Тёмный
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Подписаться
በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን። ባላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ። አገራችንንም አለማችንንም ሰላም ያድርግልን።

ይህንን የዩቱብ ቻናል ለምትከታተሉ ሁሉ፡- Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ | በሚለው በዚህ ቻናል ላይ፡-

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ስርዓት ትምህርት ይሰጥበታል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይነገርበታል ትምህርተ ሃይማኖት፣ ነገረ ቅዱሳን ይሰበክበታል የመንፈሳዊ እድገት፣ ግብረገብነትና ስነምግባር ትምህርትና ምክር ይሰጥበታል እንዲሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምሥጢር ይፈተትበታል።

በተለያዩ አርስተ ጉዳዮች ላይ:-

መንፈሳዊ እድገታችንን ከፍ ሊያደርጉ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ሊጠብቁ አልፎም አገራችን ኢትዮጵያን የበረከት ምድር ሊያደርጉ የሚችሉ መንፈሳዊ ትምህርቶች ታገኙበታላችሁ።

ስለዚህ
ሰብስክራብ በማድረግ የደዉሉንም ምልክት በመጫን

በየእለቱ የሚሰጠው ትምህርት እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
ለሌሎች ወዳጅ ዘመዶችም በመንገርና በማካፈል ሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በእግዚአብሔር ስም እንገልጻለን እንጋብዛለን።

የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችህን ጋር ይሁን።

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ | የዩቱብ ቻናል ሰብስክራብ በማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኙ መንፈሳዊ ትምህርቶች ማግኝት ይችላሉ።

