Тёмный
No video :(

ፓስተሩ አራቱንም ቸርች ዘግቶ ፍቃዱንም ቀዶ ጣለው | biniam shitaye | keku | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian 

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Подписаться 29 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @enatbetekrstian
#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
ፓስተሩ አራቱንም ቸርች ዘግቶ ፍቃዱንም ቀዶ ጣለው | biniam shitaye | keku | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ፓስተሩ አራቱንም ቸርች ዘግቶ ፍቃዱንም ቀዶ ጣለው | biniam shitaye | keku | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ፓስተሩ አራቱንም ቸርች ዘግቶ ፍቃዱንም ቀዶ ጣለው | biniam shitaye | keku | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ethiopian mezmur
eritrean orthodox mezmur
orthodox christianity
begena mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox sibket
ethiopian orthodox mezmur 2022
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 202   
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 Месяц назад
ወንድሜ እንኳን በደህና ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ወደ መሠረታት በደህና መጣህ። እንግዲህ መስቀሉን እስከ ቀራኒዮ ጫፍ ለመሸከምና በእግዚሐብሄር ለመንግስቱ ሠራዊት ሆነ ተመርጠሃልና ደስ ይበልህ። ወንድማችን ሴይፈ ሚካኤል እንግዲ የክርስቶስ እናቱ የሆነች ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛም እናት እናት እንደሆነች ለአንተም እናት ሆናህ በምልጃዋ ትደግፍህ። መድህነዓለም በስጋም በነፍስም መድሃኒት ሆኖ ይርዳህ።
@asteryigezubelay598
@asteryigezubelay598 Месяц назад
ወንድማችን እንኳን ወደዚች ህይወት ወደሆነችው ጥንታዊቷ፣ ቀጥተኛዋና እውነተኛዋ ቅድስት ቤተክርስትያን በሰላም መጣህ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
ተመሰጌን እግዛብሄር ይመሰገን ወንድሜ ወደ እውነተኛይቱ ኦርቶዶክሰ እናት ቤተክርሰትያን በሰላም መጣክ ደሰ ብሎናል❤❤❤
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx Месяц назад
ገና ሁሉም ይመለሳሉ ምክንያቱ ላስተዋለው የሐሰት እምነት ነው ስሙ ነውንጂ የእየሱስ የያዘው ግን ሐሳዊ መሲህ ነው በዚ ምድር ሁለት እየሱስ አሉ ትክክለኛው የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው በቀራንዮ አደባባይ የሞተልን የተሰቀለልን ፈራጅ የሆነ አምላክ አባትህንንና እናትህን አክብር ብሎ ህግን ያስቀመጠልን አምላክ ነው ሌላኛው የፕሮቴስታንት እየሱስ ደሞ እናትን የሚያስክድ እናትን የሚያንቋሽሽ አማላጅ የሆነ እግዚአብሄር ያከበራቸው መላኢክት ሰማእታት አያስፈልጉንም የምያስብል የምያሰድብ በስመእየሱስ የሚነግድ ሐሳዊ ነው እየሱስ እየሱስ ስትሉን የማንቀበለው የናንተ እየሱስ ሳይሆን የሱስ ስለሆነ ነው አስተውሉ ፕሮቴስታንት
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba Месяц назад
ተባርክ ወንድሜ አስተያየትህን አይቼ ነው።
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Месяц назад
በትክክል።
@etoviagomes8349
@etoviagomes8349 Месяц назад
ዛሬ ደስ ብሎኛል በወንድማችን መመለስ ምክንያት በቤቱ ያፅናህ ኦርቶዶክስም ወደ ቤቷ ለሚመጡ ምእመናን ከለላ ( ሽፋን ) ልታደርግ ይገባል ብዙዎች ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንዳይመጡ ማስፈራሪያና ዛቻ ስላለ
