Тёмный

“ያየኝ ሊወደኝ ግዴታው ነው!” - የስህበት ህግ/Law of Attraction ከፍላጎት (የልጅ ማኛ) ጋር/ Dagi Show SE 5 EP 4 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 213 тыс.
50% 1

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_Show

Развлечения

Опубликовано:

 

14 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 428   
@rahel236
@rahel236 Год назад
የስበት ህግ ልክ የመዝራትና እና የማጨድ ህግ እንደሚሰራው ነው የሚሰራው። ከእምነትጋ የሚጋጭ የሚሆነው የሰማይንና የምድርን ፍጥረተ አለም ሁሉ ፈጣሪን ሁሉን ገዢ ለሆነው አምላክ አቅራቢነቱን ሁሉን ቻይነቱን እውቅና ሳንሰጥ በተለያየ ስያሜ ስንሸፍነው ከህይወታችን ስናስወጣው ነው ። እግዚአብሔር የሌለበት ነገር ሁሉ ወደ ባእድ አምልኮ ይወስዳል። እውቀት በትክክል እንደ እግዚአብሔር ቃል ከተቃኘ እውቀት መልካም ነው ማትረፊያ ነው።
@fekedealemayehu9872
@fekedealemayehu9872 Год назад
You are right sis
@abatudamene5667
@abatudamene5667 Год назад
You are right
@leyuassefa6414
@leyuassefa6414 Год назад
እንዴ የዉጪዉ ጥንቆላ ነዉ በትክክል universe law of attraction etc 666 new ባእድ አሞልኮ ነዉ ጌታ ይገስፃቸዉ ዳጊ እወድሻለሁ ግን there is l feel something wrong እግዚያብሄር የለለበት ሁሉ መልካም አይደለሞ
@TMG54
@TMG54 Год назад
ትክክል
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 Год назад
Afe qurit yibelilish
@user-ub8rm5ri7t
@user-ub8rm5ri7t 11 месяцев назад
የመሳብ ህግ (Law of attraction) እና የአዲሱ ዘመን ሚስጥራዊ እና ድብቅ ጥበብን፣ ፈውስን፣ ለራስ ከፍ ያለ ግምትን፣ ፍቅርን፣ የገንዘብ ስኬትን እና የውስጥ ሰላምን እንደሚሰጥ ቃል ሲገባ ይስተዋላል:: አዲስ ዘመን ሁላችንም የምንፈልገውን የምንገልጥ "ትንንሽ አማልክት" መሆናችንን ያስተምራል። እውነታው ግን ወደ እውነተኛ እና ዘላቂ ደስታ ደረጃ ላይ መድረሳችሁን አያረጋግጥም በመሆኑም በተመሳሳይ አዙሪት ውስጥ ይከታል አዙሪቱም ደስታን በመፈለግ መባከኑም ይቀጥላል:: ብዙ ሰዎች ከመንፈሳዊ አደገኛ የአዲስ ዘመን ልምምዶች ጋር መያዛቸውን እንደማያውቁ መናገር ይቻላል። በመሆኑም ከታች የዘረዘርኳቸው የ law of attraction ማሳሳቻዋችን ለማስረዳት እሞክራለሁ:: እነዚህን አታላይ ልማዶች ለመለየት እና ለማስወገድ እንዲረዳ ይህንን ዝርዝር አዘጋጅቻለሁ:: 1. የመሳብ ህግ Law of attraction -ሀሳብዎ ሁኔታዎን ሊቆጣጠር ይችላል የሚል እምነት ነው:: ብዙ ግዜ የሚሰራ Theory ነው ነገር ግን ለአጋንንት በር የሚከፍት ተግባር ነው:: 2. ልብህን ተከተል (ወይም እመን; ህልምህን ተከተል; ደስታህን ተከተል, ወዘተ.) - ይህ እንደ ትልቅ ማበረታቻ ይመስላል አይደል? መልካም፣ ህልማችሁ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ሳይሆን ከኢጎ የሚመጣ ከሆነ፣ እርካታ፣ አይሰጡም ወይም ረጅም ጊዜ አይቆዩም። እራስህን ከመከተል ይልቅ የፈጠረህን ተከተለ። 3. የመዳፍ አሻራ ማንበብ ይህም ተግባር የሰው ልጅን እድል ከእግዚአብሔር ውጪ በሆነ መንገድ ለመተንበይ የሚደረግ ሙከራ ነው:: 4. መገለጥ( Revelation) - አዎንታዊ ብቻ ከሆንን የምንፈልገውን ሁሉ መፍጠር እና መሳብ እንደምንችል የሚነግረን እምነት ነው። ይህ ግን እግዚአብሔርን እና ፈቃዱን ከሱ ውጪ ያደርገዋል ነገር ግን እና ትልቅ ስህተት ነው:: 5. ሆሮስኮፕ ኮከብ ቆጠራ (Horoscopes)- መጽሐፍ ቅዱስ ሟርትን፣ ጥንቆላ እና ድብቅ ጥበቦችን በግልፅ ይከለክላል (ዘዳ 18፡10-14)። በከዋክብት (እና ፕላኔቶች) በሰው እጣ ፈንታ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድር የታሰበ “ትርጓሜ” ነው። ይህ የተሳሳተ እምነት ነው። የባቢሎን ቤተ መንግሥት ንጉሣዊ ኮከብ ቆጣሪዎች በእግዚአብሔር ነቢዩ ዳንኤል (ዳንኤል 1:20) አፍረው የንጉሡን ሕልም የመተርጎም አቅም አልነበራቸውም (ዳንኤል 2:27)። 