Тёмный

“70 ሱፍ ልብስ አለኝ” መንሱር ጀማል ክፍል 2- Mabriya Matfia with Mensur Jemal  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 346 тыс.
50% 1

“70 ሱፍ ልብስ አለኝ” ክፍል 1- Mabriya Matfia
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Видеоклипы

Опубликовано:

 

4 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 878   
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 2 года назад
ሰው ሰርቶ እራሱን ለውጦ ቢጎርር ፣ ስለ እራሱ ብዙ ቢያወራ እኔ ምንም አይገርመኝም በደንብ ጎርር በጣም ጎበዝ ነህ በወጣትነትህ እዚህ ደረጃ መድረስ ።
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b 2 года назад
ልክ ነው ፤ ሠርቶ ለፍቶ ያመጣውን የፈለገ ያድርገው ፤ የራሱ ነው ይገባዋል ።
@user-em8yg8kd5s
@user-em8yg8kd5s 2 года назад
ለስራህ በጣም አድናቂህ ነኝ ግን 70 ሱፍ ቀርቶ 10 ሺ ሱፍ ቢናርህ ደስ ይለኛል ግን ይህ ሁሉ አብሮህ አይቀበርም ኸይ ስራ አብዛ እሺ
@sitrahussen7060
@sitrahussen7060 2 года назад
ክክክ
@ashenafizewdu5692
@ashenafizewdu5692 2 года назад
Saloon
@Su4Su.T
@Su4Su.T 2 года назад
@@user-em8yg8kd5s ሳህ
@adnanwerkineh3547
@adnanwerkineh3547 2 года назад
መንሱሬ ለአንተ ያለኝ አመለካከት ተቀይሯል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@leileiakemalleileiakemal7840
@leileiakemalleileiakemal7840 2 года назад
Enamiii
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 2 года назад
በጣም እኔ እራሴም አከበርኩት
@enderasenegn
@enderasenegn 2 года назад
ብዙ ሰው የሚዘነጋው ምክር እናት እና አባታችሁን አክብሩ, ስታጠፉ ይቅርታ ጠይቁ, 10000% 🙏
@tgistmekonen7019
@tgistmekonen7019 2 года назад
ላንተ ያለኝ አመለካከት በሚገርም ሁኔታ ተቀይሮዋል ። respect !!! Mensur
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 2 года назад
ስንቱ አለ እኮ ከሀገር እና ከዚህ ምስኪን ህዝብ ጉሮሮ እየነጠቀ ቡፋው(ጉራው) የማያስቀምጥ!!!! አላህ አሁንም በጎደለው ይሙላልህ!!!! እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛላት ሀገራችን🙏🙏🙏💚💛❤
@Abo-js2bz
@Abo-js2bz 2 года назад
እንደዚህ አይነት ምሳሌ መሆን የሚችሉ ሰዎች ሁሌም ብትጋብዙ ጥሩ ነው!!
