Тёмный

“ኢትዮጵያ ውስጥ አስደንጋጭ ሀብት ካፈሩ ሰዎች ጀርባ ..." ዶ/ር ኤርሲዶ ለንደቦ | Ethiopia 

Andafta
Подписаться 981 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

“ኢትዮጵያ ውስጥ አስደንጋጭ ሀብት ካፈሩ ሰዎች ጀርባ ..." ዶ/ር ኤርሲዶ ለንደቦ | Ethiopia

Развлечения

Опубликовано:

 

10 мар 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 186   
@gezahegnhailemariam9801
@gezahegnhailemariam9801 3 года назад
ዶር ኤርሲዶ ገራሚ ሰው አመሰግናለሁ ወንድሜ
@abge5258
@abge5258 3 года назад
የሚገርም ንግግር ነው የሰማሁት ኢትዮጵያ ገና የማናቃቸው ብዙ ጀግኖች እንዳሉን አሰብኩኝ ተደሰትኩም ድንቅ የሆነ ላለንበት ሁኔታ ስተቱና መፍቴኸው የሚገልፅ ንግግር ነው እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን::
@uriahsincere7306
@uriahsincere7306 2 года назад
you probably dont give a shit but does anyone know a tool to log back into an instagram account..? I stupidly lost my login password. I would love any help you can give me
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 года назад
ዶክተር አርሴዶ ስለኢትዮጵያ ተስፋ የሚጣልበት ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርከው እንዲሁ ሁላችሁም
@gezahegnhailemariam9801
@gezahegnhailemariam9801 3 года назад
ዶ/ር ኤርሲዶ በጣም ሳላደንቅህ ማለፍ አልችልም
@rabiya2020
@rabiya2020 3 года назад
የሚገርም ሠው ነው ያዬሁት እድሜ ይሥጥል ዶክትር
@sapienviews819
@sapienviews819 3 года назад
Yes, Dr. Ersido, the wise man of Ethiopia.
@MS-dj8ms
@MS-dj8ms 3 года назад
ድንቅ ውይይት። እውቀት ያሽንፉል
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 10 месяцев назад
እግዚአብሄር ምድሪቱን ይርዳት በጣምያሳዝናል
@K1L2W3
@K1L2W3 3 года назад
ድንቅ ትንታኔ እናመሰግናለን!!!💚💛❤
@birukabebe243
@birukabebe243 2 года назад
ጀግናው ኤርሲዶ! ዛሬ ደግሞ ጨምሯል!
@ferd1983
@ferd1983 3 года назад
One of the fact teller & good Analysts, Dr Arsedo.
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 года назад
ዶር አርሲዶ ሁሌም የሚደንቅ ሰው ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ጭንቅላት ያለውን ሰው አለመጠቅመው ነው የምንመለከተው ውጤት ላይ የደረስን።
@ukomiro3000
@ukomiro3000 3 года назад
My first time to see this person. May God give us other millions of citizens like you !! Oh my God , you have the knowledge and wisdom !!
@itsmydam3406
@itsmydam3406 3 года назад
Wooow great discussion. It's very interesting & knowledgeable. Ethiopia proud for you guys.
@yenenehbekele5025
@yenenehbekele5025 3 года назад
yes dr የሚገገርም ትንታኔ ነው thank 's
@AntenehTadesse-gn9qf
@AntenehTadesse-gn9qf 3 месяца назад
Brilliant as usual!!
@jonijoni534
@jonijoni534 3 года назад
ኤርሴዶ በከንቱ ነው የምትለፋው።ብዙ መፍትሄ ካንተ ስንቴ ሲነገር ሰምቻለሁ።አንዱንም አልቀየሩትም።የሚያሳዝን አገር።with all my respect to Abiye, ማስተዳደር አልቻለበትም።እንደአንተ ኤርሴዶ የመሳሰሉ አማካሪዎችን ከጎኑ አለማድረጉ፣ ከኔ በላይ አዋቂ የለም ማለቱ አሁን ያለንበት ደረጃ ላይ አድርሶናል።ገደል አፋፍ ላይ ነን።የበሻሻ አራዳ በፍጥነት ኢኮኖሚው ላይ reform ካላደረገ እንደዚህ ቁጭ ብሎም ማውራቱ ትዝታ እንዳይሆን እየሰጋሁ ነው የሀገሬ ልጆች።ማርያም በሽልም ታውጣን
@TheoatStudio
@TheoatStudio 3 года назад
Dr Ersido, more blessings to You. You always present logical thoughts.
