Тёмный
No video :(

ፓስተሩና ሶፊ ተፋጠጡ 9 September 2023 

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Подписаться 160 тыс.
Просмотров 244 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,6 тыс.   
@divineshowwithpastorsofani5691
@divineshowwithpastorsofani5691 11 месяцев назад
ለማንኛውም ጥቆማና አስተያየት ይደውሉ DIVINE SHOW +251909001111 WHATSAPP
@handakinazerihun820
@handakinazerihun820 11 месяцев назад
weshetam nw easu ke bet wechi ena bet west sex argenal belo ahun demo ande gize nw belo yekedal
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 11 месяцев назад
Kikikkiki lejageredochun be gust house cheresachew defrachew seytanoch
@chakanunu5457
@chakanunu5457 11 месяцев назад
በመጀመሪ ላነጋገር ስራት ይኑር የወንበዴ መጠራቀሚያ ውሸታም ነው
@Yodie19
@Yodie19 11 месяцев назад
Sofi kimo new yemetalih degmo!! Besmeab gin Protestant endih yirkes? Yechewa misale endalneberu!!? Aznalehu 😡😡😡
@firakonjo414
@firakonjo414 11 месяцев назад
ሀይ
@haimanottadessekassa7414
@haimanottadessekassa7414 11 месяцев назад
“ኃጢአቴን ለአንተ አስታወቅሁ፥ በደሌንም አልሸፈንሁም፤ ለእግዚአብሔር መተላለፌን እነግራለሁ አልሁ፤ አንተም የልቤን ኃጢአት ተውህልኝ።” - መዝሙር 32፥5
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 11 месяцев назад
ቃሉን ካነበበና አማኝ ከሆነ ምከሩት ይህንን ርካሽ ነገር ሊያቆም ይገባል!!
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 10 месяцев назад
ውሽታ መልክ ያስታውቃል አድመሳዬ ብር ያለውስታዬ እንደዝንብ ስፍራቹ ውሽት ፍቅር ስው ምትሽውድት ውሽታምምም ሁላ
@fikadugizaw5990
@fikadugizaw5990 11 месяцев назад
አንተ እንደውም አስታዋይ ነህ በሁሉም ሃይማኖት እኔን ጨምሮ ፈጣሪ ጉዳችንን ቢገልጠው የሚሳቅብን ነን💓💓💓
@hcggdd5350
@hcggdd5350 11 месяцев назад
የናተ የካፊሮች ጉድ ቤት ይቻላቹህ ዝሙተኞች እርቃናሞች ውይ ብቻ ጉዳቹህ አያልቅም
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 11 месяцев назад
​@@hcggdd5350እናተማ ፍፁም ናቸዉ አይደል እኛ አማኝ ነን ካፊር አይደለን በክርስቶስ እየሱስ እናምናለን በአላህ አናምንም እንጁ እናተጋ ተካላሽተዋል እንደይ ስንቱ የሚዘሙቱ አሉ አይተናልም እሺ ይጁና ኢፎ ሚድያ ላይ እዩ የተናገረችወን ታሪክ እሽ እኛጋ ዝሙት የለም ያልሽዉ ሴትዩ አባት ልጁን ከደፈራት በዋላ ከእናታ እየወሰደ ነበር እጁን እያስገባ ማህፀናን የሚጉረጉራተ ነበር ብላ የተናገረችዉ የእምነትሽ ተከታይ እ ካላመንሽ ኢፎ ሚድያ አዳምጩ በመጠጥ ብቻ ዝሙት የለም እሺ ስንት ሸረሙጣ አለ እናተጋ አለ በአከባባችንም ሚስቱ አረብ ሀገር ስትመጣ ሴት የሚያማልል እሺ እናተ ትልቁ ችግራችዉ መጠጥ ስለምጠጡ ነዉ ትላላች ለምሣሌ ፔንጤ መጠጥ አይጠጣም እነሱ ለምን አደረጉ አይቅሙም እናተግን ትቅማላች ልያወም በደብ ትቅማላችዉ እ በአረብ አገር ባሉን ነጠቀችን የሚባሉት ስንት ሙስሊሞች እያየን ነዉ በአደባባይ ለማያቃችዉ ታጠኑ እሺ ለኛ መዋሸት አይጠበቅባቹም እኛ ፍፁም ነን የምትሉት ነገር ይገርመኛል ክርስትያንን አታክ ታረጋላች ስታቹ ነዉ ተደብቃችዉ የምሠሩት አፀያት እ ዝሙት ብቻ ነዉ አፀያት ያፀያት ትንሽ የለዉም እሺ ነብሴ እኔ ማነኝ በሉ ቁሙና እሺ😂😂😂ሌባ ወላ እናያለን እኮ በአከባቢያችን እናተን
@wagayeemabet1851
@wagayeemabet1851 11 месяцев назад
​@@hcggdd5350 አቺ ምን አገባሽ ውጪ ከዚህ ያችን ማን በነገረሽ አደናተ ሀጣተኛአ የለም ዝም በይ
@karaokeamharic6548
@karaokeamharic6548 11 месяцев назад
TV is
@karaokeamharic6548
@karaokeamharic6548 11 месяцев назад
I'm
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 11 месяцев назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ። ስህተቶችን አምነካል እርጋታክ ደስ ይላል አይዞህ። እግዚአብሔር ምሕረት ያድርግል። በእግዚአብሔር ፊት ራስክን የጥሞና ጊዜ ስጥ።❤❤
@mikiyaskibrom6101
@mikiyaskibrom6101 2 месяца назад
Enedametayak yameyaki sew character yekayerale enedatsasachu
@haimanottadessekassa7414
@haimanottadessekassa7414 11 месяцев назад
“በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥9
@elatube1868
@elatube1868 11 месяцев назад
ማነው ምህረቱ ሳያቆመዉ ሰው የሆነ መተላለፉን ሳተውለት ዛሬን ያየ እጅ በእጅ ብትቀጣው ማን የቆማል ??? ምስክር ነኝ ምህረትህ በኔ ታይቶዋል
@SelamTECH-zv2tj
@SelamTECH-zv2tj 11 месяцев назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ አሁንም ፈርተህ ያልገለፅከው ነገር ካለ በእግዚአብሔር ፊት ንስሀ ጠይቅ እና ደግሞ ከዚ በዋላ ጉዳዩ ያንተና የሷ ብቻ ነው። ፍታው:: ተባረክ
@ayenewtadege1249
@ayenewtadege1249 9 месяцев назад
