Тёмный
No video :(

‘ሰይጣንን’ ቀጥታ ጠርተን እንጠይቀዋለን! በቀን እስከ 200 ሰው እናስተናግድ ነበር! ጥንቆላ እና መዘዙ! Eyoha Media | Ethiopia | 

Eyoha Media
Подписаться 660 тыс.
Просмотров 114 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 586   
@user-qp3ou7dl9i
@user-qp3ou7dl9i Год назад
እንደዚህ አይነቱን በደል ሁሉ ይቅር የምትል ፡ ንስሃን የምትቀበል የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሄር ሆይ! ስምህ ከምድር እስከ አርያም ድረስ ይክበር።
@raeecell6431
@raeecell6431 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይቅርባይ አባት መድሀኒት አለም ይቅር ይበለን
@misrakmandefro6860
@misrakmandefro6860 Год назад
አሜን
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Год назад
አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም ቢዛ የአለም አዳኝ ኃጢአትን ይቅር እሚል ስንመለስለት ደስ እሚለው የኔ አባትና አምላክ ይባርክ
@merrycute9494
@merrycute9494 Год назад
Amen Halleluya
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
የሠቀሉትንም ይቅር ብሏል።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
ከደጋሚም ከአስደጋሚም ሰማይና ምድር በፈጠረዉ ጌታ ይጠብቀን
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ህዝብ እያነቃህ ነው እንኳን ከዚህ አፀያፊ ተግባር ወጣህ 🙏
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Год назад
እንደዚቦታ የሚኤዱ ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ለሰይጣን የምንጨነቀውን ያህል ለፈጣሪ ብንጨነቅ መልካም ነው
@VARIETY_VARIETY
@VARIETY_VARIETY Год назад
የሰፈሬ ልጅ የዳማ ሰፈር ልጅ ነኝ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Год назад
​@@VARIETY_VARIETY ወዬ ሀና ማርያም
@hahu3160
@hahu3160 Год назад
በጣም... መከታችን በፈጠረን በግዛብሔር ቢሆን
@hamidkebede9960
@hamidkebede9960 Год назад
​@@VARIETY_VARIETY ጀግኖች አንባ ነኝ እኔ
@nigesttadese4602
@nigesttadese4602 Год назад
@@user-pb6cf4lw7e x.
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f Год назад
የእግዚአብሔር ትእግስቱ ይህን ሁሉ ሀጥያታችን እያየ ይቅር ይለናል ምህረቱ ይብዛአምላኬ ይገርማል ኦአምላክ ሆይ 🙏🙏🙏
@tigist2193
@tigist2193 Год назад
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
Egiziabher Yemsgen
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 Год назад
ብጣም
@sarashabiya5938
@sarashabiya5938 6 месяцев назад
ወንድ። ነክ። ሀለምህን። ከቀጨክ። በሀላ። ወደጌታ። ተመልስኩኝ። ትላለክ
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Год назад
አቤት በምን አደበታችን ይቅር በለን ብለን እንለምነው አምላካችን መዳኒአለም በደላችንን አታሥብብን
@salme4126
@salme4126 Год назад
ፈጣሪ ከሰይጣን ፈተና ያድነን
@natsanettesfamariam2892
@natsanettesfamariam2892 Год назад
Amen 🤲Amen 🤲Amen 🤲
@helenhailu2481
@helenhailu2481 Год назад
አሜን አሜን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
አሚን
@merhaba9036
@merhaba9036 Год назад
የፃፈው መፀፍ ምንነው ስሙ
@tadla8200
@tadla8200 Год назад
አሜን
@mishu372
@mishu372 Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን ሰውን በመፍጠርህ መፀፀትህ ለካ እውነትክ ነው
@user-rh8qx9kd4n
@user-rh8qx9kd4n Год назад
መጨረሻውን ለመስማት ድጋሜ መጣሁ እምላኬሆይ ከጠቋይ ና ከድግምተኛሰው አተው በቸርነትህ ጠብቀኝ😭😭
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m Год назад
ዋው እዮሃወች በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ሰቶናል ሁሉም ሰው በተለያዬ ወንጅል ውስጥ ይኖራል ዋናው ቁም ነገሩ ከዛ ህይዎት መውጣቱ ነው ። ቃሉም አለ የአደም ልጅ ሁሉ ተሳሳች ነው ከተሳሳቾቹ ምርጦቹ ተፀፃቾች እና ተመላሾች ናቸው። ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን በመልካም ስራ እንድትጨርሰው ይርዳህ
@natsanettesfamariam2892
@natsanettesfamariam2892 Год назад
Amen 🤲Amen 🤲Amen 🤲
@yaracell969
@yaracell969 Год назад
በእውነት በእግዚአብሔር ቸሪነት ነው የኖረው እንጂ እንደኛ በደል እሳት ነበር የሚያዘንብብን እግዚአብሔር አምላክ ግን ቸር አምላክ ነው አቤቱ ለሁሉም ልብ ይስጣቸው
@abuyetube
@abuyetube Год назад
ማርያምን የእግዚአብሔር ትዕግስት ሁልጊዜ ይገርመኛል ምክንያቱም ይህንን ሁሉ በድለነው ይቅር ይለናል
@obsehika5518
@obsehika5518 Год назад
Esu endesew aydelem
@zenatali7913
@zenatali7913 Год назад
ከደጋሚም ከአስደጋሚም ተንኮል አላህ ይጠብቀን
@mnA475
@mnA475 Год назад
አሚን ያረቤ
@melatalamayo
@melatalamayo Год назад
አሜን
@zeynkasim1547
@zeynkasim1547 Год назад
Amen yrabi . Sterna
@hayutube2065
@hayutube2065 Год назад
አሚን ያረብ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e Год назад
በስላሴ ስም አቤቱ ማረን ይቅርም በለን 🤲😢 እግዚአብሔር ከሰይጣን እስራት ያስፈታን 🤲 ለንሰሐ ፍሬ ያብቃን ይሄ ሁሉ ሀገራችን ላይ የሚፈፀመው ግፍ የአጋንንት ስራ ነው እኛም ፈዘዝን ደነዘዝን አምላክ ሆይ ልቦናችንን ክፈትል 🤲
@ethioland4938
@ethioland4938 Год назад
የደብረ ዘይት ጠንቋይ" ህዝብን ከአጋንት ጋር ሲያኗኗር የኖረ ሰው ሆራ እና ቢሾፍቱ ላይ የሚገበሩ ደሞችና የደም ዋጋዎች አቤት እግዚአብሔር እሱ አያልቅበት !!! ዛሬ ግን ኢፍታ ብሎ እየሱስ ፈቶኛል ብሎ ለዚህ ክብር ያበቃህ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር !!!!