@kemilaturye1278
@kemilaturye1278 3 года назад
ያልተወደደ የረከሰው የሰው ህይወት ብቻነው
@markosgeta8043
@markosgeta8043 3 года назад
ዶ/ር ኤርሲዶ በምጣኔ ሀብት ላይ የሚያነሱት ሀሳብ ሳይንሳዊ ነው። አቅም ያላቸው የተወሰኑ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች እንኳ የሚረባረቡት በአግልለግሎት ዘርፍ ብቻ ነው፣ በሸቀጣሸቀጥ ንግድ እና ዝውውር፣ በሆቴሎች አገልግሎት፣ በህንፃ ግንባታና ኪራይ፣ ወዘተ.....። ወደ ምርት ዘርፎች፣ ወደ ግብርና እና ኢንዱስትሪ ክፍላተ ኢኮኖሚዎች ገብተው risk ወስደው ኢንቨስት ለማድረግ ራሳቸውን ጠቅመው አገራቸውን ለመቀየር ፍላጎትና ቁርጠኝነት የላውም። ዓላማቸው በአጭር ጊዜ መክበር ነው።
@abinetalemayehu9056
@abinetalemayehu9056 3 года назад
I loved this Dr.
@yergashewamashala4579
@yergashewamashala4579 3 года назад
በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ዲክተር ምንም ሳታሽሞነሙን ህገ መንግስቱን ችግሩን ስነግራቸው 💛💚❤️🙏😍🇪🇷
@tewodrosgossaye5063
@tewodrosgossaye5063 3 года назад
ዶ/ር ኤርዲቦ ይመቸኛል
@birhanabebaw9618
@birhanabebaw9618 3 года назад
One of the matured and most interesting all round analyst Dr. Arsedo
@germachewmulugeta8755
@germachewmulugeta8755 3 года назад
Very good point of view which should be implemented on bringing Ethiopia forward. Good people with very good ideas.
@EsayasEsayas-ys6uv
@EsayasEsayas-ys6uv Месяц назад
እውነት ነው፣ ሀገር የምትገነባው የግለሰቦች ሉአላዊነት መብት ሲከበር ነው።
@ademebrahim3964
@ademebrahim3964 3 года назад
ትክክል ዶክተር
@selamtefera6597
@selamtefera6597 3 года назад
ምን አለበት እናንተን ቢሰሙ...respect for Dr, Ersido.
@yilikalagmuas
@yilikalagmuas 3 года назад
ዶክተር ኤርሲዶ ሌንደቦ በጣም አደንቅሃለሁ!!! ኢኮኖሚክስ ሞያ ላይ ካሉ ሙህራን በተሻለ መንገድ እና ከነባራዊ ሁኔታ ጋር በማገናኘት ስለ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ትተነትናለህ!!! በቃ የምታነሳቸዉ ሃሳቦች ይገዙኛል፤ዉሃ በጣም ያነሳሉ፡፡ ያዉ አድናቂህ ነኝ እና የፕሮግራማችሁ ተከታይ ነኝ ለማለት ነዉ፡፡
@tofikmuktar1754
@tofikmuktar1754 3 года назад
ትልልቅ ሌቦች ባለበት ቦታ ትንንሽ ሌቦችን ይፈለፍላሉ እውነተኛው ዶክተር አርሴዶ በርታ ፌኩ ዶክተር እንዴት እያተራመሠን እኮ እያየነው ነው
@temnsera3152
@temnsera3152 3 года назад
ጥሩ ሀሳብ ነው አምራቹን ዘመናዊ ማድርግ ጠቃሚ ይመስለኛል ለዘመናት በበሬ እያረስ ድህነት እንዴት ይጠፋል
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 года назад
ዶክተር ኤርሲዶ ሁሉሜ አከብርሃለው ሁላችሁንም እናመሰግናለን።
@behailugtsadik4506
@behailugtsadik4506 3 года назад
Worth conversation !
