Тёмный

“ስብራትን መጠገን፤ ለትውልድ መታመን” በሚል ርዕሰ ለብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የቀረበ ገለጻ (ክፍል ሁለት) 

AddisWalta - AW
Подписаться 460 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

#Addiswalta #Ethiopia #news #ወቅታዊ #ዐቢይ_አሕመድ #abiy_ahmed
“ስብራትን መጠገን፤ ለትውልድ መታመን” በሚል ርዕሰ ለብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የቀረበ ገለጻ (ክፍል ሁለት)
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RU-vid Main channel: / @addiswalta
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV #addiswalta

Опубликовано:

 

24 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 169   
@user-xp7sp2yr4w
@user-xp7sp2yr4w 6 месяцев назад
You are the heart of Ethiopia!!! God bless Ethiopia
@asanaseleshiasfaw2402
@asanaseleshiasfaw2402 6 месяцев назад
Your thinking compass and teleskop 🔭 is amazing 😍 thank you 🙏🙏🙏
@Archfs
@Archfs 6 месяцев назад
😅
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 6 месяцев назад
ግም ለግም አብረህ አዝግም
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 6 месяцев назад
በቃ ይችን አሽቃብጠሽ ልበይ😂😂
@brehayilegiyorgis6891
@brehayilegiyorgis6891 6 месяцев назад
GOD bless u !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 6 месяцев назад
Our PM, I admire your strategic & well thought out plans as well as implementation! Thank you & GBU!❤❤❤
@alemuwachamo402
@alemuwachamo402 6 месяцев назад
keep up PM GBU and GOD with you do not worry.
@brehayilegiyorgis6891
@brehayilegiyorgis6891 6 месяцев назад
this advice is the best for all Ethiopian leader and private sector
@AdugnaDaba-xl8ei
@AdugnaDaba-xl8ei 6 месяцев назад
Thanks to Abiy Ahmed's visionary leadership, Ethiopia is on the path to become a developed nation.
@F.mebratu
@F.mebratu 6 месяцев назад
Galla 😂
@BERHANUish
@BERHANUish 6 месяцев назад
You are a legend ❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 6 месяцев назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን
@tekeaejeta
@tekeaejeta 6 месяцев назад
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ለሀገር እድገትና ለመሰረተ ልማት ለውጥ ያላችው ቁርጠኝነት ሳይደነቅ የሚታለፍ አይደልም
@AdugnaDaba-xl8ei
@AdugnaDaba-xl8ei 6 месяцев назад
The Prime Minister's commitment to regional integration and trade agreements has opened up new opportunities for Ethiopian businesses in the global market.
@user-me4fp8fw8l
@user-me4fp8fw8l 6 месяцев назад
Keep going Abichu.
@user-xp7sp2yr4w
@user-xp7sp2yr4w 6 месяцев назад
Those who are blindly cursing, you are already cursed. Let God gives you mercy.
@helenh6930
@helenh6930 6 месяцев назад
You are intelligent, outstanding, Prime Minister keep up your hard work we support you. We standby you
@user-kx9co2qi9y
@user-kx9co2qi9y 6 месяцев назад
አብቹ ቀጥለበት ፍትለፍት ትልቅ ነገር አለ
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 6 месяцев назад
Noble Lauret, PM, Dr. Abiy Ahmed set the leadership bar for our next generation leaders so high that it will be difficult to fill his shoes. Ethiopians are proud of you and celebrate your success to build our country while fighting internal and external enemies. God bless you! God bless Ethiopia! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@yonasasmelash5394
@yonasasmelash5394 6 месяцев назад
😂 he is garbage 🗑️
@tekeaejeta
@tekeaejeta 6 месяцев назад
Prime minister Abiy ahmed’s commitment to change Ethiopia is a sign of good leadership
@user-ve6br6rb7p
@user-ve6br6rb7p 6 месяцев назад
This training must be change attitudes of leaders of Ethiopian
@user-wj5pn7jn1d
@user-wj5pn7jn1d 6 месяцев назад
Prime Minister Abiy Ahmed's focus on public-private partnerships has spurred collaboration between the government and the private sector, fostering innovation, job creation, and sustainable economic development.
