Тёмный
No video :(

ፓስተር አገኘሁ ይደግ - ኧረ አይጥልም Pastor Agegnehu Yideg - Ere Aytilim 

Agegnehu Yideg Wube
Подписаться 118 тыс.
Просмотров 162 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 268   
@user-gq4ho8fn7k
@user-gq4ho8fn7k Год назад
“እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥልምና፥ ርስቱንም አይተውምና” - መዝሙር 94፥14 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Год назад
ያድነኛል ብየ እሱን ተማፅኜ ወድቄ አልቀረሁም እሱን ተማፅኜ ያድነኛል ብየ ደጅን ተማፅኜ ወድቄ አልቀረሁም እሱን ተማምኜ ስለቴን ልክፈል ምስጋና ላምጣ የነፍሴ መስዋት ወደ ላይ ይውጣ መች ቀረሁ እኔ እንዳለቀስኩኝ ተራየ ደርሶ በሱ ታሰብኩኝ #አረ አይጥልም እግዚአብሔር አይጥልም አረ አይጥልም በፍፁም አይጥልም በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው የሚታመኑንትንም ያውቃል ተመልሶ ይራራል እንጅ ከልቡ መች ያስጨንቃል ነፍሱ ሔደ ወጀብ ፀጥ አለ ሸክሙ ከላየ ተንከባለለ ተራራው ሆነ ደልዳላ ሜዳ እግዚአብሔር ደርሶ ልጁን እረዳ #አረ አይጥልም እግዚአብሔር አይጥልም ምድረ በዳየን አለመለመው በውብ ድንጋዬች ቤቴን ሸለመው በከፍታ ላይ እግሬን አፀና የሰይጣን ሀሳብ ቀረበት መና አረ አይጥልም እግዚአብሔር አይጥልም በፍፁም አይጥልም የገባው ተስፍ መቸ ይረሳል በጊዜው ደርሶ እንባን ያብሳል እሱ ሰው አይደል አይለወጥም ርስቱን ለጠላት ፈፅሞ አይሰጥም አረ አይጥልም እግዚአብሔር አይጥልም አረ አይጥልም በፍፁም አይጥልም ።
@shibreyedesliji7612
@shibreyedesliji7612 Год назад
❤❤❤❤❤
@liliwina9768
@liliwina9768 Год назад
እግዚአብሔር ይሄ አምላካችን እኛን ልጆቹን እንደማይጥል እንደማይተወን የምታምኑ የታላችሁ ❤❤❤
@haileyesuskebede5833
@haileyesuskebede5833 Год назад
🖐🖐🖐
@Ermiyasrob
@Ermiyasrob Год назад
End k
@genetgurmu6044
@genetgurmu6044 Год назад
Ere alen
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 Год назад
ኧረ አይጥልም በፍፁም ልጆቹን አይጥልም እኔና ልጆቼ ምስክሮቹ ነን አሜንንንንንንን !!!!!!
@imitationjesus_
@imitationjesus_ Год назад
Ere egizabiher mechem ayitilm❤ ኢሳ 41:10-13...
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Год назад
ኸረ አይጥልም እግዚአብሔር አይጥልም ኸረ አይጥልም በፍፁም አይጥልም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@pastorbinyamwaleministry5292
እውነት ነው ፓ/ር አጉዬ እግዚአብሔር አይጥልም ላንተ እና ለቤተሰብህ እግዚአብሔር ያደረገውን አይቼ እስካሁን በመደነቅ ውስጥ ነኝ::
@user-tt5hz3by7u
@user-tt5hz3by7u Месяц назад
ጌታ ለዘላለም አይጥልምና፤” - ሰቆ. 3፥31
@yohannesassefa9213
@yohannesassefa9213 Год назад
አጉዬ አሜን እግዚአብሔር በፍፁም አይጥልም!!! ዘመንህ ይባረክ
@TarikuwaTafes
@TarikuwaTafes Месяц назад
እግዚአብሔር በእውነት አይጥልም!❤❤❤❤❤❤❤በሐይል ዉስጥ ዘልቆ ገቡቶአል
@bereketagafariofficial4267
@bereketagafariofficial4267 Год назад
2004ዓም ሀዋሳ ታቦር መ/ኢየሱስ ቤ/ክን ትዝታ አለብኝ በዚህ መዝሙር።
@bettybetty8218
@bettybetty8218 Год назад
በመከራቀን መሸሸጊያ ነው የሚታመኑትን ያውቃል ተመልሶ ይራራል እንጂ ከልቡ መች ያስጨንቃል አረ አይጥልም እግዚአብሄር አይጥልም እረ አይጥልም በፍፁም አይጥልም አጉ በብዙ ተባረክ ስለሆነልህ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@ftesfaitesfay6039
@ftesfaitesfay6039 Год назад
Amen!!!