@prophetwondemagegnabel9853
@prophetwondemagegnabel9853 Месяц назад
ሰላመ እግዚአብሔር ይሁንላችሁ ለኦርቶዶክሳዊያን እምነት ተከታዮች በሙሉ እዉነት ይቀረናል እንጂ አይበጠስም ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ እምነት በመምጣቴ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና ኢትዮጵያ ለዘላለም ፀንታ ትኑር በፀሎታቸው አስቡኝ 🙏❤
@EliasDessalegn-eo4dp
@EliasDessalegn-eo4dp 23 дня назад
rename pls
@tigisit2534
@tigisit2534 Месяц назад
ባለፈው መምህር ተስፋዬ ቻናል ላይ የሰማውት ገጠመኝ በጥንቁልና ተዋርሶ እንዴት መናፍቃ እንደሚሆኑ ስህተት እንደ ሆነ እያወቁ ግን ለብር ብለው ሕዝቡን የሚያስቱ በጣም በጣም በጣም ብዙ ናቸው
@PlRATE
@PlRATE Месяц назад
ርዕሱን ካወቅሽ ከታች ፃፊልኝ
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Месяц назад
​@@PlRATE live31/32ገጠመኝ ይመስለኛል ካልተሰሳትኩ።
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 Месяц назад
ወንድሜ መምህር ተስፍዬ አበራ ሃይማኖት የሚስቀይር መፈስ ብለህ ግባ​@@PlRATE
@user-sl7ml1lz1q
@user-sl7ml1lz1q Месяц назад
በእውነት ወደተቀደሰችው ቤተክርስቲያን በሰላም መጣህ።ከአላማዊ ወደ መንፈሳዊ ከጨለማ ወደብርሀናዊ ተመለስክልን።
@GeremaSani
@GeremaSani Месяц назад
ዕድሜ ዘመንክ ፀንተክ ያኑርክ።
@MeniTadesse
@MeniTadesse Месяц назад
አሜን !!!
@mekadr842
@mekadr842 Месяц назад
የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም እንኳን እግዚአብሔር አገዘህ
@Hornland
@Hornland Месяц назад
ወንድም ሰይፈ ሚካኤል እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም እንድትመለስ እግዚአብሔር ረዳህ:: በእውነቱ ከጠፋህበት የስደት ሂወት በመመለስህ ቅዱሳን መላዕክት ለእግዚአብሄር መስዋእት የሚሆን የምስጋና ዝማሬ ያቅርባሉ: በመጥፋትህ ካጎደልከው ይልቅ በመመለስህ ለጌታ የቀረበው ልዩ የምስጋና መዝሙር የፈጠረው ደስታ ትልቅ ሙላት ነውና ለዚህ በረከት ምክንያት ሆነሀልና በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ:: ፍቅረ እየሱስ : ገብረ ሚካኤል እና መላው የተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች እንኳን ደስ አላችሁ : ፀሎታችሁ እና የቅድስት ቤተክርስትያን ቅን ግልጋሎታችሁ ፍሬ አፍሮታል:: ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደ ጩኸታችሁ ዘንበል ብሎ ልጆቼ ብሎ ጩኸታችሁን ሰምቷል::
@HayatHayat-rp6tz
@HayatHayat-rp6tz Месяц назад
እንኳንም በሰላም መጣል ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ❤❤❤
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Месяц назад
እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን በርቱልን ❤❤
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 Месяц назад
ወይኔ ወንድማገኝ እንኳን ደህና መጣህ። እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ አመጣህ። እንኳን እየሱስ ክርስቶስ የእውነት ወደሚከብርበት ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን አመጣህ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi Месяц назад
ይሄ ልጅ እንትኔ የተለያየ ከለር አለው ያለው ተው አይደል ይሁን እንኳን ደህና መጣህ
@hareg373
@hareg373 Месяц назад
😳😂😂😂😂😂
@user-bp5wu7ie8y
