Тёмный

‹‹ዐርብ ቢሆንም ወተት ጠጡ›› ከደሀ ቆዳ ልብስ አይሰራም ትውልዱ ወዴት እየሄደ ነው? 

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

24 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 69   
@user-ps3pq1zh6p
@user-ps3pq1zh6p 6 месяцев назад
ባያድነን እንኳን ለጣኦት አንሰግድም እንዳሉ ሠልስቱ ደቂቅ፤እንኳንስ እውነተኛ መንገድ ሆና፡ባትሆንም እንኳን የእናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-jm1bc7fp3r
@user-jm1bc7fp3r 6 месяцев назад
እናቴ እመቤቴ ማርያም ሆይ አደራሽ እዮርሳሌምን ለመርገጥ አብቅኝ😢
@danielabebe3443
@danielabebe3443 6 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክርስቶስን የሚያሳድዱ ከዚህም በፊት ነበሩ ወደፊትም ይኖራሉ ፍርዱን ለአምላን ትተናል
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 6 месяцев назад
እግዚያአብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛልን መምህራችን❤
@solomonerifo629
@solomonerifo629 6 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 6 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@user-fx2ot5yb4k
@user-fx2ot5yb4k 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ባይነ ምህረቱ ይመልከተን
@yoyk9153
@yoyk9153 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 6 месяцев назад
ቃለህይዎትን ያሰሜልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
@bewketmamaru
@bewketmamaru 6 месяцев назад
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tadaseeth1
@tadaseeth1 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገር አየን ሁሉም ያልፋል፡፡ ጨለማው ምንም ያህል ረዝሞብን መከራ ሆኖ ነገን ማየት ያለብን ብርሃን ቢያዘገይብንም ብርሃን ግን የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ከመውጣት የሚያግዳት ማንም አይኖርም፡፡ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ምድር እና እውነተኛ ኢትዮጵያዊያንን በሚጎበኝበት ወቅት ያስተዛዝበናል፡፡ ዘረኝነት ና ዘረኞች ድንገት እንደጉም ከኢትዮጵያ የሚጠፋበት ኢትዮጵያዊነት የሚነሳበት ግዜ ሩቅ አይሆንም ያን ግዜ የሚመኩበት ሃይማኖት ወይንም ዘር አልያም ስልጣን ብሎም ሃብት ሊያድናቸውም አይችልም፡፡ የእኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት አማኞች ሓይላችንም ሆነ ጉልበታችንም እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ በዙዎችም ሊፈትኗት መጡ አቆሰሏት እንጂ አላጠፏትም አሁንም እንድዚሁ ነው፡፡ በድንግል ማሪያም ልጅ በጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተመሰረተች ስለሆነ ሊያጠፏት የመጡ ይጠፋሉ ታሪክም ሆነው ይቀራሉ ፡፡
@haregteferi5645
@haregteferi5645 6 месяцев назад
Memher kalehiweten yasemalen❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 6 месяцев назад
በጣም ዐያፍ አነጋገር ወይም አስቀያሚ የማይባል አእምሮ ደሃ ነገ ለሚበሰብስ ገላ እንዲህ በመናገሩ መዐዐት ንሰሃ መግባት አለበት
@solomonbelachew7818
@solomonbelachew7818 6 месяцев назад
ትልቁ ምሣሌ አምላካችን ቅዱሡ መድሐኒትዐለም በምድር ሢኖር 33አመት፫ ወር ሀብት ጠቃሚ እደማይሆን በተግባር ምሠሉኝ ላለን አሣይቶናል ሌላ ፃፎችና ፈሪሳዊው ከበዳዩ ሲፀልዩ አገልጋዩ በሣምት ለምን ፪ግዜ ፆምክ ሣይሆን ፀሎቱን እራሱን አጋኖ ሠው እዲሰማው በማረጉ ነው ማሥተዋሉን ይሥጠን አሜን
@genetaredo7255
@genetaredo7255 6 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 6 месяцев назад
እውነት የሌላቸው እውሸት የተሞሉ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
@user-jm1bc7fp3r
@user-jm1bc7fp3r 6 месяцев назад
ቃል ህይወት የስምዐልና መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድመና በጠና ይጠብቅልን❤
@kaleb3028
@kaleb3028 6 месяцев назад
እግዛብሔር እውነተኛ ከሆነችው ኦርቶዶክሰ ከበረቱ ይጨምራቸው ምን ይባላል እኛም ቃሉን ጠብቀን መንግሰቱን ለመውረሰ ያብቃን አሜን
@bezagirma9544
@bezagirma9544 6 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 6 месяцев назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዉድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሆዳቸዉ አምላካቸዉ ነዉ አስቸገሩን እኮ የተደፈነዉን ልባቸዉን እግዚአብሔር ያቅልጠዉ
@ftnfatn3938
@ftnfatn3938 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 6 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እነ ሆዳም ላኩንም ልቦና ይስጣቼው
@brhanemeskel9639
@brhanemeskel9639 6 месяцев назад
Wondimachin Girum.."EGZIABHER " Yistelen...keep your "TRUTH " you are the winner! Since " TRUTH " is the winner !!!