ሶፊ በጣም ትገርማለክ በአጠያየቅክ የሱ ይፉ ስለወጣ ነው እንጂ አንተን ጨምሮ ስንቶቻችን ከሱ የበለጠ በድብቅ ተጨመላልቀናል አንተ ግን ከልጅቷ የበለጠ እያጮከው ነው ለዝና እና ለቢዝንክ ስትል ሶል እርግጠኞ ነኝ አንተና God በንሰሀ እንጨረስክ አምናለው በዚ ዘመን ግመል እየዋጡ ትንኝ የሚያጠሩ እንደ ኩሺ ያባታቸውን ገመና የሚገልጡ እራሳቸው በመርገም ውስጥ እንዳሉ አያስቡም በድብቅ የሚሰሩትን አንድ ቀን እንደ ሶፊ አይነቶች እንደ ዘሩት ዘር እነሱንም በአደባባይ ይወጣሉ ሶፊ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ እስቲ የዚ ወንድም ውድቀት ስትሰማ የGod ፍቃድ እንድትፀልይለት እና ነገሮች እንዲፈቱ ደግሞም እንዳይወድቅ በእግዜር ቃል መምከር ነው ወይስ ለህዝብ እንድታሳውቅ ለህሊናክ ትቼዋለሁ ሳስብክ ግን ውድቀቱ ለሚዲያክ ለማስጮህ ያስደሰተክ ይመስለኞል ,,ወንድም ሰለሞን God መንገድ አለው ያለፈውን ትተክ በጌታ ሀይል እና ችሎታ በርታ ዳዊት በኦሪዮን ሚስት ወድቆ በንሰሀ እንደገና መታደሰ እንደሆነለት አንተም ወደኋላ እንዳትል መነሳት እና መታደስ ይሆንልካል
@KokobYasus
@KokobYasus 11 месяцев назад
You so humble my brother I respect you may the Marcy of our father God upon you 🙏🙏🙏
@makdabekele8833
@makdabekele8833 11 месяцев назад
እኔ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝግን የልጅቷን የአሁን ባለታሪክ በደንብ አዳምጫለሁ ባለ ታሪኩ ግንእርጋታህ ይቅርታ መጠየቅህን በጣም እደንቃለሁ ስህተትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ይባርህ ማንም ይሳሳታል ባንተ አልተጀመረም ስለዚህ ጥፋትን አምኖ እግዚአብሔርን ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው በርታ አትሰበር በፀሎት ትጋ እግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው:
@lilibeza
@lilibeza 11 месяцев назад
That’s True
@mesaybayou1423
@mesaybayou1423 11 месяцев назад
Wow Makda you are amazing Tilk neger beleshal Egziabher yekir bay new
@jerrydamessa5910
@jerrydamessa5910 11 месяцев назад
በትክክል ጌታ የይቅርታ አምላክ ነው
@user-me6eb4sw8h
@user-me6eb4sw8h 11 месяцев назад
ኡነት ነው እሱ ችግሩን ልፈተ ከመና ጊዜ መስጠት ነበርበት ልጅቱሀ የርሱሀ ችግር አሌ ማለት ነው ሰው የረሱን ጋመና ለመሸፈን ብዙ መሶአትናት የስፈልገል ብር ሰይኖርት ሶፈ አልገ መሽን እለች ምትሎ ለምን በሰርቹ አልጋዘችም ሶው ፍቅር ከሌ በጎደና አብሮ ይኖርል አርብ ቤት የየያቹን ሁሉ ከፈለገች የስናልቦና ችግር አለበት ከበድ ነገር ነው
@bettytadesse3005
@bettytadesse3005 11 месяцев назад
ልጅቱዋ ሚዲያላይ ስለወጣች ነው የተሽለጠለጠው። ዚፑን ከመክፈቱ ነበር ማሰብ የነበረበት። አሁንኮ ልጁም የኔ አይደለም እያለ ነው። አይ ጴንጤ
@yesuwabasista384
@yesuwabasista384 11 месяцев назад
I really respect this guy for taking responsibility for his mistakes. We should always run toward God 🙏
@taddavid4272
@taddavid4272 11 месяцев назад
He did not run to God. He is trying to defend his wrong actions and take the blame on the lady. He even talked different ideas even in this video.
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 10 месяцев назад
exactly! you are smart brother! @@taddavid4272
@zelalemfekadu3768
@zelalemfekadu3768 11 месяцев назад
We love you brother Solomon ....each and one of us do mistakes but we continue with the grace and forgiveness of God ....
@sisayabate6233
@sisayabate6233 11 месяцев назад
ሰፎንያስ ተው ተረጋጋ የራስህነ ጽድቅ አታቁም ሰውን ማበሻቀጥ ለእግዚአብሔር የቀናህ አትምሰል ወንድማችን ተባረክ ቀድማ አርግዛ ነበር አጋጣሚውን አግኝታ ለመጠቀም ነው
@ephramdemissle2527
@ephramdemissle2527 11 месяцев назад
የወደቀ ይነሳል እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ባይ ነው አይዞህ በርታ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ያቺን አመንዝራ ሴት ለነዛ ሊወግሯት ለተነሱ እኔም አልፈርድብሽም ደግመሽ ሀጢያት አትስሪ ብሎ አሰናበታት። እግዚአብሔር በፊቱ ለተዋረዱ ይቅር ባይ ነው። የእግዚአብሔርን ፊት መፈለግ ትልቅነት ነው። ንጉስ ዳዊትም ፊቱን ፈልጎ አላፈረም እግዚአብሔር ይረዳሀል በርታ። በአንተ እኛም ብዙ ተምረናል ጌታ ደግሞ በክብር ያቆምሀል። እንወድሀለን ወንድሜ።
@kalitesfayemelattesfaye5040
@kalitesfayemelattesfaye5040 11 месяцев назад
በነገራችን ላይ ክርስቲያኖች መረዳት ያለባችሁ ሴጣን ቸርችን እሚበቀለው በእንደዚህ አይንት ምክንያቶች ነው .....በተለይ ከስር ያሉ አገልጋዬች ነው እና በጣም መፀለይ ያስፈልጋል አና መፍረዱን ትታችሁ pray for him ..pray for all the pasters !!!
@AbushZerfa
@AbushZerfa 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ከታች ያሉት ከትላልቆቹ ጋር ልሳን ለምን ተሞሉ 😂😂😂😂😂😂😂
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 11 месяцев назад
ስር ስር ለምን እንደሚሄዱ አላውቅም እንደጊያዝ ኤልሳ የማያይ መስሎት ከንእማን ሊቀበል እንደሄደው
@Tsihon-uv1vp
@Tsihon-uv1vp 11 месяцев назад
ስለማመን እግዚአብሔር ያክብርክ አይዞክ ወንድሜ
@bizuneshshumiye2766
@bizuneshshumiye2766 10 месяцев назад
አቤት እየሱስ ስንቱን ገበናችንን ሸፈነ የ እግዚአብሔር ምህረት ህይወት ዘመናችንን ይከተለን !!!