@abenigirma6115
@abenigirma6115 Год назад
እግዚአብሔር አይጥልም እግዚአብሔር አይጥልም እግዚአብሔር አይጥልም እግዚአብሔር አይጥልም እግዚአብሔር አይጥልም
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Год назад
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36
@ru5143
@ru5143 Год назад
እግዚአብሔር ስላደረገላችሁ ነገር በጣምምምምምም ደስስስስስ ብሎናል እግዚአብሔር ብቻ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሠደው እውነትም ኧረ አይጥልም እግዚአብሔር አይጥልም።።
@myflavor228
@myflavor228 Год назад
እግዚአብሔር በፍጹም አይጥልም! እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ!❤🙏
@martha_Alemu
@martha_Alemu Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ❤❤እግዚአብሔር መቼም አይጥለንም ማንን እንደ ጣለ እኛን ይጥላል?😊... ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንን
@tsinatpetros4398
@tsinatpetros4398 Год назад
Ayitilim amen 🙏
@BelayCh-ik5tz
@BelayCh-ik5tz 5 месяцев назад
ኧረ አይጥልም እግዚያብሄር አይጥልም አሜን።
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 5 месяцев назад
ሱስ የሆነብኝ ዝማሬ ነው አቦ ዘመንህ ይባረክ
@user-oo1yq6ew7u
@user-oo1yq6ew7u Год назад
አሜን አጉ ሁላችንም ምስክሮች ነን። አንተ ለትውልድ በረከት የሆንክ ሰው ነህ።
@mekbibmulugeta3425
@mekbibmulugeta3425 Год назад
እግዚአብሔር ልጆቹን በፍፁም ጥሎ አያውቅም አይጥልምም ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ በዙፋኑ ይሁን
@MartaBegeja
@MartaBegeja Год назад
Agegoye fetari yebarkh abate🙏🙏
@nebiyuayalew2861
@nebiyuayalew2861 3 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር አይጥልም
@hustlersmemeber942
@hustlersmemeber942 Год назад
Wow my favorite መዝሙር from the Album of ''ጨለማዬ በራ'' 2005/12 :: በረከታችን ነህ አጉዬ,,,ኸረ አይጥልም እግዚአብሔር አይጥልም 🎶🎶🎶🎶🎶
@biniamhailu2234
@biniamhailu2234 Год назад
እግዚአብሔር አይጥልም አራት ነጥብ!!!
@mahiabebe4188
@mahiabebe4188 Год назад
ይሄ ነበር የልቤ ናፍቆት!! እንክዋን አንተን የመሰለ ታማኝ የጌታ አገልጋይ ! ለአለምፀሃይ ወዳጆ አንድ ሃብታም ነው አገርቤት ስትመጣ ቤት የገዛላት፣ እኔ በጣም ነበር የከፋኝ ለአንተ ቤት መግዣ ሁሉም እየወጣ face book ላይ" እባካችሁ. " ብለው ሲጠይቁ! የልቤን መሻት የፈፀመልህ ደጉ ጌታ ይባረክ! እኛ የሚያምርብን መስጠት ነው! ጌታ ለዚህ አገልጋዩ ሙሉ ቤት ከነእቃው የሰጣችሁ ወገኖች! ABA!! (Source) !! Havenly Father Bless u Abnedntly from His throne!! In Jesus name Amen!!
