Тёмный

MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ እንዳይሆን እንፍጠን … በአሜሪካ በጥቁሮች የተሠራ ብቸኛ ገዳም እናሰኘው 

Mahibere Kidusan
Подписаться 465 тыс.
Просмотров 180 тыс.
50% 1

Subscribe and share ru-vid.com?s....
ru-vid.com?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Опубликовано:

 

8 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 613   
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
የተዋህዶ ልጆዎች የት ናቹ ላይክ ሼር አድርጉት ትኩርታችን የተዋህዶ ሚድያ ላይ ካባቶቻችን ጎን እንሁን
@abayneshbrhanu
@abayneshbrhanu Год назад
ሸርቻለሁ በቻናሌ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Год назад
Alen alen
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 Год назад
👍👍👍👍🌹
@karemaaa4945
@karemaaa4945 Год назад
እሺ እህታችን
@momojojo5634
@momojojo5634 Год назад
እኔ ኢየሩሳሌም ያለሁ መናኝ ነኝ እንዴት ነው በቀጥታ መርዳት የምንችል በእውነት አሜሪካንን ለጉብኝትም የማልመኛት ሀገር ናት ቦታውን ግን ሳየው ሊኖሩበት የሚያስመኝ የእውነት ለገዳም ተሰውሮ የኖረ ነው አሜሪካ እንደዚህ ያለ ቦታ መገኘቱ ጉድ ነው ብቻ ሀቅም ያላቸው ከመሀል ገብተው እንዳናጣው እንፍጠን ነፍሱ በሰው ሀገር ለባዘነው ወገኔ ማረፊያ መጠጊያ መፅናኛ የሚሆን ነውና እውን ያድርግልን
@babyshark6505
@babyshark6505 Год назад
ሀገር ቤት ብዙ ወገናችን ያለ ጠያቂ እየተራበ እየተጠማ ሚለብሰው አጥቶ ተቸግሮ የእግዚአብሔር ህንፃ የሆነው የሥላሴ ፍጥረት እያለፈ ነው፡፡ የገጠር ቤተክርስቲያናት እጣን ጠፍቶ በነጭ ባህር ዛፍ ልብሰ ተክህነት ጠፍቶ በሚስቶቻቸው ቀሚስ እየተቀደሰ ነው፡፡ እውነተኛ ካህናት ሙስና ስላልበሉ ስለማያስበሉ ተባረው እራፊ ጨርቅ ለብሰው ቀሚሳቸው ቆሽሾ ሌቱን በፅሎት ቀኑን በቀን ስራ እያሳለፉ ሲደክሙም እየለመኑ በሰው ተንቀው ተገፍተው ከነሱ የሚሳለም የለም ትምህርታቸውን የሚሰማ የለም፡፡ ለክ እንደ ዘፋኙ እንዳለው እያለህ ካልሆነ ከሌለህ የለህም ቢሳቅብህ እንጂ አይሳቅልህም እያለህ ካልሆነ ከሌለህ የለህም ይህ የስጋ አለም እንዲህ ነው እንግዲነህ፡፡በነዱን አንንነዳ የሥላሴ ፍጥረት ነን እናገናዝብ ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ እንስጥ የምር በረከት ከፈለግን የውሸትና አሰመሳይ ባለበት የምንጎርፍ ክርስቲያን አንሁን ህፃናት ሲታረዱ ተፈናቅለው በርሀብ ሲሰቃዩ እንድረስ ያላሉ መግለጫ ያልሰጡ አባት አባት ነው ለማለት ይከብዳል፡፡
@yafhagere466
@yafhagere466 Год назад
ዛሬም አባቶቻችን ታሪክ ሰሪዎች ናቸው እኛም ይህን ስራ መደገፍ አለብን
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 Год назад
አንዳንድ ጊዜ የተወሰነ ቦታ ብቻ አይደለም ለምን የዓለም ቦታ ቢሆን እንኳ ገዳም ቢኆን ክርስቶስ አይከብርበትም ምንም ዋጋ አይኖረውም ለምሳሌ አብርሃም ወለዴ ስንት የሰንበት ታመሪዎችን ለድቁና ይበቃሉ ሲባል አይድል ሾህ ሙዚቃ ከፍቶ ሰው ይሳተ ገንዘብ በሰበሰበው ሴጣን በከበረበት አሁን ደግሞ በሰሜን ካፎርኒያ ህጻናትን በሀይማኖት በምግባር እንዲታነፁ አረጋለው ገዳም እንዲሠራ ማለቱ ግራ ተጋብተናል ክርስተናም አይደለም ምክኒያቱም አብርሃም ወልዴ የሚጣወቀው ነፍስን ለሴጣን ማስረከብ ነው ጳውሎስ በወንጌሉ በሮሜ 16)17፡18 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ ካልፎርኒ ያ ምግባር ከማነጹ በፊት ለእያንዳኒዱ ሰው ኢትዮጵያ ላለው ነፍስ ማስበ አለበት አብርሃም ወለድ ፡፡ ማራናታ መድሃኒለም ቶሎ ናናነ የተዋእዶ ልጆች ተግተን እንጸልይ 2
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 Год назад
@@resercherrespondant6638 ለምንድን ነው ክርስቶስ ማይከበርበት ? ለምንስ ዋጋ የለም አልህ ? ኢትዮጵያ ያለ ነብስ ከጠፋ አሜሪካ ያሉት ነብስም ይጥፋ ነው ምትለው ? ወደዘፈን የሄደው ወጣት ነብስ ካሳሰበህ ለምን ወደመናፍቃን መልካም ወጣት እየተባለ የሚሄደው ነብስ ለምን አላሳሰብህም ? ?? ይህን ስል ዘፈንን እያበረታታሁ አይደለም አንተ ግን ማንነትህን ነው በግልፅ ያሳየኸን በዚህ አጋጣሚ ሙስሊም ወገኖቼን ሳላመሰግን አላፍም በኮሜንት ትውልድ የሚያንፅ መልካም ስራ ነው እንደግፋለን ያሉን እግዚአብሔር ይስጥልን
