Тёмный

“ብዙ የመማቀቅና የድህነት ጊዜ አሳለፍኩ!” ታገል ሰይፉ (ገጣሚ እና ደራሲ) ክፍል - 2  

endalegeta multimedia
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Subscribe Here:-
/ @endalegetamultimedia
📌Follow us on TikTok!
www.tiktok.com...
📌Join our Facebook group!
www.facebook.c...
📌Join us on Telegram!
t.me/ZagolBook...
t.me/zagolbook...
📌Drop an email
zagolbookbank@gmail.com
📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720
#ታገልሰይፉ #በድሉዋቅጅራ #ደበበሠይፉ #ግጥም #bediluwakjira #debebeseifu #proffessor_bahiru_zewdie #ደረጀ_ገብሬ |ነገረ መጽሐፍ | #dereje_gebre #አዲስ_አበባ_ዩንቨርሲቲ #proffesor_shibru | በድሉ ዋቅጅራ | #ፕሮፌሰር_ሽብሩ_ተድላ #በውቀቱ #በላይ_ዘለቀ #ሀዲስ_ዓለማየሁ #ፕሮፌሰር_ጌታቸው_ኃይሌ #በውቀቱ_ስዩም #መለስ_ዜናዊ #ኃይሌ_ፊዳ #megabehadis #መጋቢ_ሐዲስ_እሸቱ_አለማየሁ #እድገት_በኅብረት #መጋቢሐዲስ #poem #poetry #nebiymekonnen #nebey #addis_ababa_university #generalkasaye #kasayechemeda #ካራማራ #ጀብዱ #yitagesugetnet #አንዱዓለምአባተ #ይታገሱጌትነት #yitagesugetnet #ደርግ #አድዋ #አፄምኒልክ #እቴጌጣይቱ #እንዳለጌታመልቲሚዲያ #endalegetamultimedia #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #endalegeta_kebede #ነገረመጽሐፍ #shalekapaulos #endalegetakebede #ዓለማየሁገላጋይ #alemayehugelagay #አለማየሁገላጋይ #endalegeta_kebede_multimedia #ፋሲካሲደልል #fasikasidelil #yeshamlawtiwlid #profesoralemayehu #negadirasgebrehiwotbaykedagn #mengistinayehizb #አበበባልቻ #abebebalcha #tsegaye_gebremedhin #zenebewola #esatweyabeba #hiwet_teffera #hiwettefera #alemayehutadese #ዓለማየሁታደሰ #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #mesikeremabera #የካሳፈረሶች #yekasaferesoch #techanejobre #yehabeshajebdu #alemayehu_gelagay #endalegeta #እሳትወይአበባ #መዝናኛ #ኮሜዲያን #ኮሜዲ #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #ቅዳሜከሰዓት #አዝናኝ #ነገረ_መጻሕፍት #እሁድመዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜመዝናኛ #ሆኖ_መገኘት #ቅዳሜ #እሁድ #nbcቅዳሜ #NBCqdamie #nbcእሁድ #NBCቅዳሜ #life #lifestyle #ethiopia #donkeytube #hope #success #challenge #straggle #story #motivation #inspiration #family #history #lost #Donkey #orthodox #church #mezmur #hopemusic #Rophnan #motivation #inspiration #dreams #hopemusicethiopia #hope #inspirationalvideo #teddy #teddyafro #teddyafromusic #InspiringContent #new #film #youth #passion #dream #eshetumelese #shegye #Dagne_walle #ethiopianmusic #ethiopia #teddyafro #ዳኜዋለ #kidamiekeseat #kidamie_keseat #nbcehud #nbckidame #mezinagna #mezenagna #comedian #ethiocomedian #comedianeshetu #lovestory #ethiopia #lovestory #clinic #hospital #adwa #breakingnews #standupcomedy #funyvideo #ethiopiacomedy #semerebariaw #enkutatashidol #ethiopiareads #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #habesha #habeshawriter #habeshaauthor #habeshamusic #habeshanfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #fasika #alemayehugelagay #bookstore #waliabookstore #ethiopianscienceacademy #book #bookdialogue #booktok #negeremetsahift #fanatelevision #nahootv #kanatv #kanadrama #kanatelevision #ebstvworldwide #jtvethiopia #ltvethiopia #newethiopianmusic #newethiopianmovie #hopemusicethiopia #officialteddyafro #esat_tv #addisneger #newamharicdrama #መጽሐፍ #habeshacomedy #aradacinema #guragegnamusic #oromignamusic #tigrignamusic #newmusic #amharicmusic #ethiopianews #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopiannews #minlitazez #ethiopiandrama #ethiopianmovie #newethiopianmovie #ethiopianbestfilm #writer #writing #writingtok #amharic #booktube #ዘነበወላ #chubaw #artstv #amharicmovie #amharicalphabet #new #africanmusic #movies #film #amharicmotivation #amharicnews #amharictutorial #amharictv #habeshabeuty #አማርኛ #አማርኛ_ፊልም #አማርኛ_ቪዲዮ #አማርኛ_ታሪክ #amharicmovie2024 #reader #booksbooksbooks #bookshelf #booklove #bookphotography #bookcommunity #bookrecommendations #booklovers #bookblogger #booktube #readmorebooks #author #booktok #literature #igreads #art #readingtime #bookclube #readers #ilovebooks #fantasy #readmore #goodreads #romancebooks #bookobsessed #fiction #booksta #kindle #libri #tbr #novel #fyp #writersofinstagram #quotes #currentlyreading #bookaesthetic #poetry #reels #readreadread #bookstack #bookblog #writingcommunity #bookworms #booklife #lovebooks #readinglist #bookishlove #readabook #readingcommunity #mankeman #messaywondimeneh #henokmehari #haileroots #awtar #eliasmelka #መሳይወንድሜነህ #tvshow #fanatv #ebs #ebc #etv #balagerutv #abaytv #ashamtv #artstvworld #addismaleda #ethiopiantiktok #habeshatiktok #addismereja #amharicnewmusic #ethiopia #ethiopian #eritrea #amhara #oromo #gonder #ethiopiannewstoday #newstoday #fetadaily #zehabesh #ethiopiannews #ethiopianmusic #ethiopiannewsongs #ethiopiansinglemusic #standupcomedy #kibebewgeda #ethiopianoldiesmusic #nahomrecords #minewshewa #culturalmusic #talkshow #ethiopianartist #azmarimusic #azmari #ethio360 #addisababa #sheger #finfine #abyssinia #አማራ

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@ambaw1004
@ambaw1004 2 месяца назад
እጅግ አድርገን በጣም እናመሰግናለን በእዉነት ብዙ ትምህርት የወሰድኩበት ድንቅ ቆይታ ነበር
@bereketabreham1408
@bereketabreham1408 2 месяца назад
ክብረት ይስጠልኝ እንዳልክ ታገል ደሞ እድሜና ጤና ላንተ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 месяца назад
እጅግ አስተማሪ!! ያለው እውነት የሚናገር እንዲህ አይነቱን ትውልድ ኢትዮጵያዬ!! ይብዙላት እንዳለ በጣም እናመሰግናለን ትምህርት ቤት ማለት ነው ይሄ መድረክ "ትውልድ አዳኝ" በሚገባ ትልቅ ምስጋና በርቱ ዛጎል ከጎናችሁ ነን😢🙏
@captainayub6482
@captainayub6482 3 месяца назад
እውነት ነው ምኑን ታውቃለህ ነብይነት ውስጥህ እንዳለ ፈጣሪ የሚማር ከኔ ይማር እንዳለ ባንተም ላይ ፀጋ አለ :: 🕊⚓️🙏🏽🏃🏾‍♂️
@yirdawgifo5018
@yirdawgifo5018 3 месяца назад
ተጋባዥና አወያይ ከልብ አመሰግናለሁ። ደራሲ ታገል የማይጠገብ ሰው!
@DjTD3841
@DjTD3841 3 месяца назад
One of the greatest media. I really love the entire idea of the media.
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 3 месяца назад
እንዳለ-ጌታ : ታገል : ውይይታችሁ : እጅግ : አስተማሪ ነው ::
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 3 месяца назад
እንዳለ አብዝተን እናመሠግናለን ታገል ሠይፉን በይበልጥ እንድናውቀው ስለረዳሀን ። ታገል ድንቅ ሠው ነው ። እንደ ክፍል አንድ ሁሉ ሁለተኛውንም ክፍል ወርቅማ ጊዜየን ሠውቼ አደብ ገዝቼ ሠማሁት ሣይሆን አዳመጥኩት በድጋሚ ታገል ሠይፉ ድንቅ ነው ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኜሁ ። ሠላም ።
@marthatekle8764
@marthatekle8764 3 месяца назад
ታገል፡በጣም፡የማይጠገብ፡ነገር፡ያለዉ፡ሰዉ ነዉ፡ቸሩጌታ፡ይባርክህ፡፡
@TesfamichaelGudeta
@TesfamichaelGudeta 3 месяца назад
ታጊ በጣም ነዉ ምወድህ በተለይ ህጻናት ላይ እየሰራህ ባለዉ ነገር እድሜ ጤና ይስጥህ እንዳልክ ላንተም።
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 3 месяца назад
በጣም ጥሩ ጭውውት ነበር ታደለ እጁን እያሻሸ የከዳውን ሰውዬ እና በተመሳሳይ ቦታ ስላሉ ሰዎች የነበሩበትን ሁኔታ እና ምንም ቂም እንዳልያዘባቸው ያወራው በጣም ልቤን የነካው ምክንያቱም ቸኩዬ ፈርጄባቸው ነበር:: 🙏 🙏
@KingSolomon-i3f
@KingSolomon-i3f 3 месяца назад
እናመሰግናለን ታገል ና ዶክተር ።
@endalksahle630
@endalksahle630 3 месяца назад
Thank you Endale & Tagel. Keep your goods friend ship and works that is good for this generation
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat 3 месяца назад
እናመሰግናለን ።ሁለቱም ክፍል አዝናኝም አስተማሪም ውይይት ነበር። 🙏🙏🙏
@alsekela
@alsekela 3 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን እንዴት ደስ የሚል ጨዋታ ነዉ ❤🙏
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 3 месяца назад
ደስስ ስትሉ የኔ ደማቆች 💚💛❤️
@tsigaredagaromsa6063
@tsigaredagaromsa6063 3 месяца назад
Endu Egziyabhare yemarhe🥰
@HEnockB.
