Тёмный

"ፕሬዝዳንት መንግስቱ በጣም ቁጥብ፣ የተረጋጉ፣ በሳል መሪ... ናቸው" አቶ ግርማ በሻህ (የኮረኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም አስተርጓሚ) @medlot@nahootv 

Nahoo TV
Подписаться 326 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

"ፕሬዝዳንት መንግስቱ በጣም ቁጥብ፣ የተረጋጉ፣ በሳል መሪ... ናቸው" አቶ ግርማ በሻህ (የኮረኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም አስተርጓሚ) @medlot@nahootv
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision.com/

Развлечения

Опубликовано:

 

10 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 176   
@azmaddamaz
@azmaddamaz Год назад
የቅጥር ቃለ መጠይቅ ነው የሚመስለው, እኝህ የስንት ቈንቋ ሊቅና የሌሎች እውቀቶች ባለቤት, በፖለቲካው መስክም ከመኢሶን መስራቾችም አንዱ የነበሩና በደርግ ጊዜ ወሳኝ ድርሻ የነበራቸውን እኝህን ምሁርና የታሪክ ክምር ራስ አስራተ ካሣን ከዶር አስራት ወልደየስ መለየት የማይችል ጨቅላ መጠየቅና መወያየት ቀርቶ ከእግራቸው ጥፍር አይደርስም። በጣም ነው የሚያሳፍረው, በጣም።
@ggvideonow1
@ggvideonow1 3 месяца назад
ደፋሮች ጋዜጠኛነትን አበላሹት። እብካችሁ ወጣቶች ከመጠምጠም እውቀት ይቅደም። ተማሩ ድፍረት ብቻ ሙያ አይሂንም።
@Mesfinyetesha
@Mesfinyetesha Год назад
አይ ዘመን ዛሬ ተምሮ እንዲህ ቢያረጅ እኮ የአቶ ግርማን ያህል ሚሞሪ አይኖረዉም የቀደምት ተማሪዎች ምን ያህል ብቃት እንዳላቸዉ እንዲህ አርጅተዉ ማስታወሳቸዉ ምስክር ነዉ ስላየኋቸዉ ደስ ብሎኛ
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 Год назад
አቶ ግርማ እንደሚታዩት አዛውንት ናቸው ፥ መናገር የሚፋልጉትን አስተውለው እና አስታውሰው ለመናገር ጊዜ ያሻቸዋል ፤ ጋዜጠኛ የተጣደፈና ፋታ የማይሰጥ በመሆኑ ፣ የአቶ ግርማን ወጥ የሆነ ሀሳብ ለመስማት እንቅፋት ነው ። አቶ ግርማ ጎልማሳ ሆነው የምናቃቸው ውብ ድምፃቸው አሁንም ይደመጣል ፣ እንዲህ ቆፍጠን ያሉ የእድሜ አዛውንት ሆነው በማየቴ ደስ ብሎኛል ። አሁንም ጤና የሞላበት ዘመን እንዲኖራቸው እመኛለሁ ።
@gizachewberhanu6916
@gizachewberhanu6916 Год назад
ጋዜጠኛው. እባክህ ጣልቃ እየገባህ ሀሳባቸውን አታጥፋባቸው. እንዲህ አይነት ሰዎችን ግዜ ሰጥተህ እያዳመጥክ በእርጋታ ነው ማነጋገር ያለብህ. አመሰግናለሁ
@tzm4129
@tzm4129 Год назад
አቶ ግርማ በሻህ...ረጅም እድሜ ሰጦአቸው በ92 አመታቸው ወደሚዲያ ብቅ ብለው በማየቴ አድንቂያቸዋለሁ
@ylemma4211
@ylemma4211 Год назад
በጣም አዝናለሁ አቶ ግርማ በሻሕ በጣም አርጅተዋል። ክ15-20 አመት በፊት ደረጄ (የደራው ጨዋታ) ቃለመጠይቅ አድርጎላቸው የነበረ ሲሆን ይህንኑ ቃለመጠይቅ በሬዲዮ ያስተላለፈው ከ15 አመታት በኋላ ባልሳሳት ክ5 አመት በፊት ነበር፡ አቶ ግርማ በወቅቱ ስለ ጓድ ፕሪዚዳንት መንግሥቱ ሰለነ ጓድ ኃይሌ ፊዳና መኢሶን÷ ስለ መፈንቅለ መንግስት ሙከራውና ሰለፕሬዚዳንቱ የምሥራቅ ጀርመን ጉብኝትና÷ ከዚያም ሲመለሱ ሰለነበረው ሁኒታ ከሞላ ጎደል በዚያ በማየጠገበውና በማየሰለቸው ርቱዕ አንደበታቸው ያብራሩትን ሰላዳመጥኩ ከናሁ ጋዜጠኛ የመደሎት ፕሮግራም ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ የሰማሁት እየተሳቀቅኩ ነበር (አቶ ግርማ በሻሕ በጣም ከማርጀታቸው የተነሳ ጥያቄዎቹን ማስረዳት ሲሳናቸው በማየቴ)። አቶ ግርማ ከ3 አመት በፊት በጓድ ኃይሌ ፊዳ መጽሐፍ ምረቃ ላይ ተገኝተው ንግግር ሲያደርጉ የተናገሩት ሁሉ ባይተላለፍም በጣም ብረቱ እነደነበሩ ማስተዋል ችያለሁ፡ ይሁንና ይህ ሁኒታ የሚሰጠን ጠቃሚ ትምሕርት አለ። ቀደም ሲል የሚያውቁተን ታሪክ በመጽሐፍ መልክም ሆነ በሚዲያ ሳያስቀሩ ከዚህ አለም በሞት የተለዩን 1ኛ ጓድ ለገሠ አስፋው የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ የፖሊቲካ ቢሮ አባልና የሴክሬታሪያት ጸሐፊ 2ኛ ጓድ ተስፋዬ ወልደሰላሴ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ የፖሊቲካ ቢሮ ተለዋጭ አባልና የሐገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር 3ኛ ጓድ መንግሥቱ ገመቹ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የፕሬዚዳንቱ ልዩ ረዳት ለከፍተኛ ቁጭት መዳረጋችን እንደጠበቀ ሆኖ ከዚህ በታች የምዘረዝራቸው ጓዶች አቶ ግርማ በሻሕ የደረሱበት የእደሜ ደረጃ ሳይደርሱና ሐሳባችሁን መግለጽ በማይችሉበት ደረጃ ደርሰው የሚያውቁት እጀግ ጠቃሚ የሐገራችንና የታላቁ ሕዝባዊ አብዮታችን ታሪክ እንዳይጠፋ ያለባቸውን ሐገራዊና ወገናዊ ሐላፊነት ሊወጡ ይችሉ ዘንድ የናሁ ቴሌቪዥን የዝግጅት የጓዶቹን የጤናና አካላዊ ሁኔታቸውን እንዲሁም ፈቃደኝነታቸውን ግምት ወሰጥ በማስገባት ተገቢውን እገዛና ጥረት እንዲያደርግ እየጠቆምኩ ስም ዝርዘራቸውን ከዚሕ እንደሚከተለው ኣገልፃለሁ። /1ኛ ጓድ ዶክተር ዓለሙ አበበ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ የፖሊቲካ ቢሮ አባልና የሴክሬታሪያት ጸሐፊ 2ኛ ጓድ ሸዋንዳኝ በለጠ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ የፖሊቲካ ቢሮ ተለዋጭ አባልና የሴክሬታሪያት ጸሐፊ 3ኛ ጓድ ተፈራ ወንዴ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር (እስከ 1981ዱ የመንግሥት ግልበጣ ሙከራ ደረስ) 4ኛ ጓድ እንዳለ ተሠማ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የአዲስ አበባ ኢሠፓ 1ኛ ጸሐፊ 4ኛ ጓድ መልዓኩ ተፈራ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የጎንደር ክፍለሐገር ኢሠፓ 5ኛ( በሕይወት ካሉ) ብርጋዲየር ጂኔራል ለገሠ በላይነህ በሐገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ምክትል ሚኒስትር ወይም ሊላ የደኅንነቱ ሲኒየር ስታፍ ካለ እና ሊሎችም ጓዶች ካሉ ጥረት ቢደረግ ስል በተማፅነኦትና አደራ ጭምር እማፀናለሁ።
@ss-jm8se
@ss-jm8se Год назад
እነዚህና ሌሎች የደርግ አባላት መሀይማኖች አገሪቷን ለዚህ ውድቀት ያበቁ ወሮበላዎች ነበሩ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 месяца назад
ዛሬም ጛድ ናችሁ እንዴ ? አብዛኛዎቹ የ ጠቀስካቸው ሠዎች የዲያቢሎስ ልጆች ናቸው:
@esulove
@esulove Год назад
እንዴት የሀገር ሀብት የሆኑ ሰዎች ቃለ መጠየቅ እንደሚደረግ ከደረጄ ሀይሌና ሲሳይ አጌና ትምህርት ውሰድ።
@yaredkassaye6526
@yaredkassaye6526 Год назад
እንዲሁም መዓዛ ብሩ።
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Год назад
ጋሽ ግርማ እድሜና ጤና እመኝልወታለሁ ለአካፈሉን ታሪክ እናመሰግናለን
@danyoha
@danyoha Год назад
You are a good journalist you are trying to get the most out of the interview by supporting and guiding your guest with a calm and gentle approach well done
@ashenafilemmadenboba5788
@ashenafilemmadenboba5788 Год назад
በጣም ቡዙ መጠየቅ ነበረብ ምናልባት በሌላ ፕሮግራም thanks
@ashebirabebe407
@ashebirabebe407 Год назад
ጋሽ ግርማን በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኙሎታለሁ ።
@bellaethio4426
@bellaethio4426 11 месяцев назад
Thank you !! Journalists very well prepared and Gash Giram betam kibir alegn !!
