Тёмный

ፍቺ የሌለበት ዓለም የለም!!! || ለጎጆዬ አዲስ የቤተሰብ ፕሮግራም || ሚንበር ቲቪ 'ሁለንተናዊ ከፍታ 

Minber TV
Подписаться 550 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

#ሁለንተናዊ_ከፍታ #ሚንበር_ቲቪ
#ለጎጆዬ #ኡስታዝ_ዓብዱልገፋር
ለጎጆዬ
ቅዱስነት ከመለኮታዊነት ይቀዳል!
ከመለኮታዊ ተግባራት ውስጥ የሆነው እና ለሰው ልጆች የኑሮ ዘይቤ የጋብቻ ሚና ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል!
በዚህ ዝግጅት ስለጋብቻ ተፈጥሮአዊነት፤ቅዱስነት፤የተለያዩ የዕምነት ተቋማት ስለ ጋብቻ ያላቸው አስትምህሮዎች እና በኢስላም የተሰጠውን ትልቅ ደረጃ ከተለያዩ ቁምነገር እና አዝናኝ መረጃዎች ጋር
በፕሮግራሙ ዋና አዘጋጅ የምናክብረው የስነ ልቦና አማካሪ ኡስታዝ አብዱልገፋር ሸሪፍ እና ከዝግጅቱ አቅራቢ ወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ጋር በተዋበ ቆይታ አቅርቦላችኃል፡፡
በዚህ ፕሮግራም ላይ ያለዎትን ሃሳብ ጥቆማዎች እና አስተያይቶችን በአጭር መልዕክት ቁጥራችን 9282 ላይ "LG"ን በማስቀደም እና በመላክ ለውይይት ማቅረብ ይችላሉ።
0:00 - መግቢያ
2:30 - የጋብቻ ቅዱስነት እና የታዳሚያን ሃሳቦች
9:00 - ጋብቻ እውን የተፈጥሮ ሕግ ነው?
15:43 - ሰለ ጋብቻ ቅዱስነት የተለያዩ የእምነት አስተምህሮቶች ምን ይመስላሉ?
28:00 - የጋብቻ ቅዱስነት በኢስላም
38:24 - ጠንካራ የሆነው የቃል ኪዳን ዘለበት
52:45 - ጋብቻ በዚህ ልክ ታስቡት ነበር? ለታዳሚያን የቀረበ ጥያቄ
54:42 - ከታዳሚዎች የተሰበሰቡ ሃሳቦች ስለጋብቻ ቅድስና
55:30 - የታዳሚያን ሃሳብ ስለጋብቻ
1:00:06 - ማጠቃለያ እና ስንብት
ከዚህ በፊት ያለፉትን ክፍሎች ለመከታተል ይህን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉ፡፡
• ለጎጆዬ ማስታወቂያዎች
የማህበራዊ ድረ ገጽ አማራጮቻችን ለወዳጆቻችሁ አጋሩ።
RU-vid 👉 / @minbertv1
Facebook👉 / minbertv
Telegram👉 t.me/minbertv
Tiktok 👉 vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
የሚንበር ቲቪን ይፋዊ ድረ ገጽን www.minbertv.com በመጎብኘት የተለያዩ ኢስላማዊ መረጃዎች ፤ መጽሐፎች እና ጥናታዊ ጽሁፎችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
የሚንበር ቲቪ ስርጭት በኢትዮሳት ለመከታተል:-
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 30000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!