@user-bp5wu7ie8y Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@JalekoKo-rv3fs
@JalekoKo-rv3fs Месяц назад
እንኳን ጌታ እረዳክ ወነድማችን ከፎርጅዱ እየሱስ ወደ ኦርጅናሉ እየሱስ በመመለስህ ደስ ሊልህ ይገባል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
በትክክል ከሰይጣን መንደር በማምለጥክ እግዛብሄር ይወደዋል ወንድማችን እንወድካለን ተመሰጌን በል❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Месяц назад
ወንድማችን እንኳን ተመለስክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትክክል ነው የተናገርከው ቃልቻ ዛር አዉልያ አልሾሹም ዞሮ አሉ ነው እምነት አስቀይሮ መናፍቃ ያረጋል
@tigisteadanich
@tigisteadanich Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በቤቱ ያፅናህ ውድማችን እግዚሔቤር ይመስጌን❤❤❤❤❤❤❤
@SelemonAsayegn
@SelemonAsayegn Месяц назад
እንኳን ወደ እውነቱን እግዚአብሄር መለሰህ ገና ብዙ ይመለሳሉ ይፈርሳሉ
@yesharegkefalew3066
@yesharegkefalew3066 Месяц назад
በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@burktawitamenu6161
@burktawitamenu6161 Месяц назад
እውነት በእውነት ከሆነ እንኳን ወደእውነተኛይቱ የጥት የጠዋቱ በጌታችን በመዳኒታችን እየሱስክርስቶስ በደሙ የተመሠረተው እምነት በሰላም መጣሕ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣክ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናክ
@LeeLeetessma
@LeeLeetessma Месяц назад
Egzabher yemsgn ekan selam metahln wedmachn❤ medhanitach geta eysus kirsto semu yekbr yemsgn amen
@ewnetyetesfaye8767
@ewnetyetesfaye8767 Месяц назад
የርትዕት ተዋህዶ ልጆች ተዋህዶአዊ ፕሮጀክት እንጀምር ከተለያዩ ሐይማኖት ለተመለሱ ድጋፍ የሚሆን እባካችሁ!
@user-wq7oq9wy6k
@user-wq7oq9wy6k Месяц назад
Dear brother, welcome to the origin. We Tewahido children are so happy and ready to stand by your side. You are liberated and became the son of God. Pray for those who harmed you.
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 Месяц назад
እንኳን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ረዳህ ፕሮቴስታንት በኢሉሚናቲው ሉተር ፍልስፍና የተመሰረተ የሞት መንገድ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመሰረታት አንዲቷ ሀይማኖት ናት በተረፈ ከተለያዩ የእምነት ድርጅት የሚመጡትን እህት ወንድሞቻችንን በኢኮኖሚ ልናግዝ ይገባል
@lemmaadugna9772
@lemmaadugna9772 Месяц назад
ክብር ለየኔታ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣክልን ❤
@MeniTadesse
@MeniTadesse Месяц назад
ከ ሸፍጥ ነፃ ሆኖ መፅሀፍ ቅዱስን ያነበበ ጴንጤ ቀን አያባክንም ወደ ተዋህዶ ረፍቱ በፀፀት በንሰሀ ይመለሳለ ::ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ ነፍስህን አተረፍክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g Месяц назад
ወንድማቸን እንኮን ወደ ቅድእሰት ኦረቶዶአክሰ ተዋሀዶ ተመለአሰክ እመቤቴ ተጠአብእቅክ ተባረአክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v Месяц назад
እንኳንደናመጣክልንወንዲማችንእንወድካለንበቤቱያጽናክ❤❤
@LeeLeetessma
@LeeLeetessma Месяц назад
Ahunm sely wedmachn Egzabher yagzk amen
