Тёмный

‘’ለእናቴ’’ የሽልማት ዝግጅት | ዘሪቱ ከበደ፣ ደረጀ ኃይሌ፣ ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ፣ ሒኖክ ስዩም | ሀገሬ ቴቪ 

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Подписаться 177 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

በርካታ የኪነጥበበ ሰዎች የተገኙበት እናት ባንክ ያዘጋጀው የሽልማት ሙሉ ፕሮግራም
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
ዩቲዩብ: / hagerietv
መካነ ድር: www.hagerie.tv

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 4 месяца назад
እውነት ብለሃል ዶር ወዳጄ ለእናቶች ክብር ይገባቸዎአል ❤
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 месяца назад
ምርጡ ተጋዥ ጋዜጠኛ ሂኖክ እጅግ አክባሪህ ነኝ 🙏🏿👏🏾👏🏾👏🏾ስለእናት ያቀርበከው ፁህፍ እጅግ ልቤን ነክቶታል😢እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ውንድሜ. ኢትዮጵያውያን በአንተ አወኳት እናመስግናለን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
ክ ብ ር ለእናቶቻችን❤❤❤
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 4 месяца назад
Thank God! About you Dr. Wedajeneh
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 4 месяца назад
Hi Mommy😇, I know you’re sleeping but I’m thinking about you right now and I love you so much I’m so thankful for you. You are my best friend, my angel on earth, and the best mom to exist. You deserve the world. I’m so grateful that you’re my mom. ❤️❤️❤️❤️❤️ My daughter’s message
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 месяца назад
ውድ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@hanasolomon-j5w
@hanasolomon-j5w 4 месяца назад
ወይ ተአምር እናትነትንማ ምንም ቃል አይገልፀውም ያየውነዉ የሚያውቀው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
እየሳቁ ማልቀስ የዚች ምድር ሕይወት
@maryamomar2694
@maryamomar2694 4 месяца назад
😢😢😢😢
@mababa6556
@mababa6556 4 месяца назад
Thanks all mom.
@freweinitsegaye1746
@freweinitsegaye1746 4 месяца назад
ሄኒዬ በጣም የምትወደድ ድንቅ ጋዜጠኛ ሁሌም አድናቂህነኝ
@tesematamir8948
@tesematamir8948 4 месяца назад
ማን እንደእናት ፣ ማን እንደ ሀገር፣ የት ይገኛል ፣ ምሰሶና ማገር።
@WoinshetAdmasu-x8e
@WoinshetAdmasu-x8e 4 месяца назад
ያልወለዱ ግን የብዙዎች እናቶችስ ?
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 4 месяца назад
God is good💚💛❤
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 4 месяца назад
Doctor true blhalle.Zmanhe.yaberkhe
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 4 месяца назад
Koy yechi hager gen mech new le abat keber yenetesetew?
@addisyelma4218
@addisyelma4218 4 месяца назад
በጣም አስተማሪ የሆነ ልብን የሚነካ ትምህርት ነው:: ግን ግን ጥያቄ የሆነብኝ ዶር ወዳጄነህ እስቲ አብራራልኝ አንተ ጠብ የማይል ትምህርትን እያስተማርከንንንንን አንተ ትናገረዋለህ ግን አልኖርከውም ከእንድም ሁለት ሚስት እግብተህ ያስተማርከንን ሳትኖረው ቀርተህ ነውን? የፈረሰው !!!! ታዲያ አስተማሪው አዋቂው ያልኖረውን መቻቻል የሚለውን አቅቶህ !!!! ታዲያ ታዲያ እኛ ከመምህሩ የደቀመዝሙሩ ሆነብንና እንዴት እንኑረው??? እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳህ :: ሆኖ መገኘት ቃልማ እኛም እንመክራለን እህህህህህ ሆድ ይፍጀው
@tselotgebretsadik6403
@tselotgebretsadik6403 4 месяца назад
አንተ ምስኪን ፈራጅ ስላለፈው ህይወቱና ስለድካሙ ይህ ሰውይቅርታ አልጠየቀምን??....ከብዙ እሳት ውስጥ ወቶ ከድካሙም ከልምዱም ከእውቀቱም እየሰጠ ነው ...
@hayelomhagosyiheys9825
@hayelomhagosyiheys9825 4 месяца назад
Just stop your stupid conversation
@negeruyimermer85
@negeruyimermer85 4 месяца назад
እኔ ደግሞ ጥሎብኝ በጣም ነው የምወደው። በተናገረ ቁጥር ማር ከአፉ ይፈሳል። ጥበብና እውቀት ከአንደበቱ ይንቆረቆራል። ህይወቱም ያማረ ነው። እግዚአብሔር ይባርከው! ሰይጣን ሊያጠፋው ብዙ ታግሎ አልሆነለት። አሁንም በክብር ይቀጥላል። ዶ/ር ወዳጄነህ እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሃለን፣ እናከብርሃለን!
