Тёмный

… በጣም ስለምጓጓ ነው እንደዚህ አይነት ስህተት የሰራሁት ይቅርታ ተዋናይት ህፃን ማክቤል ሄኖክ | Makbel Henok | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 566 тыс.
50% 1

ተዋናይት ህጻን ማክቤል ሄኖክ በደስታ መኪና ነዳች....ተዋናይት ህፃን ማክቤል ሄኖክ | Makbel Henok ተዋናይ ናቲ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

24 апр 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 959   
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 года назад
እስት ይቅርታ ይደረግላቸዉ የምትሉ👍👍👍
@habtomkifflom3043
@habtomkifflom3043 3 года назад
ሰይፍሻ አስራ ሶስት አመት አመት ስሞላት መንዳት ትችላለች።በውጪው ህግ እንሹራንስ ግን በጣም ይበዛል ክፍያው።
@user-eb9cd9td7p
@user-eb9cd9td7p 3 года назад
አለቅላቂ
@zedogeremu7497
@zedogeremu7497 3 года назад
Yideregilachw yutiye
@Nur-rc7sd
@Nur-rc7sd 3 года назад
@@zedogeremu7497 ante jezba hayat aydelechim
@Nur-rc7sd
@Nur-rc7sd 3 года назад
@@zedogeremu7497 ehe channel ye wushet nw hulachinm report bemadreg enazegabat
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 года назад
እስኪ የማክቤል አድናቂዎች👉👍👍👍
@tigia6459
@tigia6459 3 года назад
👍👍👍👍 alen
@zainasied615
@zainasied615 3 года назад
አለንን👍👍❤❤
@DailyMareja
@DailyMareja 3 года назад
የኔ ጣፋጭ ማነው የሚወዳት ❤
@ekrutube5357
@ekrutube5357 3 года назад
እኔ
@user-ct1oh6mk3r
@user-ct1oh6mk3r 3 года назад
እኔ
@poomypoomy5445
@poomypoomy5445 2 года назад
Me
@poomypoomy5445
@poomypoomy5445 2 года назад
😘😘😘😘
@samiratube2450
@samiratube2450 3 года назад
ማነው ይችን ቆንጆ የሚወድ👈👈
@tokumatubehm
@tokumatubehm 2 года назад
Inizamad
@richtube5245
@richtube5245 3 года назад
ስወድሽ የኔ ቅመም😍😍እንዳንች አይነት ልጅ እንድኖረኝ ምኞቴ ነዉ ይስጥሽ በሉኝ😍
@user-ot4ty5zc7v
@user-ot4ty5zc7v 3 года назад
ይወፍቅሽ ይወፍቀን
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 3 года назад
ይስጥሽ
@mohammedaziza9571
@mohammedaziza9571 3 года назад
ያረብ ይስጥሽ
@firahywotyilma3045
@firahywotyilma3045 3 года назад
Yisetishi men yisanewale
@hayatmuhammad64
@hayatmuhammad64 3 года назад
Allha manetwine yeseteshi yan wed🥰😍
@user-eo7zm5ov3j
@user-eo7zm5ov3j 3 года назад
የመስፍኔን ሞት ማመን ያቃተዉ ነፍስ ይማር😭
@sofiyahussen8108
@sofiyahussen8108 3 года назад
መስፍን ማነው
@SaraSara-sk3ks
@SaraSara-sk3ks 3 года назад
Nebesu yemari
@tadlaal9123
@tadlaal9123 3 года назад
የውነት ነው ግን እረ እኔም አላመንኩም በፈጣሪ
@hawlthasan4700
@hawlthasan4700 3 года назад
እኔራሴ አላመኩም ግን የምር ሞተ ማለት ነው?
