Тёмный

“ኢትዮጵያውያን ከግ*ብረ*ሰዶ*ማው*ያኑ አስጥሉኝ” | ወደ ግሪክ ለውድድር የሄደው ወጣት የገጠመው አስደንጋጭ ክስተት | Haleta Tv 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 260 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Haletatv

Опубликовано:

 

11 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@fantahuneteferie7650
@fantahuneteferie7650 25 дней назад
የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ
@lordsdisciple3817
@lordsdisciple3817 24 дня назад
ጌታ ሆይ ይህንን ሰው እርዳው አይዞህ ፀልይ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 24 дня назад
ድንግል ማርያም የጌታ እናት ከጠላት እንጂ በሰላም ተውጣ 🥲🥲🥲🥲ያዛዝናል እግዚአብሔር ይድርስል 🥲
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 24 дня назад
በጌታ በኢየሱስ ስም ይህን ወንድማችንን ሊውጥ እየተዘጋጀ ያለ ክፉ ይታሰር ይወጋ ! ልኡል እግዚአብሄር ሆይ ከተያዘበት ወጥመድ አስመልጠው
@hilinaemeshaw
@hilinaemeshaw 24 дня назад
Amen
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 24 дня назад
ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሞች እህቶች እዛ ሀገረ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን እርዱት አንተህ ድግሞ ቤትክን ዘግትህ በጸሎትና በስገደት በርታ እንሱ እርኩሶች ናቸው😢😢😢
@bilelegnegashaw928
@bilelegnegashaw928 25 дней назад
በግሪክ እና በአውርፓ ህብረት ለሚገኙ የኢትይጵያ ኢምባሲዎች መልዕክት ቢተላለፍና ልጁን ለመታደግ አስፈላጊውን ጥረት እንዲያደርጉ መወትወት ይሻላል ባይ ነኝ።
@emuka9187
@emuka9187 25 дней назад
እነሱ ተረጋጉ ነው የሚሉት እንጂ መፍትሄ አልሰጡንም
@user-cq8gl5ge7w
@user-cq8gl5ge7w 24 дня назад
የሀገሬ ልጅ ወንድም እመቤቴ ማርያም ካለህበት ችግር ታውጣህ በሰላም ወደ ሀገርህ ይመልስ
@Thenew5087
@Thenew5087 24 дня назад
እነዚህ የእፉኝት ልጆች እርጉሞች! ዋጋቸውን ያገኛሉ!!! ከአረመኔዎች ከእቡያን እመ ብርሃን ጫፍህ ሳታስነካህ ለቅድስት ሐገርህ ታብቃህ! ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ የቅዱስ ዳዊት አምላክ አይለይህ አይዞህ!
@rebbybam230
@rebbybam230 24 дня назад
Yeteregene yeseytan Hager new yalachew , Leba enkuan ende mebtu gebto yserkal mamn aynekawm ayketam, Ante lebawn kenekahew ante ne yemitiketabetb, ethiopia eko week nat yeegziabher hager , Yemechereshaw zemed eyekerebe new be gilts
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 24 дня назад
ጌታ ኢየሱስ ከገባህበት ያወጣሀል አይዞህ እፀልይልህ አለን አይዞህ ወንድሜ 😢❤
@emuka9187
@emuka9187 25 дней назад
የአገሬ የሰፈሬ ልጅ አይዞክ እናልፈዋለን ይሄን ጊዜ
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 24 дня назад
ጌታ ኢየሱስ በማውጫው ያውጣህ ወንድሜ እንፀልያለን እሱ ያስመልጥሀል
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 24 дня назад
መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ካለህበት እሳት ያውጣህ እግዚአብሔርን ተማፀን ሁሉም በእርሱ ይታለፋል
@SentayehuDemise
@SentayehuDemise 24 дня назад
ጌታ ይርዳክ
@mesol12345
@mesol12345 24 дня назад
ይሄ ነገር ጥቃት ብቻ አይመስለኝም እኔ አኬም ቤት አልሄድም ማለቱ ምናምን ሊቀብሩበት ይሆናል ግሪክ ያላችሁ ተባበሩት እባካችሁ
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 23 дня назад
ምንም ጥያቄ የለው ምንደሚያደርጉት ግልፅ ነው
@user-gy7qt2lx7v