6. ዮጋ - ዮጋ ከአካል ብቃት እንቅስቃሴን የበለጠ ነው። የመነጨው በአማልክት አምልኮ ሲሆን የዮጋ አቀማመጥ እያንዳንዳቸው ወደ አንድ የተወሰነ የአረማውያን አምላክ ወይም ሴት አምላክ ይመራሉ አብዛኛዎቹ የዮጋ ስቱዲዮዎች የጣዖት ምስሎችን እና እንደ አማልክትን መዘመርን የመሳሰሉ አረማዊ ልማዶችን ያሳያሉ። 7. ራዕይ ቦርድ (Vision board) - ሰዎች ግላዊ ማረጋገጫዎችን በመለጠፍ ብዙውን ጊዜ ራሳችንን በእግዚአብሔር ፊት እንዲያዋርዱ ለማድረግ ከተነደፉት ጠላት የተሰነዘረ ውሸት ነው (1ኛ ጴጥሮስ 5፡6)። ሕልማችንን በዓይነ ሕሊናህ በመመልከት እና በመግለጽ ማሳካት እንደምንችል እስካመንን ድረስ እግዚአብሔርን የሚያስፈልገን ለምን ይከለክለናል (ዘዳ 8፡17)? ለእኛ ያለው ሕልም ከራሳችን ሕልሞች በእጅጉ የተለየ ቢመስልስ (ኢሳይያስ 55፡9)? የማን ራዕይ ሰሌዳ ማሸነፍ አለበት? ስህተት ሊሆን የሚችለውን የራሳችንን ማረጋገጫዎች ከመፍጠር ይልቅ በቅዱሳት መጻሕፍት ላይ ማሰላሰል እና እግዚአብሔር የሚናገረውን ማወጅ አለብን። “እኔ ጥሩ ሰው ነኝ” ከሚለው ይልቅ የእውነት መግለጫ “በእግዚአብሔር ጸጋ የዳንኩ ኃጢአተኛ ነኝ” (ኤፌሶን 2፡8-9) ሊሆን ይችላል። “ሕይወቴ በትክክለኛው መንገድ እየሄደ ነው” ከማለት ይልቅ፣ “ክርስቶስን አዳኜን በሚመራኝ እና የሚያስከፍለኝን ሁሉ እከተላለሁ” ብናውጅ ይሆንልናል::
@YeababaT
@YeababaT 11 месяцев назад
Thank you for sharing,
@kidustekalign2147
@kidustekalign2147 3 месяца назад
ትክክል ነህ yemecrsha ዘመን እምነት ነው ሐሰተኛዉ ክርስቶስ ሚወልደው ወደ universe በምትፅልይ ሴት ነው ተጠንቀቁ
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 Год назад
ዳግዪ ፕሮግራምሽን ጥሩ ነው መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ብንከተል ሁሉ ተፅፏል በሩን አንኳኩ ይከፈትላችኋል ይላል እንዲደረግል ከፈለክ ለሰው አድርግ ይቅር ተባባሉ ይላል የእግዚአብሔርን ቃል እንመን ተባረኪ።
@tsosenataddesse986
@tsosenataddesse986 Год назад
"Law of attraction " የሚለው ሀሳብ በምን ላይ እንደተመሰረተ ወይም ግልፅ የሆነ ስም ሊሰጠው ይገባል ። የተድበሰበሰ ነገር ነው። የእግዚአብሔር አማኝ ከሆንሽ በግልፅ ይሆንልኛል፣ ይደረግልኛል ብዬ ማመን እና በእግዚአብሔር እርዳታ ይሆናል ማለት ነው። አለበለዚያ ግን ይሆናል የምትይው ከ Law of attraction አንፃር እንደዚሁም በሌላ ግዜ ደግሞ ከአምላክ እርዳታ ሊሆን አይችልም። አንዱን መያዝ የግድ ይላል። እምነታችን በእግዚአብሔር ከሆነ እሱን ተማምነን እንዲሁም በመፅሀፍ ቅዱስ ደግሞ የተነገረንን እና የታዘዝነውን እያደረግን በታማኝነት እና በእምነት እንኖራለን። እንደእምነታችንም ይደረግልናል። አለበለዚያ ግን አንዴ በራሳችን ሌላ ግዜ ደግሞ በእግዚአብሔር ፈፅሞ ሊሆን አይችልም እንደ አማኝ። ለምሳሌ እራስን ማፅዳት የሚለው በግልፅ ንስሀ ይቅር ባይ መሆን የሚል የሀይማኖት ተግባር ነው። የእግዚአብሔር አምሳያ መሆንም የአምላክ ስራ ስለሆነ ምስጋናው ለእሱ ነው እራስን መቀበልም እሱ የፈጠረው ሁሉ ትክክል ስለሆነ ነው። ስለዚህ ሁሉም በሀይማኖት ውስጥ ስላለ ወደሌላ እምነት ሊወስደን ከሚችል ነገር መጠንቀቅ እና መመርመር ያስፈልጋል ።
@amlesetalemu7708
@amlesetalemu7708 Год назад
👍👍
@YTSEthio
@YTSEthio Год назад
ፀሎታችሁ ምስጋና እና በእያንዳንዷ እንቅስቃሴያችሁ የፈጣሪ ፍቃድ ካስቀደማችሁ አባባሏ ይገባችኃል::
@kidyalemu7414
@kidyalemu7414 Год назад
Wonderful discussion ...thanks !