@getachewmekonnendesta105
@getachewmekonnendesta105 Год назад
የቆሎ ጓደኛህ አደረካቸው? ተረጋጋና ጠይቃቸው።
@amsaltadesse9115
@amsaltadesse9115 3 месяца назад
ግሩም ቃለመጠይቅ ነበር , ችሎታህንና ትግስትህን አድንቂያለሁ ::
@ahailu2596
@ahailu2596 Год назад
The journalist is courteous and well prepared. When, the gust have difficulties to recall some key facts, he provided guidance to prevent unintended deviations of facts. He should be commend for his approach, instead I see lots of noises from the people who obviously have hard time to differentiate between reality and fiction. I honestly don't understand why passing quick judgment and start demonizing others has to be part of our mindset.
@mohammednegash4917
@mohammednegash4917 Год назад
ደርግ1966 እርሳቸው 68ገቡ ልክ ናቸዉ አሳሳትካቸዉ።
@weyzendero
@weyzendero Год назад
Kal nice to see you. I'm your classmate lazarest school. I like your program to. I wish you all the best. 💚💛❤
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Год назад
እውነተኛ ጊዜ ያልቀየራቸው ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነት የሚወዱ ቅን ለእውነት የኖሩ ታሪክን ጠንቅቀው የሚያውቁ ለዚህ ለዋዠቀና ቀልቡን በማጣት ላይ ላለ ትውልድ ታላቅ ትምህርት ሰጪ ትንታኔዎችን የሰጡ የሚደነቁ አሻራችን ናቸው እግዚአብሔር ጤናዎትን ጠብቆ ረዥም እድሜ ይስጥልን
@guenyhd6265
@guenyhd6265 Год назад
ምንአለ ባታጣድፋቸው!
@yaredkassaye6526
@yaredkassaye6526 Год назад
ተባረኩ። እኒህን ሰው በፋና ራዲዮ (በ94 ዓ/ም) ነበር በእንግድነት ያወቅኳቸው። የሚናገሩት ቋንቋ ብዙ ነው። በቅርቡ ግን ስለሳቸው ጉግል አድርጌ ምንም አጥቼ ነበር። አመሠግናለሁ። አይ ሐረርጌ! ስንቱን አፍርታ ነበርኮ!!
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Год назад
Yes there are so many evil neftenas who were born in Harar they have so much blood on their hands
@yaredkassaye6526
@yaredkassaye6526 Год назад
@@ebsamohamed5845 How about current blood handed evils?
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
​@@ebsamohamed5845 but the current ones are beyond evil hulukagna
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 2 месяца назад
@@ebsamohamed5845አንተን የሚመስሉትን መግደላቸው ያስመሰግናል እንጅ አያስወነጅልም
@GirmaB
@GirmaB Год назад
ደስ ይላል እንደዚህ ትልቅ ሰው ታሪክ ነው ምን ፈልገው ቁብነገር ታሪክ የድሮ ሰው ጨዋነት ጀግንነት መስማት ነው ምን ፈልገው
@nibanibus
@nibanibus Год назад
It's a good thing to see this witness of this old man because I grew up during derg era , I remember At that time The derg was ruthless brutal regime! Because of lack vision of the Derg ! in fact the young generation should be aware. We are still paying the price.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
That is what the country need right now to deal with all wenbedewoch top to bottom. Derg is the perfect government for habesha.
@eshetutesfaye8611
@eshetutesfaye8611 Год назад
ጋዜጠኛዉ የፖሊስ ጠያቂ ይመስላል!!
