Тёмный

‘’እኔ የራሴ ደጋፊ ያለኝ ሰው ነኝ የማንም ደጋፊ አይደለሁም’’ || ‘’አብይ ለትንሽ ቀደመኝ እንጂ ... ‘’ ልዩ እንግዳ የፖለቲካ ተንታኝ ስዩም ተሾመ 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 245 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 310   
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Год назад
ስዩሜ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የሀቅና ሳቅ ተከታታይ ነኝ አንተንም በተለያየ ሚዲያ እከታተልህ ነበር እግዚአብሄር ልጅህን ይባርክልህ በርታ ❤
@Kiki_african
@Kiki_african Год назад
ሰዩሜ ይልመድብህ ፡ አሪፍ ፡ ውይይት ነው ደስ ይላል ሁሌም የሚናፍቀኝ ትንታኔህ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ እንወድሀለን አላሰራ አሉህ ጠፋህ አንዳንዴም ብቅ በልና እንስማህ 🗣❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@KUA18118
@KUA18118 Год назад
ስዩሜ እንኮን አየንህ የአቶ እሸቴ ሞገስ ነገር ልቤን በጣም ነካኝ
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Год назад
😢' ስህተትን ፈርቶ እንዴት ተንታኝ ይኮናል?' እይ ጋዜጠኛ?
@emewodishadafire3872
@emewodishadafire3872 Год назад
ጦማሪና የእውቅት እባት ስዩሜ ኑርልን። እውቀትና እውነት የምትፈልጉ ስዩሜን አዳምጡ አይምሯችሁ ይሰፋል
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Год назад
ወንድሜ ስዬሜ በእውነት ትልቅ ስው ነህ ግን ጠፋህ❤
@gebtezera5822
@gebtezera5822 Год назад
ወንድሜ ስዩም ተሾመ ለከፈልከው ማንኛውንም መስዋዕትነት እግዚአብሔር ዋጋውን እንዳከፍልህ የዘወትር ምኞቴም፣ፀሎቴም ነው። አመሰግናለሁ ።
@emewodishadafire3872
@emewodishadafire3872 Год назад
ስዩም የምትወዳት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ዉሸት የምትጠየፍ በዕውቀት ላይ የተመስረተ ትንታኔ ስለምታ ስማን ዘመንህ ይባረክ እሸቴን ያሳድግልህ።
@asresgetu4605
@asresgetu4605 Год назад
Really ..for being a front man for the Oromuma criminal enterprise?
@behailutefera8120
@behailutefera8120 Год назад
ዋሱ ጨዋ ሰው ሰያን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን። ሰያ ከዘመኑ ምሁራን ቀድሞ የሄደ ነው። ሰያ አንድ የማናቀውን አገር አቀፍ አለማቀፍ ሚስጥር ገልጦ ካስደነቀን ከ1 ወይ 2 አመት በኋላ "ከዚህም ሊያልፍ ይችላል" ምሁራን የተባሉት ከተሸጎጡበት ጎሬ ፋይል ይዘው ይወጡና ከሰያ ሚስጥሩን ለመጀመርያ ግዜ እንደሰሙ ሳይነግሩን አዲስ ሚስጥር እንደሚነግሩን አሟሙቀው በየመድረኩ ያወራሉ ። ሰያ እኔ የማውቃትን እውነተኛዋን ኢትዮጵያን ማየው ባንተ ውስጥ ነው። ያንተ ማገናዘብ አስገራሚ ነው። ያስደንቀኛል ። ኢትዬጵያ ካሏት ጥቂት በእውነተኛ የምሁራዊ ስብእናና ቁመና ካላቸው ጥቂት ሊቃውንት አንድ ስለሆንክ ክብር ይገባሀል። አንተ ጧፍ ነህ።
@amlaktemesgen611
@amlaktemesgen611 Год назад
ጥሩ ስነምግባር የነበረው የሚዲያ ውይይት ነበር። ሌሎችም ከዚህ ቢማሩ ህ ብረተሰባችንን ይጥቅማል የሚል እምነት አለኝ ተባረኩ ።
@mulategtsadik8394
@mulategtsadik8394 Год назад
ስዬ ...ከመጣህበት ከባድ መንገድ ካሳለፍከው ፈተናና ስቃይ ለሀገርም ካለህ ፍቅር ለመሪህም ካለህ እውነተኛ እውቀት የወደፊቱ እውነተኛ ተስፋ ያላት ሀገርን ያሳየናልና በርታልን እንደ አንዳንዶቹ ወደ ዃላ የለም አሸንፈሀልና ። ዛሬም ጥሩ ሀሳብ አንስተህልናልና ።
@teshomeashagere454
@teshomeashagere454 Год назад
አቤ ለካ ቆሞ ቀርነህ እንዴ? አረ ዘወር ብለህ ተመልከት የጠበቅንህ ቦታ ላይ የለህም
@mvab3252
