Тёмный

“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” - ማቴዎስ 11፥28 

Просмотров 7 тыс.
% 841

#ethiopia #orthodox #fnote

Опубликовано:

 

14 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 131   
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Год назад
ሁላችን የተዋህዶ ልጆች ላይክ ለጓደኞቻቹም ሼር አድርጉ ሰብስክራይፕ ም አትርሱ ሚድያው ማሳደግ አለብን ወንድማችን መልካም ነገር ነው ምያቀርብልን ማሳደግ ግድ ይለናል ወንድማችን ገብር ስላሴ እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልክ ባለህበት ይጠብቅህ በርታልን
@መታገስ
@መታገስ Год назад
ትክክል በየ ሚዲያው ሸር ማድረግና ማሳወቅ አለብን እኔ በቲክቶክ ላይቭ ሁሉ እየገባሁ ሰብስክራይብ አድርጉ እያልኩ ነው
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Год назад
@@መታገስ ጎበዝ እኔ በበኩሌ የተዋህዶ ልጅ የሆነ ፎሎ ስብስክራይፕ ሳላደርግ አላልፍም ምከታተለው ም የተዋህዶ የሆነ ፔጅ ነው አንዳንዴ በጣም ይሰማኛ የተዋህዶ ሚድያ ላይክ ሳየው ትንሽ ሲሆን የት ነን እላለሁ እናም በርቺ እህታ ማንንም አትፊሪ የተዋህዶ ልጆች እንዲነቁ ፎሎም ሰብስክራይፕ ቭድዮም እንዲያዩ መልክት አስተላልፊ እኔ በቲክቶክ ቭድዮ ድዊት አደርጋለሁ እንጂ ቪድዮ አልሰራም ለዛ ነው በኮመንት ግን እሳተፋለሁ
@መታገስ
@መታገስ Год назад
@@ياسرالشحي-ذ7ط ማሪያምን የሆነ ነገር ይዞ እስኪመጣ በጉጉት ነው የምጠብቀው አንደበቱ አነጋገሩ እርጋታው ደስ ሲል እፍፍፍፍ መታደል ነው😍😍😍😍😍😍😍
@አስካለማርያም-ቨ3ቘ
እውነት ነው የተቻለን እናረጋለን
@talaage22
@talaage22 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@alfamoh3504
@alfamoh3504 Год назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 👍በዚሁ አጋጣሚ እህቶች በተላይ በአረብ ሀገር ያላቸው እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ ያደረገው የማዳን ስራ አይቅለልባችሁ ማህተም አትበጥሱ እስልምና ሳታውቁት በሁኔታዎች አትገፉ ፅኑ
@masaratmasarat3822
@masaratmasarat3822 Год назад
Amen Amen Amen 🙏 ⛪
@ronamaquilan2150
@ronamaquilan2150 Год назад
ሰላም ገብር ሰላሴ ብች 10000ሺ ጌዜ ላይክ ባደርግ ደስ ይለን ነበር እንኳን ደና መጣህ
@magnasajm3195
@magnasajm3195 Год назад
Amen amen amen kalehiywet yasemaln wendmachin tegawun yabzalh
@Henoka369
@Henoka369 Год назад
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
አሜን ፫ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን #ቸሩ_መድኃኔዓለም በቤቱ ያፅናህ
@ሚኒልክጥቁርሰው
ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለስሙ አጠራር ይሁን ክብሩን ሁሉ እትሱ እግዚአብሔር ይውሰድ ...ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን የመንግስቱ ወረሽ ያድርግልን !!!