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Год назад
አቤቱ ቸርነትህ የዋህነትህ ደግነትህ የማያልቅ እኛንሀጢያተኛ ልጆችህን ወደ ንስሀ ጎዳና የምትጠራን ቸር አምላክ ነህ ተመስገን
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 Год назад
ያልጠፋ ነው በእግዚአብሔር ቸርነት እና ምህረት ነው እንጂ መጥፋ የነበረብን እኛ ሰወች እንጂ ዳይኖሰር አልነበረም
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
እዚህ conclusionላይ የደረስከው አንድ ጠንቋይ ሠይጣን ስለጎተተ ነው እንዳትለኝ?
@Bella-ie8kz
@Bella-ie8kz Год назад
@@rasayifat5726 tenkuayi koshasha
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
@@Bella-ie8kz Bella, የጣልያን ልጅ ነሽ? አፌ ቁርጥ ይበልልሽ..."ተንኳይ ኮሻሻ" ነው ስታድጊ ተንኳይ ቤት እንዳትሄጂ ... እሺ Bambina mia Kkkkkkk...
@Bella-ie8kz
@Bella-ie8kz Год назад
@@rasayifat5726 ere yatifash abo wedeza yetenkuyi zebegna nesh anchima
@kelemlove4937
@kelemlove4937 Год назад
ሰዎች የእግዚአብሔርን ትግስት እያያችሁ ነው በደላችን ይሄን ያህል እየበደልነው በህይወት ያቆየናል
@EyohaMedia
@EyohaMedia Год назад
ክፍል አንድ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-YCWgChIJTHI.html ክፍል ሁለት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wRVMkDdaoqs.html ክፍል ሶስት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-IS4PveLSisY.html ክፍል አራት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-86siG8TIr_o.html ክፍል አምስት (የመጨረሻ) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ERvUWFvI9Fk.html
@samsamsun367
@samsamsun367 Год назад
ሰላም እዬሀ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ልጅ እያለን አከባቢያችን ላይ እዚ ሰውዬ ተጠቃሚ ናቸው👉 በደንብ ጠይቅልኝ👈 የሰው በር በለሊት መንከባለል በእርቃን ግብር ካልከፈልክ በሰይጣኑ ትቀጠቀጣለህ በጣም የሚያስፈራ ነገሮች አሉት ጠይቅልን እባክህ
@user-pj8so6gy2s
@user-pj8so6gy2s Месяц назад
አባቴ መድሀኒአለም ሆይ ቸርነትህ ,ምህረትህ , ርህሩህነትህ ይደንቀኛል ,አሁንም እድሜ ለንስሀ ስጠህ እያኖርኽን ነው ተመስገን እንጅ ሌላ ምን ይባላል , ምንም እንኳ ሀጢያተኛ ብሆንም ጠንቆይ ጋር መሄድ ቀርቶ የሚሄዱትን በጣም እፀየፋቸዋለሁ በጣም ነው ምታስጠሉኝ ,እንዴት ስው የአጋንት አሽከር ይሆናል ?????እግዚአብሔር አባቴ ሆይ አሁንም ትዕግስትህ ይደንቀኛል !!!!!!የድንግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን።
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Год назад
በቃ ፈታ ዘና ብሎነው ሚናገረው ሰውኮ ይሳሳታል ግን ከስተቱ ሲመለስ ደስ ይላል ፍፁም ክርስቶስ ብቻነው ቀሪውን ዘመንህ ከቤቱ አያውጣህ
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Год назад
እኔም እኮ እሱ ነው ሚገርመኝ ይሄን ሁሉ ትውልድ ለሰይጣን ሲገብር ኖሮ ምንም እንዳልተፈጠረ ዘና ብሎ ነው ሚያወራው የሰይጣን ፈረስ ሆኖ የኖረም አይመስልም ሰውየው : ጭራሽ አድቨርታይዝ እያረገ ነው አሁንም ብዙ ሰው ይሞክረዋል አያጠራጥርም
@samsom1388
@samsom1388 Год назад
አሜን
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 Год назад
በመጨረሻው ዘመን ሀራም ሰርተው ሀላል እንደሠራ በድፍረት ያወራል አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ አሁን ይህ ምን ይጠቅመናል ማሳሰር ነበር ይህንን ስንቱን ቤት አፈርሰህ ይሆን የአላህ አሁን ላይ ያልተፈጠረ ሰው ምነኛ ታደለ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
አሁን ላይ ያልተፈጠረ ሲባል ጥንቁልና የተጀመረው አሁን ነው ለማለት ነው? ሰውየው ባደረገው ነገር ተፀፅቶ በአደባባይ መናገሩ ፣እንዲሁም ሌሎች በዚህ ሠይጣናዊ ተግባር እንዳይጠመዱ ይረዳል ብሎ ከማሰብ ይልቅ መውቀስ ምን ይባላል? ስንት ሕዝብ የጨፈጨፉ፣ ሕፃናት አዛውንት የደፈሩ የዘረፉ ፣ አሁንም ሕዝብን በማንነቱ የሚጨፈጭፉ የሚያፈናቅሉ እረ ስንቱ... በማይታሠሩበት ሀገር አንድ ጠንቋይ ከሠይጣን ጋር ተነጋገርኩ ስላለ መታሠር አለበት ማለት ምን ይባላል? አንተ እንዲያውም የሠይጣኑን ሥራ በማጋለጡ የተቆጨህ ትመስላለህ
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v Год назад
ጠንቆይ ለራሱ አያቅም ይባላል ለምን ልጅ ለሚስት አልሰጣት ይሄ በራሱ ፈተና ነው በህብረተሰቡ ለዛም ይመስለኛል 2 ባለቤቱን የተዋት ለማንኛውም እንኳን ከዚህ ነገር ተገላገልክ እግዚአብሔር ረዳህ መጨረሻህ በእግዚአብሔር ይሁን ፈተናው ይበረታብሀል ለብዙ ሰው ትምህርት ነው
