Тёмный

ፍች ጠላቅ 3 በአንድ ግዜ መፍታት እንዴት ይታያል 

Bilal Media
Подписаться 362 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

16 дек 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 92   
@habasaash2917
@habasaash2917 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር እኔም በሶስት ፈቶኝ እሂንፍድወ ካየሁ ቡሀላ ቆረጥኩ አላህ ይጠብቅልን ኡስታዙነ እኔባቱ በዙ ተምሬለሁ ማሻአላህ ኢሻአላህ ገናብዙ እንማራለን
@user-zp1fi2gh4w
@user-zp1fi2gh4w 5 лет назад
ጀዛካላሁ ኸይር የሺህ ርጁም እዴሜ እና ጤና አላህ ይስጠወት
@user-md9be2xk1b
@user-md9be2xk1b 4 года назад
ማሻ አላሀ አባታችን እድሜና ጤና ይብዛላችሁ ያረብ
@user-jd8xw7ch6w
@user-jd8xw7ch6w 6 лет назад
جزاكم الله خير
@user-tv8uk2jq9g
@user-tv8uk2jq9g 6 лет назад
ሸሀችን አላህ እድሚወትን ያርዝምልን ያረብ አላህ ሆይ ኡስታዞቻችንን አተ ጠብቅልን አላህ ይውደድወት ኢሻ አላህ
@temimaredwan6512
@temimaredwan6512 6 лет назад
Jezakum Allah heyrn
@fatumaseid3710
@fatumaseid3710 6 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዙና
@mustafaNasiro
@mustafaNasiro Год назад
እሱ ፍታኝ ከለችስ
@alkrooobsamya6428
@alkrooobsamya6428 3 года назад
جزاكم الله خيرا
@habasaash2917
@habasaash2917 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@zedmarehhg9390
@zedmarehhg9390 6 лет назад
አላህ ይጠብቃችሁ ሸህ አላህ ከሾይጣን ውስወሳ ይጠብቀን አላህን የምትፈራቀልብ ይስጠን
@jamilajamila2419
@jamilajamila2419 6 лет назад
ጀዛህ አላህ ኽይር
@shemsiyakedir6425
@shemsiyakedir6425 6 лет назад
jezak allah shak allah edimawtn yerizemilen
@seadaseada2086
@seadaseada2086 5 лет назад
ጀዛከላሕ ኸይር
@user-ow3hr7no1n
@user-ow3hr7no1n Месяц назад
ጀዛከላህኸይረን
@user-qi7ql8ut2d
@user-qi7ql8ut2d 4 года назад
ጂዛ ከላህ ኸይር ሺሀችን
@Abdo-wr7gp
@Abdo-wr7gp 4 года назад
ጀዛከላህ ከይር
@user-yn7vb1lb8d
@user-yn7vb1lb8d 6 лет назад
ጀዛኩምሏሁ ኸይረን አላህይጠብቃችሁ ሸሀችን ከአቂል ባል አላህ ይጠብቀን
@user-pd4yw3ds5y
@user-pd4yw3ds5y 4 года назад
ለዘህ መልስ አገኝሽ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 года назад
ጀዛካላ ኡስታዝ *ጥያቄአለኝበአላህአብባቹመልሱልኝትላትናወድሜሚስቱንፈታሁሽአላትሰውበለለበትዛሬቤተሰብ*ሄደችአሉ ጎደኞቹሊአመጡሄዱአሉኝእደትነውየሚመልሳትእደገናኒካወይስ*
@uyigi2670
@uyigi2670 3 года назад
ጀዛኸ አላህ እስታዝ እድሚና ጤና አላህ ይስጥሁ
@timeislife5887
@timeislife5887 5 лет назад
ጀዛኩምሏህ ኸይር
@user-cw7hs8zy3m
@user-cw7hs8zy3m 3 года назад
የጅምአ ትዳርና ፍቺ በጣም ከባድ ነው አላህ ሁሉን ያስተካክል በስ
@hamilamohammed296
@hamilamohammed296 Год назад
🦻✍
@user-xk6kj2hy8k
@user-xk6kj2hy8k 3 года назад
ጀዛኩሙላህኽይር
@user-wl7pz8qt9s
@user-wl7pz8qt9s 4 года назад