@IliyasAbubakar-ys3zv
@IliyasAbubakar-ys3zv 6 месяцев назад
Our commitment to mending Ethiopia's rift requires a multifaceted approach to address economic, social and political challenges with equal strength. 0:12
@AdugnaDaba-xl8ei
@AdugnaDaba-xl8ei 6 месяцев назад
ሀገራችን በመደመር ጎዳና መጓዝ ከጀመረች በኋላ ሀገራዊ መሠረተ-ልማት መዋቅሮቻችንን በኩራት ወደ ሚያስመካ ከፍታ ማሳደግ የሚያስችል መንፈሳዊ ዝግጅት በመደመር ትውልድ ውስጥ እየሰረፀ ይገኛል።
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 6 месяцев назад
ምን ኣብደሃል ኣይደል በቃ ብልጽግና በ ፓርኮች ነው የሚለካው ኣይደል
@AdemAliyi-xe8tz
@AdemAliyi-xe8tz 6 месяцев назад
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለማህበራዊ ልማት ያሳዩት ቁርጠኝነት የትምህርት፣ የጤና እና የማህበራዊ አገልግሎት ተደራሽነት እንዲሻሻል፣ ኢትዮጵያውያን ዜጎችን በማብቃትና የበለፀገ ማህበረሰብ እንዲኖር መሰረት ጥሏል።
@brehayilegiyorgis6891
@brehayilegiyorgis6891 6 месяцев назад
how many leader have Ethiopia like this person
@user-wp9qd5vx6x
@user-wp9qd5vx6x 6 месяцев назад
እባክዎትን ደብል ፌስ ጃኬት የለበሱትን አባልዎትን በንጹህና መስራት በሚችሉ ብቃት ባላቸው ስዎች በመተካት እፎይታ ማግኘት የቻላል።
@AmanuelGetachew5252
@AmanuelGetachew5252 6 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@wendiwosenassefa4990
@wendiwosenassefa4990 6 месяцев назад
ሁሉን ተወውና ቅድሚያ የህግ የበላይነትን ማስፈን!
@asmerina02
@asmerina02 6 месяцев назад
❤❤❤
@hussenmohammed957
@hussenmohammed957 6 месяцев назад
❤❤
@sofitegegne3761
@sofitegegne3761 6 месяцев назад
Dr.Abiy please try to find out what is going on in the Region of Ethiopian. People are suffering b/c of justice.
@m.aabebe8065
@m.aabebe8065 6 месяцев назад
Is this a lecture class or a poletical party meeting ?
@m.aabebe8065
@m.aabebe8065 6 месяцев назад
የትኛውን መፅሃፍ ነው ?
@videoworks5666
@videoworks5666 6 месяцев назад
ከኢሳያስ ይሻላል😅
@badrihassan6642
@badrihassan6642 6 месяцев назад
PM you are excellent
@OliyadShuru-ff6be
@OliyadShuru-ff6be 6 месяцев назад
በመደመር መንፈስ የዚህ ስብሰባ ውጤቶች የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ምኞትና ፍላጎት የሚያንፀባርቁ፣ ለወደፊት የጋራ ብልፅግና እና ስምምነት የበኩላቸውን እናድርግ።
@wudewude1743
@wudewude1743 6 месяцев назад
ቀዳዳ እንደናተ አይነቱ ነው ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቀነሰ ከለሊት ስትደክሙ አሁን የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጆች ሲመጡባችሁ ትቦተረፋላችሁ ። ይሄን የገማ ፓለቲካችሁን ማንም አይሰማህም ። የኢትዮጵያ ትንሳዔ ኢትዮጵያን በሚወዱ 86 ብሔረሰቦቿ ኦውን ይሆናል ።
@brehayilegiyorgis6891
@brehayilegiyorgis6891 6 месяцев назад
He is smart
@milacafeinternet4509
@milacafeinternet4509 6 месяцев назад