ሰላም ለዓለም ሁሉ ይሁንልን አሜን!
ብርሃን ተጠመቀ
21:51
5 месяцев назад
Комментарии
@AbereGetahun-y7j
@AbereGetahun-y7j День назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 5 дней назад
ዘሜንህ ይባርክ አሜን
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 5 дней назад
ቃልሕይወትን ያሰማል አሜን
@user-cn7vt4yx7k
@user-cn7vt4yx7k 6 дней назад
መሰፈን ተባረክ
@user-cn7vt4yx7k
@user-cn7vt4yx7k 6 дней назад
ሰሌ ተባረክ
@Miriamkk
@Miriamkk 8 дней назад
Ay Yared 🤔🤔🤔
@serawitgetachew1191
@serawitgetachew1191 8 дней назад
Girum dinq nw!
@EALD1227
@EALD1227 8 дней назад
Orthodox mahon matadel naw O❤O❤
@aschenakimelese8861
@aschenakimelese8861 9 дней назад
ይድረስ ለኢትዮጵያ ባለስሥጣናት
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 10 дней назад
መምህር መስፍን ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ በተለይ ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያለክ ክብር የበለጠ እንዳከብርክ አድርጎኛል እናታችን ያከበረ ይከብራል እሷን ለማክበርም መመረጥ ያስፈልጋል በርታልን
@tsehayabate1841
@tsehayabate1841 12 дней назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@yoditsol6813
@yoditsol6813 12 дней назад
ከሷ የአንተ ባሰ የ2 አመት ልጅ ሆኖ ተሰደደ ትላለህ
@MetiAemiro
@MetiAemiro 13 дней назад
kale hewot yasemalen erejem edemy ktena gar amelak yadelh
@aberufisha
@aberufisha 14 дней назад
እምወድህ እማከብርህ መምህሬ በአካል ስላገኘሁህ በእስራኤል ሀገር በጣም ደስ ብሎኛ እምዬ በአለህበት ትጠቢቅህ❤
@ameleworkeyadonebse
@ameleworkeyadonebse 16 дней назад
ምንም አጠራጣሪ አይደለም አምሉኩኝ ማለቱ አኔ ክርስቶስ ነኝ ሊል ይችላል
@TesfayeFeleke-cm1di
@TesfayeFeleke-cm1di 17 дней назад
እጅግ የተ ወ ደ ዱ አገልጋይ በመጀመሪያ ሰላም ይብዛ ለ ዎ ት በመጀመሪያ አንድን ሰው ለመተቸ ት ከመ ተ ቸ ት ወ ት በፊት ሰለ ቃ ሉ በሚገባ ማ ወ ቅ የ ሚ ጠ ቅ ም ይ መ ስ ለ ኛ ል የ ሰ ጡ ት ሀ ሳ ብ የ ሚ ሰ ብ ር እ ን ጅ የ ሚ ያ ንፅ ባ ለመሆኑ ሀ ሳብ ዎ የ ቅ ን አ ት ነው ስ ለ ዚ ህ ከ ን ቱ ሃ ሳ ብ ነው -::
@bettykassa5515
@bettykassa5515 18 дней назад
😢😢😢😢🙏🙏abetu maren
@hussiendullacha2895
@hussiendullacha2895 20 дней назад
Minilik is losing all the grounds you think unshakable.
@biskut6932
@biskut6932 23 дня назад
ጌታ ሆይ አጽናን
@MetiAemiro
@MetiAemiro 24 дня назад
kal hiwot yasemalen memher erejem edemy ktena gar leoule egzeabher yadel
@YONAYonas-mt8hm
@YONAYonas-mt8hm 26 дней назад
ሰኔ 1 ሆኖል 95 ቀረህ መምህር
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt 29 дней назад
ደደብ ውሻ
@BisratKassahun-xp9vx
@BisratKassahun-xp9vx 29 дней назад
ግሩም
@AlemAshebir
@AlemAshebir 29 дней назад
She is so crazy
@user-zz7jb2sp8u
@user-zz7jb2sp8u 29 дней назад
Eyesusen becha sebeku techet ware selchtonal
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 Месяц назад
እግዚአብሔር እውነት ነው!!!
@aschenakimelese8861
@aschenakimelese8861 Месяц назад
በጉጉት ነው መቼ ነው ሚጀርው ሠልዬ
@Marta-od3jb
@Marta-od3jb Месяц назад
መምህር ዘመንህ ይባረክ ቃለሕይወት ያሰማልን😊
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 Месяц назад
Weshtam
@kokobekoki5155
@kokobekoki5155 Месяц назад
Satawek endahedsh hulu Emabeta mareyam tamaledish
@kokobekoki5155
@kokobekoki5155 Месяц назад
Ehetachen emenet ende metewen ayedelem
@user-rt6be2ph7v
@user-rt6be2ph7v Месяц назад
I Am Proudly Satisfied
@user-zr9zj9cm7w
@user-zr9zj9cm7w Месяц назад
እውነት ሌላም ቦታ ሰምቻታለሁ
@user-te7bx3yx7s
@user-te7bx3yx7s Месяц назад
እባካችሁ አስተምሩን❤🎉🎉🎉
@nebagamer611
@nebagamer611 Месяц назад
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-tu2hm3uj7w
@user-tu2hm3uj7w Месяц назад
ምሕረት ይብዛላችሁ ፍጹም አምላክ እንጂ ፍፁም ሰው የለም ፍጹም የሚያደርግ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ተመለስ/ሱ
@tsehaykebede9241
@tsehaykebede9241 Месяц назад
Thanks
@BurukBondasa
@BurukBondasa Месяц назад
በማርያም ኦርቶዶክስ ምሆነው ክብር ይሰማል ❤️❤️❤️❤️😂😂🤣🤣ቃልዎት ያሰምልን 🙏🙏🙏🙏
@metagesestalu
@metagesestalu Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዘቶ ይሰጥልን አሜን!
@tigsthigs5053
@tigsthigs5053 Месяц назад
I'm impartial, but I've noticed disrespect from all sides. Orthodox believers criticize Protestant beliefs, while Protestants disrespect Orthodox or Muslims, and Muslims often believe their religion is the only true one. Coexistence among African believers without disrespect can be challenging. I don't know why It's difficult for religious individuals to respect others' beliefs. Occasionally, this issue arises among African communities. Such conflicts are less common in Western countries where there's space for each religion. Additionally, most educated individuals in Western countries don't care about others' beliefs and avoid wasting time on unproductive arguments.
@solomonerifo629
@solomonerifo629 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን መምህር
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Месяц назад
ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AberaMelaku
@AberaMelaku Месяц назад
ከፈረንጅ ተከታይነት መድሃኒያለም ይጠብቀን ! ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን!
@YONAYonas-mt8hm
@YONAYonas-mt8hm Месяц назад
3-9-2016 ደርሰናል ምንም አዲስ ነገር የለም 3 ወር ነው የቀረ አመቱ ሊቀየር
@yibeyinbiwota8362
@yibeyinbiwota8362 Месяц назад
እግዚአብሔር ልቦናዋን ይመልስው እንድታስተውልም ይርዳት
@user-uw4hp4hs7w
@user-uw4hp4hs7w Месяц назад
ቃሎት ያሰማልን መምህር
@be5820
@be5820 Месяц назад
Egziabhere Yemesgen. Enenm kebizu beshta fewsagalech Emebete Mariyam. ❤❤❤
@mulugetakahsay2518
@mulugetakahsay2518 2 месяца назад
እግዜብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ጥያቄ ነበር ትንሽ ግራ አጋብቶኝ ነበር
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 месяца назад
ምነዉ ግን ነጠላዎትን የሚለብሱት አዉደ ምህረት ላይ ብቻ ነዉ እንዴ ምን ችግር አለዉ ጥምጣማችሁን ነጠላችሁን እዚህም ባታሽቀነጥሩት። እኔ የምታዘበዉ በአፍ ትሰብኩናላችሁ እንጅ ድዋልስቲክ ሁለት አይነት ሰዎች መሆናችሁን ያሳየኛል። ሰባኪ ከሆንክ በቃ ሰባኪ ነህ በየትኛዉም ቦታ እንዴ እግዚአብሔር ቤትህ ስቲድዮህ የለም ለሱ ክብር መስሎኝ የምትለብሱት እንዴ ለምን ቤ/ን በነጠላ ሰባኪ ዉጭ ዉጩን ፓስተር አትምሰሏ በቃ መታወቂያ ባጅ አይወልቅም በስራ ላይ እያላችሁ። በህይወት ስበኩን እስኪ
@user-xb1nl5ly6c
@user-xb1nl5ly6c 2 месяца назад
minewu atirsugne aleche besiterjina