Тёмный

ፍቅር X ፓየርድ የለውም{89} የመርከዝ ህይወት 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 95 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ዛሬውኑ ክፍል አንድን ይጀምሩት
• የፍቅር x ፓየርድ የለውም ልብ አን...
• የፍቅር x ፓየርድ የለውም ልብ አን...

Опубликовано:

 

21 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 138   
@Allahisone169
@Allahisone169 Год назад
አህለን ዛሬ ሰለ ፍቅር X ፓየርድ የለውም ታሪክ እያወራን ነበር ከጓደኛዬ ጋር ክፍል 60 ደርሳለች ጋብዣት እና በጣም እንደወደድችው እና ብዙ ትምህርት እንዳለው የተረዳችውን እየነገርችኝ ነበር እና ዛሬ ብቅ አልክ 🎉
@user-ek6bs8kf6p
@user-ek6bs8kf6p Год назад
መሸ አላህ ዴስ የሚል ፕሮግራም ነው እኔ ስጀምር ክፍል 89 መጨረሻ መስሎኝ ነበር ምርጥ ፕሮግራም ነው አላህ ይጨምርልህ ዶክተር ዘይኔ በዴንብ የሚያስተምር የሚለውጥ ነው ልብን የሚነካ በዴብ አድርጎ ያከንበትን እንድንፈትሺ የሚያዴርግ ሀቂቃ ጀዛክ አላሁ ከይረኝ ጀዛ እኔ በጉጉት በየቀኑ ነው የሰማሁ ሳምት ባልሞላው ውስጥ ጨረስኩት አልሀምዱሊላህ በጣም ተማርኩበት የረሳሁትን ሁሉ አስታወስኩበት የማላውቀውንም ተማርኩበት መሸ አላህ ቀጣዩ ይለቀቅ
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d Год назад
አይ ዶክተር ዘይኔ ወይ አመጣ ሁሌ ወይ ቀርተህ ተሰፋ አልቆረጥን መጣሄደት እያልክ እደክፉኛ ፍቅረኛ ሆክብን ሆ
@selimtube404
@selimtube404 Год назад
😂😂😂😂እቅስም ቢላህ ፈገግ አደረግሽኝ
@mayymoonma1527
@mayymoonma1527 Год назад
መራ ኢወላ ክክክክ
@tube.8473
@tube.8473 Год назад
ክክክክክ ትክክል
@ZinetAdem-lw3iq
@ZinetAdem-lw3iq Год назад
Kkk
@catcup4947
@catcup4947 Год назад
😂
@user-df5gs6ig9c
@user-df5gs6ig9c Год назад
ሄባ፣አህመድ፣ብታገባ፣ደስ፣ይለኝ፣ነበር፣የሄባ፣ነገር፣፣አሳሰበኝ፣አላህ፣የሄባ፣ደስታ፣ያሰማን
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 Год назад
❤❤❤❤❤❤ምናለ ሁሉም ሰው ያጣውን ዳግመኛ ቢያገኘው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@legambotube9740
@legambotube9740 Год назад
ያገኛል ዋናው ተወክሉና ተቅዋ ይኑረን እንጂ አላህን በአምላክነሩ አጥርተን በሲፋቱ ጥርት ያለች ጥያቄ ከጠየቅነው ወላሂ እናገኛለ ግን እኛ ደካሞች ስልቹ ነን ሰብርም የለንም
@user-ds6jc6lh7l
@user-ds6jc6lh7l 2 месяца назад
ሱብሃነአላህ ዶ/ር አላህ ይጨምርል ይጠብቅህ ወላሂ በሳምንቴ ነው ልቤን የገዛኝ ይህ ፕሮግራም ስነ ምግባሬ ሁላ ነው የተቀየረው ያአላህ
@legambotube9740
@legambotube9740 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላጅ ወበረካቱሁ እንኩዋን በሰላም መጣህ ግን ቁዋሚ ግዜ ለምን የለምውም እየተቆራረጠ ወይ ፈፅምልን ወይ የሚቀርብበትን ቁዋሚ ግዜ አርግልን😢
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Год назад
ጀዛክ አላህ አኽይ 90ኛውን ቶሎ ልቀቀልን ልብ ያጠለጥላል
@FamJma
@FamJma Год назад
አልሀምዲሊላህ ተለቀቀልን
@neima2690
@neima2690 Год назад
በህግ አምላክክፍል 90 ቶለ ይለቀቅ😢😢😢😢
@ghrhgf658
@ghrhgf658 Год назад
😂😂😂😂
@fatimamuhammed5940
@fatimamuhammed5940 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ወድም ግን አታዝግየው👍👍👍👍
@wqw314
@wqw314 Год назад
በጣም ደሥ ይላል ጀዛከ አላሕ ኸይር
@user-sn5ee2ch9p
