Тёмный

“TDF ተንኩሶኛል፣ ፋኖ አቅቶኛል፣ OLA . . . ” አብይ | “መከራው ስለሚጨምር ደስ ይበላችሁ” 08/02/24 

Reyot
Подписаться 278 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

#ReyotMedia #EthiopiaNews #AbiyAhmed #Fano #TDF #OLA #ReyotMediaToday #TewodrosTsegaye #TewodrosAsfaw #Reyot
Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 214   
@henosejigu8498
@henosejigu8498 Месяц назад
ቴወድሮስ ጸጋየ ግን ምን አይነት እዉቀት ነው ያለህ! ነገሮችን የምታይበት ዲሜንሽን በጣም ግርም ይለኛል! በርቱ! አማራንና ትግራይን እንደህዝብ አንድ ሆኖ ሰላምን ያመጣ ዘንድ ትልቁ ድልድይ አንተ ነህ ብየ አስባለሁ!
@allrayasmedia-arm933
@allrayasmedia-arm933 Месяц назад
@@henosejigu8498 ቴድሮስ ፀጋዬ እና ስታሊን የአማራ ወዳጅ ናቸው ብለህ ነው የምታምነው?
@henosejigu8498
@henosejigu8498 Месяц назад
@@allrayasmedia-arm933 ጠላት እንኳን ቢሆኑ ወዳጅ እንዲሆኑ መስራት ነዋ! እኔ ሰዉን አሁን ባለው እይታው እንጅ ባረጀ ባፈጀ ታሪኩ አልለካዉም ብሮየ!
@allrayasmedia-arm933
@allrayasmedia-arm933 Месяц назад
@@henosejigu8498 እነሱ እራሳቸው ወዳጅነትን መምረጥ ሲጀምሩ፣ እኛ የማበረታታት ስራ እንሰራለን።
@andualmetefera1772
@andualmetefera1772 Месяц назад
​@@henosejigu8498ግሩም መልስ!!
@user-fh4in7bt5u
@user-fh4in7bt5u Месяц назад
አየ አማራ ኦሮማራ ብለህ በትግራይ ህዝብ ጀኖሳይድ ፈጽመህ እንዴት ወዳጅነት ትጠብቃለህ? ነገር ግን ጀኖሳይድ የፈጸሙትን በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ፍርዳቸው ከገኙ በኋላ ነው ምናልባት ሪኮንሲለሽ የሚመጣው።
@Melaku-D
@Melaku-D Месяц назад
ቴዲ አስፋውና ቴዲ ርእዮት እንደሌላው ሚዲያ የሚመስል አስተሳሰብ ባላቸው ተመሳሳይ ሰዎች የሚሞዳሞዱበት ሚዲያ እንዳልሆነ በሀሳብ ሙግታችሁ አሳይታችሁዋል! congratulations 👏
@Beteseb4
@Beteseb4 Месяц назад
This is a brilliant discussion. I love how you guys can passionately disagree on a topic and argue your points on their own merit and no personal attacks. Teddy T, you are brilliant.
@user-xo8uc1cx3y
@user-xo8uc1cx3y Месяц назад
Tewodros Asfsw መንግስት እያመጣብን ያለውን የገባህ አልመሰለኝም
@sciencerules150
@sciencerules150 Месяц назад
Tewodros Asfaw is wrong on this issue.He sounds like Ermias.
@eshetufeseha3210
@eshetufeseha3210 Месяц назад
እባካችሁን የኢኮኖሚውን ነገር ኢኮኖሚሰቶችን ጋብዛቹሁ መልሰ አግኙበት። ከብዙ አንግል መታየት ያለበት ነገር ሰለሆነ ነው።
@solomonberahne3432
@solomonberahne3432 Месяц назад
እደጋዜጠኛ እደተንታኝ ሁሌም ተዘጋጅተህ መጠበቀ አለብህ በተረፈ ለጠየቀህ መለሰ ዝግጅት የሚያስፈልገው አይመሰለኝም !!!