@user-bk4jl8qn4m
@user-bk4jl8qn4m Год назад
"ከኔ የሚጠበቀው መሞክር ነበር" በጣም ሃይለኛ አና አነቃቂ አባባል ነው። ተመችቶኛል! አናንተን የመሰለ ቆንጆ የልጅ አዋቂዎችና መካሪዎች ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን። ፈጣሪ አንኳን በአናንተ የሰመሰለ ብሩህ ቶነጃጅት በአህያ አንኳን አንደተናገር መጽሃፍ ቅድዱስ ላይ ተጽፋል። ልብ ያለው ልብ ይበል።
@littleethiobaby3985
@littleethiobaby3985 11 месяцев назад
እህት እውነኛ ምክር ማንስ ይጠላል እነሱስ እንዴት እንዲመካሪ ሆኑ አንብበው ተምረው ምርጫቸውን አስተካከሉ ዛሬ እንምከራችሁ በዚህ መንገድ ሂድ እያሉን ነው አትሳሳቺ ከነሱ በላይ ነሽ ካነበብሽ የሄድበት መንገድ የስውን ልጅ ከእግዝያብሄር እንዲያፈነግጥ ያደርገዋል ስራቸው ወጣትላይ ነው ብዙ ችግሮች እንዳሉብን ተረድተው በማር የተለወስ መንገድ ይዘው ነው የመጡት ስለእውነይት ይሄ አካሄድ ነጮቹ ላይ ተስርቶበት ውጤት አምጥቶል ዛሬ ነጮቹ ከእምነት ውጪ ናቸው ወንድና ወንድ ሴትና ሴት እንዲጋባ የሆነው በእንደዚህ አይነት ትምህርቶች ነው እራስን መውደድ ጥሩ ነው ውስጥ ድረስ እራሳችንን ስንወድ እግዚአብሔርን እንረሳና ሁሉንም ማድረግ እንደምንችል ከኛ በላይ ማንም የለም እንድንል ያደርገናል ከቻልሽ ምንድነው የሚናገሩት ብለች ቃላቸውን መርምሪ ሪስርች ስሪ ከዛ ይገባሻል እኔ በፍፁም እንዲህ አይነት ነገር አልከታተልም ለምን ከግዜ በሆላ ምን እንደሚያመጣ ስለተረዳሁ ነገር ግን ምን ዋጋ አለሁ እኔ ብቻ ብረዳው ማህበረስብ እኩል ካልተረዳው ህዝብ ሲጠፋ እኔም ተጎጂ እሆናለሁ ሁለቱም ዳጊም የልጅ ማኛም አንድ አይነት አመለካከት ነው ያላቸው ከነዚህ ስዎች ተጠንቀቁ መጠንቀቅ መመርመር ክፍና ደጉን እንድንለይ ያደርገናል እንጂ አይጎዳንም ዶር አብይ ሲመጣ አብረው የመጡ ብዙ ናቸው እራሳችንን መጠበቅ ያለብን ጥሩ መስለው ከሚታዩ ስዎች ነው::
@rahwaberhane6224
@rahwaberhane6224 Год назад
Thank you so much for being yourself ♥️♥️♥️♥️
@melesakele9006
@melesakele9006 Год назад
The most powerful speech i've seen ever here!
@adeendrus
@adeendrus Год назад
Amazing discussion ❤️
@birarasitotaw6459
@birarasitotaw6459 11 месяцев назад
This is a wonderful perspective that I would love to align with!!!
@ayenewasnakew5443
@ayenewasnakew5443 Год назад
ዩንቨርስ ሳይሆን ፈጣሪ ነው
@techawatch
@techawatch Год назад
በራሷ ያላት መተማመን ደስ ይላል እንደዚህ አይነት በራሳቸው የሚተማመኑ ሌላን ተጠግተው መበልጸግ ሳይሆን ጠንክረው በመስራት ራሳቸውን የሚለውጡ ለሌላው አርአያ ለመሆን የሚችሉ እውነትም SMART ናቸው።
@user-kb4wp7ss1s
@user-kb4wp7ss1s Год назад
Well articulated, Fle
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Год назад
Thank you so much 💓 I hope we'll see you again
@mesobtube2888
@mesobtube2888 Год назад
ዋው የረዳሽ እግዚአብሄር ይመስገን!
@Senny77
@Senny77 Год назад
low of attraction ሀሳብ ደስ ይላል ነገር ግን ወደውስጥ ጠልቆ ሲገባ አምላክን የመካድ መንገድ እንደሆነ ግልፅ ነው የዚ ሀሳብ አመንጪዎች low of attraction በሰው ዘንድ እንዲሰርፅ መጀመሪያ የሚጠቀሙት መፅሀፍ ቅዱስን ላይ ያለውን ጥቅስ ነው "ለምኑ ታገኛላቹ" እንደተደረገላቹ ቆጥራቹ አስብ የምትለውን ሀሳብ ወደ low of attraction በመቀየር አንድ ሰው የሚፈልገውን አይነት ሰው ትዳር ጏደኛ ገንዘብ በዚ ምድር ላይ የሚፈልጋቸውን ነገሮች ሁሉ በ low of attraction ህግ ማግኘት ከቻለ ፈጣሪ ምን ያረግለታል በlow of attraction ህግ ሰው የሚፈልገውን ነገር ወደራሱ ከሳበ ከፈጣሪ ጋር ግንኙነትስ ምስጋናስ ለምን ያስፈልገዋል ስለዚ low of attraction ሰው የአምላኩን እራዳታ ሳይፈልግ በራሱ ብቻ የፈለገውን ነገር መሳቢያ እንደሆነ ግልፅ ነው ሰው ደሞ ከአምላኩ ከራቀ ከማን የሚፈልገውን ነገር attract እንደሚያረግ ግልፅ ነው: :
@danielabreha5834
@danielabreha5834 Год назад
በትክክል፡ ካለኔ ምንም ማድረግ አትችሉም እዲል ቅዱስ ቃሉ
@Panda-ch6zs
@Panda-ch6zs Год назад
Well said
@melatTUBE
@melatTUBE Год назад
I 👍
@bornagain67
@bornagain67 Год назад
Perfectly right!!! 👌
@kalkidantemesgen9838
@kalkidantemesgen9838 Год назад
እኔ ግን እንደዛ አልተረዳውትም እንደምው ለምስጋና ቅርብ እንድንሆን እና ከፈጣሪ ጋር ያለንን ግንኙነት እንድናጠነክር የሚያደርግ ነው ብዬ ነው ማስበው ሰው ሚኖረው ባወቀው ልክ ነው አንዳንዴ ነገሮች ሲነገረን መርጠን የምናዳምጠው ነገር አለ law of attrationንን በዚህ መንገድ ከሆነ የተረዳሽው ያስተማረሽ መጽሀፍ ወይም ሰው ማስረዳት አይችልም ወይም ደሞ ምርጠሽ ነው ምትሰሚው ይሄን ስል ግን ከክፉ አትቁጠሪው የተሰማኝን መናገር ያለብኝ ስለመሰለኝ ነው ካጠፋውም ይቅርታ🙏
@user-nu2gh3ue7q
@user-nu2gh3ue7q 11 месяцев назад
ዳጊ, Law of attraction is not just a certain view that helps anyone to attract what he or she wants. However, it is more than that. It is a worldview that is totally different and opposite to our Christian values. So it is always better to inform your audiences the general and whole reality. What is Law of Attraction? Where does it come from? What is the belief behind it? Which part of the society make it known? What are the differences when compared to our Christian values?! Please make such information full!! It is obvious that our society don't further investigate such issues.... But you have the responsibility to provide a balanced information!!
