Тёмный

ፍኖተ ጽድቅ ለቤተክርስቲያን ስጋት ወይስ ተስፋ ???? በፍኖተ ጽድቅ ጉዳይ ምንድነው የተፈጠረው??? 

ET ART MEDIA
Подписаться 350 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
RU-vid / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Развлечения

Опубликовано:

 

15 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 495   
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 9 месяцев назад
መምህር ያአረጋል አበጋዝ ሁሌም እውነትን ይዞ የሚሄድድድድ መጨረሻህን ያሳምርልን 💚💛❤️✝️👏
@helenalemu9271
@helenalemu9271 9 месяцев назад
እውነት ነው ለሆዱ ያላደረ መ/ር ያረጋል ብቻ የሚያምንበትን የሚናገር መድኃኔዓለም እንዲህ አይነት መምህራንን አያሳጣን ሌላው ባጠቃላይ ለዘብተኛ እና የለየለት ጩልሌ ካንድ ተራ ምዕመን የማይሻል እውቀት ያለው እንደ ቄሮ በላይ አይነት...ደሞ የያዘው የቤ/ክ ስልጣን ክብደቱ"ጌታ በዳግም ትንሳኤ በምን አይነት ዜማ ዘመራችሁልኝ አይልም አላለም😢 ታዲያ ተሀድሶ ማለት ከዚህ በምን ይለያል.....??? "ጌታ ሆይ በምን ያህል መሸከም ተሸክመኸን ይሆን
@demissietegenaw124
@demissietegenaw124 9 месяцев назад
Yaregal Berat You are right all about
@EfremAsfaw-su1ci
@EfremAsfaw-su1ci 15 дней назад
Amen
@user-mv5kt7dg4u
@user-mv5kt7dg4u 9 месяцев назад
የዘማሪ ይትባረክ ተገኝን ዝማሬ አስታውሱት አባ ጊዮርጊስ ቢሰማ ምን ይላል ዛሬ ተክለሃይማኖት ሲሰማ " " " ቅዱስ ላሊበላ ቢሰማ " " " ኸረ በደንብ ስሙት ምን አይነት ዘመን ላይ ነን ፍኖተ ጽድቅ መቼም ቢሆን ቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን አይወክለንም!😢
@Sara-jh7el
@Sara-jh7el 9 месяцев назад
በትክክል
@mamonegeronegero6285
@mamonegeronegero6285 9 месяцев назад
ወንጌል ያሻንፈል
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 9 месяцев назад
ዲያቆን ያረጋል ያሉት በቂ እና ከበቂ በላይ ገልፀውታል።
@afeworkafezekidusyared7974
@afeworkafezekidusyared7974 9 месяцев назад
መምህር ያረጋል የመምህራን አበው አምላክ ይጠብቅ ።
@meronsahle8537
@meronsahle8537 9 месяцев назад
ዲ/ን ያረጋል ግን ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 9 месяцев назад
ቀሲስ በላይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥዎት
@Memmare
@Memmare 9 месяцев назад
አንዱ አስቸጋሪ ሰውዬ እሱ ነው
@-nefasyelijochmeskot
@-nefasyelijochmeskot 9 месяцев назад
😄
@atsedesilasaatsede2095
@atsedesilasaatsede2095 9 месяцев назад
ምን አይነት ሰውዬ ነው ልብ ይስጥህ ቀስ ተብሎ በየቦታው የሚፋቀቅ አቋም የሌለው
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 9 месяцев назад
እኔግን በውነት ይቅርታሀ አራጉልኝና ..ቄስ በላይ ለቤተክራስቲያን የውስጥ እሾክ ነው በውነት
@Memmare
@Memmare 9 месяцев назад
በጣም ሲይፍጀን ኖር ቤተ ክህነት ካልገባሁ ብሎ ምክር ሆኖ ነበር እነ መምህር ምህረትአብን ማንቂያ ደውል እያለ ለምን ያስተምራል ምንድነው እሚያነቃው ብሎ ሲያብድ ነበር
@edomedom4342
@edomedom4342 9 месяцев назад
በጣም እሾህ ነው ማርያምን
@kidistbrhanu496
@kidistbrhanu496 9 месяцев назад
Betam tikikil🙏🙏
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 9 месяцев назад
Segay segay becha new enda er eya yawraw mnegd terag new
@mutemute9914
@mutemute9914 9 месяцев назад
በጣም እባብ የሆነ ሰውነው
@tsime2956
@tsime2956 9 месяцев назад
በጣም ነው የሚያሳዝነው ሁሉም ስለ ገንዘቡ ነው የሚያወሩት:: ሲያሳፍሩ ! ዲያቆን ያረጋል እድሜ ይስጥልን::
@frehiwotkefle6519
@frehiwotkefle6519 9 месяцев назад