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምረው አብርሺ እንቁ የተዋሕዶ ልጅ
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 Год назад
kkkk danikira idol show meselhe
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 Год назад
አንዳንድ ጊዜ የተወሰነ ቦታ ብቻ አይደለም ለምን የዓለም ቦታ ቢሆን እንኳ ገዳም ቢኆን ክርስቶስ አይከብርበትም ምንም ዋጋ አይኖረውም ለምሳሌ አብርሃም ወለዴ ስንት የሰንበት ታመሪዎችን ለድቁና ይበቃሉ ሲባል አይድል ሾህ ሙዚቃ ከፍቶ ሰው ይሳተ ገንዘብ በሰበሰበው ሴጣን በከበረበት አሁን ደግሞ በሰሜን ካፎርኒያ ህጻናትን በሀይማኖት በምግባር እንዲታነፁ አረጋለው ገዳም እንዲሠራ ማለቱ ግራ ተጋብተናል ክርስተናም አይደለም ምክኒያቱም አብርሃም ወልዴ የሚጣወቀው ነፍስን ለሴጣን ማስረከብ ነው ጳውሎስ በወንጌሉ በሮሜ 16)17፡18 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ ካልፎርኒ ያ ምግባር ከማነጹ በፊት ለእያንዳኒዱ ሰው ኢትዮጵያ ላለው ነፍስ ማስበ አለበት አብርሃም ወለድ ፡፡ ማራናታ መድሃኒለም ቶሎ ናናነ የተዋእዶ ልጆች ተግተን እንጸልይ1
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Год назад
በብፁዕ አባታችን ታስቧል በእግዚአብሔር ቸርነት ይሰራል በምዕመናን እርዳታ እግዚአብሔር ሁላችንም የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን ፍፃሜውን ቸሩ መድኃኔዓለም ያሳዬን🤲🤲🤲💚💛❤
@bezayegorfe9618
@bezayegorfe9618 Год назад
Amen
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 Год назад
አንዳንድ ጊዜ የተወሰነ ቦታ ብቻ አይደለም ለምን የዓለም ቦታ ቢሆን እንኳ ገዳም ቢኆን ክርስቶስ አይከብርበትም ምንም ዋጋ አይኖረውም ለምሳሌ አብርሃም ወለዴ ስንት የሰንበት ታመሪዎችን ለድቁና ይበቃሉ ሲባል አይድል ሾህ ሙዚቃ ከፍቶ ሰው ይሳተ ገንዘብ በሰበሰበው ሴጣን በከበረበት አሁን ደግሞ በሰሜን ካፎርኒያ ህጻናትን በሀይማኖት በምግባር እንዲታነፁ አረጋለው ገዳም እንዲሠራ ማለቱ ግራ ተጋብተናል ክርስተናም አይደለም ምክኒያቱም አብርሃም ወልዴ የሚጣወቀው ነፍስን ለሴጣን ማስረከብ ነው ጳውሎስ በወንጌሉ በሮሜ 16)17፡18 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ ካልፎርኒ ያ ምግባር ከማነጹ በፊት ለእያንዳኒዱ ሰው ኢትዮጵያ ላለው ነፍስ ማስበ አለበት አብርሃም ወለድ ፡፡ ማራናታ መድሃኒለም ቶሎ ናናነ የተዋእዶ ልጆች ተግተን እንጸልይ4
@naodagere8210
@naodagere8210 Год назад
“የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን።” - ነሀምያ 2፥20
@mememe1367
@mememe1367 Год назад
ይህ እንዲሆን ምክንያት የሆናችሁ አባቶቻችን እግዚአብሔር ይስጣችሁ. በእውነት.
@netsanetnetsanet7120
@netsanetnetsanet7120 Год назад
የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ይረዳናል ከኛጋም ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜውንም ያሳምርልን
@teshomenegash6359
@teshomenegash6359 Год назад
ስብሐት ለእግዚአብሔር 🙏
@abrehamsolomon625
@abrehamsolomon625 Год назад
ይሄ ነው 👏👏 ሰው ለመስቀል አደባባይ ይራኮታል አባቶቻችን ከሀገር ውጪ ርስት ይዘው ታላቅነታችንን ያሳዩናል። ከዚህ በኋላ ከማንም ጋር ወርደን በተራ ነገር አንጨቃጨቅም ትንንሹን ለትናንሾች እንተውላቸው።
@bancheamlakchelot5739
@bancheamlakchelot5739 Год назад
Ewnate new
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Год назад
ፍፃሜውን ያሳምርልን በስደት ያረሳሀን አምላክ ተመስገን ተዋህዶ ልጆች እንበርታ❤🙏 እስቲ አስቡት እስቲ ፍስለታን ሱባኤ ገብተን ስንይዝ እልልል ይሆናል ይሳካል ጌታ ትልቅ ነው 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 Год назад
እግዚአብሔር ይረዳናል ❤እናሰራዋለን እኛ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 Год назад
ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ይመስገን።