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q 11 месяцев назад
እኔ ዛሬ እግዚአብሔር 100000000 ጊዜ አመሰግናለሁ ምክንያቱም ስንት ገበናዬን ሸፈነው የምያኖርኝ ለዝነው ዳዊት ሰው እጅ ከመጣል በእግዚአብሔር እጅ ልውድቅ ያለው ሰው ያለምንም ሪህራሄ አሳልፎ ይሰጣል አንደኛ ልጅቷ የእግዚአብሔር ቃል አጣቅም ከእግዚአብሔር ቃል የማያውቅ ሰው ከባድ ነዉ እና ሰው እሳሳታል እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ፈፀም
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 11 месяцев назад
ወንድሜ ተባረክ ስህተትህን አምነህ በእግዚአብሔርና በሰው ፊት እራስህን አዋርደሃል አይዞህ በርታ የወደቀ ይነሳል የሳተም ይመለሳል የሚመጣው ዘመንህ የብርታት የመነሳት ይሁንልህ እንደኔ አስተሳሰብ ደግሞ ፊቅር ቃልኪዳን በሌለበት ስለወለደ ብቻ አብሮ መኖር የለበትም ልጁ ያንተ ከሆነ አረጋግጠህ ልጅህን እንደሚገባ እርዳ ሃላፊነትህን ተወጣ አንድ ላይ የመኖር ግዴታ የለብህም ጌታ በጊዜው የራስህን ትዳር ይሰጥሃል
@asterhailu4188
@asterhailu4188 11 месяцев назад
ልጆቼ ሆይ : ሀጥያትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኃለሁ:: ማንም ኅጥአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው:: አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር መሀሪ ነው የእንደገናም አምላክ ነው : የተፈጠረው ነገር ለብዝዎች የማንቅያ ደወል ነው ብየ አምናለሁ:: ሚድያ ላይ ወጥተህ እግዚአብሔር እና የእግዚአብሔርን ህዝብ ይቅርታ በመጠየቅህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ::
@MKA346
@MKA346 11 месяцев назад
ሐጥያት መሆኑን ኢያወቁ እግዚአብሔር መሀሪ ነው ማለት ግብዝነት ነዉ! ለprivate compa ny ስም ታስቦ ነው ኢንጂ ህቅርታ ለመጠየቅ አይመስለኝም ልጂቱ ወደ ሚድያ ስለ መጣች ለJPS Company ጥሩ አይደለም ያልተናገሩት ስንት ሴቶች ተደፍረዋል? ሰንቱ አርግዞዋል?
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 11 месяцев назад
ግን ከቻላችሁ ይሄንን ጠያቂ ተብዬውን ልጓም አበጁለት ይህንን ፅሁፍ አሳዩት ምንአልባት ሳያነብ ከሆነ አማኝ ነኝ ያለው!!!
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 11 месяцев назад
​@@MKA346አልተደፈረችም ወዳ ያረገችው ነው
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc 10 месяцев назад
​@@yewolowayemenzewa8752ትክክል
@ASa-ks6is
@ASa-ks6is 7 месяцев назад
ውንድም እግዚአብሔር ይባርክ አይህ ለውላችንም ትምህርት ነው ቀሪው ዘመንህ ይባረክ አይዞህ
@edengetachew3952
@edengetachew3952 9 месяцев назад
Solye I really appreciate the way you took things. God is faithful and merciful keep looking for his mercy ❤
@user-tx3qu4el7x
@user-tx3qu4el7x 8 месяцев назад
@aklilubashe
@aklilubashe 11 месяцев назад
ሃጥያትን ከማመን የበለጠ እግዚአብሔር ን የሚያስደስት ነገር የለም
@tesfaale7756
@tesfaale7756 11 месяцев назад
በየቀኑ በፈቃድ በሚደረግ ሀጢያት እየኖሩ የሚደረግ ንስሀ ትርጉም የለውም “የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥” ዕብ 10፥26
@tegestsoorymegersa3757
@tegestsoorymegersa3757 11 месяцев назад
እሱስ ልክ ነው አስረግዘው የሚክዱ አገልጋዬች ነን ባዬቹ
@AbushZerfa
@AbushZerfa 11 месяцев назад
ባይጋለጥስ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hailegiorgis689
@hailegiorgis689 11 месяцев назад
ይቺ አባባል አትገባኝም ወዶ ነዉ ባያምን ነበር የሚገርመኝ ግን ጥፋት እያጠፍ ማመን እግዜርን ያስደስታል የሚለዉ አባባል ጥፋትን ለመደጋገም ነዉ ጥፋት ጥፋት ነዉ በህግም በእግዜርም ፊት ያስጠይቃል ዋጋ ያስከፍላል ሰዉ ያጠፋል ግን ጥፋትን የገነነ ጥፋት ከማጥፋት መጠንቀቅ ጥሩ ነዉ ፍርድ ለፈጣሪ።
@የኔታቲዪብYenetaTubeብ7185
@የኔታቲዪብYenetaTubeብ7185 11 месяцев назад
@@AbushZerfa😂😂😂😂😂😂😂 ምርጥ ልጂ ተበላች
@selihom6023
@selihom6023 11 месяцев назад
በጣም ነው ያሳዘነኝ የሰው ፊት እሳት ፈራጅ ነው 😢እግዚያብሄር መሀሪ ነው እሱ ይርዳህ!
@habtamunigatu1306
@habtamunigatu1306 11 месяцев назад
Enide eyegebachu sitaregizu uuuuuu atibelu
@ItsMe75586
@ItsMe75586 10 месяцев назад
ድንቅ ትህትና Wow ኢየሱስዬ ከተናገረው ታላቅ ቅዱስ ቃል ዮሀንስ ወንጌል 8:7 “መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፦ ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው።” 😢😢😢😢 ብሩክ ሁኑ።
@eshetuelala8302
@eshetuelala8302 10 месяцев назад
ከልቤ ለወንድሜ የምለው ነገር ጌታ ዘመንህን ይባርከው። ነገሩን በትክክል ካለመረዳት የተነሳ ባንተም በነብይ ሄኖክምአዝኜ ነበር። አሁን ሁሉንም ነገር ተረድቻለሁ እራሴንም አስተካክዬአለሁ። ጌታ ግን መልካም አምላክ ነው። ባጭር ቃል ጌታ እውነተኛ ዳኛ ነው። በርታ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን። ሶፌ ግን የሆነ ገጠሬ ነገር ትመስላለህ። አንተ ብትሆን ልታደርገው የማትችለውን ነገር ነው ይህ ሰው ጥፋቱን አምኖ እየተናገረ ያለው።
@rinajimma2518
@rinajimma2518 11 месяцев назад
እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ደግሞ ሀጥያት ሰፈር አለመገኘት ነው ጌታ እንደገና አንደሚያነሳህ አምናለው ፀልይልሀለው
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 11 месяцев назад
ፀፀትህ ይገባኛል ወንድሜ ቅጣት ቢኖረውም ጌታ ይቅር ብሎሀል አይዞክ ጴንጤ ወክየ ይቅር ብየሀሎ❤❤
@saravine6747
@saravine6747 11 месяцев назад
Are you for real? He ruined the poor girl's life and taken advantage of her.
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 11 месяцев назад
​@@saravine6747OMG ARE YOU SURE 😳 Judge not, that ye be not judged.
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 11 месяцев назад
Liba anich man hunesh new kebietie yebelet worada lieba aledie bemidir asafarie
@eyerusalemdaniel2677
@eyerusalemdaniel2677 11 месяцев назад
ውይ ሶፊ ምትጠቀመው ቃላቶች በጣም ያስጠላል እንደመንፈሳዊ ሰው ብታወራው ምን አለበት ካንተ እሱ ይሻላል
@Ethioshalomhulumlebegonew8409
@Ethioshalomhulumlebegonew8409 10 месяцев назад
ተባረክ ወንድሜ ሁሉም ነገር ያልፋል ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ነገ ደሞ የተሻለ ይሆናል ። ደግሞም ባንተ በኩል ያለዉን እውነት በመስማቴ ደስተኛ ነኝ ወድሃለው ተባረክ ❤❤❤ Also Divine show we respect you for all.