በፈጣሪ እነደው ሰለክርስቶስስ እነደዚ መስክራችሃልን ማነው ይሄ ሰው እንደዚ ውዳሴ የበዘአለት ከዚ ሁሉ ቢቀርስ ቤተክርስቲያን በሱ አትኖርም አትጠፈምም ገንዘብ በድንገት ሊጠፉ ይችላል በአዶ ቢሆን ዞር ብላችሁ አታይቱም ክፉውን ያርቀው ለምን እሱ ሌላ በጎ ሰራ እይስራም በድብቅ ፈጣሪ የሚከፍለውም ብንሰማ ብንሰማ ቄሶቹ ሁሉ ሰለሱ ነው የሚያወሩት እረ በፈጣሪ ችግሩን አሰተካል እርዳታህ ቀርቶብን አንተና አሽቃባጮችህ ንሰሀ ገብታችሁ በአእምነቷ ፀንታችሁ አሳዩን ሰለመድሀኒአለም ተውን በቂ ችግር አለብን እናንተ ካህናትች ግን ፈጣሪ ልቦናችሁን ይክፈተው ቀሲስ በላይ ግን አንዴ በአእሬቻ አንዴ በፍኖተ ፅድቅ አንዴ በአኦሮሚያ ዻዻሳቶች ችግሮት ምንድን ነው መቼ ነው እርሶ ከዚች ቤተክርስቲያንን የሚወርዱት እረ በመድሀኒአለም በፈሰሰው ደሙ ተው አባታችን የመድሀኒአለም ቅጣት እንዳይመጣቦት ተው በፈጣሪ ምንአይነት መረገም ነው
@user-rl4nv3jg9p
@user-rl4nv3jg9p 9 месяцев назад
መምህር ያረጋል ዕድሜ ና ጤናውን ያድልልን የአቶ ፀጋዬ ስጦታ ከእግዚአብሔር ይልቅ ሰው ያውቅለታል😅😅 ሚገርም አባባል
@haimanotlemma7247
@haimanotlemma7247 9 месяцев назад
መምህር ዲ/ን ያረጋል ባጭር ቃላቶችህ ለሺ ሆድ አደሮች ልፍለፋ መልስ ሰጥተሃል። እድሜና ጤና ይስጥህ🙏
@martibekele899
@martibekele899 9 месяцев назад
😢😢አዘንኩ የቢሊንየር ልጅ አይመስሉም አለ አለምን የፈጠረ በበረት እንደተወለደ ረስተው!!!መምህር ያረጋል አበጋዝ እድሜዎትን ያርዝምልን❤❤❤
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 9 месяцев назад
እዉነት ነዉ የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ ነዉ የአለሙ ጌታ በከብቶች ግርግም ተወልዶ የእርሱ ልጆች ገዳም ሰላሳለፎ ገረመዉ ይሄም የሀይማኖት አባት ሊባል ነዉ
@EfremAsfaw-su1ci
@EfremAsfaw-su1ci 15 дней назад
Amen
@user-vb8lh6nw1c
@user-vb8lh6nw1c 9 месяцев назад
በጉባኤ ከለባት ፥ አንድ ዲዮስቆሮስ! መምህር ያረጋል❤❤❤👏👏👏
@girumadane7515
@girumadane7515 9 месяцев назад
ፍኖተ ፅድቅ የተሀድሶ ዋና ክንፍ ነዉ አባቶች ለምን ዝም እንደምሉ አልገባኝም 😢
@ayniegach3169
@ayniegach3169 9 месяцев назад
ታፈነው ተገደው ።
@arabtowers1682
@arabtowers1682 9 месяцев назад
​@@ayniegach3169manew yafnchew
@bubuman2794
@bubuman2794 9 месяцев назад
ይሄ እኮ የመታፈን ጉዳይ አይደለም እምነታችን የምትቀጥልበት ጉዳይ ነው
@Memmare
@Memmare 9 месяцев назад
እዛ ውስጥ ቆብ ለብሰው እሚያግዟቸው አባቶች አሉ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 9 месяцев назад
BIIRR NEWA SIBERU
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 9 месяцев назад
የመምህር ዲያቆን ያረጋል ብቻ ነው ንግግሩ ትክክል ። ሌሎቹ ከጥቅምና ከዝምድና ገር ነው ያአያይዙት ኧረ እግዚኦ አምላኬ😢
@thut5802
@thut5802 9 месяцев назад
ዲያቆን ያረጋል ልክ ነው።I'm with his side. They tried to reject his curiosity and I can smell sth fishy. 😢የመንጋው ጠባቂዎች መንጋውን አርደው በልተው፣ለተኩላ ሰጥተው ሊጨርሱት ያለርህራሄ ቆርጠው ተነስተዋል። እውነተኛው እረኛችን እስኪመጣ ፀንተን እንጠብቅ ። አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ በምህረት ቶሎ ና
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 9 месяцев назад
መምህር ያረጋል አበጋዝ ክብረት ይስጥልን እውነትን ይዘህ ስለቆምክ። ቤተክርስቲያን ባገኙት መንገድ ማወክና ምዕመናንን አሳልፎ ለአውሬው መስጠት በእኛው በቤተክህነት ውስጥ ሰርገው በገቡት ብሷል። እግዚአብሔር ይርዳን። በጣም ነው ያዘንኩት አሁንም ስለዚህ ተቋም አይሉት ስብስብ ማውራት ብሎም የተዋሕዶ አካል ነው ብሎ እውቅና መስጠት😢። ብርና ጊዜ አላፊ ናቸው። ለሁለት ጌታ መገዛት አይቻልም። ትውልዱን አታጥፉት ለግዚያዊ ጥቅማችሁ ብላችሁ። የቤተክርስቲያን የአስተዳደር ክንፍ የሆነውን ቤተክህነት እሱ ያፅዳልን። እየሆነ ያለውን ሁሉ በቃላት መግለፅ ይከብዳል😢
@YoniYona-nx7hi
@YoniYona-nx7hi 9 месяцев назад
