Тёмный

ፓሪስ ለጥልቁ ገበረች ተረክ ሚዛን Salon Terek 

salon tube
Подписаться 216 тыс.
Просмотров 160 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Месяц назад
ቃሉ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው🙏 በእምነታችን ጸንታን እንቆይ ጊዜው ደርሷል 🙏🙏🙏 እነዚህ የሚከሰቱ ነገሮች እና የምንሰማው ነገር ሁሉ የሚነግረን ጊዜው መቅረቡን ነው🤲 አቤቱ አምላኬ በይቅርታ አይንህ እየን🙏🙏🙏
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Месяц назад
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ዓለምንም ሀገራችንን ቤተክርስቲያንን ያጽዳልን ከክፋዎች አሜን አሜን አሜን
@rutaas2865
@rutaas2865 Месяц назад
ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ ቅርብ ነው ሰይጣን ራሱን እየገለጠ ይችን ምድር እየናጣት ነው እኛ ግን በንስሀ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ ዘንድ ይርዳን ለነሱ ወዮላቸው።
@user-tt4xy1wf5y
@user-tt4xy1wf5y Месяц назад
@@rutaas2865 እየሱስ ይመጣል እኔ. የአላህ ባሪያ ነብይ ነኝ ብሎ ሊናገር ይመጣል በሱ ግዜ ያሉ ክርስትያኖች እስልምናን ይቀበላሉ ሙስሊም ስለሆነ እዬሱስም እማዝነው እሱን ሳታገኙ የምትሞቱ ሰዎች ናቸው እየሱስ ምርጥ የአላህ ባሪያ ነብይ ነው እራሳችሁ መጽሀፍ ላይ አንብቡ አንድም ቦታ ላይ እኔ ጌታ ነኝ አላለም ይሄንንም አምጡ ስትባሉ ስልት እርጭ ነው መልሱ
@user-tt4xy1wf5y
@user-tt4xy1wf5y Месяц назад
@@rutaas2865 እየሱስ ይመጣል እኔ. የአላህ ባሪያ ነብይ ነኝ ብሎ ሊናገር ይመጣል በሱ ግዜ ያሉ ክርስትያኖች እስልምናን ይቀበላሉ ሙስሊም ስለሆነ እዬሱስም እማዝነው እሱን ሳታገኙ የምትሞቱ ሰዎች ናቸው እየሱስ ምርጥ የአላህ ባሪያ ነብይ ነው እራሳችሁ መጽሀፍ ላይ አንብቡ አንድም ቦታ ላይ እኔ ጌታ ነኝ አላለም ይሄንንም አምጡ ስትባሉ ስልት እርጭ ነው መልሱ
@rutaas2865
@rutaas2865 Месяц назад
@@user-tt4xy1wf5y ደቀ መዛሙርቶቹ አብን አሳየንና ይበቃናል ሲሉት እስከዛሬ አብሬያችሁ እየኖርኩ አታውቁኝምን ብሎ እኔን ያየ አብን አየ በእኔ ያለ ሁሉ በአብ አለ ያለው የቱ ነብይ ነው ከአምላኩ ጋር ራሱን አንድ እኩል ነን ብሎ እሚያስተምር? ይልቁኑም ንቁና ተማሩ እመኑ ሊፈርድ ይመጣል ኢየሱስ።
@hira_media
@hira_media Месяц назад
ሳሎን ትዩቦች የምታቀርቧቸው ፕሮግራሞች መሳጭ ናቸው። በርቱ ታድጋላቹ። ማሻአሏህ
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 Месяц назад
የልብን አድርሶና ተደስቶ ይቅርታ ማለት እንዲያውም የባሰ ስድብ ነው። ይቅርታ መጸጸትን ያመለክታል።
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 Месяц назад
?????
