Тёмный

ፍቺ አማራጭ ሳይሆን ውሳኔ ነው! | ABINET AYU |  

Dawit Dreams
Подписаться 581 тыс.
Просмотров 100 тыс.
50% 1

In this episode of DREAMS Podcast, we are joined with Abinet Ayu, host and producer of ‪@Gulichapodcast‬ having an interesting and educating conversation with our host ‪@Alive_podcast_abrham_fantu‬ .
Join us as we explore diverse perspectives on dating, marriage, and everything in between, aiming to empower and inspire our listeners to build healthier and more fulfilling relationships!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#ethiopian#dreamspodcast #dawitdreams #abrsh #abinetayu #life #dating #ethiopiamotivation #family #fmarriage #change #success #podcast #new #relationship #business

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 158   
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 9 месяцев назад
Thanks for having me🙌🏽
@misterdeevegas7258
@misterdeevegas7258 9 месяцев назад
You have good points, but my question is are you married?
@HabileHarisso
@HabileHarisso 8 месяцев назад
U r diffrent abinet...
@danayithabte4733
@danayithabte4733 8 месяцев назад
Enem esmamalhu love is conditional except God’s love🙏
@danayithabte4733
@danayithabte4733 8 месяцев назад
@@misterdeevegas7258I don’t think so 😂
@LemraSolomon
@LemraSolomon 8 месяцев назад
Everything is okey but sex before marriage..has bad impact on marriage or relationship so try to address this important on the other lesson plz😮
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад
በሂወታችሁ እደኔ በትዳር ሂወታችሁ ወይም በፍቅር ሂወታችሁ በስለ ልቦና የተጎዳችሁ እግዚያብሄር ይጠግንላችሁ🙏
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ 7 месяцев назад
አሚንን ያረብ❤
@KeyaGalaw
@KeyaGalaw 6 месяцев назад
Amennnn🙏🏼
@GenetMengistu-vb3zj
@GenetMengistu-vb3zj 3 месяца назад
Amen
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 8 месяцев назад
እኔም ባለቤቴም የ20 አመት ትዳር ላይ ነን ቀለበታችን ግን የት እንዳለም አናውቅም የልብ ቀለበት ሆኖልን እግዚአብሔር በሰላም በጤና እየኖርን ነው ቀለበት ትዳር አይሆንም
@xereyakobgedlu8073
@xereyakobgedlu8073 9 месяцев назад
መፃሀፍ ቅዱስ ትዳር ከ እግዚአብሔር ሚሰጥ እንደሆነ ይናገራል:: የግል እስታየት መስጠት ይቻላል:: እንደዚህ ሚባል ነገር የለም ብለክ መደምደም ግን የለብክም :: ስላልኖረከው እታውቀው ይሆናል::
@tegistbale9574
@tegistbale9574 9 месяцев назад
እዚጋ ወራጅ አለ ሰዎችዬ ሴቶች ፍቺ ጠያቂ የሚሆኑት 80%በወንዶች አስገዳጅነት ነው ።ይህ ደግሞ የራሴ እና በአከባቢዬ ያየሁት ነው ።
@munamuzemil476
@munamuzemil476 7 месяцев назад
Ke zi hulu timihirit yichin bicha new yesemashiw??
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 9 месяцев назад
😮😮😮 ድንቅ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ አብነት አስተዋይ ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤
@hawiroth9237
@hawiroth9237 8 месяцев назад
ሰላም ወገኖች ለቤተሰቤ ስለምወዳቸው ብዙ ዋጋከፊለሁ ስለእናት ስለአባት ስለ ወድም እህት የቤተሰብ ፍቅር አጥቶ መጎዳት እዴት እምነት ማጣት ፈውስ ይመጣል። የተሰበረን ልብ እዴትመጠገን እደገና ማመን ይቻላል???????😢😢😢😢😢
@senaytyifru6229
@senaytyifru6229 8 месяцев назад
እሚገርም ነው አብነት ያንተን ትምህርት አዳምጨ ስውል ሙሉና ፍሪ ሆኘ ነው ምውለው❤❤❤❤❤ ግንኮ ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር ነው ፈላጌና ተፈላጌ አይገናኝም ትምህርትህ ግን በጣም እሚገርም ነው የምትለው ሁሉ በማንም ህይወት ላይ ያለነው
@melenatechane8299
@melenatechane8299 8 месяцев назад
እሱን አንቡቡት ያለከው ነግር በጣም አሪፍ ምክር ነው thank you so much ❤
@EyobAshuro-wn9bj
@EyobAshuro-wn9bj 9 месяцев назад
unconditional love is love that jesus bestowed up on us..