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 3 года назад
ምነው ውሸት በሆነ በጣም ነው ያዘንኩት ነፍሱን ይማረው😭😭😭😭😭
@mmmsss912
@mmmsss912 3 года назад
የኔ ማር አንቺም ናቲም በጣም ትልቅ ስው ናችሁ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ መታደል ነው
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 3 года назад
የኔ ቆንጆ አንደኛ ነሸ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ❤🙏 ናትናኤል ጓበዝ🙏
@mdvip3327
@mdvip3327 3 года назад
የኔማር፡እድግበይ፡፡ጎበዞች፡ይቅርታመጠየቃችሁ፡
@mollazenabu2401
@mollazenabu2401 3 года назад
ውድድድድ
@SamsungM-ku3dy
@SamsungM-ku3dy 3 года назад
የኔ ቅመም
@yeshiharegtadesse8704
@yeshiharegtadesse8704 3 года назад
@@SamsungM-ku3dy M M K M K M
@yeshiharegtadesse8704
@yeshiharegtadesse8704 3 года назад
@@SamsungM-ku3dy M M K M K M
@aemeretsige2896
@aemeretsige2896 3 года назад
አንቺ ቆንጆ ልጅ የሰጠንሽ አስተያየት ላንቺ ጤናና ደህንነት ስንል ነው ምክንያቱም በጣም ስለምንወድሽና በሀገራችን ፊልም ውስጥ ሁሌም ልናይሽ ስለምንፈልግ ነው፡ሌሎችም ልጆች ይማሩበታል በርቱ።
@AdnanTube0916
@AdnanTube0916 3 года назад
Wube nesh
@da8387
@da8387 3 года назад
ምናለ ኣሁን እነዚህ ሕጻናትንና እናቶችን የሚገድሉትን እንደዚህ በተፅፅቱና ወደ ቀልባቸው በተመለሱ።
@rutygetu7119
@rutygetu7119 3 года назад
ሰዉ ይሳሳታል ፍፁም አይደለንም ይቅርታ የሚጠይቅ ሰዉ ፍፁም ትልቅነት ነዉ ጎበዞች ተመልካቾችን በማክበራቹ ደስ ይላል👍
@sebleseble7844
@sebleseble7844 3 года назад
ማኪየ ከማዴላ ጋ መስራት ስትመኝነበር እንኳን ደስ አለሽ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 года назад
በቅንነት ሠብስክራይብ ኤጊኝ እህቴ😘❤
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 3 года назад
የኔ ልጆች። ራሳችሁን ልትጎዱ ነበር ፣ እግዚአብሔር ጠብቆአችሁዋልና ምስጋና ይግባው። ሁለተኛ ስለማታደርጉትና ከስህተታችሁም ስለተማራችሁ ደስ ብሎኛል። ሁለታችሁንም በእናትነት ፍቅር እቅፍፍፍፍፍ አድርጌ ሳም አደረኩአችሁ። እደጉልን። ለፍሬ ያብቃችሁ። እግዚአብሔር አምላክ በየቀኑ ይምራችሁ ይከተላችሁ።
@firahywotyilma3045
@firahywotyilma3045 3 года назад
Dese seli
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 3 года назад
ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ይቅር ብለናል
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 года назад
በቅንነት ሠብስክራይብ አረጊኝ❤😘
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 3 года назад
ጥፋታችሁ ካስቆታን የበለጠ ይቅርታ መጠየቃችሁ አስደስቶናልና እናመሠግናለን ለሁላችንም የይቅርታ መንፈስ እግዚአብሔር ያደለን🙏
@welelatube8118
@welelatube8118 3 года назад
በ 2 አመት ውስጥ አጎቴ እና ልጁ በመኪና አደጋ አጣሁኝ😭😭😭😭አባት እና ልጅ😭😭እባካቹ ሹፌሮች ተጠንቀቁ
@seadatube8751
@seadatube8751 3 года назад
እኔም እናቴን አጣሆት😭😭😭😭😭😭😭
@hawi3131
@hawi3131 3 года назад
ያረቢ
@user-mr9tf8uc1v
@user-mr9tf8uc1v 3 года назад
ያአላህ
@chalikelbeche4190
@chalikelbeche4190 3 года назад
@@seadatube8751 😭😭😭ayezosh
@chalikelbeche4190
@chalikelbeche4190 3 года назад
