Тёмный

‘የመዝሙር ስርቆት’||ክፍል ሁለት|| ረታ ጳውሎስ|| Reta Paulos Interview  

MESKEL MEDIA
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 74   
@rutht9104
@rutht9104 10 дней назад
ወንድሜ ረታ ብታወራ የማትሰለች አንተ ጋር ያለው ነገር በጣም ያስፈልገናል። ፀጋው ይብዛልህ 🙏 አቅራቢውም ደስ የሚል ግልፅ ጥያቄ ነው 🙏❤
@Smashville3
@Smashville3 10 дней назад
የረታን ነፃነት በጣም ነዉ የወድኩት 🙏🏽 እዉቀቱ እና ቅናቱ የሚያስደምም ነዉ:: ያወቀዉን ለማሳወቅ የሚሄድበት ርቀት የሚያበረታታ ነዉ ! እግዚአብሄር ይባርከዉ ያበርክትልን ❤❤❤
@theblessedhand3780
@theblessedhand3780 9 дней назад
በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነበር። እዉቀት ያለዉ ሰዉ ሲናገር እንዴት እንደሚያምር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ የሰጠዉ ወንድማችን ረታ ጌታ ይባርክህ
@DaniSalon-b1p
@DaniSalon-b1p 10 дней назад
አረረረረረ እንደዚህ አይነት የማይረለች ውይይት አላየሁም ተባረኩ ረትሽ ተወደሀል❤❤😊
@WalelignAyele
@WalelignAyele 10 дней назад
ጠያቂው ወንድሜ ተባረክልን በጣም ሰፋ ያሉ ጥያቂዎችን ነው የጠየክልን ተባረክ በጣም ደስ ብሎኛል 💥❤💥 ትንሽ እንቁዋችን ረትሽን ስታስቸኩልብንና በአሉታ የመጫን ይዘት ያለው ቃለ ምልልስ አልፎ አልፎ አስተውዬበታለው እና ብታስተካክል ጥሩ ይመስለኛል አልፎ አልፎ ተረጋግቶ አለማድመጥና የአንተን ሀሳብ እሱ እንዲልልህ የመፈለግም ስሜቶች አስተውያለሁ ባጠቃላይ ግን በዚህ ፕሮግራም በጣም ደስተኛ ነኝ አመሰግናለሁ💥❤💥
@kiberlegeta
@kiberlegeta 9 дней назад
I agree. Jeremy asks good questions but he needs to listen more.
@sinemelekot_bemeskot
@sinemelekot_bemeskot 9 дней назад
that's the best conversation ever. Bless you both 🙏🎉
@Melkamu-lg4zi
@Melkamu-lg4zi 9 дней назад
ወንድማችን ረታ ይህን ኹሉ ዕውቀት ይዞ ከዚህ በላይ በጣም መውጣት አለበት። ደግሞ ያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ክርስትያን ሙዚቀኞች ገብተው ከሚማሩ የራሱ የኾነ የክርስቲያን ሙዚቃ ት/ቤቶች እንዲሠሩ ሥራዎች ቢጀመሩ መልካም ነው። ባይ ነኝ። ለዚህም የእነ ረታ አቅማቸው አያንስም ብዬ አምናለኹ።
@desalegndaneil7557
@desalegndaneil7557 8 дней назад
ምርጥ ስራ ነው። ጥሩ ጥሩ ሀሳቦች የተነሱበትና አስተማሪ የሆነ ነጥቦች የተነሱበት ዝግጅት ነው። በርቱ። አመሰግናለሁ።
@emebetgodana8486
@emebetgodana8486 9 дней назад
Reta Reta you are amazing I can’t thank you enough brother
@akliluhaftay3113
@akliluhaftay3113 4 дня назад
ጄርሚ የ ጥያቄው ሀሳብህና አካሄድህ በጣም ተመቺቶኛል ተባረክልኝ keep it up 🙏
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 9 дней назад
ወንድም ጀርሚ እና ወንድማችን ረታ ዋው የሚገርም ውይይት በርቱ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በብዙ ተጠቅመናል 🙏🙏🙏
@berhanemergia6235
@berhanemergia6235 10 дней назад
Hello brothers it's really touching its good to be true this brother Reta God bless u keep up the good way of teaching with the word of God & holy spirit it's all about lack of knowledge in every side so it's not to reject others but to hold
@mimit4032
@mimit4032 10 дней назад
Dear Reta! You are a very humble and mature person! May Lord bless you more 🙏