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 Год назад
ዶ/ር ተፈራ ወንዴ የጤና ጥበቃ ሚ/ር ነበሩ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Год назад
True ,mengistu is real ethiopian leader
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f Год назад
እኒህ ስእል የመንግሥቱ ሁይለማርያም እስተርጋሚ ብዙ ታሪክ ያውቃሉ ሁሉ ሱፅፍ እንዴት መፅሀፍ ግን ሳይፅፋ ቆዩ ሁሉንም ቢፅፋ
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 Год назад
አቶ ግርማ በዚህ ዕድሜ ላይ ሆነው ጋርሚ የሆነ ትውስታ ነው ያላቸው ሆኖም ቀደም ብሎ ተጠይቀው ቢሆን ብዙ ለታሪክ ጠቃሚ የሆነ ነገር ይተዉ ነበር እንደዚህ አይነት ሰዎች ቀደም ብሎ ለታሪክ ማስታወሻ እንዲተው ጥረት መደረግ አለበት
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 Год назад
Happy to see Girma Besha , he was a kind person in the middle of Derg
@eyobelzergaw3176
@eyobelzergaw3176 Год назад
እሳቸው እድሜያቸው የገፋ ነው ታሪክ ለማወቅ ከፈለክ ትግስት ያስፈልጋል ምንድን ነው የሚያንቀዠቅዦህ
@yaredy.zegiorgis6414
@yaredy.zegiorgis6414 Год назад
ምርጥ ጋዜጠኛ በእውቀት የተሞላ በርታ። የቄሳር እንባና የሱፍ አበባን ካላነብካቸው አንብብ ባነሳኸው ጭብጥ ዙሪያ ተጨማሪ መረጃ ይሰጡሀል። ስለ 81ኩዴታና ኢህአፓ በተመለከቸ
@planetbusinesssolution5308
@planetbusinesssolution5308 Год назад
The journalists need further training.
@melkamukassie3248
@melkamukassie3248 7 месяцев назад
የጠየቀውን ሳይመልሱለት ሌላ ጥያቄ እየጠየቀ ግራ አጋባን እኮ። ኸረ በህግ
@addisworkaferaw4104
@addisworkaferaw4104 Год назад
ጋዜጠኛው ጥያቄ ጠይቀህ መልስ ጠብቅ ማንን እንስማ
@senda9782
@senda9782 Год назад
ምንም ቃለጥያቄ ማድረግ የማትችል ያለሙያህ የገባህ ስለሆነ ብትተወዉ እመክርሃለሁ ። አትችልም።
@ephraimtik920
@ephraimtik920 Год назад
ጋዜጠኛ ልትለው አይገባም!! ተራ ወሬኛ ነው። ሰውየው ከመንግሱቱ ጋር በ አስተርጎሚነት የሰሩ ሰወ ናቸው። ስለ ኢሃፖ ወዘተ እሳቸውን አይመለከትም!! ሰውየው አስተርጓሚ በነበሩበት ሰአት የሰምቱን የ መንግሥቱ ን ጠባይ እና ግንኙነት ብዙ መናገር ሲችሉ, ወሬኛው የ ሚጠይቅው የ ሰለቸንን የ መኢሳን ኢሃፓ ወዘተ ፍየለ ወዲህ ቅዝምዝም ወዲሂ ነው ነገሩ!!
@oboo8221
@oboo8221 Год назад
Sound check የጠያቂው በዝቶ የተጠያቂው አንሷል። ይረብሻል።
@erbetomenedo
@erbetomenedo Год назад
I put into question the level of professionality of this journalist. I just dropped watching this interview, though I admire the memory of this gentleman and true ethiopian.
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 Год назад
እረ፡ በእናትህ፡ አስጨርሣቸው፡ please ምንድን፡ ነው፡ የምትፈጥነው፡ አስጨርሣቸው፡ እባክህ
@fissehawoldetensay4412
@fissehawoldetensay4412 Год назад
ጥሩ ፕሮግራምና በማንም ያልተጠየቁ ትልቅ እንግዳ ጋዜጠኛው ጥሩ አና የሚያድግ እንዲሁም ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው ነገር ግን ትንሽ መሠላቸት ይታይበታል
@abm3006
@abm3006 Год назад
Please let the responses flow.
