኩረን ዶክተራችን
@zainbz3733
@zainbz3733 2 года назад
ደስየሚልቆይታነበርማሻአላህ
@kam1733
@kam1733 2 года назад
አላህ ሰላማችሁን ያብዛው በርቱ ጀዛኩሙላኽይር
@radyiatube1266
@radyiatube1266 2 года назад
ጀዛከሏሁ ኸይር
@hemdiya5102
@hemdiya5102 2 года назад
ሱብሃን አሏህ በጣም ሚያጅብ ነው የዛሬውስ አልህምዱሊላህ ዐላ ኒዕመተል ኢስላም
@fatimamuhammed5940
@fatimamuhammed5940 2 года назад
ወድም ዶክተር ዘይኒ በጣም አዘገይኸው በጉጉት ልንሞት ነው 👍👍
@fatimamuhammed5940
@fatimamuhammed5940 2 года назад
ወላሂ ከመጀመሪያው እስካሁኑ ክፍል ድረስ እየደጋገምክ ሳዳምጥ አይሰለቸኝም ከምንም በላይ ደስይየለኝ የማዳምጠው በቀን ከአመስት ግዜ በላይ ነው
@اميجنتي-ج2غ
@اميجنتي-ج2غ 2 года назад
ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ ነው ወላሂ ኡስማን ግን ኸይር ስራውን ወደ ቢዝነስ ቀየረው ሰቡሀን አሏህ በዚህ ምክንያት ፍቅርን እቆጣጠራለሁ ብሎ ትልቅ ስህተት ተሳሳተ ኸሊል እና ሂባ ግን መጨረሻውን አሳምረው ዶክተር ለ አብዱልሀይ ደሞ የምር ደስ አለኝ ስለሱ ከችግር ቡኋላም እውነት ምቾት አለ በአሏህ የተመካ መች ወድቆ ያውቅና ሱብሀነክ ያ ለጢፍ
@semiramuhmmedtobe4611
@semiramuhmmedtobe4611 2 года назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢንሻ አላህ አድምጭ ልመልሥ
@فوزيه-ح7و
@فوزيه-ح7و 2 года назад
ማሻዓሏህ ዶክተር
@حياةامعبدالمجيد
@حياةامعبدالمجيد 2 года назад
جزاك الله خيرا اخي الغالي
@zulifakadir7314
@zulifakadir7314 2 года назад
ጃዘኺላሀ
@ኡሚጀነቴTነኝየአላህባሪያ
አህለንዶክተር ግንምንበደልንህ የሂን ያህል ወላሂበጣምነበር በጉጉት እምጠብቀው
@امصالح-ي1ع5خ
@امصالح-ي1ع5خ 2 года назад
ዶክተር ዘይን በጣም ተወዳጅ ትረካ ነው ግን እዬዘገዬህ ነው
@har5156
@har5156 2 года назад
መሽአላ
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 2 года назад
💭በገንዘብ ቤት ትገዛለህ ግን...ቤተሰብን አይደለም...! ስአት ትገዛለህ ግን ጊዜን አይደለም...!! 🦋መድሃኒት ትገዛለህ ግን ጤናን አይደለም..!!!!!💔ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 💗💕ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም💗💕ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 💗💕ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 💗💕ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 💗💕ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 💗💕ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 💗💕ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 💗💕ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 💗💕ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም💗💕 ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 💗💕ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም💗💕ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 💗💕ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም💗💕ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም💗💕ሀቢቢ ያረሱለላህ💗💕