@rhmaathudi4075
@rhmaathudi4075 Год назад
ሰላም ለናቴ ይሁን የተዋህዶ ልጆች 🥰🥰 አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🥰🥰🥰
@ሜሪጓልእመብርሃን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ልጆች ሼር ሰብስክራይብ አትርሱ ⛪✅😘
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Год назад
ፀጋሕን ያብዛልሕ ወንድማችን ምርጡ የቅዱስ ጳውሎስ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ፀጋና በረከታቸው ያላብስሕ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
በፀጋ በበረከት ያቆይልን ወንድማችን 🤲🏿በቤቱ ያፅናህ እንደው ታድለህ በራሴ እምነት እራሴው እቀናለሁ አንዳንዴ እንዳንተ አይነቶችን ሳይ 🤲🏿
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሠናይትማርያምእናቴ
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን✝️🙏
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ ወንድማችን
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ገብረስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይሁን
@አበሩነኝየናቴናፋቂ
እናመሰግናለን ወድ ወንድማችን እውነት ነው አለም ሸክሟ የከበደ ነው ሸክምን የማቀል እግዚአብሔር ነው ወደሱ እንቅረብ መልካም መልስ ያለው ከእግዚአብሔር ነው ጌታ ሆይ በዚች አለም የባዘነች ነፍስን በቃልህ አሳርፋት
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 Год назад
ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋውን ያብዛልህ ከክፍሁሉ ይጠብቅህ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@እመቤቴማርያምእናቴ
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ገብረስላሴ ሥጋውን ያብዛልህ
@talaage22
@talaage22 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❣️❤️🌹💒✝️❣️🌹💒💞🌹💞💒🌹❤️❣️👌👏👏👏👏👏
@mekdes5013
@mekdes5013 Год назад
እውነት አንተ የመረጠ ጌታ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ለሰሙ ይሁን ለህይወት የተጠራህ የተባረክ ነህ ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@ወሎየዋ-መ7ቘ
@ወሎየዋ-መ7ቘ Год назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወድማችን በእውነት ቃል ህይዎትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ይህንን ወንድማችንን ማበርታት አለብን ላይክ ሸር አድርጉ ለሌሎችም እድደርሳቸው ለማይረባ ለከንቱ ነገር ስር ለይክ እናደርጋለን ብዝዎቻችን ይህ ግን የነብስ ምግብ ነው
@mukeedkhan3659
@mukeedkhan3659 Год назад
አሜን
@አማላጀድንግልአማላጀ
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ በርታ እመብርሃን ከጎንህ ትሁን 🙏🙏የአባታችን የብርሀን አለም ቅዱስ ጳውሎስ ታሪክ እና የወንድማችን ታሪክ ተማሳሳይ ነው ፍፃሜህን ያሳምረው 🙏✝️❤️
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Год назад
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ስለቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤት፣ልሁል፣እግዝያብሔር፣ስሙ፣የተመሰገነ፣ይሁን፣ለወንድማችን፣ገብረ፣ስላሲ፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመንክን፣ይባርክልን፣በእድሜውበጤናው፣ያኑርልን
@טענננהה
@טענננהה 3 месяца назад
እግዚአቤሔረ የተመሰገነ የከበረ ይሁንልን ቸሩመዳናለመ ክቡረ ምስጋና ይገባው ወዱማቸን ቃለይህወት ያሰመለን በ ቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tirhaslove5578
@tirhaslove5578 Год назад
ወንድማችን ገብረስላሴ እንኳን ደህና መጣህ አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@Adne_
@Adne_ Год назад
በእውአት ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ጨምሮ ይስጥልን በቤቱ ያጽናልን አሜን 😍😘👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@emamiyo
@emamiyo Год назад
Amen❤️❤️❤️❤️❤️
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሂውት ያሰማለን ወድማችን አምላኬ አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@አወቀችተመስጌን
@አወቀችተመስጌን 3 месяца назад
ዉይምንአይነትመታደልነዉይሔከሌላእምነትየመጣነዉቢባልማንያምናልየቃሉባለቤትከዚበላይመንፈስቅድስንያቅርብልህ።ቃለሒወትያሠማልንዘመንህንይባርክ
@synyetwork2279
@synyetwork2279 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን ✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️ 🤲🤲🤲🤲አሜን 😭
@መታገስ
@መታገስ Год назад
