Тёмный

“ህዝቡን በሽተኛ አደረጉት.!!”Dr.Daniel_Yohannes  

Tigist Ejigu Wondmu
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 180 тыс.
50% 1

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2022

Опубликовано:

 

1 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 279   
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 2 года назад
ዶ/ር ዳኒ ሺዎችን ስትረዳ አንዷ እኔ ነኝ።ወገኖችህን የመርዳት ጸጋ ስለበዛልህ ሠሪውን አመሰግናለሁ! ተባረክ !
@user-zo9mb7pe2z
@user-zo9mb7pe2z 2 года назад
የወንጌል እማኞች በሁሉ ሲቀድሙ ደስ ይላል። ተባረኩ
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 2 года назад
ዶክተር ዳንኤል ዬሃንስ አንተ ብሩክ ቅን ለኛ የተሰጠህን ልዩ ስጦታችን ነህ ዘመንህ ሁሉ ቤተሠብህ ያንተየሆነው ሁሉ ይባረክ 🙏🙏
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 года назад
ዳንዬ የአባቴ ልጅ በመሆንህ በጣም ነው ደስ ያለኝ bless you more
@user-yt3dy6in2o
@user-yt3dy6in2o Год назад
Betammm❤❤
@tadelekebede9084
@tadelekebede9084 5 месяцев назад
Zeregna atihugni. Begeta aybalm
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 года назад
በመጀመሪያ ቲጂ ለትዉለዱ የሚጠቅሙ እንግዶችን ስለሆነ የምታቀርቢዉ ጌታ ሁሉን ነገርሽን ይባርክልሽ። ሲቀጥል Dr ዳንኤልን ስላየሁት እና የአባቴ የጌታ ልጅ መሆኑን ስለሰማሁ ጌታ ይባረክ። ዲያቤቲክስ ስለሆንኩኝ ያንተን ኘሮግራም እከታተላለዉ ያዉ ከመርፌ እስካሁን ባልወጣም ግን ብዙ ለዉጥ አለኝ። አምላኬ እድሜህን ያርዝመዉ።🙏
@dwba418
@dwba418 2 года назад
TG በአገልግሎትሽ በጣም ደስተኛ ነኝ ፤ በምትጋብዣቸው ሰዎች በጣም ልባርክሽ እወዳለሁ ጌታ ይባርክሽ የተሰጠሽን ፀጋ በሚገባ እየሰራሽበት ያለሽ አገልጋይ ነሽ በርች ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ።
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 года назад
አይጥ ነገር ነሽ ምንትመስላለች በጌታ ወድሜ ስለሆንክ ምድረ የመናፍቃን ስብስብ ጌታን ዛሬነው ያወቃቹት ማፋሪያ
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 2 года назад
ምናከብርህ Dr ዳኒ ጌታ ዘመንህ ይባርክ ቲጂ እናመሰግናለን ስለጋበዝሽልን
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 года назад
ዶክተር ዳንኤል የኛ ጤና እንኳን በሰላምወደ አገርህ ገባህ
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 2 года назад
ዋው፣ ዶክተር ዳኒ፣በጌታ፣ወንድሜ፣ነህ፣ለካ። ዶክተር ፣ስታቀርብ፣እኮ፣ሞገስህም፣ከጌታ፣ስለሆነ፣ነው።አንደበትህ፣እራሱ፣እንደማር፣ነው።የሚጣፍጠው።ዘርህ፣ይባረክ።
@rahelkassa9867
@rahelkassa9867 2 года назад