@madinahashm7409
@madinahashm7409 7 дней назад
አሏህ አክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበር
@حليمهعلي-ب9ق
@حليمهعلي-ب9ق 2 года назад
ሱበሀን አላህ የአላህ ሀያልነት ልዩነውአልሀምዱሊላህ
@seadayemar5159
@seadayemar5159 2 года назад
በጣም ጥሩ ነዉ
@fatimamuhammed5940
@fatimamuhammed5940 2 года назад
ቀጥልበት ብዙትምርት የሚስተምረ ነው
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
አህለን ዶክተር በጉጉት ስጠብቅ ነበር ኡስማን አናዶኛል እንዴት እናትን ያህል እንዲህ ያንከራትታል😥
@radyiatube1266
@radyiatube1266 2 года назад
አብዱል ሀይ የኛ ጀግና
@zeynebtube2969
@zeynebtube2969 2 года назад
አሰላም አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶ/ር እባክህ አታቆይብን በኡሥማን ግን ባልጠበኩት ነገር ነው የመጣው ጭራሽ የመካድ ነገር ነውያስደነግጣል ስው ለካ እንድህ ባደዬ ስይጣን ይሆናል
@زوزوبنتبابامنالسلفي
ዛሬ አደኛ ነኝ አህለን ዶክተር እኳን ደህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ኮሜት አልሰጥምጅ በጣም ነው የምከታተለው አድቁጥር አስቸ አብሬህነኝ ግን ከመጓጓቴ የተነሳ ሁለሶስት ሲሆንልኝ አጠራቅሜ የማዳምጠው አይ ከቻልክ አታዘግይብን
@semiramehammed8535
@semiramehammed8535 8 месяцев назад
Allah hiban ke usman ytebkat hakika ene mejemeriya bihonm chigr yelebgnm neber ahun lay gn migebat aydelem
@AMINA_ALI
@AMINA_ALI 2 года назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ እንኳን ሠላም መጣህ ማሻአሏህ በጣም በጉጉት ሥጠብቀየ የነበር ፕሮግራም ነው ቀጣዩን ደግሞ በተሥፋ እንጠብቃለን ኢንሻአሏህ
@kam1733
@kam1733 2 года назад
አህሌን ጀዛኩሙላኸይር
@hayath8490
@hayath8490 2 года назад
በጣም ያጓጓል
@husnatu2023
@husnatu2023 2 года назад
አህለን ያዶክተር. ሰሞኑ ቆየህብንንንን ሂባ ኡስማንን ባታገባው ባይ ነኝ
@itsmydam5935
@itsmydam5935 2 года назад
አህለን ዶ/ር ዘይኔ ውይ በጣም ከመዘግየቱ የተነሳ ልረሳው5%ነበር የቀረኝ ደርሰካል🤓አብዱል ሃይየኔ ምስኪን እደሱ የሚያሳዝነኝ የለም ግን ትልቅ ነገር ነው ያገረገው አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላም!
@ኩፈየኩን
@ኩፈየኩን 2 года назад
አላህምዱሊላህ።እዝህ።ያደረሰን።ጋታ።አላህውይ።ቀጣውን።ኢሻአላህ።ዶክተር።እታስረዝመው።በጣም።።የኡስማን።ስራ።ያናድዳል።አብዱል።ሀይ።በጣም።ደስይላል።አላህ።ላገሩ።ያብቃ።አላህ።ከለመኑት።ይደርሳል።የናቱ።ዱቃ።ደስ።ይላል።በቁረአንእስለፈለፍቸው።ከአላህቃል።እሚበልጥየለም።ከሊል።ሚስኪን።አላህ ይርዳው።በልተናደደ
@kyerakyera2251
@kyerakyera2251 Год назад
የሰው ልጅ ጅማሬው ሳይሆን መጨረሻው ሲያምር ነው አይ ኡስማን
@ዙዙየወግዲዋ
@ዙዙየወግዲዋ 2 года назад
ሱበአንወላህይከብዳልልልል
@ameriyahamiza3072
@ameriyahamiza3072 2 года назад
ሱባሃና አሏህ ያዛሬ ያተለያ ነዉ
@aishamom3627
@aishamom3627 2 года назад
ከክፍል 65 ጀምሮ አላደመጡኩም ነበር ዛሬ ሁሉንም አዳመጡኩ
@alimetmuhamed4843
@alimetmuhamed4843 2 года назад
አህለን በጣም ዘግየህ ውላሂ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Год назад
ማሻአላ እማማ ሀሊመቱ.
