Тёмный

ፍትህ ያጣው የቢኒያም ቤተሰብ በእስያኤል 

Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Просмотров 3,2 тыс.
50% 1

በስምንት ዓመት ህፃን ልጅ ላይ ይሄ ይሆናል ብሎ ማሰብ ይከብዳል

Опубликовано:

 

4 авг 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@user-dw1xu8rp7i
@user-dw1xu8rp7i 6 лет назад
ምን አይነት የተበረከ ቀን ነው እሄን የሰማኝ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ቸር አባት ነህና አንተ ድረስላቸው ለሰው የማይቻል ለአንተ ይቻልሃል አባቴ ፀሎቴን ስማ አሜን
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 6 лет назад
ሰላም ላንተ ይሁን ቤኒ ለምን በኢሳት ቲለቪሽን እንዲተላለፍ ብታደርግ ስልፍም ለእስራኤል ኢምባሲ ወጥተን ችግራቸውን እንዱታይላቸው አናደርግም።አይዛችሁ ጌታ ይርዳችሁ ይሄ በጣም ያማል ።
@woinshetworku5914
@woinshetworku5914 5 лет назад
እጅግ፡ያማል፡ልጆች፡ሥላሉኝ፡እግዚአብሔር ፡ይርዳችሁ፡ሁሉም፡ያልፋል፡ቸሩ ፡መዳኒያለም ፡ይደረሥልህ፡እረ፡ወገን፡እንረዳዳ፡አያድርሥ፡ነው፡ይሄ፡እኮ፡ሰባዊነት፡ነው፡ሃይማኖት፡ዘር፡አይጠይቅም፡ሠው፡መሆን፡ብቻ፡በቂ፡ነው፡ኡፍ፡ያማል።
@fikretmoges4407
@fikretmoges4407 6 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ በአውነት ከልብ ነው ያሳዘናችሁኝ ጌታ ኢየሱስ ይህን ብላቴና ይፍውስው በስላም ውደ ውላጆቹ ይመልስው አይዞችሁ ጌታ ከአናት ጋር ይሁን
@AbCd-kw9rk
@AbCd-kw9rk 5 лет назад
አይዞን ለሀቅ የቆም ጌታ ይረዳችህዋል ተስፋ መቁረጥ የለባችሁም ሁሉም ያልፋል ጠካራ ሁኑ ለልጆቻችሁ እናተ ለነሱ የናተ መኖር በርታት ነው አላህ ይርዳችሁ
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 6 лет назад
ወንድም ቢኔ እንደው ተባረክ አውንም እግዝያብሄር ይርዳችሁ አንተ ተጎጅይ እኔ ለሰማውት እንዴት እንደምይከብድብይህንን መቻልችሁ በአምላክ አይል ነው። በትይቭይ እንዴ የምደረክ መፍትሄ ብይኖረው ጥሩ ነው እግዝያብሄር ይርዳክ እረ በጣም ያማል በተለይ ወንዱ እንደው ሰው ርንዴት አያምኑም እዛ ያሉ ሀበሾች እንዴ ይህ ወላጆች መቸም ሳይጎዱ በአደባባይ እንዴ አይልም ሰው በራሱ ሲደርስ ያውቃል ወንድም የምይረዳ የምያነሳ አምላክ ይርዳክ ወንድም እኔማ መናገር ውሉ ያቅታል ይህን ያህል በደል እረ ይድረስልክ አምላክ አይዞክ
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 6 лет назад
ፍትህ ለአዜብ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wf6dp8jl8h
@user-wf6dp8jl8h 5 лет назад
አንጀቴ ተላወሰ እኔም ልጅ አለኝ ጌታሆይ ምንድነው ይህ ሁሉ ጥቃት
@fasikaashe314
@fasikaashe314 5 лет назад
Benyam Geta yebarkeh ! Enantem welagoche ye Egziabher melkotawyie talka gebent yedreselachu !!!
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 6 лет назад
ሰላም ቢኒ ኡኡፍፍ በጣም ያሳዚናል 😢😢😢😢ጌታ ሆይ እርዳው 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 5 лет назад
ያማል እንደዚአይነት ነገር መስማት ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭
@scarletpeter9464
@scarletpeter9464 5 лет назад
arabi kahonu baarabanga inanagirachuhalin lamin adaragu
@user-nf9db3sf2f
@user-nf9db3sf2f 5 лет назад
Egziybher yrdachihu betam yasaznal
@merryayeke6512
@merryayeke6512 6 лет назад
ምንም አይነት በደል ሰው ብሰራ በልጅ ላይ እንድህ አይነት ጉዳት አይሰራበትም በእውነት ያማል ጌታ ሆይ ዳን ያለበት ሁነታ ለአንተ ግንፅ ነው በነገሮቹ ሁለ ጣልቃ ግባ በኢየሱስ ስም የድያብሎስ ሰራው በአየሱስ ጌታ ስም የከሸፍ ይሁን ብኒ አንተ መልካም ሰው ጌታ ይባርክህ አይዞህ ውንድሜ ጌታ መልካም አምላክ ነው
@asniyegeta1760
@asniyegeta1760 6 лет назад
Ayzachu geta ydreslachu geta talka ygbalachu betam yasaznal
@tayeterefe779
@tayeterefe779 5 лет назад
GODBLESS
@eyesus3983
@eyesus3983 5 лет назад
Oh amelaka. be geta be eyesusy sem feredehe kesemaye yeweta!#🙏🙏🙏🙏🙏 😭😭😭 I'm very sorry😭😭😭😭😭
@sarawiet5371
@sarawiet5371 6 лет назад
Bewnet betam betam new yemiyamew geta talka yegiba geta hoyi ant eyi yezhn batsb gudayi ligoch minm ayawkum minew beysus sim
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 6 лет назад
ትክክል ነክ ወንድሜ 😍😍😍
@eyesus3983
@eyesus3983 5 лет назад
doctor Abiy. ebakeshen sele Egezyabehare, elemenehalewe👏 yehenene melekete temelekete!# feitehe lezehe betesebe!# yea anete egezea yesefelegale👏 please please👏❤
@hibratradai8446
@hibratradai8446 5 лет назад