የኔናት ኢትዮጰያ መጣህ እንኩአን በሰላም መጣህ እዛሆኜ ነበር የምከታተልህ በዛ በኮረና በጭንቅ ግዜ እንዴት እንዴት እንደአረጋጋሀን እኛቤት የዛን ግዜ የአንተን ነበረ የምናየው ለካ የጌታ ሆነህ ነው እንዲህ ጥሩ የሆንከው ትዝ አሰባልከኝ 2020ያን ያንን ክፋ ቀን ያንን አሳልፎ ደሞ ጌታ ለአገራችን አበቃን አንተ የተባረክ በዛ ጊዜ በሰራሀው ነገር ብቻ በዛ በፈራንበት በተጨነቅንበት ግራ በገባን ሰአት ወተህ እንዲህ አርጉ እንዲህ አርጉ ሰትለን ያአልፎ ዛሬ ያደረሰን ጌታ አንተንም እኛንም ይባረክ እኔ መቼም አንተን አረሳም በዛ በፍርሀቴ ጊዜ በሰው አገር ሰው በሌለበት በርሀ ከጌታ በታች በሀሳብ የረዳሀን የተባረክ ነህ ከዚህም በላይ ጌታ ይባርክህ;;
@zewditudano5897
@zewditudano5897 2 года назад
ዶክተር ዳኒ የአባቴ ልጅ በመሆንህ በጣም ደስ ብሎኛል ቲጂዬ አንቺ የምታቃርቢያቸው ቃለ ምልልስ ሁሉ ድንቅ ነው ::
@user-ee9rf2xw2m
@user-ee9rf2xw2m 17 дней назад
እግዚአብሄን ገና ስንወልድ ነው የምናቀው በጣም ጎበዝ ኢቶጲያዊ ኤርትራዊያን ስትል እና ስታስተምር ደስ ሲል
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 2 года назад
በጣም ጥሩ ሰው ነው ዶ/ር ዳንኤል::ሰውን ለመርዳት የሚያደርገው ጥረት ይህ በል የሚያስብል ነው::በርታ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ::
@eleniteferi5232
@eleniteferi5232 Год назад
ዶ/ር ልጄ ስከኳሩ ከ400በላይ ሆኖ ሆስፒታል ተኝቶ አግዘውት ወጣ። ከወጣ በዃላ ግን ሶስት ቀን መርፌውን አልተወጋም ሀኪሙ እስከሚደንቃት ውጤቱ ከ100በታች ሆነ። ይህ የሆነው ደግሞ መጀመሪያ ክብሩን ጌታ ይውሰድ። ከዚህ ቀጥሎግን ያንተ ቪዲዮ ልጄን አድኖልኛል። በጣም ላመሠግንህ ይገባኛል ተባረክ
@JoBaba-vs8sn
@JoBaba-vs8sn 3 месяца назад
Amen
@nefisa
@nefisa Год назад
ተባረክ አንተና ቤተሰቦችህ እንወድሀለን ዶክተር ዳንኤል
@winyasefa2496
@winyasefa2496 2 года назад
ቲጂዬ የምታቀርቢያቸው እንግዶች በሁሉም መስክ ለሰዎች የሚጠቅመንን ስለሆነ ጌታ ይባርከሽ🙏🙏💕 ዶር ዳኒ በዚህ ቀርበህ ሰለሰጠኸን እውቀት ተባረክልን ተከታይህ ነኝ 🙏🙏🙏💕💕
@saragebremariam8410
@saragebremariam8410 2 года назад
ዋው ዳኒዬ እንኳን በደህና ወደ አገር ቤት በሰላም ከነቤተሰቦችህ መጣችሁ በጌታ ወንድሜ ስለሆንክ ጌታ እየሱስን እጅግ አከብረዋለሁ🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
@sofizemaniya8117
@sofizemaniya8117 Год назад
ዶከተር ዳንኤልን አመስግኝልኝ የሱን ትምህርት በጣም ደስ ይለኛል 🙏🙏💚💛💗
@voiceofmountzion2012
@voiceofmountzion2012 2 года назад
ዶክተር ዳኒ ወንድሜ የእግዚአብሔር ሰው በሙያውም ሆነ በጸጋው ተጠቅሜአለሁ። በአዲስ ኪዳን በኩራት አገልግሎት አብረን አገልግለናል። እግዚአብሔር በአስተማሪነት ስጦታ እንደሾመው ሁሉ፣ በዕውቀት ቃል፣ በትንቢትና በፈውስ ስጦታ አገልግሎአል። ትጉህ፣ ራሱን ሰጥቶ የሚያገለግል፣ በጣም ትሁት፣ ሰውን መርዳት የሚወድ የጤና ባለሙያ አማርካሪያችንም ነው። ባለቤቱ እህት ቃል ኪዳንም ትሁት መልካም ልጅ ናት። ከሦስት ሴቶች ልጄቻችው ጋር ሁሉንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸው።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 года назад
መልካም ቆይታ ይሁንልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በሰላም በጤና ተደስታችሁ ወደ ማደሪያችሁ ተመለሱ መንገድህን ለእግዚአብሔር ስጥ እርሱም ያቀናልሃል በብዙ ምርኮ ተመለሱ We love you may God richly bless you all !