@andinatworku78
@andinatworku78 Месяц назад
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤
@SelamGirma-je5zc
@SelamGirma-je5zc Месяц назад
ሁሉንም ይመልስልን
@belayaraya983
@belayaraya983 Месяц назад
ወንድማችን እንኳን በሰላም ወደቤቱ ምስጢራዊቷ ቤ/ክርስቲያን መለሰህ።
@amenamen9823
@amenamen9823 Месяц назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንዴሜ❤❤
@EmebetAmberber
@EmebetAmberber Месяц назад
በቤቱ ያፀናህ❤❤❤❤❤❤ወንድሜ
@kaleb3028
@kaleb3028 Месяц назад
ወንድማችን እንኳን ወደተቀደሰችው እምዪ ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ተቀላቀልክ እኛንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የጌታን ቃል አክብረን በቤቱ ያቆየን አሜነ❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Месяц назад
ወንድማችን እንኳን በስላም መጣህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
አሚን ፍቅርየሱሰ የእኛ የዘመኑ ጀግና ምድር ሌባ ይሁዳ ጥርቅም አጋልጣቸው ህዝቡን ተጫወቱበት
@asratyilma4746
@asratyilma4746 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba Месяц назад
እግዝአብሔር ሆይ ክበርልኝ የኔ ጊታ ይህን ያደርክ እልልልልል እልልል አልልል እልልል ወደ ኦርቶዶክስ ደስ ሲል❤❤❤❤
@alemdebebe8361
@alemdebebe8361 Месяц назад
ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ
@etoviagomes8349
@etoviagomes8349 Месяц назад
ክብር ለኤኔታ ፊደል ላስተማሩን ዛሬ ደስ ብሎኛል
@selamawitetegestu-tb3ii
@selamawitetegestu-tb3ii Месяц назад
Kebere leyeneta
@workuzewdu8245
@workuzewdu8245 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ቀስበቀስ ከሃሰተኛው የክህደት ሕይዎት ወደ እውነተኛዋ እናት ቤተክርስቲያን ተዋህዶ እምነት ይመጣሉ የጊዜ ጉዳይ ነው:: አምላክ ማስተዋልን እየሰጠ ሳይመሽባቸው ይመልሳቸው ዘንድ የሱ ፈቃድ ይሁን:: ወንድማችን ቢንያም በርታልን እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ብዙ የጠፉ እህት ወንድሞችን አብዝቶ ይመልስሳልና ድህነትን ያገኘኸው ለራስህ ብቻ አይደለም ለሌሎችም ጭምር ስለሆነ በጣም ተባርከሃል በእምነትህ ጠንክረህ በአገልግሎትህ ትበረታ ዘንድ በፀሎት እናስብሃለን ተባረክልን!!
@Sunait-zr6kl
@Sunait-zr6kl Месяц назад
እግዚአብሔር ልጆቹን እየሰበሰበ ነው እልልልልልልልልልልልልልልል
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 Месяц назад
ክብር ለየኔታ ቢንዬ ላይቭ ላይ ባልሆንም አስትላ ልፋለሁ
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 Месяц назад
የጠፏትንም፣ጌታ፣ይሠብሥብልን
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 Месяц назад
Igziyabiyer yimesigeni 🎉😢🎉😢🎉😢🎉😢🎉😢🎉😢🎉😢🎉😢🎉😢😢😢🎉😢🎉😢🎉😢
@andinatworku78
@andinatworku78 Месяц назад
እግዝያብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@user-jf3vi1iy1z
@user-jf3vi1iy1z Месяц назад
እልልልልል እሰይ እሰይ ይመስግን እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ወደቅድስት ቤተክርስትያን በሰላም መጣህ በቤቱ ያፅናህ
@user-zt8cd8id1t
@user-zt8cd8id1t Месяц назад
ellllllllll belu tedsetu❤❤❤