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ 7 месяцев назад
እኔ ስደት ስወጣ ተናሽ ወንድሜን አንተ እዚህ ስረ እኔ ውጭ እሰራለው እህት ወንድሞቻችንን አብረን እናሰድገለን ሁለችንም እኩል እናድገለን ስደት ከእኔ ውጭ ማንም ወቶ አይከረታትም ብዬው እየሰረን እየለ እሱ ትዳር ማየዝ ፋለገ ልጅ ነህ ትንሽ ቆይ ስለው አልሰማ አለኝ አገበ ለትዳርም ሆና ላሌለ ጉደይ እድሜ አይገድበውም ተናሽ ወንድሜ የ17 አማት ወጠት ሚስቱ የ 15ተማት ልጅ ነበሩ ሁለቱም ይዋደዱ ነበር ሽማግሌ ተለከ በሰርግ አገቡ አሁን የአረት ልጆች አበት እናት ነቸው ሁለቱም ሰረተኛ ሰይቀጥሩ እረሰቻው ለፍተው ሰርታው አሁን ከአስር በለይ ሰረተኛ አለቻው አልሃምዱሊላህ ሚስኪኗ እኔ ደግሞ ውበቴ አልቆ ጉልበት ደክሞ ትእግስቴ በዶ ሆኖ በማደም ኩሽና ደፋ ቀና እላለው
@Mekdes-q4y
@Mekdes-q4y 7 месяцев назад
እውነት በጣም እናመሰግናለን ለምስጡን ትምህርት ፈጣሬ ያክብርልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@SaraAlemu-d9z
@SaraAlemu-d9z 9 месяцев назад
🙏🙏እናመሰናለን አቤ ❤ እራሰን እንደፈትሸ ነው ይረገኝ ምልካም
@YordiYeAmenEnat
@YordiYeAmenEnat 8 месяцев назад
Unconditional Love ክርስቶስ ብቻ ነው !!!! ከሰው አይገኝም ሰው ያለ ጥቅም ሰው አይወድም
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 7 месяцев назад
Ke enats?
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f 9 месяцев назад
በርቱ ምክራቹ ደስ ዪላል ስለትዳር ቅድመ ምክር እያገኝን ነው ተባረኩ ❤❤
@hiwot6197
@hiwot6197 7 месяцев назад
ፐፐፐ ❤ 19:00-19:20 ❤, ከዚ በተጨማሪ ሁሉም እዉነተኛ እና ወጣ ያለ አስተሳሰብ ሳላደንቅ አላልፍም 😍
@joniaforki373
@joniaforki373 9 месяцев назад
ኣመሰገን ኣለዉ ብዙ ተምሬ ኣለዉ 🙏🙌
@deeddeed2583
@deeddeed2583 7 месяцев назад
ዋው ምክር ብሎ ዝም ነው በጣም ከልብ እናመሠግናለን ወድማችን
@መናዊት
@መናዊት 8 месяцев назад
የእናትና የልጅ ፍቅርስ Unconditional Love አይሆንም? ለኔ ነፍስ መስጠት ለልጄ ነው So....
@lydiaandabo1835
@lydiaandabo1835 6 месяцев назад
yes, a mother's love to her child is the closest to unconditional love. But because people are unable to fully continue to give unconditional love, we, mothers grow into changing it into conditional love. This means, as they grow up, we start asking for them to respect us, to do what we say... so on. This changes it into being conditional. But in all relationship types, a mother's love is the closest. The only one who is capable of loving us unconditionally is our Creator. This is because he expects nothing from us. He is God regardless.