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 2 года назад
ዶ/ር ዳንኤል ና ቲጂ ተባረኩ በሁሉም ዘርፍ የሚጠቅም ቃለምልልስ ነው ተባረኩ
@senaithaile6250
@senaithaile6250 2 года назад
ዶር ዳኒ እግዚአብሔር በሰጠህ እውቀት እና ፀጋ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ይብዛልህ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ቲጂዬ ተባረኪልኝ ።
@Josefe4950
@Josefe4950 2 года назад
ዳኒ ምርጥ ወንድማችን እግዚያብሔር ይመስገን ባንተውስጥ ስላኖረው ትጋት ብሩክ ነህ ፀጋውን ይበልጥ ያብዛልህ
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 2 года назад
ሜን አይነት ጥያቄ ነው ሢሥቱ ጌታን የምታቀው መቼ ነው እረ ገና ሥንፈጠር በሡ እጅ የተሠራን በ40 ቀናችን ሥንጠመቅ የዛን ግዜ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ያወቅነው በሠውነታችን ውሥጥ መንፈሥ ቅዱሥ የገባው በዚህ አሥተካክይው
@edendagne7163
@edendagne7163 2 года назад
Tkekkel
@biniyamalebachew8591
@biniyamalebachew8591 2 года назад
እህቴ ያኔማ እሱ ነው ያወቀን መች እኛ ሆንን
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 25 дней назад
ውድ ወንድማችን ኑርልን እጅግ መልካም ሰው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 2 года назад
ዶር ዳንኤል እንኳን ደህና መጣህ በስመአብ ደስ ብሎኛል
@beriyoterefe2585
@beriyoterefe2585 2 года назад
Understood Dr. Daniel's explanation: I have seen science in the Word of God. It is essential for everyone: thank you.
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 Год назад
ዶክተር ዳኒኤል በጣም ነው እምወድህ አማከብርህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 2 года назад
ዶር ዳኒዬ ያባቴ ልጅ እዚህ ሳይህ ነብስ አልቀረልኝም በብዙ ተባረክልኝ ዘርህ ይባረክ ልጆችህ ለወግ ለማዓረግ ያብቃልህ 💕💖💐💐
@menetwabmengesha426
@menetwabmengesha426 2 года назад
ይሄ የሚያሳየው የባለቤትህ ብዙ ሀላፊነት መሸከምን ነው።አንተ አይምሮህ ተሰብስቦ እንድትሰራ ከፍተኛ አስተዋፅዎ አላት። አንተም ጨዋ ባልና ታማኝ ባል እንደሆንክ መገመት ቀላል ነው።ምክንያቱም አምሮህ ስብስብ ያለ ነው።ተባረክ
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 Год назад
ዶክተር ዳኒ የኔጤና በጨለማው ኮቪድ 19 ዘመን በትክክል ተከታትየህ በስራ ላይ በማዋሌ እኔ ብቻ ከኮሺድ ነፃ በመሆን እነሆ 73 አመቴን በመጪው ሚያዚያ ጊታ ቢፈቅድ 73 አመቴን ልደፍን ተዘጋጅቻለሁ :: ጌታ ይባርክህ
@tizaluterefe6165
@tizaluterefe6165 Год назад
በረከትሽ የበዛ ምርጥ የእግዚአብሔር ልጅ !! እስከአሁን በምታቀርቢያቸዉ ምርጥ ስዎች በብዙ ተጠቃሚ ነኝ ፤ ፈቃድሽ ክሆነ ህያው ድምፅ" /ከጅማ ፓስተር ዳዊት ፋሲልን / ብታቀርቢው ጥያቄውን መቸም ታውቂበታለሽ ትምህርቱ ጠንከርና ለየት ያለ ስለሆነ ...ብሩክ ነሽ ፤ ሻሎም !!!