@infohabesha7964
@infohabesha7964 2 года назад
በአዕምሮየ ከማስብህ የተለየ ሆነህብኛል ድንቅ ሰው ነው የተባረክ፤ ቀና ልቦና የተሰጠህ አሁንም እግዚአብሔር እድሜ፣ጤናና ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ ዝንጥ በል ወንድሜ የድካምህ ውጤት ነው ሺ ዓመት አይኖር
@jameljamel4107
@jameljamel4107 2 года назад
ትክክል ነህ በኢስላም ሁለት አይነት እርዳታ ሰጣጥ አለ ደብቀህ የምትሰጠውና ሰው እያየህ የምትሰጠው ሰው እያየህ የምትሰጠው ስጦታ ያንተን አይተው ሌሎችም መስጠትን እንዲማሩ
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 2 года назад
እየተቆራረጠ የሚወጡ ቪዲዮዎች ሌላ ነው መልክታቸው ይሄን የመሰለ ሰው ላይ የምታላግጡ ሰነፍ ሰዎች ብቻ ናቹ የድካሙ ውጤት ነው የፈለገውን ቢል 👍👏👏👏
@zeharaseid765
@zeharaseid765 2 года назад
በርታ ወንድሜ
@wepentowepento6312
@wepentowepento6312 2 года назад
በእውነት ብዙ ሰው የሚከብደውን ራስን ሆኖ መገኘትን በሚገባ ያሟላ ሰው ነው።
@ethioapps836
@ethioapps836 2 года назад
ሚሊየን ሲኖር እንኳን ራስን ሰዉንም መሆን
@fafisualih4212
@fafisualih4212 2 года назад
ዛሬ እኮ ሰው ገንዘብ ካለው ሰው እንዳያቅበት ይደብቃል እንኳን እንደዚህ በሚዲያ ሊናገር
@tofikhussen9130
@tofikhussen9130 2 года назад
በጣም የገረመኝ ከ ፖስቱ ኮሜንቱ አብዛኛዉ ሰዉ በዚ ኢንተርቪዉ ሰለ መንሱር ያለዉን ነገቲቭ አመለካከት ቀይርዋል❤
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 года назад
የዛሬ 4 አመት ጠብቁኝ ኢሻ አላህ እኔም ሀብታም ሁኘ ለኢተርቢው እደምቀርብ እርግጠኛ ነኝ ጠብቁኝ ከሳውድ ልመለስና እዳረሱ
@Tube-nn4ct
@Tube-nn4ct 2 года назад
ሰዉ በልኬ ኢንሻአላህ አላህ ያድርግልህ
@haidermohamed2648
@haidermohamed2648 2 года назад
አልሐምዱሪላ ምን ይሣነዋል
@zeharaahimed1818
@zeharaahimed1818 2 года назад
አላህ ያርግልሽ
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 года назад
አሚን ለሁላችንም ይስጠን
@samiraomal2034
@samiraomal2034 2 года назад
Megnteshen yasklshe
@diramudub6995
@diramudub6995 2 года назад
ምርጥ መካሪ! በርታ ሀገሪቷ ያንተ አይነት ብዙ ያስፈልጋታል! አንተ ያገዝካቸው ሌሎችን በተራቸው እንደሚያግዙ ተስፋ አረጋለሁ!
@fatiyayoutuobe4114
@fatiyayoutuobe4114 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ ሰው ሰርቶ ከተለወጠ ከዚህ በላይ የሚያሰደስት ነገር ምን አለ? አንተን የሰጠው አላህ ለኛም ይስጠን ራህመቱ ለባሪያው ነው እሚሰጠው ይስጠን
@maki--tube2858
@maki--tube2858 2 года назад
በጣም ጀግና ነህ የልፋትህ ዋጋ ነው ለሰዎች ጥሩ ምሳሌ ትሆናለህ በርታ 🥰🥰🥰
@habseid2101
@habseid2101 2 года назад
በአዕምሮየ ከማስብህ የተለየ ሆነህብኛል። ጥሩ አመለካከት ነው ያለህ። በርታ።
@hk9187
@hk9187 2 года назад
እንደአንተ አይነቱ ፈጣሪ ያብዛልን።
@Maleda223
@Maleda223 2 года назад
አቦ ይመችህ ያራዳ ልጅ አንተ ያራዳ አባት ነህ 👍 በተለይ ያንግ ጀነሬሽን ላይ እያረክ ያለኸው 👏👏👏👏 ደግሞ እንደዚህ ምርጥ ሰው አትመስለኝም ነበር ይቅርታ 🙏