Развлечения

Опубликовано:

 

1 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 174   
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 Год назад
ማሻ አላህ ተደምሜ ያዳመጥኩት ለቤተሰብ ጓደኞቼ በጥሞና አዳምጡት ብዬ ያካፈልኳቸው እየተንገዳገደ ላለው የወንድሜ ጋብቻ መፍትሄ ይሆናል ብዬ ቆምንብሎ እንድያስብ እራሳቸውን እንዲፈትሹ ያደርጋቸዋል ብዬ እንደ ሽምግልና ይህንን ፕሮግራም የጋበዝኩበት ሁኔታ ነውና ምስጋናዬ የላቀ ነው ለሁላችሁም ❤
@neimaali7797
@neimaali7797 11 месяцев назад
አላህ ያጠንክራቸው ትዳራችውን ያሳምርላቸው
@seadetube5367
@seadetube5367 Год назад
ቆይ ወድሞችንን ማን ጎትቶ ወደዚህ ፕሮግራም ያምጣልን? እነሱም ካልተማሩ በአንድ እጅ ማጨብጨብ ነው የሚሆነው አሏሁህ ሙስተአን ቲክቶክ ላይ ተዘርረው ያመሻሉ እድህ አይነት አሰል የሆነ ፕሮግራም እያለ❤❤❤
@artistcaayaa1469
@artistcaayaa1469 Год назад
🎉 ttt😢if 😢
@temirtemirmuhammed-lc2wl
@temirtemirmuhammed-lc2wl Год назад
እዉነት ብለሻል
@mubarekma3443
@mubarekma3443 11 месяцев назад
❤❤❤
@neimaali7797
@neimaali7797 11 месяцев назад
ትክክል ✅
@arebutube8409
@arebutube8409 11 месяцев назад
😂😂አይዞሽ ይማጣሉ
@user-gp7fr9fw1b
@user-gp7fr9fw1b Год назад
ኡስታዝ ኣብድልገፋር ትምህርት በጣም ናፍቆኝ ነበር በተለይ ስለትዳር የትዳር ኮርሶች ማሻኣላህ ያንተ ትምህርት ሲሰማ ትዳር ለመያዝ እጓጓለሁ በኡነት ማነዉ እንደኔ የሚጓጓ ዉዶቼ
@TiruMedia18
@TiruMedia18 Год назад
የእውነት ኡስታዝ አብዱገፋር ሸሪፍ አለማዊ ቲቪዎች EBC,EBS, or FAN የመሣሰሉት ላይ የራስህ የሆነ አየር ሰአት ኖሮህ የቤተሰብ ፕሮግራም ላይ ብትሰራ ብየ እመኛለሁ ምክንያቱም አንተ ለሙስሊሙ ብቻ ሣይሆን እንደ ሃገር ለብዙ ቤተሰቦች መቃናት አስፈላጊ ነህ ብየ አስባለሁ፡፡
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 Год назад
እነዚህ ልጃገረዶች ከመጋረጃ ጀርባ ብታደርጉዋቸው ፕሮግራሙ የበለጠ ግቡን ይመታል! ለአንድ ችግር መፍትሄ እየፈለጋችሁ ለሌላ ትልቅ ፊትና ምክንያት አትሁኑ!
@zebibasiraj7204
@zebibasiraj7204 Год назад
በጣም ልብ የሚገዛ ፕሮግራም ነው ማሻ አላህ በተለይ ደግሞ በጀነት ተጀምሮ በጀነት መቀጠሉ ሱብሀን አላህ እጅግ ይማርካል አዘጋጆቹም ተሳታፊዎችም ጀዛከላ ኸይረን
@greenman8627
@greenman8627 Год назад
ጀነት ፍች የለም አብሽሩ
@user-mx2cm7ez9z
@user-mx2cm7ez9z 11 месяцев назад
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ቀጣይነት ቢኖረውና ወቅታዊ የህይዎት ተሞክሮዎችን ብታካተቱ ጥሩ ነው እናም እነዚህ ፕሮግራሞች መስጅዶች አከባቢ ቢሰሩ ጥሩ ነው ኡስታዝ እባካቹን ትዳር ላይ የወንዱ ሀላፊነት በደንብ ቢነገር ጥሩ ነው ምክንያቱም ቡዙ ሰው ትዳርን መጠበቅ የሴቷ ሀላፊነት ብቻ ይመስላቸዋል
@yasminmamhdeibraihm1013
@yasminmamhdeibraihm1013 Год назад
አንዳንዴ እኮ ሁስታዝ የኔን ችግር አዉቆ እኔን እየመከረኝ ይመስለኛል ።እንደ ቤታችን ከዚም ብዙ ት'ም እንወስዳለን ።ጀዛኩምላሁከይር
@njatch7720
@njatch7720 11 месяцев назад
እውቀትን ከማን መቅሰም አለብን ይሄ ትምህርት መጀመሩ ደሰ ብሎኛል ከእልምናም እያጣቀሳቹ ሰለምታሰተምሩ አላህ ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን።
@Golf8417
@Golf8417 6 месяцев назад
ከመተገጋዝም ይበልጥ ሀለል እስከሆነ ድረስ ቅዱስ ነዉ።
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 11 месяцев назад
እኔ ብዙውን ኮሜንት አየሁ ወንዶች ክፉ ናቸው ትላላችሁ ቤተሰቦቻችን ተጣልተው እንካን አያውቁም ጥሩ ሁኑ አላህ ጥሩ ይሰጣል ሌሎቻችሁ ደግሞ በተለያየ ሚድያ ተተዋውቃችሁ ተጋብታችሁ ሴታ አረብ ሀገር ሰርታ ለዙ እየቀለበች ነው የጠገቡት የት ያውቅሻል
@seadasiraj5474
@seadasiraj5474 11 месяцев назад