እኔ የጠቅላዩ ገለፃ ትሬኒንግ ማይንድ ሴት አካባቢ ያላቸውን እውቀት ከድሮ የለፉበት ነው በሚያቁት ነገር መምጣታቸው መልካም ነው የለፉበት ነው መስጦኛል ተሳታፊ ብሆንም ምኞቴ ነው ነገር ግን ጠቅላዩ ድካማቸው ያሳዝናል ተማሪዎቹ የሚፈሩት መምህር እንደገባ ወዲያው ነው ያወቅኩት ቶሎ ቶሎ ማስታወሻ ይወስዳሉ አይሰሙም አዲስ ነገር ከሆነ የሚሰሙት አፋቸውን ከፍተው ማዳመጥ ነበረባቸው የሚያውቁት ከሆነ ስለምን ማስታወሻ ይይዛሉ የዛሬውን ስልጠና ቢፈተኑ የሚያልፍ አለ ግን ጉባኤው ገና ስላላለቀ መደምደሚያ የለኝም ግን 5C ግን መቼ መሬት ትነካ ይሆን ግን ግን እስካሁን በሰማሁት ጠቅላዩ ጊዜያቸው ባክኖአል በጥቅሉእኔ በግል እሳቸውን ብቻ ለችግሮቻችን ሀላፊነት ጠቅልለው ይውሰዱ ቢባል አልስማማም እንደየቦታችን ሀላፊነት እንወስዳለን
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@abebewolde3979
@abebewolde3979 6 месяцев назад
“The only bird that will peck at an Eagle is the crow. He sits on his back and bites his neck. The eagle does not respond or fight with the crow, it doesn't waste time or energy on the crow. It simply opens it’s wings and begins to rise higher in the sky. The higher the flight, the harder it is for the crow to breathe and then the crow falls due to lack of oxygen. Stop wasting your time with the crows. Just take them to your heights and they'll fade.“
@OliyadShuru-ff6be
@OliyadShuru-ff6be 6 месяцев назад
Efforts to improve healthcare services and expand access to healthcare facilities have been prioritized by the Prosperity Party.
@abaynehenyew2257
@abaynehenyew2257 6 месяцев назад
ፈጣሪ ቢከላህ ምናለ ምኑ ጉድ መጣብን!!
@mengistudibaba
@mengistudibaba 6 месяцев назад
We are an ethiopian.we have to added
@brehayilegiyorgis6891
@brehayilegiyorgis6891 6 месяцев назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 6 месяцев назад
ይህችን ሀገር ማሻገር ብቻ አደለም መጪውን ትውልድም በአዲስ መንገድ መቅረፅም ጭምር ነው:: ዶክተር አብይ ምን ያህል ችግር ተሸክሞ ለማቃለልም የሚሄድበት ርቀት ዘለቄታ ያለው እንደሆነ ማየት ይቻላል::
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 6 месяцев назад
ድንዙዝ የአንተ ብጤ ግም ነዋ
@bedasagesisa9831
@bedasagesisa9831 6 месяцев назад
❤Humna qabeenya Fi beekumsa keenya walitti qabuudhaan ida'amuun caba kaleessaa dhidhiibuun dhaloota egereetiif yaaduu of kaassaa qaba
@user-cg3qr5vi5t
@user-cg3qr5vi5t 5 месяцев назад
Ok
@Altayedesta573
@Altayedesta573 6 месяцев назад
Every each city security and economy # 1 priority ,, All citizens protect safety, and the big issues is for the people off ethiopian they need food money you need to fix the economy #1 issues.
@user-lx6mx9yd6e
@user-lx6mx9yd6e 6 месяцев назад
Ethiopia's journey in all fields is encouraged and supported!
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 6 месяцев назад
ሰው"ሰው የመሆኑን ማንነት ያለመቀበል ውጤት ፤ ' አንድነትንና አብሮነትን' ፤ ማጥላትና ማጥላላት " ያስከትለበታል። በሽታ ነው!!!!!!!