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 года назад
Thank you Tigist and Dr.Daniel I hope you'll have a good time in Ethiopian. We are really appreciate what you do for our community God bless you and be safe 🙏
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትልቅ ነገር ነው ያስተማራችሁን ተባረኩ የስማነውንም ጌታ እንድናስተውል ይርዳን🙏🏽❤️
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 2 года назад
እንካን የጌታ ሆንክ.በርታ ጌታ ይርዳህ .ያንተ ተከታይ ነኝ .በሰላም ተመለስ.
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 2 года назад
ምን ማለት ነው የእኝ ስለሆንክ ? የሚገርም ጥያቄ እንዴት ኑው ጌታ? ጌታም ለሁሉም ጌታ ነው
@taitutsegaye2248
@taitutsegaye2248 2 года назад
ዋው ዶክተር ዳንኤል የተባረከና የተወደደ የጤና ባለሞያ ነው ከዚህም ሌላ እግዚአብሔርን የሚፈራ የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪ ነው ይህን ሰው ቤተክርስቲያን አውቃ ብትጠቀምበት ብዙ ታተርፋለች
@letmefindthepave9223
@letmefindthepave9223 2 года назад
I'm Shure Nikodimos show be challenging media in a very soon time!
@taitutsegaye2248
@taitutsegaye2248 2 года назад
ዋው ዶክተር ዳንኤል የተባረከና የተወደደ የጤና ባለሞያ ነው ከዚህም ሌላ እግዚአብሔርን የሚፈራ የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪ ነው ይህን ሰው ቤተክርስቲያን አውቃ ብትጠቀምበት ብዙ ታተርፋለች አህታችን ትዕግስት አንቺም ተባረኪ
@blessedone9775
@blessedone9775 2 года назад
God bless you Dr. This is not only-begotten from u but from holly spirit may God gives you his grace abendantly
@kalkidaneyebejal1756
@kalkidaneyebejal1756 6 месяцев назад
An amazing witness Doctor Daniel. God Bless you. Remain Blessed
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 года назад
Thank you so much Dr. Dani I’m one of your followers from Los Angeles California God bless you it’s always good to listen To you ,God bless you you and your family come back safe how much love and respect for you and your family stay blessed🙏🏻👏💕❤️
@wome8375
@wome8375 2 года назад
🙏🙏🙏 ዶክተር በብዙ ተጠቅሜብሀለሁ ተባረክ
@nardostadesse8062
@nardostadesse8062 2 года назад
Wow he is nice person
@selamyirga6365
@selamyirga6365 2 года назад
God bless you Dr.
@lominatmekuria6865
@lominatmekuria6865 2 года назад
ዶር እንኳን በሰላም ከነመላ ቤተሰብህ መጣህ በምትሰጣቸው ትምህርትህ ተጠቃሚ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!