እህቷቼ ማሻአላ የተማረች አላህን የምትፈራ ሙስሊም ሴቶች ያስፈልጉናን
@Ansha-cs9ww
@Ansha-cs9ww 6 месяцев назад
ማሻአሏህ ማሻአላህ.......ስለጎጆዬ ፕሮግራም ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል በጣ....ም ከወውደዴ የተነሳ እጅግ በጣም ብዙ ት/ት ተምሬበታለሁ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኪላህ ኽይር
@susuAhmed740
@susuAhmed740 5 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ማሻአላህ ወጣቶች ኑ ስሙ ትጠቀሙበታላችሁ
@Ayutube4964
@Ayutube4964 Год назад
በጣም የተመቸኝ ፕሮግራም ነው አላህ ይጨምርላቹ ቀጥሉበት🙏😍
@Fatiya.N
@Fatiya.N Год назад
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ይህን የመሰለ ትምህርት ብሰጠን ኖሮ ብዙ ትዳር ባል ፈረሰ ነበር እናመሰግናለን🎉
@njatch7720
@njatch7720 11 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ አላህ የአለማት ጌታ ምሰጋና ይገባው።
@mekabekele2714
@mekabekele2714 10 месяцев назад
ሚንበሮች እባካችሁ ከጀመራችሁበት ጀምሮ step by step የየሳምንቱን ክፍል 1, ክፍል 2 እያላችሁ አስቀምጡልን please please jezakumillahu kheyren
@konjolove3954
@konjolove3954 10 месяцев назад
ጀዛከላክ
@HafizaSherfa
@HafizaSherfa 11 месяцев назад
Mashallah 😍💞💞💞👌semtew tehegberw kmixekmut yaregen😊🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@jamilamohamed1583
@jamilamohamed1583 Год назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ የምወዳችሁ አላህ ይጠብቅልን ያረብ 👍👍👍👍👍👍🌺🌺
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 10 месяцев назад
ዋዉ ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ትምህርት
@user-it1dc2zq8o
@user-it1dc2zq8o 7 месяцев назад
ማሻአላህ ደስ ይላል ሰራሀ እየሰማዋቹ ብውል አትሰለቹኝም ቀጥሉበት እኛም በደንብ እንድንጀጋጀበት ክክክ ባረከላፊኩም
@alemsied9717
@alemsied9717 Год назад
በጣም አሰተማሪ ነው ቀጥሉበት ❤ ማሾአለላ
@miftahsiraj3337
@miftahsiraj3337 9 месяцев назад
Mashallah
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Год назад
ማሻአላህ ጥሩ ት/ት ነው ቀጥሉት። ግን የትምርት ደረጃችሁን የምትናገሩት ለምንድን ነው😊
@user-hu9sd3hd8n
@user-hu9sd3hd8n Год назад
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያርብእኔእንደተማርኩበትባሌምየተማርቢሆንልኝ
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 11 месяцев назад
ማሻ አላህ እኔ ደግሞ ባሌ የጋበዘኝ ግን ምርጥ ባል ነው
@user-hu9sd3hd8n
@user-hu9sd3hd8n 11 месяцев назад
@@welyaahmed5771 መሺአለህ
@RozaHussen-gd3wh
@RozaHussen-gd3wh 11 месяцев назад
ጠቃሚ ነገሮች ናቸው በርቱ መሰራት ያለበት ክፍተት ነው
@seadasiraj5474
@seadasiraj5474 11 месяцев назад
ሚንበሮች አላህ ይጨምርላችሁ በጣም በሳል ናችሁ እምታነሱዋቸው እርእሷቻችሁ ሁሉ ለኡማው ለዱንያውም ለአከሪያውም የሚጠቅሙ አጀንዳዎቹን ታነሳላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t Год назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጀዛኩሙ አላህ ኸይር
@hayunanuri9286
@hayunanuri9286 Год назад
Amazing program Shukren brothers😊
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 Год назад
ማሻአሏህ በጣም ቆጆ ትምህርት ነው በዚህ ቀጥሉ ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ጀዛአ
@susususu586