ጌታንስ ይሁዳ ለገንዘብ ሽጦት የለ? እስኪ አሁን የቤተክርስቲያን አባት ተብለው ልጆቻቸውን ለተኩላ አሳልፈው ለመሸጥ ሲደራደሩብን አያሳዝንም? ከዲያቆን ያረጋልና በትንሹ ደግሞ kEOTC ተወካይ ውጭ እኮ እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ መንጋወቸን ጠብቁ ተብለው ግን ይብሱኑ እኛ እንድንሸማቀቅ ሲፈልጉ መስማት እንዴት ያማል? ግን የማይተወን አምላክ አለንና አንፈራም አንሰጋም ።
@meseretteklu2891
@meseretteklu2891 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ቤቱንም እሱ ያፅዳ እንጅ እምነትን በጥቅም የለወጠበት አገልጋይ የበዛበት ግዜ ሆኖብን ተቸገርን ለማንኛውም የተከበራችሁ ኦርቶዶክሳውያን ሰው መጣ ሰው ሄደ ለራሱ ነው በእምነታችን እንፅና።
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 9 месяцев назад
Ewunet nw ❤
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p 9 месяцев назад
ፍኖተፅድቅ ከራሱ የወጣ ቢዲዮ አይተናል መዝሙሩን ከዘፈን እየቀላቀለ እያቀረበያለነዉ ልታወግዙት ይገባል😢😢😢😢
@aliannan9776
@aliannan9776 9 месяцев назад
እኚ ሌባ ናቸው እኮ
@Memmare
@Memmare 9 месяцев назад
​@@aliannan9776ጸግሽሽሽ እያሉ ልቡን አደነደኑት
@Memmare
@Memmare 9 месяцев назад
እናንተ ብሩ አውሯቹሃል
@almaztsfaye9889
@almaztsfaye9889 9 месяцев назад
ዳቆን መምህር ያርጋል በእውነት እመቤቴ ከክፉ ነገር ትጠብቅልን እውነት የሚናገር አይወደድም ሊሎቹ ግን ማስመሰል የሚኖሩት ውሽት የማይሰለቻቸው እወደድ ባይ ሁላ
@etsehiwothabte8117
@etsehiwothabte8117 9 месяцев назад
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ ይላል ያገሬ ሰው ከዲያቆን ያረጋል አበጋዝ አስተያት ውጭ የሌሎቹ ለሰውየው ጠበቃ የቆሙ ነው ሚመስሉት ለግል የፅድቅ ስራው የፈጠረው ዋጋውን ይሰጠዋል የእናንተ የአባቶች ጉዳይ ነፍስን ማዳን ስርዓተ ቤተክርስቲያንን ማስጠበቅ ቢሆን ጥሩ ነው፡፡
@user-rt7ri7xd3w
@user-rt7ri7xd3w 9 месяцев назад
ሕዝቤ ግን ማርያምን ምን ሆኖ ነው ገዘብ ወዳድ የሆነው ልቦና ይስጣችሁ 😢መምህር ዳቆን ያርጋል ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ❤️🙏🙏
@fraolmulu8225
@fraolmulu8225 9 месяцев назад
እኔ እንደ እምነቴ ወደላይ መናገር ባልችልም ግን ያየሁትን ከመናገር ወደ ዋላ አልልም ይገርማል ለካ ቤተክርስትያን ውጥ ከፍኖተ ፅድቅ የባስ ክፉ ስዎች እንዳሉ አየሁ😢😢😢😢 የትንቢት መፈፀምያ ልሆኑ ነው። ኢቲ አርት በርቱ!
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 9 месяцев назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ😢
@user-cg7oc2wv9w
@user-cg7oc2wv9w 9 месяцев назад
በጥቅሉ ሁሉም በጥቅም ነው የሚታለል ጳጳሳት ዝም ካሉ ካህናት አሉ ካህናት ዝም ካሉ መመኑ አለን እዉነት እዉነት ሀሰት ሀሰት ብለን ማለፍ የኛ ነዉ።ፍነተ ፅድቅ የታድሶ ቀኝ እጂ ነው አንሸወድ
@zehabesha777
@zehabesha777 9 месяцев назад
ዝዋይ ቢገባ ለራሱ ነዉ አይመለከተንም ።።።ድርጂቱ ግን የሚያራምደዉ ምንፍቅናን ነዉ
@user-jn1ic3hu2g
@user-jn1ic3hu2g 9 месяцев назад
❤❤❤
@Firstmove01
@Firstmove01 9 месяцев назад
ትክክል ቤተክርስቲያን ፈተናዋ ገና ብዙ ነው
@melakugetachew5544
@melakugetachew5544 9 месяцев назад
All speech for conformity (cheap popularity ) Dn professor' s Yaregal speech is for REALITY ዲን ያረጋል እድሜህን ያርዝምልን
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 9 месяцев назад
ቃል ህይወት ያስማልን ወንድሞቻችን በርቱልን
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 9 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጣቸው
@almazhailesilassie7356
@almazhailesilassie7356 9 месяцев назад
በርቱ እናንተ እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን ልጆች ናችሁ !!!!!