@user-mv4zl2dn9g
@user-mv4zl2dn9g 11 месяцев назад
አይዞህ ወንድሜ በጥም ነው ያሳዘንከኛ አይቼው እንኩዋን አልጨረስኩትም አይዞ ወንድም ሁሉም ነገር ለበጌ ነው ጌታ ይርዳክ ተባረክ❤
@Memmare
@Memmare 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@Luna23official
@Luna23official 11 месяцев назад
አዎ ያሳዝናል እግዚኣብሔር ከእንደዚህ ኣይነት ሁሉንም ይጠብቅ። ኣስመሳይነቱ እና ውሸታምነቱ ጌታ ያንሳለት የሁለቱም ባህርይ ውስጣቸውን ባናውቀው እና ግልፅ ባይሆንልን
@yeti2828
@yeti2828 11 месяцев назад
አሁን ይሄ ምኑ ነዉ የሚያሳዝነዉ 🤔🤭
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 11 месяцев назад
Woyee yaszenale betam Ken sewo newo
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 11 месяцев назад
@@Luna23official asemesay ayedelem midia lay weto sorry ale eko kesashoch atekesesu
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 11 месяцев назад
አይዞህ ወንድማችን ሃጢያቱን የሚናዘዝ ይለማል ይላልና ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይርዳህ ❤❤❤
@HaymanotHailu-of5mb
@HaymanotHailu-of5mb 11 месяцев назад
Amen amlk yagzh
@gamachuragasa4782
@gamachuragasa4782 10 месяцев назад
Bro Solomon is so humble. I love his heart. Respect ❤
@fitsummohamed5048
@fitsummohamed5048 9 месяцев назад
ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይምራህ ይከተልህ ተባረክ እግዚያብሔር የእንደገና አምላክ ነዉ
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 11 месяцев назад
ተምረንብሀል:: ትልቅ ልብ አለህ! ሁላችንም በድለናል የእግዚያብሄርም ክብር ጎድሎናል!! ፀጋው ያቁምህ ያፅናህ!!
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o 11 месяцев назад
ኣዎ በጣም! እግዚአብሔርን በድለናል.
@ethiopian7722
@ethiopian7722 11 месяцев назад
ሱሰኛ ነዉ። ምኑን ነዉ የተማራችሁበት?
@tegestsoorymegersa3757
@tegestsoorymegersa3757 11 месяцев назад
የምን ጸጋ ነው አጭበርባሪ ከምኔው ከሱስ ወቶ አገልጋይ ተባለ እልቅ ዝም ብሏቹ ብቻ ተውት አይ ሙድ
@abolcoffee5119
@abolcoffee5119 11 месяцев назад
ዝሙት ነው የተማርከው ምን የተረገመ ትውልድ ነው ?
@user-xx1nh1kl3t
@user-xx1nh1kl3t 11 месяцев назад
በዚህ ሁሉ ንግግር ውስጥ ግን እግዚያብሄርን በድያለሁ ሲል አልሰማሁም በጣም ያሳዝናልም ያስፈራልም በድያለሁ የሚለው ባጠቃላይ ሰዎችን ብቻ ነው ጌታስ ???????????
@LidiyaTsegaye-mk2lg
@LidiyaTsegaye-mk2lg 11 месяцев назад
ስንመላለስ በጥበብ በማስተዋል እንዲሆን ሁሌም መፀለይ አለብን🙏ጥበብን ደግሞ እግዚአብሔርን በመፍራት ውስጥ እናገኘዋለን!!እግዚአብሔርን በመፍራት ስንኖር እንጠበቃለን ጌታ በዚህ ህይወት እንድንኖር ፀጋውን ያብዛልን🙏
@mikumiku103
@mikumiku103 11 месяцев назад
God bless you my brother God is with you don't worry mercy of god is forever 🙏🏽 stay strong
@nzamazing2023
@nzamazing2023 10 месяцев назад
This man is humble ,I really appreciated you ,I pray everyday for you God will put you together in every aspect ❤️ 🤲 ❤️
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 11 месяцев назад
ሰው ነው ሰው ልይ ሚፈርደው እግዚአብሔር ግን ባለ ብዙ ምህረት ነው አይዞክ የሰው ልጅ ነክ 💕
@yiheyistadesse1946
@yiheyistadesse1946 11 месяцев назад
ትሁት ሰው ነህ ። እግዚአብሔር ለትሁታን ጸጋን ይሰጣል ። የወደቁትን የሚያነሣ አምላክ ይርዳህ ። አይዞህ ወንድሜ በርታ ፣ ተሥፋ እንዳትቆርጥ ። እጸልይልሃለሁ ።
@addisalemlegasse7212
@addisalemlegasse7212 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰህተትን አምኖ ንሰሀ መግባት ጥሩ ነው አገልጋዮች ጥንቃቄ አድርጉ ዲያቢሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ ይዞራል ሰለዚህ ጠንቀቅ እንበል ከቻላችሁ እነደዮሴፍ ሩጡ።
@pelatosrume45
@pelatosrume45 9 месяцев назад
አባቴ የልቡን ሰርቶ ላሽ ሊል፡፡ነገ እናንተ ተረኛ እናንተ ናቹህ፡፡ good luck!
@anteneheshetu619
@anteneheshetu619 11 месяцев назад
ሶልን በጣም አውቀዋለሁ ማንም ምህረቱ ሳያቆመው ሰው የሆነ የለም እኔ ሶልን ሳውቀው የቦሌ ክፍለ ከተማ የወጣቶችና ስፓርት ፅህፈት ቤት ሃላፊ ሆኖ ጌታን ሳያውቅ ነው በጣም ትሁትና ከትንሽ ትልቁ ጋ በፍቅር የሚኖር ሰው ስለመሆኑ ምስክር ነኝ የእንደገና አምላክ በምህረቱ ያቁመን ያንተ ታሪክ የኔም ነው በርታ ፅና
@yaredbelcash2204
@yaredbelcash2204 10 месяцев назад
“ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1 hulume yalew bechernetu nw wendeme bereta
@AbatuKambalo-jw8jk
@AbatuKambalo-jw8jk 11 месяцев назад
በጣም ትልቅ ሰዉ ነክ ተምረንብሀል ሁላችንም ሀጥአተኞች ነን በምህረቱ አለን እንጅ ገታ መልካም ነዉ እንደገና ትነሳለህ አይዞህ ሶፍ ግን አንተ ማንንም ሰዉ ትህትናና ቅንነት በተሞላበት ብታናግር ባይ ነኝ 🙏
@aberashayele66
@aberashayele66 11 месяцев назад
ምን አደረገ በስነ ስርአት ነው ያናገረው ልጂቷ የተናገረችውን ለማለፍ ስፈልግ እዲናገር ስላደረገ ነው ነገር አትልቀሙ ለእወነት ቁሙ።
@hassetdino7413
@hassetdino7413 11 месяцев назад
በእውነት ሀጥያቱን በህዝብ ፊት መናዘዙ መልካም ነው::ማን ነው ሀጢያት ያልሰራ ሁሉም እራሱን ቢመረምር መልካም ነው
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 11 месяцев назад
ለሱ ምህረት ትለምናላችሁ የሷ ህይወት ጨለማ
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 11 месяцев назад
አማራጭ ስለሌለው ነው
@mekdesmekuria6754
@mekdesmekuria6754 11 месяцев назад
የእሱ መናዘዝ በዚህ ቪዲዩ ያበቃል የልጅቱ ስቃይና መዘዝ ግን እስከ እድሜ ልክ ነው ያረገዘችውኮ ልጅ ነው፡፡ሲጀመር ሰውየው የቸርቹን ስም ለመጠበቅ ነው ጸጸቱ
@haimanottadessekassa7414
@haimanottadessekassa7414 11 месяцев назад
“እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።” - ያዕቆብ 5፥16
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 11 месяцев назад
ግን ባደባባይ አላለም ይሄ ጋጠወጥነት ነው!!