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k Год назад
እግዚኦ ያጋንንት ዙፋን ከመሆን ይሰዉረን አሁን በንሰሀ በቅዱስ ቁርባን ተመልሶዋሎይ ? እድሜ ለመምህር ተስፋዬ አንቅቶናል 😍
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube Год назад
በስም አብ ወወል ወመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ስቱን በደላችንን እና ክፍታችንን ይቅር ብሎናል
@dgffty7878
@dgffty7878 Год назад
ያረብ ከንደዝ አይነት ነገር አንቴ ጠብቀን ስንት ምስክን አልቆል በአንቴ ምክንያት ሰዉዬ ኤረሱ ያስፈረል
@happyfamily4088
@happyfamily4088 Год назад
ያልጠፋነዉ በክርስቶስ ምህረት የተነሳ ነው ምህረቱ አያልቅምእና
@LlLl-vn8iu
@LlLl-vn8iu Год назад
አላሁመ ነጂና ሚን ሲህር ወሳሂሪን
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Год назад
አሚን ያረብ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
ጎበዝ ማለት በእግዛብሄር መንገድ ተከትሎ ረቂቁነቱን መመስከር ነው ግን ለሰዎች ትምህርት ይሆን ዘንድ ሚዲያ ላይ ወጠህ መናገርህ ጥሩ ነው
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Год назад
እግዞኦ ማርነ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርማል ይህንን ሁሉ ሀጢያት እየያ ትግስቱ 😢😢😢
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Год назад
እግዚአብሔር ሰይጣንን የሰይጣን ፈረሶችን ከሀገራችን ይቀልልን የስንቱን ሂወት አጨልመዋል ስቱን ቀጥፈዋል
@user-cl3qs6vf5f
@user-cl3qs6vf5f Год назад
እድሜጤና ለመምህግርማ እና ለመምህርተስፋዬ
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Год назад
ትክክክክል አወ
@Emanu2018
@Emanu2018 Год назад
ዋናዎቹ ጠንቋዬች እነሱ ናቸው መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው
@user-cl3qs6vf5f
@user-cl3qs6vf5f Год назад
@@Emanu2018 አተትሆናለክ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Год назад
@@Emanu2018 ergetgna negn andem kin temrtachewn adamtesh atawkim
@Emanu2018
@Emanu2018 Год назад
@@selammulatu3807 selamye ላንቺ ብዬ እሰማቸዋለው ትሁት ስለሆንሽ
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r Год назад
😢😢😢በሂወቴ እንደ ዛሬ አዝኘ የማውቅ አልመሰለኝም ። ልክ ስጨርሰው ልቤ ዝቅ ሲልብኝ ይታወቀኛል በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ መጨረሻውን አሰሙን እስኪ ያው ተመልሷል ብየ ተስፋ አረጋለሁ እግዚአብሔር ዘወትር ወደኛ ነው እንጅ ወደሀጢያታችን አያይም መቸው በሂወት ያኖረናል እሱም ቆሞ ይሄዳል ሰሀሊለነ ድንግል ኡፍፍፍፍፍፍ
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Год назад
በአሁን ሰአት ጌታን ተቀብሏል
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
@@elsatilahun5307 😭😭ፔጤ ሰራችሁ ይህ ነው
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Год назад
@@user-od6kz2rq6z ሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄሄ ጎበዝ በትክክል ተመልሷአል
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Год назад
አሁንም አስተውይ ከእዜህ ሁሎ የሜያድነው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ማመን ነው
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Год назад
@@tesfanshiwdagenw7144 ሰውዬው ጌታን ተቀብሏል ስል ቤንጤዎች ስራቸው ነው ይላሉ እግዚዬ ልቦና ይስጠን ማናችንም ፈራጅ መሆን አንችልም
@its38bby62
@its38bby62 Год назад
እናንተ ጋ እየመጡ እያስጠነቆሉ ንፁሁን የጎዱ ፈራጁ እግዛብሄር ቀን ቆጥሮ ዋጋቸዉን ይከፍላቸዋል።
@user-lv7yh5zr3f
@user-lv7yh5zr3f 19 дней назад
አሜን
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Год назад
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ። ስንት እንደዚህ አይነት ደብተራዎች ናቸው በወያኔ ዘመን ቤተክርስቲያንን ወረው እያበጣበጡና እንደነ መምህር ግርማ ያሉትን እውነተኛ ባለጸጋ አባቶች የሚያሳድዱት። አረ አባት ሆይ ማስተዋልን ተነጥቀናልና ይቅር በለን።
@habshalove7381
@habshalove7381 Год назад
ፈጣሪን ለምኖ ያጣ የለም ክብር ለድንግል ልጅ
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 Год назад
Amen Amen 🙏🏽
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
ትክክል!