Ayezosh ehita nebsechow yemar
@enducoffe734
@enducoffe734 3 года назад
ማነው እንደኔ በቦረሌ ጭቃ መኪና ሰርቶ የእህታችንን አዲስ ነጠላ ጫማ ቆርጦ ክብ አርገነው እንደጎማ በመሀሉ እንጨት ሰክተን በረጅም ዱላ ላይ የነዳ እስኪ ማነው........ አይ ግዜ .... ያነበር
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 3 года назад
እኔ ሳደርግ ነበር
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 3 года назад
የቤተሰብ ክትትል ያስፈልጋታል ሴት ልጅ ነች እድሜዋም እየጨመረ ይሄዳል እባካችሁ ክትትል አድርጉላት
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 года назад
ትክክል
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 года назад
@@user-lb7ye4xy1l በቅንነት ሠብስክራይብ ኤጊኝ እህቴ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 года назад
@@Tube-fl8hx እሺ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@user-lb7ye4xy1l Damarekuesh💕72💕Anchem Damerge Ehte
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ጎብዝ እመብርሀን ትባርክሽ ይሄ ነው ጨዋነት ተባረኪ ናቲ አንተም ተባረክ :: ሰይፍሻ እናመሰግናሉን::
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 3 года назад
አቤት የኛ ሰው ነገር ስናከብድ ማክቤልዬ የኔ ቆንጆ አትደንግጭ አንች ጎበዝ ልጅ ነሽ ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በጣም ነው ምወድሽ ቅመምዬ
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 3 года назад
በጣም ተናድጄ ነበር ነገር ግን ይቅርታ ከምንም በላይ ነው ለሌላ ሳይሆን ለሴፍቲ ነው good job 👍
@user-hy1iy7fw6y
@user-hy1iy7fw6y 3 года назад
ይቅር ብለናል የኔ ቆንጀ እዲግ በይ የኔ ልዩ💖💖💖💖
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 года назад
በቅንነት ሠብስክራይብ ኤጊኝ እህቴ😘❤
@fanta7262
@fanta7262 3 года назад
ሰይፉ እውነት አስተማሪ ነው:: Thanks
@mfmffm3470
@mfmffm3470 3 года назад
የኔ ቅመም የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ልክ እንዳች አይነት ልጅ በሰጠኝ
@Sam-hj6be
@Sam-hj6be 3 года назад
ስጀምር የታወቅ ስለሆነች እንጂ መኪና የነዳቸው ጉዳና ላይ ያሉት ልጆች ማን አያቸው 😓 ____ " ለማንኛውም ማክዳ ቆንጆ ውስጤ ናሽ
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k 3 года назад
ምን ያገናኘዋል ከጎዳና ልጆች ጋር
@alammuhamed8364
@alammuhamed8364 3 года назад
በትክክል
@truthprevails4141
@truthprevails4141 3 года назад
Jil comment
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
ይቅርታ መጠበቅ ታላቅነት ነዉ እኛም ይቅርታን መቀበል ግድ አለብን
@fasikatube9475
@fasikatube9475 3 года назад
በጣም እኛ ወሬ ማጋነን እንጂ ይቅርታ መች እናውቅና በሚገርመው ያልተኖረ ልጅነት በሚል በኔ ፔጅ ነብውር ቪድዮው የተጫ ነው መኪና የነዳችበት ቪድዮ 69 ሽ ሰው Like አርጎታል ይቅርታ የጠየቁበት ደግሞ 8 ሺ በጣም ነበር የገረመች ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው እኔ ተረድቼዋለሁ ልጁ በርቱ
@ummahmoudUm
@ummahmoudUm 3 года назад
ትክክል ፋሲየ አይቸው ነበር
@seadialitube8295
@seadialitube8295 3 года назад
ሰው ስተትን ነው አፈንፍኖ የሚፈልገው
@brightsideethiopia1276