@tshaeykebede194
@tshaeykebede194 2 года назад
ዱክተር ዳንኤል በጣም እወደሃለሁ እዲሁም ትጂ ይ እወድሻለሁ ሁለታችሁም ተባረኩልኝ
@selamawitzoeb880
@selamawitzoeb880 Год назад
ዶ/ር ጌታን አገኘሁ ስትል ከዛበፊት የፈጠረህን ጌታ መድሐኒአለም ጨርሶ አታዉቅም ነበር። ትልቅ ሙያ ያለህ ሠዉ ነህ ግን በጣም ከአንተ አልጠበኩም። የድንግል ማርያም ልጅ
@bayushnahome2208
@bayushnahome2208 Год назад
me too ✋️ dengelen yekada alemesalegim neber
@romanadenew7202
@romanadenew7202 2 года назад
ዳንዬ በጣም ነው የምወድህ ጌታ ይባረክህ ብዙ ተጠቅመያለሁ
@mebratayele5193
@mebratayele5193 2 года назад
ፕስተር ዶ/ር ዳንኤል የተባረክ ብሩክ ነህ ተባረክ ስውን ለመርዳት ወደኃላ የማይል መልካም ስው ቁጥሩን እንኳ ስጡ ደውልሉ የሚልም ስውን ለመርዳት ያለው ትህትና ይባረክ ይባረክ እስኪ ከሱ እንማር ፍቅር ፍቅር ነው ለማንኛዉም ስው ስላም ተመለስ ተመለስ መልካም ረፍት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይጨምርልህ
@tigistpastor9935
@tigistpastor9935 2 года назад
ዶክተር ዳንኤል እንዳተ አይነት የተባረከ ወንድም ስላለን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ተባረክ አንተ የተጠቀምክበትን ለኛ ለማካፈል ፈቃደኛ ስለሆንክ ቅንነትህን ያሳያል ይብዛልህ።
@boss2647
@boss2647 Год назад
ዳኒዬ ስወደህ ተባረክ
@zessseyoum9963
@zessseyoum9963 2 года назад
Thank you both! Very informative to everyone! You being a child if God is a big plus! God bless you all!
@megabitaddisu347
@megabitaddisu347 2 года назад
ዶክተር ዳንኤል በቻናልህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ
@wubalemgebre-egziabher9792
@wubalemgebre-egziabher9792 2 года назад
ዉድና ምርጥ ወንድማችን ዶ/ር ዳንኤል ምርጥና ዕንቁ የሆንክ ያገራችን ልጅ በርታ ተባረክ መላዉ ቤተሰብህ ይባረክ።
@yeedilfreabebe3088
@yeedilfreabebe3088 2 года назад
ዶክተር ዳኒ አንተ ብሩክ ቅን ለኛ የተሰጠህን ልዩ ስጦታችን ነህ ዘመንህ ሁሉ ቤተሠብህ ያንተየሆነው ሁሉ ይባረክ 🙏🙏 🙏 10
@belhumamo797
@belhumamo797 Год назад
ወንድማቸን ዶ ር ዳንኤል ጌታ ይባርክህ ምን ይህ ብቻ ለሰው አዛኝ ትሁት ለተቸገረ አዛኝ የተባረከ ወንድም አንተና ቤተሰብህ ተባረኩ መልካም ቆይታ ባገርህ ብዙ እከታተላለሁ ምከርህ ተጠቅሚያለሁ ተባረክ
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s 2 года назад
ዶ/ር ዳንኤል ድንቅ ትምህርት። ከዚህ ቀደም የነበረኝ ግንዛቤ ፍጽም ስህተት ነበር። በተለይ የካርቦ ሃይድሬትን አደገኝነት።
@kuriketema2349
@kuriketema2349 3 месяца назад
God Bless you Dr.Daniel
@rb2782
@rb2782 2 года назад
Dr. ዳኒ ስለ አየሁህ በጣም ደስ ብሎኝ. በጣም ከማምናቸው እና ልቢ ከምጥልባቸው ሰዎች አንደኛ አንተነህ፡ አንተ አንድ ነገር ስትናገር for some reason ውስጤ ይቀበለዋል ስለ አንድ ነገር ስሰማ ቶሎብዬ ያንተን channel ጋር ሄጄ ነው check ማደርገው. ለገንዘብ ብለህ ምትሰራ ሰው አይደለህም በዚህ ዘመን እንደ አንተ አይነት ሰው ማግኘት ቀላል አይደለም፡ እና እንኳን በሰላም ወደ አገርህ ገባህ መልካም ግዜ ይሁንልህ ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ፡ ቲጂ ደግሞ ተባረኪልኝ ሁሌ ምታቀርቢያቸው ሰዎች በጣም የሚጠቅም ትምህርት ምልእክት ያላቸው ናቸው፡ አንቺን ደግሞ personali ማደንቅልሽ ነገር ለእንግዶችሽ ያለሽ ክብር እና ትህትናን ሃሳባቸውን በደንብ ነው ምታስጨሪሻጨው በእውነት ያብዛልሽ ተባረኪልኝ 🙏🏼 it was a wonderful interview, I can't wait for next week!