@melatcode4111
@melatcode4111 Год назад
እግዞ መሀረነ ክርቶስ 😭😭😭😭 ስንት አይነት ክፉ የሞላባት ሀገር ሆናለች እምዬ ኢትዮጵያ 😭😭😭 ወይ ሀይማኖተኛ ነኝ ማለት ????? አምላኬ ሆይ ይሄ ሁሉ ለዚች ከንቱ ምድር ይሄሁሉ ጭካኔ😭😭
@tigest3176
@tigest3176 Год назад
Betame ledkika yimitfa habte nbret
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 11 месяцев назад
እኔ የአክስቴ ልጅ ትሄድ ነበር ታወራልኝ ነበር እንደዛ ሆና አክራሪ ኦርቶዶክስ ነች ቁልቢ ታህሳስ ሀምሌ ሀዎሳ እየሄደች በሬ ታርዳለች አሁን በኔ ምክንያት ጌታን አግኝታለች
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Год назад
ይህንን እየሠማን ማመንና ወደፈጣሪ የሚመለስ የለም። በሰይጣን ስንቱ ትውልድ እንደከሠረ አስቡት? አሁንም በጣም ጨካኝ ትውልድነው ትንሺ እርህራሔ የሌለው ትውልድ ለምን ሆነ!?ፈጣሪ ሌሎችንም ጠንቋይና ልቦና ይስጣቸው ደብተራወችንም ልቦና አግኝተው የሀገራችንመከራ ያስወግድል።
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Год назад
ይህ አሁን ለእኛ ምን ይጠቅማል የሰው ህይወት ያብላሹ ፈጣሪያ የካዱ ለምንድነው ይህ ማስታወቅያ ነው ምትስሩለት ያረብ ከአንተ መስተቀር ማንም የበላይ የለም ጠብቅን
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Год назад
እግዚኣብሄር ይመስገን ንዘላለም፡ይግበረልካ መላክቲ ማዕተብካ ይሰሩልካ ሓወየ ዝተረፉ ናብ መገድኻ ይምርሓዮም 🙏🏾🤲🏾💠⛪
@mekdesagonfer9459
@mekdesagonfer9459 Год назад
በዚ ዘመን ሰው ሰውን ሚበቀለው በድግምት አላህም ይህን ሀጥያት ይቅር አይልምና እዛ ምትሄዱ ሰዎች ፈጣሪን ፍሩ
@Fozita
@Fozita Год назад
ያአላህ እንዴት ነው ሚጨንቀው በረቢ 😌 አላህየ አንተ ጠብቀን
@luyabh9172
@luyabh9172 Год назад
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤት ያተ ቸርነት እሆንን ሁሉ ስንበድልክ በንሰሀ ታጥበናለክ
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 Год назад
አላህዋ ከደዝህ አይነት ነገር አላህ ይጠብቀን ያረብብ ኑ የማዳም ቅመሞች እንደማመር
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Год назад
አሚን እሽ ነይ
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ በጣም ያሳዝናል 😥😥😥😥😭እግዚኦ ማረን አስመተኛም ጠቋይ ከምድርገፅ ያጥፋል። ለክርስቶስ የማይበረከክ ለሁሉ ሠጨረረሸው ሲኦልነው፦ አሁን ተቶነው ወይስ በአደበባይ ኑአምልኩኝ እያለነው!?
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Год назад
ሰዉዬዉ እኮ 5 አመት ሆኖታል ይህንን ጥንቆላ ካቆመ ተፀልዮለት ነፃ ወጥቷል አሁን ደብረ ዘይት በፀሎት ህብረት ዉስጥ እያገለገለ ነው
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
@@hassetbezabih5211 ከሆነ ጥሩነው ግን በጣም አሳፋሪ ስራነው መውጣቱ ጥሩነው
@progressivemind994
@progressivemind994 Год назад
​@@hassetbezabih5211 እግዚአብሔር ይመስገን።ወንጌል ይለውጣል! ትልቅ ትምህርት እና ምስክርነት ስለተወ እግዚአብሔር ይባርከው!
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 Год назад
Yes teto new ye ezeabeheren talakenet yeker bayenet ena sewoch kesu sehetet egna endenemar new !!! Ezeabeher mechem mehari new endesew ayedelem !!..