ወንድሜ ገ/ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏 በርታ ወንድሜ በአንተ ምክንያት ከጨለማ ወደ ብርሀን የሚመጡ ይኖራሉ በርታልን😍😍😍😍😍😍
@habtammola1870
@habtammola1870 Год назад
ቃለ ሂወት ይሳማላን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ያባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ
@sarasari105
@sarasari105 Год назад
እውነት አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ለኔ አንተ አለህኝና ሁሌም ባንተ አምናለሁ ❤
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
አሜን አማን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቀመለሂውት ያሰማልን ወደማቼን በፀሎትህ አሰበኝ ተለተ ስላሴ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን በርታ
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Год назад
አሜን፫ ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን🙏🙏
@asasasss860
@asasasss860 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@tgyetewahedolij4501
@tgyetewahedolij4501 Год назад
Amen kale hiwote ysamlen💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
@muluabate5899
@muluabate5899 Год назад
እግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 Год назад
በስአብ አምላኬ ቸሩ መድሃኒአለም ሸክማችን አቅልልን ፈቅረ ተስፈ ፆናት በውስጤ አደረጅልኝ አብዛልኝ ቤተሰቦቸንም በምህረትህ ጎብኝልኝ ልዮ ነው ድምፅህ ኢትዮጵያን ሰላም አድረግልን ቦተሰቦቻችን ይሄን በረከት ይስሙት
@rhmaathudi4075
@rhmaathudi4075 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዞልህ ወንድማችን ገብረ ስላሴ
@kነኝየBብቻ
@kነኝየBብቻ Год назад
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማለን ወንድማችን ገብረስላሴ ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ አባዬ✅✅✅
@ወሎአምባሰልማርእሸት
አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን እኛንም 30,60,100, ፍሬ የምናፈራ ያድርገን🤲🤲🤲💚💛❤
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታ ደስ የሚል መልእክት ነው ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@ertselam
@ertselam Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
@semenawit8438
@semenawit8438 Год назад
Kale Hiowt yasemaln 👏 Edeme Tena Yesteh Tsega Egziabher yebzalh Wendemachn Amen 🙏
@yemesrachlema6389
@yemesrachlema6389 Год назад
Qaluu Ewent nw 🙏 Egzabher Yemsegan 🙏 wandema Tsagawen yabzalik 🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እንኳን በደህና መጣህ ውድማችን በርታልን ፍጣሪ ይጠብቅልን
@ቲጂወሎየዋ
@ቲጂወሎየዋ 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልን ቃለህወት ማሰማልን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏✝️✅💒❤️
@petykakoun859
@petykakoun859 Год назад
ተመስገን አመምላኬ
@እመቤቴማርያምእናቴ
ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ
@axumawit140
@axumawit140 Год назад
ቃል ህወት ያሰማልን ወንድም
@ፅጌጓልማርያም
@ፅጌጓልማርያም Год назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን
@ብርቱካንአውግቸው
ቃለህይወት ያሰማልን በርታልን ሁላችንም መልካም ፍሬ የምናፈራ አስተዋይ ልበና ይስጠን አሜን ፫ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@madeenamadeena3975
@madeenamadeena3975 Год назад
ወንድሜ በርታልን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
ቃለ ህወት ያሰማልን ወንድማችን ናልን ሁል ግዜ እናንተ ሸክማችሁ የከበዳችሁ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋቸዋለሁ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ
@emamiyo
@emamiyo Год назад
Egzbher edeme tena yesti ❤❤❤❤
@saramengtsab1422
@saramengtsab1422 Год назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN🥰🥰🥰🥰💚💚💛💛❤❤❤❤💚💚💚💛💛❤❤❤
@ዘብምንሽጀማልሰአሊለነቅድ
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@rahelgirmay995
@rahelgirmay995 Год назад