@mvab3252 Год назад
እንደ አዲስ ውስጤን የሆነ ነገር ውርር አረገው የእሽቴ የመጨረሻ ድምፅ 💔🇪🇹🥲 ሀቅ እና ሳቃችን #በኢትዮጵያዊነትሽ በርቺልን ብለናል 🇪🇹💯🔥
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Год назад
ስዬ ጀግናው እናመሠግናለን 🇪🇹❤🙏 አብቹ ስንቱን ጉድ እንደቻለ የሚያውቀው እግዚአብሔር ☝️☝️ብቻ ነው። መሪ አለን መጠቀም እንዴት ያቅተናል ? ብቻ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
@mmh4991
@mmh4991 Год назад
Betam weeey😂😂😂😂😂
@wegf6808
@wegf6808 Год назад
አብይ መሪ አለመሆኑን ስራው ይመሰክራል እገሪቱን አሁን ያለችበት ማጥ ውስጥ የከተታት የእሱ በሴራ የተበተበ ፖለቲካ ነው። አነቃቂ ንግግር አድራጊ መሆን ይችላል
@johnnygeb1252
@johnnygeb1252 Год назад
Seyoum, I consider you to be wise and factual person. Ethiopia needs more people like you.
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 Год назад
It is a wonderful interview I appreciate you very much ስዩሜዬ በጣም ነው የማደንቅህ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Год назад
ስዩሜ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@abbaabunaa3562
@abbaabunaa3562 Год назад
በእውነቱ ስዩም ይህ እምነትህ ወይም አቋምህ ታላቅ ክብር ይስጠህ ፡ እንደ አንዳንዶች ትንሽ እንቅፋት ባደናቀፋቸው ቁጥር ጣት የሚቀሰረው ወደ ጠቅላዩ ብቻ ሆኖ ስለምናይ ነው ፡ በተቸይም የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝም የሚለው ከሱዳን ከሶማሊያ ምሳሌ አድርገህ አስረጅነትህ የአሕምሮ ሙጡቅነትህን ያየንበት እና አብይን ብቻ መውቀስ ለውጥ አያመጣም ያልከውን ጨምሮ ስናየው ብቻ ክብረት ይስጥልን ።
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Год назад
ስዩሜ ኑርልኝ ተባረክልኝ ከነልጅህ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን አላማህ ይሳካልህ አቆአምህ ጠንካራ ስለሆንክ🙏🏾🙏🏽♥️🌹♥️🌹♥️
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Год назад
መልካም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ስዩሜ በጣም ነው የምወድህ ስለ እውነተኛ ኢትዮጵያዊነትህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ዋሲሁን Good Job 👍
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Год назад
One of the few best political analyst Ethiopia ever had. Seyoum's journalism and his exceptional talent of political analysis should be a case in the curriculum to educate present and future journalists and politicians. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Год назад
Everyone needs to listen carefully to what Seyoum talks about to understand what it means to nation-building, public service, patriotism, positive criticism, and positive activism. A very exact and accurate definition of the MEDEMER philosophy ever gifted to Ethiopia! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@gezhagne408
@gezhagne408 Год назад
@@Ethiopia.First. STOP TERET TERET. THERE IS NO GOVERNMENT IN ETHIOPIA. LAWLESS COUNTRY.