@susususu586 10 месяцев назад
Mashallah betam dse yemili program new jazkumullah kyiren🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@safiamohammad5326
@safiamohammad5326 Год назад
ጎጆየ ይመቻችሁ ጀዛኩምአላህ ኸይር
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Год назад
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻ አላህ በርቱልን
@Samirasamire1314
@Samirasamire1314 Год назад
جزاك الله خير واحسن الجزاء توصيل المعلومه بطريقة سهله بارك الله فيك استاذنا أبدعت في الشرح، جزاكم الله خيرا
@kediebrahim3181
@kediebrahim3181 6 месяцев назад
Masha allahi er betam yemiyasdest new kalat yelegnm bestep askemtulin beka badamtewu yemaliselechewu program
@moja2845
@moja2845 Год назад
Bertu enezihin yemimslu beyizetachew yeteleye programme yasfeligalu well done keep up
@moymunashiferaw
@moymunashiferaw 11 месяцев назад
ቀጥሉበት አሪፍብሮግራም ነው
@user-xq6tc9nd7e
@user-xq6tc9nd7e Год назад
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኽይር በጣም አስተማሪ ነው
@user-nu6dk6hi4e
@user-nu6dk6hi4e 11 месяцев назад
በጥም አሪፌ ሰረ ነው በጥም እኔ ቃላት የለኝም አላህ እድሜ እና ጤና ይሰጥችሁ
@marmes868
@marmes868 Год назад
A wonderful and most needed program ❤
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 Год назад
ማሻአሏህ በርቱ
@zababahadam8398
@zababahadam8398 Год назад
መሸአለሃ ተበረከአለሀ ቤቴ እደይፈርስ ደረሰቹልኝ ከአለሃ በተች ጀዘኩም አለሃ ከይራን
@user-kz8jz9vd7m
@user-kz8jz9vd7m Год назад
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ማሻአላህ❤❤
@khadra6187
@khadra6187 Год назад
እሜገርም ትምርት ነው ማሜ ሻማ ብትሆን ቀልጠህ ታልቅ ነበር መታደል ነው መሻአሏህ
@aminahassen7448
@aminahassen7448 11 месяцев назад
ፕሮራማቹ በጣም ጥሩ ነው ሰዐት ብትጨምሩ ጥሩ ነው
@faezabekri7999
@faezabekri7999 Год назад
ماشاء الله و جزاك الله خيرا
@muhammadamin1185
@muhammadamin1185 Год назад
Jzakum Allah hire jza
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg Год назад
መሻአላህ ተባረከላህ
@salewamohammed1601
@salewamohammed1601 Год назад
ሀሪፍ ግዜ ነው የጀመራችሁት 🎉🎉🎉
@neimaali7797
@neimaali7797 11 месяцев назад
በርቱ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Год назад
Jazakalahyer
@meftuhibrahim7952
@meftuhibrahim7952 Год назад
Jzkum Allah khair 🙏💯👏😄I really injoy it educational
@umuhishamremlanassir995
@umuhishamremlanassir995 Год назад
Jezakumullahu kheyer !!!!!
@user-ls2ru5uz7h
@user-ls2ru5uz7h Год назад
ጀዘኩም አለህ ከይር
@aminaAmina-gg1rd
@aminaAmina-gg1rd Год назад
جزاكم الله خيرا
@YOUTUBE-_-NABIL
@YOUTUBE-_-NABIL Год назад
Masha Allah betam des yimil pergeram new
@downdown2738
@downdown2738 11 месяцев назад
በጣም የሚያምር ፕሮግራም ነው ነገር ግን በጣም እየፈረሰ ነው ያለው ምክኒያቱም ጥቅም ነው አሁን የምናስቀድመው ፡፡ እኔ ግርም የሚለኝ ከልጆቹ ቤተሠብ ከመመለስ ይልቅ ቁስ መካፈልን ያስቀድ ማሉ አላህ ይጠብቀን!!!