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 9 дней назад
ተባረኩ ብዙ ተጠቅሜያለሁ🙏🙏❤❤❤❤
@Haset7866
@Haset7866 9 дней назад
It's a good hope that someone like Reta exists on this time who stands for the truth. All praise be to God 🎉🎉🎉
@ellafan9417
@ellafan9417 5 дней назад
የሚወደድ ሚዲያ አትጥፍ❤❤❤❤
@jonattekl
@jonattekl 5 дней назад
በመጀመሪያ ጠያቂው ወንድም በጣም ግልጽ እና ወሳኝ ጥያቄዎችን በማንሳት ሊስተካከል የሚገባውን ወደ አደባባይ እያወጣህ በመጠየቅህ ላመሰገንህ እወዳለሁ። ወንድም ረታ ለቀረቡለት ጥያቄዎች ጥሩ ሃሳቦችን ቢያነሳም ተፋልሶዎች ይስተዋሉበታል። ይህን ግዙፍ ቁምነገር በአንድ ጊዜ ውይይት ምላሽ እና ማስተካከያ ለማምጣት ባይቻልም ይህ መንደርደሪያ የበለጠ አሳታፊ በማብዛት የቤተክርስቲያን ጉዳይ እንደመሆኑ መጠን በሚገባ ቢሰራበት ጥሩ ነው።
@eliassolomon5234
@eliassolomon5234 6 дней назад
Brother Reta am proud of you may God protect your life
@nardosgirma4558
@nardosgirma4558 6 дней назад
ረታ ኩራታችን ነህ!
@ellafan9417
@ellafan9417 10 дней назад
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yonasw9032
@yonasw9032 9 дней назад
ተባረኩ::❤
@zwdgebre
@zwdgebre 9 дней назад
ተባረኩ
@seniatkumsa9625
@seniatkumsa9625 8 дней назад
❤❤ ተባረኩ ❤
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 7 дней назад
ይህ ታሪክ እዚህ ቨርጂኒያ ያለ የአንድ ሃሰተኛ ፍንዳታ ጠንቊይ ፕሮፌት ተብዬ ትእቢተኛን ታሪክ ይመስላል😮
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 7 дней назад
የሌባው ዮሴፍ ታሪክ😮
@cr7_editzz174
@cr7_editzz174 9 дней назад
ተባረክ ፡ ጀርሚዬ ❤❤❤
@etsegenetk9024
@etsegenetk9024 9 дней назад
I am watching this again. Thank you for preparing such a conversation. I am learning a lot from our brother Reta. If I could correct one thing: Genre is pronounced as ዣንራ. Thanks
@woinshetzeleke4705
@woinshetzeleke4705 10 дней назад
ተባረኩ ወድሞች
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z 10 дней назад
ወንድሜ አንተ ትክክል ነክ ተባረክ።
@zebibnesru8228
@zebibnesru8228 9 дней назад
real role model nehhh,praise lord
@rich231-t6d
@rich231-t6d 10 дней назад
በክፍል 1 ብዙ ቀርቶልኛል ተባረኩ ❤❤❤❤
@rahelbelay2513
@rahelbelay2513 7 дней назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@teddy13074
@teddy13074 6 дней назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የነፍሴን ጥያቄ መልስ መስጠት የቻለ ዝግጅት ነው ክፍተቶችን አይቼ እጅግ አዝኜ እውቀት ከማጣት የተነሳ በብዙ ተስፋ የቆረጥኩባቸውን ነገሮች ክስተት የሚሞላ እውቀትና ጥበብ ይዛችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ሪትም ባንድ በልጅነቴ የምናውቃቸው የጠፉ መዝሙሮች እንደገና ቢሰራቸው ምኞቴ ነው ለምሳሌ'ከቅባቱ የተነሳ ቀንበር ይሰበራል በዘይቱ ሙላት ህዝቡ ፈውስ ያገኛል የጠፋው ይመጣል ምርኮ ይመለሳል'የሚል መዝሙር ዘማሪዎችን ባለስታውስም መዝሙርን ባላገኘውም ሁሌ ልቤ ውስጥ አለ
@astergudu4723
@astergudu4723 9 дней назад
Thank u brother reta.be blessed!!!