ያሸህ ቁጥረከለወትሰጡኝ ወላሂ በጣም ትምረት እፈልጋለሁ
@user-vi4fk5tv7q
@user-vi4fk5tv7q 6 лет назад
jezakum alahe wesetaze
@sameraali9155
@sameraali9155 6 лет назад
አሰ አላ ወራ ወበ ጀዛኩምአላህ ኸይረን አላህ እድሜያቹን ያርዝምልን
@etheth6987
@etheth6987 4 года назад
አሰላሞሊኩም ጀዛኩም አላህ ከይር የውስታዝን ስልክ ላኩልኝ በኮሜንት በጣም ስለፈለኮቸው ነው
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 Год назад
ኡስታዝጀዛከላሁኸይረን ጥያቄነበረኝ እናትናአባቴ ተጣልተው አባቴ ተናዶ ሶስትግዜ ፈትቸሻለሁ አላት ባደዜ እና እደትይታያልኒካህ ውድቅነው እደገና አሁን ኒካህይሰሩ መልሱልኝ
@alitubi9695
@alitubi9695 6 лет назад
አላህ የርሃመን
@user-gv1mh3nd5h
@user-gv1mh3nd5h 4 года назад
ኡስታዝን አላህ አፍያ ይስጥህ ጠያቄነበርኝ እስቲወግኔ በፍጥንት እፍልጋልሁ እረዱኝ
@user-yw7zz3po6j
@user-yw7zz3po6j 4 года назад
አሰላሙአለይኩም.ወረህመቱላሂ.ወበረካቱሁሸክእኔመጠየቅ.የምፈልገው.አንድ.ወድ.ሚስትእያለው.የለኝም.ብሎ.ቢናገርኒካው.ይወርዳል.ወይስ.አይወርድም
@jdndnnd9158
@jdndnnd9158 3 года назад
ያሸህ በዋሣፕ ጉርፕ በአንዴ በሶሥት ፈታኝ አሁን መመለሥ ይቻላል
@foziyafoziya9817
@foziyafoziya9817 4 года назад
ወድ ልጅ ኒካሺን ላውርድልሺ ቢላት ሀራም ይሆንበታል ወይ?በአላህ ለምታቁት መልሡልን
@izetawelu
@izetawelu 4 года назад
እኔ ባሌ በ3 ፈታኝ ኒካህ ብቻ ነው ያስርነው አልተገናኘንም ግን በጣም ከባድ ነበር
@kameelak5066
@kameelak5066 3 года назад
ማምየ መልስ አገኝሽ እኔም ይሄን ማወቅ እፈልጋለሁ
@kameelak5066
@kameelak5066 3 года назад
ከቻልሽ ንገሪኝ
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 7 месяцев назад
ለኔም ንገሮኝ😢
@user-rm7mf1on8l
@user-rm7mf1on8l 4 года назад
አሰላማሊኩም ጥያቄ ነበረኝ ባሌበተስማማንበት ቃል አልተገኘም አልፈልገውም ፉታኝ ብለው አልፈታም አለኝ እኔ መፈታት ነው የምፈልገው እደት ልፈታ ሸህ እሱ አይፈልግም መፉታት
@user-fw7ee7od4u
@user-fw7ee7od4u 4 года назад
ሶብሪ ግድ ከሆነ በፀባይ አባብለሽ ከዛም ካለፈ በግዱ ሸሪአ ይፈታሻል
@seadamohammed1535
@seadamohammed1535 6 лет назад
ጀዛኩሙሏህ ሸሃችን የተውሶ ወጠጤ ሃሃሃሃ
@kameelak5066
@kameelak5066 3 года назад
Aselamu aeykum beaelahi የኡዝታዝ ቁጥር ያለችሁ አናግሩኝበየጨነቀኝ ነገር አለ
@user-nj9pp1fw4p
@user-nj9pp1fw4p 3 года назад
እምጠይቀወአለኝ
@mamalove4068
@mamalove4068 5 лет назад
ሸሀችን ጀዛኩሙላህ እሺ ብርስ ወሥዶ ኒካውን አውርዶ እረጃአቱ ቢል ያስኬደዋል የምታውቁ እህቶች መልሡልኝ
@HS-if4ul
@HS-if4ul 6 лет назад
ሼህ የስመምነት ፍቺ ቢሆንስ ለምሰሌ እኔ የስመምነት ፍቺ ነዉ ግን በንድ ቃን ሸርየ ፍርድቤት ነዉ የታፈታነዉ ይሄስ እንዴት ይታየል
@user-ke6qy1qc4l
@user-ke6qy1qc4l 4 года назад
ጀዛከላከይር
@HdHd-vs5oc
@HdHd-vs5oc 3 года назад
አሰላሙአለይኩም ጥያቄአለኝከባሌጋርተጣላንና ፍታኝብየስጠይቀው በስልክሰባተየፈትቸሽአለሁ አለኝ እናሶስቱምይወርዳል እደትይታያአሁንልመልስእያለነው
@user-oe2xq2if5d
@user-oe2xq2if5d 3 года назад
የኔምጥያቄነበረ እኔም መቶግዜፈትችሻለሁአለኝ ሰጠይቅካፈራነዉአሉኝሰባትግዜኒካሰለሌለ ይወረደአይመሰለኝም
@bjgnn3486