@user-sn5ee2ch9p 6 месяцев назад
ሱበሀን አሏህ አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t Год назад
ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@user-sg6xp4mh7f
@user-sg6xp4mh7f Год назад
ጀዛክ አላህ ኼይር አሪፍ ነበር ዘገዬት ከማለቱ በቀር ኼይር ኢንሻአላህ አላህ ያግዝህ
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c Год назад
መሸአላ ጀዛከላ ኸይር 🌹🌹🌹
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Год назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተራችን እንኳን ደህና መጣህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አልሀምዱሊላህ ተለቆልናል በጉጉት ስጠብቅ ነበር አላህ ኸይር ነገር ያሰማን😍🙏
@zeynebaseid2206
@zeynebaseid2206 Год назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንዴት ነህ ዶክተርየ የታለ ላይኩ ሃባይብ እደኔ በጉገት በህልሙ ሳይቀር የሚቃዠው ማነው መጨረሻው ናፈቀኝ
@user-kr1zc6fp7z
@user-kr1zc6fp7z Год назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል የዛሬው
@bantahmed6620
@bantahmed6620 Год назад
አንደኛ
@Alhamdulelahi
@Alhamdulelahi Год назад
ጀዛክአላህ ኸይረን
@mlekaali
@mlekaali Год назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዶክተር በጉጉት ስጠብቅ ነበር ❤❤
@user-uj3fl5ub4w
@user-uj3fl5ub4w Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከ አላህ ኸይር ዶክተር ስንቴ ገብቸ እያየሁ እየወጣሁ ነበር
@mistsara1763
@mistsara1763 Год назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ ዶክተር ዘይኒ
@saadamohammed8292
@saadamohammed8292 Год назад
ዶክተርዘይኔ አህለን አተቆይብን በተቸለህ አቅም አተቆየው አለህ የግዝህ በርተ እኛንም ሰምተን ትጠቀሚ የርገን የረብ
@zinetahmed7701
@zinetahmed7701 Год назад
ስ❤️ዓ ❤️ወ ❤️ እንደው የሱዛና እና አብዱለሀይ በጣም ያሳዘናልሉ ኡፍፍፍ ያለላህ 😢
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Год назад
ድንቅ ግርም ያለኝ ነገር ሱዛናን የት ደብቀዋት ነበር ወይስ እራሷ ጠፍታ ተደብቃቸው ያላዳመጥኩት ክፍል አለ ይሄን አልገባኝም ሱዛናን ስሰማ ደግሞ ደነገጥኩ
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 Год назад
በርታ
@dxb-li6ps
@dxb-li6ps Год назад
ሺኩራን ዶክተርየ
@ritalrashid1515
@ritalrashid1515 Год назад
Masha allah
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Год назад
Ahelin doctor zeyina
@khadijakuwait7266
@khadijakuwait7266 Год назад
Masha allaha jezakal kayiran D/C Zayine❤❤❤❤
@Dubaiddubai
@Dubaiddubai Год назад
ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ዛሬ ተሳክቶልኛል አድኛ
@Medi-vn1kw
@Medi-vn1kw Год назад
ወአሌኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ ሹኩረንንን
@haeah0203
@haeah0203 Год назад
ዋአለይኩምስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@madinamadina4406
@madinamadina4406 Год назад