@zizitino6797
@zizitino6797 Год назад
እረ ጠያቂው እባክህ የማይሆን ነገር አትጠይቃቸው ምክንያቱም እድሜያቸው ሁሉን ነገር ለማስታውስ ያስቸግራል አታስጨንቃቸው
@nigsen8206
@nigsen8206 9 месяцев назад
Kelkala Reporter. Let the guest speak.Dont interrupt. 😊
@yifruhaile6216
@yifruhaile6216 6 месяцев назад
በደንብ አፍ ትተው እንዲናገሩ ጥያቄህን ጠይቀህ ዕድሉን ለራሳቸው ብትተው ስህተትም ይሁን ትክክል የሚናገሩትን ለአድማጮች ብትተው በጣም ቆንጆ ውይይት ይሆን ነበር ግን ልትበረታታ የሚገባህ ወጣት ነህ
@globalhealinginloveandunit4682
ጣልቃ ቶሎ ቶሎ አትግባባቸው
@habtomalem9951
@habtomalem9951 Год назад
ወንድሜ ምነው ቸኮልክ አለልሰወራ አልካቸው እኮ የምቴድበት ካለ አልቅም
@-mayamamedia1503
@-mayamamedia1503 Год назад
🎉🙏🙏🙏🎉
@yibeltalbelete4611
@yibeltalbelete4611 Год назад
You, the journalist, please be calm and you must respect your guest,
@kedist1978
@kedist1978 Год назад
true he is a bit condescending
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 Год назад
መልካም ሥራ ነው እኚህን ሰዉ ማቅረባችሁ !
@abyssinian01
@abyssinian01 Год назад
Usually you ask good questions and show professionalism but on this one , you were interrupting the conversation. The question of who is playing soccer was irrelevant.
@Bio650
@Bio650 Год назад
አቶ ግርማ በሻህ ፒፓ, መንግስቱ ቁጥብ አልነበረም ፀያፍ ቃላቶችን ይናገራል :የተረጋጋ አልነበረም በጣም ችኩል ነበር:በሳልም አልነበረም እንጭጭ ነበር
@quralewtube9806
@quralewtube9806 Год назад
ጋዜጠኛው ኧረ ተረጋጋ አሯሯጥካቸውኮ እባክህ ሀሳባቸውን እንዲገልፁ ጊዜ ስጣቸው ፣አጠቃላይ አትቸኩል
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 месяца назад
አቶ ቃል ኪዳን ተረጋጋ ሲናገሩ አስጨርሳቸው :
@eshetugizaw-
@eshetugizaw- 7 месяцев назад
ውውው በህይወት አለ እንዴ?? አቶ ግርማ ዝመዴ ነው ፡ ይገርማል ከብዙ ግዜ በሕላ መኖሩን ሳውቅ በጣም ገርሞኛል ፡
@shadlovesong7151
@shadlovesong7151 Год назад
Pls finshed him. Waiting him
@user-up7ky7ry5d
@user-up7ky7ry5d 7 месяцев назад
Egzeabher loves MENGA
@paulosdula6922
@paulosdula6922 Год назад
He is one of a handful Ethiopian who is truly a polymath. The late Professor Tadesse Tamrat and Merid Woldeargay roaringly acknowledged how he helped them with Portuguese translation pertaing Ethiopia while both doing PhD. at the University of London at SOAS in the early 1960s. Old age isn't for sissies. What can one do? Such is the kingdom of heaven.
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 Год назад
Tadese tamerat was bias nonsense wolf
@paulosdula6922
@paulosdula6922 Год назад
@kiberenigest sebez There are a lot of people like you who have one of these rare mentality that never grows up. Don't engage me in your inferiority-minded ethnic politics polemics.
@user-qd2sb6jf4u
@user-qd2sb6jf4u 2 месяца назад
It seems to be rather interrogation than an interview . ኢንተርቪው ሳይሆን ምርራ የሚያደርግ ይመስላል።
@bezawiteshetu3348
@bezawiteshetu3348 Год назад
Endeeeeee what is wrong with the Jornalist .. he choose a very good candidate, but totally ruined the whole interview ...the guy is really old but knowledgeable! So why is rushing him and kept interrupting him to answer the questions..? he is even irritated that he is slow 🙄🙄🙄he kept fidgeting
@tesfayeretta8780
@tesfayeretta8780 Год назад
Pls make him to finish.