@betelhemasfaw678
@betelhemasfaw678 9 месяцев назад
ስንት ብር ገባልህ / ሽ?
@helenalemu9271
@helenalemu9271 9 месяцев назад
ካለ ነገርማ እንዲ አላልሽም
@meskeremwsenbet
@meskeremwsenbet 9 месяцев назад
መምህር ዲያቆን ያአረጋል አበጋዝ እግዚአብሔር ይጠብቆት
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 9 месяцев назад
በርቱ ኢትዮ አርት ሚዲያ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ
@amarikgeto791
@amarikgeto791 9 месяцев назад
አረ አባቶቻችን ግራ አጋቡን በእውነቱ የሚያወሩት ሁሉ እነሱ ልክ ናቸው አልተሳሳቱም እያልሉ ነው እኮ ፍኖተ ፅድቅ ሙሉ በሙሉ የተዋህዶን አይወክልም አባቶችን ግን ከህገ ቤተክርስቲያን ውጪ እኛ እኛ ልክ ነን እያሉ ነው እባቶቻችን እኛ ብቻ ስሙ እኛ ያልነው ሁሉ ልክ ነው እያሉ ኑው ልቦና ስጠን በእውነቱ ምን አይነት ግዜ ነው እናቴ ቅድስት ቤተክርስቲያን ካንቺ ጎን የሚቆም ማንም የለሽም ከአምላክሽ ከሙሽራሽ ክርስቶስ በቀር ሁላችንም ለገንዘብ ለሆድ አደሮች ነን
@merontesfaye215
@merontesfaye215 9 месяцев назад
ሆድ አምላኪ ጥቀርሻ ለባሽ በክርስቶስ የሚያፌዝ የበዛበት ዘመን መምህር ያረጋል አበጋዝ ዕድሜ በፀጋ አብዝቶ ያድሎት
@shimbayberihu1241
@shimbayberihu1241 9 месяцев назад
ኣይ ገንዘብ እንደ ስሙ ገደል ይግባ😢😢😢 የቅዱሳን ኣምላክ ልቦና ይስጠን።
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 9 месяцев назад
እደው ፈጣሪ እኔ የሚገርመኝ በላይን ማንእዳስቀመጠው ባወቅን የለበሰውና ያዘው መስቀል ይፍረድበት እነዚናቸውመናፍቅ ተሀድሶን የሚያስፋፉት ከዚበላይዘፈን እየሰማን ፍኖተጽድቅ ተሀድሶ መናፍቄናቸው ግልጽነው
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 месяцев назад
በላይ ፣ጤነኛ ፣አይደለም ፣እሬቻ ፣ላይ፣አይቸዋለሁ ፣እግዚአብሔር ፣ልቦና ፣ይስጠን ፣😢😢
@ayniegach3169
@ayniegach3169 9 месяцев назад
ሁሌ የቤተክርስቲያናችንን ሰላሞን የሚያሳጣት አንድና አንድ በላይነክና መሰሎቹ ምንም ጥያቄ የለውም ።
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 9 месяцев назад
በጣም እሱን ማን እንደ ሾማብን አቅም 😢
@nattykifle4222
@nattykifle4222 9 месяцев назад
ይህንን ሀሳብ የሰጣችሁ መምህራኖች እና አባቶች... ወደፊት ለሚመጣው ምስጋናም ይሁን ዉድቀት ያላችሁትን ሁሉ በመሀደር ዉስጥ እናቆየዋለን:
@getahungizate6093
@getahungizate6093 9 месяцев назад
ተባረኩልን ከጎናቹ ነን በርቱልን
@user-kj4hj8gh2m
@user-kj4hj8gh2m 9 месяцев назад
እረ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ ወድሞቸ መቸስ ቤተክርስቲያን ልጆች አሎት አጥሮን የሚጠብቅ አለን እኛ የቤተክርስቲያን አባት ቤቱን ይጠብቅ
@georgem.s1611
@georgem.s1611 9 месяцев назад
እሬቻ በላይን ሳየው አስተያየት ፅፌ ዘጋውት ባይቀርብ ደስ ይለኛል ለሆዱ ያደረ ነው ከሃዲ
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 9 месяцев назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፫🤲✝️ ንቁም በበኅላዌነ !✝️ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን ማስተዋልን ያድልልን በእውነቱ 😢
@LenovoEmail-in6rs
@LenovoEmail-in6rs 9 месяцев назад
እውነት ነው እኛ በአለንበት እንፅና።
@tigistabegaz5004
@tigistabegaz5004 9 месяцев назад