@ስደተኛዋሻማyouTube
@ስደተኛዋሻማyouTube 2 года назад
ያረብ ለሚቀጥለው ሳምት ኸይር አሰማኝ ወይ ኡስማን አይ የጅህን ይስጥህ
@muhammadroza4705
@muhammadroza4705 2 года назад
ብዙ ተመልካች የሌለውኮ በጣም ዘገየቱ ነው የሚለቀቀወ ወላሂ እረሰተነዋል ኮ
@zinetahmed7701
@zinetahmed7701 2 года назад
አስላሙአልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውላሂ በጣም ድስ የሚል ነበር 🙏🙏🙏🙏
@zinetahmed7701
@zinetahmed7701 2 года назад
صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
@ኡሙማሜነኝ
@ኡሙማሜነኝ 2 года назад
ሀላ ወላ መርሀብቴን አረ ዶክተር ዘገየህና ያቆምክበትም ጠፋብኝ
@zinetadem1813
@zinetadem1813 2 года назад
ኧረ ዶክተር አታቆየው ሲቆይ እየተረሳ ነው ከተመቻቸልህ በተከታተይ ልቀቅልን
@hawamohammed4089
@hawamohammed4089 2 года назад
አህለን ዱክተር በጉጉት ስጠብቅ አልሀምዱሊላ እንኮን ተለቀቀ
@ፋጡማካሳው
@ፋጡማካሳው 2 года назад
ሱለሏሁአለይሂወሰለ
@ጣይባእድሪስየባርናው
ማሊኩምስላም ግን በጉጉት ልሙትነው ወላሂ. እባክህ እታዘግይብን
@fatimamuhammed5940
@fatimamuhammed5940 2 года назад
መቸነው ቀጣው ክፍል የሚለቀቀው ወላሂ በጣም ጓጓቻለሁ እደት ደስ የሚል የመረከዝ ታሪክ ነው አላህ ያቆይህ ወድሜ ላይክ አድርጉት እናበረታታው 👍👍👍👍
@RነኝማሜሚስትMዬየኔናፍቆት
አህለን ግን ለምን እደዝህ ታዘገያለህ ደክተር በጉጉት እየጠብቅን ልብ አትስቀል
@ራሀቱልቅልብ
@ራሀቱልቅልብ 2 года назад
አህለን አህለን አህለን ዶክተር ቆይ ቦታ ልያዝ ብየ ነው ላዳምጥና ለአስተያየት እመለሳለሁ 🏃‍🏃‍
@اميجنتي-ش3ر4ه
@اميجنتي-ش3ر4ه 7 месяцев назад
ኡስማን በጣም ደካማ ነው
@mlaa1022
@mlaa1022 2 года назад
ማሻ አላህ
@tefekur168
@tefekur168 2 года назад
አህለን ዶክተር ግን ጣጣል እያደረከን አላህ ያግዝህ አትጥፋ ብዙ ጊዜ ኮሜንት አላደርግም ግን ሁሌ ነው ምከታተልህ ወላሂ አንቺው ነሽ እና ፍቅርx ፓይርድ ዬውም በመፃፍ እጠብቃለው ኢንሻአላህ
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 2 года назад
በርታ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 года назад
♥ ሶሎለሁ አለህ ውስለም ♥ አህሌን አህሌን ኽይር አስመን ያርብ ልስመነ እመለስለሁ
@مريمعمر-ح2ع
@مريمعمر-ح2ع 2 года назад
ኸይር አሰማኝ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
አልሀምዱሊላህ አላ ነእመተል ኢስላም
@ፋጡማካሳው
@ፋጡማካሳው 2 года назад
ዶክተር ዘይኔ በሳምንት 2ጊዜ ቢቀርአንደእንኳንልቀቅልንአታስተብቀን
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 2 года назад
አህለን ዶክተሩና ልስማዉ እና እኮምታለሁ
@ekramtube1328
@ekramtube1328 2 года назад