@destatibebe3317
@destatibebe3317 2 года назад
ድንቅ ሰው ነው የተባረክ፤ ቀና ልቦና የተሰጠህ አሁንም እግዚአብሔር እድሜ፣ጤናና ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ ዝንጥ በል ወንድሜ የድካምህ ውጤት ነው ሺ ዓመት አይኖር
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 2 года назад
ጨዋታው አይጠገብም መልኩም ወረቅ ነው ግልጸነቱ ይመችል ሠው አይንቅም መድረኩንም አክብሮ እዚህ ሚዲያ ላይ መገኘቱ ትልቅነቱን ያሣይል ካለው ላይ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥህ እንደእሡ አይነቱን አላህ ያብዛልን ግን እራሡን ቢጠብቅ መልካም ነው አሁን ይህ ሠው ከፐሬዝንዳቱ በምን ይለያል እንዲያውም ሢበልጥ እንጅ
@ethioapps836
@ethioapps836 2 года назад
ማሽቃበጥ PRO MAX
@betelhemmenbere617
@betelhemmenbere617 2 года назад
Atashkabchi leza bis
@mubayya1852
@mubayya1852 2 года назад
@@ethioapps836 ተነፋ pro max
@Ragnar21
@Ragnar21 2 года назад
የኛ የኢትዮጵያ ህብዞች ችግራችን ሰው ማጣጣል ማብጠልጠል ነው ምንም ይሁን ምን መንሱር አሁን እራሱን ከነበረበት ቀይሮ ትክክለኛ እና የሚገባውን ህይወት እየኖረ ነው አላህ ገንዘብህን የጤና ያድርግልህ
@oromay02
@oromay02 2 года назад
You know I just to tell you one thing I see the flag in your name and you call we Ethiopias I Like the way you say it ! You are a real person , and I admire you
@abiyuatnafu3958
@abiyuatnafu3958 2 года назад
Bro., ኮመንቶቹን አንብባቻው ሁሉም ተመችቶታል ወዶታል እኮ ። የኛ ህዝብ የምትለው የትኞቹን ነው ? ብዙዎቹ ኮመንቶች አድንቀውታል መንሱርን።ታ ያለ ሰው ነው መንሱር
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
ወይ መንሱር እንዳንተ አይነት ልበ ቀናዋች ያብዛልን። ያለህ positive energy ለሊላው ይጋባል 🥰🥰 ቅንነትህ አፍ አውጥቶ ይናገራል። መችት ይበልህ💃💃 በተለይ "ጉረኛ" የሚለው አባባል እንዲት ሰዋችን እያሸማቀቀ ወደ ሆላ እንደሚያሰቀር ። ጀግና ነህ ይህንን ሆላቀር አሰተሳሰብ ሰብረህ ወጥተህ እራሰህን ሆነህ መቆምህ👏👏 ግን ልብስ ኮተት መሰብሰብ አታብዛ የወጣህበትን ማህበረሰብ አሰብ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 года назад
ዘናጭ ጽድት ያለ ወንድ❤ የአገሬ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር😘💚💛❤
@afem9862
@afem9862 2 года назад
Kkkkkkkkkkkk
@nunuyefeleke1358
@nunuyefeleke1358 2 года назад
hhhhhh oromon lol
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
@@nunuyefeleke1358 እረፋ እሱ ኢትዮጲያዊ ነው
@TheEntertainingRefugee
@TheEntertainingRefugee 2 года назад
This man is legend He is living in 2055 while we are 2022 እኛ 2014 እያለን በ2055 እየኖረ ነው።
@ethioapps836
@ethioapps836 2 года назад
በአማርኛ መተርጎምህ ነው?