@lekidusyared6072
@lekidusyared6072 Месяц назад
ድንቅ አቀራረብ ጎበዝ በርታ👍👍👍
@user-fr9nd6lm5n
@user-fr9nd6lm5n Месяц назад
ሳሎን ቲዩብ እናመሰግናለን በየጊዜው የምታቀርቡት ወቅቱን የጠበቀ የጊዜውን መልእክት ስለምታደርሱን በርቱልን
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 Месяц назад
😢በጌታ በኢየሱስ ስም ወገኖቼ የመጨረሻው ዘመን ነው 😥ንሰ እንግባ ወገኖቼ 😢🙏
@habibali9128
@habibali9128 Месяц назад
የምእራባውያን ሰይጣን አምልኮ አለም ላይ ቁጥር አንድ ከሆነው ክርስትና ሀይማኖት የሀይማኖቱ ተከታይ መሰለው መስለው አለም ላይ እንድጣፋ አያደረጉት ሲሆን እስልምና ግን በብዙ መልኩ ሞከሩት አልቻሉም ግን በሰሩት ቦምብ አንደየ በድሞክራሲ አንደየ በእስራኢል በማሳበብ ሊላ ግዜ አክራሪ በማለት እየታገሉ ቢሆንም ግባቸው ሊመታ አልቻለም አሚሪካ እና ምእራባውያኖን መታገል አለም ላይ ፈሳድ አና ሰይጣናውይ አስተሳሰብ እንዳይስፋፋ ለማድረግ የራስን ግደታ መወጣት ያለብን ይመስለኛል
@afomiyegebre5321
@afomiyegebre5321 Месяц назад
@@habibali9128 ehte tesastishal yihe alem lay eyehon yalew hulu yemtayiw yemtsmiw hulu kenga kechrstiano kdus metsaf lay yal tenbit new muslim lay men tenbit ale siketl menus tefestem yihedsh yanchun quran ena yengan bedenb fetshiw mkniyatum yehiwotm yemotm edel and selhon yine new miyadnew belsh atkurari setanm eko ewunt yehinw lay new yetnsaw yanchima mnm ewunt selalon yakal selzi getan felgi sayirfdbsh k100/100 percent yekrstian metsaf lay yalew new eyetfestem yalew geta yirdash
@abubeker0207
@abubeker0207 Месяц назад
@@afomiyegebre5321 be emnetachin enkoralen zem belesh ataweri eselmenamn edem lekachewun tewagtew enkuewan liyatefu eychemr new ke za wuchi tenebit laleshiew egnam lay ale moletewal keza wuchi end eselmna merabwiyanen yetwaga yelem
@abubeker0207
@abubeker0207 Месяц назад
bayhon tenant le mekawem erasu mmm neknaki alem akef eras yadergachut yelem eselmna ke za bebas melku be tornetem sayker eysayechew yale mert amangn new yalen tnsh yetbalewun erasu ezaw romaniya bzu kerstian eyale mkelja ayregum nber
@SarkinaMahammad
@SarkinaMahammad Месяц назад
@SarkinaMahammad
@SarkinaMahammad Месяц назад
@TesfayeFufa-q8b
@TesfayeFufa-q8b Месяц назад
የሚበረታታ አቀራረብ። በርቱ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Месяц назад
የሰይጣን ስራ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን
@wanostube5890
@wanostube5890 Месяц назад
The way of building new world Remember Ethiopia
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ነው ለእያንዳንዱ እንደ ሥራ የሰጣሃል ንስሐ እንገባ መጨረሻው ደርሷል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-iu8lo3xn5g
@user-iu8lo3xn5g Месяц назад
ለሰይጣን እንዴት "መለኮታዊ ኃይል" እያልክ የሌለውን ስም ትሰጠዋለህ? ለሰይጣን ሰይጣናዊ ኃይል እንጂ መለኮታዊ ኃይል አይባልም።መለኮት ልዑል ግዚአብሔር ብቻ የሚጠራበት የባሕሪ ስሙ ነው።
@eyuman7715
@eyuman7715 Месяц назад
ለነሱ መሰልጠን ማለት መሰይጠን ማለት ነው እግዚአብሔር ዓይናቸውን ያብራላቸው
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 Месяц назад
ተባረኩ በጣም እናመሰግናለን🙏🏾 የመናፍስቱን አሰራር ገልጦ የሚያሳይ ቻናል ነው በርቱልን 🙏🏾
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Месяц назад
አለመቸኮል ነው የስራቸውን ያገኛሉ።አሁን ብቀልዱ እውነትን መጨረሻቸውን ያሳየን
@salamrita2646
@salamrita2646 Месяц назад