@mromha
@mromha 11 месяцев назад
You just summed up my thoughts. If the audience was fully informed on this subject, I'm fairly confident that most people would hesitate before beginning to practise it. I was really attracted to this topic during covid and something did not sit right with me and I start to do a little research on it. The answers I found for all points that you mentioned above were that made my decision easier and not to jump into this. I learned and understood that this does not align with my belief, values and it was not for me at all.
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Год назад
Ha 🤔 when you say or ask something who gives you that??? የማምነው ምንድነው ??? ዓለምን ??? Who’s universe?????? መልካም መስሎ ከፈጣሪ ጋር ያለንን ግንኙነት የሚያጠፋ ነውና ተ ጠ ን ቀ ቁ !!! ስለሆነልን ብቻ ጥሩ ነው ማለት አይደለም።
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r Год назад
የሆነው እኮ ሰይጣን የአለምን ነገር መስጠት ስለሚችል ነው። ብር፣ መኪና፣ ቤት ወዘተ በዚህ ይገኛል ግን በዛው ልክ ምናብ እንደምትለው ልባችንን ለሰይጣን እየከፈትን ነው። ሆኖም የምናገኘው ነገር ሁሉ ከሰይጣን ዋጋ አለው። እንጠንቀቅ
@habte204
@habte204 Год назад
Amasing Thank you!
@thewodroswolde9157
@thewodroswolde9157 Год назад
ብራቮ ዳጊ ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብሽው ! ጥያቄዎችን በሚገባ ተዘጋጅተሽባቸው መጠየቁን ተክነሽበታል !! እንግዳሽም ፍፁም በተረጋጋና በሳል በሆነ ገለፃዎቿ አስደምማናለች ! ብራቮ
@emebetdaniel662
@emebetdaniel662 Год назад
እግዚአብሔር መልካም ነው የሁሉ ጥበብ መሠረት ነው ሁሉን ሕግ የሰራ መሆኑም አይካድም፡፡ እኛ ምንላቸው የ law of attraction ህግ እንደ መጽሀፈ ምሳሌ ምእራፍ 13 ቁ 2 ላይ እንዳለው ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል የሚለውን ይቀራረባል፣ even the concept of Karma አትፍረድ እንዳይፈረድብህ እንዳለው ነው there are set rules In the universe that governs our actions for the sake of balance, ዋናው ነገር ግን ይሄን አለም የፈጠረውን የጥበብ ባለቤት የሆነውን እግዚአብሄርን አለመርሳት ነው፡፡አምላካችንም እንዳለው ጠይቁ ይሰጣችኃል የሚለውን ነው፡፡ ጥበብ ጥሩ ነው ሁሉን የሰጠን ፈጣሪ ነው፡፡ ትልቁ ደግሞ law of attraction ጸሎት ነው. just the same as It’s asking, it is believing you will receive and also it is waiting and making yourself ready to receive the answer even if it is no. it is an answer in favor of your life’s purpose and alignment to your frequency. So always Wisdom from God and nothing else. Thank you Dagi for this Show.
@bornagain67
@bornagain67 Год назад
Exactly! New age movement is a cult. The major thing is What or who is the source of all good things? God and God only!!! People only think or desire to prosper materially and at first they don't mind how or who. They are getting it from , and later or you get what you attract (the secret) new age thought bla bla and get what they want materially, they start being empty, suicidal, panic and many complications because they are allowing evil communication and the source of their need is evil then they get depressed and confused. It's simple pray, ask the almighty God ,he will give you according to his will ,if not then it ain't good what you thought it was good, he will give you the grace and strength. The universe law works and God made it but how you get things matter also because evil spirit do exist also.
@belaynm2
@belaynm2 Год назад
Law of attraction is against our God. They believe the universe does all the good things. Everything is done by God our creator. The concept is taken from the bible but used wrong. Do your research 🧐
@bornagain67
@bornagain67 Год назад
@@belaynm2 yes they used the concept from the word of God but they don't acknowledge God, they say universe and only you get what ever you attract which is false and cult. It's all wrong.
@atm5614
@atm5614 Год назад
🙏🙏🙏
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r Год назад
It is totally wrong. It is not similar to Christianity. This is witchcraft.
@perspective8456
@perspective8456 Год назад
የስበት ህግ የሞኞች መፅሀፍ ቅዱስ ነው!!!
@perspective8456
@perspective8456 Год назад
@@zedluke525 የተባለበት ምክንያት አለው....
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r Год назад
ይህ ምንም ቅዱስነት የለውም
@zelalemtakele3723
@zelalemtakele3723 Год назад
እውነትሽን ፍላጎትዬ እወድሻለሁ ከእዚህ የበለጠ ከፍ ብለሽ ለማየት ያብቃኝ🥰🥰🥰
@ehtemariamayele7554
@ehtemariamayele7554 Год назад
Very Soft sound much love
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Год назад
ከመፃፍ ቅድስ ጋር የሚጣረስ የስተት ወንጌል ነው የምትናገሪው ሰው ካላስተዋለ ገደል ይዘሽው ነው የምትገቢው የአጋንንት ትምህርት እራስን ማምለክ እኔነት መንፈስ... እውነት የሚመስል ግን ብዙ ውሸት 🤔🤔🤔🤔🤔 1 John 2:15-16 Do not love the world or the things in the world. If anyone loves the world, the love of the Father is not in him. For all that is in the world-the lust of the flesh, the lust of the eyes, and the pride of life-is not of the Father but is of the world. Isaiah 14:12-15 "How you are fallen from heaven, O Lucifer, son of the morning! How you are cut down to the ground, You who weakened the nations! For you have said in your heart: 'I will ascend into heaven, I will exalt my throne above the stars of God; I will also sit on the mount of the congregation On the farthest sides of the north; I will ascend above the heights of the clouds, I will be like the Most High.' Yet you shall be brought down to Sheol, To the lowest depths of the Pit. Romans 1:18-32 For the wrath of God is revealed from heaven against all ungodliness and unrighteousness of men, who suppress the truth in unrighteousness, because what may be known of God is manifest in them, for God has shown it to them. For since the creation of the world His invisible attributes are clearly seen, being understood by the things that are made, even His eternal power and Godhead, so that they are without excuse, because, although they knew God, they did not glorify Him as God, nor were thankful, but became futile in their thoughts, and their foolish hearts were darkened. Professing to be wise, they became fools, and changed the glory of the incorruptible God into an image made like corruptible man-and birds and four-footed animals and creeping things. Therefore God also gave them up to uncleanness, in the lusts of their hearts, to dishonor their bodies among themselves, who exchanged the truth of God for the lie, and worshiped and served the creature rather than the Creator, who is blessed forever. Amen. For this reason God gave them up to vile passions. For even their women exchanged the natural use for what is against nature. Likewise also the men, leaving the natural use of the woman, burned in their lust for one another, men with men committing what is shameful, and receiving in themselves the penalty of their error which was due. And even as they did not like to retain God in their knowledge, God gave them over to a debased mind, to do those things which are not fitting; being filled with all unrighteousness, sexual immorality, wickedness, covetousness, maliciousness; full of envy, murder, strife, deceit, evil-mindedness; they are whisperers, backbiters, haters of God, violent, proud, boasters, inventors of evil things, disobedient to parents, undiscerning, untrustworthy, unloving, unforgiving, unmerciful; who, knowing the righteous judgment of God, that those who practice such things are deserving of death, not only do the same but also approve of those who practice them.