@peaceforall7959
@peaceforall7959 Месяц назад
ቴዲ ፀጋዬ ባለ ብሩህ አእምሮ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤ ቴዲ አስፋው ግን አንዳንዴ ትዘቅጣለህ 😢
@sibhatgebregzabher2349
@sibhatgebregzabher2349 Месяц назад
ቴዲ አስፋው አደጉ ከምትላቸው አገሮች ውስጥ እስኪ ጥቀስ ያለህ ትክክለኛ ጥያቄ ነው ነገር ግን ቴዲ አስፋው ያደጉ አገሮች አሉ ስትል መጥቀስ መቻል አለብክ እንጂ በስማበለው መናገር አይገባክም
@user-mn8ul9bf2g
@user-mn8ul9bf2g Месяц назад
በሌሎችም ነገሮች ላይ እንደዛ ነው የሚያረገው፣ እንደአብዛኛዎቹ ያገሪቱ ተንታኝ ተብዬዎች። ማንበብና መዘጋጀት የሚባል ነገር የለም።
@SimonDaniel-wf9ft
@SimonDaniel-wf9ft Месяц назад
በዚ ፖሊሲ ያደጉ ሀገሮች አሉ እስቲ እነማን? ፈልጌ እመጣለሁ ጥራ ትለኛለህ ብዬ ስላላሰብኩ;;;;;;;;;;;;;;;;;; እንዴት ያሳፍራል በእግዚአብሔር😅😅😅😅😅
@gueshgeber-mariam1211
@gueshgeber-mariam1211 Месяц назад
Thanks Reote ,I'm from Mekele.
@user-fh4in7bt5u
@user-fh4in7bt5u Месяц назад
ፋራ
@mesfinassefa3881
@mesfinassefa3881 Месяц назад
Tewodros Asfaw አስተያየት ከመስጠትህ በፊት ሁኔታውን ማውቅ አለብህ ይህ policy አገር የሚሸጥ ነው
@ramsetemesgen4550
@ramsetemesgen4550 Месяц назад
*በማየት ስለ ማትበልጠኝ ..ና.መነፀሬን ለዉጠኝ*…….ልበ ብርሃኑ ቴዲ!!! ብዙ ሚድያ እከታተላለሁ..ሪዮት እና ቴዲ ፀጋየ ግን ይለያሉ ሚዛናዊ ናቸዉ። የ ሰዉ ልጅ እንደ ወይን እየቆየ ከ ጣፈጠ ያ ሰዉ ቴዲ ብቻ ነዉ። ….ይቅርታ አዱርግልኝ እኔ ይሄን ስል ትግራዋይ አደለሁም..የ ትግራይን ህዝብ genocide ግን አጥብቄ እቃወማለሁ..በዘር ሀረግም መታጠር አልፈልግም ….ሁልጊዜ ጦርነት ሞት ጥላቻ…አረ ጐበዝ መቼ ነዉ ከዚህ በሽታ የምንወጣዉ?አይበቃነም?መወያየት አይሻለም?
@user-dn1pt3id9y
@user-dn1pt3id9y Месяц назад
እንኳን ደስ አላችሁ ያለው ጠቅላዩ ዛሬ ደግሞ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከባድ ነገር ከፊታቸን ይመጣል ይለናል ወይ ጉድ
@assefagebre7952
@assefagebre7952 24 дня назад
❤❤❤❤ ኑሩልን ፈጣሪ በእድሜ.በጤና ይጠብቃቹህ::
@SamsonW.gebriel-ui5vj
@SamsonW.gebriel-ui5vj Месяц назад
From mekelle, love you reyot!!
@ammanino
@ammanino Месяц назад
Tedris Asfaw has overlooked the market principles, imperfections, as well as the very strategic objectives of western financial institutions.
