Тёмный

ፍኖ ለምን ጦርነት ጀመረ ለሚለው ጥያቄ መልሱ  

Alex Afro Tube
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 152   
@TenaA-r4r
@TenaA-r4r 4 дня назад
ጀግና አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅክ እሄኔ እነኚ ጀባች በልተወካል
@OumerAhmed-e7y
@OumerAhmed-e7y 4 дня назад
አማራ የሆነ ሁሉ መታገል አለብን ዝም በለን. አንሞትም
@godgotthis5345
@godgotthis5345 4 дня назад
አማራ ለመዋጋት በቂ ምክንያት አለው እውነት አለው ስለዚህ ያሸንፋ እግዚአብሔር ክእውነት ጋር ስለሆነ ድል የፋኖ ነው::
@Alemu-h5h
@Alemu-h5h 4 дня назад
ለምን ፋኖ ጦርነት ጀመረ ለምትሉ ድኩማኖች መልሱ ይሄው ነው ።
@Mersal-n1c
@Mersal-n1c 4 дня назад
አማራነታችንን እስተምናረጋግጥ እንዋጋለን
@kechemagara5433
@kechemagara5433 14 часов назад
የአማራ ስርተፍኬት እስክናገኝ?
@EluYakob
@EluYakob 5 дней назад
Thank you Alex this is the truth everyone knows
@mokemal7315
@mokemal7315 4 дня назад
ጥያቄው ጥሩነበር ግን የሚሰማ ባርላማ አለወይ
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 5 дней назад
ለመሆኑ እነዚህ ጀግና አባቶቻችንን በህይወት አሉ????
@Sarah-f7b7l
@Sarah-f7b7l 4 дня назад
ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ😢😢😢😢😢
@AlexStore-e1l
@AlexStore-e1l 4 дня назад
Balefo tasiro yenaberuti inazi arelumi inde?
@SisayYitayih-qg7yx
@SisayYitayih-qg7yx 4 дня назад
❤❤❤❤❤
@SamreaMama
@SamreaMama 4 дня назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AlexStore-e1l
@AlexStore-e1l 4 дня назад
@@SamreaMama kenale ayizochu amihar balihonim betami yasezinali
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 4 дня назад
ዘመዶቼ አማራ ንቃ ፣ከትግራውያን እንማር አንድነታቸው ላይ አይደራደሩም።
@NizanDarik-h9u
@NizanDarik-h9u 12 часов назад
ይሄ ውጥንቅጥ የእነሱ መንገድ ነው ማመሰገን እነሱን አያሰፈልግም
@MohdSaidoo
@MohdSaidoo 5 дней назад
ግልፅና ግልፅ ነው ትክክል ፍትህ ለአማራ
@kechemagara5433
@kechemagara5433 13 часов назад
ፍትህን በተመለከተ ዘመነን ወይም ስክንድርን ጠይቁ ተብሏል
@MesfnMojo
@MesfnMojo 5 дней назад
ፈጣሪ አምላክ እውነት ካለ ለዚህ ሕዝብ ይድረሥለት
@SisayMengesha-ny7le
@SisayMengesha-ny7le 4 дня назад
በዚህች አገር እንደነዚህ ሰዎች ያሉ 20ሰዎች ቢኖረን ኖሮ ይህ ሁሉ ብጥብጥ አይኖርም ነበር !!!!!!!
@shewanhabtewold6737
@shewanhabtewold6737 4 дня назад
Viva , Mr. Follo !