@selam-lehulum
@selam-lehulum Год назад
You said it right. Dawit Dreams and Dagi show are expanding The New Age movement trying to attract the young, the jobless and the restless ones. GOD HELP THE PEOPLE OF ETHIOPIA FROM THESE AGENTS OF THE WEST!!!!!
@yeabsrayideg1171
@yeabsrayideg1171 Год назад
እኔ የመጀመሪያ ጊዜ ቲክቶክ videoሽን ሳይ ነው የወደድኩሽ ወዲያው ነው የወደድኩሽ ድምፅሽ ያረጋጋል በርቺ እህታለም
@gashayegetaneh5420
@gashayegetaneh5420 Год назад
you can not do any thing alone but you can do every thing by the well of God, If you lay your self on God ,yes you can do but unless you are flesh
@bezawittesfay6545
@bezawittesfay6545 Год назад
ዳጊ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ እና ሁሌ ኘሮግራምሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው
@matiwosdesalegne9170
@matiwosdesalegne9170 Год назад
Today is the first day of the rest of my life. Thanks Matthew NJ
@addisken24
@addisken24 Год назад
የስበት ህግ የተቀዳው ከሚስጥሩ ከሚለው መፅሀፍ ነው።ይህ የክህደት ትምህርት የፈጣሪን ሀያልነት የካደ እና እራስን እንደአምላክ የማምለክ አባዜ የሚያከናንብ ትምህርት ነው።በስበት ህግ ውስጥ ፀሎትና ፆም ስግደት ቦታ የላቸውም።ክርስቲያን የሆናችሁ ተጠንቀቁ ከዚህ አይነት ክህደት።
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r Год назад
ትክክል እባካችሁ ተጠንቀቁ
@yabsiradawit6006
@yabsiradawit6006 Год назад
ትክክል
@happylifeg8994
@happylifeg8994 Год назад
እኔ እምነቴ የበለጠ እንዲጨምር አድርጎኛል
@yoditbekele43
@yoditbekele43 Год назад
እኔግን የስህበት ህግ ካነበብኩኝ ብሃላ በጣም ነው የተቀየርኩኝ መጥፎ ሰበረ ዜና ከመስማት ወደ አመስጋኝነት ነው የተቀየርኩት
@merronarraya6791
@merronarraya6791 Год назад
መፅሃፍ ቅዱስ ራሱ በኛ ኣምሳል ፍጡር እንፍጠር ማለቱ ምን ይመስልሃል?
@nehemiahsintayehu1516
@nehemiahsintayehu1516 Год назад
Yes you are a hero 🦸‍♀️
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 3 месяца назад
Woow Dagiyee Miret Egeda Des mil timiheret New yetemarenew Enamesegenalen! Filagotinem Kelib Enamesegenalen!🎉🎉🎉❤❤❤❤
@nardosafework4580
@nardosafework4580 Год назад
We need more people like you.Thank you for reminding me about low of attraction. I know it works.
@gudukassa361
@gudukassa361 11 месяцев назад
Blessed are those who are happy and wealthy የሚልነገር መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አላየሁም
@mothertube963
@mothertube963 Год назад
Filagot you have a good heart and open-minded
@ttethiopian2797
@ttethiopian2797 Год назад
Omg thank you so much 🙏🏽
@workinehtsegaye1553
@workinehtsegaye1553 Год назад
That's the good and great interview I proud of u!!! That from Dz And stay blessed
@user-jq4qb9bv7c
@user-jq4qb9bv7c Год назад
በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በሉና ሰብሰክራይብ አድርጉኘ
@asterreuter1243
@asterreuter1243 Год назад
Dagi Thx,
@betihabtemariam3274
@betihabtemariam3274 Год назад
This is the best show.
@fatumatube1543
@fatumatube1543 Год назад
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹሁበት ሰላማቹሁ ብዝት ያርግላቹሁ በቅንነት አበረታቱኝ ብርታታቹሁ በጣም ስለማስፈልገኝ ነው እናመሰግናለን
@mamush2245
@mamush2245 Год назад
Most beautiful in and out proud of you
@mahdertsegaye2778
@mahdertsegaye2778 Год назад
She is amazing......
@kalkidanbelachew9759
@kalkidanbelachew9759 Год назад
Thank you... Universe
@debbietefera3718
@debbietefera3718 Год назад
Not universe, the creator of universes!