@user-xz9vo5jn3b
@user-xz9vo5jn3b 6 месяцев назад
Melaku. Qidus. Gebireal. Yeferedibik. ABO
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን
@meseretkinde9110
@meseretkinde9110 6 месяцев назад
Enchech new betam ye lege chewata aregew wetet bruku yehonal engdih!!!
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም
@genetdebele4677
@genetdebele4677 6 месяцев назад
Lebona yestachew
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 6 месяцев назад
💚💛❤️✝️✝️✝️
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 6 месяцев назад
ቃለይወት ይሰማልን መምህራችን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 6 месяцев назад
ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ይሄንን ሰውዬ በምንም ሚዲያ አታሳይኝ ውይይይይ ስንቱ ነው ለሆዱ ያደር በቅዱስ ገብርኤል ስም የጉዞ ስንት ነው መምህርዬ
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 6 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 6 месяцев назад
♥️🙏🙏🙏
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 6 месяцев назад
የነጠላ አለባበሱን እንኳን በደንብ አልተለማመደችም
@mulekibamo597
@mulekibamo597 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-zp5ve3lw2z
@user-zp5ve3lw2z 6 месяцев назад
Ewnet new memihirachin beteley yihe ye abiy telalaki nebiy negn bay zeregna kebt yimarew fetari
@abebekidie4864
@abebekidie4864 6 месяцев назад
ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ። መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው።ፊል 3፥18-19 ቤተክርስቲያናችን የኢየሱስን መከራ መስቀሉን የምታስብበትን ፆም ድኅነት መቃወሙ ነው!
@AlemEshete-pt6il
@AlemEshete-pt6il 6 месяцев назад
እንስሳ ሁንዋል ትዋችው ጊዜ ስቱናል ብሉ አፋችሁን ይክፈታሉ
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 6 месяцев назад
ይገራማል ከደሀ ቆዳሀ ..ልቦና ይስጥክ
@girumadane7515
@girumadane7515 6 месяцев назад
እንደዚህ አይነቶችን follow የምያደርጉት ሰዎች ናቸው የምያነዱኝ
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 6 месяцев назад
እስቲ ከዚህ ልቅ ሠውዬ ጋር ተጋጠሙና አፉን ዝጉት እንደዚህማ እኔም አወራለሁ
@AlemEshete-pt6il
@AlemEshete-pt6il 6 месяцев назад
እባክህን ውንድሜ ተዋችው ግራ ገብቱችዋል ያሳዝናሉ ሴጣን በድንብ እይተጫውትባቸው ነው
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 6 месяцев назад
ልብ ልብይስጣቸዉ ሌላ ምን ይባላል
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 6 месяцев назад
Mehame beortodokese behagera yemetawene mekera yeleselene yekere yebelene
@misraktesfaye6854
@misraktesfaye6854 6 месяцев назад
እንደናንተ ያለ መምህር አይጥፋ.