@Mankush995
@Mankush995 4 дня назад
ሀገር ፈረሰም አልፈረሰም አንላቀቅም ሁሉም ሀገር ቢሆን ጎረቤት ሀገር ሆነነንም ገዳዮቻችንን እንዋጋለን አብረንም ብንኖር የገዳዮች ፍርድ ይሰጣል
@chuchu-hl2xk
@chuchu-hl2xk 2 дня назад
ትክክለኛ እይታ ነው ኦሮሙማ ግፍ እየፈፀመ ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊቃወመዉ ሊያወግዘዉ ይገባል ብልፅግና መወገድ አለበት ።
@ektsSjcye
@ektsSjcye 4 дня назад
አማራ ምንግስት ድረሥልን እያለ ብዙ ግዜ ተጠቃ በፓርላማላይ የአማራ ባለሥልጣኖችም እረ እንድረሥላቸው ቢሉም የሚያዳምጣቸው አቶ ብዙ ግዜ ተገደልን መገደል በቃን እያልን ነው ያለነው ምንግሥት ያለ መሥሎን እንጂ ምንግሥትማ አይገለንም የአማራ መሀጸን ጀግና ወልዷል ማንም አይጮቁነን ብንጨቁን እንጂ
@kechemagara5433
@kechemagara5433 13 часов назад
ዘመነና ስክነድር ነጋም ጦር ስብቀዉ ህዝቡን እያመሱ አይደል። ግብጥ ምን ደረሱ እያለች በቲቪ እያየቻቸዉ ነዉ
@OumerAhmed-e7y
@OumerAhmed-e7y 4 дня назад
ትክክል ነው የመንግስት መዋቀራውይ ጥቃት ነው አማራን አጥፍቶ በሠላም መኖር የለም
@TaibaTaiba-g2h
@TaibaTaiba-g2h 4 дня назад
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢ትከከለነህአላህለአማራህዝቡደርሰላቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤🎉🎉
@TaibaTaiba-g2h
@TaibaTaiba-g2h 4 дня назад
😢😢😢😢😢አላህየጠጠቡቃህአባታቸን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@andinetambelu3245
@andinetambelu3245 2 дня назад
VERY GOOD POINT AND CONTINUE THE MESSAGE FOR THE NATION !!!. 💯👍🙏PLEASE ALL ETHIOPIAN PEOPLE UNITED FOR YOUR COUNTRY.
@GETAHUNYALEW-mn1zx
@GETAHUNYALEW-mn1zx 4 дня назад
ታዲዮ ዕድሜህን ከፍ ያድርገው እውነት ትናጋሪ 🥰🥰🥰
@kechemagara5433
@kechemagara5433 13 часов назад
ምን ቢበዛ ከመቶ አያልፍ! እናሳዝናለን
@sunnyethio3782
@sunnyethio3782 5 дней назад
አባቴ ታዲወስ እድሜህን ኑሩልን
@kechemagara5433
@kechemagara5433 13 часов назад
ማን ነው
@Fikiru-gl1mn
@Fikiru-gl1mn 4 дня назад
እውነት ተናገሩ
@zewdewoldadwit3118
@zewdewoldadwit3118 5 дней назад
ወንድሜ ግልጽ ነው የአማራ ፋኖን ነው የሚቃወሙት በስው ደም የሚቀልዲት እነሱ ናቸው። ፋኖ ትክክል ነው
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 4 дня назад
ወንድም እነዚህን መሰል መረጃዎች በሰነድ ይፈና በማድረግ የትግሉ አጋር እንሁን ፡፡
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 5 дней назад
የአምሐራ ሕዝብ የፓለቲካ ንቃቱ ከፍ እንድል በየቀበሌው ያላችሁ ወጣቶች አስተምሩት
@7gawzge7184
@7gawzge7184 2 дня назад
እነዚህ እውነተኛ ሰዎች ግን በእውነት ዘመነኞቹ በሕይወት ያስኖሯቸዋል? ተርፈዋል? እግዚአብሔር ይጠብቃቸው።
@saraadene6920
@saraadene6920 5 дней назад
Great job 👏 👍
@deredamot
@deredamot 4 дня назад
ቀድመው የነቁ ናቸው በአዴን በድኑ መልስ የለውም ምክንያቱም ተላላኪ ነው።
@tracybatman7523
@tracybatman7523 4 дня назад
These are true voices of the helplessness Amharas
@kechemagara5433
@kechemagara5433 13 часов назад
ራሱ ተኩሶ እራሱ ይጮኻል
@mikeayelyen1724
@mikeayelyen1724 5 дней назад
You right
@LubabaMusa-u6j
@LubabaMusa-u6j День назад
ጎበዝ አበጀህ
@Easymoneysnpr6133
@Easymoneysnpr6133 4 дня назад
You are right
@Easymoneysnpr6133
@Easymoneysnpr6133 4 дня назад
Thank you 🙏
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot 5 дней назад
O GOD BEIIS ETHIOPIA
@berhanu2368
@berhanu2368 5 дней назад
የነዚህ የፓርላማ አባላት ንግግር የሚያስታውሰኝ የፈርጣጩና የነፍሰበላው መንግስቱ ኃይለማርምን የመጨረሻው የማከተሚያው ወቅት ላይ የነበረውን የፓርላማው አባላት ንግግር ያስታወሰኛል። እንደገባኝ ከሆነ የወሮበላውና የፋሽስቱ ዐብይ አህመድ አለና የቡድኑ ዘመን ማብቃቱን አመልካች ነው!! ድል ለፋኖ!! የአማራ ሕዝብ ያሸንፋል!!