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 11 месяцев назад
ከልጅ በላይ ውድ ስጦታ የለውም አንደሰው ስናስብ ግን በልሳሳት 70 ሚሊየን አውጥቶ የገዛ ሰው ግን ምን ያክል ለጌታ ቀና ቢሆን ነው በዚህ አለም ሰው የሰውን ገንዘብ ለመውሰድ በሚገልበት እንደዚህ አይነት መባረክ ነው ያሳሰበው ጌታ ይባረክ የሰጠውም ሰው ይባረክ
@amanuelwake
@amanuelwake Год назад
እግዚያብሄር አይጥልም!
@AmanuelMare-zt6sx
@AmanuelMare-zt6sx 7 месяцев назад
እግዚያብሔር አይጥልም! አሜን
@biniyamedaniel1583
@biniyamedaniel1583 6 месяцев назад
ሰው አይረሳም ጌታዬ
@et6964
@et6964 Год назад
I am so happy for all the things that the almighty God have done to you! Indeed God never forsake us!
@mahiabebe4188
@mahiabebe4188 Год назад
ወንድሜ! ጌታ ከዚህ በበለጠ ክብሩ ከፍ ያድርግህ! ቤትህ ይባረክ! ያንተ የሆኑ ሁሉ ይባረኩ!!
@ehetebaye3582
@ehetebaye3582 Год назад
❤❤❤በፍፁም አይጥልም አሜን
@eyosiyashailemichael3227
@eyosiyashailemichael3227 Год назад
እግዚአብሔር በዘመናት መካከል በእርሱ የተደገፋትን ጥሎ አያውቅም እኛም አይጥለንም ተባረክ ዘማሪ አገኘሁ 😍😍😍
@beniamgebregzi5244
@beniamgebregzi5244 Год назад
መልካም ዝማሬ ነው! ❤ እግዚአብሔር ይባርክህ! የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛልህ!!!
@matiey9620
@matiey9620 Год назад
Amen aguye yene abat egziyabher aytlm
@tizitamesereti9582
@tizitamesereti9582 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢 ere aytilem egizhabher ❤❤❤😢😢😢🙏🙏🙏🙏😍😍😍..oh getawuye sile aguye tebarek sile setehen bereket
@selamawitEliyas-cj3cs
@selamawitEliyas-cj3cs 11 месяцев назад
zemed azmad yegna yalnewu hulur bitl biresa igziyabher gn bftsum aytlm kenegudletachn smu ybarek
@mishamelejore7771
@mishamelejore7771 Год назад
በእውነት እግዚአብሔር አይጥልም።
@ethiopiaafrica6208
@ethiopiaafrica6208 5 месяцев назад
የገባውን ተስፋ መች ይረሳል።
@kalkidanworku1528
@kalkidanworku1528 Год назад
ኸረ አለን አጉዬ ህያው ምስክር አለን ጌታ ስላረገልህ መልካም ነገር ሰምቻለሁ ደስ ብሎኛል ታማኙ ጌታን አክብሬአለሁ""ጌታ አይጥልም" አምላካችን ታማኝ ነው❤
@tessematesfaye5019
@tessematesfaye5019 Год назад
You are our blessed gift! Praise God!
@seblelike1343
@seblelike1343 Год назад
አረ አይጥልም በፍፁም አይጥልም
@wudigutema8234
@wudigutema8234 Год назад
እግዚአብሔር ያገለገሉትን እይጥል ወንድሜ እገኝው እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ
@kidistthetalijeg-ej6wd
@kidistthetalijeg-ej6wd Год назад
Amen amnkalw yene geta ant atelem
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 11 месяцев назад
እውነት ነው ጌታ ሰው አይረሳም ሰው አይጥልም
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Год назад
ውንድሜ አገኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በመዝሙሮችህ እጅግ ቱባርኪያለው ፀጋው ይብዛልህ ❤
@yohannestamirat4237
@yohannestamirat4237 11 месяцев назад
በፍጹም አይጥልም❤
@genetbedada8846
@genetbedada8846 Год назад
geta melkam amelak nw tebareku hulachum
@Biruk01
@Biruk01 Год назад
Ameen amen ersu ayitilim❤
@mimibisrat2530
@mimibisrat2530 Год назад
አጉዬ እዉነት ነው እግዚአብሔር አይጥልም ዘመንህ ይባረክ
@MihretEk
@MihretEk Год назад
አሜን እግዚአብሄር አይጥልም
@timotiwostufa2535
@timotiwostufa2535 2 месяца назад
God bless you Agegnew
@saronkebedeasrat8383
@saronkebedeasrat8383 11 месяцев назад
Amen Yemaytil Amlak Getachin Eyesus Kiristos Tamagn new
@firewkoroso728
@firewkoroso728 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክ ሀያል ሰው;፤እወድሀለው
@Sophiawoldu
@Sophiawoldu Год назад
Aguye Geta abzito yibarkih. Keriw zemenih yilemlim.