@hailutsegalem
@hailutsegalem 10 месяцев назад
"የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።” የምትለውን ያዝልኝ
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 10 месяцев назад
@@hailutsegalem የፃድቅ ሰው! እኮ አነዚህ አይነቶች ፃድቅ ናቸው ብዬ አላምንም!!
@user-pm4no4qs2r
@user-pm4no4qs2r 11 месяцев назад
My brother, once you confessed your sin, don't hesitate and be afraid. God is good always...
@yegetahun5291
@yegetahun5291 11 месяцев назад
በእውነት ለሌሎችም አስተማሪ ነው፣ ጎበዝ ነህ አምኖ ንስሃ መግባት ትልቅነት ነው፣ ማንም ይወድቃል፣ ደግሞም ይነሳል፣ አለቀ፣ ወደፊት!
@embtwodmi5138
@embtwodmi5138 11 месяцев назад
እቺ ልጂ ከሰጣን የተላከቺ ጋላሞታ ኔቺ እግዚአብሔር ይገስፀው ክፉ መንፈስ ዎንድሜ እግዚአብሔር ይቂር ባይ አምላክ ነው ንሳ ግባ እግዚአብሔር ይቂር ይበልህ GTV ሁላችሁም በዴንብ ፀልዩ ጠላት እየፈተናችሁ ነው አይዞህ ዎንድሜ 🙏👍
@abm893
@abm893 4 месяца назад
ለእሷ ሰይጣን ለእሱ ወንድሜ።
@berekettameratofficial
@berekettameratofficial 11 месяцев назад
በጣም ጠንካራ ነህ። አገልግሎትህን እንዳታቆም አገልግል።
@misterkebede5587
@misterkebede5587 11 месяцев назад
ጌታ የእንደገና አምላክ ነው አይዞህ በርታ ፅና ዋናውአንተ በንሰሀና በይቅርታ ጌታ ፊት መሆንህ ነው
@wollodesie2116
@wollodesie2116 11 месяцев назад
ሌሎች አገልጋዮች ተጠንቀቁ ሰው ባያይ እግዚአብሔር ያያል ተደብቃችሁ በጨለማ ያደረጋችሁት እንደዚህ በቀን ይገለጣል ወጥመድ እስክትገቡ አይዞ አይዞ በርታ ይላችሁና ስታደርጉት እንደዚህ ያዋርዳችኋል ሰይጣን። አንተ ወንድሜ በንስሀ ወደጌታ ተመለስ አይዞህ የወደቀ ይነሳል የሳተም ይመለሳል።
@peacelove4778
@peacelove4778 11 месяцев назад
ሁሉም ያው ናቸው
@aschalewgeberaselasse4681
@aschalewgeberaselasse4681 11 месяцев назад
አሁን የመጣኸው ልጅታን ሰው እዳይረዳት ለተንኮል ሆን ብለህ የመጣኸው ሶፊንያሰ ራሱ በደንብ አልጠየቀህም ሌላሰው ቢሆን ታፋጥጥ ነበር ለስለስ ብለህ ነው የጠየከው ጉሩፑ ልኮውት ነው የመጣው ሂድኗ አስተባብል ተብለህ ነው ወንበዴ ማፍያ ጉርፕ ኗቹ
@aschalewgeberaselasse4681
@aschalewgeberaselasse4681 11 месяцев назад
አሁን የመጣኸው ልጅታን ሰው እዳይረዳት ለተንኮል ሆን ብለህ የመጣኸው ሶፊንያሰ ራሱ በደንብ አልጠየቀህም ሌላሰው ቢሆን ታፋጥጥ ነበር ለስለስ ብለህ ነው የጠየከው ጉሩፑ ልኮውት ነው የመጣው ሂድኗ አስተባብል ተብለህ ነው ወንበዴ ማፍያ ጉርፕ ኗቹ
@betishatube4991
@betishatube4991 11 месяцев назад
ማርያምን የ13አመት ልጅ ነበርኩ ደህንነት ስማር አንዱ ሸፋፋ መፅሃፍ ቅዱስ ላስጠናሽ በሚል ሰበብ አጎጠጎጤን አልነካም😂ሰይጣኔ መጣ በመፅሃፍ ቅዱስ መታሁት ቸርቹም አስጠላኝ በንስሃ ወደ ቀደምት እምነቴ ተመለስኩ ገስት ሃውስ ምን እንደምትሰሩ የማያውቅ የለም
@tutubevan932
@tutubevan932 11 месяцев назад
@@betishatube4991 orthodox perfect sewoth sebseb new malet newe ye keswen gude degmo ena bawersh sew dekama newe himanot melewetsh perfect sewosh gar aywesdshem perfect sewe yetm himanot gar yelem eyesus bich new perfect bible anbibe lemangawem
@hermelagermay643
@hermelagermay643 8 месяцев назад
እቺ የኤልዛቤል መንፈስ ነዉ ያለባት በዝሙት ጣለችህ አይዞህ ወንድሜ እንዳልከዉ እግዚአብሔር መሀሪ ነዉ ምህረቱ ይከተልህ
@sablegirma7232
@sablegirma7232 6 месяцев назад
I am crying 😭😭 you are so cute.bless you how many people are hiding our sins i proud of you more bless we are see you one day with you faithfully gospel
@Mamatube718
@Mamatube718 11 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አንተ ወንድም። ከዚህ በላይ ይህ ወንድም ሊናገር አይችልም። መቅረቡ በራሱ በቂ ነው።
@Ethiopiaaa869
@Ethiopiaaa869 11 месяцев назад
አደል የውሸት ተባባሪወች አንድ እውነት እንኳን የለውም ባይቀርብ ይሻለው ነበር እንዲህ ከሚቀበጣጥር
@peacelove4778
@peacelove4778 11 месяцев назад
መቅረቡ ጥሩ ነው ግን ግን ውርደቱን ቅሌቱን ፈጣሪን መዳፈሩ ግን ጌታ ይባርከው አይባልም ገና ንሰሀ ይግባ ውርደት ባደባባይ
@user-ph5yr7sn5g
@user-ph5yr7sn5g 11 месяцев назад
​@@peacelove4778atifiredu man enfehon tifateigawu anwukim
@mekdesmekuria6754
@mekdesmekuria6754 11 месяцев назад
ወይ ሀበሻ ምንም ሳያውቅ ወደዚህች ምድር ስለሚመጣው ህጻን ግን ለምን አላሰባችሁም? የልቡን ሰርቶ ስህተቱን አለሳልሶ ስለተናገረ የሴቷስ ህይወተወ አያሳዝናችሁም፡፡ ሲጀመር ልጅቷወገን ዘመድ የሌላት ብቸኛ ልጅ ናት የመጣችውም እሱን ለማጥመድ አይደለም ወደሱ የመራት ሌላ ሰው ነው እንዴት እሷ እሱን ልታስፈራራ ትችላለች ?ሚዛናችን ያሳዝናል
@adenaeshata1313
@adenaeshata1313 10 месяцев назад
አረ በጣም ይዋሻል ቤዛትክክል ያለችዉ የመጣችበትን ዝም ብላችሁ አታሽቃብጡ
@user-bk8qt6ge4p
@user-bk8qt6ge4p 11 месяцев назад