@warkamedia
@warkamedia 3 года назад
በትክክል የኢትዮጵያ ችግር መፍታት ከረፈለገ ያለፉትን የልጆቻችን ፕሮግራሞች በሙሉ ማየት ነው እንደኔ በነዚህ ፕሮግራሞች ሙሉ ችግር ይፈታል ብዬ አምናለው
@belmuzic
@belmuzic 3 года назад
What an amazing view, esp. about the Nile!
@dr.wondubelayneh7041
@dr.wondubelayneh7041 3 года назад
Inspirational
@mechukaleb4699
@mechukaleb4699 3 года назад
It makes sense Dr. Perception ...
@mekdeskassahun6095
@mekdeskassahun6095 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ደከመኝ ዶ/ር
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 года назад
ይህን ያሰተላለፋችሁትን አሰተያየት በአሰተያየትነት ብቻ ባይሆንና መፍትሔውን ወደ ተግባር እንዲተረጎም ጥረትና ትግል ቢደረግ ?
@realethiopia
@realethiopia 3 года назад
Ersido my MAN!
@atkawftsum532
@atkawftsum532 3 года назад
ዶ/ር ኤርማዶ ለአዲስ አበባ ከንቲባ ቢወዳደሩ ከአቶ ልደቱ ጋር ቢሠሩ ምርጥ ሠወች ናችሑ ሙስጠፌም ቢቀላቀላችሑ
@habtomatsbha5790
@habtomatsbha5790 3 года назад
በጣም ምርጥ ዉይይት ነዉ ይቅርታ አርግልኛ ዶ/ር ኤርሲዶ እያወራክ ምራቅን የምተፍዉ እዛዉ ቤት ዉሰጥ ነዉ ይመሰለኛል ባይሆን ሶፍት አጠገባቹ ቢኖር ጥሩ ይመሰለኛል
@yeniasfaw1257
@yeniasfaw1257 3 года назад
Good discussion.
@tsiontesemma6429
@tsiontesemma6429 3 года назад
This is the most like discussion!!!
@wediafomalazartekie9198
@wediafomalazartekie9198 3 года назад
What a wonderful constructive discussion! Hats of to you gentlemen!
@Shanko12
@Shanko12 3 года назад
ዶ/ር ኤርሲዶ በትክክል
@mottybiya8282
@mottybiya8282 3 года назад
Very interesting. You are reflecting the true reality.God give you strength
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 3 года назад
No discussion has ever made as much contributions as this show. I hope this show will grow big and expand encompassing many more areas.
@belaywolde1014
@belaywolde1014 3 года назад
to the point as usual Mr. Arsido
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 3 года назад
The best intellectual discussions ever in Ethiopia. I thank you very much and I admire you knowledge and observations of the country various aspects.
@danieltekle5206
@danieltekle5206 3 года назад
Wow......