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba Месяц назад
ቢኒየ የተዋህዶ ልጅ ልጆዎች እግዚአብሔር ይስጣችው ❤❤❤
@user-wl7kv7zw3u
@user-wl7kv7zw3u Месяц назад
ክብር ለየኔታ ይሁንልኝ !!!❤❤❤
@tkTk-nc6dy
@tkTk-nc6dy Месяц назад
እንኳን ደህና መጣክ ወንድማችን❤🎉🎉🎉🎉🎉
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Месяц назад
እግዛብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ
@ewuketenamereja7222
@ewuketenamereja7222 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን! ይህ እውነት ለሁሉም ይገለፃል
@tsegazenebe2379
@tsegazenebe2379 Месяц назад
Kibir le yeneta❤❤
@user-bp5wu7ie8y
@user-bp5wu7ie8y Месяц назад
አሁን ላይ በእምነታቸው ምክንያት ሰራ አተው የሚንከራተቱ ቀላል አይደለም ፕሮቴስታንት እምነት ጨለማ ነው ብቻ ጌታ. ይርዳቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-qg7lq4vj2v
@user-qg7lq4vj2v Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልል
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m Месяц назад
Yenakushi holo kegereshi yewedekalo
@MasaratMakonin
@MasaratMakonin Месяц назад
Bege began dhufte obolesa kenya
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Месяц назад
ወንድሜ እንኩአን እግዚአብሔር አተረፈክ fb ላይ አይቼ በጣም አዝኛነበረ እንኩአን በሰላም መጣክ ወደ ቤትክ❤😍
@merryhaileboru6418
@merryhaileboru6418 Месяц назад
Seyefe mikeal enquan wede enat betekeresetiyan wede beteh beselam metah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@andinetgcplc.8417
@andinetgcplc.8417 Месяц назад
እውነት ሁሌም ያሸንፋል ክርስቶስን በአፍ መነገጃ በተግባር የካዱ ሁሉ ከፍርድ አያመልጡም ምክንይያቱም መንፈስ ቅዱስን ቀልደውበታል ተሳድበዋል እናም ፍርድ ይጠብቃቸዋል
@hadynalab9668
@hadynalab9668 Месяц назад
እሰኪ ወደ ቤተክርስቲያናችን የተባረከ ገንዘብና የተባረከ ሀዝብ ለመፍጠር እንትጋ
@user-lf5mg4dc9e
@user-lf5mg4dc9e Месяц назад
Egzabahar yemsgen ekon temelsek wedmachen
@WederAbebe
@WederAbebe Месяц назад
❤❤❤❤❤
@msisalam9694
@msisalam9694 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@yosefabeje9129
@yosefabeje9129 Месяц назад
Enkuan dena meta wandimachin 🥰🥰🙏
@fekedesahile-yr6mm
@fekedesahile-yr6mm Месяц назад
Tebarek bini,hiwot yishal enji genzeb min yaregal,aiserum ende,Kuch,bilew,litor,yifelgalu,ere tew,kemetachu,aikerm,bertulin,enkuan bedhna metachulin,wendmoch
@user-uy2qu6py6n
@user-uy2qu6py6n Месяц назад
ጋሼን ተውና በክርስትናው ስም ጥሩት ገብረ ማሪያም ሰትሉት ያምራል።
@GenetDesta-b3j
@GenetDesta-b3j Месяц назад
ክብር ለእኔታ ❤❤❤❤
@Heni.TsegayeHeni
@Heni.TsegayeHeni Месяц назад
ዋውዋውዋው ገና አንባቢ ፕሮ ኦርቶዶክስ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር በፈቀደ
@user-gi9sx9vh2s
@user-gi9sx9vh2s Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 Месяц назад
ቢኒዬ አንኳን ደስ ያለህ!!!!