@Habeshacurls28
@Habeshacurls28 5 месяцев назад
@@lydiaandabo1835how I love this comment
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 9 месяцев назад
አመሰግናለሁ ያለህን እዉቀት ሥላካፈልከን
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 9 месяцев назад
ልክ እንደኔ ባሌ ረጅም ሰዓት ከለወራኝ የምነጫነጨው ነገር ጥሎበት እሱ አይወድም እንዳልከፋ ብሎ ነው የሚያወራኝ አይይይይ እኔ😂
@azeb123
@azeb123 9 месяцев назад
😂
@newand9050
@newand9050 9 месяцев назад
ታወቅሽም ጥሩ ነው የሁላችንም ችግር ነውው😂😂
@ጽዮንኣደይ-ቈ1አ
@ጽዮንኣደይ-ቈ1አ 9 месяцев назад
ለምንድነው ግን የ ዳዊት ዲሪም ቻነል ሲሰማ ምታተሰው! ንምንታይ ኢየ ግን ናይ ዳዊት ዲሪምስ ቻነል ክሰምዕ እታ መጽሓፍ ከንብባም ከለኩ መንፈሰይ ዝሕደስ ! ብረር በረር ዝመጸኒ 🎉❤❤❤❤
@ትርታትርታTiretaTiretaChanne
@ትርታትርታTiretaTiretaChanne 9 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ አለ ኩሉ ኒእማህ ያከሪም አልሀምዱሊላህ አለ ኩሉ ኒእማህ ያከሪም አልሀምዱሊላህ አለ ኩሉ ኒእማህ ያከሪም
@KumelaChekolat
@KumelaChekolat 9 месяцев назад
Yemr gn ke abnet fkr eyeyazegn new Hulu new yemadamtew ye ewnet ken beken new dmtsun yemseraw❤❤ewedkalew I hope I see one day❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተማርኩ ለቀጣዩ ሂወቴ ከፈጣሪ ጋር በጣም ጠቃሚ ሆኖኛል❤
@sebleyic7667
@sebleyic7667 6 месяцев назад
Digami hulet yemwedachew sewoch❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebleyic7667
@sebleyic7667 6 месяцев назад
Abye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤andegna
@sssg9010
@sssg9010 8 месяцев назад
I like much listening your conversation 👂👂👂👂👌👌👌👏👏
@titiayele4499
@titiayele4499 8 месяцев назад
ከባሌ ጋር 9 አመት ከ 6 ወር አብረን ከቆየን በኃላ. እና ሁለት ልጆች ከወለድን በኃላ ከአንቺ የተሻለ አለ ብሎኝ አረፈው! 😂😂😂ከልቤ አዝኜ ስጮህ እና የአንተን ንግግር እንደሆነ ነገረኝ እና ሊንኩንም እይው ብሎ ላከልኝ! 😅 ለእኔ ከባሌ ውጭ ሌላ አያስፈልገኝም ብዬ አድቤ በተቀመጥኩበት ጊዜ እሱ ግን ሌላ ተቀያሪ የተሻለ እንደሚያስፈልገው አወኩ! ለእኔም የማንቂያ ደወል ሆነልኝ? 😮 ትዳር እያፈረሳችሁ እንደሆነስ ታውቋችሁ ይሆን?
@clickcell4333
@clickcell4333 8 месяцев назад
አይዞሽ ግን ልሳቅ ወይስ ላልቅስ😂😢?ሳላገባ ግራ ተጋባው🤨
@titiayele4499
@titiayele4499 7 месяцев назад
@@clickcell4333 ere mesak nw enji 😁 eysaku makatel yechalale. Dawit dreams gn yemigabzwen swe yemert
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ 7 месяцев назад
አብሽሪ ሁቢ ልጆች ወልደን ማለየየት ለእኔ የማይዲን ቁሱል ነው የዬኝ ሁሉ ለትዳር ይፋልገኛል በስነምግባርም ሆና በመልክ በስረ በእምናቴ ጡሩ ማከካለኛ ነኝ ግን ማግበት ፋረሁኝ
@MahiDan-vz4gt
@MahiDan-vz4gt 9 месяцев назад
አብነት አዩ አንድም የሚወድቅ ነገር የለውም አትርፌበታለሁ ጥያቄዎቹም አሪፍ ናቸው
@hawamohammad1260
@hawamohammad1260 5 месяцев назад
❣️❣️❣️👍👍👍👍
@febendavid9278
@febendavid9278 9 месяцев назад
abrsh You are doing a good job
@TigistAbeje-d2s
@TigistAbeje-d2s 8 месяцев назад
You are not correct. Because unconditional love does not exist in human being. Unconditional love is god. God have love all creatures with out any single preference. So we are humians,human being by nature having own characters...