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 10 месяцев назад
አሁንም ለህዝቡ የምትቆረቆሩ ከሆኑ እንደበፊቱ ኑሮውን በአግባቡቢመራ ጥሩ ነበር ጌታ ይርዳን
@marufmulate2969
@marufmulate2969 3 года назад
Nice bro
@warkamedia
@warkamedia 3 года назад
ዶክተር ኤርሲ እስኪ ይሄ ያወራኽውን ኢኮኖሚውን በተመለከተ ለዶክተር አብይ አድርስልንና ኢኮኖሚውን ያረጋጋልን
@zewduberhanu9737
@zewduberhanu9737 3 года назад
Weyeyet endezi new kene meftew....thank you Dr Ersido
@eyesusgetanew3346
@eyesusgetanew3346 3 года назад
እነ ዶር ኤርሲ፣ የእውነት፣ የፍትህና የመርህ ሰዎች ናችሁ ፣በእውነት ኢትዮጵየያና ታሪክ ዘወትር ያከብራችኋል፣ ለእኔ( ለወገኔ )ይጠቅማል በሚል መርህ ሳይሆን፣ ለወገን(ለሀገር) ለዜጋ ይጥቅማል ብላችሁ ለሕሊና ብሎም እወቀትን መሰረት ያደረገ ሀሳብ ስለምትሰጡ ልትመሰገኑ ይገባል!!! በርቱልን
@tilahung3043
@tilahung3043 3 года назад
Your conversation always crank my brain into full gear ⚙ 😏 😌
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 3 года назад
ዶ/ር ኤርሴዶ፣ አቶ ብንያም ፣ ቢኒ ውይይታችሁ በጣም መሳጭ ነበር !! የልጆቻችን ኢትዮጵያ አዘጋጆች ሁልግዜም አድናቂያችሁ ነኝ !!!
@wedichala263
@wedichala263 3 года назад
ቢኒ ቨርቿል ብልጽግና !
@mebratwoldetensaie7540
@mebratwoldetensaie7540 3 года назад
Great observation, hoping that there would be some one to take not and come close to the real life's challenges
@antenehbelete8763
@antenehbelete8763 3 года назад
I appreciate the discussion, needs serious government decisions, the first and most constitutional reform as all the problems emanates from it .
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 года назад
አንቀፅ8 ሉአላዊነት መወገድ አለበት 39 የውንበድና አንቀፅ 40 ባጠቃላይ የጁንታው የተንኮል ህግ በመሆኑ እንደሱ መውደም አለበት።
@heoktesera1835
@heoktesera1835 3 года назад
Great discussion specially dr, a solid education can bring all diference in the world where, Respect has no more credit Knowledge will give you power, But respect will give you character so I recommend to advise government that my personal opinion
@belishdemissie8573
@belishdemissie8573 3 года назад
የሶሻሊዝም አባዜና ልክፍት ካገራችን ሊወጣ አልቻለም።
@samneg689
@samneg689 3 года назад
Thank you Dr.ersedo for your wonderful insight .Our problems as a people is not able to represnt such a real (not fake Dr.) Educated person to a leading position.
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 года назад
ዕውቀት፣ ያለ ቦታው አለማወቅንና መደነዝን ያመጣል።አሁን በመንግሰት አመራር ላይ ያሉ ሰዎች ይህን እያሰመሰከሩ ነው
@fantasennay
@fantasennay 3 года назад
If the gov. Support the farmers things will change. That is great point.
@j.teshome9522
@j.teshome9522 3 года назад
Tell them!
@hasenimam8438
@hasenimam8438 3 года назад
ያልተወደደ ነገር(የረከሰ) ሰው! ሰውብቻነው ያልተወደደ!
@meskisaron4583
@meskisaron4583 3 года назад
ልክ ነህ ተስፉ ካለ ወጣቱ ላመፅ አይነሳም
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 года назад
ከሁለት ማስትሬት ሁለት መቶ ካሬ ሜትር የሰበታ መሬት ዋዉ ተመቸኝ
@wubshetsahle316
@wubshetsahle316 3 года назад
የወያኔ የሆነ ሁሉ ስህተት ነው :: በሙሉ ለተንኮል የተቀናበረ : የታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራ :
@youngkingdavid1332
@youngkingdavid1332 3 года назад
I love you doctor you say it exactly what I think you are amazing can you please lead the country this politicians they don’t know how to lead so I wish the Prime Minister listen to you the country will be in a better position thank you doctor
@coffeelatte6344
@coffeelatte6344 3 года назад
Thank you Dr you nailed z reality-based what happening economic situation in ethiopia i think government officials and buss organizations wake up to solve all rounded problems
@madnezzmanny2860
@madnezzmanny2860 3 года назад
Well explained Dr Arsido. Thank you very much for your honest expert advice which indicates a true patriotic citizen like you Dr does , but our current administration looks busy on their agenda( their corrupted self ego) . I hope today’s program and discussion will resinate and change their mind and what a responsible leadership take accountability and applied it for the good of the country.