@mollatamrat8286
@mollatamrat8286 2 года назад
Dani I remembered you in faculty of Technology,you were a strong spiritual leader to us, too Happy to watch in media,may JESUS bless your family.
@abenezerbereketalemu2511
@abenezerbereketalemu2511 2 года назад
ብሩክ ነህ ዶ/ር ዳኒ
@haymanotgetachew9377
@haymanotgetachew9377 2 года назад
መልካም ሰው ተባረክ 🙏🙏❤
@Science_explained
@Science_explained 2 года назад
Dr. You really are an inspiration! Looking forward to being a dietitian in the future and changing lives!
@temesgenachiso5899
@temesgenachiso5899 2 года назад
We love you Dani , blessed In Jesus Christ Almighty name
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 2 года назад
Zemeneh Yebarek DR.DANIEL!!!
@lilaarega9774
@lilaarega9774 2 года назад
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ግዜህን ሰውተህ እኛ እንድንጠቀም ብዙ ዋጋ ከፍለህ እኛን ባለህ እውቀት ሳትደክም በምክር በሁሉ ነገር በኔ ጤና ፕሮግራም ላይ እያገለገልከን ነውና ባለህ እውቀት ላይ ይጨምርልህ በጣም እንወድሀለን ዘመንህ ዘርህ ይለምልም
@srwoletushago8994
@srwoletushago8994 2 года назад
ዋዉ ዶ/ር ለጤናችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። የካንስር በሽተኞች መመገብ ያለባቸውን ሞግብ ብታስተምር : Thank you !
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 2 года назад
ተባረክ መልካም አስተማሪ
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 Год назад
መጀመራያ ክብር ለእግዚአብሔር በመቀጠል ዶክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያለህ እግዚአብሔር የሰጠህን እዉቀት ትምህር ሰላካፈልከን በመቀጠል ትግሰቴ ሰለምታቀርቢቸዉ ፕሮግራሞች እግዚአብሔር ስለአገልግሎትሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ ብዙ ነገር እየተማርን ነዉ ❤❤
@psychology.fact-----777
@psychology.fact-----777 2 года назад
የእኔ ጤና አያለሁ እና ትህትናው ይገርመኛል የጌታ ልጅ ነው ተባረኩ
@gizachewayalew9274
@gizachewayalew9274 Год назад
ዋው በጣም ነው የምከታተልህ ብዙ ጥቅም አግኝቸብሃለሁኝ በተለይ ስለ ኩላሊት በምታስተምረው
@abigilbirhanu6388
@abigilbirhanu6388 2 года назад
ቲጅ ቆንጆ ዳኔን ባገኛሽው ስል ነበር መልካም ወንድም ለእዝባችን በጣም ጠቃሚ ነው የእምነት ሰው ነው መንፈሳዊ ትምህርቱን በጣም እወደዎለሁ ሳይንሱንም እወደዎለሁ አጋጣሚ እኔና ባለቤቴ በቨርጂንያ አግንቼውም ነግሪዎለሁ ሳያውቀኝ ለመርዳት ሲመክረኝ እነሱ ጋር የጤና ባለሞያ እንዴት ስራ እንደሚያገኝ ሲነግረኝ በጣም ደስ ያለኝ ለካ ሰወች አሉን።
@marianameri8322
@marianameri8322 2 года назад
ስወደው የተባረከ ሰውዬ እግዚአብሔር አንተና ቤተሰብህን ይባርክ
@shimachashwalelign1816
@shimachashwalelign1816 Год назад
እግዚያብሄር ጨምሮ ይርዳህ
@tenatena3500
@tenatena3500 2 года назад
ዋው ዶክተር ስለአየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም በጣም ጥሩሰውነህ ብዙሰዎች የአንተን ትምህርት ተጠቅመውበታል ከራሴ ጀምሮ ስለዚህ እንኳን መጣህልን
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 года назад
ምርጥ ምርጥ ምርጥ ተባረክ ዳኒ እናመሰግናለን ቲጂዬ ውዲቷ የተወደድሽ ተባረኪ
@tube-hu8eq
@tube-hu8eq 2 года назад
ዋው ከነቤተሰብህ ተባረክ
@tsigekiflay8972
@tsigekiflay8972 2 года назад
Thanks Tg and dr , for all hard work you giving for the community. God bless you
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 2 года назад