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 4 месяца назад
ጋዜጠኛው ሰጠይቅ በእድሜያቸው አልሄደም አንዱን ሳይጨርስ ወደሌላው ይሄዳል
@getachewmekonnendesta105
@getachewmekonnendesta105 Год назад
ለመጠየቅ አትቸኩል። ሃሳባቸውን አስጨርሳቸው። ሞያውን ከመአዛ ብሩ ተማር እባክህ።
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 Год назад
ደከማ፡ፕሮግራም፡ዓዘጋጅ። ቢያንሥ፡ትንሽ፡ትንሽ፡የድሮ፡የሣቸውን፡ቪድዮ፡በመግቢይሕ፡ዓተሠየም፡ዕንዴ
@gstinc5850
@gstinc5850 Год назад
ትንሽ ትንቀዠቀዣለህ ትንስ አዳማጭ ሁን አንድ ጥያቄ ጠይቀህ ሳይጨርሱ ሳይጀምሩ ሌላ ጥያቄ ትጠይቃለህ መላሹ አንተ ትመስላለህ ሽማግሌውን አታጣድፋቸው መማር ከፈለክ ቀስ ብለህ አጫውታቸው ብዙ ነገር ትማራለህ አትቸኩል
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 Год назад
Pls ...pls don't cut his interview, narration , big opportunity. Do you really know who Girma Besha is , Mr journalist
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 месяца назад
እኛ የምናውቀው መንግስቱ ሃ/ ማርያም ቁጡ መሆኑን ነው::ለዚያ ነው ብዙ ሠው የጨፈጨፈው:: በየደረስበት እንደደነፋ ፈረጠጠ::ወያኔ እና ሻቢያአንድ ላይ ሆነው አስፈረጠጡት ::
@derejeekubu5952
@derejeekubu5952 Год назад
በተቻለህ መጠን እንደጋዜጠኛ ትላልቅ ሰዎችን አንቱ ብትል ለምሳሌ እነ ጀነራል መንግሥቱ ንዋይ የመሳሰሉትን የጋዜጠኛን ስነምግባር ብትጠቀም መልካም ነው ብዬ በግሌ አምናለሁ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Год назад
What kind of journalism is this? The guy is telling you a true story about Mingstu Hailmariam, and you're cross examining him based on your biased information. You're supposed to listen from the horse's mouth without interruption.
@Ka0358
@Ka0358 Год назад
I wish some other person asked him
@girmatefere2637
@girmatefere2637 Год назад
You spouse to wait him until he finish
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Год назад
ጋዜጠኛ ቃል ኪዳን ጥያቄወችህ ከእሳቸው ልብስለትና. ከፍተኛ እውቀት ጋር አይጣጣምም ይመስለኛል ህዝብን ያስጨረሰው ኢ. ህ አ ፓ የተባለውን ድርጅት አጉልተው እንዲነግሩህ ትፈልጋለህ ግን ጋሽ ግርማ ሚዛናዊ መልስ ሰጡህ
@abdusirajemohammed1961
@abdusirajemohammed1961 Год назад
ዝግጅቱ ጥሩ ቢሆንም አንዱ ጥያቄ ሳይመለስ ሁለት ሶስት ጥያቄ ታስከትላለህ ይሄ ደሞ ሃሳቦች እንዲዘለሉ ያደርጋል
@ylemma4211
@ylemma4211 Год назад
የሳቸው አርጅና እንጂ ጋዜጠኛው ችግር ያለበት አይመስለኝም
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 Год назад
የእትዬጵያ ጋዘጠኞች እንግዳ ሰታቀርቡ ለምትጠይቋቸዉ ጥያቄ ሳጨርሱ እያቋረጠቹ በላይ በላ የምትጠዩቁትን ባድ ሃቢት ለማሰወገድ ሞኩሩ።
@globalinspection2866
@globalinspection2866 Год назад
አቅራቢው እያቋረጣቸው አላናግር አላቸው ። ጥያቄውም አግባብ የሌለው
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 9 месяцев назад
Mehayimu hulu eko new begid gazetegna yehonew..Demo Coronel yelal..colonel malet segebaw...journalism is dead
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 Год назад
Tilk sew nachew be mawek yemiteyeku aydelum. Gazetegnaw Esti Zim bel
@techawatch
@techawatch Год назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ደርግን አማሮ ጨካኙአን በኢሀዴግ ተኮትኩቶ ያደገውን አብይን ጣለለት።ድሮ አንድነት ነበረ አሁን ግን አስከፊ ዘረኛ ስርአት መጣ ያሳዝናል።
@user-yf8dc3dn8x
@user-yf8dc3dn8x Год назад
ጋዜጠኛ በሒወት ያለ የድሮ ባሕር ሃይል መኮነን የነበረ ሐመበርግ የነሱ ፀሓፊ እና ተሰብሳቢ የነበረ አሁን አ አ ሱሉልታ ቤት ሰርቶ የሚኖር ከጀርመን የመጣ ብላችሁ ታምራት ሚስቱ ዘነበች ብላችሁ ጠይቁት አንደኛው ሠብሳቢ በሬኼ ተመልሶ ይባላል ሠሃሊ ነው ሐመበርግ አለ አሉ።
@habetamubond8813
@habetamubond8813 Год назад
ጊዜን ኢትዮጵያ ውስጥ በጊዜው የሆነውን በቅጡ ያላገናዘበ ለውጡ በምን ጀምሮ እያዘገመ የሆነውን እንዴት እንዳስከተለ ባልተረዳ የዘመኑን እሱነት ከአርባ ዓመት በላይ ወደኋላ መልሶ እራሱ እንደኖረበት አርጎ ገፀባህሪ ተላብሶ ለመተወን እየሞከረ ያለ ጋዜጠኛ !!!! አልተገናኝቶም ማለት ይቀላል ።
@danialkndu
@danialkndu Год назад
Gazetegnawu gen menime Tigest ye lekeme ata sechriseme
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv Год назад
መንጌ ምርጥ ኢህፓን የበላ ስንቱን የአድስ አበባ ምሁርና ወጣት የረሽነ እንደ ልጁ አብይ አህመድ አራጅ የነበረ ሰው ነው ግን ኢትዮጵያዌ ነው በሃገሩ አይደራደርም ግን ቀይሽብር እያለ በልቶናል ኦሮሞ አራጅ ገዳይ።መሆኑን አሁንም አየነው
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
Mengè ye wenbedewoch medhanit 🎉
@mohammednegash4917
@mohammednegash4917 Год назад
አንዱ ጥያቄ ሳይመልሱ ሌላ ጥያቄ?