@nad7808
@nad7808 Месяц назад
በቃ አንድ ሰው የራሱን አስተሳሰብ መያዝ አይችልም ማለት ነው⁉️ ሰውን ምን ነክቶታል ግን❓ አብዛኛው ሰው፣ የሚፈልገውን ብቻ እየነገረው አእምሮውን የሚያስረጨውን ሰው ብቻ ነው የሚፈልገው‼️
@user-xh2ly5uy2d
@user-xh2ly5uy2d Месяц назад
ሲጀመር የዶላር ግብይቱን ካሁኑ እኮ በውስጥ ለውስጥ የራሱን አጎብዳጆች ተዘጋጁ እየተባሉ ስለሆነነፃ እንደማይሆን እርግጠኛ ነኝ
@mestadasfaw166
@mestadasfaw166 Месяц назад
ፖሊሲውንና ብልፅግናን መለየት ያስፈልጋል ብልፅግና ስለ ተጠላ ፖሊሲ መጠላት የለበትም በዚህ ምርጥ የመማሪያ ሚዲያ ላይ ተንኮለኞች የገቡ ስለሆነ እንጠንቀቅ ሀሳብን በሀሳብ እንጂ በስድብ ማሸነፍ አይቻልም የርዕዮትን ሚዲያ ክብር እንጠብቅ።
@user-fh4in7bt5u
@user-fh4in7bt5u Месяц назад
ብልጽግና ፖሊሲ የለውም ቢኖረውም አገር አፍራሽ ነው ለምሳሌ በቅርቡ አብይ የፈጠረው የኢትዮዽያ ብር እና የዶላር ግሽበት በህዝቡና በገበያው ያለው ውዥንብር የህዝቡ የመግዛት አቅም መድከም እንደዚህ አይነት ፖሊሲ ናቸው ይህም ብቻ አይደለም በኢትዮዽያ በግብጽ ያለው የግድቡ ጉዳይ እዲሁ ሌሎችም።
@etheth5034
@etheth5034 Месяц назад
ውድ ኢትዮጵያውያን እንካን ደስ አላቹሁ😊 ኢትዮጵያ ሳተላይት አመጠቀች 😊 ነዳጅ ለገበያ ልናወጣ ነው እንካን ደስ አላቹሁ😊 ከኤርታራ ጋር ታረቅን እንካን ደስ አላቹሁ😊 ወደብ አገኘን እንካን ደስ አላቹሁ😊 ኢትዮጵያ ስንዴ ኤክስፖርት አደረግን እንካን ደስ አላቹ 😊
@dawitegirma
@dawitegirma Месяц назад
እንኰን አብሮ ደስ ያላቹ Uብታሞች ሆናቹ
@HassenAlbesr
@HassenAlbesr Месяц назад
Etio forem
@AgriTechSolutions360
@AgriTechSolutions360 Месяц назад
Thank you you just analyzed the 6 years BSC (balanced score card) and they get zero....
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 Месяц назад
በጣም እንኳን ደስ አላችሁ ፣አንዱም ያልተፈጠመላችሁ 😂😂😂😂😂😂😂
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Месяц назад
ዱርዬ የት አለ ያልከው ሁሉ ።
@rtek5867
@rtek5867 Месяц назад
Teddy Asfaw disappointments me today. He was trying to say last regime benefited Tigray at least dar dar sil neber. Teddy tse I am proud of you!
@sibhatgebregzabher2349
@sibhatgebregzabher2349 Месяц назад
ቴዲ አስፋው ይችን ቃል እንዳትረሳ ከአመት በኃላ እጠይቅካለሁ
@danielassefa1209
@danielassefa1209 Месяц назад
Teddy Asfaw Hats off
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 Месяц назад
ቴድሮስ አስፋው ኢኮኖሚክስ ክላስ በፎርፌ ነው ያለፈው! ባክህ ቴድሮስ ፀጋይ ለሚድያው ሚመጥን ሰው አቅርብልን
@jrmw8802
@jrmw8802 Месяц назад
Please keep up guys. Your differences are a reason what this media makes reliable .
@tbtmidia7397
@tbtmidia7397 Месяц назад
አዲሱ ፖሊሲ ነፃ ገበያ በአሁኑ ሠዓት ኢትዮጵያ ለሽያጭ ያቀረበ ኢትዮጵያውያን ለባርነት የሚዳርግ የደንቆሮች ዕቅድ ነው።
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 Месяц назад
😂😂😂😂😂 አይ ቴዲዬ ኢትዮጵያ ዘለለችላችሁ 😂😂😂😂 ይሔ ሰዉዬኮ ያለእድሜአችን አስረጀን ፣ ቴዲዎች ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aberhamweldegiorgies1630
@aberhamweldegiorgies1630 Месяц назад
Next time come prepared…..or don’t make assumptions….teddy Asefaw.
