Тёмный

ፎሮፎርን የሚያጠፍ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ምርጥ መላ/Anti Dandruff home remedies//ረዱ Tube 

ረዱ Tube
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 97
50% 1

ፎሮፎር በአብዛኛው የራስ ቆዳን የሚያጠቃ የቆዳ ችግር ነው ጥናቶችም የፈንገስ ኢንፊክሽን እንደሆነ ይናገራሉ። የበሽታው ምልክቶች የቆዳ መቀረፍ እና የማሳከክ ስሜት መኖር ሲሆን ምልክቱ ከሚታይባቸው ቦታዎች የራስ ቆዳ፣ ፀጉር፣ ቅንድብ፣ ወይም ፂም ትከሻ ላይ የቆዳ ቅንጣቶች መታየት እንደምልክት ይጠቀሳል። ፎሮፎር በጊዜው ካልታከመ እና መፍትሄ ካላገኘ ወደ ተባባሰ ችግር ሊያመራ ይችላል፡፡በክረምት ወቅትም ሁኔታው ሊባባስ ይችላል። ምክንያቱ በግልፅ ባይታወቅም ለዚህ የቆዳ ችግር የጀነቲክ እና የአየር ሁኔታ እንደምክንያት ይጠቀሳል፡፡
በዚ ቪድዮ ፎሮፎር ምንድነው አይነቶቹ እና በቤት ውስጥ የምናክምበት መንገዶችን ምንድናቸው የሚለውን በሰፊው እናወራለን እስከ መጨረሻው ተከታተሉኝ
በራስ ቆዳችን ላይ የምናያቸው ጥቃቅንና ነጫጭ ነገሮች በሁለት ምክንያቶችሊከሰቱ ይችላል የመጀሪያው ቆዳችን በመድረቁ ምክንያት ሲሆን ሌላኛው ደግሞ በፎሮፎር ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡
እነዚህ ችግሮች ሲከሰቱ የሚኖረን ምልክት እና የሁለቱ ልዩነት ምንድነው የሚለውን በቀጣይ የምነግራችሁ ይሆናል
የፎረፎር እና የደረቅ ራስ ቆዳ ምልክቶችም ተመሳሳይ ሊሆን
ይችላል። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ሁኔታዎቹ ተደጋግፈው ሊታዩ ይችላሉ። በሁለቱም ጊዜ በፀጉርና በትከሻ ላይ የሚታዩ ነጭ ወይም ቢጫ ቅንጣቶች በራስ ቆዳችሁ እና በፀጉራችሁ ላይ ሊኖር ይችላል፤ ይሁን እንጂ አንዳንድ ልዩነቶች አሉአቸው።
የፎሮፎር ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው -
በፀጉሩና በትከሻቸው ላይ የሚታዩ ነጭ ወይም ቢጫ ቀለም ያላቸው ቅንጣቶች
የራስ ቆዳ መቆጣት ወይም መቅላት
የራስ ቆዳ ላይ ቅባት ወይም ወዝ የምናክምበት የዲኮር ስራ
ማሳከክ እነዚህ እና የመሳሰሉት ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉፎሮፎርን ለፎሮፎርን ድራሹን የሚያጠፋ የሚዘጋጅ #የኔ ጤና #ebstv #ebstv #ethiopian #motivation dr. seife #seifuonebs #abelbirhanu #abrshdreams #adeydrma #admasmusic #amharicmovies2022

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3   
@meredu.Com296
@meredu.Com296 10 месяцев назад
ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ኮመንት ላይ አስቀምጡ ✌️✌️
@SpecialShop-yt5jk
@SpecialShop-yt5jk 10 месяцев назад
Yeseral gin?
@meredu.Com296
@meredu.Com296 10 месяцев назад
አዎ ይሰራል ከቆዳችሁ አይነት ጋር የሚሄደውን መሞከር ነው
Далее
OG Buda, Слава КПСС - LAZER SLAVA
01:58
Просмотров 121 тыс.
Мужа или парня
00:42
Просмотров 17 тыс.
OG Buda, Слава КПСС - LAZER SLAVA
01:58
Просмотров 121 тыс.