የእዉነት አምላክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነዉ በእርሱ ፊት ያለህን የንሰሃ ጊዜ አጥብቀህ ያዝ።
@Zelalem000
@Zelalem000 11 месяцев назад
አትፎግር
@somolonkfle148
@somolonkfle148 10 месяцев назад
ልቤን አነፃዉ ከሐጢአት ጠራሁ የምል ማንም የለም ። አይዞ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር መሀሪ አምላክ ነዉና:የልጅቷ ጀርባ ግን በደንብ ብጠና እዉነቱ ማን ጋ እንዳለ ይደረስበታል።
@zed2899
@zed2899 11 месяцев назад
እግዝአብሔር ይባርክህ እምነትህ ትልቅ ነው ጌታ የይቅርታ አምላክ ነው እሷም ዋጋ ትከፉልበታለች በፀሎት በርታ
@ethioyabikonjochannel2278
@ethioyabikonjochannel2278 11 месяцев назад
ወድሜ ስተትህን አምነህ እግዚአብሔርንም ስውንም ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅ አስተዎይ ሰው ነህ ። አይዞህ በርታ በታላቅ በእግዚአብሔር ሃይል በክብር ትነሳለህ ታገለግላለህ አሜን እንደገና በአዲስ ሕይወት ትነሳለህ ። እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ! ያሉትን ይበሉ ጉድ አንድ ሰሞን ነው ፣ ምህረት ያበዛልህ እየሱስ ጌታ ነው!
@girmamengistie8128
@girmamengistie8128 11 месяцев назад
I think this woman has some problem.
@hahu3160
@hahu3160 11 месяцев назад
የተጎዳችው እሳ ናት እኮ No wonder our country is in trouble ወንጀለኛ አይዞህ እየተባለ
@nunushtaklo2182
@nunushtaklo2182 11 месяцев назад
በነገራችን ለዬ ዬቅርታ ትልቅ ነገር ነው ሁላችንም ያለነው ፈጣሬ ዬቅር ብሎን ነው
@AntenehAshenafi-zu8hs
@AntenehAshenafi-zu8hs 10 месяцев назад
አገራችን ውስጥ እንዲህ ያለ ስማርት ሰው መኖሩ በራሱ ትልቅ ነገር ነዉ። ብራዘር በርታ በል።
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 11 месяцев назад
እውነት አርነት ያወጣል አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር የሚያስንቅና የሚያስጥል ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@user-xz1xk9xv8u
@user-xz1xk9xv8u 11 месяцев назад
ይህን ሰው ያለማድንቅ አልችልም Bless you brother
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 11 месяцев назад
ማድነቅ ሰውን ሳይሆን ምድርና ሰማይ የፈጠራ እግዝሐብሔርን ነው
@user-zh5lp2ye9b
@user-zh5lp2ye9b 11 месяцев назад
Sawume yedanakale gata yebareke bro❤
@tesg7804
@tesg7804 11 месяцев назад
Brother Solomon once you ask forgiveness it is done we have received your forgiveness may the lord make your way the remaining your days.
@simenehsefubabi5084
@simenehsefubabi5084 11 месяцев назад
አቤት ትህትና ጠላው ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር አንተን ይቅር አለማለት አይችልም ❤❤
@Kingdomofheaven942
@Kingdomofheaven942 10 месяцев назад
I have attended the whole interview and helped me to change a lot about what negative things i thought about him. I believe he explained the situation in detail and apologized for his actions. He is ready to solve the problem in a positive way. Which is excellent. I wish the lady also be positive and work with him to solve the problem. Thank you to the guye for his honesty and kindness. Thank you also for the show.
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 11 месяцев назад
You are a brave man, God"s grace is up on you all are short of glory, but our God is merciful.
@mebrattsegay9143
@mebrattsegay9143 11 месяцев назад
በትክክል እጥረቱን የሚነዘዝ ይለማል ተብሎ ተፂፎል እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልክ አሁንም እግዚአብሔር ፊት ራሰህ አዋርድ እሱ መልሰ አለው
@adugenet70
@adugenet70 11 месяцев назад
ሰለሞን እርጋታኸን ኃላፊነተ መውሰድህን እጅግ አደንቃለው። እ/ር ይረዳሀል!!
@pupemichael8732
@pupemichael8732 11 месяцев назад
ታሪኩ በጣም አሳዛኝ ነው። እንደ ክርስቲያን እንደ ሴት ብዙ አዝኛለው ።ግን አልፈርድም ልብን እና ኩላሊትን የሚመረምር ጌታ በፅድቅ ይፈርዳል ።
@gesmes9374
@gesmes9374 11 месяцев назад
ተባረክ ይቅርታ መጠየቅህ ሌሎች በየቀኑ የሚያደርጉትን እኛ ስንገኝ ይጮሀል ይገባናል ። ፅድቅ ኑሮአችን ስለሆነ ነው !!!! ጠላት ነገህን ሊያጨነግፍ የሰራት ኘላን ልትሆን ትችላለች ። የዛ ቸርች ሰዎች አግዙ እና አቁሙት ጥፋቱን አልከደነም ተባረክ !!! እህቴ ጌታ ህይወትሽን ያግኝ ።
@zeyadakulu1902
@zeyadakulu1902 11 месяцев назад
Taking responsibility is maturity. God bless you, You are calm, and your calmness is contagious. 😊 Stay blessed.