@zeleketeklue2483
@zeleketeklue2483 Год назад
ጋዜጠኛው መረጋጋት ያንሰዋል ለመሆኑ ስለ ጋዜጠኝነት orientation የሚሠጣችሁ የለም? ዘላችሁ በመግባት ለራሳችሁ ጋዜጠኛ የምል ስም በመስጠት ነው ማለት ነው ? ለማንኛውም አትቸኩል አንድ ጥያቄ ከጠየቅህ በኋላ አዳምጥ ብዙ ከማውራት በብዙ አዳምጥ
@aliseaid
@aliseaid Год назад
Abate
@shadlovesong7151
@shadlovesong7151 Год назад
Don’t cut him.
@Bm-kb1te
@Bm-kb1te Год назад
Be patient when you asked your questions.
@user-pz8lm2ex6e
@user-pz8lm2ex6e Год назад
ጋዜጠኛው መጠየቁ የሚደነቅ ቢሆንም ትግስት የሚባል ነገር አለ እሳቸው በሳል ናቸው ከዚህ በላይ መስማት የምንችለውን መፃፍ እና ተረተረት በሰማው ብቻ እንቅፋት ሆንክ
@temedegu3683
@temedegu3683 Год назад
Menge ayetekewu meri newu!! emnet zer welehantii yellem. enat hager weyem mot!! Esun semten teketelenewu bihon noro lezarewu artistsm hone le kefafayu ena kifu telalfen endih baltewareden!!socialistsu menge necochu yasebulinen yezarewun wudqetachenen qedmo yetereda!! Zarem lene meriye newu hagere itopiya kedemi mot lexelatochesh America ena gebtsi yihun
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 Год назад
ሰላም!!!? የዚህ ቃለ መጠይቅ ዓላማና ግብ ምንድነው? ተጋባጁ እንግዳ ስለ ኮ/ል መንግሥቱ እንደነገሩን ከሆነ፣ቁጥብ፣ታጋሽና በሳል ነበሩ የሚለውስ ምን ያህል ተዓማኒነት አለው?የሚያቀርቡት ሀሳብም ቢሆን ከዕድሜ መግፋት የተነሣ የተቆራረጠ ነው፣ ስለመኤሶንም ቢሆን የነገሩን እንዲሁ አጠራጣሪ ነው።
@kedist1978
@kedist1978 Год назад
Shows that tue guy has some memory issues due to age etc so sad that we did not get to hear about his detailed biography
@yokishmedia
@yokishmedia Год назад
ከየት ነዉ የመጣዉ ኀይሌ ሱሉልታ ነዉ የተገደለዉ ይላል?!
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
Yes he was caught in hiding and exposed
@globalinspection2866
@globalinspection2866 Год назад
አቅራቢው በጣም የሚያሳፍር የወረደ ነው
@temedegu3683
@temedegu3683 Год назад
Bizu amet ena qen yemiyawekutem hone yeminegrun neger belelebet tera sewoch sensema eskahun alen gazetgnawu men ale betegset betesemachewu sewuyewu yileyalu ante gen tarrem tenesh teyik bizu sima
@tatek7660
@tatek7660 Год назад
ቅጥረኛ ባንዳ ዱሮስ ምን ሊል ይችላል: የጠላውን ካልገደለ የማያርፍ ፋሽስት ነው የተረጋጋ በሳል መሪ? ስለጌታህ ማንነት ማወቅ ከፈለግህ ፋሲካ ሲደልልን ጠይቅ:::
@anteneh41
@anteneh41 Год назад
ጋዜጠኛው የዩቱብ ነህ ወይስ ከትምህርት ቤት የተመረቅህ ጋዜጠኛ ?