@temesgentantu5977
@temesgentantu5977 9 дней назад
Woowww......very informative conversation..
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 10 дней назад
WOW SO wonderful tebareku tsega yebzalachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 10 дней назад
ተባረክ ወንድሜ
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 10 дней назад
አንደኛ ነኝ ብዬ ሰመጣ ተቀድሜሀለው
@elenit.salvatore4363
@elenit.salvatore4363 9 дней назад
Tebarku it's really good interview!!
@abiya4813
@abiya4813 10 дней назад
ለምግብ ተመጋቢውም አስተያየት እንደሚሰጥ ሼፉ ብቻ አስተያየት እንደማይሠጠው : ዝማሬም አድማጩ አስተያየት መስጠት ይችላል ።ወንድም ረታ እኔ ብቻ እኛ ብቻ እያላችሁ እንዳይሆን
@ermiyaswube8068
@ermiyaswube8068 9 дней назад
በነገራችን ላይ ከወንጌላዉያን ሙዚቀኞች ይልቅ ዘፈን የሚያቀናብሩ ልጆች ሚዉዝካሊም ስነምግባርም ብር ላይ ያላቸዉ አቋምም እጅግ የተሻሉ ናቸዉ! የወንጌላዉያን አቀናባሪዎች ያኔ በ90ዎቹ ቀረ የሚባለዉ በምክንያት ነዉ። ረትሽ ጥንቃቄክ ደስ ይላል ተባረክ ጠያቂ ጀርሚ ዝግጅትህ ጥሩ ነዉ ትንሽ ግን አግሬሲፍነት አለ ቢታረም ጥሩ ነዉ ጥሩ ዉይይት ነዉ!
@mesitesfa
@mesitesfa 8 дней назад
የሚያንፅ ውይይት ነው በጣም ጌታ ይባርካችሁ 🙌 ግን ጠያቂው ወንድም በጥያቄዎችህ ውስጥ ያንተን ሃሳብ እንዲያወራልህ ትንሽ ስትጫነው ታዝብያለሁ
@AbiduChina
@AbiduChina 9 дней назад
ወንድም ረታ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሃሳብ ለመስጠት የምፈልገው ዝማሬው ከወጣ 25 አመት የሞላውን ዝማሬ ዘማሪዎቹ በህይወት ካሉ የዝማሬው ባለቤቶች እራሳቸው ጥራት ባለው የሙዚቃ መሳሪያ ደግመው ቢዘምሩት ጥሩ ይሆናል ምክንያቱም የዝማሬው ባለቤቶች ካልዘመሩት ያለው የድምፅ ጣዕም ስለሚቀየር ሌሎች ዘማሪዎች ባይዘምሩት ጥሩ ነው እላለሁ፡፡ ደግሞም ከቨር የሚዘምሩት እግዚአብሔር የዝማሬ ባለጠጋ ስለሆነ እግዚአብሔርን ይለምኑት አለዚያ ሌብነት ነው
@ashenafikassa8661
@ashenafikassa8661 10 дней назад
Blessed
@Loyal-316
@Loyal-316 9 дней назад
Tebareku
@Zenash-dy9wl
@Zenash-dy9wl 10 дней назад
ተባረኩ ወንድሞች በርቱ😊😊😊😊
@haymihaymi6782
@haymihaymi6782 10 дней назад
Tebareku bebizu
@Grandas7358
@Grandas7358 4 дня назад
Ende "dimlight" mehal mehal metefau ngr mndnewu Video wu?