@brightsideethiopia1276 3 года назад
anchi gn beshtegna nesh ende koy esti zemedish wey betesebsh bezihech lij bigechu mndnew mteyiw yeman yale lteyi new aweku aweku atbey
@ahlutube8472
@ahlutube8472 3 года назад
ሠው ሥተት ላይ ነው ትኩረት የሚያደርገው
@sali4168
@sali4168 3 года назад
ልጅቷን እየነዳች ሼር በማረግሽ በራሱ ማፈር አለብሽ ምክኒያቱም እሷን ያዩ ህፃናትም ባገኙት አጋጣሚ መኪና መንዳት ቀላል መስሏቸው በንብረት ብቻ ሳይሆን በራሳቸውም እና በሰዎች ላይ አደጋ እንደሚያደርሱስ አስበሽዋል??? ለነገሩ አንች በዩቱብ ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ይመስልሻል ማስተዋል ደሞ አታፍሪም??? ለማንኛውም ቆም ብለሽ አስቢ ዱዝ
@sofitube6902
@sofitube6902 3 года назад
አሜንዬ ጣፋጭ ጥፋትን አዉቆ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው አንቺ ድሮም ትልቅ ነሽ እድግ በይልኝ 👍👍❤❤
@sarawoldemarim6752
@sarawoldemarim6752 3 года назад
I accept your apology sweetie👍🏽 don’t forget to be a kid too take your precious time you will get wherever you want to okay enjoy your time and be happy
@thebeyayneth5730
@thebeyayneth5730 3 года назад
አይዞሽ የኛ ውድ ያው ላንቺው ነው ይቅር አፉ ብለናል እሺ!"
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ይቅር ብለንሻል እውነት ለመናገር አሁን ሰማውት እንጂ ስትነዳ አላየውም እግዚአብሔር ከክፋ አደጋ አገራችንን አለማችንን ይጠብቅልን
@salamweldu7185
@salamweldu7185 3 года назад
ይቅር ለእግዚአብሔር ጠፋጭ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ነው እግዚአብሔር ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ በራችይ
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 3 года назад
አሁን የነፈቀኝ ሀገሬን መግባት ነበር ምን ወገአለው እስኪ ሀገረችንን ሁሌም በዱዓ በፀሎት አስቧት
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 года назад
😭😭😭 እኔም ግን ሀገር ያለኝ አልመስል አለኝ ፈራሁ
@zainasied615
@zainasied615 3 года назад
በጣም ያሳዝናል አላህ ይረዳን😭😭😭😭
@marthaethio3211
@marthaethio3211 3 года назад
ሰይፍሻ ደህና አድርጋ ቀርቅራልህ ነው የሄደችው እቃ አልጭንም ነው ያለችው ከልጅ አትጫወት ይወጋሃል በንጨት የተባለው ለነገሩ ቀርታል ይመችሽ ማክቤልዬ
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 года назад
😂😂😂😂😁
@forgotemail594
@forgotemail594 3 года назад
የኔ ቆንጆ!!! ምን ላርግሽ. እግዚአብሔር ያሳድግልን የምትመኚው ሁሉ ይደርሳል ታሳኪዋለሽ ማክቤሌ መኪና መንዳት እኔም ውስጤ ነው በርቺ በግዜው ሁሉም ይሆናል ዋው የኔ ጨዋ! ደግ ነገር 🙏🙏 😘😘🌹💝
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 3 года назад
ማኪዬ የኔ ቆንጆ የትልቅ ትንሽ ልኡል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ውድ ከጥፋቱ የሚማር ትልቅ ሰው ነው የኔ ውድ ግን ብዙ ሰው ያልገባው ግቢ ውስጥ ኑው ሙኪና መንገድ ላይ አይደለም ብቻ ለሁሉም የና ውድ ለእማማ ለእናትሽ ኑሪላት ውዴ ውድድድድድድድ አረግሻለሁ
@wamemedia6020
@wamemedia6020 3 года назад
በጣም እንዎድሻለን ማክቤል❤‼️
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 3 года назад
የመስፍኔ ሞት በጣም ልቤን ሰብሮታል😪😪😪🤕
@user-oq1il9qc1o