@lillyl4262
@lillyl4262 2 года назад
@@ethioapps836 🤔
@metasebiaepherem7037
@metasebiaepherem7037 2 года назад
@@ethioapps836 hahaha...።
@hadi3642
@hadi3642 2 года назад
ይመችሽ
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 2 года назад
ጎበዝ ይህንን ኢንተርቪው ገና ስጀምረው አስተማሪነቱ ምኑ ላይ ነው ብዬ ራሴን ጠየቅሁኝ። ምናልባት ከተጠያቂው ግለሰብ ተፍጨርጭሮ አሁን ያለበት ደረጃ ላይ መድረሱ የስራ ባሕላችንን ሊያነቃቃው ካልሆነ በቀር ሌላ ቁም ነገር አላየሁበትም። በኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያ ይህ ዓይነቱ በማቴሪያል ላይ የተመረኮዘ የመሰለ፣ ወሬ፣ አመለካከት እና ራስን መለካት፣ ካልተሳሳትኩኝ ጉራም የተቀላቀለበት መልስ አሰጣጥ፣ አገራችን አሁን የምትፈልገው ወሬ ነውን? አይደለም አሁን ወደፊትስ ይጠቅማል? እኔ አይመስለኝም።
@henokhabtemariam7332
@henokhabtemariam7332 2 года назад
Tekekel!
@tamiratargaw5262
@tamiratargaw5262 2 года назад
መንሱሬ ገራሚ ሰው ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
@andushaman3317
@andushaman3317 2 года назад
ምርጥ በራስ መተማመን ድንቅ ሰዉ ተመችኸኝ መንሱሬ አላህ ይጨምርልህ
@sknew6321
@sknew6321 2 года назад
እድለኛም እንደሆንኩነኝ ሁሉ ተሰምቶነኛል መንሱሬ ያንተን Interview በማየቴ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ማስበውን አይነት ሰው ነህ Good job brother ኘሬዝዳንት እንደምትሆንም አልጠራጠርም እኔ ካሁኑ መርጬካለው Keep it up our brother luv u respect u 🙏🙏🙏
@Amtellah-tube
@Amtellah-tube 2 года назад
ማሻ አላህ ሁሉም ባለሀብቶች እንዳተ ቢያስቡ ጥሩ ነበር ሰሉ አለነቢ
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 2 года назад
ሱለላህ አሊሂ ወሰላም
@foadedeju2549
@foadedeju2549 2 года назад
የውነት ላንተ ያለኝ አመለካከት ሙሉ በሙሉ ተቀየረ በርታ ከዚህ በፊት አተላይ ሙድ ሲይዝ ነበር 💪💪💪
@zelalembililign1990
@zelalembililign1990 2 года назад
መሱሬ አገኝሀለው በበጎ ስራህ መልካም ለመሆን እንድጠር ፈጠራ እንዲኖረኝ ተዘጋጀሁ ኑርልን በጤና
@feyidumohammed3488
@feyidumohammed3488 2 года назад
በጣም ጥሩ ስራ ነው አላህ በ ጥሩው መኔገድ ላይ ያበረታህ ከጠፋቱ ያርቅህ
@jossidave3951
@jossidave3951 2 года назад
መንሱር ከጠበቅህ በላይ ቅን ሰው ነህ keep your positivity
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 2 года назад
ግልፅነቱ ደስ ይላል ወጣቶ እንዲሰሩ የሚያደርገው ጥረት ሊያስመሰግነው ይገባል
@sebelehailu6037
@sebelehailu6037 2 года назад
መሱር ጀማል ጀግናነው እባካችሁ እህት ወድሞቼ በዚህ ጀግና ወድማችን ተጠቀሙበት ንፁህ ልብ ብሩህ ጭቅላት ነው ያለው ሌላው ይቅር እናመሠግናለን በሉት ግድ የላችሁም መልካም መሆን እዳ አይደለም ንፁ እትዮጲያዊነው ።
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 2 года назад
ጨማምሮ ይስጥህ በድህነት ነው ያደኩት እና እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በልጅነቴ ያጣሁትን የተመኘሁትን እግዜር ተጨምሮበት እያደረኩ ነው መንሱሬ እንዳንተ ነጋዴ ባልሆንም ያማረኝን እያደረኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙌🏾❤️🙏🏽