@sirgutgebrekidan3337
@sirgutgebrekidan3337 Год назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን።
@tizuethiopia1710
@tizuethiopia1710 Год назад
ቤተክርስቲያንን ፈጣሪ ይጠብቅልን በእምነታችን እንድንፀና ፈጣሪ ይርዳን 💚💛❤️🇪🇹
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 Год назад
አንዳንድ ጊዜ የተወሰነ ቦታ ብቻ አይደለም ለምን የዓለም ቦታ ቢሆን እንኳ ገዳም ቢኆን ክርስቶስ አይከብርበትም ምንም ዋጋ አይኖረውም ለምሳሌ አብርሃም ወለዴ ስንት የሰንበት ታመሪዎችን ለድቁና ይበቃሉ ሲባል አይድል ሾህ ሙዚቃ ከፍቶ ሰው ይሳተ ገንዘብ በሰበሰበው ሴጣን በከበረበት አሁን ደግሞ በሰሜን ካፎርኒያ ህጻናትን በሀይማኖት በምግባር እንዲታነፁ አረጋለው ገዳም እንዲሠራ ማለቱ ግራ ተጋብተናል ክርስተናም አይደለም ምክኒያቱም አብርሃም ወልዴ የሚጣወቀው ነፍስን ለሴጣን ማስረከብ ነው ጳውሎስ በወንጌሉ በሮሜ 16)17፡18 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ ካልፎርኒ ያ ምግባር ከማነጹ በፊት ለእያንዳኒዱ ሰው ኢትዮጵያ ላለው ነፍስ ማስበ አለበት አብርሃም ወለድ ፡፡ ማራናታ መድሃኒለም ቶሎ ናናነ የተዋእዶ ልጆች ተግተን እንጸልይ3
@user-zt8to2oe8w
@user-zt8to2oe8w Год назад
አባቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ህልማችሁ እውን ሆኖ ለማየት ለመደሰት ያብቃችሁ ትልቅ ደስታ ነው ፍፃሜው ያሳምረው
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y Год назад
የተዋህዶ ልጅ ተነስ እርስትህን ስራ የአባቶችን ድበር እንመልስ በውጭም በሀገርም ያላችሁ ተነሱ♥♥♥
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g Год назад
እግዚአብሔር ፍጻሜውን ለማየት ያብቃን ፍጻሜውን ያሳምርልን
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 Год назад
አንዳንድ ጊዜ የተወሰነ ቦታ ብቻ አይደለም ለምን የዓለም ቦታ ቢሆን እንኳ ገዳም ቢኆን ክርስቶስ አይከብርበትም ምንም ዋጋ አይኖረውም ለምሳሌ አብርሃም ወለዴ ስንት የሰንበት ታመሪዎችን ለድቁና ይበቃሉ ሲባል አይድል ሾህ ሙዚቃ ከፍቶ ሰው ይሳተ ገንዘብ በሰበሰበው ሴጣን በከበረበት አሁን ደግሞ በሰሜን ካፎርኒያ ህጻናትን በሀይማኖት በምግባር እንዲታነፁ አረጋለው ገዳም እንዲሠራ ማለቱ ግራ ተጋብተናል ክርስተናም አይደለም ምክኒያቱም አብርሃም ወልዴ የሚጣወቀው ነፍስን ለሴጣን ማስረከብ ነው ጳውሎስ በወንጌሉ በሮሜ 16)17፡18 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ ካልፎርኒ ያ ምግባር ከማነጹ በፊት ለእያንዳኒዱ ሰው ኢትዮጵያ ላለው ነፍስ ማስበ አለበት አብርሃም ወለድ ፡፡ ማራናታ መድሃኒለም ቶሎ ናናነ የተዋእዶ ልጆች ተግተን እንጸልይ8
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
ውድ ኢትዮጵያውያን በጣም ጠንካሮች ነን እንሰራዋልን አባቶቻችን በረከታቹሁ ይደርብን በኔ ዘመን ይሄ ማየቱ በጣም ትልቅ ስራ ነው
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
በየአገሩ ያለነው አካውንት ይከፈትልናል እናም የቻነው አሻራችን እንጥል አለን አሜራካን አገራችን እናረጋት አለን
@mekdusaberu7876
@mekdusaberu7876 Год назад
እግዚሐብሔር ሆይ እርዳን በጣም ትልቅ ሀሳብ ነው አንተ ምን ይሳንሀል ሁሉን ታሳካለህ አምናለሁ🙏
@babolove5198
@babolove5198 Год назад
የታላችሁ የተዋሕዶ ልጆች እስቲ እግዚአብሔር ያሳካዋል በሉ ሁላችንም የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ ድንግል ማርያም አብራን ትሁን አሜን
@user-hu6sp6gt2z
@user-hu6sp6gt2z Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን እውነት ከምንም በላይ ትልቅ አላማ ነው እግዚአብሔር ይጨመርበት💒💒♥♥ፍፃሜውን ያሳየን አሜን //፫💒♥👑♥
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d Год назад
ያቅሜነ እረዳ ዘድ እሱ ባለቤቱ ይፍቀድ አባቶች ወድሞች ሁላቸሁም ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@hablen
@hablen Год назад
እውነት በጣም ደስ ይላል መረባረብ አለብን ወገኖቼ! አግዚአብሔር ይጨመርበት!