@gashawgetachew9854
@gashawgetachew9854 Год назад
ስዬሜ በእውነት ትልቅ ስው ነህ
@kebedejima6383
@kebedejima6383 Год назад
እውነተኛው ሥዩሜ ለሀቅና ለኢትዮጵያ ሟች ጀግናችን ነህ
@tsew4644
@tsew4644 Год назад
ስዩምዬ ፡ ዋሱዬ እና ሃቅ እና ሳቅ ።እናመሰግናለን ኑሩልን 🙏😻🙏😻🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐🇪🇹🇪🇹✊👌👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐
@rorororo7967
@rorororo7967 Год назад
ስዩም ጠፍተሃል እንኳን በሰላም መጣህ።
@getachewworku2150
@getachewworku2150 Год назад
እውነትን የሜፍልገው ጥቂት ስው መሆኑን like ሲቸገር ሳይ ነው ስዩሜ ግሩም ስው
@hayatraade4782
@hayatraade4782 Год назад
ዋሱ እና ስዩሜ በጣም ነው የምታምሩት 🙏
@abubekerseid616
@abubekerseid616 Год назад
ብዙዎች ዶ/ር አብይን ከልብ እንደግፋለን እንደዚህ እንደሰው ገብቶት እና ተረድቶት አብይን የሚደግፍ ሰው ግን አይቸ አላውቅም። አንተንም እንዴ ዶ/ር አብይ ወድጀሀለሁ። እናመሰግናለን።።።
@TOM-ng7fq
@TOM-ng7fq Год назад
ስዩሜ ምርጥ የኢትዬፒያዊ
@misrakgetachew7886
@misrakgetachew7886 Год назад
ታላቅ ሰው ደግሞም ሀቀኛ
@birhanub7108
@birhanub7108 Год назад
ኸረ በማሪያም ሱዬሜን ብትችሉ በቀን በቀን ካልተቻለ በሳምንት ሁለቴና ሶስት ፕሮግራም ስጡት ምርጥ በእውቀት በእውነት የሚያስተምረን ምርጥ በጣም ምርጥ ሙሁር ነው እናመሰግናለን፡፡
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Год назад
Seyoum deserves a better media.
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 Год назад
ስዬ ምርጥ እንዴት እንደተናፈክ 👍
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
አቦ ተባረክ ስዩሜ❤
@birukshumet3413
@birukshumet3413 Год назад
እናመሰግናለን ስዩሜ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ !!!
@ermiasbeyene4547
@ermiasbeyene4547 Год назад
First time to give a comment on this media but I am happy to see seyoum Teshome and I am to thank you.
@GirmaB
@GirmaB Год назад
ስዬ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ወንድማችን
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 Год назад
አቤ! 'ደብረ ገሬ' ይህንን ሲከታተል በቡጢ ጠረጴዛ የሚደበድብ ይመስለኛል ባለቤቱ አጠገቡ ጋ ባትሆን ይመረጠል።
@lailayussef5186
@lailayussef5186 Год назад
ሃቅና ሳቅ በጣም ነው የምናሰግነው!!