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Месяц назад
ሳሎን tube በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ በርታልን ከጎንክ ነን፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏
@haymanothayimi9880
@haymanothayimi9880 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቢሎስ ሁሌም ከ ኦርቶዶክስ ላይ አይወርድም ይህ የሚያሳየው እምነታችን ልክ መሆኑን ነው ሌላውንማ ለምን ብሎ የቻለውን ያስታል ያልቻለውን ደሞ በዚህ ክፉ ድርጊቱ ተናደን ክፉ ቃላትን እንድናወጣ ያደርገናል ከዛ ወደሱ በእጅ አዙር ሊያስጠጋ ለ ንስሀ ሞት ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን
@rrebka3396
@rrebka3396 Месяц назад
ይዘገይ ይሆናል እንጂ ይፈርዳል ጌታ ቅርብ ነው
@haronzmzm
@haronzmzm Месяц назад
የምር ሙስሊም መሆን መታደል::አልሀምዱሊላህ ኢላሂ ❤
@davil-wj8rk
@davil-wj8rk Месяц назад
Proud to be Israeli Israel🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@davil-wj8rk
@davil-wj8rk Месяц назад
Proud to be Israel 🇮🇱 Israeli Israel 🇮🇱 🎉
@user-fc4yk8qr5i
@user-fc4yk8qr5i Месяц назад
👎👎👎👎👎​@@davil-wj8rk
@user-fc4yk8qr5i
@user-fc4yk8qr5i Месяц назад
በጣም አልሀምድሊላህ☝❤
@seidbiya
@seidbiya Месяц назад
ወሳኝ ርእስ በግሩም አቀራረብ,,!! በርቱ,!!
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Месяц назад
Good
@azebEthiopia
@azebEthiopia Месяц назад
ይገርማል! ለዘመናት - ስለፍቅር, አንድነት, ሰላም የሚሰብከውን ትልቅ የህዝቦች በአል - በዚህ ጊዜ "ኦሎምፒክ" አመጣጥ ምን እንደሆነ ማወቃችን; እውነትም 'ቃሉ' ይፈፀም ዘንድ ግድ ሆኖ ነው:: ከክፉዎች, እግዚአብሔር ይጠብቀን::
@ma9546
@ma9546 Месяц назад
Congratulations 200k salon ❤❤❤❤❤
@SalonTube
@SalonTube Месяц назад
ሹክረን ሙቤ ያንቺም እጅ አለበት
@hailuteshome3765
@hailuteshome3765 Месяц назад
የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ የፓሪሱን ሠይጣን መቃወሟና ፈጥና መጋፈጧን አደንቃለሁ አከብራለሁ ። የእየሱስ ብቸኛ ተጠሪ ነን የሚሉ የበዙ ነብይ ነን ባዬች ዝምታም አስገራሚ ነው ። በተረፈ ኢትዬጵያ በዘንድሮ የሠይጣን ማህበር ኦሎምፒፕ ክ ውድድር ራሷን ብታገል ደስተኛ ነኝ ምናልባት ደክመው የተዘጋጁ አትሌቶታችንን በውጤትም በገንዘብም እንደሚጎዳ ቢታወቅም ።
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Месяц назад
በቅርቡ ውጤቱን ያሳያቸዋል እንደብራዚል ጌታ እግዚአብሔር
@abrahamsisay7337
@abrahamsisay7337 Месяц назад
ለማንኛውም እግዝያብሔር ብቻ እግዝያብሔር ነው። ይህም የእግዝያብሔር ሥራ ነው። ከሱ ውጭ ማንም የበላይ የለም። እግዝያብሔር ብቻውን አዋቂ ነው። እግዜር ከምንምም ጋር አይወዳደርም። በበኩለ እኔ እግዝያብሔር ከእርሱ እውቅና ውጭ አንዳችም አይሆንም።
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z Месяц назад
ኢየሱስ ይመጣል
@LuLuBintEbrahim
@LuLuBintEbrahim Месяц назад
ይመጣል ግን ሙስሊምን ነው ሚመራው 40/አመት ከዛም ይሞታል
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 Месяц назад
ፈረንሳይ የሐጢዓት መጋለቢያ ፈረስ 🐎🐎🐎 (Sin horse) መሆንዎ ቀጥሏል።
@workubirhane1945
@workubirhane1945 Месяц назад
Salon Tuboch Tebaraku🙏🏽🙏🏽🕊️🕊️🤜🤜
@Hana-y8d
@Hana-y8d Месяц назад
Devil Never creates anything new but wants destroyed GODS Beautiful creations May GOD forgive us for all this sins 🙏🏻
@kasimbereka2717
@kasimbereka2717 Месяц назад
Salon betam new mitnafikugn
@kibromsolomon5613
@kibromsolomon5613 Месяц назад
Eritreawian ena Ethiopiawian wede hagerachew mmeles neberebachew!! Bealem degmo betarik luzekeru ychlu neber!! Fetari yemiyaward mekfecha medegef hono new yetesemagn!!