@user-oq1il9qc1o 3 года назад
መስፍን ማነው
@binij5708
@binij5708 3 года назад
@@user-oq1il9qc1o ye zemem drama derasi
@user-oq1il9qc1o
@user-oq1il9qc1o 3 года назад
@@binij5708 ወይኔ አላህ ይዘንለት
@tena9047
@tena9047 3 года назад
እንደኔ ይአይሆንም
@user-ym7hn7vx8j
@user-ym7hn7vx8j 3 года назад
እኔም በጣም ደነገጥሁ
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 3 года назад
ማክዬ ተባረኩልኝ አይዟችሁ መልካም ነገር ነው ይቅርታ መጠየቃችሁ በጣም ጥሩ ና አስተማሪ ነው ለትውልዱ 🙏
@romanabate4151
@romanabate4151 3 года назад
እንኳን ስህተቱ ለአደጋ አላጋለጣችሁ ጥፋታችሁን ማመናችሁና ይቅርታ መጠየቃችሁ ያስመሰግናችኋል
@kaltubeofficial5444
@kaltubeofficial5444 3 года назад
ይቅርታውን ተቀብለናታል ችሎታዋን እንደኔ ያደነቀ👈
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 года назад
Congratulations Makbelye. I was praying for you that you can get a chance to work with Artist Mandela. I love to work with him us well.
@ss-hh6zh
@ss-hh6zh 3 года назад
የኔ ማል የኔ ጣፋጭ እያደግሽልኝ ነው የኔ ኮልታፋ ተባረኪ💋❤
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 года назад
ይቅር ለእግዚአብሔር በጣም ትልቅ ነገር ነው ሰይፉሻ ከልብ እናመሰግናቸዋለን ማማዬ የኔ ወንድም አለሜ 🙏🙏🙏
@AbyssinianTube
@AbyssinianTube 3 года назад
የኔ ማሮች ለናተ ሲለሰ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 года назад
እኔ አንችን ሣክል የቁልቆል መኪና እያልን አፈርጭነን በገመድ ነበረ የምገትተው 😀😀😀😀እድግበይ የኔ ጣፋጭ
@abebaseid79
@abebaseid79 3 года назад
🤣🤣🤣እኔም አለሁ
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 3 года назад
😂😂
@yu7gg319
@yu7gg319 3 года назад
የዛሬን አያርገዉና😂😂😂
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@abebaseid79 Enem😁😁😁😁Endamer Ehte❤
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@user-hz2zb9lz3c 😁😁😁Endamer Ehte❤
@GamerX-cn3uu
@GamerX-cn3uu 3 года назад
Seifu you mention important point human life thank you 🙏
@user-jx7sh1sq6v
@user-jx7sh1sq6v 3 года назад
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@yenguseayallu2307
@yenguseayallu2307 3 года назад
ማክቤል የኔ ጣፋጭ እውነትም ጣፋጭ
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 3 года назад
የኔ ፍልቅ ልቅ አንቺም ይቤም ተነፍቀቹሀል ወደ ቤቶች ብቅ በሉ መነው እንደኔ ተስፋ የልቆረጠ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 года назад
በቅንነት ሠብስክራይብ አርጊኝ እህቴ😘❤
@user-kj7ud2ue8g
@user-kj7ud2ue8g 2 года назад
ስተድግም እንደዚሁ ተወዳጅ ጣፋጭ አስተዋይ ያድርግሽ ፈጣሪ።እወድሻለሁ Mak -ማራኪ!!
@yemisrachtadesse4488
@yemisrachtadesse4488 3 года назад
ኦህ የኔ ቆንጆ ,u brought me to tears, so swweeeet
@qwqw2105
@qwqw2105 3 года назад
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ይሄን ህፃናት እዳያዩ የ መኪና ቁልፍ ሰርቀው ከፍተው ቢሄዱስ ምን ሊባል ነው??????