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h Месяц назад
በልዩነታቹ መከበባረንሳይ እኮራባቻሎህ
@andualemgetachew-si3tj
@andualemgetachew-si3tj Месяц назад
Wel come
@freweynitewodros9679
@freweynitewodros9679 Месяц назад
Thank you Reyot🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Месяц назад
ቴዲ አስፋው Lightweight… ጥራ አንድ ሀገር😂😂😂 ከየት ይምጣ ወፍ የለም! This ain’t no Abby media!
@aypilates8527
@aypilates8527 Месяц назад
Opening markets to foreign players without having strong regulatory institutions is putting the cart before the horse.
@user-lq4xf8uy2c
@user-lq4xf8uy2c Месяц назад
ነፃ ማርኬት በቀጥታ ከአለም ገበያ ጋር እሚያወዳድር እንዱስትርያል ብቃት፣ሀጋዊ፣መዋቅራዊ፣ የካፒታልና የተማረ አቅም ይጠይቃል። የፀና የፖለቲካ ሰላም እማያከራክር የህግ የበላይነት የፀናበት መሆን ይጠይቃል። የበሪና የአህያ ኮቴ ላይ የተመሰረተ አኤኮኖሚ ለዘመናት የተንሰራፈበት አገር ውሰጥ ይህ ክርክር ጦጣ እንዴት መቸ ወዘተ ሰው ትሆናለች ብሎ መጨቃጨቅና መጨነቅ ነው። ለዚህ ነው ጉዳዩ አስቂኝ የሚሆነው።
@tesfalemgebresilassei5729
@tesfalemgebresilassei5729 Месяц назад
Thanks guys for your service! listening from Cairo
@niguschanie9066
@niguschanie9066 Месяц назад
በናትህ ቴዎድሮስ ፀጋየ ባልንጀራ ብትፈልግ ምናለ .... እውቀት በለለው ነገር ላይ በየውይይቱ ከመቀባጠር በቀር አውቆ አይከራከርም .... ርዮት ሚዲያ እንደ አጭበርባሪው አብይ ጀሮ ዳባ ልበስ እሚል አይመስለኝም እንዴት ነው ነገሩ በየቀኑ ቴዲ አስፋው እየተተቸ ነው ግለሰብን ሳይሆን ሚዲያው እንደ ተቋም አስተያየት ተቀብሎ ማስተካከል አለበት.... እንዴ ሰውየው ዘወትር ርስ በራሱ የሚጋጭ ሀሳብ ነው የሚያቀርበው ... ከዛ ውጭ የገደል ማሚቶ ነው እየሆነው ያለ።
@sibhatgebregzabher2349
@sibhatgebregzabher2349 Месяц назад
ቴዲዎች ይህ ፖሊሲ ህዝቡን አሁን ካለበት ወደ ማጡ የሚከት እንጂ ኢትዮጵያውያንን የሚጠቅም አይደለም እንደው ክርክራችሁ ውሃ አይቆጥርም ዛሬ እንኩዋን የብር ምንዛሪ 1$= 95 ብር ገብቶል ባብዛኛው በግሮሰሪ እቃዎች ላይ የዋጋ ግሽበት ታይቶል
@user-nn5of7gv6k
@user-nn5of7gv6k Месяц назад
ጥሩ ውይይት ነው በሳልና መካሪ በርቱ
@alemayehukassa9415
@alemayehukassa9415 Месяц назад
I agree with T. Tsegaye. T. Asfaw has a very blind faith in neolibralism and the role of IMF & WB.
@DanielWorku-bh6vq
@DanielWorku-bh6vq Месяц назад
China was a protectionist from the very begining but after it build its domestic economy much comparable to the global market it opened its market. Did you have a private sector which can compete with the global competitors? Did you build that capacity domestically Tedros Asefa to advocate for open market.
