Тёмный

ፖሊሶችን ጉድ ያስባለው አንድ ተኩላ በአንዲት ሴት ቀብር ላይ ያደረገው አስገራሚ ነገር 

KB Tube
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

በዚህ ቻናል በአለማችን ላይ የተከሰቱ አስደናቂ ክስተቶች, አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎችን፣ ሰዎችን፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶችን የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው።
ለማንኛውም ጥያቄዎቻችሁ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጋችሁ - በ 0920869494 ወይም kaleblule2015@gmail.com ልታገኙን ትችላላችሁ።
⚠DISCLAIMER
NOTE: We are not the owner of the Visuals content and background music in this video . We give credit to the respective owners and original producers.
However, if any content owners would like to remove their images or video please contact us by email at: kaleblule2015@gmail.com
The content presented in our videos is intended solely for entertainment purposes. While we may draw upon facts, rumors, and fiction, viewers should not interpret any part of the content as factual or definitive information. Please enjoy responsibly.

Развлечения

Опубликовано:

 

16 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@aynalemtsige-py2dd
@aynalemtsige-py2dd 8 дней назад
እንስሳት እኮ አይናገሩም እንጂ ፍቅር ያቃሉ ከማይረባ ሰውም ይሸላሉ በጣም ይገርማል ታሪኩም ደስ ይላል
@BTTube19
@BTTube19 5 дней назад
በርቺ እናመሱግናለን ቆንጆ ታሪክ። ❤❤❤
@user-mg4eh6cy1n
@user-mg4eh6cy1n 6 дней назад
በጣም የሚገርም ደስ የሚል ታሪክ ነው። ይህ ታሪክ በቋንቋና በዘረኝነት ምክንያት ሠውን ለሚያሰቃዩ ተማርን ለሚሉ መሐይሞች ቢደርሳቸውም ጥሩ ነው።
@user-jj1ys5wo9g
@user-jj1ys5wo9g 12 дней назад
ምርጥ ታሪክ እና ትረካ ነው ተባረካ ❤
@KB-dl7qp
@KB-dl7qp 13 дней назад
በጣም ደስ ይላል
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 9 дней назад
በውነት ድንቅ ነው አፍ ባይኖረወም እንሰሳው አዳናት የጎዳትነም አሲያዘ ከአሁን ዘመን ሠው እንሠሣ በለጠ
@samuelalemayehu9246
@samuelalemayehu9246 7 дней назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው
@EliyasYeshitilla-cw2sv
@EliyasYeshitilla-cw2sv 7 дней назад
😢😢😢😭😭😭 ደግ መሆን ይከፍላል ከሁሉም በላይ ተኩላው ደስ ይላል
@seniwelde9626
@seniwelde9626 6 дней назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በዚህ ዘመን ከሰዎች እንስሳ እንደተሻለ አስመሰከሩ
@RehanaOmerrr
@RehanaOmerrr 2 дня назад
ያአሏህ ሰውን እና አውሬን ያስማማህ እባክአ ሰውም ከሰው ጋር እንዲስማማ አድርግ
@yeabsirameried6805
@yeabsirameried6805 12 дней назад
ቃል የለኝም 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@barakbintigray1379
@barakbintigray1379 12 дней назад
It's really WOW** Thou fiction*!!
@BeshaBe
@BeshaBe 3 дня назад