@user-gy7qt2lx7v 25 дней назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
@mafimafi7328
@mafimafi7328 25 дней назад
እግዚአብሔር ይርዳ ወንድሜ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 24 дня назад
ግሪክ ኤንባሲ የለንም ጣልያን ነው ያለው ግን በቪዛ ከመጣ እጅላድ ዶክሜንቶች ካሉት ለምን አይሳፈርም ።ፈጣሪ ይርዳህ ❤❤❤
@dengel.enatakeljesheastark1416
@dengel.enatakeljesheastark1416 24 дня назад
መድዬ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ
@selamhailemariam6788
@selamhailemariam6788 25 дней назад
ፈጣሪ ይድረስልህ ወንድሜ
@mimiayele3992
@mimiayele3992 24 дня назад
የሌላ ሀገር ዜጋ ቢሆን እሳካሁን ወቷል እትዬጵያዊ ወሬ ብቻ እዉነት ሀገሩ ላይ ሰዉ ጠፍ
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 24 дня назад
እግዚአብሔር በሰላም በጤና ወደ ሀገርህ ይመልስህ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ ወንድሜ በሰላም ከቤተሰቦችህ ጋር ለመገናኘት ያብቃህ።
@hana.6956
@hana.6956 24 дня назад
እግዚአብሔር ያውጣህ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ተሸፍኖ ለሀገርህ ያብቃህ።
@user-qr2dk3yw8t
@user-qr2dk3yw8t 18 дней назад
እ/ር ይርዳህህህህህህ
@meseretgoshu821
@meseretgoshu821 24 дня назад
ወዪኔ ወድምን አዪዝህ እመብራሀን ትጠብቅሀለቺ አዩዝህ ወድምን የሰፈሬ ልጂ😢😢😢😢😢
@RobelJETRO
@RobelJETRO 24 дня назад
Wey zemen 🇱🇷🦮💨😡👍🙏🗣
@Amejr27
@Amejr27 24 дня назад
ጌታ ይሪዳህ
@SaraBarKot
@SaraBarKot 24 дня назад
እንዴ ብዙ ሰው እያዋራው መብተሄ እንሰጥካለን ብለው የለም ወይ አሳቡ ግራ ገባን እመት የሚባል ሱቅ ያላት ጉዳይን ለጣልያን ያለ ኢትዮጵያ ኤንባሲ አመልክታ ቆይ ተብሎአል
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 25 дней назад
እመ አምላክ ካለህበት ችግር ታውጣህ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 23 дня назад
He needs to contact Human Services/ Also Police and get restraining order. This is truly disturbing.
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 25 дней назад
ይቅርታ ነገሩ ግራ ቢያጋባም ማንም ከፍላጎት ዉጪ ሊያሰገድድ አይችልም ቢሆን እንኳን ወደኢምባሲ መጠጋት እና ወዳገር መመለሰ ይቻላል እንደዉ እግረመንገዴን ኢትዮጵያ የምትባል ገነት ሀገር ተስፋታችሁ ዉጫገር ብላችሁ የምትሰፈሰፉ ዜጎች ታሳዝናላችሁ መኖር ባገር ባይበላ አፈር ይበላ የዉጪ ህወት ሁሉም ሲሮጥ የሚኖርበት ሰምበት የማይታወቅበት ሀይማኖት ሚቀለድበት እምዪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ተግተን መፀለይ ይኖርብናል
@emuka9187
@emuka9187 25 дней назад
ግሪክ እንባሲ የለም
@adrontube3361
@adrontube3361 24 дня назад
ወሬያም ነህ ምንድነው ተስፍ አድርገህ ኢትዮጵያ የምትልበት? ኢትዮጵያ ሀገርህ የራስህ ወንድም የሰው ደምሲያፈስ እነዳትሰራ እየሰረቀ እየገደለ እየደበደበ በነፃነት የማንንቀሳቀስበት ሀገር ይዘህ ትለፈልፍለህ ደሞ? ሳይበላ ሳይጠጣ በሰላም የሚኖርበት ቢሆን ሰው ከሀገሩ ባልኮበለለ ነበር ሰው ሰይጣን የሆነባትን ሀገር ባይበላስ ትላለህ ተርቦ ለምኖህ ለመጣ ሰው አብልተሀል ታውቃለህ ኧረ ለመሆኑ?
@Thenew5087
@Thenew5087 24 дня назад
@@adrontube3361 ያንተ ብሶት የሁላችንም ነው እረዳሃለሁ ግን እንደሀገር የሚሆን የለም ለምን በለይ ሁሉም አንድ ሆኖ አይጨክንም ሰው እንኳን ቢጨክንብህ እግዚአብሔር አይተውህም! ዉጪ ግን ወጥቶ መቅረት ነው! በፍላጎትህ ዘመናዊ ባሪያ መሆን ነው፨ እንደዚህ ወንድማችንን ያገጠመውና የመሳሰሉት ችግሮች ሲያጋጥሙማ በሰው ሀገር ይከብዳል! አምላክ ግን አይተውህም። ደሞ ሐገራችን ላይ ተሳስበን እንዳንሰራ እኮ የሚበጠብጡት እነዚሁ እርኩሶች ናቸው! በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከገባህ ወንድሜ!