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 6 месяцев назад
ግም ለግም
@jofewanbesa7710
@jofewanbesa7710 6 месяцев назад
እባካችህ ኢትዮጵያዊያን ሆይ ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድን እንደግፍ ! አብይ የሚያለማው ለአብይ ለግሉ አይደለም ለኢትዮጵያ ነው ስለዚህ እጎኑ እንሁን ። አብይም ከስልጣን ቢወርድ እንኳ አብይን ለሚተካውም ቢሆን ሰው የኢትዮጵያ መሪ እስከሆነ ድረስ ልንደግፈው ይገባል ። ዘመናችን በመቃወም ግዝያችን አናሣልፍ ።
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 6 месяцев назад
መሃይም ዛሬም አልባነንክ ማን እንደሆነ
@Bossboss-lz8yj
@Bossboss-lz8yj 6 месяцев назад
ጥሩ ሰው እና መልካም ሰው ከሆነ ያንተን ወይም ያንችን ድጋፍ አይፈልግሞ እንደ ህጻን ልጅ ሁሌ እንደግፈው ኧረ ሼም ነው
@birtukanyizengaw2348
@birtukanyizengaw2348 6 месяцев назад
Honeh Asayen werea dekmen tegbar tegbar.
@MegeresaBro
@MegeresaBro 6 месяцев назад
Jiradhu
@brehayilegiyorgis6891
@brehayilegiyorgis6891 6 месяцев назад
💞💞💞💕💕💕💕💕❣❣❣❤❤❤❤❤❤
@sofiyatube5553
@sofiyatube5553 6 месяцев назад
ምጋርም ማር
@brehayilegiyorgis6891
@brehayilegiyorgis6891 6 месяцев назад
best leader in Ethiopia
@user-us3et4ex7z
@user-us3et4ex7z 6 месяцев назад
Fano💪
@tekalignkejela1898
@tekalignkejela1898 6 месяцев назад
PM Dr. Abiy's ability to focus on big priorities appreciable.
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 6 месяцев назад
እውነትም አልተግባባንም 😂 አብቹ ዛሬ ለሰማህ ትልቅ መልስ ነው❤
@user-vw7id6tk3o
@user-vw7id6tk3o 6 месяцев назад
Jabaa kenyaa❤❤❤❤
@hope8216
@hope8216 6 месяцев назад
እስቲ መጀመሪያ ፈረሀ እግዚአብሄር ይኑር:: ለደሀው ህዝብ ሁሉን እኩል በማየት የኢትዮጵያ ህዝብ በልቶ ይደር:: በዘር መከፋፈል ግድያ እስር የፖሊስ ድብደባ ጉቦ ሌብነት መፈቀል በድሮን የኢትዮጵያን ህዝብ መግደል ማገዳደልን በማስቆም ላይ በደንብ ይሰራ : መጀመሪያ መቀመጫዬን አለች ዠንጀሮ::
@zekariasgetahun4946
@zekariasgetahun4946 6 месяцев назад
ሕገ-መንግስቱ እስካልተሻሻለ ድረስ፣ ኢ.ህ.አ.ዲ.ግ. በሕይወት አለ።
@GuledMuse-ue4xn
@GuledMuse-ue4xn 6 месяцев назад
Dr abiy Do you have a give a time 4 Challenged the Ethiopian Intellectual Puplotion about( medemer) The Puplotion of Ethiopian Intellectuals is a millions number in Ethiopia country sow give a time for the challenged that Ur medemer I hope u will get a gently minds in the people of Ethiopia country!!!
@mengistudibaba
@mengistudibaba 6 месяцев назад
ማዳማር ግድ ዕላል
@bereketsisay3563
@bereketsisay3563 6 месяцев назад
Kebet nachu ...yesetan lij
@amsayawzeru
@amsayawzeru 6 месяцев назад
RIP
@user-dinkumeskele
@user-dinkumeskele 6 месяцев назад
Yemech abicho berita ke goni nene
@Bossboss-lz8yj
@Bossboss-lz8yj 6 месяцев назад
ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ
@aematz-youTube
@aematz-youTube 6 месяцев назад
Is there something that we are missing here? Is rhetoric replacing practicality?