@bona2318
@bona2318 Год назад
Sewiyew be Kiristos amno kedane koye yasalefewin hiywet eyakafele new ke aristu ayiteh meredat tichilaleh
@eskedarbekele7240
@eskedarbekele7240 Год назад
ንሰሀ መግባት በወሬ ብቻ አደለም ያሰራችሁትን ልጆቻችንን በሰላሴ ሰም ፍቱ እኛ እናቶች ካጋንት ጋር እየታገልን በየ ፀበሉ እየዞርን ለሰንት አመት ተሰቃይተናል ባርሴማ ሰም በገብርኤል ሰም በመቤቴ ማርያም ሰም በሚካኤል ሰም ደጋሚ በሙሉ ይፍረሰበት አሜን
@user-zp7gv7rb9m
@user-zp7gv7rb9m Год назад
Amen
@Emanu2018
@Emanu2018 Год назад
እማማ ኢየሱስ ሳይዞሩ ያድኖታል ሰውየው በሱ ነው ነፆ የወጣው
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎችም እንዲህ ራሣቼውን ያጋልጡ
@addisumolla7902
@addisumolla7902 Год назад
እድለኛ ነህ፡፡መንገድህ የሀጢያት መንገድ መሆኑን አዉቀህ ወደ ንስሀ መመለስህ መታደል ነዉ፡፡ሌሎችም ከዚህ መንገድ እንድትወጡ ፈጣሪ ይርዳችሁ፡፡
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Год назад
ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ ጌታ ኢየሱስን አግኝተህ ከአጋንንት እስራት ተፈታህ ኢየሱስ ብቻውን ከዘለዓለም ሞት ያድናል ከበሽታ ይፈውሳል ከሰይጣን እስራት ይፈታል ስሙ ኃይል አለው እኔ ምስክር ነኝ ኢየሱስ ጌታ ነው ‼️🙏🙏🙏
@azebgirma9126
@azebgirma9126 Год назад
AMEN!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
AMEN Egiziabher Yemsgen
@alimetmuhamed4843
@alimetmuhamed4843 Месяц назад
ሀስቢአላህ ወኒአመል ወኪል ላአ ያዐለሙ ኸይቡ ኢለላህ የሩቅን ነገር የሚያዉቀው አላህ ብቻነው
@user-dp7op4dn7c
@user-dp7op4dn7c Год назад
የስንቱ ሰው ህይዎት በጥንቆላ ምክንያት ተበላሸ እ/ር ይቅር ይበለን አንዳንዱ ህይወቱን ለማዳን ከዚህ ቦታ ይሄዳል አንዳንዱ ደግሞ ተንኮል ለመስራት ተንኮል ለሚሰሩት እ/ር ልቦና ይስጣቸው
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Год назад
ትክክል አሚን ባለቤቴ እየተሰቃየብኝ ነው
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
​@@user-mr4mc4uk4y እሱም ጋኔን ይጎትታል ወይስ ጋኔል ሠፈረበት?
@Bella-ie8kz
@Bella-ie8kz Год назад
@@rasayifat5726 budaaaaa tenkuyai yatifah/yatifash koshasha
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Год назад
ከረ ሀያቲ መተት አርገውበት ኘዎ
@selameyayou8659
@selameyayou8659 Год назад
ጎበዝ አስተዋይ ሰው ነህ ሁሉም እንዳንተ ቢመጡ እና ቢያስተምሩ መልካም ነው
@Brurey
@Brurey 10 месяцев назад
በአሁኑ ሰአት እንደ ቤቲ ሰው ማግኘት ከባድ ነው ና እግዚአብሔር ከነቤተሰቦች ይጠብቅሽ ቤትዬ ፅጌም እመብርሀን ትቅረብሽ እህትአለም
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Год назад
እግዚኦ ከፍል 1 እስከ ክፍል ሁለት በመገረመም በመመሰጥም ሰማሁት እሚገርም ነው የእግዚአብሔር ምህረቱን ደግነቱን ተመለከትኩ ዛሬላይ በዚ በሰራሁ ሁሉ ነገር ተጸጽቶ ለምስክርነት ቀርቦ የሴጣንን አሰራር ሲያዋርድ ተገረምኩ እንኳንም ገዚ እስራት ወተህ ከአምላክ ውጪ የሚመለክ አምላክ እደሌለ ለመመስከር አበቃህ ክብር ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ
@zedyearsemalj3890
@zedyearsemalj3890 Год назад
እህት ወንድሞቼ እንኳን የእግዚአብሔር ፍቅር ገባን እውነትየን እምላቹሁ የእግዚአብሔር ፍቅር ባይገባን ንሮ ስንቶቻችን ስልኩ በጠየቅን ነበር ህህህህ ተመስገን አምላኬ በእውነት እችን እንድያይ የፈቀድክልኝ ተመስገን ተመስገን ጦንቆይ ደብተራ መንግስት ሰማያትን ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ብላል መጥምቀ መልኮት ቅዱስ የሐንስ
@dawitdave6328
@dawitdave6328 Год назад
የምትሳደቡ ሰዎች ቃለምልልሱን በትእግስት ጨርሱት መጀመሪያ። ሰውዬውን እግዚአብሔር እረድቶት ወደቤቱ መልሶታል። ራሱን አጋልጦ ሀጢአቱን በሚዲያ የሚናዘዘው እኛ እንድንማርበት ነው። ይፍሩ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርከው
@user-jz5gd4zi5f
@user-jz5gd4zi5f 5 месяцев назад
ብሎ ነገር የለም እግዚሐብሄር እንዲ አይነቱን አይፈልግም
@mekdesmekdes6364
@mekdesmekdes6364 Год назад