Wow...btam yasazenal we need to prey for them.
@scarletpeter9464
@scarletpeter9464 5 лет назад
baxam yamali uuuuuu egiziabeher yasibachu ukan yene libi dakimohal
@ees988
@ees988 5 лет назад
Betam yasazinal. Min lay derese yihe beteseb?
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 6 лет назад
Is the family Ethiopian or Eritrean it would be important to know for addressing in our letters? Would it be possible to put english subtitles please.
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 6 лет назад
Love All They are Ethiopians
@hibratradai8446
@hibratradai8446 5 лет назад
How about other Christian i n Israel Jerusalem they leave they have the same situation or not
@sarakebede7651
@sarakebede7651 6 лет назад
yamal betam ye dengil lij geta eyesus yerdachu omg sew gen endez yehonal yehe ye erkus menfes hehu geta yegetsetwe
@user-of5cq1ih9h
@user-of5cq1ih9h 5 лет назад
እረ እግዚአብሔር ይህንን ንግግር በተለይ ቤኒ ይምትለውን ስትሰማ እንዴት ያዝን እንድ እውነት የሌለበት እዚህ አገር ልጅ ዝም ብሎ ከቤት አይወጣም ችግር ስላለ ብቻ ነው ልጆቹ ከቤት የወጡ እስኪ እግዚአብሔርና አንተ አዜብ እምታውቁትን እውነት አውራ ዝም ብለህ አገሪቱን በውሸት ካናዳ መውጣት ስለ ፈለክ ብቻ አትክሰስ ይህ በጣም ነውር ነው ከአንድ አማኝ የማይጠበቅ የወንጌልን ሰራ የሚያበላሺ የክርስቶስን ስም ከእኛ የተነሳ የሚያሰድብ ነው
@fasikahamza5113
@fasikahamza5113 5 лет назад
Ewnetshen new ehte ?tey atfrejy!!!
@user-of5cq1ih9h
@user-of5cq1ih9h 5 лет назад
@@fasikahamza5113 ሰላም ላንች እህቴ !!!! የእግዚአብሔር ቃል እርስ በእርሳችሁ እውነትን ተነጋገሩ ስለሚል እውነት የሆነው ነገር ይነገር ለማለት ፈልጌ ነው ።እኔ እዛው አገር ሰላለሁ ነው እንዲህ ያልኩ ተባረኪ
@fivestarbeauty8415
@fivestarbeauty8415 5 лет назад
አይዞህ ቤኒየ እንፀልያለን
@mibrakdomoz9009
@mibrakdomoz9009 5 лет назад
Geta yredahl pauloce tasro al krem tefeta antem geta ydrslahl
@hibratradai8446
@hibratradai8446 5 лет назад
I just want to know who takes them how they take them where they find them I'm sorry I'm asking this
@monaalemayhu621
@monaalemayhu621 5 лет назад
ፈጣሪ ይድረስልሽ የኔ እናት
@senaitbahta2938
@senaitbahta2938 5 лет назад
betam lb yemineka new geta yesus fth yawtalachu aeyzochihu seytan belgochu lay yalew tlq yeegzebher neger silale new aeyzaechuhu wendmoche tebareku
@moche.markos.16
@moche.markos.16 5 лет назад
Bine La Presence Tv Agaligayoch Lamin Atinagiroom la Enerisu Bizu Sawu Alachewu Ayidolem
@abrahamnguse7835
@abrahamnguse7835 5 лет назад
Egziabiher yredahal azoh entselyalen sle dani tebareku enante dmo wede egziabiher tshu
@scarletpeter9464
@scarletpeter9464 5 лет назад
yesaw yekabada lageta qalali naw
@user-hs9hs7et9l
@user-hs9hs7et9l 5 лет назад
Min gudi new geta hoy aseben
@scarletpeter9464
@scarletpeter9464 5 лет назад
arabibyet hagar wosido yihun
@betieltes6878
@betieltes6878 5 лет назад
endet honu ye binyam family pls ngerugn 😢😭😭😭
@rahwagebrehiwet8804
@rahwagebrehiwet8804 5 лет назад
😭😭😭🙏🙏🙏
@hibratradai8446
@hibratradai8446 5 лет назад
Danny and his sister where are they in Israeli people or Arabic people who took them
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 6 лет назад
ቢንዬ መግስት አካልመድርስ አለበትበጣም ያማል
@diamond5752
@diamond5752 5 лет назад
What happens this family?? How came they're louse this family?
@FfFf-ze1ep
@FfFf-ze1ep 5 лет назад
Geta talka yigbalchew
Далее
ቅኔ ዘሊቃውንት
2:36
Просмотров 3,2 тыс.
22 May 2024
6:52
Просмотров 4,2 тыс.
1 July 2024
10:04
Просмотров 467
Luke #31 - 'Jesus is the One'
27:00
Просмотров 55
21 May 2024
1:07
Просмотров 1,3 тыс.
The Age of the Antichrist
41:51
Просмотров 56