@mubarekma3443
@mubarekma3443 11 месяцев назад
ማሻ አላህ❤❤❤
@semu69
@semu69 Год назад
ስጠብቃችሁ ነበር
@zaramohamed331
@zaramohamed331 Год назад
As wr wb mashallah
@mrvip5025
@mrvip5025 Год назад
Meshllha 👍👍👍
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 11 месяцев назад
ማሻአሏህ 👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@intalaaarsiishkiraa9784
@intalaaarsiishkiraa9784 Год назад
Walleykumsallam warahmatullahi wabarkatuhuu Mashaa Allah ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c Год назад
ጄዘ ከለህ አብድል ገፈር አለህ ውለችንም አለህ ቀጥተኘውን መገድ ይምረን የረብ
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 Год назад
ክፊል አንዴ ክፊል ሁለት እያላችሁ ለቀቁልን ጀዛክላህ እደሜ ይስጣችሁ
@amatotmam4367
@amatotmam4367 Год назад
በጣም ገራሚ ፖግራም ነው
@user-pc3wg2sy9z
@user-pc3wg2sy9z Год назад
ماشاءالله جيزاكوم الله خير يا أخي يحفظك الله يا رب
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Год назад
Maashaa'Allah Says Bultiinis waraanaaf gurruma/riqicha wawrwbjkl Eegumsaa johar Muhammad
@zainebshamsu9828
@zainebshamsu9828 Год назад
‏ما شاء الله تبارك الله الله يحفظكم يا رب ❤
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Год назад
Bakka lamattii Riqicha 1 . QUR'AN ABBAA EEGUMSAA siurin humna qabduu gurriis Eegumsaa duutis aswrwb laftis Mootummaa birattii Eegumsaa himna qabduu congratulation Barattootni
@habibahabi1717
@habibahabi1717 Год назад
Aselamu alyqum werahmetulahi weberkatu masha alah
@faristekbir2299
@faristekbir2299 Год назад
አህለን ያጀማኣተል ከይርእንዴት ቆያቹ
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Год назад
Ijaarsa OMN Continues ija waliin teenyee aswrwb laftis
@semira8296
@semira8296 Год назад
አህለን በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም
@user-sg6xp4mh7f
@user-sg6xp4mh7f Год назад
صلي الله عليه وسلم
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 11 месяцев назад
ሁላችሁም ተዘወጁ እረ ጋብቻ ጥሩ ነው100 %
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 11 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ አላህ ለሰጠኝ ትዳር ደስተኛ ነኝ ሀዛ ሚንፈድሊ ረቢ
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Год назад
Biiroo jirra Equality of listening nyaataanis nafaa dubbii Eegumsaa
@abdulazizyimam3825
@abdulazizyimam3825 7 месяцев назад
ትዳር ክቡር ነው ክቡርነቱን እንዲጠብቅ ሠወች መስራት አለባቸው እላለሁ በተለይ ወንዶች የሚያገቡት ለስሜታቸው ነው ይህ ደግሞ ትዳርን ዝም ብሎ መኖር ያደርገዋል አንድ ሠው 25 አመት አብሮ ኑሮ ግን 5 አመት የኖሩት በመግባባት ይበልጣሉ ይህ የሆነበት ምክንያት ትዳር ምንድን ነው ያለማወቅ ይመስለኛል እባካችሁ ወንዶች ሴቶቻችሁን ተረዱ
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Год назад
True democracy Bultiinis regularly provides political science Ijjis
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Год назад
Osoo beekee namni of sobuun ni xiiqii Beekumsii
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Год назад
አህለን ወሰህለን🎉🎉🎉
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Год назад
Nu Qajeellumsaa Hawkins Rabbiin Abbaa ofii fedhe Qajeelcjaa Rahmat simaaf yaa allah