ከዲያቆን ያረጋል ውጪ ሁሉም ተገዝተዋል 😢
@tenanisro9218
@tenanisro9218 9 месяцев назад
ምንድነው ፀጋዬ ፀጋዬ ሰው ልታመልኩ ነው እንዴ ???ምንድነው ስለ አንድ ሰው ለመመስከር እንዲህ መንፈራገጥ እኔ ከዲያቆን ያረጋል ውጪ ምንም አልጣሙኝም እግዚአብሔር ይግለጠው እንግዲህ
@Muledoyo
@Muledoyo 9 месяцев назад
ይህ በላይ የምባል ሰዉ በክርስቶስ እስከምነቀል ድረስ መፀለይ ነዉ
@helenalemu9271
@helenalemu9271 9 месяцев назад
ያንን ቀን በጉጉት እንጠብቃለን
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir 9 месяцев назад
ኢቲ አርት ሚድያወች ኑሩልን
@gezahegngebeyehu9407
@gezahegngebeyehu9407 9 месяцев назад
ፍኖተ ጽድቅ ሙሉ በሙሉ ተዘግቶ እስከአሁን የሰራቸው አገለግሎት ይፈተሽና ሚዛን ላይ ይቀመጥ ...በሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ይሁንታ ካገኘ በቅዱስ ሲኖዶስ ከጸደቀ ይሁን ብለን እንቀበላለን፡፡ ነገር ግን ይህ የውይይት ሂደት መስመሩን የለቀቀ ይመስላል ባየሁት ድምጽ ወምስል፡፡ አስኪ ሙሉ መርሃ ግብረን ልቀቁልን ሰፊ ሐሳብ እንስጥ
@user-oq9yp5vy4m
@user-oq9yp5vy4m 9 месяцев назад
ወድሜቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነታውን ለማውጣት ለምታደርጉት ተጋድሎ ለቅድስት ቤተክርስቴያን የቁርጥ ቀን ልጆች በርቱ አንዳን አባቶች ግን አነጋገራቸው በስሚት ሆነው አቶ ፀጋዬን ጥፋቱን ለመሸፈን የሚያደርጉት አነጋገር ያሳዝናል ዲያቆን ያረጋ አበጋዝ ለማሸማቀቅ የሚያደርጉት ንግግር አንዳንድ አባቶችጡሩ አይደለም በእውነቱ ትክክል ጥያቄነው የጠየቁት
@kedemilegnbemngedeembete4614
@kedemilegnbemngedeembete4614 9 месяцев назад
እግዚአ ብሔር በየጊዜው ስራዉን የሚያሰራዉን ያስነሳል :: አዳዲሶቹ ወጣት ዘማሪያን በ ኢት አርት ላይ የሚዘምሩት እንዴት ነፍስ እንደሚያረሰረስ በቤቱ ያፅናልን :: እንዲሁም በውነት እንደ መምህር ያረጋል ያሉትን ያብዛልን። ለግለሰብ ሳይሆን ለቤተ ክርስቲያን የሚቆረቆሩትን :: ኣሜን
@tekeltube5210
@tekeltube5210 9 месяцев назад
ዲ/ን ይረጋል አበጋዝ😊
@zehabesha777
@zehabesha777 9 месяцев назад
በላይ የሚባለዉን ዋቀ ጉራቻ ዞር አርጉልኝ የሚያመልከዉን አያዉቅም
@haymanotkebede1082
@haymanotkebede1082 9 месяцев назад
ፍኖተ ፅድቅ የቤተ ክርስቲያን ስጋት ነው ።
@ChalachewZe
@ChalachewZe 9 месяцев назад
A
@ChalachewZe
@ChalachewZe 9 месяцев назад
A
@ChalachewZe
@ChalachewZe 9 месяцев назад
A
@ChalachewZe
@ChalachewZe 9 месяцев назад
A
@ChalachewZe
@ChalachewZe 9 месяцев назад
A
@user-qe2ue8gz1w
@user-qe2ue8gz1w 9 месяцев назад
በቤተክርስቲያን ስም አትነግዱ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@mouna6099
@mouna6099 9 месяцев назад
ወይ ጉድ. እግዚአብሔር ልቦና. ይስጣቸው
@Haym532
@Haym532 9 месяцев назад
የኔ ተወዳጅ መምህር የአባቶች ልጅ መምህር ያረጋል አበጋዝ❤❤❤እግዚአብሔር በአንድ ሰው ብዙ ይሠራል እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን እነ ሆድ አምላኩና አሽቃባጮች እግዚአብሔር ይፈርድባችኋል ለእውነት ብትቆሙ ይሻላችሁ ነበር። በበላይ አንተ ገና ቤተክርስቲያንን ገንዘብ ካገኘህ ትሸጣታለህ
@hiwotabebe9717
@hiwotabebe9717 9 месяцев назад