@melkamelka4213
@melkamelka4213 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@obsinanali3693
@obsinanali3693 5 месяцев назад
Equal but diferrent!
@hanamersha
@hanamersha 9 месяцев назад
Abi mrt sew wellcome
@AmiBoston
@AmiBoston 13 дней назад
@ለትሽጋልቀሺ
@ለትሽጋልቀሺ 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@طيبةمحمد-غ1ض
@طيبةمحمد-غ1ض 9 месяцев назад
አልሀምዲሊላሂ ምስጋና ለአለም ጌት ሀለም አልፍለ አላህ የተሻለው የስጠ ን
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u 9 месяцев назад
Awoon lik new eskahun yaweqkuwachew insecures bsost bota hunew andegnaw aza yaderghal andu ymitfelgew endaysaka badma yatrbhna tru aydelum lilhna sostegnaw degmo btinsh tiqm ataliloh tru lante tefeqari mlkam yimesluhal ena sostumn ymiserut enezih aza wurrewoch nachew enwededbetalen ymilut bahriy lne min libelh kmto foq lay tewerwer ymiyaseblegn new selzih ysew hula dirty ysher minchoch erkusoch yergman marefya botaw ahlu hunew aggnchachewalew lelaw minm kifat yelem amann nachew selzih ya rebbi sherrachewn degmo ante bmillion abazteh kifelilgn ahun qeyerk ezaehn alfelgm ysamnt qerto yedme likun derdr atitebq sherachewn kheske pe seletredahu medanitu metewna keallah mlsun mtbq new wedaje bmjrya drja ysamnt yalkutn tichewalew kselamta wechi ersum kasegnachew yitewut illel mowt minm aynet interaction knwekilichachew ga lmadreg feqasegna aydelehum kzih sheyttan yzemzem bank merui ngn kmilew kpro naser dino jellewoch btrf azachewn ensobralen allah mlazuryochachewn ymueziwochun mluewn yadrgbachewna ameen
@EmebeteTes
@EmebeteTes 9 месяцев назад
👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@kingkingjj
@kingkingjj 8 месяцев назад
ቀባጣሪ
@tihutgetachew9017
@tihutgetachew9017 8 месяцев назад
Loved the podcast, and the focus on saving marriages. Just wanted to share my perspective as a woman. While listening, some of the comments gave me pause and made me think how valuable it would be to have a women's perspective included. Keep spreading the positivity❤️
@ZINAHZ-o7j
@ZINAHZ-o7j 7 месяцев назад
ትክክል የኔ ባል ይሄ ነው ሀሣቡ ሂጃለው እኔም የተሻለ አለ ዱሞም አለ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад
ምክራችሁ በጣም ጥሩ ነው ❤
@seniadimtsumiru3900
@seniadimtsumiru3900 6 месяцев назад
በትክክክክክክል
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi 7 месяцев назад
በጣም ነው የገረመኝ እንድህ ነው እንደ ነገሩ እህህህ እናመሰግናለን መምህር
@ori2022
@ori2022 8 месяцев назад
Thank you for your thought but during the introduction he did not tell us about his acadamic background.where does he get what he is saying?