Tawkalh ghin and sewu btmels shilmat certificat endalewu berta besemay shilmathn sebsb abatie
@teklefrehiwot2121
@teklefrehiwot2121 Год назад
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማለን ወንድማችን ገብረስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ::
@mesalemma961
@mesalemma961 Год назад
🙏🙏🙏😭😭😭😭💒💒💒💚💚💛💛💛❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yarsemaljemebet7464
@yarsemaljemebet7464 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛል ወንድማችን
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 Год назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ወድማችን
@dbfdhhh6994
@dbfdhhh6994 Год назад
እንኳን ሰላም መጣህልን ወንድማችም አስተማርያች
@AmlrAmle
@AmlrAmle 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን የፀና በረታ አንደበተ እርትሕ ነሕ እግዚሀብሔር ሁሌም ይሁን ከአንተ ጋር ይሑን
@lemi7996
@lemi7996 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ገብረ ስላሴ በጉጉት ነው እምንጠብቅህ በርታልን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒⛪️
@ወለተኪዳንየተዋህዶልጅ
ቃለ ሂወትን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን በርታልን በቤቱ ያፅናህ👏👏👏
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh Год назад
Amen amen amen Egzabher ymesgen🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@emamiyo
@emamiyo Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@አለምአለሙ
@አለምአለሙ Год назад
አሜንአሜሜን አሜን
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Год назад
Amen Kale hiwet yasemalen wendmachen enquan selam metak egziabher yetebikih
@gena15
@gena15 Год назад
ወንድሜ ገብረሥላሴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ዘመንህን ይባርክልን
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@Yemen-r1k
@Yemen-r1k Год назад
አሜን ቃለ ህወሃት ይሰማልን
@yaredfeked9254
@yaredfeked9254 Год назад
ጌታም፡ይህ።በአህዛብና፡በነገስታትም በእስራኤልም፡ልጆች፡ፊት፡ስሜንይሸከም ዘንድ፡ለእኔ።የተመረጠ፡እቃነዉና፡ሂድ የሀዋርያት/ሥራ፡ምእራፍ/9/ቁጥር/15
@alamrewjember5849
@alamrewjember5849 Год назад
Kale hwot yasemalin wonidimachin edimena tenna ysitih
@tigekonjo4904
@tigekonjo4904 Год назад
ወንድም ገ ስላሴ ፀጋዉን ያብዛልክ
@ተመስገንአምላኬ-ጠ1ከ
በእዉነት ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ
@mareyammareyam-gp4kl
@mareyammareyam-gp4kl Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@bezaywhasefa1782
@bezaywhasefa1782 Год назад
ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድም
@yaredfeked9254
@yaredfeked9254 Год назад
በጣም፡እወድሀለዉ፡በርታ
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 Год назад
Yene wendm Egziabher ymesgen besegenetu lay yanurh ✝️✝️💒💒💒❤❤❤❤
@ፅጌጓልማርያም
@ፅጌጓልማርያም Год назад
ግን ኣዲስ ነውንዴ ቻነሉ ሳብስክራይብ የለውም ኣቤት የኣለም ነገር ቢሆንማ
@frehiwot27
@frehiwot27 Год назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እንኮን ደሕና መጣሕ የምንሰማው ለፍሬ ይሁንልን
@lemi7996
@lemi7996 Год назад
እረ ቆይቷል እግዚአብሔር ልቦናን ያድለንጂ😥
@ፅጌጓልማርያም
@ፅጌጓልማርያም Год назад
@@lemi7996 ይገርማል እህን የሚመስል መንፈሥ ቅዱሥ ያደረበት ትምህርት ኣሠጣጥ የጭፈራና የኣሀም ነገር ቢሆን ንርኮ
@tarikebulti6240
@tarikebulti6240 Год назад
Ameen🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@ewee1141
@ewee1141 Год назад
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@samrienameski1692
@samrienameski1692 Год назад
ድምፅህ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ በሌላ ክፈል ትረካ ብታቀረብ ከቅዱሳት መፀሃፈ አሁን እያደረክ ያለዉም እጀግ በጣም ቆንጆ ነው
@maryy852
@maryy852 Год назад
ቃለህይወትን ያሠማልን ፀገውን ያብዛልክ ወድማችን
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Год назад
ቃለህይወት ያሠማልን