Тёмный

“በማንነቴ እና በሙያዬ ነውበተደጋጋሚ ሰቆቃ የደረሰብኝ” ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ |belaymanaye |ethiopiainsider |zena |politlics 

Ethiopia Insider
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦
ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider...​
ፌስቡክ ፦ / ethiopiainsider
ትዊተር (ኤክስ) ፦ / ethiopiainsider
ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaI...
ቲክቶክ፦ / ethiopiainsider

Опубликовано:

 

7 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@NigusieKebedeMengesha
@NigusieKebedeMengesha 20 дней назад
ከአዞ መንጋጋ እንዳመለጥክ እቆጥረዋለሁ ፣ በሄድክበት አገር በሰላም በጤና ኑር ፣ መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምህ እመኛለሁ ።
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 20 дней назад
በላይዬ እንኳን በሰላም ወጣት መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ
@Regina-m9i
@Regina-m9i 20 дней назад
እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ ቀሪ ዘመናችሁን እሱ ፈጣሪ ይባርክላችሁ !! አይዞን ሁሉም ያልፋል !!
@selamambasele2289
@selamambasele2289 20 дней назад
thank you belay, for doing what you did, keep the good job
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 20 дней назад
ጀግና የአማራ ልጆች❤❤❤
@seblemeskel9702
@seblemeskel9702 20 дней назад
እንኳን እግዚአብሄር አወጣህ። አሁንም ከአንተ ጋር ይሁን
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 20 дней назад
በላይየ😢❤❤❤ እንኳንም ድምፅህን ሰማን❤❤❤❤ እኖድሀል
@almazpasqual1120
@almazpasqual1120 20 дней назад
ከሰዉም ከአንተ በላይ ማንነትን እግዚሐብሄር ያዉቅሐል ደግሞም አዋቂ ነዉ::
@turegnassefa5140
@turegnassefa5140 20 дней назад
ያለ ጥፋትህ ስለደረሰብህ ፈተና ከልብ አዝኛለሁ። በኼድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይከተልህ
@enanu7590
@enanu7590 20 дней назад
እንኳንም በሰላም ወጣችሁ
@deribewabebaw6856
@deribewabebaw6856 20 дней назад
እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አበቃህ
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 20 дней назад
በላይ ወንድሜ እንኳን በሰላም ወጣህ እኔ ያልተመለሰልኝ ጎደኛ ያመለጣ ለምን አልታሰረም አንተ ለምን ብቻ አሰሩ
@Prosperityfirst
@Prosperityfirst 20 дней назад
Keep fighting the struggle 💪
@Peak.570
@Peak.570 19 дней назад
Victory for FANO!! 💪🏻🥰❤️💪🏻
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 20 дней назад
መልካሙን እመኛለሁ በላይ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 20 дней назад
እንኳን በስላም ወጣህ የኔ ወንድም
@amesale-workb9877
@amesale-workb9877 20 дней назад
So glad you are safe and out that hell hole thanks to Abiy Ahmed we will all return with glory one day ❤
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 20 дней назад
በላይየ አዋሽ ቆርቆሮ መቶታል ሲባል😢 አስም አስቸገረው ሲባል😢 ብቻ ተመስገን ጎቤዜም አንድ ቀን እናገኛው ይሆናል❤❤❤
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 19 дней назад
አለም የጉልበተኞች ናት አንድነትን አጥብቆ ክንድን ማፈርጠም ስደተኛ ከመሆን ዋስትና ይሆናል
@workiemulaw8909
@workiemulaw8909 20 дней назад
Great manye good to see you
@teegu5090
@teegu5090 20 дней назад
This shall pass, Belay!
@leyikemolla1225
@leyikemolla1225 20 дней назад
Belaya Fetari Balehibet Yitebqik