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 6 месяцев назад
ሰዋስው እንደሚለው፣ "ህመሙን የደበቀ መድሀኒት የለውም"። እንደ እውነት ከሆነ በህመም መጠቃት የሁሉም ሰው እጣ ነው። ያም ማለት ህመምተኛ መሆን ወንጀል አይደለም! ወንጀል የሚሆነው ግን አንድ ግለሰብ ምሳሌ አንድ ወፈፌ በሽታውን ደብቆ፣ያለቦታው መሪነት ቦታ ላይ ሆኖ፣ ሁሌ እኔን ብቻ አጅቡኝ፣ውሸቴን እውነት ነው ብላችሁ አጀግኑኝ፣በሚል የተሳሳተ ቀመር፣ከዚህም ባሻገር ሁሉንም ህዝብ እየጨፈጨፍኩ፣እኔ ብቻ ንጉስ ሆኘ ልኑር የሚለው አካሄዱ ፣እዚህ ላይ ሲደርስ አሁን ሰውየው ብቻ ሳይሆን፣ሁሉም ህዝብ በግለሰቡ የእብደት ሂደት ውስጥ( አውቀውትም ሆነ ሳያውቁት ) ተሳታፊወች ይሆናሉ። የኮሎኔል አብይ " የስብራት ትርክት" ለግል ህይወት የሚሆን መፍትሄ ቅመም ሆኖ ሳለ ፣ይህን ለግል ህይወት መፍትሄ፣ከመሻት ይህ ለህብረተሰብ፣ስብራት መፍትሄ ነው ብሎ፣በዚ ሰአት መተረክ፣ ላለፈው አምስት አመት ለተደረገው በእቅድ የተተገበረ አገር ማፍረስ፣ጦርነት፣መፈናቀል፣የዲፕሎማሲ ክስረት፣እኔ ሳልሆን ሌሌች ናቸው ተጠያቂወች፣ይመስላል። ከሁሉ በላይ ግን በእየቀኑ፣ለምታደርገው የመድረክ ተውኔት ከኋላ ሁነው አሁንም አንተን በትርክታቸው የሚሰሩህ ምሁራን ድፍረት ብቻ ይገርማል-እንደ ዶክተር ምህረት ደበበ አይነቶቹ።
@dawitfeshakidane2123
@dawitfeshakidane2123 6 месяцев назад
ካሜራ ወደ ፊታቸው ሲዞር የሚፅፎ ጉልቶች አይገርሙም
@SatanTo
@SatanTo 6 месяцев назад
ብሬ የለችም እንዴ?
@delledergu2304
@delledergu2304 6 месяцев назад
የሚገርም ነው አንድ እግራቸውን ኢህአዴግ/ኦህዴድ አንድ እግራቸውን ደግሞ ኦነግ ውስጥ አድረገው ሲታገሉ የነበሩ ግለሰቦች ናቸው እንግዲህ ስለመታመን የሚያወሩት ።
@isamtatu7313
@isamtatu7313 6 месяцев назад
ቃሉን ማሽሞንሞኑ ቀርቶ.......መደመሩን ትተን... ያው የተለመደውን " አሃዳዊነት" ተብሎ ቢነገረን አይሻልም ወይ? የመደመር ቀለሙ አንባራቂ ስለሆነ ጮቤ የሚያስረግጥ ነው ብለው አስበው ይሆን? ጉዞዎ እጅግ ፈጣን ነው ግን የኋሊት ሆነ። "ክልሎች ነፃነት በዛብን አልቻልንም አሉ" ብለው ነገሩን ጠ/ሚንስትራችን። ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ያጠምቋትና በክርስትና ስሟ ይሏታል ዥግራ ተብሎ የለም? እንግዲህ መደመር ለሁላችንም በግዴታ ለመጋት ከፊታችን የቀረበልን ፀበል ሆኖ ቀርቦልናል።
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 6 месяцев назад
اللهم انصور دكتور ابي احمد LONG LIVE DR ABEY AHMED !!!