@abdulfetanesro1361
@abdulfetanesro1361 Год назад
በጣም በትልቁ እናመሰግናለን
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r Год назад
Plam reading, law of attraction, Majic, yoga, the universe.. Are all part of the new age occultism or mystism. 'የስበት ህግን' የሚያቀነቅነው ግሩፕ፡ የምትፈልጉትን ነገር ወደናንተ በአዕምሮአችሁ ጎትታችሁ ማምጣት ትችላላችሁ _ ፀሎትም እግዚአብሔርም አያስፈልጋችሁም ነው ሀሳቡ። ዛሬ ሰዎቹ ' ህያው እግዚአብሔርን ' .. ዩኒቨርስ በሚለው ከሂንዱይዝም በተወሰደ ፅንሰ-ሀሳብ ለመተካት የማይቧጭሩት አፈር የለም።
@libamset
@libamset Год назад
ትክክል! አብዛኞቹ የሚናገሩት በቀጥታ እንደውም ብዙ ጊዜ ቃል በቃል ከ the secret, the power of now......አነቃቂ ከሚባሉት ሰዎች ቀጥታ የተቀዳ ነው! ወደድንም ጠላንም የነዚህ ነገሮች መነሻቸው እምነት ነው! ለመለየት እስኪያስቸግር ድረስ በተለይ ከክርስትና ጋር የማይጋጭ ይመስላል! የቀረበልንን ሁሉ ዝም ብለን መቀበል ብቻ ሳይሆን ከየት መጣውን መመርመር መልካም ነው!
@libamset
@libamset Год назад
@@zedluke525 አትሥሩ÷ ውጤታማ አትሁኑ÷ የተረጋጋ ህይወት አይኑራችሁ የሚል ሀይማኖት የለንም እንዳልሽው በተለያየ የውስንነት(ከአቅም በላይ በሆነ ችግር) ወይም በስንፍና አንድ አንድ ጊዜ ደግሞ ብንደክምም የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሌለበት አይሳካም:: እነርሱ የሚሉት የስህበት ህግ "ይሆናል ያልነው ይሆናል!" በህይወታችን መጥፎ ነገርም ሆነ ጥሩ ነገር እንዲከሰት የምናደርገው እኛ ነን ነው:: ብቻ ይህ ጉዳይ ገባ ብለው ሲመረምሩት ራሱን የቻለ እምነት ነው! ለ Law of Attraction የሰጠሽው ስም ግን 😂😂😂👌
@zeed7938
@zeed7938 Год назад
@@zedluke525 ምስኪን አንቺም ተሸውደሻል:: read more.
@a.z9309
@a.z9309 Год назад
Thank so much i have no idea wgat she was talking about now i get it. I am,so,sorry , she is lost. With out God she is nothing
@zeed7938
@zeed7938 Год назад
@@a.z9309if you have Netflix there is a documentary called “The Secret” it’s all about the law of attraction, the universe n energy. Basically it’s like saying anything you attract will come to you. And Anything you want to acquire just think about it, write it down then the universe will give it to you. Lol so their plan is to keep people away from God. It’s a movement called “the new age movement” their main purpose is to replace God with the universe n it’s energy( Positive energy, I’m sure you heard of positive vibe lol ) ya it’s all from “the secret” ለራስዋው ተሸውዳ ምንም የማያውቀውን ሕዝብ እያሳሳተች ነው ያለችው:: you can learn more about the new age movement n the secret on RU-vid.
@teddymak6755
@teddymak6755 Год назад
U are awesome in and out.
@lishanali4252
@lishanali4252 11 месяцев назад
ዳጊ በጣም ጎበዟና ጠንካራዋ ልጅአስተሳሰብሽ ድምፅሽ ይመቼኛል ዛሬ ደግሞ እንግዳ ያረግሻትን ልጅ ሀሳብስላሰማሽኝ ክበሪልኝ
@yechaleamogne5036
@yechaleamogne5036 Год назад
Here are five steps to put the Law of Attraction to work for you, your company, employees and clients. 1. Know what you truly want 2. Focus on gratitude and positive self-talk 3. Be intentional with communication. 4. Visualize success. 5. Accountability is key.
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 Год назад
Really ,but before any thing be human being
@kiyatilahun4704
@kiyatilahun4704 Год назад
Wow you are amazing God bless you felagote and thank you dagiye ❤🙏
@embebabayru2163
@embebabayru2163 Год назад
We need strong women like you ladies ሴት ልጅ በእውቀት ስትመራ ደስ ይላል መፍረድ ትተን እቀትን ብንሸምት ጥሩ ነው ፍርድ የእግዚአብሔር ነው እና ::
@ezrawitdinku2004
@ezrawitdinku2004 Год назад
what a great philosophy....👏
@zelman202
@zelman202 Год назад
Dagi is one of descent Hero.
@ezaeza2999
@ezaeza2999 Год назад
OMG , it's the best lesson for me, a lesson learned
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Год назад
Thank you guys
@arsemakidus6759
@arsemakidus6759 Год назад
Thanks Felagot strong lady
@Eyob91159
@Eyob91159 Год назад
Wow🎉 Ewnet new tebareku🎉
@amey_e
@amey_e Год назад
I Love you yene fonka gerami fture neshe yanchin video beken snt gize eyedegagemku endemayew wuuuu😍😍😍😍😍😍
@user-ti3kp2wl6i
@user-ti3kp2wl6i Год назад
ዳጊና ፍላጎት ፈጣሪ አብዝቶ ክብር ይስጥልን ምርጥና ድንቅ ስብእና ያላችሁ ሴቶች ናችሁ
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 Год назад
She is amazing person ❤
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r Год назад
She is practicing witchcraft!
@weynshetbogale3591
@weynshetbogale3591 Год назад
the most inspiretional speeh
@Elshmhiret
@Elshmhiret Месяц назад
ባወራሽ ደስስስስስስስ ይለኝ ነበር የእውነት❤❤❤❤❤ አዋቂ ሴት ነሽ!!!!!
@adamuwelde6536
@adamuwelde6536 Год назад
ማሳካት የምንፈልገውን እና የነገር እንዴት ማወቅ ይቻላል የምንችለውን
@gman9628
@gman9628 Год назад
እውነትሽን ነዉ እኔም ወደድኩሽ 💞 U are really amazing girl🔥
@todaytube1408
@todaytube1408 Год назад
law of attraction .. its true that it works on everyone ..great
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r Год назад
Yes witchcraft works as Satan can give you all worldy things. That's why people are Advocating for it. But it doesn't mean it is right. All good things come from God.