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 3 года назад
Dr Arsido Even though you are a good Analyst you are dominating the whole discussion.
@user-xd1en1pi1e
@user-xd1en1pi1e 3 года назад
ትልልቅ ነጋዴዎች እና መንግሥት አንድ ናቸው ታች ያሉትን ነጋዴዎችና ተጠቃሚው ላይ ጫና ሚያደርጉትም እናሱ ናቸው
@munirali1436
@munirali1436 3 года назад
if you do not make them feel the heat, make them see the light. Ronald Reagan
@yosefbiratu3923
@yosefbiratu3923 3 месяца назад
More participants add
@tewedrosmarkos3067
@tewedrosmarkos3067 3 года назад
ሀገር እንመራለን የሚል ሚንስቴር ቁጭ ብሎ ያድምጡት
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 года назад
ወ/ሮ አዳነች አበቤ በሹመት ወቅት ዘራፍ፣ ዘራፍ ፣ የጀግንነት ሸለላዋ አሰደናቂና አሰገራሚ በመሆን ለአንድ ወር ጨዋታዋንበአሁንሰዓትዝምታተውጣለች?
@abdi6588
@abdi6588 3 года назад
I totally agree with Dr Erssido. "Whenever an economic crisis occurs, greed is pointed as the cause, which leaves us with the impression that if we could go to the root of greed and extract it from life, crisis would be eliminated." Antifragile, page 197.
@mulunehzeleke7940
@mulunehzeleke7940 3 года назад
Ager mastedader alchalem
@mulunehzeleke7940
@mulunehzeleke7940 3 года назад
Tikikil
@demekegetachew6223
@demekegetachew6223 3 года назад
Exactly.I shared your comment on FB;hope you don't mind.
@abdi6588
@abdi6588 3 года назад
@@demekegetachew6223 No problem. Thank you.
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 3 года назад
ወንድም ዶ/ር አርሲዶ ለንደቦ ስለ ሀገራችን የኢኮኖሚ ውድቀትና የብር ግሽበት ያቀረቡት ጥልቅ ትንታኔ እጅግ ልብ ይነካል ችግሩ ጠ/ሚንስትሩ እራሱን እጅግ አዋቂ አድርጎ ስለሚመለከት የሌሎች ምሁራንን ሃሳብና ምክር የመቀበል ዝንባሌ ጨርሶ የለውም ያሳዝናል
@jonijoni534
@jonijoni534 3 года назад
ፍርድአወቅ መቼ ነው ነገር የሚገባው?
@fasilmerenu626
@fasilmerenu626 3 года назад
The host should be patiently waiting for the gust to finish his opinions please
@Yarmela
@Yarmela 3 года назад
Great discussion. Why can't the government hire these guys? Did the Dr spit out while recorded see @6:38??
@theultimatenonebelievr9379
@theultimatenonebelievr9379 3 года назад
ክክክክ ስልጣን ሲሰጠዉ ጉሮሮው ያመዋል
@sk-yz1oh
@sk-yz1oh 3 года назад
If u know the Ethiopuan economy problem have u done your share?
@hunbelewzelalem973
@hunbelewzelalem973 3 года назад
I have a question for Dr. Ersido, How could Ethiopia impliment the land property privatisation? You know many lands are owned by those affiliated with the government. If we say the land what you have at hand is yours, how could it be fair for those who didn't receive the land from government. How could the government distribute to the individual fairly the land what the government owned. Kindly clarify how privetising the land out weigh with the current land lease policy.
@nehemiahmekonnen3276
@nehemiahmekonnen3276 3 года назад
ይኼን የመሰለ ትንታኔ 1686 ሰው ብቻ ነው ያየው ሰዉ እራሱ ችግር አለበት። ቤት የማይመታ ግጥም እና ሙዚቃ ቅንብር ያለው ክሊፕ ከመቶ ሺ ሰው በላይ ያየዋል ዘይግረም ነው።
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 3 года назад
ችግራችን ይህንን ይመስላል !!