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 6 месяцев назад
እረ ምንአይነት ቀዳዳ ነው ለሰው ልጅ ክብር ስትል አታፍርም ምንአይነት ክፉ ሰው ነው ኢትዮጵያ የገጠማት።👹👹👹👹👹
@brighttube4me
@brighttube4me 6 месяцев назад
በጌታ በእየሱስ ስም በጥንቆላ ምሳሌ ንግግርህን ጨርሰህ "እኛም የአንበሳውን ቅንድቡን እናስነቅላለን" ብለህ ንግግርህን ጨረስክ? በጌታ በእየሱስ ስም የጥንቆላ የድግምት ስራ ሁሉ ይፍረስ:: አሜን
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 6 месяцев назад
አብይና ዱኩማኖቹ
@Hajiawelewele
@Hajiawelewele 6 месяцев назад
እባክህ ፍልስፍናህን ተውና ሰላምና ህግ አስከብር ፣ ለመሆኑ ጠቅላይ ሚንስትር መሆንህን ታውቃልህ?
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 6 месяцев назад
ኧረንጉሱ😂የተሠበሠብትሰዋች😢አንዳንዴም እንዲጠይቁ አሥተያየትእንዲሠጡ😢ካላረክአንተብቻ አውሪሆነህ??!አሥተማሪነህ!ኧረሌሎችምሃሣብያዋጡ😢ይፋጭ😮አለዚያከአንድምንጭብቻ የሚፈሥከሆነ😢የደረቀጊዜ2ኛኢህአዴግ😢ይሆናል😢መለስአሥቦአሥቦ21🤣ዓመትበኃሏሁሉመከነ እናም ጠቃሚ አሥብበት😢ሁሉንአያጋብሱ😢ሌላውን መንጋአታድርጉት ሸርትያሉእንደሆን ፊቱንየሚያዞሩት😢እርሶላይነውሁሉን ተረትነውየሚያረጉቦት😢እናምአሣትፉሰውፍጠሩ😢እንጂብቻዋትንአይጋቱ።
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 6 месяцев назад
ግን እንዴት እንደዚህ መሆን ይችላል? ሚሊዮኖችን በጦርነት መጨረስ፣ህዝብን መጨፍጨፍ፣ በርሀብ መጨረስ፣በቤት አፍራሽ ግብረሀይል መቶ ሽወችን፣ ቤት አልባ ማድረግ ፣ተመልሶ ደግሞ፣መፍትሄ ሻች ነኝ ብሎ፣የመድረክ አነብናቢ መሆን? ስጀምር ችግሩን።ማን ፈጠረው እና? እንደገና ችግሩን ከፈጠሩ በኋላ፣ ደግሞ፣ተመልሶ፣መፍትሄው ይህውላችሁ አይነት- በሀላፊነት መጠይቅ የሚለው ጉዳይ ግን አይሞከረም። ይህ መቸም በታሪካችን ተከስቶ የማያውቅ እድሜ ልክ ያካበቱት የማታለል ክህሎት ውጤት መሆን አለበት!
