Тёмный

‘’እረፍት የለሽ ጠ/ሚኒስትር እና አዲስአበባ’’ ፤ ዘ-ኢኮኖሚስትና AFP በሚያዚያ |ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 753 тыс.
Просмотров 187 тыс.
50% 1

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Опубликовано:

 

27 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 416   
@ethioforum
@ethioforum 15 дней назад
የባልደረባችን የያየሰው ሽመልስ መጽሐፍ የሚገኝባቸው ሊንኮች 1- Aamzon US: www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=zg_mg_g_11764678011_d_sccl_1/140-7098686-7301501?psc=1 2- Canada www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V/ref=sr_1_1?dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.USxfYs7yXkQ1MC0Zgb9G0uJVrVrqY-12om0lK4zjc2g&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1710417785&s=books&sr=1-1#customerReviews 3-Barnes and Nobles www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869159885 4- Blackwell UK: blackwells.co.uk/bookshop/product/9798869159885?source=65769&currency=USD&destination=US&a_aid=65769 5- Amazon Australia: amzn.asia/d/5tJmoRP 6- Amazon Germany: amzn.eu/d/3bRZ6yQ 7 Amazon Netherlands: amzn.eu/d/0FDLZPM 8- Amazon Sweden: amzn.eu/d/j1p8drz 9- Amazon France: amzn.eu/d/4QBibff 10- Amazon Poland: amzn.eu/d/4EkAbNB
@emondamena
@emondamena 15 дней назад
አንድ የ መንግሥቱ ሀይለማርያም ጠባቂ የሆነ ጋርድ የፅፈው የቆየ መፅሃፍ አለ እሱን ነው እንደወረደ ያስቀመጠው ብሽቅ😂
@lovem7635
@lovem7635 15 дней назад
​@@dawitfantahun2265do love him this is not for go some were eles why are you here
@lovem7635
@lovem7635 15 дней назад
​@@emondamenago back word if you want Express your feeling what ever you have to say be civilised
@mengisteabtesfa7965
@mengisteabtesfa7965 15 дней назад
Q
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 15 дней назад
አንደበትሀን ይዝጋው። ይህን ዳቢሎስ ህፃን አራጅ ድምፅ መስማት ሰለሚያመኝ አሳለፍኩት።
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 15 дней назад
"የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ..... ታሪክ መስራት ያቃታቸው ታሪክን በማጥፋት ነው ታሪከኛ መሆን ሚፈልጉት ።"🇪🇹🇪🇹❤❤
@ZenebewerkTeklemariam
@ZenebewerkTeklemariam 15 дней назад
እናመሰግናለን ዘ ኢኮኖሚስት ልባችንን በደንብ አንብበኸዋል
@michaelwub4040
@michaelwub4040 15 дней назад
እግዚአብሔር ግራ ያግባህ ሕዝቡን ግራ እንዳገባኽው። አሜን🙏🏾
@Yonas-us4ik
@Yonas-us4ik 15 дней назад
ኢትዮ ፎሮም ታማኝ ምንጫችን❤❤❤❤❤
@sabagebru6850
@sabagebru6850 15 дней назад
ሆን ተብሎ አብሮ አደጎች ጎረቤታሞቸ የ መበታተን አጀንዳ ነው
@Ahmed-wj9rz
@Ahmed-wj9rz 15 дней назад
ፒያሳን ያፈረስን አፍርሶ ሳያሳየኝማ አይግደለኝ!!
@trgjjv747ib4
@trgjjv747ib4 15 дней назад
ሙት በል እስኪ😂
@almazhile3047
@almazhile3047 15 дней назад
አበይ ኢትዮጵያ ወያነን እንዲህ መከራችንን እንዳበዛህብን ቀሪው ዘመንህ ከነቤተሰብህ የመከራ የከባድ በሽታ ብሎሞ የህይወትህ ማብቂያ. እንዲሆን. እንመኛለን አሜን
@KalidAli02
@KalidAli02 15 дней назад
ጠሚ ግን ራሳቸውን "አራዳና የከተማ ልጅ"አድርገው የሚያዩት ነገር ነው በጣም የሚገርመኝ።
@nadernegash827
@nadernegash827 15 дней назад
አንቱ ያልከው ለአክብሮት ነው ??