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 Год назад
አንዳንድ ጊዜ የተወሰነ ቦታ ብቻ አይደለም ለምን የዓለም ቦታ ቢሆን እንኳ ገዳም ቢኆን ክርስቶስ አይከብርበትም ምንም ዋጋ አይኖረውም ለምሳሌ አብርሃም ወለዴ ስንት የሰንበት ታመሪዎችን ለድቁና ይበቃሉ ሲባል አይድል ሾህ ሙዚቃ ከፍቶ ሰው ይሳተ ገንዘብ በሰበሰበው ሴጣን በከበረበት አሁን ደግሞ በሰሜን ካፎርኒያ ህጻናትን በሀይማኖት በምግባር እንዲታነፁ አረጋለው ገዳም እንዲሠራ ማለቱ ግራ ተጋብተናል ክርስተናም አይደለም ምክኒያቱም አብርሃም ወልዴ የሚጣወቀው ነፍስን ለሴጣን ማስረከብ ነው ጳውሎስ በወንጌሉ በሮሜ 16)17፡18 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ ካልፎርኒ ያ ምግባር ከማነጹ በፊት ለእያንዳኒዱ ሰው ኢትዮጵያ ላለው ነፍስ ማስበ አለበት አብርሃም ወለድ ፡፡ ማራናታ መድሃኒለም ቶሎ ናናነ የተዋእዶ ልጆች ተግተን እንጸልይ5
@semunesharega5773
@semunesharega5773 Год назад
ትጉህ እረኞቻችን ብፁዕ አባቶች እጅግ ድንቅ የሆነ አርቆ አሳቢነት በፍጹም ልባችን የምንተባበረበት አሻራችንን የምንጥልበት አባታዊ ጥሬ ነው💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k Год назад
እዉነት እንባዬ የመጣዉ እዉን ሆኖ ለማየት ያብቃን 💒🙏🙏🙏
@akiyabekabil4654
@akiyabekabil4654 Год назад
እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
በስማም ግሩም ነው በጣም ሰፊ ነው ቦታው እግዛብሄር አስጀምሮ ያስጨርሳቹ ያስጨርሰን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@dubalilidubalili1253
@dubalilidubalili1253 Год назад
የአባቶቻችን አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልን ይህንን ስራ የማገዝ አቅሙ ያላችሁ ሁሉ እባካችሁ ይህ መልካም እድል አያምልጣችሁ
@hana-hs1fd
@hana-hs1fd Год назад
የባንክ ቁጥር አስቀምጡልን ከበረከቱ ያካፍለን ፍፅሜውን ያሳምርልን እማምላክ ትርዳን አሜን
@hairo3250
@hairo3250 Год назад
እውነትም ይሄ አገር ነው 😭😭😭 እግዚአብሔር በጥበቡ ባጭር ጊዜ ውስጥ ያከናውንላችሁ 🙏🙏🙏 አባቶቼ 🙏🙏🙏
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 Год назад
አንዳንድ ጊዜ የተወሰነ ቦታ ብቻ አይደለም ለምን የዓለም ቦታ ቢሆን እንኳ ገዳም ቢኆን ክርስቶስ አይከብርበትም ምንም ዋጋ አይኖረውም ለምሳሌ አብርሃም ወለዴ ስንት የሰንበት ታመሪዎችን ለድቁና ይበቃሉ ሲባል አይድል ሾህ ሙዚቃ ከፍቶ ሰው ይሳተ ገንዘብ በሰበሰበው ሴጣን በከበረበት አሁን ደግሞ በሰሜን ካፎርኒያ ህጻናትን በሀይማኖት በምግባር እንዲታነፁ አረጋለው ገዳም እንዲሠራ ማለቱ ግራ ተጋብተናል ክርስተናም አይደለም ምክኒያቱም አብርሃም ወልዴ የሚጣወቀው ነፍስን ለሴጣን ማስረከብ ነው ጳውሎስ በወንጌሉ በሮሜ 16)17፡18 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ ካልፎርኒ ያ ምግባር ከማነጹ በፊት ለእያንዳኒዱ ሰው ኢትዮጵያ ላለው ነፍስ ማስበ አለበት አብርሃም ወለድ ፡፡ ማራናታ መድሃኒለም ቶሎ ናናነ የተዋእዶ ልጆች ተግተን እንጸልይ6
@getubirhanu4870
@getubirhanu4870 Год назад
አምላከ ቅዱሳን ይርዳን ሚመሰግንበት ቦታ ያድርግልን እንዲህ አርቆ አሳቢ አባቶችን ያብዛልን አሜን።
@TheYWvideopro
@TheYWvideopro Год назад
💚🙏❤️ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች
@zahraz838
@zahraz838 Год назад
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን አካውትስ በአረብ ሃገር ላለነው
@tilayebekele5881
@tilayebekele5881 Год назад
የእምነታችን ፣ ለአማኞች ደግሞ ለእምነታችን ጥንካሬ የሚሰጥ ታምራዊ ሥራ ነው ። ሰለሆነም ለዚህ ዓላማና ሥራ ለቆማችሁ ሁሉ ፈጣሪያችን ለድካማችሁ በሰማይ ዋጋ ይክፈላችሁ ።ፈጣሪ ይስጥልን ።
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Год назад
አይዞን አካውንቱን ልቀቁልን አፍጥኑት
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 Год назад
እጅግ በጣም ደስ ይላል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በማንኛውም ነገር ከጎናችሁ ነን በርቱልን ለፍፃሜም እንዲበቃ የአምላካችን መልካ ፈቃድ ይሁን አሜን
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሥገን ፍፃሜውን ያሳምረው
@user-hb9dz3ld7b
@user-hb9dz3ld7b Год назад
የቅዱሳን አምላክ ክብር ምሥጋና ይግባው ፡፡ በእውነት ግሩም ቦታ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ከተባበርን ብዙ ማድረግ እንችላለን፡፡ ለወጡ ለወረዱ አባቶቻችን.... በእውነት ምሥጋና ይገባቸዋል፡፡ ፍፃሜውን ያሳየን
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Год назад
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለፍጻሜ ያብቃው በርቱ አባቶቻችን
@abudhabiabudhabi37
@abudhabiabudhabi37 Год назад
ሰላመ ክርስቶስ ከኔም ከናተጋ ይሁን የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏ከተባበርን የተዋህዶ ልጆች ለብዙ እንበቃለን ሐይማኖታዊ ግዴታችነን እንወጣለን ይሔ ለኛ ቀላል ነው አለን ⛪️🙏
@birhanugedif6345
@birhanugedif6345 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን እውነት ከምንም በላይ ትልቅ አላማ ነው እግዚአብሔር ፍጻሜውን ለማየት ያብቃን!!!!!!!!!