@habetenshgemchu7367
@habetenshgemchu7367 10 дней назад
❤❤❤Blessed
@BurtkanBebo
@BurtkanBebo 10 дней назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰waw zamanachu Yi barak tabarakulign baxam 🥰🥰🥰🥰🥰
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏😍😍😍😁😁🙈ተባረኩ ወንድሞች
@serawitterefe4505
@serawitterefe4505 9 дней назад
💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@abinetdebancho435
@abinetdebancho435 9 дней назад
Abo Tebarek❤❤❤❤❤
@sewitstefanos7504
@sewitstefanos7504 10 дней назад
Geta yebarekachu
@yetemworkerga8822
@yetemworkerga8822 10 дней назад
የድምጽ ነገር ይታሰብበት በጣም ወሳኝ ፖይንት ነዉ።
@samuelbahru818
@samuelbahru818 8 дней назад
እከሌ መዘመር ይችላል እከሌ መዘመር አይችልም ማለት የሚቻል አይመሰኝም ልክ ነው መስመር የለቀቀነገር ማስተካከል ተገቢ ነው የአዘማመር ቅርጽና ይዘት ማውጣት የሚቻል አይመስለኝም የእዘማመር ህግ ማውጣት የሚቻል አይመስለኝም
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 10 дней назад
❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
@selamudaniel6200
@selamudaniel6200 9 дней назад
😊
@newjourney5096
@newjourney5096 9 дней назад
Wow lots of good advice thank 40:13 Loudness level #churchdecebel 80db😮 41:26 wrong-pitch. 😅 45:19 sound pollution acoustic treatment , original music instrument 🎺 guitar 🎸 46:59 😂❤ 48:32 #worshipleader 😂 1:02:07 pseudo worship for photos 😂 camera #realworship 1:04:30 Lyrics ❤credit 1:07:00 Cover Songs ❤credit giving
@ApostelAyeleAbule-ui6co
@ApostelAyeleAbule-ui6co 10 дней назад
😢😢😢😢
@azarialemma8227
@azarialemma8227 9 дней назад
Ye Lily Album 3 yeseraw Abegaz new tadya yan yemesele sink mezmur ena arrangement le geta meawaet aymetnm blo malet yichalal? I don't think so!
@teshalechsolomon8186
@teshalechsolomon8186 10 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@affordableground-transport7169
@affordableground-transport7169 6 часов назад
28:39 - 28:40 “genre” (as in: “ሁሉንም ዓይነት 'ጀነር' ..." Let’s talk about this. ይሄንን የእንግሊዝኛ (originally French) ቃል በያሬድ ት/ቤት ያለፋችሁ ብዙዎቻችሁ ረታም ቀደም ብሎ, እንዲሁም የርዕዮቱም ቴዎድሮስ ጸጋይ “ጀነር" እያላችሁ pronounce ስታደርጉት እሰማለሁ። ሆኖም ግን በUKም ሆነ በAmerican እንግሊዝኛ pronunciation ትክክለኛው አባባል "ዣንራ" ነው። ይህንን Google ላይ ማጣራት ትችላላችሁ። ትክክለኛውን አባባል ካወቃችሁ, አስተማሪዎቻችሁ ባለማወቅም ይሁን አጣምመው ባስተማሯችሁ መቀጠል ትክክል አይሆንምና ይስተካከል። Just my 2 cents worth idea.
@Biniyam3832
@Biniyam3832 10 дней назад
ሐሰተኛ ነብያት ፤ የስህተት መምህራን ይውደሙ።
@mimit4032
@mimit4032 10 дней назад
Pray for them ❤
@SaraNigusse
@SaraNigusse 10 дней назад
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 10 дней назад
ረታን እወደዋለሁ ግን "የኢንትን ፕሬዝዳንት ፣ዳይሬክተር መሪ መስራች ብሎ ስያስተዋውቅ ግን ያያ ጃሜህ ምንድን መሰለኝሳ ይህች ትንሽ ተቋም በዚህ ሁሉ ስልጣን ጨፍልቆ ሊገድላት ይችላል።
@FitsumBalcha-qh4bt
@FitsumBalcha-qh4bt 8 дней назад
አራት ስው ይሆን አንተ ምን ይመለከታል
@Zenash-dy9wl
@Zenash-dy9wl 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fevenTaddese-e7i
@fevenTaddese-e7i 10 дней назад
❤🎉❤🎉❤❤❤❤🎉❤🎉❤
@Zenash-dy9wl
@Zenash-dy9wl 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Гаджет из даркнета 📦
00:45
Просмотров 227 тыс.
Думайте сами блин
18:15
Просмотров 560 тыс.