አማኑኤል አባቴ መሀሪ እና ይቅር በይ አምላክ ነው ሁላችንንም ለንሰሐ ሞት ያብቃን
@mishu372
@mishu372 Год назад
ዛሬ ላይ ሚዲያ ላይ ሳይሆን ለአባቶች ተናዘህ ልብህን ሰብረህ ዝምምም ብለህ አጋንንትን እየጠራህ ያዘዝክበትን ዘመን በምስጋና በፆም በፀሎት በተከበረው ይሻላል
@mahletderib5054
@mahletderib5054 Год назад
ይሄኔ የስንቱን ወጣትህይወት አጨልመሀል የስንቱን ጎጆ አፍርሰሀል ስንቱን ቤተሰብ በትነሀል ያንዱን ፀጋ ላንዱ ነጥቀሀል እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልህ ባንተ ህይወታቸው የተመሰቃቀለባቸውን እግዚአብሔር ይፈውሳቸው አንተንም ለንሰሀ ያብቃህ
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 11 месяцев назад
የሰውን ፅጋ ፍለጋ የሚሄደው ደጋሚ አስደጋሚ አይብስም ከቤቱ ሄዶ የሚያስጠነቁለው
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Год назад
ኮመንታተሮች የምንሰጠው አስተያየት ለግለሰቡ ገንቢ ሊሆን ይገባል:: ምክንያቱም ይህ ሰው ወደ ራሱ ተመልሶ ነው ሚዲያ ላይ እራሱን ያጋለጠው:: የቻልን በጸሎት እንርዳው
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
Abeba Abraham ሰውየው ጥንቁልናን በሚመለከት በአደባባይ ወጥቶ በመናዘዝ ይቅርታ ጠይቆ ጌታ ይቅር ስላለው የአንቺ ወይም የሌሎች የፀሎት እርዳታ አያስፈልገውም። በነገራችን ላይ፣ አንቺ ለሱ የምትፀልየው የኢየሱስ ቅርብ ወደጅ ነሽ ወይስ ከሐጢያት የነፃሽ ስለሆንሽ ነው? ከቻልሽ ለራስሽ ፀልይ... እሱ ድኗል። ግብዝ!
@Bella-ie8kz
@Bella-ie8kz Год назад
@@rasayifat5726 tekuayi koshasha
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Год назад
ትክክል እህቴ ስው ማለት ጥፋቱን አውቆ ከጥፋት የሚመለስ ስው ነው
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Год назад
​@@rasayifat5726 ምናይነት ሀደበት ነው ያለሽ አንቺስ ጸድቀሽ ነው ስው ለሀገሩ ለህዝቡ ለምድር ይጸልያል ጻድቅ ስለሆነ አይደለም
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
@@eyarslaewarkneh4548 እኔ ጻድቅ ነኝ የሚል ከአፌ አልወጣም። ለሀገር ሰላም፣ ለታመመመ፣ ችግር ለደረሰበት መፀለይና ሐጢያቱን በአደባባይ ተናዞ ወደ አምላክ ለተመለሠ ሰው አሁንም እንደ ሐጢያተኛ ቆጥሮ እንፀልይ ማለት ራስን እነደ ጻድቅ መቁጠር ይመስላል። መጀመሪያ ማንም ያላየውን የራሳችሁን ጉድፍ ከአይናችሁ አስወግዱ። እሱ በክርስቶሰ ድኗል ... That's all
@buzazewde8499
@buzazewde8499 Год назад
ፈጣሪዬ እንዴት ያለህ ትግስተኛ ነህ በዚህ አይነት የብሾፍቱ ሰው በሙሉ ከዚህ ድርጊት የነጻ አይመስለኝም
@user-lv7yh5zr3f
@user-lv7yh5zr3f 19 дней назад
የሰው ሂወት ለማበሰቃቀል ጠንቋይ ቤት የምትሄዱሰዎች የድንግል ማረያም ልጅ አየሱስ ክርስቶስ የፋረዳቹ
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Год назад
እኔ እኮ ሚገርመኝ እሱ ሀብት ለማካበት ብሎ እዚህ ሰይጣናዊ ስራ ውስጥ ያለምንም ማንገራገር በፍላጎቱ ገብቶ እንደፈለገ ኖሮ የስንት ሰው ነፍስ ወደ ሲኦል ሲነዳ ኖሮ ዛሬ ግን ሚዲያ ላይ መቶ ደሞ ሲያወራ ይገርማል : አሁንም ቢሆን ሚዲያ ላይ የመጣው የበለጠ ብዙ ሰውን ለመሳብ ማስታወቂያም ይሆናል እኛ ምን እናውቃለን : እንዲህ ያሉትን ሰዎች አጉል ለሌላው ትምህርት ነው በማለት ወደሚዲያ ባታመጧቸው ጥሩ ነበር ምክንያቱም እሱን ሰምተው እመኑኝ ከሚማሩት ይልቅ ሚጠፉት ይበልጣሉ ምክንያቱም መንገዱን ስለነገራቸው ይሞክሩታል : እንደዚህ ደሞ በቀላሉ ሚመሰክረው ምንም ሰይጣን ሲያመልክ የኖረ አይመስልም ሰይጣን እኮ እንዲሁ አይለቅህም በቃ ከንግዲህ አላምንም ስትለው ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ሌላ ምን ይባላል
@habtemelaw9968
@habtemelaw9968 Год назад
ተባረክ ዋናው ወደክርስቶስ መምጣትህ ነው መመለስህ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@rahelsintayehu9095
@rahelsintayehu9095 Год назад
እባካችሁ መፅሀፍ ፅፏል አርዕስቱን ንገሩኝ ወንድሞቼና እህቶቼ
@hayatcasa3447
@hayatcasa3447 Год назад
መምህር ተስፋየጋር ቢህዱ ካሉበተበሽታ ይድናሉ።
@Sara-cq3tl
@Sara-cq3tl Год назад
በስመ ስላሴ 😭😭 እመብርሃን አንቺ ጠብቂን 😭😭
@kukkuassefa3963
@kukkuassefa3963 Год назад
መፅሐፍ ፅፌአለሁ ነው ያለው? ገዝታችሁ እንዳታነቡ አጋንንት ይገባባችኋል! መፅሐፉን ማቃጠል ነው እንጂ የምን መሸጥ ነው ጌታ ሆይ ህዝብህን ጠብቅ ይቅር በለን!