@loveyourself2406
@loveyourself2406 15 дней назад
ማንን ነው አንቱ የምትለው ይሔ የጠንቋይ ልጅ።
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b 15 дней назад
እዚያ በሻሻ ብቻ ይሆናል እርድናው ።
@user-kw2qk6zz5h
@user-kw2qk6zz5h 15 дней назад
አብይ እያለ መቼም ኢትዮጲያ በጥሩ ነገር አትነሳም በአለም አብይ አላህ ይንቀልህ😢😢
@loveyourself2406
@loveyourself2406 15 дней назад
😂😂😂😂 አሜን።
@Hopmedia-jz9yj
@Hopmedia-jz9yj 15 дней назад
Certainly
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 15 дней назад
ድል ለሰፊው ለአማራ ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤
@AnwarAnwarhassen-id4nu
@AnwarAnwarhassen-id4nu 15 дней назад
ድምፃችን ነህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን
@user-xk1bm3nk8j
@user-xk1bm3nk8j 15 дней назад
Old dubai ..new dubai ውለቱም አላቸው የኛው እብድ ቅርስ ይንዳል
@yemaryamlikenegn9200
@yemaryamlikenegn9200 15 дней назад
እውነት
@lovem7635
@lovem7635 15 дней назад
I hate when I see her him there pointing fingers when they start talk
@user-fw6pi1yz3d
@user-fw6pi1yz3d 15 дней назад
ለጋላ ህዝብ መጪው ዘመን እጅግ የከፋ ነው !!! የጋላ ግፍ ከባቢሎን የከፋ ነው
@ethioaddis395
@ethioaddis395 15 дней назад
እየተጠበቃችሁ ዘገያችሁ አራም ጋላ ገና ይለጠልጥሀል ዝም ብለህ ጠብቅ ቆምጪው
@b1b2f3b4k-df4sy
@b1b2f3b4k-df4sy 15 дней назад
እባካችሁ ለራሳቸው በዚህ ሰይጣን መሪ የኦሮሞ ህዝብ ተጠቂ ነው። ህዝብን በጅምላ ኣትሳደቡ ይህ ለኣብዪ ቅቤ የጠጣ ዱላ ማቀበል ነው። እርስ በርሳችን ተከባብረን በአንድነት መታገል አለብን።
@Mazrook
@Mazrook 15 дней назад
dedeb . lezi new kenante yemayshal yelem yeminilew.
@user-fw6pi1yz3d
@user-fw6pi1yz3d 15 дней назад
@@Mazrook በእናንተህ በጋሎች ጊዜ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የሰው ስጋ ሲበላ ስትበሉ የታየው ። ምን ያልፈፀማችሁት ግፍ አለ ???? ጊዜው ደርሷል በአለም አቀፍ ታሌቪዥን በይፋ ይነገራል። ስራችሁ ያውጣቹሁ !!! ስድብ መግደል ማረድ..........ባህላቹሁ ነው። ብትክድ ባትክድ ብትቀበል ባትቀበል አለም አውቆታል።
@Helensibhat135
@Helensibhat135 15 дней назад
ከአማራ የማይሻል ግን የለም
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 15 дней назад
በዚህ ተራ ሰው ሀገሪቱ የቁልቁለት ጎዞዋ እየተፋጠነ ነው
@sabagebru6850
@sabagebru6850 15 дней назад
ንጉሱ ሺ ዓመት ይንገሱ ብላችሁ የስቀላችሁት ዲያብሎስ እ የ በላችሁ ነው ከ ጥንት ጀ ምሮ የነበሩ ባለ ወርቅ ቤቶችን ሆን ብለው በጠራራ ፅሐይ በማንነታቸው ዘርፏቸው የ አዲስ አበባ ስው ዝም ነገ በኔ ብለን ማስብ ቀር አሁን በየ ተራ ሁሉም ቤት ይንኳዋኳል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 15 дней назад
አዎን ድፍን ኢትዮጵያ እንዲሁም አለም የተሻለ ስርአት ያመጣል ብለው ተቀብለውታል። እሱ ግን ያንኑ የተጠላ ስርአት በከፋ ሁኔታ የዞ ቀጠለ። መጨረሻው ምን እንደሚሆን እናያለን።
@selamawitkassa7865
@selamawitkassa7865 15 дней назад
Welcome welcome back Ethio forum 👏🙏🙏❤️❤️
@fbg6774
@fbg6774 15 дней назад
ኧረ የዚህን ጠቅላይ ሚ. ተብዬ ድምፅ ስሰማ ያመኛል
@Sidama2002
@Sidama2002 15 дней назад
Thank you Ethio-Forum!!