@zuzu2370
@zuzu2370 3 года назад
በቃ ይቅርታ ስተት ነው አሉኮ አታካብዱ😏😏😏😏😏
@user-dm7xt5sm9l
@user-dm7xt5sm9l 3 года назад
ጎበዝ ልጅ ትውልድ ከስህተቱ እንዲማር ነው ያደረጋችሁት ጎበዝ ማክቤል😍😍
@user-rr7tu5lg9m
@user-rr7tu5lg9m 3 года назад
የኔ ቆንጆ እድግ በይ ከይቅርታ በላይ ምንም ነገር የለም ይቅር ብለናል
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 года назад
ማክዬ ጣፋጭ እድግ በይልኝ የኔ ማር በእውነት ይቅርታ መጠየቃቸው የትልቅነት ምልክት ነው ሴፍሻ ይመችህ አባቴ
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 года назад
እኔ በ27 አመቴ አደለም መዳት ጋቤና መቀመጥ አልዉድም😂የኔ ደፋር እመብርሀን እዳቺ አይነት #ልጆች ያድለኝ🙏ልጁ ደሞ ሲያምር በማርያም😍
@seadaseada3848
@seadaseada3848 3 года назад
Kkkkkk
@zedohussen1878
@zedohussen1878 3 года назад
Kkkkkkkkk
@zenebeeshetu3564
@zenebeeshetu3564 3 года назад
ካሰማሰን እኮ ቀረጠፍከው በሰላም ነው በዚአይነት ዋው ዋው የዘፈኑትን ደግመህ አቅርብልን
@ashenafiayele9539
@ashenafiayele9539 3 года назад
ይቅርታ አረጋናል
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 года назад
ማኩ የኔ ጣፋጭ ❤️❤️ናትዬ ይቅርታ ጠያቂ ልብ ትልቅ ነው እንዳከበራቹን ክበሩ❤️❤️
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 3 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማክቤልዬ የኔ ልዩ ልጅ👍👍👍👌👌
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለኦሳህና በአል በሰላም አደረሳችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏😥
@user-vw1yy4zs2b
@user-vw1yy4zs2b 3 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን⛪⛪⛪🕊🕊🕊
@hanigech6376
@hanigech6376 3 года назад
አሜን፫ እሲ ደምሩኝ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
ትደርሻለሽ የልጅ ነገር ሆነና ነው ቸኮልሽ
@user-ry4si3ko9r
@user-ry4si3ko9r 3 года назад
የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ ማማየ
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 года назад
ማክቤልዬ የኔ ጣፋጭ ስለምንወድሽ እንድትጎጂብን ስለማንፈልግ ነው እናቴ።ያሳድግሽ። ናቲ በጣም ተሳስተሃል አንተ ትልቅ ሰው ኣይደለህ እንዴት እንደዚ አይነት ስህተት ትሰራለህ፡ ለህይወታቹ ዋጋ ስጡ እንጂ። ለማንኛውም ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው።
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 года назад
በቃ እችን ቆንጂየ ጩጬ ልጅ ተፋቱዋት ለማንኛውም ይቅርታ መጠየቃችሁ ጥሩ ነው ጎርምሳ ጋርም መሄድ አታብዢ የኔ ቅመም 😏
@user-md2ij7ni7w
@user-md2ij7ni7w 3 года назад
የኔ ማር ነገር ጣፍጭ እኮ ነሽ
@user-yj3dc1tu3r
@user-yj3dc1tu3r 3 года назад
የእኔ ቆንጆ እቅርታ መጠየቅ ትልቅ ነው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ😍😍😍😍
@melihameliha8236
@melihameliha8236 3 года назад
የኔ ማር ፈጣሪ ከሰዉ አይን ይጠብቅሽ በዚ ቀጢይ❤❤❤❤❤
@godislove5271
@godislove5271 3 года назад
በእሷ አይፈረፍም እናት እና አባቷ አምነው ቢሰጡህ መፈቀድ አልነበረብህም ለልጆች እግዚያብሄር ይጋረድላቸዋል ተርፈሻል ለማንኛውም ሁሉም ልጅ ይማርበት