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 2 года назад
ማሻ አላህ ዲናችንን የሚዘንጥን ሰው ይወዳል ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@fatimaaterab7033
@fatimaaterab7033 2 года назад
አትሣሣች ፡ ኢስላም ንፁህ ይልበስ ያለውን አጥቦ ከጀማአ ፡ ይቀላቀል ይላል እንጂ ዘንጥ የሚል ቃል የለም ንፅህናህን ጠብቅ ይላል ።
@ethiopiatravelmedia1944
@ethiopiatravelmedia1944 2 года назад
ከምር ምርጥ መካሪ! በርታ ሀገሪቷ ያንተ አይነት ብዙ ያስፈልጋታል! 24 አመት ነው ለወጣቶች ማብሪያ እንደሆንክ ይሰማኛል፡፡ ፕሬዝዳንት እንደምትሆንም አልጠራጠርም እኔ ካሁኑ መርጬካለው፡፡ 100% 🙏
@user-ed2ny9sm9j
@user-ed2ny9sm9j 2 года назад
ይሄ ሰዉዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ጤነኛ ሰዉ እግዳ አቀረበ
@hamertib8355
@hamertib8355 2 года назад
😅😅🤣
@saratadesse305
@saratadesse305 2 года назад
😂☝️Only 😂😄😂😄😂😄👋👋👋👋
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 года назад
ብትክክል
@asfawossenbelela8003
@asfawossenbelela8003 2 года назад
WOW እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጥክ!! በጣም ጎበዝ በርታ መንሱር ጀማል!!
@eyerusfekadu1853
@eyerusfekadu1853 2 года назад
👏👏ድሮም ትመቸኛለህ አሁንም የበለጠ ተመቸኸኝ ከምር❤️❤️
@suliemanebrahim8563
@suliemanebrahim8563 2 года назад
ከ 6 ተኛ እስከ 9 ነኛ ደቂቃ ያለችውን ንግግር አስምሬበታለው እና አሪፍ ሰው ነህ በርታ
@usraimen2367
@usraimen2367 2 года назад
አላህ ይጨምርልህ እውነት ነው እኔም ከውስታዜ ሰምቼያለው ሰደቃ ስታደርግ ለጉራ ካልሆነ በግልፁ ሰደቃ መስጠት ሌሎች ሰደቃ እንዲሰጡ ያነሳሳል አሁንም አላህ ይጨምርልህ
@sossina5495
@sossina5495 Год назад
ለወጣቱ ያስተላለፍከው መልዕክት በጣም በጣም ጠቃሚ ምክር ነው:: ወጣቱ አይምሮ ብሩህ ነው ብዙ የፈጠራ ችሎታ አለው ነገር ግን ቀስቃሽ ይፈልጋልና ከገባበት ሱሶ ተላቆ ዕውቀቱን ስራ ላይ እንዲያውለው እንዲሁ ሳትሰለች ባገኘኸው አጋጣሚ ማሳሰቡን ቀጥልበት:: ተባረክ
@hassenshifa498
@hassenshifa498 2 года назад
መንሱር ትልቅ ሰው ስለ እናት አባት ያወራከው ያስከብርካል
@mikipta
@mikipta 2 года назад
This is my first time to see Mensur, I really love what he advise about respecting our parents
@user-fq1fq9vz4f
@user-fq1fq9vz4f 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ባገኘህው አጋጣሚ ስለ ሀይማኖት ያለህ ክብር ይደነቃል
@wesenyelehtesfaye3472
@wesenyelehtesfaye3472 2 года назад
Keep Shining Mensure Its Really Gr8 to Hear Such a Great Young man Inspiring nd Working on Generation of Z Country May God Be With U
@rmtube7445
@rmtube7445 2 года назад
Rabbi ummuri si ha dharesu mensur kenya
@fafisualih4212
@fafisualih4212 2 года назад
ጀዛክ አሏህ መንሱሬ በተለይ ስለ ወላጆች ያስተላለፍከው መልእክት
@nurtiger9854
@nurtiger9854 2 года назад
It was the best interview ever 🙌 thanks guys may Allah bless you and your family brother.