@mahmodbabay1741
@mahmodbabay1741 Месяц назад
ሪእዮት ምርጫችንና ድምጻችን ነዉ ቀጥሉበት ❤
@AsfawGobeze
@AsfawGobeze Месяц назад
ቴዲ አስፋው ሚዲያውን አስጠላሀኝ ።ጎበዝ ትመስለኝ ነበር
@abrhamease6175
@abrhamease6175 Месяц назад
Teddy asfaw miss ethiopia
@afeworkseifu66
@afeworkseifu66 Месяц назад
ትንሹ ቴዲ በነፃ ገብያ ያለው ምልከታ ትክክል አይመስለኝም እስካንዲቪያ አገሮችን እነሲዊድንንና ሌሎችን ማየት ጥሩ ይመስለኛል
@mesfinassefa3881
@mesfinassefa3881 Месяц назад
Tewodros A. you better discus this important issue with knowledgeable person
@user-rb6bo5vr5z
@user-rb6bo5vr5z Месяц назад
ሠላም
@etheth5034
@etheth5034 Месяц назад
ሰላም ሰላም ውዶቻችን ❤❤❤
@solomonhailemichael6072
@solomonhailemichael6072 Месяц назад
Tewodros tsegaye so much respect you don't talk without evidence
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 Месяц назад
Reyot, the market internally, was separate and unequal. It was for TPLF, now for Oromia pp.
@addisketema7398
@addisketema7398 Месяц назад
ትንሹ ቴዲ ማብራርያ ከመስጠትህ በፊት ለምትሰጠው ማብራርያ ቀድመህ ጠቅለለል ያለ እውቀት ያዝ እንዲው በደፈናው ሚዛናዊ ልሁን ብለህ ይህ የሆነው ለበጎ ነው አይነት አስተያየት ከመስጠት ተቆጠብ አስተያየት ከሰጠህ ደሞ ስትጠየቅ አሁን ለመልሱ አልትዘጋጀወበትም አትበል ሲጀመር ለመልሱ ካልተዘጋጀም ለም አቋም ወሰድክ ሰክን በል ወንድም
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Месяц назад
አች ከቴዲ በላይ እዉቀት ኑሮህ ኑሮሽ ማሀይም😂😂😂😂
@user-ki2gi3hq1b
@user-ki2gi3hq1b Месяц назад
ቴድሮስ ፀጋይ ግርም ብሎታል 😁
@user-yh9yx3hg9d
@user-yh9yx3hg9d Месяц назад
In structural adjustment economic policy, not only in our contexts but also non of low economic developed countries found in , its non for surrendering and occupying's the LDCs.
@habtamunegash7982
@habtamunegash7982 Месяц назад
❤🙏
@HantemariamDamtie
@HantemariamDamtie Месяц назад
እነዚህ ሰወች በቃ ሊጣሉ ነዉ ነገ አብረዉ ላናያቸዉ ነዉ
@danielabay1501
@danielabay1501 Месяц назад
ቴዲ ትንሹ ግን አንዳንዴ ያላመንክበትን ሐሳብ ለመሟገት ይዘህ የምትቀርብ ይመስለኛል ፖሊሲው ይጠቅማል ካል ይህን እንድትል ያረገኸን ሐሳብ መግለጽ ነበረብህ
@gebrehiwot1890
@gebrehiwot1890 Месяц назад
አቶ ጌታቸው ሬዳ፣ የአብይ አህመድ አመራር ስልት """ ማደናገር"" ነው ብሎ ነበር።
@Confidential1235
@Confidential1235 Месяц назад
How we expect honey from Prof. Birhanu Nega?