@hahu3160
@hahu3160 11 месяцев назад
He didn’t take responsibility for nothing…. He evaded the important questions…like how she said she found herself naked with him(basically saying he raped her), that allegation is big but it didn’t bother him. If he didn’t do it he would have said He is a soft talking cold and calculative manipulator like the serpent
@redumaki4168
@redumaki4168 11 месяцев назад
እግዚአብሄር የምህረት አምላክ ነው አይዞህ ወንድሜ ከልብ ነው ያዘንኩልህ በርታ
@samuelgirma7896
@samuelgirma7896 11 месяцев назад
Don't worry. God is merciful and has a chance of turning u back to him
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 11 месяцев назад
ትክክል ነህ ግን ዘሩ ይበቅላል ማጨድ አይቀርም
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 11 месяцев назад
ትክክል ነህ ግን ዘሩ ይበቅላል ማጨድ አይቀርም
@elizabethhaile9604
@elizabethhaile9604 11 месяцев назад
ልጁን ማሳደግ አለበት
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 11 месяцев назад
@@elizabethhaile9604 ብቻ መታገድ አለበት ከአገልግሎት ንሰሀ ገብቶ መመለስ አለበት
@abrhambirhanu2591
@abrhambirhanu2591 11 месяцев назад
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ትሁታንን የሚረዳ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-yb3zd8sj7i
@user-yb3zd8sj7i 7 месяцев назад
ተባረክ ወንድሜ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም እግዚያብሔር መሐሪ ነው ዋናው ስህተትህን አውቀህ መመለስ ነው ተባረክ
@tewoldebiruk
@tewoldebiruk 11 месяцев назад
ጌታ ይቅር ይበልህ በጣም የምትገርም ነህ እውነት ማመንህ ብቻ በቂ ነው ተባረክ ዋው❤
@gebisagejea5399
@gebisagejea5399 11 месяцев назад
no one is perfect by it self. God is a mercy full God.
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 11 месяцев назад
Wow! geta yebarkeh የወደቀ ይነሣል አይዞህ ወንድሜ
@bitsitbitsittadesse5268
@bitsitbitsittadesse5268 11 месяцев назад
ጌታ ይባረክ የእውነት በጣም አሰዘነኝ አይዞክ ጌታ መልካም ነው
@smab6018
@smab6018 11 месяцев назад
ጌተታ መልካም ነው ከተፈጠረም እግ/ ር ምህረት ያደርጋል ደግመሺ አጥያት አትስሪ አለ ጌታ አይዛክ ወንድሜ በርታ
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 11 месяцев назад
ወንድሜ ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም ልጅህ ከሆነ ታሳድጋለህ እንጂ ስትቃጠል መኖር የለብህም በርታ ጌታ ይቅር ባይ ነዉ በዚህ ምድር ስንት አይነት ሃጢያት አለ አንተ በጣም ትሁት ነህ የዳዊት ልብ ያለህ ነህ በርታ
@user-me6eb4sw8h
@user-me6eb4sw8h 11 месяцев назад
ልጁ የርሱ መሆኑ ገና መች ተርገገጠ ልጅቱሀ ችግር አለበት
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 11 месяцев назад
እዉነት ነዉ ከሆነ ነዉ ያልኩት ተባረኩ
@tsegayereta5648
@tsegayereta5648 11 месяцев назад
አረ ሶፊ በናት ከአመነ አታጨናንቀው በጣም ረጋ ያለ ምርጥ ሰው ነው...በዚህን ዘመን በድሎ የሚያምን ማን አለ ሶል ፈጣሪ ይባርክህ ይማርህ❤❤❤
@luso5515
@luso5515 10 месяцев назад
እውነት ነው ሶፎንያስ ለሌላም ግዜ ተረጋጋ አንድ ቀን አንተም ልትወድቅ ትችላለህ ... ነገህን አታውቀውም ደሞ እያወጅኩብህ አይደለም ያው ሰው ነህና ብዬ ነው እንደ ጥንቁቅ መልአክ 😅 እያድርግህ
@EjigayehuGirma
@EjigayehuGirma 9 месяцев назад
ኢየሱስ ይቅር ብሎታል ሶፊ ግን ማንንም ይቅር አይልም የወንድሞች ከሳሽ ነው ደሞ የሰው ሀጢያት እንዲብራራለት እና ህዝብ እንዲሰማለት የሚፈልገው ነገር እሱ በምህረቱ መኖርን ረስቷል
@HanaMoges-vx4sr
@HanaMoges-vx4sr 10 месяцев назад
ሶፊዬ ተባረክ መረጋጋትህን ወድጄዋለሁ ወድሜ ደግሞ ጌታ ይርዳህ😢😢
@hirutadnewbersoma421
@hirutadnewbersoma421 11 месяцев назад
የሚገርም ስህተት ቢሆንም የሚገርም ልብ ጌታ ያግዝህ
@kubawifqri6143
@kubawifqri6143 11 месяцев назад
ጌታ ምህርተኛ ነው ኣይዞ ወንድሜ።❤"፤ እስራኤል ሆይ፥ ብትመለስ፥ ወደ እኔ ተመለስ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ርኵሰትህንም ከፊቴ ብታስወግድ፥ ባትናወጥም፥ " (ትንቢተ ኤርምያስ 4: 1)
@AbushZerfa
@AbushZerfa 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሂጂለት አንድ ክፍል ተኙ
@kubawifqri6143
@kubawifqri6143 11 месяцев назад
​@@AbushZerfa(የዮሐንስ ወንጌል 8 ) ===================== 3፤ ጻፎችና ፈሪሳውያንም በምንዝር የተያዘችን ሴት ወደ እርሱ አመጡ በመካከልም እርሱዋን አቁመው። ... 7፤ መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ። ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው።
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 11 месяцев назад
የሷስ ህይወት ጨለማ የዋጠውስ
@Melkie273
@Melkie273 11 месяцев назад
ትህትናህ ተወዳጅ ነው ስታወራ ሽንገላ የለበትም ጌታ ይባረክህ
@sophiaa4289
@sophiaa4289 11 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ አንተ ትልቅ ነህ ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ጠላት የቤተክርስቲያንን ውበት ለማጥፋት የሰራው ሴራ ነው ........የዲያብሎስን ሐሳብ አንስተውም......