@seblewengelm3017
@seblewengelm3017 6 месяцев назад
መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው። እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን. ሲጣን ስራ አይፈታ በመናፊቃን ላይ አድሮ ይጭሃል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@FujjRyuii
@FujjRyuii 6 месяцев назад
ልብ ይስጣችሁ
@bereketadmasu7936
@bereketadmasu7936 6 месяцев назад
ለተናገረ ሁሉ መልስ መስጠት አይኖርብንም! ይህ ፓስተር ተናገረ ብለህ ፣ተመልስለት ዘንድ አይመጥንም!!
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 6 месяцев назад
የአውሬው ፈረሶች የሚሰሩትን አሳጥቶአቸዋል እግዚአብሔር ማብረጂያውን ይስጣቸው 🤷‍♂️😡
@FinoteSelam
@FinoteSelam 6 месяцев назад
አይቀለሜ ሆድ አምላኩ 🤔
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 6 месяцев назад
የደሀ የመናጢ ልጅ ነው አፉን የሚከፍተው 🤔 ልጁ ኃላው ቢጠና ይሄኔ ባዶ ንፍጥ ጭንቅላት ቆሮቆሯም ይሆናል 🤔
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y 6 месяцев назад
አፌ ይቆረጥ ጴንጤ አይገባቸው ከርሳሞች
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 6 месяцев назад
እነዚህ ምድራዊ ህግ እንኳን በውል አያውቅም
@bezaworkasfaw5492
@bezaworkasfaw5492 6 месяцев назад
አይ መምህር ልጁ ሲጀመር የስድብ አፍ የተስጠው የአውሬው ዝርያ ቀንድ የሌለው የምድር ያውሬው ነው ኢትዮጵዊም ክርስቲያን ወይም ሀይማኖት ያለው አይመስለኝም ሲጀመር ቲክቶክ እንጂ ሀብታም ያረገው እሱ እራሱ ደሀ እና አስቀያሚ ነው
@AfariMoranZelzalDogShity
@AfariMoranZelzalDogShity 5 месяцев назад
አንድ እብድ ለማኝ መናፍቅ ውሻ ፣ሆዱ አምላኩ የሆነ ፣ለሆድ ብሎ እምነቱን የሸጠ መናጢ የተጃጃለው እንደ ትልቅ ነገር አንቆጥረውም፡፡
@asterhabte3294
@asterhabte3294 6 месяцев назад
ለመሆኑ መጽሓፍ ቅዱስ ታዉቀዋለህ?????????
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc 6 месяцев назад
ይሄ ደንቆሮ የደከመ ጨርቅ አጥልቆ ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖረ እንደዚ ማስታወክ ምን ይሉታል!ወረድ ተብሎ ቤተሰቦቹ ቢታዩ በእርግጠኝነት በድህነት አረንቋ የሚገረፉ ናቸው😤😤
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 6 месяцев назад
እብድ ውሻ ነው
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 6 месяцев назад
ደደብ ዝም በል😮
@user-dx1qf9jy5o
@user-dx1qf9jy5o 6 месяцев назад
አንቺ የእውቀት ደሀ መፅሀፍ እየተገለጠልሽ እንደዲያብሎስ አባትሽ ስድብ ይቀድምሻል ባለጌ
@user-zp5ve3lw2z
@user-zp5ve3lw2z 6 месяцев назад
Ewnet eko new menafiqan hodachu enji lela yemiyascheniqachu yelem midre yenech telalaki
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 6 месяцев назад
Protestantism is not christianity. Infact it is an antichrist!!!!
@FinoteSelam
@FinoteSelam 6 месяцев назад
ለአውሬው የስድብ አፍ ተሰጠው የሚለውን ቃል በተግባር 😢
@azebmagersa325
@azebmagersa325 6 месяцев назад
ልባና ይሰጥክ እናንተ ሰድብቻነው የምታቁት መናፍቃን
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@birhanubiruk6465
@birhanubiruk6465 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Далее