@sikosilo8413
@sikosilo8413 2 года назад
ትክክክል እናትህ እናትህን እናትህንአባትህን ከአላህለጥቅ ዝቅብሎየመታዘዝ ግዴታነው በኛ❤
@mikeberhane6233
@mikeberhane6233 2 года назад
ወንድሜ ገና የልፋትህን አላገኘህም በኛ አገር ስለራስ ማውራት እኔ ብሎ መናገር ባይለመድም እንደዚህ ብሎ ሚያወራ ሰው እንዲበዛ ምኞቴነው የምታምነው አምላክ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ቢሊየነር ያድርግህ።
@zesarem4492
@zesarem4492 2 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም መልእክት ( ምክር )! እናመሰግናለን መልካም ጊዜ ይሁንልህ መንሱር !
@haitsaid5831
@haitsaid5831 2 года назад
ማሻ አላህ
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 2 года назад
መንሱር ሰውን በምትረዳው ነገር 👍 አንተን ማድነቅ እና አርኣያህ መከተል የጀመርኩት በቅርብ ነው በርታ👏👏👌😁
@540963
@540963 2 года назад
መንሱሬ ለምታደርገው ሁሉ ምክንያታዊ ነህ !! ሰውን አትጎዳም በቃ ጥሩ ሆነህ ለመኖር ጣር! !! በርታ አንተ ራስህን ሆነህ ነው የምትኖረዉ! !!
@yaki4449
@yaki4449 2 года назад
ይህ ሰው ብዙ ትችቶችን እያስተናገደ ነው ግን አሪፍ ነገር አለው ባትተቹት ጥሩ ይመስለኛል
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 2 года назад
ስወድህ መንሱር ጥሎብኝ ለፍቶ ጥሮ ግሮ ሀብታም የሆነ ሰው ወዳለው ጀግና
@anahabbana2562
@anahabbana2562 2 года назад
Wendime Mensur MASHA ALLAH BEWUSTIH YALEWU EWUNET FETARY BICHA SIMIAWUKEWU AHUNIM MELKAMINETIHIHIN KETILIBET Beteley lenatina Abatochachin yastelalefikewu MESSEG BAREKELLAH
@topethiopianmusic4965
@topethiopianmusic4965 2 года назад
መንሱሬ ቀና ሀሳብ ከአላቸው ሰው አንዱ ነው ምርጥ ሰው
@HagaraEthio
@HagaraEthio 2 года назад
አባቴ እንደ ፈለግከው ህይወትን ኑር ከፈጣሪ በማያጠላህ መልኩ እንጂ መብትህ ነዉ ለዉሸታም ፓስተሮች እንካን የጨበጭበል የኢትዮጵያ ህዝብ
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 2 года назад
ማሻአላህ መሱሬ አላህ ይጨምርልህ ግልፀኝነትህ ነዉ ጉረኛ ያስባለህ ስራህ ቀጥል የበለጠ የምትሰራ ያርግህ በርታ
@weyinshattadesa2398
@weyinshattadesa2398 2 года назад
ፈጣሪ አሁንም አብዝቶ ይስጥህእዳተ አይነት ሰው ካለን ለሁላችንም ተስፋ አለን በዚ እድሜህ ፈጣሪ ይህንን ልቦናህን አሁንም አይቀይረው
@sadikbichegir4460
@sadikbichegir4460 2 года назад
አሰላም አሌይኩም መሱሬ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከዚ በላይ ለመስራት ያብቃህ እና ከ70 ሱፎችህ እንዶ ካላስቸገርኩ አንዷ ለኔ ብታበረክትልኝ ምን ይመስልሀል ስጥ ይሰጥሀል በሚለው መረሀ ግብር
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 года назад
እር ክክክክ
@elehemahmed2617
@elehemahmed2617 2 года назад
ክክክክክ
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 года назад
😜😁ዘመናዊ ልመና
@kd4512
@kd4512 2 года назад
Wow. From what I just saw, all I can say is Allah bless you. God bless you. Ethiopia and Ethiopians need big idea like yours. You are an asset for the country and it's citizens. Keep it up