@TOM-ng7fq
@TOM-ng7fq Год назад
ስዩሜ ታላቅ ሰው
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Год назад
ሀቅና ሳቅ ያዘጋጃችሁት ፕሮግራም ድንቅ ነው በዚሁ ቀጥሉ
@Ethiopiawiiiit
@Ethiopiawiiiit Год назад
ስዩሜ ተባረክ::
@berhaneabeje3310
@berhaneabeje3310 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስዩሜ
@watcher6397
@watcher6397 Год назад
የነዚህ የአባትና ልጅ ሁኔታ ሁሌም ሁሌም ሁሌም ያንገበግበኛል እንደ አዲስ ነው እማለቅሰው
@solomonmelese3966
@solomonmelese3966 Год назад
ሰዩም ልጅ መውለደህ በጣም ደሰ ብሎኛል የውቀት ችሎታህ ለራሰ እንድታውቅ ያደረገሃል
@user-nn8hp3dj4f
@user-nn8hp3dj4f Год назад
ለየት ያለ ቅንብር የነበረው አሰራር ነው :: የሀቅና ሳቅን ከፍታ ስንመኝ የነበረውም ለዚህ ነው አቤና ዋሱ በርቱልን🙏🙏
@weynshtdebebe7622
@weynshtdebebe7622 Год назад
ስዬም በጣም ምርጥ ሰው
@ezu867
@ezu867 Год назад
በርታ ስዩሜ ሃሳብህንና ለኢትዮጵያ ያለህን ቅንነት አላህ ይሙላልህ ። እሼቴን ሳምልኝ!!!!!!
@kenubicha2640
@kenubicha2640 Год назад
አቶ ስዩም ጥሩ እና ሀቀኝነትን ትናገራለህ ልጅህን ያሳድግልህ ❤❤❤❤
@leleyimer8783
@leleyimer8783 Год назад
ዋሱዬ በጣም ድንቅ ውይይት ነበር ያደረጋችሁት ሰዩሜ አትጠገብምኮ ዋሱዬ እንዲህ አይነት ውይይቶች ይቀጥሉ አሪፍ ናቸው አብዬ ዋሱዬ ሰዩሜ ክበሩልን❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@KUA18118
@KUA18118 Год назад
ዋሱ ጎበዝ ኢንተርቪው አድራጊ ነህ በርታ መነሻችንም መድረሻችንም ኢትዮጵያ!!!💚💛❤️
@YosefErikiboo-kb2dq
@YosefErikiboo-kb2dq Год назад
Ethiopian 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 Thenks you so much ♥ Abichu Abichu habasa I love you so much ♥ ❤ 💖 ⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘
@get8914
@get8914 Год назад
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ኢትዮጵያ በዓቢይ አመራር ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ የተረዳነው ቅንጣት ያህል ጥርጣሬ የለንም የያዘውን መንገድ ያለው ሃሳብ መድረሻ ግቡን ለማጨናገፍ ጠላቶች ከቀን አንድ ጀምረው ለማኮላሸት ያደረጉት እያደረጉት ያሉትን በሚያደርጉት ጠልፈው ለመጣል የሚያሴሩት ሴሪ ከዕለት ወደ ዕለት ምን ያህል እውነተኛ መሪ መሆኑን በሚያደርጉት ድርጊቶቻቸው ምስክር ሆነውልናል ያልገባቸው እራሳቸው በራሳቸው ሀቀኛ መሪ መሆኑን እየመሰከሩለት መሆኑ ነው
@sisaylemma3894
@sisaylemma3894 Год назад
GREAT SIYOUM TESHOME
@foziatabit8428
@foziatabit8428 Год назад
ሥዩሜ ፣ዋሴ በርቱልኝ የሀገር ዋልታዎች አቤዋም ጭምር ከእውነት ጋር የሚትጒዙ ናቹህና በርቱ።ሥዩሜ አትጥፋ ነገር በዓይን ይገባል እንደምባለው በድምፅ የምታስተላልፈው ምንም አይገባኝም አስተማሪህ ስያስተምር እያየሄውይገባሀልና በገጽ ብቅ በል የእሼቴ አባት።ሁላቹሁም ኑሩልኝ ክፉ አይግጠማቹህ።መነሻችንም መድረሻችንም ኢትዮጵያ።❤❤❤❤❤
@dimirutadele3293
@dimirutadele3293 Год назад