@abdurezakkedir3649
@abdurezakkedir3649 День назад
ሀሀሀሀሀሀ። አሁንም ቀረርቶና ሽለላ ውስጥ ናችሁ? ደደብ። ከእንግዲህ ኦሮሚያ እና ኦሮሞ ለእናንተ ቦታ የላቸውም።
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J 4 дня назад
አጭበርባሪውና መሠሪው አቢይ የመንግሥትን መዋቅር ተጠቅሞ፣ በገዛ ገንዘባችን እየገደለን ነው ።
@kechemagara5433
@kechemagara5433 13 часов назад
ምርጫ ደረሰ ምን ልታደርጉ ነወ?
@YmamMuhammed-nx6ou
@YmamMuhammed-nx6ou 5 дней назад
አሪፍ ነው ጠክር ቀጥልበት
@Yotor-Entertainment21
@Yotor-Entertainment21 День назад
ሰላም Alex Afro የምትለቋቸው ዜናዎች በጣም ይመቹኛል ግን Thumbnailachu ቢስተካከል ደሞ በጣም ሀሪፍ እሱን ደሞ እኔ በ Quality ልሰራልቹ እችላለሁ
@HamzaYoussouf-ow8uv
@HamzaYoussouf-ow8uv 4 дня назад
ኢቶፓ ሁለየም ጀግና አላት የየት አገር ጀግናነህ ደሞ አተ ኑርልን ጀግኖች ናችሁ ኑሩልን የኢቶፓህዝብ ንቃ
@NatiNati-e3q
@NatiNati-e3q 4 дня назад
አሌክሶ ትክክል ነህ👍👌👌👌
@urdihe3587
@urdihe3587 5 дней назад
አዉ አባቴ ዉነቱን ነዉ ለዚህ በላይ የምያወያየ ጉዳይ የለም
@SolomonBeyene-y4v
@SolomonBeyene-y4v 5 дней назад
ወንድሜ እባክህ ሀብታሙ በሻሻ የት ነዉ የምናገኜ እባካችሁ በኮሜንት አስቀምጡልን ዋሽንግተን እንደሆነ እናዉቃለን
@abdurezakkedir3649
@abdurezakkedir3649 День назад
ፈስ ምን ታደርገዋለህ። እኔ እራሴ አንተን የደንቆሮ ስብስብ እፈልጋለሁ።
@Fikrtesemework
@Fikrtesemework 4 дня назад
እነአረጋከበደ ድራሸቻው ይጥፋ
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 4 дня назад
አሁን አማራ በማሸነፍ ብቻ መዳን እንደሚድን አረጋግጧል ካላሸነፍ የሚደርሰውን አውቋል እናም አማራዬ ማሸነፍ ማሸነፍ
@Bjwhgsbc
@Bjwhgsbc День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@gardman4879
@gardman4879 4 дня назад
ጀግና ናቸው አባትወች
@NATIDEBRUYNE
@NATIDEBRUYNE 5 часов назад
አሉ ፡ተከበው ፡ነው ፡እንጂ ፡ይብላኝ ፡ለፈፃሚው ፡አማራ ፡ችግርን መከራን ፡ይችላል ፡ሞኝ በለው፡
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 4 дня назад
ሀቁ ይህ ነው ፡፡ፋኖ ጫካ የገባው ተገፍቶ ነው የምንለው በዚህ እና በዚህ ነው፡፡
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel 5 дней назад
Alex - አማርኛ በትክክል መጻፍ መጀመሪያ ብትማርስ ምን ይመስልሀል ?