ማሻ አላህ😍😍😍😍👍🌹🌹
@madi8643
@madi8643 Год назад
ይመስለኛል አብዱል ሀይ እና ኸሊል ባለ ሁለት ሚስት ሊሆኑ ነው
@user-uj3fl5ub4w
@user-uj3fl5ub4w Год назад
እኔም እንድህ ነዉ ያሰብኩት መጨረሻውን የምናይ ይሆናል
@user-gq8jg2mr1j
@user-gq8jg2mr1j Год назад
صل اللة علية وصلم جزا كم الله خيرا
@selimtube404
@selimtube404 Год назад
አህሌን ዶክተራችን
@madinamadina6850
@madinamadina6850 Год назад
አህለን እንኳን ደህናመጣህ
@YBox-uu2iz
@YBox-uu2iz Год назад
አሕለን። ደክትረ ዘኔ
@user-fg8wo2yb2x
@user-fg8wo2yb2x Год назад
እህልን። ለምነዉ። ሰምት። ትለቃለህ። ሳምት። አትለቀም። መከታተሌን። ላቆምነዉ። 😢
@Rahama-dg1qf
@Rahama-dg1qf Год назад
wa.wa war wab
@halemahzaleke2560
@halemahzaleke2560 Год назад
و عليكم السلام و رحمه الله و وبركاته دكتور الزيني
@hayaathayat4842
@hayaathayat4842 Год назад
👍👍👍👍👍
@dxb-li6ps
@dxb-li6ps Год назад
ምርጥ የአላህ ባሪያዎችን ያብዛልን ።
@user-wn1ot8bb5n
@user-wn1ot8bb5n Год назад
ws wr wb
@user-ue9cb1xw3u
@user-ue9cb1xw3u Год назад
አህለን ኡስታዝ አ
@user-xe2uc7pl8g
@user-xe2uc7pl8g Год назад
እስኪ ልስማው ያረቢ አላህ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Год назад
እተሠበሠቡበት ሡዛናን. አጣና ደብልቃት ደኩተር
@user-ii2ev3qk6j
@user-ii2ev3qk6j Год назад
አህሌን ዶክተር
@mistsara1763
@mistsara1763 Год назад
ሂባዬ ስወዳት እኮ የኔ ማር❤❤❤❤❤
@M-lk2py
@M-lk2py Год назад
አህለን
@abcabc5867
@abcabc5867 Год назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ
@SAADAH-hs1mz
@SAADAH-hs1mz Год назад
አህለንንን
@Rahama-dg1qf
@Rahama-dg1qf Год назад
አህላን
@allahalrahman833
@allahalrahman833 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Год назад
አህለን ደኩተር
@user-cf5px8fq5c
@user-cf5px8fq5c Год назад
ዋሊኩምእሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-zj8de4qz8i
@user-zj8de4qz8i 5 месяцев назад
ያረቢ ሱዛና እና አብዱል ሀይ መቸ ነው የሚገናኙት ያረቢ እስኪ ልጨርሰው
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 Год назад
ሱባሃን አላህ መጣህ እሺ አህለን ተስፋ አለመቁረጥኮ መጣህልን
@M-lk2py
@M-lk2py Год назад
ዋ አሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@hamziyajeyilan-bh7qw
@hamziyajeyilan-bh7qw Год назад
Ya Allah online lay yalawun marakazen midir lay indi Sara iridan😢❤
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 Год назад
ዶክተር ዘይኔ በአላህ አታቆይብን
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Год назад
በሂባየ ዱኣ እኔም አብሬ ነው የሳኩት ክክክ አይ ዶክተር ዘይኔ በልብ ወለድ ልባችንን አወለከው😂። እኔማ ለልጀ ሂባ ብየ ስም አውጥቸ ሂባን ባስከፋሀት ቁጥር እየከፋኝ ነው ቶሎ ለኸሊል ወይም ለአህመድ ዳርልኝ ልጀ ሂባየን አለዛ ማ ከአንተጋ ስከፋ አልኖርም አቋርጨው ልወጣ ነው
@kenzmobile9444