@GdgdEhe
@GdgdEhe Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ve7ec2bn3q
@user-ve7ec2bn3q Месяц назад
ቢኒ አንተን እንኳን ጥሩ ሰው ነህ ግን የነ ታላቁ ቤት መስሎኝ አልገባም ነበር
@Eden_7269
@Eden_7269 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ ❤
@user-cghh
@user-cghh Месяц назад
ደሰ ሰሲ ይሄ ልጅ
@kidestgebreselassi4058
@kidestgebreselassi4058 Месяц назад
ወንድሜ ሌላ ምንም አልልም ዋው
@sebelewongelwolde
@sebelewongelwolde Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Месяц назад
እንዲ የሚያደረጉት ሰዎች እግዚአብሔር ማስተዋል ያድላችሁ❤😢😢😢😢አይዛህ ወንድሜ እውነት አሸናፊነው
@LemlemAsmare-vu6ue
@LemlemAsmare-vu6ue Месяц назад
ፈጣሪ ይመሥገን
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn Месяц назад
ye dingile mariyam leji Eyesus kirstos bebetu yatsinak enkuwan Dena mexak❤❤❤
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 Месяц назад
ተመስገን
@beleteshiferaaw4660
@beleteshiferaaw4660 Месяц назад
እልልልልል
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Месяц назад
ዼንጤዎች ንቁመናፍቅ የሆናችሁት በቤተሰብ ዛር ጨሌ ምክኒያት ነዉ። በተለይ ቤተሰቦቻችሁን ጠይቁ አዳል ሞቲ ዛር አምልከዋል ማለት ነዉ የዛሩ ባህሪ ሀይማኖት ማስካድ ማጠራጠር በቤተሰብ መሀል ለዉርስ ማጋጨት ዋና ዋና ባህሪዉ ነዉ።
@sunydaylastday
@sunydaylastday Месяц назад
እሱን ገዳም ገብተህ ፈልግ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Месяц назад
@@sunydaylastday እረ ጫት ማከፋፋያ የመሰለዉ አዳራሻችሁስ የሲኦል ልጆች😏
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
😅😅😅😅😅😅 ናይት ክለባችውሰ ኧር እንደጤንጤ እየሱሰ ላይ የቀለደ ዉሻ አለ እንዴምድር ሌባ
@armesa-mf2mb
@armesa-mf2mb Месяц назад
Enkuwan wede abat bet metah Egziyabher ymesgen
@MatiMan-ty4qt
@MatiMan-ty4qt Месяц назад
ክ ብ ር ለ የ ኔ ታ
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 Месяц назад
😮 denke newe ye eyesuse sera ! Lechawata meshegniake ahuneem yaberale? 😅
@AddisBirru
@AddisBirru Месяц назад
Enkuan Wede Abbatih Eqife Gebah
@tadewosanishso
@tadewosanishso Месяц назад
Kibri la amilakachini yihuni
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q Месяц назад
ቤተክርስቲያንን አንተዋትም ከቶ፣
@seniseni2966
@seniseni2966 Месяц назад
egiziabeheri yimesigen iseyi elllllllllllllllll elllllllllllllllllllll ellllllllllll
@user-ht2xy7yq7c
@user-ht2xy7yq7c Месяц назад
አረ በጌታ እኔማ አብራኝ የምሰራዋ ጴጤ ነት ሰላሜን ነሳችኝ
@lalahayat9703
@lalahayat9703 Месяц назад
ጤነኛ አይደሉምኮ አንቺ ፀልዪ
@lalahayat9703
@lalahayat9703 Месяц назад
ጤነኛ አይደሉምኮ አንቺ ፀልዪ
@lalahayat9703
@lalahayat9703 Месяц назад
ጤነኛ አይደሉምኮ፡ አንቺ ፀልዪ
@lalahayat9703
@lalahayat9703 Месяц назад
ጤነኛ አይደሉምኮ፡ አንቺ ፀልዪ
@temedk8302
@temedk8302 Месяц назад
በገደብ መኖር
@user-gr7vz8vs2x
@user-gr7vz8vs2x Месяц назад
😍🫶🩵🩵🩵
@BayushGrbre
@BayushGrbre Месяц назад
Enquan dehna metah wendemachen
@lenssaolana1486
@lenssaolana1486 Месяц назад
Kkkkkkkkkkk
@MeniTadesse
@MeniTadesse Месяц назад
ማሽላ ሲያር ይስቃል kkkkk
@medilema9481
@medilema9481 Месяц назад
Ellllllllllllllll elllllllllll ellllllllllllllll elllllllllll ellllllllllllllll elllllllllll ellllllllllllllll elllllllllll ellllllllllllllll elllllllllll ellllllllllllllll sel hulum negar egezehabehar yemasegan
Далее
Friends
00:32
Просмотров 368 тыс.
Cristiano Ronaldo Surpassed Me! #shorts
00:17
Просмотров 14 млн
Friends
00:32
Просмотров 368 тыс.