@bjgnn3486 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያሸህ ጥያቄ ነበረኝ እኔ የልጄአባት ጋር ተለያይተናል 3 ኒካህ ጨርሰናን አሁን ለመታረቅ ፈልገን ነበር የመጀመሪያው ፈቶኝ በ3ተኛ ቀን እረጃቱ ብሎ መለስኝ ከቤትም አወጣሁም ነበር እዛው ቀረሁ እና ይሄ ፍቺ እንዴት ይታያል እንደ 1ኒካህ ይቆጠሮል ወይስ አይቆጠርም እረጃቱ ስላለኝ
@seidaburenad3459
@seidaburenad3459 11 месяцев назад
Aselma alyukome ww ye ንዴት ላይ የሚደረግ ፍቺ ይቆጠራል እንዴ
@AmnaHasan-yr6rk
@AmnaHasan-yr6rk 11 месяцев назад
መለሱልሽ ውዴ ለኔሞ ንገሪኝ 3 ግዜ ተለያየን ግን ሶስተኛውን ሲፈታኝ ነፍሰጡር ነኝ መመለስ እንችላለን ው ነገሪኝ አቺስ እዴት ሆንሽ
@user-lw1cz8dc2y
@user-lw1cz8dc2y 5 лет назад
ጥያቄ አለኝ 1እኔ ከባሌ ጋር ተጣልተን ሁሌቴ ፈትቸሻለሁ አለኝ ከዛ ከሶስት ወር በሀላ እንደገና ኒካ አሰርን ተመላለስን እና ኒካችን ሶስት ይሆናል ወይስ አይሆንም
@user-in8io2ps9q
@user-in8io2ps9q 5 лет назад
እህት የኔም ጥያቄ ነው ተመልሶልሽ ከሆነ መልሱን አሳውቂኝ
@fatumaseid6424
@fatumaseid6424 5 лет назад
ሌላ ካላገባሺ ኒካችሁ 1 ነው 2 ቱን ፈቶሻል 3 የሚኖራችሁ ሌላአግብተሺ ተፈተሺ ከደገና ከተጋባችሁ ነው
@tube2024
@tube2024 3 года назад
አይሆንም እኔ ባለፈው ጠይቄ 1 ኒካ ነው የሚኖረው ሁለቱ አልቆል በዚህኛው እዳድስ ቢታሰርም 3 አይሆንም 1 ነው
@kimert1224
@kimert1224 Год назад
አሰላም አሊኩም።። በአላህ የምታቁ መልሱልኝ ወይም የማቅ ቁጥር ላኩልኝ በርቀት ኒካ አሥረን ሳንገናኝ 1አድ ፍች አውርዶል። እረጃቱ ማለት ይቻላል ወይስ አይቻልም
@user-mb3mv2gj8p
@user-mb3mv2gj8p Год назад
አይቻልም ረጃአቱ ማለት
@user-fj1vb8lp1x
@user-fj1vb8lp1x Месяц назад
አይችልም እንደገና ቤተሰብ ልኮ ኒካህ ይሰርሾ
@user-hn5io4iz1o
@user-hn5io4iz1o Месяц назад
የፈተዋ መጠየቂያ ቁጥርካላችሑ
@petsofiya2035
@petsofiya2035 11 часов назад
ስልካቸውን ስጡኝ
@mymunaman6938
@mymunaman6938 Год назад
አሰለሙ ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የሼክ ባሌ በአንድ ጊዜ ከዚ ቦሀላ ሚስቴ አይደለሽም ፈትቼሻለው ፈትቼሻለው ፈትቼሻለው አለኝ ይሄስ እንዴት ይታያል አሁን ደሞ መመሰስ እፈልጋለው እያለኝ ነው ይህስ እንዴት ይታያል
@hayuhayu3786
@hayuhayu3786 Год назад
ብአአንድ ግዜ ማለት አይቻልም ሙሉውን አዳምጪ
@BiftuZakir
@BiftuZakir 3 месяца назад
Mlt be 1 gize fetawish fetawish fetawish kale fetat mlt newa
@BiftuZakir
@BiftuZakir 3 месяца назад
Yenem tiyaqe nw temeleselsh inde
@BiftuZakir
@BiftuZakir 3 месяца назад
​@@hayuhayu3786er beallah melishilign
@zumraadem5120
@zumraadem5120 3 года назад
ይወርዳል አቃለሁ
@LL-fy7ml
@LL-fy7ml 4 года назад
የኔባል ሲፈታኝ ስሜን ከናባቴ እየጠራየኒካ ሚስቴን ፈትቻለሁኝ እያለ ሦስት ጊዜ ሞላ አሁንደሞ ያወረድኩት ሁለቱን ብቻነዉ ብሎ እረጃቱ አለ እኔግን ሰምቸዋለሁኝ በሪካርድ ፈትቻለሁኝ እያለ ሶስት እደሞላ እስኪ ለዚክ ጥያቄ መልስ ስጡኝ ከቻላችሁ
@quranlejemariwoch4649
@quranlejemariwoch4649 3 года назад
ተመለሰልሽኮ
@alicasmith3447
@alicasmith3447 6 лет назад
ሁስታዝ ሹክራን ያልታጋበ ሰውስ እንዴት ይታያል