@yerasew1
@yerasew1 6 месяцев назад
ምን አይነት እስስት የሆነ ሰው ነው በፈጠራችሁ? ኧረ መች ነው ከኢትዮጵያ ህዝብ ጫንቃ የምትወርደው? እየሰበሰብከው አይደለም እንዴ ከእያንዳንዱ ምስኪን ኢትዮጵያ: አ.አ. ከተማን ብቻ መመልከት በቂ ነው።
@mekonnenessa9359
@mekonnenessa9359 6 месяцев назад
ethiopia out of oromia
@tekeaejeta
@tekeaejeta 6 месяцев назад
በመነጋገር እና ችግሮችን በጋራ በመፍታት የሚያምን ስና ኢትዮጵያን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ቁርጠኛ አቋም ይዞ የመጣ ታላቅ መሪ እና ፓርቲ
@helenh6930
@helenh6930 6 месяцев назад
ዶክተር አብይ እርሶ ይለፋሉ ህዙቡጆሮውን ደፍኖል የኢትዮጵያ ህዝብ ለማመስገን እጅግ በጣም ንፉግ ነው
@user-yh5vk1gd2i
@user-yh5vk1gd2i 6 месяцев назад
የመጭረሻ ደድብ መሆንህን ዛሬ ነው ያወኩት ተራ ሰዎ ተራ ወሬ ነው ሚአወራዉ
@Shebelle_River
@Shebelle_River 6 месяцев назад
ድንቅ መሪ
@user-er9yq5fu1c
@user-er9yq5fu1c 6 месяцев назад
ድንቄም መሪ።
@tiruworklakew2016
@tiruworklakew2016 6 месяцев назад
😄😄😄 እራሳ በአስተሳሰብ የተሰበረች ሰዉዬ ስለ ስብራት እራሳን እንዳዋቂ የማይጨበጥ ሀሳባን የፈረደባቸዉ ለደሞዛቸዉ ለ ልጆቻቸዉ .....ሲሉ ከዉሸታሙ አብይ ለመስማት ዱክ ሲሉ አንጀቴን ይበላሉ እበላለሁ ብለዉም ሰባዊነታቸዉን ባልታረመ ቃሉ ይበላቸዋል :: ከነሱ ዉስጥ አብይን በትምህርት የሚቦንሱት እሱን ጆሮዉን ቆንጥጠዉ ሊያስተምሩ የሚችሉ ሰዎች እንጀራ ሆኖባቸዉ ሲሰሙት ይደንቀኛል ::ሰዉየዉ ከሰባተኛ ክፍል በሃላ የት ተማርክ ምን ትምህርት ቤት በስንት አመተ ምህረት ማለት በቂ ነዉ ::እዚህ ተቀምጠዉ የሚሰሙት በስርአቱ ክላስ ተቀምጠዉ የመጀመርያ ሆነ ማስተራቸዉን ብለዉም PHD የሰሩ ሰዎች ናቸዉ :: በተልኮ በወያኔ ጊዜ ድግሪ የተገዛለት የመመረቂያ ፅሁፉን እንካን የኩረጃ ሆኖ የተያዘ ሻሻ የምላስ ደላላ ካለ አቅምና ችሎታዉ ትንሽ ሆኖ እንደ ትልቅ አዋቂ የሚያክት እርግጠኛ በፍልስፍና አለም አድራሻ የሌለዉን መደመርና ብልፅግናዉን ገልብጣችሁ ብትጠይቁት አያዉቀዉም ::አብይ ዉሸታሙ ማለት በወያኔ ጊዜ ዶ/ር ኢንጅነር ሳሚ ኦባማ አርቦሼ ነዉ ፑቲን ፌሬዴ ነዉ ያለዉ በጥራቃ አስታወሳችሁት መጨረሻ የታሰረዉ ልጅና አብይ አንድ ናቸዉ የበሻሻዉ ፋራዉ መጨረሻ ተከርቸም ነዉ ::በሳ ቤት የአረብ ኢሜሬቱ የሚያስመልጠዉ መስሎታል ::ሰዎቹ እኮ ፊታቸዉ ላይ ያስታዉቃል ለምን በጥብጦ አይግታቸዉም ?ለሱ ብርቅ የሆነ ነገር ለሌላዉ ብርቅ ይመስለዋል ፓርክ ፎቶ መነሳት ጠባሳ ወፍ እግሩን በሱሪ ሸፍኖ ኳስ መምታት መኪና መንዳት ሙሽራ መካከ መደንቀር ለፎቶ ብቻ የመሪነት ግሬስ የሌለዉ ከዉካዋ ሁሉ ብርቁ ለፋራ ስልጣን ይራበዉ የሚባለዉ ለዚህ ነዉ ::ግግም ያለ ገገማ ሜድካል ዳክተር ላሰልጥን የሚል የማይም ደፋር አባቱ ለመሆኑ በዚያች በሚጢጢ ጭንቅላትህ ስንት ጭንቅላታቸዉን አስጨንቀዉ ቀን ከሌት ሰርተዉ ከስማቸዉ በፊት DR የሚባለዉን ታይትል ያገኙት በኩረጃ ሳይሆን ጭንቅላታቸዉን ጨምቀዉ ነዉ ::መቼ የአገሬ ህዝብ ከህክምና ዳክተሮች ዉጭ ከስማቸዉ በሃላ በቅንፍ ይቀመጥ እንጂ ዶፍተር አብይ አትበሉ በግጭትና በፍጨጭት ዙሪያ ከአምሮዉ ማዉጣት መፃፍ አቅቶት ኮፒ አርጎ ተይዛልና በአቶ ጥሩት አልን ስንል በመረጃ በማስረጃ ነዉ ::
@yoseftsegaye9633
@yoseftsegaye9633 6 месяцев назад
አየ 14 million members,ተረት ልንገርህ የዝንጀሮ conference በውሻ ይበተናል ይሉ ነበር ????