@zerguat
@zerguat Год назад
ጋዜጠኛው ! ምነው በቀረብኝ ያልክ ይመስላል። ከባድ ፈተና ነው የ 90 አመት ሰው መጠየቅ።
@asmaratsaeda9245
@asmaratsaeda9245 Год назад
ጓድ ተፈራ ወንዴ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና፡ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ዋና ኣስተዳዳሪ የነበሩ፡በሕይወት ይኖሩ ይሆን ? ደግ ሰው እንደነበሩ ኣስታውሳለሁ፡፡
@ylemma4211
@ylemma4211 Год назад
ኤርትራ ክፍለ ሃገር ኢሠፓአኮ ተጠሪ ተብሎ ይሰተካከል፥
@asmaratsaeda9245
@asmaratsaeda9245 Год назад
@@ylemma4211 እሺ..ጓድ ተፈራ ወንዴ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ኢሠፓአኮ ተጠሪ የነበሩ፡በሕይወት ይኖሩ ይሆን ?
@yonassamuel9967
@yonassamuel9967 Год назад
R.I.P@@asmaratsaeda9245
@meharitedros4196
@meharitedros4196 Год назад
ቁጥብ መሆኑ ኣናቀውም ።የተረጋጋ መሆኑም ኣናቀውም ።ነገር ግን በሳል መሪ ኣለመሆኑ የ17 ኣመት ዘመነ መንግስቱ ኣሻራው ዛሬም ድረስ ኣለ. ። እንግዳው መንግስቱን ማድነቅ መውደድ ይችላል ። በሳል ማለት ምን ማለትና ማድረግ እንደሆነ ግን የገባው ኣይመስልም።
@teta8527
@teta8527 10 месяцев назад
በጣም ቁጥብ፣ የተረጋጉ፣ በሳል መሪ????? Ehen sew bela dem yaskerew aremene Feri wendochu simetubet ager telo yetefawen seweye? Ere gef feru
@yaredkassaye6526
@yaredkassaye6526 Год назад
ጋዜጠኛውን በተመለከተ ግን ጥረትህን አደንቃለሁ። ሆኖም በተደጋጋሚ አታቋርጣቸው። ኢንትሮጌሽን አይደለም እኮ እየተዝናናን ነው መማር ያለብን። ሰውየው የተረጋጉ መሆናቸውዪ ሌላ ሰው ቢሆን ሊቆጣህ ይችል ነበር። መቀጠል የምትፈልግ ከሆነ የመዐዛ ብሩን የጨዋታ እንግዳ ደጋግመህ አዳምጥ!!! ቢያንስ የእኔን ያህል። ብዙ ነገር ሊያወሩ እየቻሉ አቻኩለህ መንጌ ጋር አደረስከን። የት ለመድረስ ነው?
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 Год назад
Tikikil ye police mirmera aderegew eko
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 5 месяцев назад
እኔ ሥራዬ ከቃለ መጠየቅ ጋር ይገናኛል። ሁል ጊዜ ጣልቃ ሲገባ ዋናው ጉዳይ ይረሳል። የት ተማሩ ብሎ ጠይቆ ጣልቃ በመግባቱ ምክንያት ተረስቶ ሌላ ጉዳይ ።
@heywet
@heywet Год назад
Hailey fedan, mehayemoch ena ye Oromo hizb telatoch gedelut be weyane zemen
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
What?? He was killed by his fellow oromos during derg's time and not weyanè's. You need to read some books
@konjittedla2099
@konjittedla2099 9 месяцев назад
Naboo TV, not fair to present him. You should not have transmitted this. Better work on other important interviews for viewers.
@teotewodros39
@teotewodros39 Год назад
Let him finished first to get the essence of your leading mission. Please next time be an eagle to over see the issues, not what you what to know or feel that ......? Please ሰከን በል!
@zenatekeba6042
@zenatekeba6042 2 месяца назад
አማራ ናቸው? ከሆኑ ምን ይሰማቸው?
Далее
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
Просмотров 2,7 млн
Это iPhone 16
00:52
Просмотров 630 тыс.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 12
34:54
Просмотров 50 тыс.
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Просмотров 56 млн
Будни в пекарне. Часть 8
0:58
Просмотров 2,3 млн
Утро начинается не с кофе
0:41
Dancing Together_061 😍🎵 #dance
0:30
Просмотров 10 млн