መምህር ያረጋል ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሌሎቹ ግን ልብና ኩላሊትን የሚመረምር እግዚአብሔር አለ። እኛ ምእመናን ባለንበት ፀንተን መቆም ብቻ ነዉ የሚጠበቅብን። አቶ ፀጋዬን ከፍኖተፅድቅ ለይቶ ማየት ካልተቻለ መፍትሄ ማግኘት ቀላል አይሆንም።
@zaraase663
@zaraase663 9 месяцев назад
ዲያቆን ያረጋል እድሜክን ፈጣሪ ያርዝምልን ያንተ ንግግር በቂና በቂ ነው አራት ነጥብ
@abebezemelak4262
@abebezemelak4262 9 месяцев назад
ቀሲስ በላይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥዎት ለ ኦርቶዶክስ እምነት እጨነቃለሁ የሚል ካለ አስቲ እኝህን ቀሲስ በደንብ ይገምግም እኔ እንደውም ብዙ ጥፋትን ሳያመጡ ከስልጣናቸው ቢነሱ ጥሩ ነው ፡፡
@Memmare
@Memmare 9 месяцев назад
ለአቶ ጸጋዬ የምታደሉ መምህራን ስርዓት ያዙ
@betty2042
@betty2042 9 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ለሆድ የሚታደርበት ዘመን!😢😢 ጌታ ሆይ ቸርነትህና ትግስትህ መብዛቱ. እነዚህ ሁሉ አባቶች ለአንድ ባለሀብት ከቆሙ ለቤተከርስቲያን ማን ይቁምለት
@friyefriye8876
@friyefriye8876 9 месяцев назад
ፍኖተ ፅልመት የቤተ ክርስቲያን ስጋት ። ዲያቆን ያረጋል እግዚአብሔር ይጠብቆት🙏❤! ግን ሁሉ ገንዘብ እረድቶ እረድቶ ነው ወሪያቸው ሁሉ እግዚአብሔር ከሰጠው ለሰማይ ቤቱ ሲል ነው ሚያረገው አበቃ። እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ 🙏😢
@hanabekele2315
@hanabekele2315 9 месяцев назад
አይ ገንዘብ😢😢😢
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 9 месяцев назад
ፍኖተ ፅድቅ የተሀድሶ ክንፍ ነው እር የምወዳቸውን መዝሙሮች እንዴት እዳበላሽ መምህር ያረጋል ብቻ መጨርሻውን ያሳምርልን ሌሎች ግን ታሳዝናላችሁ ሰው ሞዴል ለመሆን ይጥራል እጂ ይውረዳል ልብ ይስጣችሁ እኔ ፍኖተ ፅድቅን አልቀበለም ኢቲ አርት ሚድያ ጎበዞች በፊት አንስታችሁ ስትቃወሙ ነበር በርቱልን ❤❤
@user-uv9hc5ec3x
@user-uv9hc5ec3x 9 месяцев назад
ፍኖተ ፅድቅ እሚባል ሚዲያ ፍኖተ ውድቅ መሆን አለበት ምክንያቱም ለቤተክርስቲያን ምንም አይጠቅማትም አስመሳይ ናቹ አርፋቹ ተቀመጡ የውጭ ፈተናዋ ሳያንስ እንደገና የውስጥ ፈተና አትሁኑባት ለቤተክርስቲያናችን እባካቹ እረፉ እረፉ ፍኖተ ውድቅዎች ብያችዋለሁ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 9 месяцев назад
እኔ ያስጨነቀኝ በጎጃም የሚሞቱ እናቶች እርጉዞች ነው ህጻናት በጥይት በጥይት ጭንቀት ሊሞቱ ነው
@yefekeretube8147
@yefekeretube8147 9 месяцев назад
በርቱ ወንድሞቻችን።እግዚአብሔር ከለላ ይሁናችሁ።እየሆነ ያለውን ማመን ይከብዳል ቸሩ መድኃኔዓለም ይመልከተው።ገንዘብ ሌላ እምነት ሌላ ሰው በገንዘቡ የዓለምን ግሳንግስ ሊገዛ ይችላል እምነት ግን በእውነት ላይ ነው መሰረትዋ።
@rahelwoubale7447
@rahelwoubale7447 9 месяцев назад
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ።
@Yorilua
@Yorilua 9 месяцев назад
ያሬድ የሚባል በ ተሀድሶ ውስጥ ለ 10 አመት ነበርኩ ያለ ልጅ አንድ ቲክቶክ ላይ በዚሁ በፍኖተ ፅድቅ ጉዳይ ላይ በነበረ live ውይይት ላይ ኤሊያስ የሚባለው የ ማህበሩ ሊቀ መንበርን ፍኖተ አበው በሚባል የተሀድሶ መሀበር ላይ አብረው የምንፍቅና ስልጠና ይወስዱ እንደነበረ በማስረጃ ሲያፋጥጠው ኤሊያስ የሚባለውም አላውቅህም ብሎ ክድታል! እና አሁንም ብዙ ያልጠራ ነገር ነው የሚታየኝ በእነዚ ሰዋች ላይ! ቀሲስ በላይም አሳዬን ስላሉ ማህበሩ ውስጥ የነበሩ እና እዛ ያሉ አገልጋዬችንም በቅርብ የሚያውቋቸውን እና አብረዋቸው የሰሩትን ለ interview ብትጋብዙልን መልካም ይመስለናል!