@dabaroba1829
@dabaroba1829 8 месяцев назад
I like the way u express keep it up Tnx
@KumelaChekolat
@KumelaChekolat 9 месяцев назад
Yemr gn ke abnet fkr eyeyazegn new Hulu new yemadamtew ye ewnet ken beken new dmtsun yemseraw❤❤ewedkalew I hope I see one day❤
@galwukro
@galwukro 9 месяцев назад
አሁን እኔ የለሁት ስሚት እማላውቀው ስሚት እየተሰማኝ ነው😢 ፍቅር ይዝኝ ይሁን ምን ይሁን አላቅም ግን አንድ ልጅ በስልክ አውሪቸው ነበረና ልጁ በመልክ አላውቀውም ግን በቃ 3ሳምንት ሆነኝ ውስጤ እሱን ነው እማስበው ለምን እንደ ሆነ አላቅም እሱን ሳስታውሰው ደሞ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል ዝም ብየ እያለቀስኩ ነው ያለሁት😢 ግን ፍቅር እንደዚ ያርጋል እንዴ ንገሩኝ በእናታቹ እኔ ፍቅር ይዞኝ አያቅና ንገሩኝ ምን እንደ ማርግ ግራ ገባኝ😢
@ashenafinega2001
@ashenafinega2001 9 месяцев назад
ፍቅር አደለም ።የት አውቀሽው?ምኑን አውቀሽው?ልክፍት ነው ፀበል ሒጂ
@lt963
@lt963 8 месяцев назад
Lol😂😂
@istme4224
@istme4224 8 месяцев назад
​@@ashenafinega2001ሞኩ😂😂😂
@MrKhan-xt9dk
@MrKhan-xt9dk 8 месяцев назад
😁😁😁😁
@emateshome7409
@emateshome7409 8 месяцев назад
😂😂😂
@mtslalredae7005
@mtslalredae7005 9 месяцев назад
Thank you 🎉
@misterdeevegas7258
@misterdeevegas7258 9 месяцев назад
You have good points, my question is are you married?
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 5 месяцев назад
😂😂
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u 9 месяцев назад
Kseba percent tewna zetens percent mifersew bbirr miknyst new qetafi washo gabcha bifersm mirt new asbew sent billion set endale endet tadarsachewaleh ytushyush tuztzztuzwerage
@markenyenegata5166
@markenyenegata5166 8 месяцев назад
እኔ የአብነት አስተሳሰብን እቀበለዋለሁ
@AchuAchu-pm8pz
@AchuAchu-pm8pz 4 месяца назад
Tank's
@annkarungi3389
@annkarungi3389 9 месяцев назад
Sekeyalehu ye2 lejochi abat ugand new
@عبداللهجنوبية
@عبداللهجنوبية 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘❤thank you 😘😘
@yosefe5083
@yosefe5083 9 месяцев назад
ይህ ሰው ምንድን ነው የሚያወራው ?
@elsahailu6066
@elsahailu6066 9 месяцев назад
አማርኛ understand አታደርግም ወይ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 9 месяцев назад
መፃፍ እንጂ መስማት አችልም 🙄
@yosefe5083
@yosefe5083 9 месяцев назад
መፃፍም መስማትም መረዳትንም አውቃለሁ ግን አሁንም ይህ ሰው የሚያወራው ምንድን ነው
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 9 месяцев назад
@@yosefe5083 ጋሼ ቢቀርቦትስ አይሻልም
@deeddeed2583
@deeddeed2583 7 месяцев назад
🤔🤔
@selam801
@selam801 8 месяцев назад
ድንቅ አሰተማሪ ብያጏለው❤😊
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 7 месяцев назад
አብነት ባንተ ሃሳብ እስማማለሁ
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 7 месяцев назад
ምን ማለት ነው ሌብነትም ቻሉ ነው እምትለው
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 8 месяцев назад
Wow Agelaletsu Gerum Nwe ❤❤❤
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 5 месяцев назад
በጣም የሚገርም አገላለፅ❤❤❤❤
@AsterAwokelegas
@AsterAwokelegas 9 месяцев назад
Ayu and abrshi its best talk for me Thank U for you're genuine service ayu
@tigisthailu3907
@tigisthailu3907 8 месяцев назад
እውነት በጣም ነው ባተየምፀናናው