@dawitdomenico931
@dawitdomenico931 6 месяцев назад
Wore becha tagebar yelelaw dekama mangest
@Zray-rx8ps
@Zray-rx8ps 6 месяцев назад
Dictator Abye 👮🏽‍♂️😂😂😂😂
@user-zv3ez7ki4w
@user-zv3ez7ki4w 6 месяцев назад
መርጠህ ሰው እየጨፈጨፍክ ስብራት መጠገን ትላለህ ጨካኛ
@yonasasmelash5394
@yonasasmelash5394 6 месяцев назад
Everything he is talking is copy from others 😂😂😂🤣
@HagosAbate
@HagosAbate 6 месяцев назад
እንደዛሬው ገብቶኝ አያውቅም😅
@hehhheheh771
@hehhheheh771 6 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@akirtadele796
@akirtadele796 6 месяцев назад
Sew endet 5 amet mulu eyegedele,eyasgedelena ena eyagadele ahunm aynun bechew atbo yaweral
@lemlemtube
@lemlemtube 6 месяцев назад
በጅል ቀን አንተን ጣለብን ምን ይባላል
@danb9340
@danb9340 6 месяцев назад
Abey galaw zereh yetfa
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 6 месяцев назад
አቢቹ ስለ ልጆች የተናገርከው ምስኪን ወላጆች በኦሮምያ ምድር ላይ በኦሮሞ ገበሬ ቦታ ገዝተው ቤት ሰርተው ንብረት አፍርተው ወልደው በሚኖሩበት ቦታ በግፈኛው በሺመልስ አብዲሳ ሲነጠቁ ሲፈርስባቸው ሲገደሉ ሲዘረፉ ሲያነቡ አላየህም እንዴ አቢቹዋችን? አንተ ህዝብህና ሀገርን ለመታደግ እየጣርክ ሺመልስ አብዲሳ ግን በተቃራኒው ህዝብ እየፈጀ ድሀን እያስነባና እያማረረ ይገኛል ይሁንናም ግን በሸገር ስም ያነቡ ኢትዮጵያዊ ድሀዎች የነሱን እንባ ያቺ ምድር ፈጣሪ የደም ምድር እንደሚያደርገው አንጠራጠርም ፈጣሪ ምን ግዜም ቢሆን ከተበዳይ ጎን ነው
@amsayawzeru
@amsayawzeru 6 месяцев назад
Kkkkkkk
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 6 месяцев назад
አይዞሽ ገለቴ አለ ቀነኒሳ😂😂😂
@getuasres6595
@getuasres6595 6 месяцев назад
ይህ እንደ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ማስታወሻ ደብተር ላይ የሚጽፍ የብልፅግና ካቢኔ እንኳን ኢትዮጵያን ቤተሰቡንም አይመራ ገና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና ዩኒቨርስቲ ገብተዉ መማር አለባቸዉ ይህ የብልፅግና ካቢኔ፡፡
@habtmichael825
@habtmichael825 6 месяцев назад
U talk too much, no trust on u
@emnetabate9761
@emnetabate9761 6 месяцев назад
You are tha criminal You just talked a lot nothing happened
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho 6 месяцев назад
Hagere bewere ayemerame!!!!!!
Далее
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
БАТЯ И СОСЕД😂#shorts
00:59
Просмотров 1,6 млн
Наташа Кампуш. 3096 дней в плену.
00:58