@obsehika5518
@obsehika5518 Год назад
Egzabher ykr blotal zm blachu.atleflfu mnew krstian slehone ancherecherachu ende zefan bihon gn bedenb tsemu neber
@betelhemseleshi
@betelhemseleshi 11 месяцев назад
የጠፋውን በግ የሚፈልግ እግዚአብሔር እንኳን ለንስሀ አበቃህ።
@meaziwendemumeaziwendemu7012
መጨረሻው ናፈቀኝ እንዴት ከዚህ የመናፋስት አሰራር ወጡ ሲተዉትስ የደረሰባቸው ነገር የለም የሚለውን ማወቅ እፈልጋለው ይገርማል በጣም
@fetihiyashukrala2350
@fetihiyashukrala2350 Год назад
Getan tekeblo new yewetaw
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Год назад
ሳእሊነ ቅድሰት አድኝን እናቴ የእግዚአብሔር ዝምታ ከአይምሮ በላይ ነው
@Bella-ie8kz
@Bella-ie8kz Год назад
Demo tiru sira indesera sewu Interview sidereg le hig neber makireb koshasha
@eviclaesen4475
@eviclaesen4475 Год назад
Bewnet ... Besmam iyesake new miyaweraw demo😂😂
@Makiya-balay
@Makiya-balay Год назад
አላህ ከንደዚህ አይነት ነገር ከመሄድ በኛም ላይ ክፉዎች ከሚሄዱት አላህ ይጠብቀን ያረብ ያሃዩ ያቀዩም
@user-bc4qt9uu5i
@user-bc4qt9uu5i Год назад
የከተማችን ባለሃብቶች እዚህቦታ እየሄዳቹህ ሰይጣንቤት የሃብታም ማማላይላለችሁ ታዋቂዎች ሰይጣንአምላኪዎች ናቸው በብዛት
@mariamova452
@mariamova452 Год назад
ከዚ ሁሉ አምላኬ ፈራሁ ስለኔ 😭😭😭😭😭😭🙌
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
ወይኔ በማርያም ይሄን ሰውዬ አውቀዋለሁ ጠንቆይ / አስማተኛ መሆኑን ግን አላውቅም ነበር በማርያም እግዚኦ 🙉🙉የደብረዘይት ልጅ ስለሆንኩ ነው ወገኖቼ እንጂ ላስጠነቁል ይጄ አይደለም
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
እግዚኦ የሚያሰኙ ሌሎች አሠቃቂ ነገሮች በየቀኑ የሚፈፀሙበት ሀገር ለአንድ ንስሐ ለገባ ጠንቋይ ይህን ያህል መንዘፍዘፍ
@Bella-ie8kz
@Bella-ie8kz Год назад
@@rasayifat5726 koshasha tenkuayi
@happyfamily4088
@happyfamily4088 Год назад
ሰይጣን ምን አባቱ ጫፊ ላይ አይደርስም የምንል ሁላ በባዶ አይሰራም መጫወቻ ነዉ የሚያደርግህ የክርስቶስን የጦር እቃ እንልበስ መፆም መፀለይ መስገድ መመፅወት መቁረብ ከክፉ ነገር መራቅ ከዛ ሞርትና ድግምት በአንተ ላይ አይሰራም! በስመ ክርስቲያን መኖር ይብቃን የተግባር ሰዉ እንሁን🙏🏾 እንድነቃ ላደረጉኝ አባት መ ምህር ግርማ ወንድሙን እና ቀሲስ ሄኖክ መ ምህር ተስፋዬን አመሰግናለህ🙏🏾
@belayberhe1412
@belayberhe1412 Год назад
Wenjelega nek
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh Год назад
እግዛኦ የማንሰማዉ የማናየዉ ጉድ የለም ቅድሰ የሰራዊት ጌታ ሆይ አቤቱ ትእግሰትህ አቤቱ መሀሪነትሆ
@raheltsegaye4445
@raheltsegaye4445 Год назад
በእየሱስ ስም የአጋንንት መንፈስ ይመታ !!!!!
@tsisami9841
@tsisami9841 Год назад
አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን
@melatcode4111
@melatcode4111 Год назад
ይብላኝ ለልጆቻችሁ እግዞ ማህረነ ክርስቶ እግዞ ማህረነክርቶ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
ይብላኝ ለልጆቻችሁ ስትዪ ነገሩ ወላጆችን አይመለከትም ነው?