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 15 дней назад
ይህን አውሬ እንደው የማልሰማበት። ጥንታዊ ህንጻና ከተማ በቅርስነት ይቀመጣል እንጂ አይፈርስም። እሱ ለመሸጥ ነው በችጋር ተጠምዷል።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 15 дней назад
የእንጭጩ አብይ አላማ ከተማውን በቻይና መስተዋት አብለጭልጮ ቱሪስት መጥቶ እንዲጎበኝለት ነው።
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 15 дней назад
ፈጣሪአምላክ፡ይህንበዘርየተቧደነ፡የጨፍጫፊቡድንያስወግድልን።
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g 15 дней назад
ደንቆሮና ዘራኛ ግለሳብ ስልጠን ለይ ታቃምጦ የሀገር ስም እንዴት በክብር ይጠራል?
@nigetube6038
@nigetube6038 15 дней назад
ስልጣን ላይ ነኝ ብሎ እንደ ልቡ ፈነጨ ክዝብ ላይ። ግዜ ለ ኩሉ።
@dannytesfay649
@dannytesfay649 15 дней назад
This is what Ethiopians had been praying for. Enjoy it!!
@Helensibhat135
@Helensibhat135 15 дней назад
exactly የተመኙትን አገኙ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 15 дней назад
የሚገርመው የሰውየው ውሸት ለራሱ እንኳን የሚያምነው እውነትም አባሳክሶ
@user-ue9lq8nh5h
@user-ue9lq8nh5h 15 дней назад
ኢትዮ ፎረም ትክክለኛ የዜናምንጯችን
@ermi7983
@ermi7983 15 дней назад
ዘር በመጨፍጨፍ እረፍት የሌለው እናቱ የጠነቆለችለት ፈሳሙ ጠ/ሚ ኒስተር!!!!!!!!!!! አብይ!!!!!!!!!!!!!!!!!!ተብሎ ይነበብ!!!!!!