@HEnockB. 3 месяца назад
Tagel is one of a kind … i love his insights and honesty. Thank you
@Joadan_Amen
@Joadan_Amen 2 месяца назад
Well done Endale! Keep up the good work! Big respect Tagel!
@f.hailefessuh5691
@f.hailefessuh5691 3 месяца назад
ልዩ ነበር 💚💛❤!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mustefatesfaye4307
@mustefatesfaye4307 3 месяца назад
ፈጣሪ እድሜና ጤና ለሁለታችሁም ይስጣችሁ : ትህትናችሁ ምግብ ነው ::
@AwashDagne
@AwashDagne 2 месяца назад
እንዳለ ጌታ...እምታቀርባቸው ለ ሀገር ብዙ ውለታ ያበረከቱ ሰዎችን ለ ህዝቡ ስለምታቀርብ እንዲሁም ፕሮግራሙ በጣም አስተማሪ ስለሆነ ከልብ ማመስገን እወዳለው!!!🙏🙏🙏
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 3 месяца назад
Betame ታገል ልዩ ነው 🙏❤️
@AdnanAdnan-o7g
@AdnanAdnan-o7g 3 месяца назад
ሃበሻ በመሆኔ እድኮራ የሚያደርጉኝን ሰዎች በእንዳለጌታ በኩል መኮምኮም ... እንዴት ደስ ይላል መሰላችሁ...አመሰግናለው!!
@Zshimike
@Zshimike 2 месяца назад
የሚገርም የድምፅና የምስል ጥራት። ልምዱን ለሌሎች ብታከፍሉ። Everything is amazing!
@የወንጌልሚድያአገልግሎትስ
ታገል በርታ እንወድሃለን
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 2 месяца назад
በስመአብ እንዴየት ደስ የሚሉ ደረሲ ናቸው ፓአ ከጠያቄዎቹ ከደርሲው መልስ ከጋዘጠኛው ዋዋ ማረከኝ ስንቱን ስራአ ሰራው ሳይደክመኝ እየሰማው
@abdomuktar5271
@abdomuktar5271 3 месяца назад
ታገል ቅመም ነህ ህይወታችን ጣፋጭ ከሚያደርጉን ሰዎች አንዱ ነው በግሌ ከፍተኛ አድናቆት አለኝ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ
@OhthatJask-tz1vb
@OhthatJask-tz1vb 2 месяца назад
Dr betam yemakebrh yemketatelh wud ye Ethiopia lij yegna Abat astemary neh kbrlnnnn :: Enam legetamey derasiy kbur tagel seyfu kelb Enakebrh alen. Meaza ke jordan
@Sima-A
@Sima-A 3 месяца назад
ታገል ወሬው የማይሰለች ድንቅ ሰው ጤናና እድሜ እመኝልሃለሁ::
@girmaabdi182
@girmaabdi182 3 месяца назад
አርቲስት አንቱ አይባልም እያሉ አንተ/እሱ/እስከ/አንቺ ሲሉ ስቅጥጥ ይለኛል ። ታገል ስርዓት ባለው ወግ አቶ እሸቱና ሌሎችንም ሲጠራ በመስማቴ ደስ ብሎኛል ።
@kechemagara5433
@kechemagara5433 2 месяца назад
You are a great poet and author
@gashawmogesfentie2206
@gashawmogesfentie2206 2 месяца назад
ታገል ሰይፉ 🙏🙏🙏
@danielkebede2765
@danielkebede2765 3 месяца назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ዶር
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 месяца назад
ደስ የሚል የምወደው ሁሌም የምክታተለው ብዙ የምንማርበት ፕሮግራም ነው ግን እየፈራሁ ነው ባለጊዜዎቹ የአብይ ጉሩፖች እንዳይዘጉባቹህ ፈራሁ የተማረን ማየት አይወዱም ብዙ ይተዘጉ ስላለ ...good luck
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 2 месяца назад
እንዳለ ፕሮግራምህን አላስተዋወቅኸውም። በደንብ መተዋወቅና ብዙ ታዳሚ ቢገኝ ደስ ይለኛል
@danieladmassu2637
@danieladmassu2637 3 месяца назад
👌✔
@mulugetayigeremu7897
@mulugetayigeremu7897 2 месяца назад
ታገል ሠይፉ የሚገርም የማስታወስ ና የመናገር ብቃት!!!!!