@tarikucoffee3786
@tarikucoffee3786 3 года назад
ሰይፉ የአርቲስቶች የንስሐ አባት ብዬካለሁ እኔም መጥቼ አጥያቴን መናዘዝ እፈልጋለሁ🙆😂🤔
@DjEledire1206
@DjEledire1206 3 года назад
Kkkkkkk be tikikil
@semharhaile2549
@semharhaile2549 3 года назад
😂😂😂😂
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
😂😂😂😂😂😂
@nejibahussain1416
@nejibahussain1416 3 года назад
ክክክክክ አይ መልስ አይ እናንተ
@tarikucoffee3786
@tarikucoffee3786 3 года назад
@@DjEledire1206 በጣም ስለሚገርመኝ ነው ሁሉም አርቲስቶች ሰይፉን ይፈሩታል መሰለኝ
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 3 года назад
የኔ ቆንጆ መሞከርሽ ጥሩ ነው ግን ሁሉንም ከፍ ስትይ ትደርሽበታለሽ ማማዬ 🥰🥰😍😍😘😘
@user-se9ox2mw2i
@user-se9ox2mw2i 3 года назад
እግዛብሔር ያሳድግሽ
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 3 года назад
11:30 "እቃ አልጭንም።"🤣🤣
@charientertainment
@charientertainment 3 года назад
🇪🇹ምንም ሳይጎላት ፍቅር በማጣት ብቻ የምትታመስ ሀገር አምላክ ሆይ ልቦና ሰተኸን ፍቅርን አድለኸን የቀዶሞዋን የጥቷን ገናና ሀገር ኢትዮጵያን መልስልን እባክህ 🙏 😥ሰብስክራይብ
@LiahonaMedia30
@LiahonaMedia30 3 года назад
Love always this guy!
@user-eo6ed7uj4o
@user-eo6ed7uj4o 3 года назад
በጣም ጀግና ናችሁ እናመሠግናለን
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 года назад
👆👆🙂❤️ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል🙂💖ምድራችን እና ህዝባችን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙏
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 года назад
ማኔዉ እንዴነ ባለፈዉ ሳምንት ሰይፉል ጠብቆ ያጣ👍👍
@genetjemberie1772
@genetjemberie1772 3 года назад
የኔ ቆንጆ እድግ በይልን!!!
@seadaebrahim7219
@seadaebrahim7219 2 года назад
የኔ ልዩ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ዋናው ግን ጥፋትሽን አምነሽ ይቅርታ መጠየቅሽ ነው ይቅርታ ትልቅነት ነው ሁለተኛ ግን አይለመድሽ እሽ የኔ አንደኛ እድግ በይ
@linafantaw6476
@linafantaw6476 3 года назад
Yene konjo 😘😘
@bretube3240
@bretube3240 3 года назад
አርቲሥት መሥፍኔ ነፍሱን ይማርልን ሞቹ በዛብን ወገኑች 😥የመዳም ቅመሞች በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 года назад
እንደማመር
@tamialaa89
@tamialaa89 3 года назад
Hi
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 3 года назад
የኔማር አንደበትሽ ሲጣፍጥ እድግ በይ ይቅርታ ደግሞ የትልቅነት ምልክት ነው ❤️❤️❤️❤️❤️
@shewayeasefa7095
@shewayeasefa7095 3 года назад
አሜንዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ይቅርታ ማለት በጣም ጥሩ ነው የኔ ቆንጆ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
እሷ ምንም ጥፋት የለባትም እሱ መስጠት አልነበረበትም በሰላም ማለፉ ነውጂ አንድ ችግር ቢፈጠርስ ወይ ጉድ
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 3 года назад
ሰው ነንና እንሳሳታለን አብሽሩ
@yeabmyy
@yeabmyy 3 года назад
God bless you!!