@Thenew5087
@Thenew5087 24 дня назад
@@adrontube3361 ያንተ ብሶት የሁላችንም ነው እረዳሃለሁ ግን እንደሀገር የሚሆን የለም ለምን በለይ ሁሉም አንድ ሆኖ አይጨክንም ሰው እንኳን ቢጨክንብህ እግዚአብሔር አይተውህም! ዉጪ ግን ወጥቶ መቅረት ነው! በፍላጎትህ ዘመናዊ ባሪያ መሆን ነው፨ እንደዚህ ወንድማችንን ያገጠመውና የመሳሰሉት ችግሮች ሲያጋጥሙማ በሰው ሀገር ይከብዳል! አምላክ ግን አይተውህም። ደሞ ሐገራችን ላይ ተሳስበን እንዳንሰራ እኮ የሚበጠብጡት እነዚሁ እርኩሶች ናቸው! በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከገባህ ወንድሜ!
@chuchumike3286
@chuchumike3286 24 дня назад
እኔ እንደው አንዳንድ አስተያየት ስው ባገሩ ስው ባገሩ የምትሉት ስው እኮ ያለውና ጡሩ የሚኖርው አፍን ዘግቶ ይኖራል ግን ብዙሃኑ በአገሩ የሚስቃየው አንድ ቤት ታጉርው የሚላስ የሚቀመስ የሌለበት በዚህ ላይ እስቲ ቤተስቤን ብሎ የሆን ንገር ለመሽጥ ቁጭ ሲል ደንብ የሚባል መቶ ውይይይይይይ ኢትዬ ውስጥ ያለው ግፍፍፍፍ እር ምኑቅጡ ስው የርከስበት አገር ዝምምምም ብላችሁ ኢትዬ ጂኒ ቁልቋል አትበሉ ዝምምምምም በሉ የተቸገር ንው የሚያውቀው
@Tesfawen-hc2bb
@Tesfawen-hc2bb 22 дня назад
ምሳው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይድረስልህ
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 23 дня назад
እግዚኦ ነዉ!
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 24 дня назад
የኢትዮጵያ ኢንባሲ የለም እንዴ ባገሩ ለምን ኢትዮጵያ ኢንባሲ ሊረዳው አልቻለም። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አይዞህ እሱ ይረዳሃል❤
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 24 дня назад
የለም ኢምፓሲይ ጣልያን ነው ያለው
@kiduish21
@kiduish21 24 дня назад
ግሪክ ያሉ ኢትዮጵያዊያን መረባረብ አለባችሁ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 22 дня назад
እግዚአብሔር ይርዳህ አዞህ
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 23 дня назад
እነዚህ ቆሾሾች እግዚያብሔር ይገስፃቸው ወንድሜ መዳኒያለም ከዚህ አፀያፊዎች ይጠብቅ
@manalosahalo5335
@manalosahalo5335 24 дня назад
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yehiwotm3991
@yehiwotm3991 24 дня назад
እመ አምላክ አትለይህ በሰላም ለሀገር ታብቃህ
@enanu7590
@enanu7590 24 дня назад
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይድረስልህ
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 24 дня назад
እመቤቴ እባክሽ ድረሽለት
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 24 дня назад
😢😢😢😢እግዚአብሔር ከዚውስጥ ያውጣህ😢😢😢ኡኡኡኡኡኡኡ😢😢❤❤እባካችሁ ይህክፉ መንፈስ ተው ይቅርባችሁ😢😢😢ወደእግዚአብሔር ተመለሱ😢😢መጨረሽች ሲኦልነው😢😢በዚአከባቢ እራተባበሩት😢😢ሁሉም ተጠያቄዎችነን
@bebebebe9328
@bebebebe9328 24 дня назад
ጌታ መዳንያለም ይርዳህ የኔ ውድም😢😢😢😢😢😢
@Ahanan-po6vy
@Ahanan-po6vy 24 дня назад
እመብርሀን ትድረስልህ
@user-fb4pi6wl2g
@user-fb4pi6wl2g 24 дня назад
እንርዳው በበለጠ ግሪክ ያላቹ የሀገሩ ልጆች
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 24 дня назад
እግዚአብሔር ይርዲህ
@FathimaFathima-yf5kn
@FathimaFathima-yf5kn 25 дней назад
Egzaber yerdah
@SeniHailu
@SeniHailu 24 дня назад
መድሀነኒያለም በመጎናፀፊያው ይከልልህ
@ZinashTesfaye-ww4iz
@ZinashTesfaye-ww4iz 24 дня назад
መድሀኒአለም ይርዳህ
@meseretasfaw3444
@meseretasfaw3444 23 дня назад
Did you guys try to connect with the embassy? As a platform please connect with the embassy. It should be a matter of the country's business!