ስዩሜ ተባረክ:በርግጥ ዶ/ር አብይ ማንም ከሚለዉ በላይ በብዙ አሚኬላና ጨለማ ዉስጥ በድል የሚጓዝ ብሩህ ዐዕምሮ ያለዉ ከበቀል ይልቅ ምህረትን የሚወድ ብንተባበረዉ ይበልጥ ሊሠራ የሚችል የተሰጠ መሪ ነዉ::
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Год назад
Everyone needs to listen carefully to what Seyoum talks about to understand what it means to nation-building, public service, patriotism, positive criticism, and positive activism. A very exact and accurate definition of the MEDEMER philosophy ever gifted to Ethiopia! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@jabnaforfood3584
@jabnaforfood3584 Год назад
ሥዩም ከሞላ ጎደል ጥሩ አሥተያየት ነው ለሚገባቸው። የማን ሚዲያ እንደሆነም ጠንቅቀህ ታውቃለህ ባለሚዲያው ሌላ አጀንዳ ለመፍጠር ነበር አልተሣም
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Год назад
ሕሊናውን የሚያከብር ታላቅ ሰው ስዩሜ የአሼ አባት።
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Год назад
ይሄን መስማት ያማል ነገር ግን ጀግና ናቸው።
@gugsaghiwot4665
@gugsaghiwot4665 Год назад
ስዩሜ ልክ ነህ ዶ/ር አብይ ኢትዮጵያን in the right way በትትክክለኛው መንገድ እየወሰዳት ለመሆኑ እኔም ቅንጣት ያህል ጥርጥር የለኝም።። ችግር አለ ወይ አዎ ብዙ ችግር አለ ችግሩን ግን ሁላችንም ነው share ማድረግ ያለብን!!!!
@user-gv7ty3bd4x
@user-gv7ty3bd4x Год назад
Right way የሚባለው እናንተጋር መግደል ማስገደል ነውዴ የእናቶች እምባ በቤተሰቦችክ ላይ ይድረስ አንተ ደነዝ
@abebayehulema9627
@abebayehulema9627 Год назад
@ ልጅ Gugsa አንተ የህዝብ ህመም እንዲሰማህ የግድ ቤተሰብህ በዚህ መከራ ውስጥ ማለፍ አለባቸው ?
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Год назад
Absolutely right! There is no negotiation on the interests of Ethiopians and Ethiopia. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 Год назад
አማራ ነኝ እስከ እለት ሞቴ አብይን ደጋፊ ነኝ
@nigistmeasho212
@nigistmeasho212 Год назад
Thank you Seume for telling the truth what is going on in our country. We love this interviee.
@marthataye2796
@marthataye2796 Год назад
ስዬ አንተ እንኳን ኖርክልን እኛ መናገር ለማንችለው አፍ ሆንከን,,,,,,እኔ ብዙውን ሀሳብዎን ስለ ዶክተር አብይ ያልከው በልቤ የምለው እና በጣም በኢትዮጰያዊነቱ የማይደራደር ለሰው ሁሉ,,,ለሰው ሁሉ,,,ቅን የሆነ መሪ እንደሆነና እኛ ግን ስላልተረዳነው አዝን ነበረ,,,,እንዄን ኖርክልን አትጥፍ,,ዋሱ በጣም ጥሩ ግዜ ነበራችሁ.መጀሪያችንም ኢትዮጵያ መጨረሻችንም ኢ.ት.ዮ.ጷ.ያ ከአብቿ ጐን እስከመጨረሻው
@tsedalewondimu9057
@tsedalewondimu9057 Год назад
ስዩም ተሾመ ሀቀኛ ሀቀኛ በመሆንህ በጣም ነው የማከብርህ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!