@Psalm23.
@Psalm23. Год назад
👏🙌🤗❤️💕💞💖በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ነገር ነው በተለይ እዚህ አገር ያለነዉ ወጣቶች እራስ በማጥፋት ሞቶ በመገኘት ሰው በመግደል በተለያየ ሱስ ውስጥ በብዙ ነገር ነውና መንፈስ ያስቸገረን ያለው እንደዚያ ገዳሞች ተሰርተው ወጣቱን እንዲጠቅሙት በተለይ በፀበል መጠበቅና በምክር አገልግሎት አባቶች ጳጳሳት እየረዱ ብዙ መፍትሄ ይገኛል እግዚአብሄር ያሳካልን... ሁላችን የምንችል ሁሉ በገንዘብ በሱባኤ በጸሎት በሁሉም ነገር እንደግፍ እግዚአብሄር ያሳካልን.... May God help is all🙏🙏🙏
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Год назад
ፍፃሜውን ያሳምርልን ፈጣሪ በእድሜ በጤና በፀጋ ቆዩልን አባቶቻችን💝😍🙏
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Год назад
እንበርታ! ይቻላል 💚💛❤️ አባቶቻችን እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን! አብርሽ ሁሌም ጀግና!!! ሁሌም አሳቢ! ሁሌም ቦታህን የማትለቅ ጀግናችን ነህ!
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 Год назад
አንዳንድ ጊዜ የተወሰነ ቦታ ብቻ አይደለም ለምን የዓለም ቦታ ቢሆን እንኳ ገዳም ቢኆን ክርስቶስ አይከብርበትም ምንም ዋጋ አይኖረውም ለምሳሌ አብርሃም ወለዴ ስንት የሰንበት ታመሪዎችን ለድቁና ይበቃሉ ሲባል አይድል ሾህ ሙዚቃ ከፍቶ ሰው ይሳተ ገንዘብ በሰበሰበው ሴጣን በከበረበት አሁን ደግሞ በሰሜን ካፎርኒያ ህጻናትን በሀይማኖት በምግባር እንዲታነፁ አረጋለው ገዳም እንዲሠራ ማለቱ ግራ ተጋብተናል ክርስተናም አይደለም ምክኒያቱም አብርሃም ወልዴ የሚጣወቀው ነፍስን ለሴጣን ማስረከብ ነው ጳውሎስ በወንጌሉ በሮሜ 16)17፡18 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ ካልፎርኒ ያ ምግባር ከማነጹ በፊት ለእያንዳኒዱ ሰው ኢትዮጵያ ላለው ነፍስ ማስበ አለበት አብርሃም ወለድ ፡፡ ማራናታ መድሃኒለም ቶሎ ናናነ የተዋእዶ ልጆች ተግተን እንጸልይ15
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 Год назад
በመጀመሪያ ያባቶቻችን በረከት ይደርብ እረጂም እድሜና ጤነ ይሰጥልን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ጌታ በፍቃድ የሳካዋል 🙏🙏🙏የእውነት እግዚአብሔር ያሳካዋል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amennaol4674
@amennaol4674 Год назад
ጌታ ሆይ እባክህ እርዳን 🇪🇹🙏❤️
@webchannel2572
@webchannel2572 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ብፁአን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን ጅማሬውን ሳይሆን ፍፃሜውን ያሳምርልን
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 Год назад
አንዳንድ ጊዜ የተወሰነ ቦታ ብቻ አይደለም ለምን የዓለም ቦታ ቢሆን እንኳ ገዳም ቢኆን ክርስቶስ አይከብርበትም ምንም ዋጋ አይኖረውም ለምሳሌ አብርሃም ወለዴ ስንት የሰንበት ታመሪዎችን ለድቁና ይበቃሉ ሲባል አይድል ሾህ ሙዚቃ ከፍቶ ሰው ይሳተ ገንዘብ በሰበሰበው ሴጣን በከበረበት አሁን ደግሞ በሰሜን ካፎርኒያ ህጻናትን በሀይማኖት በምግባር እንዲታነፁ አረጋለው ገዳም እንዲሠራ ማለቱ ግራ ተጋብተናል ክርስተናም አይደለም ምክኒያቱም አብርሃም ወልዴ የሚጣወቀው ነፍስን ለሴጣን ማስረከብ ነው ጳውሎስ በወንጌሉ በሮሜ 16)17፡18 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ ካልፎርኒ ያ ምግባር ከማነጹ በፊት ለእያንዳኒዱ ሰው ኢትዮጵያ ላለው ነፍስ ማስበ አለበት አብርሃም ወለድ ፡፡ ማራናታ መድሃኒለም ቶሎ ናናነ የተዋእዶ ልጆች ተግተን እንጸልይ 9
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Год назад
የአባቶቼ አምላክ ከበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን። ብፁዓን አባቶች ቡራኬያችሁ ይድረሰን በየዘመናቱ አባቶቻችን ታሪክ እያስቀመጣችሁ ነውና በርቱልን ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ አድርጉ👍👍👍👍👍👍የአባቶቻችን አምላክ የተጀመረውን ለፍፃሜ ያብቃልን🙌
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 Год назад
አንዳንድ ጊዜ የተወሰነ ቦታ ብቻ አይደለም ለምን የዓለም ቦታ ቢሆን እንኳ ገዳም ቢኆን ክርስቶስ አይከብርበትም ምንም ዋጋ አይኖረውም ለምሳሌ አብርሃም ወለዴ ስንት የሰንበት ታመሪዎችን ለድቁና ይበቃሉ ሲባል አይድል ሾህ ሙዚቃ ከፍቶ ሰው ይሳተ ገንዘብ በሰበሰበው ሴጣን በከበረበት አሁን ደግሞ በሰሜን ካፎርኒያ ህጻናትን በሀይማኖት በምግባር እንዲታነፁ አረጋለው ገዳም እንዲሠራ ማለቱ ግራ ተጋብተናል ክርስተናም አይደለም ምክኒያቱም አብርሃም ወልዴ የሚጣወቀው ነፍስን ለሴጣን ማስረከብ ነው ጳውሎስ በወንጌሉ በሮሜ 16)17፡18 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ ካልፎርኒ ያ ምግባር ከማነጹ በፊት ለእያንዳኒዱ ሰው ኢትዮጵያ ላለው ነፍስ ማስበ አለበት አብርሃም ወለድ ፡፡ ማራናታ መድሃኒለም ቶሎ ናናነ የተዋእዶ ልጆች ተግተን እንጸልይ 7