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Месяц назад
በአሜሪካ ዘ ግሬት ዲፕሬሽን ቀውስ ጊዜ ሀብታሞች ራሳቸውን እስከማጥፋት ደርሰው ነበር ። ታይታኒክ ላይ እጮኛዬ በ1929 economic depression ወቅት ራሱን አጠፋ። ስትል አልሰማችሁም ? እና ወደ ከባድ ዲፕሬሽን ልንገባ እንችላለን ።
@tamrattekle9671
@tamrattekle9671 Месяц назад
የቴዲ አስፋው የትናንት ውሎ ትንታኔ የወረደ ነበር
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h Месяц назад
ለሁለታቹ ታላቅአክብሮት አለንእናመሰግናለን
@sciencerules150
@sciencerules150 Месяц назад
I think Tewdros Asfaw was paid by Abiy Ahmed to disrupt Ryot
@solomontadesse9274
@solomontadesse9274 Месяц назад
Wow Tewdros asfaw leka chewa new
@Yimer-ik8lc
@Yimer-ik8lc Месяц назад
@@solomontadesse9274 ከጨዋም ጨዋ - ሰይጣንንም አንቱ የሚል!
@tadessehaile3143
@tadessehaile3143 Месяц назад
This kid has to read more.
@user-pv6xc5nj1q
@user-pv6xc5nj1q Месяц назад
ቴዎድሮስ አሰፋ የሚባል መሀይም ሊተነትን መቶ አልተዘጋጀሁም ይላል ሁል ቀን ሲተነትን ጥልቅ እውቀት የለውም የማይመጥን ልጅ ነው
@Melaku-D
@Melaku-D Месяц назад
ስድብን ምን አመጣው? 😮 ተረጋጋ እንጂ
@mamarualameneh88
@mamarualameneh88 Месяц назад
ምላስክን አታጩህ በሉልኝ😂 የአስፋውን ልጅ
@laykunphotolakkun8968
@laykunphotolakkun8968 Месяц назад
እዛ የተሠበሰቡት ሁሉ ለሆዳቸው ያደሩ ናቸው
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 Месяц назад
ቴዲ ሪዮት ፣ ፩ኛ ፣ በሳል ፣ ታዲያ አገራት አድገዉበታል ካልክ ፣ እዉቀቱ ካለህ ለምን አትገልጣቸዉም ? ቴዲ ሪዮት ፣ ወደፊት ከእዉነት ጋር ።
@derejeabdisa1294
@derejeabdisa1294 Месяц назад
Teddy Asfaw hitting the blind for the second time in a month. Anbessa
@ethioboom524
@ethioboom524 Месяц назад
ቴድሮስ አሰፋ ጤነኛ ነህ ግን ውጤቱ እኮ ከአሁኑ እየታየ ነው
@jemalseid5728
@jemalseid5728 Месяц назад
TEDY ASFAW LEARN FROM.YOUR BROTHER IT IS OBVIOUS BEVRTIONAL AND ACCEPT TRUTH
@seyoumshawel7348
@seyoumshawel7348 Месяц назад
ሰላም እና ፀጥታ በሌለበት አገር ቱሪስት እና ቀጥተኛ የውጪ ኢንቨስትመንትን መጋበዝ የሚያስችል ምቹ የፀጥታ ሁኔታ በሌለበት ሁኔታ ገበያ መር የገንዘብ ፖሊሲን መተግበር አደገኛ ነው አገርን ወደ አዘቅት ከመክተት ውጪ በመንግሥት እንደተገለፀው አገርን የሚያሳድግ ፖሊሲ ሊሆን አይችልም ።
@user-pf7fv4ug9x
@user-pf7fv4ug9x Месяц назад
የአማራ ህዝብ ምን እንዳረገህ አላዉቅም, ተከፋፍለዋል ይሄ በደንብ መነገር አለበት ትላለህ አደል,
@arayakiros4678
@arayakiros4678 Месяц назад
ብዙ እውቀት ያለህ አልመሰለኝም.