@kenzmobile9444 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣➲🥺
@helalsadet8155
@helalsadet8155 Год назад
ወላሂ የራሴ ስም ሂባ ብዬ ቀይራለሁ በሷ ፍቅር😢❤
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Год назад
@@helalsadet8155 ሀሀሀ ቀይሪ ሂባየ ብለን እጠራሻለን
@user-gp4sg9bb7v
@user-gp4sg9bb7v Год назад
እኔን ሱዛናዬ አንጀቴን በላቺው አይ ሀከዛ ሀያተ ዱኒያ
@user-zh5zn9ce9v
@user-zh5zn9ce9v Год назад
አልሀምዱሊላህ አህለን የጠፋሰዉ ተሱፋ ልቀረጡነበር
@user-wo2zt8rh5f
@user-wo2zt8rh5f Год назад
ደስየሚልታሪክትምህርትአዘል❤❤ ግንየአብዱልሀይ እናየሱዛና ንሲጋናኙምንይሆንእፍ😢😢 ጓጓሁ😢
@user-kx2ld3sh4u
@user-kx2ld3sh4u Год назад
ከመጀመሪያው ስጀምር ሱዚ አሳዘነችኝ ባንድ በኩል አብዱልሀይ ጋ ሲገናኙ የሱ ሁኔታን አሰብኩ ሞተ የተባለው ፊቱ ሲቆም ባንድ በኩል ደሞ እሱ ማግባቱን ስታውቅ ምን ትል ይሆን ?? ያ ሳትር አሏህ ይስቱር እና ሌለኛው ደሞ ሂበቱ ናት የሂበቱ ነገር እየተስተካከለ ያለ ነገር የለም ሚስኪን የሷን ደስታ የምንሰማበትን ቀን ቅርብ ያድርገው ያረብ ዛሬ ደሞ አጁዛ አጁዛ ሸቷታል ሃሃሃሃሃ ማሜጋ ያለው ምርቃን በፈገግታ ነው ያዳመጥኩት ፍቅራሸው ያሰላም ረቡል ዓለሚን ይጨምርላቸው ለሷም የልቧን መሻት አሏህ ይወፍቃት
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Год назад
የሱዚ ነገር ያስደነግጣል ግን ሁለተኛ ሚስት ማድረግ ይችላል ሀብት ከሆነ አለው
@user-kx2ld3sh4u
@user-kx2ld3sh4u Год назад
@@firdoustube5078 ኢንሻ አሏህ አሏህ ባንድ ሁኑ ብሎ ከወሰነላቸው አይቀርም ኩን ፈየኩን ነው እና
@user-qy4sr9ny8v
@user-qy4sr9ny8v Год назад
የሂባ ዱዓ😂😂😂😂
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s Год назад
አረ አትቆይ
@bestsadaomar3358
@bestsadaomar3358 Год назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@kenzmobile9444
@kenzmobile9444 Год назад
ማሻአሏህ ደኩተር➲🥰 ግን ተሎ ተሎ ልቀቅልን ተስፋ ኣታስቆርጠን➲🥺
@hayahaya3109
@hayahaya3109 Год назад
የሶዛናንና የአብዱል ሀይን ነገር ለመስማት ቋምጠናል ዶክተር አታርቀው
@toyba-qi9ol
@toyba-qi9ol Год назад
እረ ምንድ ነዉ ተመልካች የለም እሳ
@nejutube1550
@nejutube1550 Год назад
ኧረ በሳምንት አንደየ እንኳን ይለቀቅልን የምትሉ ተመልካች የሚኖረው ቶሎቶሎ ሲለቀቅ ነው
@user-lm2qi5oi2d
@user-lm2qi5oi2d Год назад
አህለን ዲክተር ዘይኔ ተው አትቆይብን
@user-wn1ot8bb5n
@user-wn1ot8bb5n Год назад
ሣምት ሥቆጥር መክርሜነው ያርቢ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Год назад
ሁሉም ሰዉ ያጣዉ ሰዉ ዳግም ቢያገኝ😨 የአብዱል ሀይ እና የሱዛና ግንኙነት በጉት እየጠበኩ ነዉ ዶክተር ከቻልክ ተሎ ልቀቅልን
@Hh-lf2ov
@Hh-lf2ov Год назад
ግን መቸነው እሚቆጨው
@user-vu5rt8to6u
@user-vu5rt8to6u Год назад
ዶክተርበጣምነው የናፈቁኝ
@bantumuae8404
@bantumuae8404 Год назад
😢😢😢❤❤❤❤❤Subanalhaa Alukubraa 😢😢🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤
@user-ik1rb2km3f
@user-ik1rb2km3f Год назад
ዶክተርሽኩርንየአብዱልህይናየሱዚንለማየትጔጉቻለሁያረቢአላህኸይርያድርገውአደራዶክተርዘይኔእዳታየገየው
@jse887
@jse887 Год назад
አህለን ዶክተር ግን መጥፋት አበዛህ ያአኹና
@akalone9464
@akalone9464 Год назад