ዶክተር ዘይኔ በጣም አዘገየሄዉ ከመዘግየተ የበለጠደሞ አሳጠርከዉ ተመሥጨ ሥከታተል አለቀ 😔😔ምሰኪን ከሊል በኡሥማን መከዳቱ አሳዝኖኛል መጨረሻዉ አጓጓኝ
@semutilove7672
@semutilove7672 2 года назад
በጣም በዛላይ ስለሚዘገይ ብዙ ተከታይ አያገኝም የከሊል መከዳት ሂባን እዳገኝ ያረገዋል
@ametali434
@ametali434 2 года назад
እኔጃ ያገኛትይሆን
@ekramtube1328
@ekramtube1328 2 года назад
@@semutilove7672 ኡሰማን እዲህ ማረጉን ካወቀች ሊያገኛት ይችላል ግን እደት ትሰማለች
@semutilove7672
@semutilove7672 2 года назад
@@ekramtube1328 እማማ ከድጃ ልነግራት ትችላለች እድሁ መቸም ተደብቆ አይቀርም ውደ
@hasunimuhamed234
@hasunimuhamed234 2 года назад
ዶ/ር በአላህ አተዛግየው
@Medi-vn1kw
@Medi-vn1kw 2 года назад
ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ የዛሬውደስይላል
@አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ
የዛሬዉ በጣም እሚገርምነዉ ለኢላሀይ ኢለላ ሙሀመድ ረሡለላ
@AMINA_ALI
@AMINA_ALI 2 года назад
🎀ውድ እህቴ ምንም መከራ ችግር ቢፈራረቅብሽ በአላህ ላይ ያለሽን አመኔታ ሙሉ አድርጊ ➷ አላህ አንቺን ስለ ሚጠላሽ አይደለም ሚፈትንሽ አስቢ ነብያቶች የአላህ የልብ ወደጅ የሆኑት ብዙውን ችግር መከራ ገጥሞዋቸዋል የአላህ ወዳጆች ብዙውን ይፈተናሉ በተፈተኑ ጊዜ ግን ወደ እሱ የበለጠው ቀራቢ ናቸው ➷ ከደረሰባቸው ችግር መከራ በኃላ ድል እንዳላቸው አላህ ድልን እንደ ሚያጎናፅፋቸው ባለ ሙሉ ተስፋ ስለሆኑ አላህ የውስጥ አዋቂ ነውና በሱላይ ያላቸው ተስፋ በማየት የሙሉ ምንዳ ባለቤት ያደርጋቸዋል ➷ እናም የኔ እህት ችግር በደረሰብሽ ጊዜ ስሜትሽን ተቆጣጥረሽ መልካሙን እንዲተካልሽና በፈተነሽ በሆነው ነገር ላይ ሶብረኛ እንድትሆኚ አላህን በመማፀን ሙሉ ተስፋሽ ወደ ሀያሉ አምላክሽ አድርጊ የተፈተነ ሁሉ አላህ ዘንድ የተጠላ አይደለም የአላህ ውድ ወዳጆች በጅጉ ተፈትነዋል ግን በፈተናው ላይ ታግሰው መልካምን ምንዳ ከጃዮች ነበሩ እናም አንቺም መልካም ምንዳ እንድታገኚ ትግስተኛ ሁኚ يا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اصْبِرُوا وَ صابِرُوا وَ رابِطُوا وَ اتَّقُوا اللَّهَ ل
@ሂባነኝስልጤዋየአላህባሪያ
አህለን ዶክተር ዘይኔ ቀኑ ተቀይሮ ነው ግራ ገባኝ
@helimahelima5646
@helimahelima5646 2 года назад
አህለን ዶክተር ልስማና እመለሳለሁኝ ቦታ ለመያዝነው
@ኩፈየኩን
@ኩፈየኩን 2 года назад
በጣም ዘገያ
@ኩፈየኩን
@ኩፈየኩን 2 года назад
ስጠብቀው።አህልን።ዶክተር
@fggh4321
@fggh4321 2 года назад
የኡስማን ነገር በጣም ያሳዝናል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@hayath8490
@hayath8490 2 года назад
አብዱል ሀይ ቀጣይ አገር ገብቶ ያሰማን
Далее
ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 106
51:54