@retapaulos9674
@retapaulos9674 Год назад
God is faithful agu i am so happy for what God only has done. Architecturally accomplished home with perfect furniture and timing , unexpected way!!!!
@hawigeta8223
@hawigeta8223 Год назад
እግዚያብሔር በፍፁም አይጥልም!!!!❤❤❤❤❤❤
@nathanjoab8286
@nathanjoab8286 Год назад
የምወድህ ይማከብርህ ታማኝ የእግዚአብሔር ሰው አጉ ውንድሜ መካሬየ በርክ በልልኝ ጌታ የሱሱ አብዝቶ ይባርክህ አንተ ታማኝ እውንነት አንተ ማለት እንድ ዝማሬህ ሂወትህ ይናገራል በምን ትገለጻለህ ከጌታ በታች ነህ ለኔ ባየሁ ሁሉ ደስ ይለኛል እንኻን ዘምረህ ይቅርና ተባአክ ተባረክ ተባረክ!!!
@user-id2hc3gy2r
@user-id2hc3gy2r 11 месяцев назад
ክብሩን እሱ ይውሰድ። በቃሉ የታመነ ነዉና!
@alemtsehayendris3361
@alemtsehayendris3361 Год назад
እርሱ ሰው አይደል አይለወጥም ርስቱን ለጠላት ፈፅሞ አይሰጥም Hallelujah Jesus you are amazing wonderful kind awesome faithful ......
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 11 месяцев назад
"አሜን::"!!❤👈
@Selamawittadesse6100
@Selamawittadesse6100 11 месяцев назад
አሜንንን ጌታ አይጥልም
@akelesyaabelakat5535
@akelesyaabelakat5535 Год назад
እግዛቢሄር ዘመንህን ይባርክ አጉዬ
@ermiyasharkiso5989
@ermiyasharkiso5989 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ታማኝ ነው❤❤❤አጉ እወድሃለሁ ❤😍❤
@simrethailemichael5357
@simrethailemichael5357 6 месяцев назад
Egziabher abzto ybarkh mnwedh agu
@adisalemmulugeta6123
@adisalemmulugeta6123 Год назад
Amen ❤❤
@fiketadesse6013
@fiketadesse6013 Год назад
ኸረ እግዚአብሔር አይጥልም
@degubekele20
@degubekele20 Год назад
Ante yesetew amlek tesigen igne lela menale
@woileboforsido4899
@woileboforsido4899 Месяц назад
Amen amen amen 💖😊
@MamoAssefa-fo3lt
@MamoAssefa-fo3lt Год назад
እውነት የተወደድክ ወንድሜ ,ሲጥል አላየነው በዚች አጭር እድሜ....
@BBrejoice
@BBrejoice Год назад
በእርግጥ እግዚአብሔር አይጥልም። ጌታ ባርኮኻል፤ ለበረከትም ሆነኻል። ጌታ ይመስገን🙏🙏
@user-id3yo4yj7n
@user-id3yo4yj7n Год назад
አይጥልም እኔ ምስክር ነኝ ስሙ ይባረክ አንተም ተባረክ ወድሃለሁ❤❤❤❤❤
@astergudeta3029
@astergudeta3029 Год назад
Amen ewnet new egzabiher Ayxilim tebareku Egzabiher sew❤❤❤❤
@biruktawitalemu
@biruktawitalemu 15 дней назад
አረ አይጥልም😢
@AydaAbraham
@AydaAbraham Год назад
AMEN Aguye! Egziabher aytilim.