እጅግበጣምየሚደንቅነውእግዚያቢሃርይመስገን
@betyteshome
@betyteshome 12 дней назад
Yamigarem naw ebakish adades tolo Lolo lkakiln 🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@rqshkl8385
@rqshkl8385 8 дней назад
ያምድንቅ ታርክ ንው አንማኝልን 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰❤️❤❤
@user-wb1zj2wz7l
@user-wb1zj2wz7l 9 дней назад
መልካምነት ይከፍላል ና ለእንሰ ሳቱም ለሰውም መልካም እንሁን።
@user-ko4ff1om8v
@user-ko4ff1om8v 7 дней назад
ደስስስ የምልና በጣም የምያሳዝን ታሪክ ። እንሰሳ ካፈቀረ ፍቅር እስከ መቃብር እንዲህ ነው ።
@HamzaKoo-bd3vi
@HamzaKoo-bd3vi 8 дней назад
በጣም ድንቅና አስደሳች ትረካ ነው
@freemelese9910
@freemelese9910 8 дней назад
ጥሩ መልሰ ከሰውም አይገኝም ይገርማል
@arsichakofale-oi1xq
@arsichakofale-oi1xq 6 дней назад
Coin endet new wod tocin mekeyerw bro
@babitkd1
@babitkd1 6 дней назад
ከሰው ልጅ እንሰሳ የተሻለርህራሄ እንዳለው ነው የሚገልፀው ከማይረባ ሰው ይሻላል እንሰሳ።
@DekaAli-tf1gq
@DekaAli-tf1gq 7 дней назад
ijig..betam.inameseginalen.asitemarina.azninangn.merejawochin.lemitisetun
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 5 дней назад
እኔ፡ተኩላው፡በጣም፡አሳዝኖኝ፡ነበር፡እንኳን፡በህይወት፡ኖረችለት
@megbarugenet9320
@megbarugenet9320 7 дней назад
የመልካምነት ዎጋው ብዙ ነወ
@user-cb7ix1fy1s
@user-cb7ix1fy1s День назад
i love thestory eney. enseda. betam ewedalehu kesew ylk ensesa yemmeretbet gze dersenal sew mamen kebro new blalech kebero yh ensesa hiwewan. adane edmena tena ystachew lehuletu🌷🌷💔💔💔🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@yenesewu358
@yenesewu358 12 дней назад
በረከቷ ይደርብን ጠባቂ ተኩላ ለኛም ያድለን😅
@OkgjjgvJfhjgdy-lt5lu
@OkgjjgvJfhjgdy-lt5lu 9 дней назад
😁ቀልደኛ እኛ ብናይ ሮጠን ነው እንጂ ምናመልጠው ለመርዳት አንሞክርም 🤣
@user-td1dw4mt9m
@user-td1dw4mt9m 4 дня назад
አይ!!ኦርቶዶክስ
@yenesewu358
@yenesewu358 3 дня назад
@@user-td1dw4mt9m ገርዳሜ እኔ መናገር ይቻላል ምንአንጠለጠለህ(ሽ)እምነቴ ላይ ኮተት
@merontesfaw2633
@merontesfaw2633 8 дней назад
ሁሌም አምታቀራቤያቸው ዶክመንተሮች ስውዳቸው❤❤
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 8 дней назад
እናመሰግናለን በርቱ፣ ለባለውለታዋ ተኩላ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤
@alemneshtaye5739
@alemneshtaye5739 12 дней назад
የሰው ልጅ በክፋት በተሞላበት ዘመን የዱር አራዊት በልጦ ተገኜ ይገርማል !!!
@RomanB-s5d
@RomanB-s5d 9 дней назад
A fantastic story unbeatable what a a wonderful animal he is unbeatable ❤❤❤❤❤
@user-js3xx5nk3l
@user-js3xx5nk3l 13 дней назад
WOW 😢❤
@megbarugenet9320
@megbarugenet9320 7 дней назад
አኛ ከዚህ ለሰው ልጆች የበለጠ ፍቅር መስጠት እንደሚነባ እና የደግነትን የደሞዝ ልክ ማየት ቻልኩ
@HelenHailu-qp3fb
@HelenHailu-qp3fb 8 дней назад