@HenockKuku
@HenockKuku Месяц назад
Congratulations
@SalonTube
@SalonTube Месяц назад
እናመሰግናለን
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Месяц назад
እነሱ ምን ያርጉ??? አልፋና ኦሜጋ ስለምን ዝም አለ??? የእግዚአብሔር ክንድ እባክህ ተነስ
@tizitakasa2358
@tizitakasa2358 Месяц назад
Hulu ytefal ።"ፈጣሪ ዘላለማዊ ነው።እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ
@user-sl7ml1lz1q
@user-sl7ml1lz1q Месяц назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@ethiohabesha635
@ethiohabesha635 Месяц назад
Ich sag nur mega geil Los geht
@salem4086
@salem4086 Месяц назад
ጌታ ሆይ ቶሎ ና. ዘመኑ ተበለሸ ከዚህ ሳይብዝ ፐርስ መሪ ጌታ ምረት ያድርግል ።
@YonasBelata
@YonasBelata Месяц назад
በእነርሱም ላይ ንጉሥ አላቸው ርሱም የጥልቅ መልአክ ነው፥ስሙም በዕብራይስጥ አብዶን በግሪክም አጶልዮን ይባላል። ራዕይ ዮሐንስ 9-11
@GetiSima-pu9zn
@GetiSima-pu9zn Месяц назад
አየሱስ ይመጣል ❤
@ReduwanIbrahim
@ReduwanIbrahim Месяц назад
Salon Bk kasmaw Awunt enkalf aywosedegnm over doz Addicted ❤
@SalonTube
@SalonTube Месяц назад
ያክብርልን!
@ReduwanIbrahim
@ReduwanIbrahim Месяц назад
@@SalonTube hule tamagn Media role models 99%
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 Месяц назад
We are in the last days 😢
@Devo-21m
@Devo-21m Месяц назад
እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@abdimanmoha6145
@abdimanmoha6145 Месяц назад
Yaa Allah alam wadet wadet iyehedech now Allah ayaataffan bazhi nidet
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Месяц назад
በአለም ሁሉም መከራን።የሚናፍቅ ህዝብ ሆኗል 😮😮😮
@salem4086
@salem4086 Месяц назад
When you saw all these why each country no go back to home why stay in a party why the people not say anything
@emnetAkalu
@emnetAkalu Месяц назад
ሠው በፈለገው ማመን ይችላል
@meserettekie1421
@meserettekie1421 Месяц назад
ውይይይ ኣትሌቶቹ ጉድ ፈላባቸው ምነው ቢነግሯቸው።
@user-jp4ps5td3k
@user-jp4ps5td3k Месяц назад
Esat yibilawu
@HanielAlemayehu
@HanielAlemayehu Месяц назад
ADENEN KMATU YISEWERN BMHERTU BENTE MARIYAM WELADETU
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 Месяц назад
ፓሪስ ስለ ሀጥያቷ ዋጋ ትከፍላለች
@mitsatehiluf4289
@mitsatehiluf4289 Месяц назад
በትንሹም ቢሆን ዋጋቸውን አግኝተዋል
@NaodGoitom-h9u
@NaodGoitom-h9u Месяц назад
ኩላትና ጸረ ሰይጣን ንንቃሕ
@TibletsMichael
@TibletsMichael Месяц назад
YEGTA EYSUS MEMCHA GIZEW KERBOAL ENA NSHA ENGBA EYSUS HOY MAREN
@tigisit2534
@tigisit2534 Месяц назад
ኦሎፒክ እራሱ ጣኦት ነው 😔
@mestewalie6479
@mestewalie6479 Месяц назад
ጀማሪው የዚ ሁሉ መሀመድ የሞስሊሙ መሪ ነው
@temamkedir3965
@temamkedir3965 Месяц назад
አለቅላቂ ምን ክርስትና ብቻ ብለክ ታራግባለክ እስልምናስ.