@user-kj2on9vy6b
@user-kj2on9vy6b 11 месяцев назад
እግዚአብሔር መልካም ነው ይቅርታን ይቀበላል ሰው ይወድቃል ይነሳል ተባረክ አይዞህ ❤❤❤❤
@Corinthians-fb6fr
@Corinthians-fb6fr 11 месяцев назад
Brother, may God have mercy on you. Sofi, you are master of this. Thank you for seeking the truth. You are a real investigator. I'm amazed by your diligence and interview skills. #1 #DivineShow
@user-em9lm8lq4x
@user-em9lm8lq4x 6 месяцев назад
አቤት የመናፍቅ አሳብ ሰወየውን ሰውየውን ተባረክ ተባረክ ተባረክ አሷን ደግሞ ሀጢሀተኛ ነት ይላሉ ድሮ ከጴንጤ ምን ይጠበቃል
@messengerofjesus-sw9yp
@messengerofjesus-sw9yp 11 месяцев назад
What humble person brother I don't know you but I believe you I'm with you with my prayer
@revolution1636
@revolution1636 11 месяцев назад
ልጅቷን ሂወት አበላሽቶ ደሞ እሷላይ መፍረድ ሀጢያቱ ከባድ ነው ሴቶች ቸርች አገልጋይ አምነው እንዲመጡ ራሱ ሚያስፈራበትን ሁኔታ በግዘያብሄርቤት ዝሙት
@febendemissie8497
@febendemissie8497 11 месяцев назад
ያንቺን ሀጢያት ቁጠሪና ከሱ ሀጢያት ጋር ለኪ ከዛ አፍሽን ክፈች ንሰሃ ግቤ
@revolution1636
@revolution1636 11 месяцев назад
@@febendemissie8497 ሴቶች ለሴት አታዝኑም Complex
@eshetufantaye3955
@eshetufantaye3955 10 месяцев назад
አትፍረድ ይፈረድብሃል
@eshetufantaye3955
@eshetufantaye3955 10 месяцев назад
​@@febendemissie8497ፌቡ ልክ ነሽ
@raheltsegaye4445
@raheltsegaye4445 11 месяцев назад
ማንም ሰው የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ 1ኛ ቆሮንቶስ 10,12 እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ ።
@lemlemtechane4615
@lemlemtechane4615 11 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ይረዳሃል ወንድማችን በኋጢያት ባትወድቅ መልካም ነበር ግን ጌታ የምህረቱ ብዛት ዛሬም ይረደሃል በእውነት ኢንተርቪውን ስሰማ በጣም አዝኛለው አልቅሻለሁ የልብህን ቅንነትህን አይቼ ባለፈው ስንፀልይ በፀሎት ህብረታችን ላይ ጌታ በቤት ውስጥ ስፀልይ ይሄ መንፈስ ተገልጦ ለምሳሌ አገልጋዮችን ነብያትን ፓስተሮችን ወንጌላውያንን ዘማሪያንና ሙዚቃ ተጫዎችን ከውጭ በመጡ ቆንጆ ቆንጆ እና ሀብታም የሆኑ ሴቶች በዝሙት ሊጥሉ የታቀደ ሴራ እንዳለ መንፈሱ ተገልፆ ለፀሎት እና ለቃል ህብረት መስክሬላቸው ፀልየንበታል ስለዚህ ወንድሜ አይዞህ በርታ ፀልይ የእግዚአብሔር ቃል ጋር ጊዜህን አብዝተህ አሳልፍ በዚህ አጋጣሚ ወንድሞችና እህቶች ፀልዩ እራሳችሁንም ለእንደዚህ አይነት ስህተት እንዳትጋለጡ ተጠንቀቁ
@Godisgood-yd7xv
@Godisgood-yd7xv 10 месяцев назад
Most of the comments are positive and respectful. May God bless you all 🙏
@ejighayewejige4233
@ejighayewejige4233 10 месяцев назад
እግዚአቤሕር እንዲአይነት ልብ ነው የሚወደው
@pupemichael8732
@pupemichael8732 11 месяцев назад
እግዚአብሔር የ እንደገና አምላክ ነው ። እግዚአብሔር የምህረት እጁን ይላክልህ ።እንደገና መቆም እንደገና መነሳት ይሁንልህ
@Memmare
@Memmare 11 месяцев назад
አበረታቱት ሌላም ይጨርላችሃሊ
@pupemichael8732
@pupemichael8732 11 месяцев назад
@@Memmare ወንድሜ (እህቴ)እራስህን ፈትሽ ።እኔ ሴት ነኝ እንደ ሴት በጣም አዝኛለው ግን ጥፋትን አውቆ ይቅርታ የሚልን ሰው ደሞ ይቅርታውን ተቀብዬ እግዚአብሔር ምህረት እርጉለት እንደገና መቆም እንዲችል መፀለይ እንዳለብኝ እንጂ በቃል ደብድቤ እንድጥለው እግዚአብሔር አላስተማረኝም ።ስለዚህ የተማርኩትን ነው ተግባራዊ እያረኩት ያለሁት እኔ ከሱ የበለጠ ሀጢያት ሰርቻለው ያቆመኝ ምህረቱ ነው ።እያበረታታው አይደለም እሱ ሚዲያ ላይ ስለ ወጣ ነው በየቤታችን ብዙ ጉድ አለ እግዚአብሔር ያያል!!!
@user-ws4un4vf1n
@user-ws4un4vf1n 11 месяцев назад
እኔም ጴንጤ ነኝ።ግን የዘመኑ ነብይ ነን ባዮች ፣እራሳቸውን ፈዋሽ እያደረጉ የሰውን ኪስ አያራቆቱ ዝሙትን እያስተማሩ፣ ሕዝብን የሚያሳስቱ ፣ጌታ ኢየሱስ ይፈርዳል ።ቢዘገይም በጊዜው ይመጣል።አሳፋሪዎች ፣ የጌታን ስም አሰዳቢዎች ናችሁ።
@pupemichael8732
@pupemichael8732 11 месяцев назад
@@user-ws4un4vf1n ሁሉ እየተነሳ ነብይ ነኝ ወይ አስተማሪ ነኝ ስላለ መቀበል የለብንም እያንዳንዱ የምንሰማውንም ሆነ የምንከተለውን እንደ እግዚአብሔር ቃል እየመዘንን መቀብል እና አለመቀበል የኛ ድርሻ ነው ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን የተባለበት ዘመን እየኖርን እስከሆነ ድረስ የእግዚአብሔር ቃል ሊፈፀም ግድ ስለሆነ ስለዚህ ከማንኛውም ጊዜ የበለጠ በጥንቃቄ እና በማስተዋል ልንመላለስ ክርስትናችንንም ልንጠብቅ የሚገባበት ጊዜ ነው። ብርግጥም ኢየሱስ ይመጣል ለእያንዳዳችንም እንደስራችን ይፈርዳል።
@YosiefMengstab-ev7eh
@YosiefMengstab-ev7eh 11 месяцев назад
ኣይዞ ወንድሜ ግልጽ መሆንህ ገታ ይባርክህ ፡ ለምን ወደቅ ሳይሆን መመልስክ ነው ዋናው ነገሩ ና የምህረት ጊዜ ሰላገኝህ ደስ ይበልህ፡ ተባረክ በርታ
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 11 месяцев назад
በጣም አደነቅኩህ ተባረክ !
@prophetgobezuassefa1530
@prophetgobezuassefa1530 11 месяцев назад
wow ሶልሻ ተባረክ ጌታ ይባርክህ ተምሬብሀለው❤❤❤❤
@tenagneworkeseyneh477
@tenagneworkeseyneh477 11 месяцев назад
Fake person learn from fake role model. You didn't learn from God's word.
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ስህተትን ማመን እና ከማንም በላይ እግዚአብሔርን መፍራት ይብዛልህ!!
@onetruth4649
@onetruth4649 11 месяцев назад
እግዚያብሄር ይፍረድላት እንጅ ይች ኢንተርቪው ሄኖክን ነጻ ለማውጣት የተሰራ ነው
@etalemmasku5707
@etalemmasku5707 11 месяцев назад
ሄኖክ ምን አረገ
@mentutube6971
@mentutube6971 11 месяцев назад
ሄኖክ ያሰለጠነዉ ሌባ አይደል እንዴ
@hanatariku1337
@hanatariku1337 11 месяцев назад
😂😂😂
@beteadis
@beteadis 11 месяцев назад
በትክክል
@tesfaale7756
@tesfaale7756 11 месяцев назад
የማፍያ ድርጅቱን ገመና ለመሸፈን የተደረገ ማስተባበያ ነው
Далее