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 15 дней назад
የቱ ዘር???ቆሻሾች ገና ከምድር ትጠፉላቹ
@nebiyuassefa1691
@nebiyuassefa1691 15 дней назад
😊😊
@bk-kr1ug
@bk-kr1ug 15 дней назад
አቤቤቤት ቅናት
@abuhaile6517
@abuhaile6517 15 дней назад
በምንህ ነው የሚቀናው ከብት 🐄🐄
@alemtdese2570
@alemtdese2570 15 дней назад
ስው ስለበላ ያልተማረ ያፍርሳል አንቢለት የስራ እርካብ የደም መንበር ​@@bk-kr1ug
@markonbini9187
@markonbini9187 15 дней назад
አዎ ዜጎቹን እርስ በእርስ እያጨራረሰ በጦርነትና አገር በማፍረስ እረፍት ያጣ መንግስት🤔 ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ እናሸንፋለን ድላችን በደማችን💚💪❤
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 15 дней назад
ድል ለፋኖ 💚💪❤️
@user-wx6gt8xb9u
@user-wx6gt8xb9u 15 дней назад
Amara yezeraw etachede new
@Wseifu1
@Wseifu1 15 дней назад
ዝም ብለዉ የአቢይን ቱልቱላ በየጊዜዉ የሚጋቱት ወገኖቻችን በጣም ነዉ የማዝናለቸዉ! ድንቁር እኮ ነዉ ያረጋቸዉ።
@hanna9502
@hanna9502 15 дней назад
ሁሉም እዛው ላይ እያለ remodeling ማድረግ ይቻል ነበር. ያው እንደሚታወቀው ሀገሪታን አፍራርሰው በራሳቸው መንገድ ለመመስረት ስላቀዱ ይመስለኛል
@zebidartube
@zebidartube 15 дней назад
የ አሩሲዋ እመቤት አዳነች አበቤ ህዝብ እያፈናቀለች ነው።😢
@Semira759
@Semira759 15 дней назад
I want go to Etiopiea but I am scared my Owen country 😢
@tefetawit1
@tefetawit1 15 дней назад
Egziabher melkamun yamtsaln🙏🙏🙏🙏
@etheth5034
@etheth5034 15 дней назад
TDF TDF TDF King of king African ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@A21979
@A21979 15 дней назад
😂😂😂
@Moha-xc2xq
@Moha-xc2xq 15 дней назад
You still in TDF music 😂😂😂 it's already die they are waiting bread 🍞 donations
@etheth5034
@etheth5034 15 дней назад
@@Moha-xc2xq ጃዊሳ
@kifliehaileslassie1842
@kifliehaileslassie1842 15 дней назад
ቆምጬ
@A21979
@A21979 15 дней назад
@@kifliehaileslassie1842 yes🥰🥰
@birhanenirayo6881
@birhanenirayo6881 15 дней назад
Ethio foruሞች እባካችሁ ፓርቲ መስርቱና ኢትዮጵያን ታደጓት።
@AnwarAnwarhassen-id4nu
@AnwarAnwarhassen-id4nu 15 дней назад
ጋዜጠኛ መንግስት አይሆንም
@32yearsago85
@32yearsago85 15 дней назад
​@@AnwarAnwarhassen-id4nuLemin aychalim?
@abebe7532
@abebe7532 15 дней назад
Egzeyabher hoy Tenes🙏‼️Ethiopian be Mihretih Gobgnat‼️ Geta hoy Zibetegnochn Zebeqrl ‼️‼️‼️
@demismuktar
@demismuktar 15 дней назад
ድል ለፋኖ ፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !!!❤❤❤
@sabri5460
@sabri5460 15 дней назад
ደግመህ ደጌግመህ ና ያየሰው!!!
@mulugetarayaw2233
@mulugetarayaw2233 15 дней назад
😂😂😂😂 ወይ መቃጠል 😂😂 ስልጣንና ቅናት እንዲህ ያንገበግባል ለካ 😂😂 የፒያሳ ነዋሪዎች እኮ በተሰጣቸው ምትክ ቦታ ደስተኞች መሆናቸው ገልፀዋል❤❤❤ አዳነች አቤቤ እድሜ ይስጥሽ ❤❤
@KalidAli02
@KalidAli02 15 дней назад
Tnxs ethio forum. Z ethio govt destored not only historical building but also zy distracted the social bond z community.
@user-cd2cr2ds3z
@user-cd2cr2ds3z 15 дней назад
እዳመጣጡ ይመለሳል የጊዜ ጉዳይ ነው።
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 15 дней назад
እውነት ይህን ጠይቀውነት የመለሰላቸው ሰው ይኖራል ብሎ የሚያምን ካለ ጠየቁክ ያሉት ጠቅላዩ ብቻ ይሆናሉ
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 15 дней назад
ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን, ፋኖ ዘኢትዮጵያ አንበሳው አምሓራ ችሏል!ወደፊት!