@yadugna
@yadugna 9 месяцев назад
አይ ቀሲስ በላይ ሁልጊዜ እንደዘባረቀ የሚኖር ሰው። በአንድ በኩል እሬቻ ሄዶ ዛፍ ቅቤ ቀብቶ እየኖረ እዚህ ደግሞ መጥቶ ይዘባርቃል
@imnetutaye7420
@imnetutaye7420 9 месяцев назад
በርቱ በርቱ እንበታ 👏👏👏
@asnakechteklu8710
@asnakechteklu8710 9 месяцев назад
አይ ቀሲስ በላይ እንኳን ፍኖተ ፅድቅን ኢሪቻ ላይ መስቀል ይዘው የተገኙ ካህን ናኖት እንደው ዝም ይሻላል
@yidh5226
@yidh5226 9 месяцев назад
ስንት አይንነት ከብት አለ በእግዚአብሔር ቅድሥት ቤተክርስቲያን ባዶ መሆንዋን የሚያሳይ ነው
@user-vj1ij1kt9o
@user-vj1ij1kt9o 9 месяцев назад
እንዴት ስው ከቤተክርስቲያን በላይ ለሆዱ ያድራል እግዚአብሔር ይማረን
@helenalemu9271
@helenalemu9271 9 месяцев назад
ትክክል
@fasika9507
@fasika9507 9 месяцев назад
አባቶች በዚህ ግዜ አቋማቸው ምን እንደሆነ ማወቅ ተስኖናል። እነሱ የቤተክርስቲያንን ህግና ሥርዓት ሳይሆን ለ እነሱ የተመቻቸ መንግስትና ባለሀብትን የሚያስደስት ነገር ነው የሚሰሩት🛑🛑🛑
@thoodythoody4692
@thoodythoody4692 9 месяцев назад
በርቱ ወንድሞቻችን ኢቲ አርትስ!
@rebeccatesfaye1577
@rebeccatesfaye1577 9 месяцев назад
በርቱ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳችሁ። እኛ እኛን ልንታለል አይገባንም መምህራችን ዳቆን ያቀረበውን በጥሞና ማስተዋል ነው።
@fasika9507
@fasika9507 9 месяцев назад
ሥጋት ነው እንጂ ምን ጥያቄ አለው። ተሀድሶዎቹ ቀስ ብለው ህልማቸውን እያሳኩ ነዉ ስትራቴጂ አካሄዳቸውን ቀይረው ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብተዋል። አሁን በገፍ ከፕሮቴስታንት ወደ ቅድስት ቤ/ክ ተመልሰናል እያሉ ሰርገው እየገቡ ነው።🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@Mk-yy4zw
@Mk-yy4zw 9 месяцев назад
Betam lek nesh. Ahun ende fashion eyemeta yalew ke protestant ena ke tehadso temeleskug yemilu beztewal
@samiassefa5506
@samiassefa5506 9 месяцев назад
የነዚህ አባቶች ጉዳይ መጠናት አለበት ምክንያቱም የበግ ለምድ ለብሰው ይመጣሉ እንዳያስቱዋችሁ ተጠንቀቁ ተብሉዋልና
@solomonzerihun1212
@solomonzerihun1212 9 месяцев назад
ቤተ ክህነቱ ባለቤት አልባ ሆኖአል ሁሉም የግል ኪሱን የሚሞላለትን ነዉ የሚፈልገዉ ዋናዉ የግል ጥቅማቸዉ ከተከብረ ነገ ኤዩጩፋንም ቢሆን ትክክል ነዉ የሚሉ ጅብ ሆዳም ስግብግብ የሞላብት ቤት ሆኖአል ከአሁን በኋላ ከሰዉ መፍስትሔ አንጠብቅም እግዚአብሔር መልስ ይስጥ ፍኖተ ፅድቅ 🚫
@addiszemen1637
@addiszemen1637 9 месяцев назад
እውነት ዝም ሲል ገንዘብ ይናገራል
@user-yu5rl8tb6g
@user-yu5rl8tb6g 9 месяцев назад
በስመአብ አምላከ ቅዱሳን ይቅር ይበለን ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o 9 месяцев назад
ምን የሆነው አልገባኝም እንዴ እግዚአብሔር ልቦና የሰጣቸው 😢
@martha9366
@martha9366 9 месяцев назад
እንዴ እነዚህ ሰዎች ምንድን ነው የሚሉት? እግዚኦ እኔ ምለው ቤተክርስቲያን እኮ በሀብታሞች ኖራ አታውቅም ። ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን? ለመምህር ያረጋል እግዚአብሔር ይስጠው። የፈተናችን አቤት ብዛቱ
@user-xs2fw3mt2t
@user-xs2fw3mt2t 9 месяцев назад
በረቱ እዉነታው ስለወጣ ነው
@negussieadale8921
@negussieadale8921 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በትክክል ገልፃችኃል ትምህርታቸው መዝሙራቸው የኢትዮጵያ ቀኖናዋንና ዱጎማዉን የተከተለ አይደለም ወጣትን ለመሳብ የሚደረግ ውስጡ ሸፍጥ ያለበት ስለሆነ ኦርቶዶክስያን በጥንቃቀ መታየት ያለበት ነው አባቶች ተገኝተዋል ችግር የለም የሚባልበት ጊዜ አደለም እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ተስግስገው ያሉት ተሃድሶ መናፍቃን ያስታግስልን
@Finan_wel
@Finan_wel 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ወንድሞቼ...ይህ ጉዳይ በእውነት ቀላል አይደለም ምክንያቱም በዚህ ከቀጠለ የበግ ቆዳ የለበሱ ተኩላዎች ብዙ መንጋውን(መእመናን) ሊነጥቀው ስለሚችሉ የሚመለከታቸው የቤተ ክርስቲያን ባለስልጣናት እንዲያቆሙት እንማፀናለን እና ትኩረት ይስጡ. እግዚአብሔር አምላክ ለቤተክርስቲያናችን ሰላሙን ይስጥልን በሁላችንም ፍቅር ይስጥልን 🇪🇷❤️🇪🇹
@winnerreta4378
@winnerreta4378 9 месяцев назад
አቶ በላይ እግዚአብሔር ይርዳቸው የፓርላማ ሰው ናቸው አስመሳይ
@tersite858
@tersite858 9 месяцев назад
ምን በላይ ምኑ ይታመናል ለእሬቻ እየሔደ ግምባሩን ደም ይቀባ የለም እንዴ!