@mamarualameneh88
@mamarualameneh88 Месяц назад
ቴዲ ቴዎድሮስ አስፋውን ከዚህ ሚዲያ ብታወጣው👌
@coystemam4171
@coystemam4171 Месяц назад
ቴዲ አስፋው.. ያልገባክ ነገር ኢኮኖሚ የተቆጣጠረ ፖፖለቲካ ይቆጣጠራል..ፖለቲካ የተቆጣጠረ አገር ይቆጣጠራል.. ምዕራባውያን አገራችን ገብተው ኢኮኖሚ ከተቆጣጠሩ አገርበተዘዋዋሪ ቀኝ ግዛት እንገባለን..እንደነ ኬንያ ናጀሪያ 😢
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 Месяц назад
ቴድሮስ አስፋዉ የማታዉቀዉ (ልትጠቅስ የማትችለዉ መረጃ) ዉስጥ ገበተህ እራስህን አታጋልጥ።
@DawitAdal
@DawitAdal Месяц назад
ቴዲ አስፋዉ በጣም ትልቅ ስህተት እየተሳሳትክ ነው ምክኛቱም መንግስት ምንም አይነት ለህብረተሰቡ አልታሰበም እኔ አንድ ግለሰብ ነኝ ትላንት የቤት መስታወት ለመግዛት ሄድኩኝ መስማማት ባለብኝ እነሱ ባሉኘ የዋጋ በጣምም ቢጨምርም ተሰማምቼ ቀብድም ከፍዬ ከመጣዉ በኀላ ግፋ በ ቢል ል
@nigussiedadech8892
@nigussiedadech8892 Месяц назад
ቴዎድሮስ አሰፋው ተንሸራቷል መሰለኝ
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 Месяц назад
ካብ አዲሳባ
@yaredabraham7735
@yaredabraham7735 Месяц назад
Asfaw brilliant mind. Thanks
@samm4508
@samm4508 Месяц назад
I think free market ቴዲ ትንሹ የተረዳበት ትንሽ angle is a little bit wrong. Even though የነበረው የ market economy አተገባበር ላይ ልክ ባይሆንም ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት ደረጃ obviously ይበልጥ ህዝቡ ይጎዳል::
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 Месяц назад
The exchange rate change is one of the necceray conditions towards breaking the separate but unequal strategy of EPRDF rule and of PP. The policy is one of the neccary conditions to fight separate and unequal of the development of unified capitalist class. One outcome of this policy will be that factories will be allocated. Some factories that are not profitable may not be viable.
@EftahMulat
@EftahMulat Месяц назад
ቴዱ ትክክል ነው።የኤርሚያስ አመልጋን interview አድምጠህ ቴዲ ርእዩትን አስተሳሰብ መገዳደር ትችላለህ ።wr should try some thing different.ለቴዲ ርእዩት።ልዩነት ለዘላለም ይኑር።
@ermeeethiopia1223
@ermeeethiopia1223 Месяц назад
አይ ትንሹ ቴዲ የኔ ጥያቄ አብይ አህመድ እና ብርአምጡ ነጋ ልዩነታቸው ምንድነው? እኔ በብዙ ይመሳሰሉብኛል ልዩነታቸው አብይ ያልተማረ በእናቱ ጥንቆላ የመጣ መሃይም ነው ብርሃኑ ነጋ የተማረ ደንቆሮ ነው ሌላ ልዩነት የላቸውም
@user-pf7fv4ug9x
@user-pf7fv4ug9x Месяц назад
Tedy tsegaye egziabher yibarkh, Endezih chemdidlgn, ay tedy asfaw yemekaren abaze
@user-di4ko7dm5e
@user-di4ko7dm5e Месяц назад
ቴዲ ኣስፋው በጣም ወደድኩህ ምክንያቱም ኣንተ በተናገርህ ቁጥር ቴዲ ርእዮት ላንተ ሳስረዳ ሲል ለሁላችን እያስተማረን ኖው ። ቀጥልበት ጥሩ ክርክር ?
@dureeodaa8236
@dureeodaa8236 Месяц назад
It is difficult to understand Teddy Asfaw.
@nigussiedadech8892
@nigussiedadech8892 Месяц назад
ቴዎድሮስ አሰፋው በአብይ እጅ አለበት
@Odd375
@Odd375 Месяц назад
ፖሊስ ሐገር አይሸጥም ያልከዉ ቴዲ አስፋዉ ሐገርማ ይሸጣል አሁን የትራምፕ ክርክር ሐገራችሁ ተሸጧል እያለ እየቀሰቀሰ ነዉ።
@teotewodros39
@teotewodros39 Месяц назад
ቴዎድሮስ እስፋው፣ ምናልባት የነገው ኤርሚያስ ለገስ እንዳይሆን ሆዴ ፈራ!!