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Год назад
Ustaz Yaasin Nuuruu aswrwb Beekumsii Eegumsaa hayyuun gaddaa ni balleessa Qalbiinis mootii lubbuu Eegumsaa dhoksaa deemsis
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Год назад
أهلا بكم أحسنتم وجزاكم الله خيرا
@mrsadi3119
@mrsadi3119 Год назад
wa wr wb ምንበሮች እንኳን ደና መጣቹ ደሥየሚል ፕሮግራም ነው በተለይ ለግልፍተኛ ወንድምና እህቶቻችን ጥሩ ነው እናንተም እንዳላቹት ትራር ቅዱሥ ነው ወንዱም ወንድ ከሆነ ሴቷም ሴት ከሆነች ምንማለት ነው ትዳር ላይ ምንም ደሥተኛ ሆነህ ብትኖርና ብትዋደድ ትንሽም ትልቅም ይሁን ግጭት አይጠፋምና እሱን እሱ ሲያጠፋ እሷ መክራ ማለፍ እሷ ሥታጠፋ እሱ መክሮ ማለፍ ይሄን ማድረግ ከቻልን ትዳርህ ትዳር እሆነ ይቀጥላል ማለትነው እኔም አግብቻለው ያገባውትም በ19 አመቴ ነው አሁን የ3 ልጆች አባት ነኝ ሁሉም ነገር ከቤተሰብ ነው የሚወረሰው የሚባለው ነገር በራሴ ቤተሰብ ሥላየውት አምኛለው ሁሉም ፋሚላችን በልጅነት ነው ያገባ በርግጥ እኛ ሙሥሊሞች ከጥቂት ሰዎች በሥተቀር ማሥተዳደር ከቻልክ በግዜ መሰተር ግዴታችን ነው አላህ ሚሥትህ ሚሥት አርጎ ከሰጠህ አይፈቀድም እንጂ በ10 አሜቴ ባገባው ብዬ ነው የተመኘውት እሱም እናትና አባቴን አይቼ ነው ቶሎ ወደትዳር የገባውት ቤተሰቦቼንም ሚሥቴንም በጣም ወዳቸዋለው ሚንበር ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@user-cp1db6pe1f
@user-cp1db6pe1f Год назад
ማሻ አላህ ብዙ ወዶች እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ላይ የሉም ትዳራችሁን አላህ የባርክላችሁ ልጆቻችሁንአላህ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ
@intalaaarsiishkiraa9784
@intalaaarsiishkiraa9784 Год назад
Sallallahu Aleyhii wasallam ❤️
@user-yq1ui7ny8k
@user-yq1ui7ny8k 11 месяцев назад
ማሻላህ አሪፍ ነው ፕሮግራሙ ሥለትዳር ነው ሚወራው እናም እሥቲ ያቺን ቆንጅዬ ልጅ አጋቡኝ እሥቲ😂😂😂
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 11 месяцев назад
የትኛውን 😂
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 Год назад
We wr wb
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Год назад
M/M DrAbiyyii Ahmed Dubbisi Dhibee Yaadaa Bultiinis waraanaaf gurruma/riqicha
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Год назад
My hero Qubni qeensii aswrwb duutis Raadiyoo daa'awaa/daawwii sawsawsaw Minbertv wawrwb Dubbisi du'aa Beeknee Getacho Reda Reda hubadhu diigamuu mallaszenawii gaafa ajjeesuuf yaadan Geejjibni gurriis Eegumsaa Bultiinis
@hanuneahmed807
@hanuneahmed807 Год назад
Ya ikhwan….. bal weyim mist, techi delay selat emaysegd weyim ematsegd kehone Endet new emitayiew? Fechi weyis, mechal?
@fyy7841
@fyy7841 11 месяцев назад
❤❤
@mohammedahmedin7141
@mohammedahmedin7141 Год назад
@NebillaMohammed-hu7rj
@NebillaMohammed-hu7rj Год назад
🎉
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Год назад
Kan sobee Wakkatuu Seerrii bakkaa yaaduu bakkaa deemuu hojii Eegumsaa kufaatin Created newspapers to discuss
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Год назад
Hamilee Rabbiin Qabdii Aswrwb Maashaa'Allah Wasiyyaa deemsis yaada mo'ataan medicine and pharmaceuticals Bultiinis waraanaaf gurruma/riqicha wawrwbjkl Dubarttoonnii Amshiir
Далее
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Просмотров 4,4 млн
🍁 СЭР ДА СЭР
0:11
Просмотров 12 млн
Сосед а твоя жена.,..
0:33
Просмотров 4,7 млн