@meremyeallahbariya133
@meremyeallahbariya133 Месяц назад
ምን አተከተከሽ ምንም ከኢስላም ጋር ሚያገናኘዉ ነገር የለም እና ዝምብሎ ብሎ ይለፈልፍልሽ ግድ ነው
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc Месяц назад
የሚፈልጉትን መልዕክት ካስተላለፉ በኋላ ይቅርታ ማለቱ ትክክል አይደለም።ሲጀመር ይሄ ታስቦበት የተደረገ ሠይጣናዊ አጀንዳ ነው።
@tofikeahemed2750
@tofikeahemed2750 Месяц назад
ኳታር ትዉስታችን ይሄ እንደሚመጣ መጀመሪያም ይታወቃል
@EdenBereket-os3vd
@EdenBereket-os3vd Месяц назад
hiwet hulu menfesawi new neku 😂
@user-iq1vz7jh9r
@user-iq1vz7jh9r Месяц назад
የእሥራኤል ደጋፊዎች ለሀሠተኛዉ መሲህ የምሠዋዉ ቀይ ጊደር እንደሆነ አዉቃችዋልን ?
@user-jp2st1le1i
@user-jp2st1le1i Месяц назад
መቼም ለይሰከለቻው
@jamalaley4730
@jamalaley4730 Месяц назад
ያመጨረሻው እረት ??😂😂
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Месяц назад
ማለት???? ሳክ ማለት ነው? አይ አለመታደል ?!
@jamalahmed6124
@jamalahmed6124 Месяц назад
😂😂
@BirtukandiroWagii
@BirtukandiroWagii Месяц назад
🕌🕌👹👹usii
@nitsuheshetu8968
@nitsuheshetu8968 Месяц назад
DeDEB
@miserts7657
@miserts7657 Месяц назад
Ante dyablos witana wedetileku geba
@nadewumekonnenteklearegawi2540
@nadewumekonnenteklearegawi2540 Месяц назад
ሃይማኖት እና እምነት የተለያየ ትርጉም ስላለው ለወደ ፊት ብታስተካክል!
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 Месяц назад
ሀይማኖትና እምነት ምንድነው ልዩነቱ?
@nadewumekonnenteklearegawi2540
@nadewumekonnenteklearegawi2540 Месяц назад
@@genetgtekle8177 ሃይማኖት ማለት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ አንድ ነው።እርሱም "ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው!" ብሎ ማመን ነው!ሃይማኖት ማለት ሌሎችም በመለኮት ማመን ነው ይላሉ። እምነት ግን የሚለው ነገር የተለያዩ ነገሮችን ያካተተ ነው።ለምሳሌ በድንጋይ በጣኦት የሚያምን ብሌሎችም ባእድ ነገሮች የሚያምን ቢኖር በጣኦት ያምናል ይባላል እንጂ ሃይማኖቱ የጣኦት ነው አይባልም። ሴኪዩላር በሆነ መንገድ እምነት የሚለውን ነገር ካየኸው የፖለቲካ እምነትም አለ።ለዚህ ነው ከላይ አስተያየቴን ያስቀመጥኩት።ለማንኛውም እኔ ይህን ያህል ካልኩኝ ስለሚበቃኝ ሌላ ተጨማሪ ጥያቄ ካለሽ አካባቢህ የሚገኙ ሰዎችን ጠይቂ ወይም አንበሽ ለመረዳት ሞክሪ!እህቴ ገነት ተክሌ።
@TamuTadese-lk8ex
@TamuTadese-lk8ex Месяц назад
Good
@SalonTube
@SalonTube Месяц назад
So nice
Далее
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
Просмотров 68 млн