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 Месяц назад
Me too really .
@Gebray7
@Gebray7 Месяц назад
ደንቆሮታት ኣይትኹኑ
@northstartigray6361
@northstartigray6361 Месяц назад
አይድል???😂 ....ትንሹ ቴዲ ማንበብ ይጠበቅበታል! ሞኖፖሊ ጨዋታው አልገባውም! ዝም ብሎ የራስ ፍጥረትና ግምት ሀሳብ ማቅረብ ለአድማጭ ንቀትን ማሳየት ነው! እሱም እራሱ የእውቀት ግምት ውስጥ እንድናስገባው ተገደናል! Prosperity gospel style አይነት ነው የተነተነው አዲሱን ኢኮኖሚ ለውጥ! የሶሻል ጉዳይ ሲሆን ብቻ ነው መተንተን ያለበት!😂
@FitsumArya
@FitsumArya Месяц назад
->> ኤርሚያስ ለገሠን መሆን በራሱ መታደል ነው !!! ምሁራንን የሚጠላው መኃይም ነው አባቴ😂
@northstartigray6361
@northstartigray6361 Месяц назад
@@FitsumArya ምን? መታደል? ...በቃ? የእውቀት ጣራ መለኪያህ ኤርሚያስ ሆነ? ምንድን ነው እንደዚህ የሚያሽቃብጥ ጥሩ #ውሸተኛ ተራኪ የሆነን ሰው እንደ መለኪያ መቁጠ? በቃ ሸክም የሆነ ጄኔሬሽን ነው ያጋጠመን! የራስህን አእምሮ የት አከራይተህው ነው እንደዚህ አንተኑ ተመልሰህ የምትሰድበው ? እስኪ ደግመህ አንበው? ወይ "መታደል"? ኤርሚያስ እራሱ ይስቅብሀል በዚህ ዝቃጭ እስተሳሰብህ
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna Месяц назад
ፕሮፌሰር ብርሃኑ እኮ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሚዛን ተመዝ ነው ወድቀዋል። ለካ በወያኔ ዘመነ መንግስት ለሕዘብ እታገላለሁ ሲሉ የነበሩት ለስልጣን ነበር። የእኛ አገር ፖለቲከኞች የሚታገሉት ስልጣን አስኪያጠኙ ነው።
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Месяц назад
ጉንጭ አልፋ ክርክር መፍትሄ የለለው
@yemanegebreselassie8780
@yemanegebreselassie8780 Месяц назад
ቴዲ ሲንጋፖር በነፃ ገበያ ነች ያደገችው። ሌሎቹ ግን mixed economy ተከትለው ነው ያደጉት። ሲንጋፓር ትንሽ ኣገር ስለሆነች ክፍት ማድረግ ይጠቅማት ነበር።
@arayakiros4678
@arayakiros4678 Месяц назад
ካላወቅክ አታወራም
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Месяц назад
ቴዲ lightweight አስፋው... ጥራ አንድ ሀገር.... hello, still waiting
@tamrattekle9671
@tamrattekle9671 Месяц назад
የቴዲ አሴፋው የወረደ ትንታኔ በመሆኑ ወይም የአገዛዙን ባህሪይ ወይ ሰርጎ ገብ መሰልክ ያለው አማራጭ ያንተን ትንታኔ ላለማድጥ ማሳለፍ ሳይሻል አይቀርም
@henokmerhatsidk4892
@henokmerhatsidk4892 Месяц назад
Teddy asfaw mindinew mitaweraw floating le ethiopia ayehonem . We don’t have and we won’t have enough hard currency
@user-lq4xf8uy2c
@user-lq4xf8uy2c Месяц назад
በትግራይ ላይ ጦርነት መልሶ ለመጀመር ቆርጧል። የድሮ አጋሮቹን መልሶ ያሰባሰብልኛል ብሎ ያስባል፣ መጥፍያው እንደሚሆን ግን ሊታየው አልቻለም።
Далее
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Просмотров 9 млн
Modus males sekolah
00:14
Просмотров 11 млн
It was hard 😂
00:15
Просмотров 896 тыс.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Просмотров 9 млн