@biruk7221
@biruk7221 11 месяцев назад
ይሔ ሕግ ለዘመናዊ አስተሳሰብ የሚጠቅም ይመስለኛል ።ግን በሁለቱም ታላላቅ ሀይማኖቶች ዘንድ ትሕትና (እራስን ዝቅ)ማድረግ ትልቅ ቦታ ይዞ እናገኘዋለን ፤እና በፈጣሪ ማመንና በራስ ማመን ትንሽ የሚጋጩ አይሆንም ??ትንሽ ግር ስላለኝ ነው።አመሠግናለሁ
@huzeyfaabdela
@huzeyfaabdela Год назад
yene enate you so ummmm mn lbelsh kalat yelegnem thank you so much love you
@fraoltesfaye5264
@fraoltesfaye5264 Год назад
Dagiyeeeeee yene konjo lanchi kal yelegnm bagegnish betammmmmmm new des milegn
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 Год назад
Flagot is really Super Genius lady.
@KubraFentahun-pl8ng
@KubraFentahun-pl8ng 11 месяцев назад
Keep going!!!
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 Год назад
Ejeg betam grum temehert new Tebareku
@TemreChane-rq1nn
@TemreChane-rq1nn 11 месяцев назад
ሁለቱም የሴት ጅግኖች ወላሂ ስወዳችሁ ክበሩልን የእዉነት ቃላት የለኝም እናተን ለመግለፅ ❤❤❤❤❤❤ ዉድድ ነዉ የማደርጋችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤
@legessefrehiwot5576
@legessefrehiwot5576 Год назад
Lekemesh ehete felagot kalen hulum yechalale gen yemimeka be egezabehare yemeka new yemilew qalu enxeralen enchilalen gen berasachen anmekam tebareki berchi
@bethelhemaklilu2648
@bethelhemaklilu2648 Год назад
Masters yetemerekshiw ke Rift Valley new aydel? endet how did u get the chance in addis Ababa u ?
@emu3288
@emu3288 Год назад
Medaf manbeb? Is it modern way of 'Tinkola'?
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Год назад
እህታችን ዳጊዬ አከብርሻለው አደንቅሻለው ፈጣሪ ይርዳሽ በቺልን
@lailaeutopia1933
@lailaeutopia1933 Год назад
የኔ ጅግና እኔም ተምሬለው ተባረክ
@Dantov708
@Dantov708 Год назад
ውድ ዶ/ር መጀመሪያ ሰው እራሱን መውደድ አለበት ከዛም ቤተሰቡን ከዛም....። ግን አንቺ የምትወደጂው ከአንቺ በሚወጣ መልካምነት ነው ወይስ በመጀመሪያ አንቺ ተወደሽ ከዛ በሚመጣ መወደድ ነው አንቺ የምትወጂው? ይሄ ነገር አንድ ነገር ሁሌ ይጭርብኛል ይኸውም አንድ ግብፃዊ የስራ አጋሬ ሁል ጊዜ የሚለኝ እኔ የመጣሁት መጀመሪያ ለደሞዝ ነው ከዛ ለስራ።
@samitefery5580
@samitefery5580 Год назад
ሀይ የሚለው የሰላምታ መጀመሪያ አርገሽ የተጠቀምሽው እህት በየትኛው ያገራችን ቁውንቃ ነው የምንጠቀመው?
@user-xy6iw4ke8t
@user-xy6iw4ke8t Год назад
ዳጊ ተባርኪ ብዙ❤
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 Год назад
ይገርማል የኔም ታሪክ ነው
@edutok5850
@edutok5850 11 месяцев назад
ከሁለታችሁም የተማርኩት ጥሩ ነገሮች አሉ ሀይማኖት ላላችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ law of attraction ከሁሉም ሀይማኖት ጋ ስለሚጣረስ እያስተዋላችሁ🙏🏽
@jerryroza1811
@jerryroza1811 4 месяца назад
Betam amesgenalew felagot zare new endehena yetfeterkut ❤betam ewedeshalew
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Год назад
በኡነት ገራሚ ሴት ነሽ እኔ በበኩሌ እውቀት አለን የሚሉትን ሰዎች ከ ወዳጅነህ መሓረነ ውጪ ኩራተኞች ናቸው ራሳቸውን ይቆልላሉ ስለዚህ አልወዳቸውም አንቺን ግን ወደድኩሽ የምሬ ነው አሁንም እውቀትሽና መወደድሽን ይጨምርልሽ የሰማዩ አምላክ🙏🥰🙏
@edilove7972
@edilove7972 Год назад
ለሚማን ሁሉ ይደረግለት
@mizanawitb2036
@mizanawitb2036 Год назад
I wish I could have a strong best friend like you😔❤
@hm9029
@hm9029 Год назад
ሃሳቡ ጥሩ ነው ግን ወለጋ ሃያ ቤተሰቦቹን ያረዱባቸውን ትልቅ ሰውየ ብትጠይቂያቸው መልሱን ታገኝዋለሽ! ! አያድርስ ነው እናቱ!
@christinabyssinia894
@christinabyssinia894 Год назад
why don't you start by being one dear
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r Год назад
You would be befriending Satan. Beware who you are associating with.
@meazatilahun1700
@meazatilahun1700 Год назад
ጎበዝ ሴት በጣም ድስ ትላለች👏👏
@meseretseifu3637
@meseretseifu3637 Год назад
Why why why basic question bless u both of u?
@fenukoabdisa4063
@fenukoabdisa4063 Год назад
Wudeche bezih menged eneredaw ene yeteredahun malkan neger wede hiwotachin endimeta melemamed guletachin alamamen be achiru fetarin benegarachiwu hulu maskedem🙏🙏🙏🙏🙏
@teg22345
@teg22345 Год назад
Ene menem algebagnm sel mendenew miyawerut?
@birukasrat5234
@birukasrat5234 Год назад
We love you!