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@hargeweyenmengeshamamo1043
@hargeweyenmengeshamamo1043 Год назад
አቤት የድግል ማርያም ልጅ እደው ምንኛ ታጋሽ ነክ የሰራዊት ንጉስ 😭😭
@tutuz8920
@tutuz8920 Год назад
እግዚኦ ማረን እባካችሁ ይህን ባታሰሙ ጥሩ ነው በህግ ያስጠይቃል
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 Год назад
የእግዚአብሔር ምህረቱ ከባህር ይሰፋል።
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
ሰው ከአጋንት ጋር ተዛምዶ እንደገና በቀላሉ አይላቀቅም በትጋት እሚጸልይ እግዚአብሔርን ይቅር በለኝ እሚል የዋህ ሰው ከሆነ በፈጣሪ እርዳታ ይገላገላል ። ካልሆነ ግን ወይ ያበላሸዋል ወይ ይገድለዋል እስከ ጋህነም ይዞት ይገባል። ምህረትህ የበዛው አምላኬ ከእንደዚህ አይነት ስር ማሽ ቅጠል ቀንጣሽ አጋንት ሳቢ ከሆኑ መተተኞች ይጠብቀን ።
@accacc3506
@accacc3506 Год назад
እግዚኦ ተዘከረነ በውስጠመንግስትከ እግዚአብሔርሆይ ማረን. ሃጥያታችንብዙነው. ሰው. እግዚአብሔርንትቶ ሰይጣንንማምለክተጀመረኮ በጣም ቆየ ይማረንበቸርነቱ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
ዛሬ ነው እንዴ የተጀመረው? ዘልዓለም የኖረ ነው አኮ። አላውቅም ነበር እንዳትዪ ብቻ
@accacc3506
@accacc3506 Год назад
ክክክክ እዴ ለምንአላቅምእላለሁ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
@@accacc3506 በሠይጣን ማምለክ ዛሬ ገና የተጀመረ ይመስል፣ እግዚአብሔርን ትቶ ሰይጣን ማምለክ ተጀመረ ስላልሽ ነዋ
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 Год назад
እግዚዮ ማርነ ክርስቶስ እኔ እኮ ጠንቋይ ሰዉ አይመስለኝም ነበር ለካ የሰዉ ሴጣንም አለ። ጉድ በል ያገሬ ሰዉ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
የሰው ሠይጣን የሚባለው ሰውን በማንነቱ የሚገድል የሚደፍር የሚዘርፍ የሚያፈናቅል መፍትሔ ሳያገኝ ደሀ ለፍቶ የሠራውን ቤት የሚያፈርስ etc.... ነው።
@tigist2193
@tigist2193 Год назад
የስንቱን ህይወት አበላሽተህ ኖረሃል ሌላውም ካንተ አይቶ ወደ እግዚአብሔር ቢመለስ ይሻለዋል
@shewayebekele9708
@shewayebekele9708 Год назад
ሰላማችሁ ይብዛ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Год назад
የዋሆች ክበሩልን ሰተ ጉድ ሰማን🥺🥺🥺🥺🥺 ጋዜጠኛው በረጋታ አደኛ11
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Год назад
selmistichu aydel miteyke gazitegnawu ateyayeku algebagnm
@makamaka3019
@makamaka3019 Год назад
ሱበሀናላህ አላህ ቅኑን መንገድ ይምራህ የየመኑ ጠቋይ ወዴአላህ ተመልሶ ታሪኩን ሲያወራ ያስፈራል ገርሞኝ ነበር አተም ዴገምክልኝ አላህ ይጠብቀን ለጅን መስገድ ማረድ ቱ ብቻ ጨርሶይመልስህ መስተካከልህ ጥሩነዉ
@dao-107
@dao-107 Год назад
1.2 ሚልየን ... ከነ.. ልጆቻችሁ... እዚህ ሰው .. ጋር... እየሄዳችሁ... ንስሀ .. ግቡ...
@Nùh4424
@Nùh4424 Год назад
አኡዙቢላሂ ሚነ ሸይጧን ረጂም ከእንዲህ አይነት ነገር በአሏህ እጠበቃለሁ ኢትዮጲያ እኮ ብዙ ጉድ ይዛለች
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
ሠይጣን ኢትዮጵያ ብቻ ነው ያለህ ማነው? በአለም ላይ በይፋ የሠይጣን ተከታዮች እንዳሉ አታውቅም ?
@Bella-ie8kz
@Bella-ie8kz Год назад
@@rasayifat5726 tekuayi koshasha
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Год назад
ሰውየው ምንም ጥፋት የለበትም ጥፋተኞች የሚሄዱ ሰዎች ናቸው 🤐
@TheBex2007
@TheBex2007 Год назад
Sewuyem yemihedutim ekul tifategnoch nachew.
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Год назад
@@TheBex2007 እኮ
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Год назад
Ere esu baynor sew wede egziabher yekerb neber
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Spurgeo
@Spurgeo Год назад
Be'rsewo Mejen Aba'bye....Bakeh Serawun Astemren, Awachi Sera New.... Asmate'gna Adregen
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
እሱማ ንስሐ ገብቶ ሥራውነ ትቷል። ለሁሉም ኩሬ ያለበት አካባቢ እየሔድክ ብትጠራው ጋኔሉ ሊመጣ ይችላል እና ተሰፋ ሳትቆርጥ ሌላት ሌሊት ጩህ እስቲ Kkkkkk...
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Год назад
gen yetemala aydelem aweraru gazitegnawu sele mistochu tewuwuk new miteyekewu eni algebagnm lesralachu lemalet new weys techewalehu lemalet new algebagnm.
@user-kz6gw2jl3u
@user-kz6gw2jl3u Год назад
እሰይ ጥሩ ትምህርት ነው
Далее
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
Просмотров 2,4 млн