@emubekl46
@emubekl46 Год назад
አሜን አሜን አሜን ሰለ ማይ ነገር ስጦታው ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ደስስስስ ይላል ቸሩ እግዚአብሔር ይጨመርበት ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን አባቶቻችንን ቃለ ህይወትን ይስጥልን ብፁዕ አባታችን ፈጣሪ ይርዳዎት ይርዳን
@Gionawit16
@Gionawit16 Год назад
አሜን! እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልን
@abelabebe2501
@abelabebe2501 Год назад
እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርልን 💚💛❤️🙏🙏
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 Год назад
አንዳንድ ጊዜ የተወሰነ ቦታ ብቻ አይደለም ለምን የዓለም ቦታ ቢሆን እንኳ ገዳም ቢኆን ክርስቶስ አይከብርበትም ምንም ዋጋ አይኖረውም ለምሳሌ አብርሃም ወለዴ ስንት የሰንበት ታመሪዎችን ለድቁና ይበቃሉ ሲባል አይድል ሾህ ሙዚቃ ከፍቶ ሰው ይሳተ ገንዘብ በሰበሰበው ሴጣን በከበረበት አሁን ደግሞ በሰሜን ካፎርኒያ ህጻናትን በሀይማኖት በምግባር እንዲታነፁ አረጋለው ገዳም እንዲሠራ ማለቱ ግራ ተጋብተናል ክርስተናም አይደለም ምክኒያቱም አብርሃም ወልዴ የሚጣወቀው ነፍስን ለሴጣን ማስረከብ ነው ጳውሎስ በወንጌሉ በሮሜ 16)17፡18 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ ካልፎርኒ ያ ምግባር ከማነጹ በፊት ለእያንዳኒዱ ሰው ኢትዮጵያ ላለው ነፍስ ማስበ አለበት አብርሃም ወለድ ፡፡ ማራናታ መድሃኒለም ቶሎ ናናነ የተዋእዶ ልጆች ተግተን እንጸልይ
@samuelkahen
@samuelkahen Год назад
ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፍፃሜውን ያሳምርልን❤ ጥበቃዉ ከኢትዮጵያ እና ከህዝቦቿ ጋር ይሁን🙏🙏🙏🙏
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ይጨመርበት
@mekutube6946
@mekutube6946 Год назад
እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምረው ። ነገን አስበው የሚሰሩ አባቶችን የሰጠን መድኃኔዓለም ይመስገን
@tersitdagne501
@tersitdagne501 Год назад
ለአለም መዳኛ ያያድርግልን🙏🏽
@teddymolla
@teddymolla Год назад
እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልን።
@makimelka2844
@makimelka2844 Год назад
Amenamenamen
@zemebiruk8895
@zemebiruk8895 Год назад
ይህን ታላቅ የምራስች ያሰ፣አም አምላካችን አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ይርዳን
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 Год назад
አንዳንድ ጊዜ የተወሰነ ቦታ ብቻ አይደለም ለምን የዓለም ቦታ ቢሆን እንኳ ገዳም ቢኆን ክርስቶስ አይከብርበትም ምንም ዋጋ አይኖረውም ለምሳሌ አብርሃም ወለዴ ስንት የሰንበት ታመሪዎችን ለድቁና ይበቃሉ ሲባል አይድል ሾህ ሙዚቃ ከፍቶ ሰው ይሳተ ገንዘብ በሰበሰበው ሴጣን በከበረበት አሁን ደግሞ በሰሜን ካፎርኒያ ህጻናትን በሀይማኖት በምግባር እንዲታነፁ አረጋለው ገዳም እንዲሠራ ማለቱ ግራ ተጋብተናል ክርስተናም አይደለም ምክኒያቱም አብርሃም ወልዴ የሚጣወቀው ነፍስን ለሴጣን ማስረከብ ነው ጳውሎስ በወንጌሉ በሮሜ 16)17፡18 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ ካልፎርኒ ያ ምግባር ከማነጹ በፊት ለእያንዳኒዱ ሰው ኢትዮጵያ ላለው ነፍስ ማስበ አለበት አብርሃም ወለድ ፡፡ ማራናታ መድሃኒለም ቶሎ ናናነ የተዋእዶ ልጆች ተግተን እንጸልይ11
@amiwoldeyesus2304
@amiwoldeyesus2304 Год назад
በእውነት ይህ የሚደንቅ የእግዚ አብሔር ስጦታ ነው ብዬ ነው የማምነው ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች በዚህ ድንቅ ስራ ላይ የምንችለውን እንድናደርግ ፈጣሪ ይርዳን፡ የሚመለከተው ክፍልም እኛም የምንችላትን ለማድረግ እንዴት እንደምናደርግ ያሳውቀን፡ጋን በጠጠር አይደል የሚደገፍ፡ እመቤትችን ከጎናችን ሆና ይህንድንቅ ሀሳብ ታስፈፅምልን አሜን፡፡
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 Год назад
እግዚአብሔር ሀያል ነው ምን ይሳነዋል ዘላለም ይመስገን አሜሪካም ከጥፋትዋ ትድን ይሆናል 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Год назад
ኦርቶዶክስና ኣማኞቿ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@thestar2137
@thestar2137 Год назад