@dawitdawit
@dawitdawit 2 года назад
Thank you so much brother ! God bless you
@yodahetube
@yodahetube 2 года назад
ከወንበሬ ተነስቼ ነው ያጨበጨብኩልህ የምር 👏👏👏👏ይሄ ኑሮ ሲያንስብህ ነው ደህነትን ከዚህ በላይ ተበቀለው ብዙ ነገር ያስተማረው ሰው ንግግር ነው ተባረክ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ በደንብ በድህነት ላይ ዘና በልበት
@silverstatelimo8994
@silverstatelimo8994 2 года назад
Big respect my brother may Allah protect you inshallah
@helenargaw1093
@helenargaw1093 2 года назад
እግዚአብሔር: የበለጠ ይስጥህ :ከእድሜ ከጤና ጋር ::
@kemalmohammed4773
@kemalmohammed4773 2 года назад
እኔ አዱገነት ተወላጅ ኤርትራዊ ነኝ ግን መንሱር ተመቸኝ ። መንሱሬ ኤርትራ ከመጣህ አስመራን, ባጽዕ (massawa) አስጎበኝሃለው በነጻ። ማየት የምትፈልጋቸው ተጨማሪ ቦታዎች ካሉ በራስህ ምርጫ ሁለት ከተሞች አስጎበኝሀለው ። ብሰላም ምጻእ ጥራሕ አጆኻ ዝሓወይ ጽቡቕ ስራሕካ ቐጽሎ ኢኻ ። ዓወት ንሓፋሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ካብ ኤርትራ አሥመራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ejigayehudebele1418
@ejigayehudebele1418 2 года назад
በጣም ገራሚ እውቀት ነው ያለህ አመለካከትህን አድንቄዋለሁ🙏🙏🙏
@mekonnenmegira2211
@mekonnenmegira2211 Год назад
ደስ የሚል አመለካከት ያለክ ሰው ነህ መንሱር ጀማል። ስለ ዜና ትከተለው የነበረው ስለባግዳድ ዜና ዘጋቢ ዳሪዮስ ሞዲ ሳይሆን አለምነህ ዋሴ ነው።
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 2 года назад
ጠንክረህ ስለሰራህ ህይወትህን ቀይረዋል ከትንሽ ጀምሮ ነው ትልቅ ደረጃ የደረስከው 💯🥇🏆🏅👍 from London
@tribalboy6578
@tribalboy6578 2 года назад
ደስ የምል ዝግጅት ነው እናመሰግናለን
@selamsalam5380
@selamsalam5380 2 года назад
ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት የለውጥ ሰው ነው የምትፈልገው💪👍
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 2 года назад
መንሱሬ እስቲ ትንሽ ቦጭቅልኝ በግልፅ ስለምትሰጥ በግልፅ ልጠይቅህ 💵💵
@tianastyle2139
@tianastyle2139 2 года назад
ሌላ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሲቀጠቅጡህ አይቼ ይሄ ሰዉ ማን ነዉ ብዬ ነዉ ያየሁህ ወዳጄ በርታ ራስህን ሁን ክፉ አታድርግ አለቀ
@ahmadmohamad2667
@ahmadmohamad2667 2 года назад
መንሱሬ ጥሩ አነቃቂ ነህ። ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት ድምፅህን። ትንሽ በህወቴ ለመንቀሳቀስ ስለምሞክ የበለጠ አጓጓኻኝ። በቀጣይ በደንብ እከታተልሃለሁ።
@Nesrw
@Nesrw 2 года назад
ቅን ና አምላኩን አመስጋኝ ሰው መንሱር ምርጥ ሰው ነህ እደት ይሰደባል።
@zufanhussen7849
@zufanhussen7849 2 года назад
You are such an inspiration to this generations. Keep shining. Allah yetebekeh
@temesgenmendera6049
@temesgenmendera6049 2 года назад
Mensur, Please keep investing on talents in Ethiopia, that’s the only way generation change. God bless you!!!