Betam try naw beze ketlu
@furnusweldegiorgis5714
@furnusweldegiorgis5714 9 дней назад
የሰው ልጅ ያቃተውን የጓደኝነት ተግባርን ፈጸመ የሚደነቅ የአምላክ ፍጡር
@birtukanayele5887
@birtukanayele5887 4 дня назад
Betam yemgerm Tariki new
@user-cz8gl7pq7v
@user-cz8gl7pq7v 7 дней назад
እውንት በጣሞ ደሰ ይላል በርቼ ❤❤❤
@user-wv3ms4sj7z
@user-wv3ms4sj7z 8 дней назад
ጥሩ ሴት ታማኝ ተኩላ እሚገርም ነዉ ከሰዉ የማይገኝ ከእንሳ።
@shewanehtezera3153
@shewanehtezera3153 12 дней назад
በጣም ደስ የሚል ነው ሰው ሰውን መርዳት በቀረበት ግዜ
@user-lm3jz9rw2r
@user-lm3jz9rw2r 9 дней назад
እጅግ በጣም ድንቅ ነው ትሪኩ
@user-zh9rl6ul5i
@user-zh9rl6ul5i 13 дней назад
wow bexami desilali
@senaytsenayt1888
@senaytsenayt1888 6 дней назад
ዋው አስተማሪ ነው
@almaznegash7592
@almaznegash7592 8 дней назад
Interesting ❤❤❤
@user-ov2yf4fb1b
@user-ov2yf4fb1b 7 дней назад
እግዝአቤሔርታምሩብዙነዉ❤❤❤❤
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g 9 дней назад
ብትችሉ ከትረካው ጋር ምስሎቹም አበረው ቢሄው ጥሩ ይመስለኛል
@user-ym6hc9sr5u
@user-ym6hc9sr5u 12 дней назад
Wow baxmi arfi yigarmli😢
@fakthafaktha581
@fakthafaktha581 8 дней назад
Betam des new yalgn kesew ylk enssa ybeltal
@merontesfaw2633
@merontesfaw2633 8 дней назад
ተኩላም የስውን ነፍስ ያተረፍል❤❤❤
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 7 дней назад
Subahan allah
@KindahaftiGoitom
@KindahaftiGoitom 12 дней назад
Des ylal sew lesew eyetebala keenssa metamer yefetari taemr ymeslenal
@hasanatreshad7581
@hasanatreshad7581 3 дня назад
Harif new astemari
@FikirteTakele-jh8uo
@FikirteTakele-jh8uo 8 дней назад
ምርጥ ነው
@AygaNuguse
@AygaNuguse 8 дней назад
incredible.
@user-bt1ve9uk2b
@user-bt1ve9uk2b 3 дня назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yosephtsegaye2290
@yosephtsegaye2290 День назад
የእንስሳ እውነተኛ ፍቅር ዕፁብ ድንቅ ነው ፣ ነገሩ ተገላቢጦሽ ሆነ በዚህ ዘመን 😢😢😢
@MelakuDejene-sb8cd
@MelakuDejene-sb8cd 9 дней назад
መልካምነት ለራስ ነዉ
@TesfayeBekele-hg1fu
@TesfayeBekele-hg1fu 9 дней назад
ድንቅ ነገር።
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 7 дней назад
ega erse bere enebalalene ygeremale 😭🙏🙏💚
@fikretolossa68
@fikretolossa68 8 дней назад
ድንቅ!
@user-qx6ji2zq9s
@user-qx6ji2zq9s 9 дней назад
ሱብሀን አላህ አጀኢብ ነዉ
@user-vd4vc4hu9t
@user-vd4vc4hu9t 8 дней назад
አግዚአብሔር ታምሩ ብዙ ነው ተነግሮም አያልቅ ሳናወቅ መጥተን ሳነውቅ ተመልሰን እንሄዳለን! ፍጡር ሁሉ በዚህ ምድር የሚያኖረውን እውቀት ሰጥቶታል! ይበላሉ ይጠጣሉ ይራባሉ የራሳቸውንም መኖረያ ያዘጋጃሉ ይመርጣሉ ይከልላሉሞ
@tesfaygebreyohannes8676
@tesfaygebreyohannes8676 12 дней назад
ሰው ቢሆን ንሮ ተኩላው