እልልልል እምየ ተዋህዶ በአለም ሁሉ ትስፋፋልን እዚህ አሜሪካ የምንገኘው በተለይ መረባረብ አለብን
@tarikuajenberemtg4818
@tarikuajenberemtg4818 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻሜውን ያሳምርልን! ቤተክርስቲያንን አንተውም ከቶ የሰጠንን አምላክ በደሙ መስርቶ የሰጠንን ጌታ በመስቀሉ ሞቶ የአምላካችንን ቤት አንተውም ከቶ።
@user-di7cb9ks9d
@user-di7cb9ks9d Год назад
አምላከ አበው አተ በቸርነትህ እርዳን እግዚአብሔር ያከናውነው ያስፈጽመው አሜን
@makimelka2844
@makimelka2844 Год назад
Amen
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 Год назад
አንዳንድ ጊዜ የተወሰነ ቦታ ብቻ አይደለም ለምን የዓለም ቦታ ቢሆን እንኳ ገዳም ቢኆን ክርስቶስ አይከብርበትም ምንም ዋጋ አይኖረውም ለምሳሌ አብርሃም ወለዴ ስንት የሰንበት ታመሪዎችን ለድቁና ይበቃሉ ሲባል አይድል ሾህ ሙዚቃ ከፍቶ ሰው ይሳተ ገንዘብ በሰበሰበው ሴጣን በከበረበት አሁን ደግሞ በሰሜን ካፎርኒያ ህጻናትን በሀይማኖት በምግባር እንዲታነፁ አረጋለው ገዳም እንዲሠራ ማለቱ ግራ ተጋብተናል ክርስተናም አይደለም ምክኒያቱም አብርሃም ወልዴ የሚጣወቀው ነፍስን ለሴጣን ማስረከብ ነው ጳውሎስ በወንጌሉ በሮሜ 16)17፡18 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ ካልፎርኒ ያ ምግባር ከማነጹ በፊት ለእያንዳኒዱ ሰው ኢትዮጵያ ላለው ነፍስ ማስበ አለበት አብርሃም ወለድ ፡፡ ማራናታ መድሃኒለም ቶሎ ናናነ የተዋእዶ ልጆች ተግተን እንጸልይha
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Год назад
ይህን ሰጥተውን ኢትዮጵያን እንዳይቀሙን እፈራለሁ። እንዳያታልሉን
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j Год назад
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቼ🤲 እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜውን ያሳምረልን
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 Год назад
አንዳንድ ጊዜ የተወሰነ ቦታ ብቻ አይደለም ለምን የዓለም ቦታ ቢሆን እንኳ ገዳም ቢኆን ክርስቶስ አይከብርበትም ምንም ዋጋ አይኖረውም ለምሳሌ አብርሃም ወለዴ ስንት የሰንበት ታመሪዎችን ለድቁና ይበቃሉ ሲባል አይድል ሾህ ሙዚቃ ከፍቶ ሰው ይሳተ ገንዘብ በሰበሰበው ሴጣን በከበረበት አሁን ደግሞ በሰሜን ካፎርኒያ ህጻናትን በሀይማኖት በምግባር እንዲታነፁ አረጋለው ገዳም እንዲሠራ ማለቱ ግራ ተጋብተናል ክርስተናም አይደለም ምክኒያቱም አብርሃም ወልዴ የሚጣወቀው ነፍስን ለሴጣን ማስረከብ ነው ጳውሎስ በወንጌሉ በሮሜ 16)17፡18 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ ካልፎርኒ ያ ምግባር ከማነጹ በፊት ለእያንዳኒዱ ሰው ኢትዮጵያ ላለው ነፍስ ማስበ አለበት አብርሃም ወለድ ፡፡ ማራናታ መድሃኒለም ቶሎ ናናነ የተዋእዶ ልጆች ተግተን እንጸልይ12
@merimarlimar813
@merimarlimar813 Год назад
አሜን 🙏❤️ ይህን ትልቅ የእምነት ተቋማት ክርስቲኖች ብቻ ሳይሆን ሙስልሙም ወድሞቻችንም መሳተፍ አለባቸው
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን👏👏👏💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@birhanieayalew8908
@birhanieayalew8908 Год назад
ድንቅ ሃሳብ ስለሆነ ሁሉም ሊተባበር ይገባዎል ግድም ነው የሚሰራ ለሃገራችን ተስፋ ለቅድስት ቤተክርስቲያንአችን እርስት ነው
@Abatech2
@Abatech2 Год назад
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እንድሰማ ያደረከኝ አምላክ ምን ይሳንሃል ፍፃሜውንም ታሰማኛለህ ወገን ወገባችንን ጠበቅ የብርሃን ጮራ ፈንጠቅ!
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Год назад
ስለሠማሁ ብቻ ደስ ብሎኛል ነገር ግን አቅሜ ጸሎት ብቻ ነው ፈጣሪ አሳባችሁን ያከናውን ጤና ይስጣችሁ አባቶቼ ወንድሞቼ
@ortodoxtewahdo6689
@ortodoxtewahdo6689 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳን ፍቃዱ ይሁን አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን አሜን
@meseretwerke77
@meseretwerke77 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 Год назад
All Fathers, Brothers, Sisters you contributors for this miracle God bless you all Ethiopian Christians 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wubedletarekegn701
@wubedletarekegn701 Год назад
I never really been in to Orthodox Christianity (generally religion) but this one is heart warming!