@medinajemal8562
@medinajemal8562 Год назад
አስላምዋሊኩምወራህመቱላሂውበርካቱ እስኪተባበሮኝእህቶቸወይምየፈትዋጥያቂ ቁጥርያላቺሁስጡኝ እኔኒካአስርን ነበርባካልአልተገናኝንም ሳንግባባቀርን ፍቺጠየኩት ለበተስብጥሎሺየጣለውን ብርመልሽለትአለሁ አልፍታምአለ እደት ላደርግተባበሮኝየምታቆ
@habasaash2917
@habasaash2917 5 лет назад
እኔ ባሌ ሶስቱንምነዉ የፈታሁሺብሎ እዳድ ነዉ እሚታየዉ ይላል ኧረመላ በሉኝ
@tube2024
@tube2024 3 года назад
እኔም ለዚህ መልስ እፈልጋለሁ
@abufowzanhussenseid6442
@abufowzanhussenseid6442 3 года назад
በእርግዝና እያለች ፈታሁሽ ቢላትስ እንዴት ይታያል እባካቹህ ተባበሩኝ በዚህ መልስ
@user-oe2xq2if5d
@user-oe2xq2if5d 3 года назад
ሀቢቢቲእሰከምትወልድድረሰኒካሁአይወረድም ሰባልሰምቻለሁፈትዋ አላህአለም
@macciahusain6878
@macciahusain6878 3 года назад
ያጀመአ እስቲ ላማክራችሁ እኔ በስልክ ፍትቸሻለሁ አለኝ በርከርድ ነው እኔም ከዛን ቀን ጀምሬ ኢዳየን ቆጥሬ እዳም ጨርስኩ ግን ፍትቸሻለሁ ያለውን አስቀምጫለሁ እኔም አልቆየሁ አሁን አልሀምዱሊላህ አግብቻለሁ
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 3 месяца назад
ይወርዳል ኢዳ ነው ምጠብቀው እስከምወልድ​@@user-oe2xq2if5d
@user-lx1qh3gw4c
@user-lx1qh3gw4c 6 лет назад
የሸህ ሰይድን ቁጥር የምታውቁ ሹክ በሉኝ
@bedriyaamnl5369
@bedriyaamnl5369 6 лет назад
እራያ ማኛ ነው 4322
@bedriyaamnl5369
@bedriyaamnl5369 6 лет назад
እራያ ማኛ ነው 4322 00966532036843
@user-lx1qh3gw4c
@user-lx1qh3gw4c 6 лет назад
ከልብ አመሰግናለሁ ♥
@jemalhassen-ol3by
@jemalhassen-ol3by Год назад
@@bedriyaamnl5369 thank you
@user-jq8gx9gl5e
@user-jq8gx9gl5e 3 года назад
የሼህ ባንድቀን ሁሉንም ፈትችሻልሁ ማልት እድትይታያል
@hayuhayu3786
@hayuhayu3786 Год назад
አይቻልም አሉ እኮ አልሰማሻቸውም?
@BiftuZakir
@BiftuZakir 3 месяца назад
Aychalim sitil indet nw fetat mlt nw
@BiftuZakir
@BiftuZakir 3 месяца назад
​@@hayuhayu3786 mlt fetat malet nw
@fegegtacomedy4929
@fegegtacomedy4929 3 года назад
አሰላም ዋለይኩም የዋትስ አፕ ግሩፕ ካላችሁ እስኪ ንገሩኝ
@user-nx2zc3mo7z
@user-nx2zc3mo7z 3 года назад
ሠላምአለይኩምአድትሴትልጅከኒካላይኒካብትታሠርይበቃልአይበቃም
@ekruhabeshawuyttube176
@ekruhabeshawuyttube176 7 месяцев назад
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ እራጅኡን ኧረ አላህን ፍሩ ሱባሀን አላህ
@user-qm7ci3yf2l
@user-qm7ci3yf2l 3 года назад
ጀዛከሙላሁኸይራን
@zd2711
@zd2711 6 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@salasala4967
@salasala4967 6 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር
Далее
እናት ማለት....? | ሱብሃን አላህ
15:24
🤯 #funny
00:20
Просмотров 1,5 млн
#Ibad_and_poltics  ኢባዳና ፖለቲካ
15:17
Просмотров 88 тыс.
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
Incredible magic 🤯✨
0:53
Просмотров 55 млн