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp 12 дней назад
መልካምነት መልካምን ያስገኛል
@user-bn7pw3oc3l
@user-bn7pw3oc3l 9 дней назад
ደሰ የሚልታሬክ ነዉ
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 7 дней назад
አስገራሚታሪክ
@berryberry2124
@berryberry2124 8 дней назад
ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tv4jp7vh3j
@user-tv4jp7vh3j 7 дней назад
❤❤❤❤❤
@user-sr1ym9sw9w
@user-sr1ym9sw9w 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@asratwondie2582
@asratwondie2582 7 дней назад
እንሰሳት ፍቅር ያውቃሉ፣ወሰት የለባቸውም እናመሸግናለን
@tadesseeshetu2966
@tadesseeshetu2966 8 дней назад
Animal is better than human
@user-qk5rj9nv6c
@user-qk5rj9nv6c 7 дней назад
😢❤
@mesitakale8531
@mesitakale8531 12 дней назад
ግሩም ነው ምን ልበል በፈጣሪ
@AbemOumer
@AbemOumer 9 дней назад
ከዘመኑ በዘር ጥላቻ ለሚገዳደሉ ዜጎቻችን ያስተምር ይሆን?
@bishoptadeleadugna
@bishoptadeleadugna 6 дней назад
የሰው ልጅ አውሬ ስሆን አውሬ እውነተኛ ወዳጅ ስሆን ይህ እጂግ አስገራሚ እውነት ነው
@ousmanmohammed3686
@ousmanmohammed3686 7 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 9 дней назад
ድንቅ ጓደኛ ከሰው የተሻለ
@kumelachewzena7012
@kumelachewzena7012 8 дней назад
ድንቅ ነገር ነው እንኳን እግዚአብሔር አተረፋት እንኳን ሞቷን ወደ ህይወት ቀየረላት
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 9 дней назад
❤❤❤🎉👍👍👍👍🙏💕
@TesfuBerhe-kv6fr
@TesfuBerhe-kv6fr 9 дней назад
በኣጭሩ ለመግለፅ የሠው ልጅ ከተኩላ የባሰ ባህሪ ተላብሶ እርስ በራሱ በሚፋጅመት ዘመን ተኩላ ከሠው በተሻለ ኣስተሳሰብና ምክንያታዊነት የሠው ልጅ ውለታ ኣዋቂና ጠባቂ ሲሆን እጅግ በጣም የሚገርም ሆኖ ሣለ የሰው ልጅ ግን ከተኩላም በታች ወዳለው ዝቅጠት መውረዱ ኣጃኢብ ነው
@KoketBoki
@KoketBoki 13 дней назад
Be like 35nigne
@KiyaKiya-wn6jz
@KiyaKiya-wn6jz 8 дней назад
❤❤❤😂😂😂
@berihuhaile8334
@berihuhaile8334 8 дней назад
wowitsgiftof gaed
@user-bp1tw2yt9o
@user-bp1tw2yt9o 12 дней назад
mrt tmrt
@ShiwagetWolteji
@ShiwagetWolteji 7 дней назад
አስገራሚ 😂 ክስተቸት
@MerkebArefayne
@MerkebArefayne 8 дней назад
Betsm des ylal MiGerm taamr new
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n 6 дней назад
Wow Silas nanamnii kan akka ofi hin dhabuu Wan facasan muratuu
@madmalik3720
@madmalik3720 9 дней назад
ውሻ/ተኩላ እውነተኛ ጓደኛ ነው ከሰው ልጅ ******* አ፡ጅአ፡እ ፡አ
@shasheayele3783
@shasheayele3783 9 дней назад
እንሳቶች ምንግዜም ለማዳዎች ናቸው
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 10 дней назад
በጣም ደስ ይላል
Далее
Which national team are you rooting for at Euro 2024?
00:17
Девочку преследует бандит😳
1:00
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
0:34
Просмотров 1,6 млн