@user-nn8hp3dj4f
@user-nn8hp3dj4f Год назад
እሸቴ ጀግና ነው ጀግናን የወለደ ... ጠላቱን ረፍርፎ ሞትን የወደደ :: - የማይረሳ የዘመናችን አርበኛ ::
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 Год назад
ስዩሜ በጣም ጀግና በእውቀት ላይ በተመረኮዘ ሃሳብ አፍላቂና ሃገር ወዳድ ወንድማችን ብዛልን ተባረክ ምቀኞችን አፍራሾችን ጠባቦችን አመልከታቸው እንደሌሉ ቆጥረህ ወደፊት ተራመድ
@cocococo5920
@cocococo5920 Год назад
በአብቹ ጉዳይ ላይ የኔም አቋም ልክ እንደ ስዩሜ ነዉ እንደ ራሴ አብይን አምነዋለሁ ❤️❤️❤️
@lubabahassan1552
@lubabahassan1552 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@cocococo5920
@cocococo5920 Год назад
@@lubabahassan1552 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 Год назад
Seye yelmedibih.Fetari yetebikih Haq ena saq enameseginalen 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@geremewregassa
@geremewregassa Год назад
ስዩም የልቤ ሰው
@kasechkasech6292
@kasechkasech6292 Год назад
ስዩሜና ዋሱ ደስየሚል ቆይታና ነዉ ያደረጋቹት ስዪ አትጥፍብን በጣም ነው የምውክ ሀቅና ሳቅ ሴለመጣ በጣም ነው ደስያለኝ ተባረኩልን እውነት አርነት ያውጣል
@MekuanentKetsela-dm4qc
@MekuanentKetsela-dm4qc Год назад
ስዩሜ በጣም ነው የማደንቅህ ከትናንት እስከ ዛሬ ወጥ የሆነ አቋም ያለህ በእውቀትናበብቃት የቆምክ ::
@solomon7244
@solomon7244 Год назад
Shameless
@abebawatenafa3591
@abebawatenafa3591 Год назад
3:12 😊
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
አብይ እስካሁን አልተሳሳተም....(ስዩም ተሾመ!.).....Am like 🙄🙄🙄🙄
@mmh4991
@mmh4991 Год назад
I know 😢
@Hayu3565
@Hayu3565 Год назад
ስዩሜ ስዩሜ ስዩሜ ከማከብራቸው ነፃ ሀሰብን ከሚያሸራሽሩት መሀከል አንዱና ጎበዝ ተንታኝ ነው ለመስማት ዬማይሰለች ሰው ነው
@ruthtariku4359
@ruthtariku4359 10 месяцев назад
ስዬ የእሸቴ አባት ፈጣሪ ይባረክ
@jemilasied1994
@jemilasied1994 Год назад
Thank you Wasu!
@zerihundamene5908
@zerihundamene5908 Год назад
ስዮም ጥሩ እትዮጵያዊ ነዉ እንወድሃለን
@Amele-z3h
@Amele-z3h Год назад
ስዩም እግዚአብሔር ይስጥህ እኔም አብይን በጣም ነው የማምነው ስዩም ሰው ሁሉ እዳንተ ቢሆን
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
እንዳምነው እስቲ ለኛም ንገሩን።ሌላው ሌላው ቢቀር 110 ሺህ በላይ የደሀ ቤቶች በመንግስት ፖሊሲ የሚያፈርስ ና አራስ ወላድን ጨምሮ ቤተሰብ በጎዳና እንዲወድቅ ማድረግ የሚችል የትኛው አገር የሚወድ መሪ ነው? አገር ውስጥ ያልደገፈው ሰው የነበረ አይመስለኝም።አየን አየን ለአቅሜ መሪነት እንዳልደረሰ አየን።ደጋፊ ሆነሽ ቆይተሽ መቃወም ቀላል አይደለም።እውነታው ግን ያው።
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 Год назад
መጀመሪያ እርሶ ለሀገሮ ከወሬ ባሻገር ምን ሰሩ እድሜዎስ ምን አስተማሮት
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@@bettyleoul7006 እኔን ነው ቤቲ...?
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Год назад
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Год назад
በሳል የሆነ ውይይት ነው ያደረጋችሁት ስዩሜና ዋስይሁን እናመሰግናለን
@addisethio7402
@addisethio7402 Год назад
Seye 💚💛❤️
@pinpinnewchildrenmusic9464
@pinpinnewchildrenmusic9464 Год назад
መንግስ ምን ያርግ በግብፅ እየተረዱ ሳምን ሙሉ አዲሳበባን እቀውጣለን ያገኝነው እንገላለን ማንም እያቆመንም ሲሉ ነበር መግስት እግ ማስከበር አለበት ስለዚ እግ እስከብራል መንግስ ትክክል ስራውን ስርታል ማንም ክእግ ውጭ እይሆንም።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Год назад
መግደል መሸነፍ ነው ብሎህ ነበር እኮ ልብ ስለሌለህ ነው እንጂ። የተሸነፈ ገዳይ ነው እየደገፍክ ያለህው።
@shemseiasultan
@shemseiasultan Год назад
​@@abuhaile6517 አገር ስትበጠብጥ ሊለቅ ነው?