@demidahizkiel8605
@demidahizkiel8605 Год назад
“ክፉ ለመሥራት ለሚያቅዱ፣ በመኝታቸው ሳሉ ተንኰል ለሚያውጠነጥኑ ወዮላቸው! ሲነጋ በማለዳ ይፈጽሙታል፤ የሚያደርጉበት ኀይል በእጃቸው ነውና።” - ሚክያስ 2፥1 (አዲሱ መ.ት) Philippians 4:8, KJV: Finally, brethren, whatsoever things are true, whatsoever things are honest, whatsoever things are just, whatsoever things are pure, whatsoever things are lovely, whatsoever things are of good report; if there be any virtue, and if there be any praise, think on these things. ሃይሉን የሰጠው እግዚአብሔር ነው... እናም ይሄሃሳብ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው..
@ssll5236
@ssll5236 11 месяцев назад
Yene konjo astawsalhu ayatochsh endet tenkebakbew endasadgush❤❤❤Dz
@ashenafielias9617
@ashenafielias9617 11 месяцев назад
ዳጊ እኔ አውቃለሁ የምትይው ነገር ደስ አይለኝም፤ እኛ ክርስትያን ነን፤ አጋንንት አታስተምርን
@kidustekalign2147
@kidustekalign2147 3 месяца назад
ebs ይቅርታ ጠይቅ ህዝቡን አታበላሹ wede new age movement ayewsdech new ወደ universe sayhon wede ስይጣን ነው ፀልዩ ምትለው አዳምን አምላክ ትሆናለክ ብሎ የጣለው ጠላት አሁን ደግሞ ሀብት ዝና ስኬት ስልጣን socal life eyale ሊሰበን ይሞክራል by law of attraction gin ሁሉም ሐሰት ነው አግዚአብሔር ጠይቂው ሚያስፈልገውን የስጥሻል universe ግን የአየር አጋንት ነው የውድቀው መላክ ነው ተጠቀቁ ንስሐ ግቡ
@umurehana2327
@umurehana2327 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ጀግና ነሹ በርች 👌❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@melakuhailegebreal6154
@melakuhailegebreal6154 Год назад
35:48 ላይ "I'm the latest version of god" 🤔 የሷ እንዲህ ማለት ሳይሆን ፣ የዳጊ "True" ማለት ነው የገረመኝ
@kaleabhailu2798
@kaleabhailu2798 Год назад
....tesasta new...'god' lemalet sayhon ...don be fault finder
@betelehemofola145
@betelehemofola145 Год назад
She wants to be dagi class
@bklaeba3680
@bklaeba3680 Год назад
tesastehal.. your english is poor man
@getukebede1364
@getukebede1364 Год назад
ለምን ገረመህ?
@libamset
@libamset Год назад
New Age Thought ዳዴ እያለ ሀገራችን እየገባ ነው! 🤔🤔🤔
@jesusisgod7353
@jesusisgod7353 Год назад
Ygermal modern tinqola,
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r Год назад
Yehe modern mehon aydelem ye Satan sira new. Wede betachen endaygeba!
@sweetysusu5867
@sweetysusu5867 Год назад
Ymr ahun nw enem kza yetmlsekut salaweqew bza ngr attracted nbrkugn . But selsu sesmaa i stopped myself . Tnx lord
@libamset
@libamset Год назад
@@sweetysusu5867 l am very happy for you dear!
@sweetysusu5867
@sweetysusu5867 Год назад
@@libamset tnx ye fetarii seraa nw he saved me 🙏
@emu3288
@emu3288 Год назад
Did u said " Ye Medaf Nibaba"?? 😳😳
@mekdes5120
@mekdes5120 Год назад
Two strong women
@atm5614
@atm5614 Год назад
ግን ማነው Universe ❔❔❔ Universe እራሱ ፈጣሪ አለው አይደለም ወይ❔❔❔ Universe ይሄን አደረገልኝ ይሄን ፈጠረልኝ?? ለምን ፈጣሪ እግዚአብሔር አይባልም በ Universe ፋንታ❔❔ ለምን እግዚአብሔር አይከብርበትም ❔❔❔የአምላክ ስም እንዳይጠራ ሆነ ተብሎ የተሰራበት ነው ❕❕🤔 ሃገራችን ትውልዳችን እግዚአብሔር የለም ወደሚልው ቀስ በቀስ እያስገቡት ነው ህዝብ ሆይ ንቃ❕❕❕
@hallelujah7848
@hallelujah7848 Год назад
Very true!!
@YeababaT
@YeababaT 11 месяцев назад
Exactly
@TheYoneeta
@TheYoneeta Год назад
በቃ ይሄ ሁሉ ነገር ሲጠቃለል በእግዚአብሄር ያመነ ያሸንፋል ነው ለምን law of attraction ምናምን እንዳላችሁት አልገባኝም
@user-iv9fz3cb3r
@user-iv9fz3cb3r Год назад
እግዚአብሔርን ከጨዋታው ማውጣት ነው አላማው። እግዚአብሔር ፈጣሪ የሚሉት ሀይማኖተኛ መስሎ እኛን ለመሸወድ ነው። ሰይጣን ነው ከዚህ ሁሉ ጀርባ
@TheYoneeta
@TheYoneeta Год назад
@@user-iv9fz3cb3r እውነት ለመናገር በደንብ ከሰማናት የምታወራው ነገር በሙሉ ከእግዚአብሄር ጋር የተቆራኘ ነው በዛ ላይ እራሱዋም ትናገረዋለች እኔ የተረዳሁዋት እንደውም ከፍተኛ እምነት በአምላክ ላይ እንዳላት ነው ግን ደፍራ ስለ የትኛው አምላክ እንደምታወራ አልነገረችንም ምናልባት በእንደኛው የሃይማኖት ጎራ እንዳጸየም የፈራች ይመስለኛል እንጂ law of attraction ከሚለው ፍልስፍና በተቃራኒ ነው ያለችው
Далее
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.38 "ፖድካስት 2"
32:18
KICHKINTOYDAN KATTA JAVOB 😂👍
00:54
Просмотров 374 тыс.
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
Make me the happiest man on earth... 🎁🥹
0:34
Умная кошка
0:20
Просмотров 5 млн
😨 СТАЛА ПИЛОТОМ НА 24 ЧАСА
0:36
31 мая 2024 г. | МАЙФ # 1 уже в сети
1:01