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ሃሊሉያ አሜን ተበረክ
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 6 месяцев назад
Amen You are Blessed You look so Awesome Agegnehu Yideg I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song - ኧረ አይጥልም Ere Aytilim Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@genethabdi2647
@genethabdi2647 Год назад
እግዚአብሔር አይጥልም በፍፁም አይጥልም !!!!!!!!!!!!!!!!! Ellelelelelellelelelellelelelele ................................ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን !!!!! አሜን ::
@loved4412
@loved4412 Год назад
❤❤ትውልድህ ይባረክ
@bamlaktadesse8252
@bamlaktadesse8252 Год назад
Aguye Geta abzito yibarkih Keriw zemenih yilemlim thank you for serving us with such love
@abushdesalegn7224
@abushdesalegn7224 Год назад
ኧረ አይጥልም...!
@akumahi2723
@akumahi2723 Год назад
አሜን እግዚያብሄር አይጥልም የራራልን አምላክ ስሙ ይባረክ ❤
@Tcm2ttww7hy
@Tcm2ttww7hy 11 месяцев назад
አሜንንን አይጥልም እግዚአብሔር ቢያሳዝንም እንዴ ምህረቱ ብዛት ይራራል በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው የሚታመኑትን ያውቃል ተመልሶ ይራራል እንጂ ከልቡ መቺ ያጨንቃል አሜንንን እልልልልልልልል እልልልልልል ፓስተር እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክህ 🙌♥🤗
@hassettamirat9430
@hassettamirat9430 Год назад
ጌታ!!!!!❤❤ ኢየሱስዬ ❤❤❤ ስሙ ይባረክ!!! ሃሌሉያ!!! አልተወኝም
@benyamkebede
@benyamkebede Год назад
"በውብ ድንጋዮች ቤቴን ሸለመ" !
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ፓስተር አገኘሁ😍
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Год назад
አሜንንንንንንን❤
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 Год назад
አዎ አይጥልም። ተባረክ ❤❤
@deregebeyene7926
@deregebeyene7926 Год назад
🎉አሜንንን
@dagnugeresu-nd2ne
@dagnugeresu-nd2ne 3 месяца назад
አገኘው ❤❤❤
@hannajesus5594
@hannajesus5594 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤
@tigisttimotewos4706
@tigisttimotewos4706 Год назад
አጉዬ ስለሆነልህ ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን በእንባ አመሰገንኩ! እግዚአብሔር መልካም ነው።
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Год назад
❤አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን😢 በእርሱ የሚታመኑትን ያውቃል እግዚአብሔር አይጥልም በፍፁም አይጥልም ሃልሉያ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ረዳክ ፓስተር አጉዬ ከእግዚአብሔር ዘንድ አንተ ሥጦታችን ነህ ዘመንክ ይባርክ እወድሃለሁ የእግዚአብሔር ሰው❤ ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ያጥግብህ
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አይጥልም
@MakidasMakidass-zz8yy
@MakidasMakidass-zz8yy 10 месяцев назад
አሜንንንንንን አይጥልም እሱ 😢😢😢😢😢እየሱሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🤲🤲🤲
@nardosagamso0313
@nardosagamso0313 Год назад
Amen Tebarekln Aguye, Egziabher fetsimo aytlenm.
@mohammadnajjar689
@mohammadnajjar689 Год назад
❤❤❤❤Ameeeen Ameeeen ayyelim Tebarki
@addisumebratu
@addisumebratu Год назад
አሜን ጌታ ለዘላለም አይጥልም ❤
@haileyesuskebede5833
@haileyesuskebede5833 Год назад
ኸረ አይጥልም
@user-sm4es9nk5l
@user-sm4es9nk5l Год назад
❤እዉነት❤እኮ❤ነው❤አረ❤አይጥልም❤አረ❤አይመርጥም❤
@fikrulemma4270
@fikrulemma4270 3 месяца назад
Zemne ybarke ⭐⭐⭐
@Danie4127
@Danie4127 Год назад
አሜን አሜን አዎ አይጥልም በፍፁም አይጥልም ሕይወትህ ይዘምራል ይናገራል እግዚአብሔር እንደማይጥል መጋቢዬ😍❤
Далее
A SMART GADGET FOR CLUMSIES🤓 #shorts
0:21
Просмотров 1,7 млн
ይ ረ ዳ ል
13:46
Просмотров 2 млн