@enatteshale
@enatteshale 4 месяца назад
መቻቻል የሚባለዉ በራሳቸዉ ጉዳይ ለተፈጠረ ችግር ነዉ እሱ ግን የዉጪ ፈተና ነዉ የገጠመዉ ዉዴ
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 4 месяца назад
Thank you " D.R Wedajoneh is a looser.
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 4 месяца назад
የዘመኖ ጴንጤ አሆን እቺን እናት ብላቹ ታቀርባላቹ ባሎዋን ፈታ ፓስተር ነው ምናምን ያገባች ባሎዋ እያለ እናትነት እንዲህ ነው ደርሰሽ እንደ ሞሁር ያደርግሻል
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 месяца назад
እናቶች ለልጃቸው ጥሩዎች ናቸው ።ለእንጀራ ልጅ ግን ምንድን ነው ሠይጣን የሚያደርጋቸው ? እናቶች ለሠው ሁሉ ርህሩህ መሆን አለባችሁ ። አለበለዚያ ለልጃችሁ ብቻ ከሆነ ይሄ ራስ ወዳድነት ነው። ለነገሩ የዘንድሮ እናት ሲቸግራቸው የራሳቸውን ልጅስ ይጥሉ የለም እንዴ ? እናቶች ሌላው ከወለዳችሁ በኋላ ሱሪ አታድርጉ፤በጣም ይቀፋል ፤ ደስ አይልም ። እናቶች እናት ሁኑ።
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 4 месяца назад
Not everyone
@TmTs-k9d
@TmTs-k9d 4 месяца назад
Tero meker new enamsgnaln
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 4 месяца назад
🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@TerseyTersey
@TerseyTersey 4 месяца назад
ብዛ ጌዜ ስለእናት ብቻ ምዘግቦት ከእናት የበለጠ አባትም አለ የሆሎም እናት እደናንተ እናት አይደለችም ስውን አታስለፍልፎ እኔ እናት አሎድም
@WoinshetAdmasu-x8e
@WoinshetAdmasu-x8e 4 месяца назад
ለዶክተር ወዳጄነህ ያልወለዱ እናቶች ደሞ ብዎች እናቶስ?
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 4 месяца назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@maryamomar2694
@maryamomar2694 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@netsitesifaye1466
@netsitesifaye1466 4 месяца назад
Enate bizunechi dor
@netsitesifaye1466
@netsitesifaye1466 4 месяца назад
Enate mine yematechelew ale
@johnnykebede6648
@johnnykebede6648 4 месяца назад
ክብር ለእናቶቻችን! ግን ይሄ ቀዳዳ ዶክተር እንደለመደው አዋቂ እንዲባል ወሬ ለማሳመር ምንድን ነው የሚለው? እትብት(umbilical cord) ከ አንድ ሜትር በልጦ አያውቅም: ቢበዛ 60 ሴንቲ ሜትር ነው። ትንሹ አንጀት እና ትልቁ አንጀት በጋራ ተደምረው ከ 8 ሜትር አይበልጥም። ይህ አባባል በህክምና ትልቅ ስህተት ነው።ቀባጣሪ የውሸት ዶክተር
@negeruyimermer85
@negeruyimermer85 4 месяца назад
ከ 50 እስከ 60 ሴንቲ ሜትር ( cm ) ነው ያለው። ትክክል ነው። በእጁም እያሳየ ነበር። የድምፅ ችግር ይሆናል። ዶክተርነቱማ የተረጋገጠ ነው። ከዶክተርም በላይ ነው። እኔ በግል በጣም አድናቂው ነኝ።
@johnnykebede6648
@johnnykebede6648 4 месяца назад
​@@negeruyimermer85 ጆሮ ከደነቆረ ጆሮህን ታከም ፈጣጣ! አድናቂው ነኝ ላልከው ከፈለግክ አግባው ይሄ አመንዝራ ጋለሞታን
@FfddDghfs-jw4zn
@FfddDghfs-jw4zn 4 месяца назад
ምን አይ ነት ገለጸ ነው ተባረክ
@beletechyoseph2650
@beletechyoseph2650 4 месяца назад
አሳዳጌ የበደላቸው ሰዎች አላችሁ
@amroteseifu3901
@amroteseifu3901 4 месяца назад
​@negeruyimermer85 actually, he did say 50-60 m. Of course, it is not because he doesn't know; it is a silly mistake. But when a speech is delivered in public it must be precise. The speaker should listen him/herself as the speech is delivered. Effective speakers consider their audiences.
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 4 месяца назад
Hi Mommy😇, I know you’re sleeping but I’m thinking about you right now and I love you so much I’m so thankful for you. You are my best friend, my angel on earth, and the best mom to exist. You deserve the world. I’m so grateful that you’re my mom. ❤️❤️❤️❤️❤️ My daughter’s message
Далее
Million jamoasi - Amerikaga sayohat
12:37
Просмотров 420 тыс.
Mübariz İbrahimovun atası vəfat etdi
00:14
Просмотров 103 тыс.