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 24 дня назад
እግዚአብሔር በደሙ ዉስጥ ይሸፍንህ 🙏🙏🙏
@Mira-yusi
@Mira-yusi 24 дня назад
Ya Allah 😢 Allh. Yerdah. ..
@SerkalemTesfaye-zv2pi
@SerkalemTesfaye-zv2pi 24 дня назад
አቢት. አግዞ. አግዛእቤር. ይሩዳህ
@dawitalyu2628
@dawitalyu2628 21 день назад
ኢትዮጵያ ኤንባሲ ስራው ምንድን ነው
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 22 дня назад
Ayzoh wendmachin eysegedk eyetseleyk talfewaleh
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 24 дня назад
መዳህኒያለም ይረስልህ ኤባሲ የለም እንዴ
@Laworos
@Laworos 22 дня назад
Min cheger ale heg botam biqereb chgerun tenagero netsa mewutat yichelal
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 23 дня назад
Egzabhier Amlak talqa ygbalet .
@mimiayele3992
@mimiayele3992 24 дня назад
እትዩጵያዊ ጠበቃ የለም ሀገሩ ላይ ወይም የኢትዮጵያ እንፓስ ምን ይሰራል
@enathagertube4619
@enathagertube4619 24 дня назад
የአብርሃሙ ስላሴ ሎጥን ከአውሬዎች እንዳዳነ አንተንም ያድንሀል በሱ ተመካ
@sadm678
@sadm678 24 дня назад
መድሃንያለም ይቅደምልህ።
@burtukanwoldie5977
@burtukanwoldie5977 24 дня назад
Emabete Mariam Direshilet,Dengil Fetinesh direshilet 😢😢😢
@user-rm1nw4zw4j
@user-rm1nw4zw4j 14 дней назад
Geta eyesus hoy direslet
@user-rg5jq1ft8x
@user-rg5jq1ft8x 24 дня назад
Emebeti Mariyam titebqhe ayezohe wendeme
@user-bm3ur7ik9l
@user-bm3ur7ik9l 21 день назад
ትንኮሳ ለመፈፀም የፈለገበት ፊልሙ እንዴት የለም! ይሄ መብትህ ነው ወደ ፖሊስ ሄደህ ክሰስ ለአገሬው ሚዲያ አስታውቅ! ማወቅ ያለብህ ግብረሰዶም ቢሆንም መብት አለው ማለት አይደለም የወሲብ ጥቃት ለመፈፀም ወንጀል ነው ስለዚህ እኛ ሳንሆን የምንደርስልህ የግሪክ ፖሊስ ነው ።
@bbgl5736
@bbgl5736 24 дня назад
በጉልበት ሊደፍረው አይችልም ምናልባት አልተስማሙም ይሆናል መታከም ይፈልጋል ስለዚህ ልጁ ተነካክታል
@DeguGada
@DeguGada 23 дня назад
Sewchi be maryam Tewu ehe leji eyachebrbre nw are Egna Tagebi nw Egna greece nw yalnw gadgnochu nani egnanmi achibrbironale
@milan8639
@milan8639 24 дня назад
Drama
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 18 дней назад
Why he didn't go to Ethiopia Embas if he have this problem I am sure when he make this bissunes Ethiopian Embasy must know unless he went illegal
@sosinabeyene1005
@sosinabeyene1005 24 дня назад
Greek yalachu ebakachu eredut men ayenet zemen new
@habeshawork
@habeshawork 24 дня назад
መድሀኒያለም ካልህበት ችግር ያዉጣህ::
@rebbybam230
@rebbybam230 24 дня назад
Esir betachewm yaw new rape yaregalu
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 23 дня назад
እኔ በግሌ የአወራህውን በሙሉ ውሸት በትልቁ ብዬሀለሁ በግዳጅ የሚደፍር የለም እኔ በግሌ ብዙ የማቃቸው አሉ በጣም ጨዋታዎች ናቸው ውሸት አትቀባጥር ህግ የሚባል ነገር አለ አወራርህ እራሱ ያስታውቃል
Далее
Китайка Шрек поймал Зайца😂😆
00:20
🎸РОК-СТРИМ без ФАНЕРЫ🤘
3:12:10
Просмотров 1,4 млн
PORTAL SPAMMER🤬🤬🤬| Doge Gaming
00:19
Просмотров 1,3 млн
ፕሬዘዳን ኢሳያስ አፈወርቂ 25 June 2024
1:01:38
Китайка Шрек поймал Зайца😂😆
00:20