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 20 дней назад
አይዞህ እንኳንም ከ ሰው በላው አብይ አመለጥክ.
@tesfan8082
@tesfan8082 20 дней назад
Shame on Abiy Ahimed administration !!
@MebatsionKahsay-pp3cz
@MebatsionKahsay-pp3cz 17 дней назад
Egziabhyre kenanet gare yhun
@feedelband205
@feedelband205 20 дней назад
እንኳን ወደ ሰላማዊ ሀገር ገባችሁ: ፍትህ ለሁሉም ጋዜጠኞች: ፍትህ በዘመነ ካሴ ጎጃም እስር ቤት ውስጥ ለታገተው ግዜጠኛ ወግደረስ ጤናውና ሌሎችም የፋኖ አባላት: ባንዳው ዘመነ ካሴ ከአብይ ጋር ሆኖ የፋኖን ትግል ለመቀልበስ የጀመረውን ሴራ እንዲያቆም ሁላችሁም ለወግ ደረስ ድምፃችሁን አሰሙ
@kassahuntessega2381
@kassahuntessega2381 20 дней назад
በላይ ማናየ አሁንም ተስፋ አትቁረጥ ታግለሀል አሁንም ታገል ተስፋ የቆረጠ ጅብ ከነከሰ ሳያጠፋ አይለቅም በርቱ ከጎናችሁ ነን ።
@yantesirayitayew7920
@yantesirayitayew7920 20 дней назад
Belaya
@Brhanu-yz7ed
@Brhanu-yz7ed 20 дней назад
አይዟችሁ ያልፋል እሺ
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና
😢😢😢😢
@msluzgye6670
@msluzgye6670 20 дней назад
😢😢😢😢😢😢
@etalemzena6943
@etalemzena6943 20 дней назад
❤❤❤
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 20 дней назад
Bemalung lene mert ethiopiawi Gazetegna new lezehem new Esun bebelete Atmdew yetelut
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 20 дней назад
ያስ ልጅ እንዴት ሆኗ ይሆን ቴዴ የሚሉት???
@kMGG-p7f
@kMGG-p7f 20 дней назад
ከሞት ጋር ትንቅንቅ ነው ያለፋቹህት
@bogaleoda6331
@bogaleoda6331 20 дней назад
የፋኖ ደጋፊ ነበርኩ በል
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 20 дней назад
ሁሉንም ነው
@habtamuyilma1919
@habtamuyilma1919 19 дней назад
ፈሪ መሆንህ ቦቅቧቃነትህ ከመታሰር አላዳነህም ። በራስ መተማመን በፍጹም አይታይብህም ። አጉል ፖለቲካ ትክክለኛነት እየተጨነክ በፍርሃት እየተንተባተብክ ስትዝበዝብ መኖርህ መጨረሻህ እንዲህ ከመሆን አላዳነህም ። እስቲ መጀመርታ በራስ መተማመን ይኑርህ
@firewarega-y8z
@firewarega-y8z 17 дней назад
ከብት እንደ ሰው ለምን አታስብም አንተ ብትሆን ከቤትህም አትወጣ ነበር።
@mimia7202
@mimia7202 20 дней назад
አይይይይ አብይ አህመድ ሰው በሀገሩ ሰርቶ እንዳይኖር በማንነቱ ማሰየት 😢ማሪያምን ልብ ይሰብራል 💔💔 አብይ አህመድ ግን ቀንህን ጠብቅ አንተ ውሻ ጅብ 😡😡
@alem8640
@alem8640 20 дней назад
Ene yemigermech Bekalum antem kgeteru ye Amgara kifil metachihu gin Ato Tafios lenante tagelu Getelei Bekalu yemilut Betesebichun woiane Ahya eialachew eialut kserachew altefam Bekalu yemibalew lmin Bilisignan yikawemal ?
@alem8640
@alem8640 20 дней назад
Antem eko Bizue la Amhara dimis alhonkim bitihon atifetam neber Ene Meski lelochum Ato Tadios bezih edimiachew yalubet yitawekal endet tefetah tiake yifetral Ene midiahin eketatel neber tiferu neber biicha t.......
@WendeAmare
@WendeAmare 11 дней назад
የህውሃት ውሻ ነው ይሄ ሰውዬ
@alem8640
@alem8640 20 дней назад
Bekalu gar endet tegenachachihu ? Ersu woiane
@esad-Canada
@esad-Canada 20 дней назад
Your deep ignorance in show
@mintesinotgetahun9387
@mintesinotgetahun9387 20 дней назад
እንኳንም በሰላም ወጣችሁ
@msluzgye6670
@msluzgye6670 20 дней назад
😢😢😢😢😢😢
Далее
ОРБИЗ-ГАН за 1$ vs 10$ vs 100$!
19:01
Просмотров 383 тыс.
Harley Quinn is amazing.  #cosplay #joker#Harriet Quinn
00:11
ОРБИЗ-ГАН за 1$ vs 10$ vs 100$!
19:01
Просмотров 383 тыс.