@soresa5238
@soresa5238 2 месяца назад
እኖር ብዬ አድር ብዬ ሚስቴን ዳርኳት ለጌታዬ እህቴ ነች ብዬ ችግር የማትፈልገውን ነገር እንድታደርግ ያስገድድሀል
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@dessalegnwonbarga2144
@dessalegnwonbarga2144 3 месяца назад
ዶ/ር በጣም በሚገርም ሁኔታ ታገል ሲያወጋ እንዴት ያምርበታል ታድሎ ሰው ሲፅፍም ሲያወጋም በዚህ ልክ ሳቢ ነው?ኮንፍዩዝ በሆነ ሰዓት የፃፈው ብጥስጣቆሽ ሳነበው እኔም ኮንፍዩዝ ሆኜ ነበር ከሳምንት ክፍል 1 ካደመጥኩት በኋላ ደግሜ ሳነበው ስሜቱ ተጋራሁት እንዱ ክበርልን
@Akmelshifa01
@Akmelshifa01 3 месяца назад
ዶክተር እንዳለ ጌታ ከበደ ለዛጎል ባንክ መፅሐፍ ለመለገስ እፈልጋለሁ ። የት ላግኛችሁ
@kalkidanpaulos5184
@kalkidanpaulos5184 2 месяца назад
የዛጎል የመጻሕፍት ባንክ አድራሻ:- አራት ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል ወረድ ብሎ፣ ከአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ጎን በሚገኘው ኢክላስ ሕንጻ አራተኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን። እናመሰግናለን 🙏🏼
@suleimannesredin4484
@suleimannesredin4484 2 месяца назад
ወዲህ ወደ ዲያስፖራ በተለይም ወደ ሰሜን አሜሪካ ብቅ ብላችሁ ህዝበ- ሀበሻ ከገባበት ድንዛዜ ይወጣ ዘንድ ጥረት ብታደርጉ ለዲነዝዙ ጥቂት በቀራቸው ኢትዮዽያዊያን ትመሰገኑ ነበር። ታገል ሰይፋን ማድነቅ ግዴታ ሲሆን የእንዳለ ጌታን ( ዶ/ር ) ቅንነት ቢጋባብኝ ምናለ ያሰኛል እና በርቱ!
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 2 месяца назад
አቤት የዚህ አገር የፕሮግራም የታዋቂ ሰዎች የአመትባሎች ድግግሞሽ!!!!!!አስጠሊ፣ የከረፉ ፣ ድግግሞሽ የኪን ባህል።
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 2 месяца назад
አያደርስ እኮ ነው አሉ እና ተከዙ ሹል ከዘራቼውን እየወዘወዙ አያድርስ እኮ ነው ብቻ ግን ደረሰ ሚስቴም ኮበለለች ቤቴም ፈራረሰ ይህንን የሚሉ አምሳ አለቃ ገብሩ ጥንት ያላየናቼው ዛሬም ያል ነበሩ ...... ይህን ያነበብኩት 25 ወይም ከዛ በፊት በቃሌ እለው ነበር
@bekitube8687
@bekitube8687 2 месяца назад
ፕሮግራሙ ስለ ታገል ብዙ እንዳውቅ እረድቶኛል ። ነገር ግን ነገር ግን ጠያቂዎ ስለ ኤድናሞል ና ስለ አሜሪካኖች ያነሳችው የሷ ጥያቄ የሱ መልስ ለምን ተቆርጦ ወጣ ?😁
@solomondinka1726
@solomondinka1726 2 месяца назад
what about the ''HOLLYWOOD'' question?
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 2 месяца назад
ሰለ ክላሲካው መልሱን ዘለለክብን
@milkilion696
@milkilion696 2 месяца назад
Kefele 3 yalam 🤔
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 3 месяца назад
Megumotmot disgusting word
Далее
Тренеруем память physics drop 103 - 104
00:51
А я с первого раза прошла (2024)
01:00