@seyidtakele8158
@seyidtakele8158 2 года назад
What amazing personality, May Allah continue blessing you .
@antenehmengesha9520
@antenehmengesha9520 2 года назад
His tone is polite and euphonious sounds. It's as if you want to hear the voice in the Radio Fiction narrative.
@marthagebremeskel370
@marthagebremeskel370 2 года назад
ፈጣሪ አመሰጋገንህ በጣም ደስ የሚል ነው ሁለም ነገር በእ/ር እንደሆነ ማመንህ ጥሩነው
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 2 года назад
We r not here to glorify ourselves but God...May God help us to b humble n glorify him.🙏
@andylaw2502
@andylaw2502 2 года назад
Unbelievable true history and i have took a good lesson from your advice .may God bless your future Mensur !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ethiopianmusic1817
@ethiopianmusic1817 2 года назад
በእውነት ላንተ ያለኝን አመለከት ተቀየረ አላህ ይጨምርልህ
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 2 года назад
Thank you ,,guys it was great interview 👍
@sephioustube1354
@sephioustube1354 2 года назад
መንሱሬ በጣም positive thinker ነህ አክትህና አነጋገርህ ጉራ እየነዛህ ይመስላል። ግን ካለህ ያለህን አለኝ እያልክ ብታወራ ጣጣ የለውም ብቻ በርታ ወንድማችን ከዚም በላይ ይስጥህ🙏
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 2 года назад
ቃለ-መጠይቁ በጣም ቆንጆ ነው… መንሱርን በቲክቶክ ሳየው አንዳንዴ ቢከብደኝም እሰማው ነበር… አሁን የተሻለ ተመችቶኛል… የምር!
@snteadegu7917
@snteadegu7917 2 года назад
He is the best man i have ever seen...
@hiwotanbese5881
@hiwotanbese5881 2 года назад
Thank you it was a nice show.
@selamgezahagn5885
@selamgezahagn5885 2 года назад
ይመችህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ሀብትህን ላብህ ነው የሰው እስካልነካህ ድረስ
@Irierecords
@Irierecords 2 года назад
Give this man his props ,he ain't no joke FR🙌
@user-nh4hj2ki9i
@user-nh4hj2ki9i 2 года назад
ድቅ ሰው አላህ ይጠብቅህ ሠላም ማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችንን ሠላሟን ያብዛልን 👍💪🇪🇹👈🎉🎉🎉
@preppyblossom4918
@preppyblossom4918 2 года назад
Best man ,best interview 🙌 you are an inspiration to many people 🙌
@saifmuhammad8517
@saifmuhammad8517 2 года назад
ለመንሱር የነበረኝን ግንዛቤ የቀየርኩበት ቃለ ምልልስ ነዉ
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 2 года назад
መሩሩ አላህ ይጠብቅህ ሀይንም ይጠብቅህ ወጣ ወጣ አተበል ወድም
@zedoargoba1257
@zedoargoba1257 2 года назад
መንሱር ትለያለህ ሁሉም ባለሀብት እንዳንተ ቢያስብ እና ቢሰራ ሀገር መለወጥ ይቻላል በርታ አላህ ይጠብቅህ 🤲
Далее
JANAGA - Интервью (Official Music Video)
2:38
Просмотров 185 тыс.
Red Velvet 레드벨벳 'Cosmic' MV
3:50
Просмотров 9 млн
Асфальт
2:51
Просмотров 469 тыс.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
Просмотров 673 тыс.
Toxi$ - I GOT U
3:31
Просмотров 1,6 млн
Gulinur - Chaki chaki (Official Music Video 2024)
3:32