@nehemiahmekonnen3276
@nehemiahmekonnen3276 3 года назад
@@emebetbrussow5398 እውነት ነው ደስታ እና ተድላ የሚያሳድድ የእግር ኳስ ውጤት የሚያስጨንቀው ነው።መከራችን ጀመረ ዕንጂ አላለቀም።
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 3 года назад
@@nehemiahmekonnen3276 ጥሩ ተገንዝበዋል ። ይበልጥ የሚገርመኝ ስድብ፣ ውግዘት ፣ የሚሰቅቅ ነገርን ይበልጥ ለእይታ (ለመስማት ) ጉጉት የሚታይበት ወቅት ላይ ደርሰናል ። ብቻ በዚህ ሁኔታ አይቀጥልም እንባንናለን ብዬ አምናለሁ ።
@fasildawit1170
@fasildawit1170 3 года назад
Sadly true !!!
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 3 года назад
@nehemiah mekonnenእኔም፡ታዝቢያለሁ፡ባለአእምሮ፡የሆኑ፡ሰዎች፡አዳማጭ፡የላቸውም።ትህነግ፡የፈጠረችው፡ትውልድ፡ጥላቻና፡ስድብ፡።።ያላቸው፡ተመልካች፡ይገርማል፡፡ሀገር፡ነው፡የገደሉት፡ትውልድ፡ነው፡ያጠፉት።ያሳዝናል።
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 3 года назад
You brought a very good subject, but don’t make it a one time You Tube selection. Bring experts and discuss it several times until they government hears you, and the people understand their need and where the problem is. This a form of activism and needs to be repeated until it is put in practice
@germachewmulugeta8755
@germachewmulugeta8755 3 года назад
ግሩም አስተያየት
@sk-yz1oh
@sk-yz1oh 3 года назад
Do not expect only the government solve the problems. u too have the responsibility to get solutions .
@ustazseidhimaliya2716
@ustazseidhimaliya2716 3 года назад
ኢንፓርቱን ዶላር የለም በሚል አግዶ ቀረጥ ላይ ዋጋ መጨመር ምን ማለት ነው እረጉድ በል
@lealemtilahun3544
@lealemtilahun3544 3 года назад
ዩኒቨርሲቲ ከተማርኩት የተሻለ ስለ ኢኮኖሚ በናንተ ያገነኘሁት ይበልጣል...በርቱ
@abrehamfissaha9602
@abrehamfissaha9602 3 года назад
the moderator should listen listen listen.,learn learn learn
@user-xd1en1pi1e
@user-xd1en1pi1e 3 года назад
አዲስ አበባ አሁን ላይ ከተማው ለምን ህዝብ የበዛ ይመስላቹሀል ሌላው እንደ ከብት ተከሎ የኔ የኔ ያበዛል እና ስው ይፍራል አዲስ አበባ ነው የሁሉም ነው ለዚህ ሁሉም ነፀ ሁኖ ይኖራል
@fasilyemanebrehan7275
@fasilyemanebrehan7275 3 года назад
ከሁለት ማስትሬት የሰበታ መሬት
@zenebegetachew12
@zenebegetachew12 2 года назад
Dr Ersedo Ye Ethiopia habte neh!
@wedichala263
@wedichala263 3 года назад
ችግሩ ተባብሷል ካልን ማን አባባሰው?
@ustazseidhimaliya2716
@ustazseidhimaliya2716 3 года назад
መሬት፣ጉምሩክ እና ጨረታ ላይ ማጭበርበር የመንግስት ሪፓርት ነው
@436651
@436651 3 года назад
ችግሩ እኮ እኛ በሀሳቡ የምንስማማ ሠዎች ነን የምናየው እኛማ ተሥማምቶን ነው ቦታውን ይዘው መቀየር ለተሣናቸው አድርሱልን dr mega problem with solution
Далее
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
Нашли Краша Младшей Сестры !
23:46
Happy 4th of July 😂
0:12
Просмотров 60 млн