@hasenoumer
@hasenoumer 4 дня назад
Yamal
@Bander-l3m
@Bander-l3m 4 дня назад
በጣም ብዙ አለ እንዲህ አቅርብልን
@asnakechasress9088
@asnakechasress9088 4 дня назад
ለምን ግን ፍኖ ጦርነት ጀመረ ለምትሉ ቁሞ ቀሮች ትክክለኛው መልስ ይህየ ነው
@workebogale4015
@workebogale4015 5 дней назад
እነዚህ የምክር ቤት ወንድሞቻችን በህይወት ይኖሩ ይሆን?🤔🤔🤔🤔
@MirachleTechnologyCenter
@MirachleTechnologyCenter 4 дня назад
እባካችሁ ፋኖዎች በግልፅ ቦታ ላይ ስብሰባም ሆነ ሌላ አብሮ በቡድን ሆናችሁ ግልፅ ቦታ ላይ አትቁሙ ምክንያቱም ድሮን በጋራ ሲሆን ነው እሚያጠቁት እናም ጥንቃቄ መስዋትነትም ባግባቡ ሲሆን እንጂ በቸልተኝነት ሲሆን ከባድ ነው የቴሌ ሀላፊዋ ወይዘሪት ፍሬህይወት የኢንሳ ሰራተኞች በትብብር ባህርዳር ካለ ሙሉዓለም አዳራሽ ጎን ላይ የአይሲቲ ክፍል አዱኛ የሚባል ሰው እና ሌሎችም 100 የሚሆኑ ሰዎች አብይ አህመድ እና ተመስገን ጥሩነህ የሚባል የኮርቻ ፈረስ አብረው በማስተባበር በድሮን ሊያስጨፈጭፉ እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው እና እጅግ በጣም ጥንቃቄ.........
@hudamahmdehudamahmde
@hudamahmdehudamahmde День назад
አማራ ኢትዬጵያዊ ሁኖ ነው የህልውና ዘመቻ የጀመረው ብሄርተኝነት ማ ለትግራይ ለኦሮሞ አልጠቀመም
@abdallausman59
@abdallausman59 2 дня назад
Ahayochi
@GetachewNega-r8n
@GetachewNega-r8n 4 дня назад
ይህ በጣም ጀግና ነው ነው
@LegoMan-z5u
@LegoMan-z5u День назад
ችግሩ አማራ አነድ አይሆንም እስቲ ከትግራ ተማሩ አንዱ ሲናገር አንዱ ሰያሳስር እባካችሁ ይህንን ሰው አግዙት
@zahraksa3432
@zahraksa3432 4 дня назад
ሰወቹን በድምፅ ብቻ ብታስዳምጡን የተሻለ ነበር ምክናያቱ ም ተናጋሪወቹ ህይወታቸው አደጋላይ ይሆናል እስካሁንም መኖራቸውን አላህ አለም
@YoniHuy
@YoniHuy 4 дня назад
አቤት አንደበተ እውነት ተባረኩ ❤❤❤❤ ግን በህይወት አሉ
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 4 дня назад
የት ምክርቤት እንደተካሄደ ለምን አትገልፅልንም
@hilinatadesse3831
@hilinatadesse3831 6 часов назад
ግን እነዚህ ሀቀኞች አሁን አሉ?
@SabaErgetie
@SabaErgetie День назад
ውይ አቶ ታዲዎስ እድሚዎ ይርዘም
@endalenega7457
@endalenega7457 14 часов назад
እባካችሁ አንድ እንሁን
@tegstebtalme2599
@tegstebtalme2599 4 дня назад
💪💪💪💪💪💪💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@بويوسفبودلامة
@بويوسفبودلامة 4 дня назад
እንሰሳን አታምታብን
@AalamBazazin
@AalamBazazin 4 дня назад
የህዝብን ጥያቄ ነው የጠየቁት በቃ
@MohamedYimame
@MohamedYimame 4 дня назад
እንደዚህም ጠንካራ ሰውም አለ?
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 День назад
ለህፃንም ግልፆነው እካን ለትልቅሰው ሰው ሁኑ እደነዚህ ሰውች ቫርላማ ያላችሁ መሪው ሰይጣን ነዉ ደምጠጭሰይጣን ህዝባችሁን ለደምጠጭ ሰይጣንነው አሳልፉችሁ የሰጣችሁት ነግበኔ በሉ ለአማራህዝብ ድረሱለት ሰይጣን ነው መሪ ተብሎ የተቀመጠው
@gamerandfamilyguyfunnymome9578
@gamerandfamilyguyfunnymome9578 5 дней назад
ካልጠገቡ አይዘሉም,ካልዘለሉ አይሠበሩም!ጦርነት በኃይል የተፈጠረ በጥጋብ የተፈጠረ ነው, ቀበቶና የዘመናት የአማራአስፈትቼ,አማራ እማርካለሁብሎ አብይ ጀመረው እሱ ተደብቆ ወላይታና ዳሞ ምስጊን ወንድሞቻችን ያስፈጃል.
@kassahuntemteme-bk7nl
@kassahuntemteme-bk7nl 4 дня назад
መምህር ታዲዮስ መምህር ብቻ ሳይሆኑ ነብይም ናቸው። በወያኔ ጊዜ በጦብያ መፅሄትና በሌሎቹም በወቅቱ የነበሩ መፅሄቶች ላይ ሲያወጡት የነበሩትን ፅሁፎች ማየት ነው።ፍትህ ለታዲዮስ!