ዋውውውው_እግዚአብሔር ለዘላለም በልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ይበርክ በእውነት እውቀት ጥበብ ማስተዋል ያብዛልክ
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 года назад
Dr Dani you are very humble & respectful thanks for every thing God bless you & your family . God bless Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@birtukanteklehana4872
@birtukanteklehana4872 2 года назад
በዩቱብ እናይህ ነበር አሁን ደግሞ በኔ ቆዴሚስ ስላየንህ ደስ ብሎናል ተባረክ ወንድማችን ቴጄም ጌታ ይባርክሽ
@Lala-zq7yu
@Lala-zq7yu 2 года назад
እጅግ አድርጌ ነው የማደንቅህ🥰🥰በእግዚአብሔር ቤት መሆን እንዲህ ያለመልማል
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 2 года назад
Thank you so much and God bless you more Dr. Dani and Tigi!
@deb_june1141
@deb_june1141 2 года назад
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር የምትገርም ቅን ሰው ነህ
@mattasfaw8399
@mattasfaw8399 2 года назад
የተወደደ ሰው ዶ/ር ዳኒ
@lizworede-said919
@lizworede-said919 2 года назад
Thank you for inviting Dr.Danny It’s very informative discussion!
@elizabethsam5476
@elizabethsam5476 2 года назад
ዷ/ር ዳንኤል የተባርክህ ወንድማችን:: እንደ አንተ አይነትን ያለ አስተዋይ ያብዛልን!!
@geneteferiem2933
@geneteferiem2933 2 года назад
እባክሽንስልኩንላኪልኝ
@ashenafiamsaluamsalu4023
@ashenafiamsaluamsalu4023 2 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ተባረኩ።
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 2 года назад
ሰላም ዶክተር ዳኒ በተወደደው በዚህ ሚዲያ ላይ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል ቲጂዪ ስለጋበሺልን በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁም ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
@eldikassu6790
@eldikassu6790 2 года назад
ዋዉ የኔ ጤና ❤❤
@mebratemekonen1892
@mebratemekonen1892 2 года назад
ቲጂ እንቺም ፕሮግራምሽ ብዙ ቁምነገር አገኝበታለሁ ተባረኪ
@ilovejesus9440
@ilovejesus9440 2 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር ዳንና ቲጅ
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 года назад
He is Chang my life style!!! Really I am the one ! God bless you more 🙏 Dr
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 2 года назад
Wow Doc. You are a solution to all!!
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx 2 года назад
ዳኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ❤
@livesinusa7116
@livesinusa7116 2 года назад
Dr Daniel is one of my favorite Doctor I’m so glad see you on tigist Egigu RU-vid channel God Bless you Brother
@tgmeda8944
@tgmeda8944 Год назад
ዶ/ር ጌታ ይባርክህ አንቺም ቲጃ ይህን አይነት ፕሮግራም በማቅረብሽ ጌታ ይባርክሽ የድሜ ልዩነት ምግብ ዝግጅቱ ላይ አለ ወይ?
@sendudegu5518
@sendudegu5518 Год назад
Dr. you are so precious Person thank u for your advice bless u more!!!
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 2 года назад
Dr.Danile , you are really has a great heart. I thank God for you! God bless you more and more. We love you all,
Далее