@user-fx6ys6yd6m
@user-fx6ys6yd6m 15 дней назад
ኣማራየ የ27 ጨለማ ዘመን እንኳን በራልህ። ብልፅግና የኣማራ ሙሴ ነው።
@yonasabdu134
@yonasabdu134 15 дней назад
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አዲስ አበባ ላይ መኖር እውነት አስተውሎ ላየ ስው እጀግ ልብ ሰባሪ ግዜ እያሳለፍን መሆኑን ሁሉም ያውቀዎል መንገድ ዳር ካፌ በረንዳ ላይ ተቀምጦ እስኪ ትኩረት ስጥታቹሁ እዩ ግማሹ ብቻውን እያወራ ግማሹ በትካዜ ተውጦ እናት አቤቶች ህፃናት ከነ እናቶቻቸው የአዲስ አበባ ኗሪ እያየህ በዚህ አስከፌ ጦርነት ምክንያት ከትግራይ እና ከአማራ የመጡ እናት አባቶች ህፃናት በየመንገዱ በየቡና መሽጫ መንገድ ዳር ክፍት ግርጥት ብለው ስታይ ምን ያህል ልብ እንደሚስብር እግዚአብሔር ያውቃል ብዎሽ ብቻ ያሳዝናል ቸሩ መድሀኒዓለም ካለንበት አዘቅት በቃቹሁ ካላለን በጣም ከባድ ነው ሁኔታው
@calebd9456
@calebd9456 15 дней назад
ቤት መፍረስ አይገርምም እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላየነው ጭካን የለም ይሄን ኮምንት በሞፅፍበት ሰአት ይሄን ስንት የሰው ልጅ ከቡር ነፍስ እየጠፋ ነው ሁላችንም በየእምነታችን ፀሎት (ዱአ) ነው የሚያዋጣን ሀጥያታችን እንደጓርፍ ሆኖ ሳይወስደን 🙏
@henokgelan8091
@henokgelan8091 15 дней назад
Thank you bro
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 15 дней назад
#ትግራይ ✝️⛪️🤲👏🙏💛❤️🙏
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 15 дней назад
መሬቱን ለመሸጥ ነው እንጅ ለከተማው የመዘመን እቅድ አይደለም
@user-ti4tw7wk3h
@user-ti4tw7wk3h 15 дней назад
Realy it is amazing continue
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 15 дней назад
❤❤❤ጎሽ!! የህዝብ ድምጽ ናቹ ኢትዮፎረም!! ቀጥሉበት እላለሁኝ!❤❤❤
@r-hgman3651
@r-hgman3651 15 дней назад
Thank you EF, excellent analysis and presentation as ever. It is really a crime for one party or a leader to destroy individually a very important part of a city. It is not only Addis ABEBA residents that should be consulted but the entire people of the country whose views must be taken carefully. The complete destruction being undertaken is disgusting and it’s the action of a real dictatorial regime. If it were the people’s government it would take first all necessary precautions not to make anyone homeless, care about their social fabrics, sentiments, etc. Like witnessed in many other countries improvements in infrastructure and recent developments in technology would preserve the Piazza for thousands of years and everyone in the country would be happy. But the motives of the regime must be different from the people’s wishes and aspirations for their city. The regime’s desire lies in the destruction of history and civilisation of the Amhara leaders and people who established and constructed it first as the capital city of the country. Besides the need to reconstruct the city should be the result of the process of economic growth. Then the wealthy community would make the necessary developmental changes as needed.