@yenenhemisganaw863
@yenenhemisganaw863 Год назад
ጀግና ጀግና እሽቴ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Год назад
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው አቤ ቶክቻው 👍👍👍
@natanimshumeta9061
@natanimshumeta9061 Год назад
So glad to see you here siye…….
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Год назад
ከረ ስዩሜ የት እንደምናገኝህ እኮ ጠፋህብን። በምን ፔጅ እንደምንከታተለው የምታውቁ አሳውቁኝ። በጣም ናፍቀኸናል ❤❤❤❤❤
@almazyigeltu888
@almazyigeltu888 Год назад
ጀግናው እሸቴ ልብ ይነካል
@hailemariam8192
@hailemariam8192 Год назад
SEYUM Tshome, thank you so much for telling the truth. This interview was very educational, l enjoyed it. Thanks again.
@hannateclemariam7510
@hannateclemariam7510 Год назад
ስዩሜ አንካን ደስ ኣለህ ልጅ በመውልውድህ አልልልልልልል🙏🌷💐
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y Год назад
ጠያቂዉ የሚጠይቃቸዉ ጥያቄወች በጣም ይገርማል ዶር አብይ ወደስልጣን ሲመጡና አሁን ያለዉ አንድ አይደል ብሎ ማለት ሰርግና ትዳርን መለየት ቤዚክ ነዉ በደፈናዉ የሚጠየቅና በደፈናዉ የሚመለስ መልስ ሊሆን አይችልም::
@danilegatchw
@danilegatchw Год назад
ሰላም የሸቴ አባት ስለቀረብክ ደስ ብሎኞለሰ ምክንያቱም እንተ ለዚህ አገር ፖለቲካ ቅመም ነህ እናመሰግናለን😂❤
@kidesttadesse971
@kidesttadesse971 Год назад
Seyoume I am so happy to see you ,I was really worried when you lost.❤
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 Год назад
Wow Wasu, interesting interview. I like the style.
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 Год назад
ስዬ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን ልጅህን እሸቴን ያገር ባለቤት ለኢትዮጲያ ልክ እንደ አባቱ የሜሟገት ሙሁር ያድርግልህ ተባረክ
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 Год назад
ሥዩሜ ተባረክ! ጠቅላይ ሚንስቴሩ በጀመረው energy & momentum እንዳይናገር ቢጫና ይኖርበት ይሆን?
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Год назад
ስዩሜ❤❤❤❤❤
@gethab2306
@gethab2306 Год назад
Thank you for ur bold statement and unique love and respect to Ethiopia!
@pixelpioneery
@pixelpioneery Год назад
Egziabher yifred ye Yitages dem wendmen😢😢😢
@azebamha6072
@azebamha6072 Год назад
Siye! Good to see you! Missing your and ARAya's programme Netsa wiyiyit on RU-vid. Hope you will soon be bzck "on air".
@almazgebeyehu1868
@almazgebeyehu1868 Год назад
ስዬሜ የአንተ ስሜት የኔም ሆኖብኝ ተቸገርሁ
@yusufomer657
@yusufomer657 Год назад
ስዩሜ ያራዳ ልጅ በርታልን ስዩሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@fatumagelato
@fatumagelato Год назад
Masheallha allha yesdglk ❤❤🙏
@senafwolde3934
@senafwolde3934 Год назад
ስዩሜ የኔ ገግና
Далее
СМОТРИМ YOUTUBE В МАЙНКРАФТЕ
00:34
Просмотров 720 тыс.
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23