@user-qr4hb8rc3s
@user-qr4hb8rc3s 3 года назад
የኔ ቆጆ ዛሬ ደግሞ አምሮብሻል
@LoveHub
@LoveHub 3 года назад
👆👆👆የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ አሜን በሉ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@SaraSara-sk3ks
@SaraSara-sk3ks 3 года назад
Amen amen amen
@tutubuza7464
@tutubuza7464 3 года назад
አሜን
@user-vq7oz5kj8f
@user-vq7oz5kj8f 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 3 года назад
ነገ አስነስታትንዳና ለሌላሰው ጦስትሁን እናትየዋ ቀረፃ ስትሆን መከተል አለባት
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 года назад
የኔ ማሮች ጎበዞች ህዝቡም ለናንተ ብሎ ነው ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይኑረን
@uuu6182
@uuu6182 3 года назад
እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር በለን
@user-mr9tf8uc1v
@user-mr9tf8uc1v 3 года назад
እኔ በእሷ እድሜ እኳት መኪና ልነዳ ከልቶ ድምፁን ስሰማ እግር አውጭኝ ብየ ነው እምሮጠው ፍራቻየ
@umuelhammadi5607
@umuelhammadi5607 3 года назад
😁😂😂😂😂😂😂😂
@user-mr9tf8uc1v
@user-mr9tf8uc1v 3 года назад
@@umuelhammadi5607 ክክክክ
@radilove4517
@radilove4517 3 года назад
😁😂😂
@user-mr9tf8uc1v
@user-mr9tf8uc1v 3 года назад
@@radilove4517 ክክክክ
@radilove4517
@radilove4517 3 года назад
@@user-mr9tf8uc1v ክክ ብይ
@mgoking4078
@mgoking4078 3 года назад
ለምን ከፈልገች ዶዘር አትነዳም ምን አገባህ እንደ አደገኛ አሳቢነኝ ትላለህ ምላስ ራስ
@xFlavoriax
@xFlavoriax 3 года назад
ኦ! ይቅርታ የሽቦ እና የ ስሊፐር ጎማ እንደ መኪና እየሰሩ ከነዱ ጋር ነው ለካ ያልሁት... ቅቅቅቅ ህፃን ማክቤል መኪና መለማመድ አታቁሚ ግን ከትልቅ ሰው መንጃ ፈቃድ ካለው ጋር ከከተማ ወጣ ያለ ቦታ ሰውም ሆነ እንስሳት የሌሉበት አካባቢ እየወሰዱ ያስተምሩሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ .. እኔ የማንም አድናቂ አይደለሁም ያንቺ ግን አድናቂ ነኝ፡፡ እግዚአብሄር ያሳድግሽ፡፡
@awindowofhope5025
@awindowofhope5025 2 года назад
ማክቤል እዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ❤️🥰
@ethioethio9683
@ethioethio9683 3 года назад
ሰይፍሻ አሳምራ ገባችልህ እቃ አልጭንም 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀 ከምር ድንቅ አድርጋ ነው በዝረራ የጣለችህ ማኪ ውድድድ የኔ ቆንጆ ከልቤ ነው ያሳቅሽኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@na-uu5or
@na-uu5or 3 года назад
በይኝ ብሏት ነዉ
@Danny-uo5wg
@Danny-uo5wg 3 года назад
የልጅ ነገር እቃ አልጭንም ብላው እርፍ አለች🤣😂🤣😂
@dggghhk6912
@dggghhk6912 3 года назад
የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ 👍👍👍❤️❤️💚💚
@hsksksjdnx7961
@hsksksjdnx7961 3 года назад
የኔ ቅመም ስታምሪ አላህ ያሳድግሽ የኔማር ጎበዝናችሁ በአደባባይ ይቅርታ መጠየቃችሁ ትልቅነትነዉ አደቃቸዋለሁ
Далее
I Built a SECRET Tree House in My Backyard!
26:09
Просмотров 7 млн
Проверил, как вам?
0:51
Просмотров 1,4 млн
НУ И ВЕТРИЩЕ (@lacie_hendrix - TikTok)
0:17