@TezeruHailu
@TezeruHailu 15 дней назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስብ አሜን
@tsimele8360
@tsimele8360 15 дней назад
እውቀት አልባ ትንተና ሲሰጥ ጠ/ሚኒስትሩ ደስ ሲል።😢
@yemaryamlikenegn9200
@yemaryamlikenegn9200 15 дней назад
ጭፍን
@yemaryamlikenegn9200
@yemaryamlikenegn9200 15 дней назад
ጭፍን
@aynalemngus-ri7cv
@aynalemngus-ri7cv 14 дней назад
😢😢😢😢😢አይ እማ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያሳየንእ😢
@user-pi6he7pn9z
@user-pi6he7pn9z 15 дней назад
እንዴት ነው እንደ ህፃን የሚናገረው አንድ ለዛ የለውም ፡ወይኔ ሀገሬ የአብይ ደጋፊዎች ደስ ይበላቹ እሱን ለዚ ያደረሱት መላው የኢትዮጲያ ህዝብ ትግራይና ኦሮሚያን ኣይወክልም ፡
@user-hg6gq5yh6d
@user-hg6gq5yh6d 15 дней назад
ወያኔ ዘረኛ ጠባብ ከዘሩ ውጪ ማየት አቅቶት እዝብ ፈነገለው አሁን አላዝን ማንም አይፈልግህም
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 15 дней назад
ኣብዚኣ ዘለኹም ኩለኹም ተጋሩ#ሳብስክራይብ ተይበልኩምኒ ከይትወፁ I love you የሕዋተይ❤
@hope52052
@hope52052 15 дней назад
Done gual eney
@atsion7214
@atsion7214 15 дней назад
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 15 дней назад
ደሞ አረጀ። የሰው ደም የደፋዋል። የሙት መልክ ያዘ።
@DuduThe
@DuduThe 15 дней назад
Socioeconomic study አፈር በላ፣ በተንኮል የፈረሰች ብቸኛ ከተማ- አዲስ አበባ
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 15 дней назад
ያየሠውጀግናጋዜጠኛ።
@DanielZulu-vh7os
@DanielZulu-vh7os 15 дней назад
Dr. Abey did rhe right thing . His argument is strong and truthful. Thanks PM
@arayabirhane9347
@arayabirhane9347 15 дней назад
Well come😊😊
@yaredmeseret9175
@yaredmeseret9175 15 дней назад
ምንም አለማወቁ እንደፈለገ እንዲናገር አድርጎታል
@marcelllyewsang5485
@marcelllyewsang5485 15 дней назад
"ባለቤቱ ያቃለለው አሞሌ የምገዛው የለም " ይባል የለም?
@user-xc6pd7wn9b
@user-xc6pd7wn9b 15 дней назад
ባለቤቱ ያቀለለዉን አሞሌ ባዕዳ አይቀበልም ነዉ የሚባለዉ እንጂ...
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 15 дней назад
Abiy ahmed eskaltewgde derse ethiopia selam atagegnm yalen amarach maawegde bicha new eskengeberbrochu
@lifetime3606
@lifetime3606 15 дней назад
🙏🙏🙏
@kassa4882
@kassa4882 15 дней назад
ህግንም ፣ፈጣሪውንም ፣ተጠያቂነትንም፣የማያሥብ ፣የማይፈራ ፣በዓለም ላይ የገንዛ ህዝቡን የሚበላ፣የሚያባላ ፣የሚያሳድድ ፣ውሸትን እንደ ትልቅ የማስተዳደር ችሎታ የተላበሰ ፣ ቅንጣት ሰብዕና የሌለው ፣የዘመናችን ብቸኛው አረመኔ ጠ/ሚንስትር፣አብይ ብቻ ነው ።
@awetahgntsegay
@awetahgntsegay 15 дней назад
No 1. ❤
@SffCv-jw6lu
@SffCv-jw6lu 15 дней назад
ይሄን እብድ ሰውየ አታሰማን
@brhanetewold9843
@brhanetewold9843 15 дней назад
Ketafi Abiy
@user-nm2xj6jg1v
@user-nm2xj6jg1v 15 дней назад
ድል ለመላው አማራ ህዝብ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሽንፈትና ውርደት ለአብይ ሰይጣን አምላኪው
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 15 дней назад
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 15 дней назад