@user-bs3rd9hf9o
@user-bs3rd9hf9o 8 месяцев назад
በርቱልን ወንድሞቻችን 😥
@Godoliyas-27
@Godoliyas-27 9 месяцев назад
መምህር ያረጋል አበጋዝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውነት ስለተናገሩ ሌሎች አባቶች ግን እግዚአብሔርን ትተው ለሰው ሲሽ ቆጠቆጡ ማየት ደስ አይልም... በተዋህዶ እምነታችን ድርድር የለም.. ተሃድሶን ማሽ ሞንሞን ምን ይሉታል?
@meskialemayehu5360
@meskialemayehu5360 9 месяцев назад
በሚገርም ሁኔታ ሁሉም በሚባል መልኩ መምህር ያረጋልን የሚቃወም ምላሽ ሲሰጡ ነበር ጭንቀታቸው የሀብታሙ ሰውዬ የሚሰጠው ብር እንጂ የቤተክርስቲያኒቱ የነገ አደጋ አይደለም ቤተ/ያን እንዲህ ባሉ አባቶች እጅ መውደቋ ነገዋን ከባድ ያደርገዋል
@teoflona_12
@teoflona_12 3 месяца назад
Tebareku
@tesfakifle6929
@tesfakifle6929 9 месяцев назад
መምህር ዲያቆን ያረጋል እናመሰግናለን🙏🙏 💙❤💙❤💙❤️
@qabsuuraqulqullootaa8144
@qabsuuraqulqullootaa8144 9 месяцев назад
enameseginalen! bertu bertu.
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd 9 месяцев назад
32:00 አልተዋጠልኝም እምነት በባለጠግነት መጠን አይለካም
@mamonegeronegero6285
@mamonegeronegero6285 9 месяцев назад
ፍኖተ ጽድቆች በርቱልን ከጓናችው ነን፦ የቤቴክርሰቲያኗ ትንሳኤያው ሩቅ አይወንም እኛም ልጆቿ ሰብሰብ ብለን እንመጣለን።
@tigistadamu169
@tigistadamu169 9 месяцев назад
እኔ ሚርመኝ የፍኖተ ፅድቅ ሁኔታ ሳይሆን ቤተክርስትያን ውስጥ ነን ምትሉ ሰዎች አቌም ነው ሰውየው ምን ያህል ገንዘብ ቢሰጣችሁ ነው እነሱ በግልፅ አይናቸውን በስርአት አይናቸውን ጨፍነው እንደ ፕረሮቴስታንት እየፀለዩ ከማሳየት ውጪ ነጠላ ለብሰው ምን እንዲሆኑ ነው አባቶች በግልፅ በሚዲያ ማውገዝ አለባቸው ይህ ካልሆን ሁሉም አባቶች ከሰውየው ገንዘብ ይቀበላሉ ማለት ነው ብየ ነው ማስበው
@mutemute9914
@mutemute9914 9 месяцев назад
በርቱ ወንድሞቼ❤
@mekedsasalf1259
@mekedsasalf1259 9 месяцев назад
ውይይይይይ "ቄስ " ቀውስ በላይን የማናይበት ወደት እንሂድ ጎበዝ እጭ ዳቆን ያረጋል መምህራችን ረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ የኛ የዘመናችን ሀዋርያው ናትናኤል❤
@tiruneshteba3968
@tiruneshteba3968 9 месяцев назад
ከፍኖተ ፅድቅ ይልቅ የቤተክርድያን ቆብ የለቡሱ ራሳቸውን ይመርምሩ
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይወቀው በውነት ይከብዳል
@Getachew-nn1dw
@Getachew-nn1dw 9 месяцев назад
መምህር ያርጋል እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔ ቅር ያልኝ የጳውሎስ ነገር አስረዲኝ
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 9 месяцев назад
ዉዪ ዉዪ ዉዪ 10000000 10000000 ሚሊዮን ቢሊዮን እና ምን ዪጠበስ በባዶ እግሩ ቢሄድ እሱም እኮ ምእመን ነዉ የአምላኮች አምላክ የንጉሶች ንጉስ እግዚአብሄር ነዉ ዪሰጣል ዪነሳል ሁሉ የእሱ ነዉ ዛሬ በእምነታቸዉ ምክንያት ልጆቻቸዉን ቤተሰባቸዉን ንብረታቸዉን ትተዉ እየተሰደዱ እናንተ ለብር ስትሉ ከቀኖናዉ ዪልቅ ገንዘብ ያሳስባችኻል መምህር ያረጋል እግዚአብሄር ዉለታህን ዪክፈልህ
Далее
MK TV ||  ዘጋቢ ፊልም " || ተረስተናል "
1:22:08