Тёмный

‹‹በመረጃ ላይ የተመሰረተ መሪነት ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሁለንተናዊ እድገት›› በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የምክክር፣ የውይይት ላይ የተላለፈ መልእክት 

EOTC TV
Подписаться 493 тыс.
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvcha...
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/...
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
www.instagram....

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@IdaDaniel-b1u
@IdaDaniel-b1u 3 месяца назад
እናክብርዎታለን አነባታችን.. ቃለ ህይወትያሰማልን.
@rahellove7588
@rahellove7588 3 месяца назад
አባታችን ኑሩልንንንን እድሜ ከፀጋው ጋር ጨምሮ ይስጦት
@BantealemEyayu
@BantealemEyayu 3 месяца назад
አባቶቻችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 3 месяца назад
💚💛❤️✝️✝️✝️✝️
@mulugetawoldemichael3495
@mulugetawoldemichael3495 3 месяца назад
የአቡነ ሉቃስን ጉዳይ.... "እኔ አዝማሚያውን ስላየሁ፣ ነገሮችንም ስለምከታተል፣ ደስ ያልተሰኙም ስለነበሩ፣ .... እኔ ራሴ አቀርበዋለሁ ብዬ አቀረብሁ" ማለትዎ ጥሩ ነው። ስለዚህ አቡነ ሉቃስ እርስዎን "ደስ ያልተሰኙትን ለማስደሰት፣ ለብልጽግናንም እጅ መንሻ ለማቅረብ እኔን አሳልፈው ለምን ሰጡኝ?" ማለታቸው ትክክል ነበር ማለት ነው። እውነቱን ስላወጡ እናመሰግናለን።
@Bezouy
@Bezouy 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይፍረዳ
@YihunewAdugna
@YihunewAdugna 3 месяца назад
ችዝኅኊኅኊዝውዕፍ
@ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ
@ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ 3 месяца назад
አብይ አሁን ብቆሙለትም ቆይቶ እናተንም ይበላችሆል በተለይ አቡነ አብርሃም
@aya8710
@aya8710 3 месяца назад
አይ በመጨረሻ ሰዓት ለራስ ጥቅም ሲባል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አማኞችን እያስጨፈጨፍ ዝም በሉ ? ምን አለ መሀል ሁናችሁ ከምታተራምሱ በልዩነት የብልጽግናው መንግስት የነፍስ አባቶች ነን ብትሉ። በዚህ ከቀጠላችሁ አይደለም ተረፈ ባንክ የምታስገቡት ገንዘብ የእለት እንጀራ ለመመገብ ገና ለብልፅግና ትሰግዳላችሁ። ብቻ የኢኦተቤክ አባቶችን ደባ ግዜ ተሰጥቶ ለማየት ያብቃን ።
@habtamuregassa2852
@habtamuregassa2852 3 месяца назад
አቡነ አብርሃም መጨረሻ ላይ ያነሱትን ሃሳብ ሳይቋጩ ለምን ቪዲዮውን ቆረጣችሁት???🤔🤔🤔 ማህበረ ቅዱሳን .......?????
@Seble7
@Seble7 3 месяца назад
እስኪ ይሁን ግማሾቹ ከሀገር እንዳይገቡ ታገዱ ብዙ ችግር አለ ግን ይሁን ተሸፋፍኖ ካለፈ ጥሩ ግን አንድ ቀን ይፈነዳል ምዕመኑም ተከፋፍሎ ስንት አጥማቂ ተቀራመተው እናንተ ትመዳደባላችሁ ብቻ እስኪ ይሁን ይለፍ በዝሁ
@amsuamsu2885
@amsuamsu2885 3 месяца назад
ካባ ለባሸ ካድሬ አሁንስ በእናንተ ምክኒያት ሀይማኖቴ አስጠላኝ
@AbrehamMengistu-r2b
@AbrehamMengistu-r2b 3 месяца назад
አዎ አባታችን በጣም ከዘመኑጋ መራመድ አለብን በሁሉም ዘርፍ ቤቴክርስቲያችን አሸናፊ እንድትሆን ዘመኑን መዋጀት አለብን።
@biruhtesfasiyoum9396
@biruhtesfasiyoum9396 3 месяца назад
አባቶች አባት ካልሆኑ ልጆችም ልጆች መሆን ካልቻልን ባለጌዎች እንባላለን ። ከጳጳሳት በላይ እናስባለን ማለት ጅልነት ነው። ሀሳቡ ዝቅ የሚል ጳጳስ ሊኖር ይችላል ስቦ የሚያስተካክለው ባለቤቱና ታዛቢው መንፈስ ቅዱስ ነው። ከሁላችንም የሚጠበቀው ቦታችንን ማወቅና ለሚሰጠን ድርሻችን ዝግጁ መሆን ብቻ ነው !!! ቤተ ክርስቲያን ከኛ ብዙ ትጠብቃለች ፈቃደኛ ካልሆንን ግን የማይታዩ ብዙዎች አሏት እኛ ለቀቅ እናድርጋት ! ጠቅላይ ስራ አስኪያጁን ከእውነት ጋር ያቆይልን ! የጎበዝ አለቃዎችን ልብ ይመጽውትልን! ቴሌቪዥናችን ያስፋልን
@fnottube2532
@fnottube2532 3 месяца назад
ወንድሜ፣ እኅቴ ንስጥሮስም ጳጳስ ነበር እኮ፣ ፖፕ ሊዮ ጳጳስ ነበር እኮ! አንድ ሚሊዮን ምዕመናን እየተገደሉ፣ በዶዘር እየተቀበሩ፣ በዐደባባይ ካህናት ወመነኰሳት እየታረዱ፣ የአብነቶ ደቀመዛሙርት ውጡ ተብለው በጠራራ ፀሐይ በጥይት እየተረሸኑ፣ አብያተ ክርስቲያናት ወገዳማት እየወደሙ ዝም ብሎ እያዩ፣ ቀኖና ወሥርዓተ ቤተክርስቲያን ተጥሶ በድርድርና በዲፕሎማሲ የዘር ጳጳስ እየሾሙ፣ ዳማዊ ጉባኤ ከለባት እየተፈጸመ እያየን ከጳጳስ በላይ... የሚል የካቶሊካዊ አስተምህሮ መጥቀስ ዋጋ ያስከፍላል! ከአክአብ ጋር የሚተባበር ካህን ጳጳስ አይደለም ከኤልያስ ጋር የሚተባበር እንጂ!
@gezuseboka
@gezuseboka 3 месяца назад
silke yemgorgure ale men malte newe leke papasue eywerue ayegebame abatachen
@babetesfaye1001
@babetesfaye1001 3 месяца назад
የEotc ዳይሬክተር ለምን ተሰደደ?? ውሸት ስለተናገረ ? ጥፋት ከሌለበት እንዴት ዝም አሉ?🤔🤔
@Weyin-n4v
@Weyin-n4v 3 месяца назад
Saw eyamota zima eyalachu enatan bilo abat damo
@መሲየወልድያዋ
@መሲየወልድያዋ 3 месяца назад
❤❤❤
Далее