@ritaafomi79
@ritaafomi79 7 месяцев назад
አንተ ተናገር አዩ 🙏❤️🙏
@NebihaNegash-z4d
@NebihaNegash-z4d 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HdhdYes-q1w
@HdhdYes-q1w 7 месяцев назад
❤❤❤️❤️❤️💚 በትክክል
@NebihaNegash-z4d
@NebihaNegash-z4d 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-cv4sf
@Tube-cv4sf 9 месяцев назад
yebesle..meker.new.enamsgenalen
@እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ
@እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ 7 месяцев назад
❤❤❤ ትክክል
@kalokalo1263
@kalokalo1263 9 месяцев назад
እናመሰገናለን ጥሩትምርትነው
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 8 месяцев назад
@fireyotalemu1689
@fireyotalemu1689 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@almazmeskele7280
@almazmeskele7280 9 месяцев назад
ትክክል ነዉ። ሁሉ ቦታዉ ቢሆን ትክክል ነዉ።
@BelatuLema
@BelatuLema 8 месяцев назад
እናመሠግናለን ❤❤❤
@SofanitWorku
@SofanitWorku 8 месяцев назад
አብዬ ጥሩ አማካሪ አሰማሪ ነው❤
@addisatalel2884
@addisatalel2884 8 месяцев назад
እናመሰግናለን
@bertukanberehanu8754
@bertukanberehanu8754 8 месяцев назад
GBU
@daisieslifestyle
@daisieslifestyle 9 месяцев назад
Wisane new ewnet new
@RuhamaA-cg5rh
@RuhamaA-cg5rh 7 месяцев назад
Wow❤❤❤❤
@metimulatu9792
@metimulatu9792 7 месяцев назад
Thankyou😊
@LemraSolomon
@LemraSolomon 8 месяцев назад
Thanks 🙏🙏🙏
@KumelaChekolat
@KumelaChekolat 9 месяцев назад
.
@DhsjsSud1jsjs
@DhsjsSud1jsjs 9 месяцев назад
abnet betam new emadekh
@HayatHayat-gv4lb
@HayatHayat-gv4lb 9 месяцев назад
እናመሰግናለን ወድም አለም❤❤❤❤❤
@Habetnshe
@Habetnshe 7 месяцев назад
❤ tkkli
@EldanaFeyisa
@EldanaFeyisa 9 месяцев назад
Waw yemigerim melketa❤
@zoladelina2935
@zoladelina2935 9 месяцев назад
🎉
@EphraimGrace-yx3bo
@EphraimGrace-yx3bo 8 месяцев назад
ፍቺ ውሳኔ አይደለም፤ ፍቺ ሀጢአት ነው።
@deeddeed2583
@deeddeed2583 7 месяцев назад
😢😢😢 እኔ ትዳሬን ላፈርሥ ነው ባረባ ነገር ምንም ልንሥማማ አልቻልንም ግድ ሆኖብኚ ነው😢😢
@Ethiopia750
@Ethiopia750 6 месяцев назад
@@deeddeed2583except cheating ever thing it will be forgiven and it will be fixed if your husband or wife cheated never forgive just divorce. It my experience and most people after cheating no way
@samrisamri9634
@samrisamri9634 8 месяцев назад
Thanks alot
@rekiksolomon8927
@rekiksolomon8927 9 месяцев назад
Ayu😊
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 9 месяцев назад
Thank you for sharing ❤
@selamawittemesegen222
@selamawittemesegen222 9 месяцев назад
WOW I Appreciate YUO
@agegnewtamrat6120
@agegnewtamrat6120 9 месяцев назад
Abu bro Keep shining
@natimub6879
@natimub6879 9 месяцев назад
Oh bro Abi thanks
@Suls65850
@Suls65850 9 месяцев назад
እናመሰግናለን
@Hamzii889
@Hamzii889 9 месяцев назад
Abi mirt jegen nege ❤❤
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 9 месяцев назад
Wow wise discussion
@DemozaDeneke
@DemozaDeneke 9 месяцев назад
Wow betam gobez
Далее
ጠላቴን አወኩት! @dawitdreams @manyazewaleshetu
1:32:50