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 5 дней назад
በመጀመሪያ ኢትዮጵያ የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች ሀገር እንጂ የአንድ ብሔር የበላይነት የነገሰባት አለመሆኗን በግልጽ ነው በተለይ ሁለቱ ተናጋሪዎች የጠየቁትም ሊታሰብበት ይገባል እላለሁ።
@Getaneh188
@Getaneh188 5 дней назад
ጥንብ ጋላ
@tracybatman7523
@tracybatman7523 4 дня назад
For thousand years, the Amhara and other Northerners have been relying on law and order. Unfortunately, the Oromo dictators and savage people slaughtered them for nearly a decade now.
@tedlamakonnen3019
@tedlamakonnen3019 4 дня назад
እውነት ብለዋል።
@Amsale-sl6ek
@Amsale-sl6ek 2 дня назад
እነዚ ተናጋሪዎች ይኖሩ ይሆን? ገሽ ታዲዮስ ታንቱስ ምነው ቢፈቱ ? ኧረ ሸምግለዋልኮ
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 5 дней назад
እማራ እራሱን ከሌላው ህዝብ ለይቶ ስለማያይ እንጂ በየክፍለህገሩ እማራ ሲጠቃ ምንም እርምጃ እልወስድም እሁን ግን ቤቱ ድረ ስ ሄደው ሲወሩት ነው የተነሳው
@teferaworkineh
@teferaworkineh 4 дня назад
እውነትእናእውነት ነው
@kechemagara5433
@kechemagara5433 13 часов назад
ታሪኩ እንደዚህ አይደለም ታሪክ እታጣም።የስልጣን ጠማት አስክሮአቹህ ነዉ የምትበጣበጡት።
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 4 дня назад
ማነው እሱ እሱስ ምድነው የማይረባ ለምን ወድ ከሆነ መቶ እዚአይሟገትም ቅንቅናምስ እራሱ የማይረባ
@solteshe
@solteshe 4 дня назад
በጨቅላ ጭንቅላት ኢትዮጵያ እያዋረዱ ያሉ መሪዎች በኋላ ምላሹ ክንድ ነው ሌላው ብሄረሰብ ዝም ማለቱ ያሳዝናን ስንት ተከፍሎት ነው
@FatimaAbdo-il8jl
@FatimaAbdo-il8jl День назад
ኝሕዝብ
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 День назад
ብዘገዩም በረካሁኑ የኢቶቢያህዝብ ናችሁ አብይአህመድንጭቅላትላይያወጣችሁት ዜጋ እጨፈጨፈ እናተ ከሱጋ ሰወአርጋችሁ እምትቀመጡ ይህ ጅንእጅ ሰዉአይደለም😢😢😢😢😢😢
@abdurezakkedir3649
@abdurezakkedir3649 День назад
የተራና አሉባልታ ስብስብ ነው። የአማራ የውሸት ጩኸት ሁሌም የተለመደ ነው።
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 4 дня назад
ስወድህ እኮ ለምታደርግልን ነገር በሙሉ በሚታረደው አማራ ስም አመሰግናለሁ ጅል አዲስን አጀንዳ አድርገህ አታውራ ምክንያቱም በቁሙ ሙቷል ወርሙማል
@KebadBayhi
@KebadBayhi 5 дней назад
Tornet trfu ksara new selam felsgech enhun memarn begulbt syhon be free Democracy
@YishakAbebe11A
@YishakAbebe11A 5 дней назад
ከመታሰር ዝም ይሻላል ወይ 😢😢😢😢😢
@kechemagara5433
@kechemagara5433 13 часов назад
ትናገሪና ወየሁልሽ!
@BirukAiynayehu-r9t
@BirukAiynayehu-r9t 4 дня назад
ፉከራው በጣም ለቤን ነከው
@nardostekle8705
@nardostekle8705 5 дней назад
አማራ ነን ምትሉ ሰዎች ለምድነው ትግል ሚያግዝ ሰው ምትገፉት ምታባርሩት ብቻቹሁን የትም እንደማትደርሱ አስረግጩ እነግራቹሁ አለሁ ምክንያቱም ምቀኞች ስለሆነን እርስ በራሳችን ስለምንባላ በተለይ ጎጃሞች እባካቹሁ እየተገለባበጣቹሁ ህዝቡን ምትከፍፋሉት እናተ ናቹሁ ወያኔን የምትደግፉ ጉዶች እኮናቹሁ በአበቄለሽ ባል ደግፍቹሁ ጎንደርን የሰደባቹሁ ደነዞች እኮናቹሁ
@NegashKassie
@NegashKassie 4 дня назад
ለዶክተር ዳኛቸው ለሚባለው ሰውየ ንገሩት
@kechemagara5433
@kechemagara5433 13 часов назад
ምን?