መነው ዶክተር ዘይኔ የፍቅር X ፓይርድ ክፍል 90 መግባት ፈርቶ ነው እንዴ ኧረ አስሬ ሰልኬን አሰሬ ሳየው ይታዘበኝ ጀመር ምን ተሻለ
@user-wn1ot8bb5n
@user-wn1ot8bb5n Год назад
😂😂😂ምርቃኑ እዳያልፋችሁ
@alimetmuhamed4843
@alimetmuhamed4843 Год назад
ዶክተር አታዘገይብን
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d Год назад
አፈሳት ይደብራል ከላሙ በውነት
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Год назад
እኔ የናፈቁኝ እኔ ማማና ፉኤ አቺው ነሽ በሌላ ምእራፍ ስሩልን
@user-ik1rb2km3f
@user-ik1rb2km3f Год назад
ይከይለቅናበሌላምእራፍአደራ
@user-lg5bp1wh1y
@user-lg5bp1wh1y Год назад
ቁርጥአለ ልቤ ምን አለ ብታገናኛቸው በርቀትኮ ቢተያዩ😢
@user-il7lw3jg6x
@user-il7lw3jg6x Год назад
እስኪ የዘዋጅ ሰኢድ የቴሌግራም ቻናሉን ሊንኩን ላኩልኝላኩልኝ
@zebibahayiluyimer8541
@zebibahayiluyimer8541 Год назад
አብዱል ሀይናእና ሱዛና እስኪገናኙ እኔም ቸኮልኩ እባክህ ዶክተር አታዘግብን ቀጣይይ
@sameeradubai3167
@sameeradubai3167 Год назад
ዋትሣፕ ጉሩፕ አሥገቡኝ
@etobhh8353
@etobhh8353 Год назад
እኔም
@Aisha-vx8ij
@Aisha-vx8ij Год назад
ሱረቱል ቀሰስ ያልከው አልገባኝም 114 ሱራ ውስጥ የለም ወይስ ቀመር ? ወይስ ቀሶስ,?533
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Год назад
ቀሰስ ቀሶስ ሆ ተይ እንጅ
@user-bm6xx9xv7y
@user-bm6xx9xv7y Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madi8643
@madi8643 Год назад
ዶክተር የዋትስ አፕ ሊንኩን አስቀምጥልን
@YBox-uu2iz
@YBox-uu2iz Год назад
የዋሣብሽነነ። ቁጥረሽ። ንገርኝ። እኔ። አሠገባሻለሑ
@madi8643
@madi8643 Год назад
@@YBox-uu2iz ቁጥሬን በዚህ መልቀቅ አልችልም
@zaharaseid7113
@zaharaseid7113 Год назад
ዝብየ ሳስበው አብዱል ሀይ ሱዛናን አግብቶ ከሊል ሂባን አግብቶ ባለ ሁለት ንግስት ይሆናል
@user-nh1zc9tx7p
@user-nh1zc9tx7p Год назад
እ. የሱዛና እና የሂባ ወድሞች እና የሂባ ወድምም አሉ እኮ ምነው ለነሱም እዘኑ አስለንኮ ሂባን የሱዛና እና ዘበኛው ይወዱዋት የለ አንዱ ይውሰዳት😂
@user-nh1zc9tx7p
@user-nh1zc9tx7p Год назад
እ. የሱዛና እና የሂባ ወድሞች እና የሂባ ወድምም አሉ እኮ ምነው ለነሱም እዘኑ አስለንኮ ሂባን የሱዛና እና ዘበኛው ይወዱዋት የለ አንዱ ይውሰዳት😂
@user-nh1zc9tx7p
@user-nh1zc9tx7p Год назад
የሳሚያ ልል ነው
@foziyayimam1787
@foziyayimam1787 Год назад
ይሄ ሀሳብ ወላሂ የኔም ግምቴ ነው እስኪ እጠብቃለሁ!
@user-nh1zc9tx7p
@user-nh1zc9tx7p Год назад
@@foziyayimam1787 ያው ሱዛናማ አልተፈታችምኮ. ያው ያብዱል ሀይ ናት የሂባ እንጂ
@hawaha6567
@hawaha6567 Год назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ እኔን ጨነቀኝ ያብዱል ሃይና የሱዛና መገናኘት ሞተች ብሎ አዘኑን በሆዱ ይዞ እየተቃጠለ የሞተ ሲመጣ ምን ይሰመዋል ፋሩቄ አላህ ደስታህን ይመልስልህ
@user-up3vt2fy3x
@user-up3vt2fy3x Год назад
ሀባይቢ የሱዛና እናት የሰለመችበት ፓርት አስታውሱኝ ፈልጌው ነው 🙏🙏
@HabibMohammed-fi5mk
@HabibMohammed-fi5mk Год назад
እ ሠልማለቸንደ
@Allahismypower
@Allahismypower Год назад
Ajeb Ajeb ከኛው መርከዝ ለኛው❤❤❤
@selimh7387
@selimh7387 Год назад
ws wr wb
Далее