@Zagoy7952
@Zagoy7952 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳልን ፍፃሜውን ለማየት ያብቃን አሜን፫
@ekramanwar6235
@ekramanwar6235 Год назад
ይህ የግዚአብሔር ፍቃድ ነው ባሚሪካ እንዲ አይነት ባታ ዳይብሎስ በተስፋፋበት ማግኝት ከደስታ በላይ ደስታ ነው መጨረሻው ፈጣሪ ያሳምርልን አባቶች ይፍቱኝ
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 Год назад
በረከታችሁ ትደርብን አባቶቻችን አሜን ላይክ ሸር እያደረግን ማህበረ ቅዱሳንን እናሳድገው እስኪ እህት ወንድሞቸ
@negenegash8009
@negenegash8009 Год назад
የአባቶቻችን ፀሎት ይርዳን በስው አገር ይህንን ያህል ክብር የስጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
@shewanenwekat9889
@shewanenwekat9889 Год назад
ህያዉ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳየን በእዉነት
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
አቅም ኖሮኝ ብድግፍ ብርዳ እንዴት በተደሰትኩ ማርያምን ተዋህዶ መሆን መመርጥም መታደልም ነው
@getubirhanu4870
@getubirhanu4870 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳን።
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 Год назад
Ohhh....Thank you God 🙏🙏 Thank you God 🙏🙏 Thank you God 🙏🙏 Orthodox you shine today 💥💥💥💥
@kalkidantsegayebekeledegen5698
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉ በእርሱ ይሆናል ይሳካል እምዬ ኦርቶዶክስ ሁሌም ከፋ በይ
@naajanojaa7
@naajanojaa7 Год назад
እግዚአብሔር ፈፃሚዉን ያሳየን
@adineg4651
@adineg4651 Год назад
በፈጣሪ ፈቃድ አሜሪካንን ሯሷን መቀየር ይቻላል ፈጣሪ እድሜና ጤና ለአባቶቻችን ለወገኖቻችን ሁሉ ይስጥልን አሜን።
@mimitesfay3517
@mimitesfay3517 Год назад
እልልልል አምላክ ሆይ ምን ይሳንሀል💚💛❤
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g Год назад
መድሀኒያለም ይጨመርበት አባቶች በረከታችሁ ይደርብን ፍፃሜውን ለማዬት ያብቃን
@meskerem6234
@meskerem6234 Год назад
ፈጣሪያችን ሆይ ሁሉ ባንተ ይሁን! አገራችን ሰላም አድርግልን! በይቅርታህም ጎብኘን
@ahbayshemelseahbayshemlse6069
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይህች ታላቅ ምድር ታላቅ ታበቅላለች ተመስገን:: # ኢትዮጵያ !
@samrawitdemisse1129
@samrawitdemisse1129 Год назад
የአባቶቻችን አምላክ ምስጋን ይግባው🎉
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 Год назад
ውይ በስመአብ ስለሰማሁ እራሱ ሀሴት አደረግኩ ደግሞ ፈጣሪ ያግዘናል ለፍፃሜ እንደርሳለን!
@user-yw4gi3ne5e
@user-yw4gi3ne5e Год назад
አሜን!እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳየን🙏
@user-yp9qb4pe3v
@user-yp9qb4pe3v Год назад
አባቶቻችን ምእመኑኑ በጸሎታችሁ አስቡት እግዚአብሔር ይረዳናል ቡራኬአችሁ ይድረሰን
@asgdgirma3117
@asgdgirma3117 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Год назад
ኢሄ ኮ መታደል ነው ። በእውነት አብርሽ እና ይጌ እናመሠግናለን ! ኢትዮጵያ መቼም ቢሆን ልጆች አሏት አገር ውስጥ ያለውን እና በአሜሪካ ያሉ አብያተክርስቲያናት ን በዚህ ጉዳይ ማነጻጸር በፍጹም አይቻልም ። እንዳልሰማ ዝም ። ለማንኛውም ኢትዮጵያ ያላችሁት ሁሌም ትለያላችሁ ። ኑሩልን የበጎ ሰው ሽልማት አደራ ኮሜዲያን እሸቱን እንዳትዘነጉ ።
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስ ይላል እሺ እንሳተፍለን ብፁአን አባቶቻችን በረካትሁ ይድረሰን
@sisayebdi4357
@sisayebdi4357 Год назад
ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን፡፡ እንፍጠን!!
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j Год назад
እጅግ የሚያኮራ ትውልድ ተሻጋሪ ስራ ነው የታሰበው በእውነት!!! እንኳን ኢትዮጵያውያን ክርስትያኖችን በአሜሪካ የሚኖረውን ሌላውን የጥቁር ማህበረሰብ የሚያኮራ ስራ ነው። የኢትዮጵያ የቀደመ ክብሯን ከፍ የሚያደርግ ነው። በተለይ እየጠፋብን ያለውን በውጪ የተወለደውንና ያደገውን ኢትዮጵያዊ ትውልድ ከአህዛቦቹ ልቅ ባህል እና እርኩሰት ለመታደግ ትልቅ ፋይዳ አለው። ለዚህ የትውልድ አሻራ እንደየአቅማችንን መሽቀዳደም ይኖርብናል እግዚአብሔር ያስፈፅመው!!!
@AaronTura6601
@AaronTura6601 Год назад
Please let's make this historical golden opportunity real......what a wonderful it is! let's United!
@abebagirma6287
@abebagirma6287 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ፋፃሜውን ያሳምር መተባበር አለብን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏
@qorontosmedia
@qorontosmedia Год назад
ብፁዕን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን፣ ድንቅ ሥራ ነው። መልካምድራዊ አቀማመጡ ሰሜን ያሉ የኢትዮጵያ ገዳማትን ይመስላል። በዕውነቱ በሚገባ ይሳካል። እግዚአብሔር ይርዳን አሜን!
Далее
🎙️ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ💖
3:23:13