በወጣትነታቸው ፒያሳ ላይ ትዝታ የላቸውም
@solomonraya8823
@solomonraya8823 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 15 дней назад
❤❤❤❤
@YismashewaSahile-se7mf
@YismashewaSahile-se7mf 15 дней назад
ከተማ እዲሻሻል ያጠና ባለሙያ ስለሰው አልጨነቀውም? ዳሩ ምንይደረግ ጅምላ ግድያ ባለበት______
@vodahallo9499
@vodahallo9499 15 дней назад
🙏🙏
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 15 дней назад
የዛሬው ዝግጅት ኢትዮፎረምን አልመጠነልኝም በእውነት።
@AdmasEtadala
@AdmasEtadala 15 дней назад
Selm selm Ethiopia form
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 15 дней назад
Ethio Forum ❤
@Dibekulu27
@Dibekulu27 15 дней назад
መድኃኔዓለም ያፍርሳችሁ
@rahelbelay8302
@rahelbelay8302 15 дней назад
ይህን ጨቅላ የሰቀለ በኢትዮጵያ ህዝብ ይፀድቃል።።።።።።።
@b1b2f3b4k-df4sy
@b1b2f3b4k-df4sy 15 дней назад
TDF ተቃርቦ ነበር። እንደመተባበር በሰማይ መንገድ ያለ ይመስል ተባብሮ እንደመታገል መንገድ ዘግታችሁ ባታደናቅፉ።
@oasakarorsa9270
@oasakarorsa9270 15 дней назад
እዝህ ላይ እንኳን አልደግፋችሁም።
@user-sl9eu5wv3g
@user-sl9eu5wv3g 15 дней назад
የሄ፡ሰውየ፡ግን፡ሀገር፡ይመራልን፡በየትኘው፡አእምሮው፡ነው😢😢😢
@fbg6774
@fbg6774 15 дней назад
ምርጡ❤❤❤
@seadesalih8344
@seadesalih8344 15 дней назад
ሲጀመር ምዕራብዊያን እድገታችንን ሳይሆን መተላለቃችንን ነዉ የሚፈልጉት
@wondahabesh6564
@wondahabesh6564 15 дней назад
Etio form ❤❤❤❤❤❤❤
@hasanhason3756
@hasanhason3756 15 дней назад
Pls I need it Good information
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 15 дней назад
ABY666
@yemanetse4602
@yemanetse4602 15 дней назад
ለ ጥሩ ቢሆን መልካም ነበረ
@gebrutesfay9272
@gebrutesfay9272 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@henokmelese154
@henokmelese154 15 дней назад
Amazing jorenaleste
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 15 дней назад
🙏🙏🙏😢😢😢❤❤❤❤❤
@wondahabesh6564
@wondahabesh6564 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 15 дней назад
ሲያልቅ ቀለሙ ሁሉ ተወሰናል ግራጫ
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 15 дней назад
አየህ ይሄ መሪ ደደብ ነዉ ምንለዉ በምክንያት ነዉ ስቱፒድ ሰፈር ማለትኮ መሀበረሰብ ነዉ እኛ የትም ብንሄድ ስንመለስ ማረፊያችን ነዉ ፋራ
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 15 дней назад
አሜሪከን መኪና አየነዳሁ ረጅም ርቀት ሐረጃለሁ ታዲያ የአሜሪካንን የከተማ ቅርስ አጠበባቀ አላየም አይኑን ጨፍኖ ነው የነዳው
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 15 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@kidisttarekegn2802
@kidisttarekegn2802 15 дней назад
አይ ንፅፅር እርሶ እውን ፒያሳ ለድሃው ምቹ ስላልሆነች ነው ያፈረሷት ጊዜ ይገልፀዋል ለማንኛውም ውሃ የማይቋጥር ምሳሌ
@loveyourself2406
@loveyourself2406 15 дней назад
😂😂😂😂 ማንን ነው አርሶ የሚባለው ይሔ ሾጣጣ ማድያታም የጠንቋይ ልጅ?????
Далее
OXXXYMIRON - МИР ГОРИТ (2024)
03:26
Просмотров 543 тыс.