@turkishboutique356zefmesht4
@turkishboutique356zefmesht4 4 дня назад
Tadiwos tantu is the psychopath after he learned all his relatives sold out at GINDEBERET by ras woldegiorgis & beshan Aboye & luring every step praising the feudal until his death.
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 4 дня назад
Duka show
@BezaBirhane-y3h
@BezaBirhane-y3h День назад
💪💪💪💪💪💪🤗🤗🤗🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴
@yhhih3709
@yhhih3709 5 дней назад
የአማራን፣፣ህፀን፣፣ሴትእናትአዛዉት፣፣አባትን ዉጭላዪ፣፣አፍስሳ፣፣፣አብዪአህመድ አፖል፣፣ተከልኩላቺሁ፣፣፣፣እያለ፣፣ዪዝናናል ግንግን፣፣፣እሰከመጨረሻ፣፣አንላቀቅም
@kechemagara5433
@kechemagara5433 13 часов назад
ጦርነት ካለ ይህ ይጠበቃል! መፈናቀልና መሰደድ የጦርነት ምንጭ ናቸዉ
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 5 дней назад
እኔ የማዝነው በሲሳይ እጌን ነው ጁላ ሁሌም ይህ ነው መጀመሪይ ትጥቅቃውረድ የምጅመረው ከእማራ ክል ነው ሌላው በየተራ ይፈታል መ ባሉን መንግስት የተናገርውን ባለሜመጥየቁ
@kechemagara5433
@kechemagara5433 13 часов назад
ትጥቅ ፍቱ አትፍቱ
@MohamedYimame
@MohamedYimame 4 дня назад
ግን አለ ሰውዬው?
@anthonysolomon9492
@anthonysolomon9492 4 дня назад
Zeregnan le memker kehone kentu lifat new... European ena American eyu Zeregnanetachew tilachachew lezelalem ayleqachewim. Minim mikir ayasfeligim bemifeligew qonqwa manager new.... Zeregna ergiman Egzabher yemitelaw kifu betachinet simet new....
@DanPiter-nb4uh
@DanPiter-nb4uh 4 дня назад
Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!!!
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 4 дня назад
Banda yebanda lij yeshermuta lij new amaharan ayiweklim leba new beamahara hizib sim yemenegid bandaw addis times
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 5 дней назад
ዛሬ በአማራ ክልል ክየተፈጸመ ያለው ግፍና መከራ ለአንድ ህሊናውን ለሸጠ በስልጣንና በዘረኝነት ለሰከረ አንድ ተራ ግለሰብ ተብሎና ህሊናቸውን ለአብይ ፍርፋሪ ለሸጡ ነውረኞችና ወራዶች ምክንያት እንጂ አማራ ስልጣን ፈልጎ እንዳልሆነ ይታወቅ።
@emuyetekle
@emuyetekle 4 дня назад
Betikikil abatocha lewnet mekom yshalal kebandanet
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 4 дня назад
ፓርላማ አለ እንዴ በኢትዮጵያ? እነ ጫፎ ፓርላሜዉን እየመሩ ነዉ እንዴ ፓርላሜ ሐፍትሕ የሚቆም?
@soyegerado6831
@soyegerado6831 5 дней назад
አዎ አማራ ከዚህ በኋላ እምቢ በቃኝ ካላልክ፣እንደ መኸር አህያ ማንም ይጭንሀል ሳይሆን ፣እንደ ቤት እንሰሳ ፣እያረደ ለአውሬ ይሰጥሀል፣እየተደረገ እያዬን፣እየሰማን ነው፣ከአንድ ቤት አምስት ቤተሰብ!!!!
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 4 дня назад
የኢትዮጵያ የዘመናችን ቆራጥ አርበኛ ፀሀፊና ደራሲ ጋዜጠኛ የታሪክ ጠበብት የተከበሩ አቶ ታዲዮስ ታንቱ
Далее
Team Spiderman True Or False Mask,nono #Shorts
00:37